የቡና መቁያ ቀላልና ገላግሌ የሆነ የቤት ውስጥ ማሽን እንጠቀማለን How to use a COFFEE ROASTER Machine | Lili Love YouTube
HTML-код
- Опубликовано: 8 янв 2025
- Hello everyone thanks for watching don’t for get to subscribe and like ( if you’d like ) I hope you guys enjoyed the video, and see you next time!🙌💕
---------------------------
My Instagram➡️: / liliy_tekle
---------------------------
Link to everything used or talked about in the video⬇️:
Amazon coffee roaster➡️: www.amazon.com...
---------------------------
Model Citizen Coffee Website➡️: modelcitizenco...
---------------------------
Model Citizen Yirgecheffe Coffee grounds➡️: modelcitizenco...
---------------------------
I hope you guys are doing well and staying safe the links are up ⬆️ their if needed. Enjoy and have a nice day!🙌💕
እሽ እህቴ በጣም አሪፍነው ሥልክ ቁጥርሽን በታሥቀምጭልን ጥሩነው እኔ በጣም ነው የምፈልገው እና ዋጋውን
መርካቶ አለ ነይ እኔም አለኝ ውዴ
Great info sis Ethiopia 👍 the best coffee thank you for share test and smell hmmmmm ☕️.
ገዝቸዋለው ቆንጆ መቁያ ማሽን ነው
የት ገዛሽው ስንት ገዛሽው ባክሽ?
የት የሚገኘው
I love it, thanks for sharing
Thanks 🙏
Wow arif no gin ine beminoribt akebabi yimgegn ayimsilgnm
Yet new Amazon can send it to you wherever you are
Your attention to detail and the way you demonstrate about things is so fascinating.
Thanks for your share such kinds of business ideas.
Good idea, thank you for sharing 🙏🏽
Thanks 🙏
Hi Thank you for the coffee roaster presentation !! How is the smoke level, does it cause the smoke detector to go off? Thank you!
አሪፍ ነው ተመችቶናል
አሪፍ ነው ሌላ የብና ማሽኖችን አሳይን
ቆንጆነዉ
ያልገባኝ ነገር የጨመርሽው ውሀ ለምድነው ውሀው ግድነው ?? ታጥቦ ደርቆ ነው መቆላት ያለበት ወይሥ በተረፈ የምፈልገው እቃነው የቡና ካፌ ለመሥራት እፈልጋለሁ
Hi Lili , is it available in Ethiopia?
ስልካችሁን ላኩልኝ
ከየት ነው magenyew
Wagawus
Selam yet new magangew
Kene gelebaw slemikola new ytafetesh yesidamow buna
How much where is the plkce
ስንት ክሎ ይቆለል
ወገው ስንት ነው
የት አካባቢ ነው የምትገኙት ሰልክ አሰቀምጡልን
በጣም እናመሰግናለን
ዕቃው አ አ የት እንደሚገኝ ብትነግሪን
መርካቶ አለ እናት
@@hananigatu3169ዋጋውን ልትነግሪን ትችያለሽ ለስራ ፈልጌው ነበር
Where are you shopping
ክዳን ተሰብሮብኝ ነበር ማግኘት ይቻላል
የት ነው ሚገኘው
አማዞን ላይ አለ
Wow,Ehetay
👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤ Betam Konjo Aserar New
Thank you for Sharing
God bless you and your family
Thanks
ኤት ነው ሚገኝው ዋጋውስ ስንት ነው
price pls ?
Good
Ihe mashin yet ye ganyal
Please yet yigegnal?
Amazon Ethiopia wust yiserral inde
የት ነው የማገኘው ንገሪኝ ማማየ
Amazon
ዋጋው ምን ያክል ነው
ይህ ማሽን ዋጋው ስንት ነው
beken sint kilo ykolal
አንቺም :መታየት :አልበሽ :እኮ :በትረፈ :በጣም :አሪፍ :ነው ::
እሺ ቢሊዬ 👏አመሰግናለው
Selkaskmxlna
ዋጋው ስንት ነው?
Sint killo yiyizal
አሪፍ ነው ነገር ግን በትክክለኛው በሳይንሱ ቡና አይታጠብም። ታጥቦ ወዲያው አይቆላም። ያለዛ ብዙ የምናጣው ነገር አለ። ተቆልቶ ራሱ 48 ሰአት መቆየት አለበት ሳይፈጭ።
አመሰግናለው አላዉቅም ነበር 🙏
ዋጋው ስንት ነው
ኦኬ
ዋጋዉ ስት ነዉ
እረ ዋጋው ስንት ነዉ
እኔ 6500ነው የገዛሁት
Wagawu snt new mare
$120
ባሌ አምስት ክሎ ግራይንዴር አለሽ ወይ?
ከም
የትነው የሚገኘው
አማዞን ላይ ይገኛል
@@lililoveyoutube8049 አማዞን የት አካባቢ ነው
@@lililoveyoutube8049 ዋጋውን ስንት ነው ቆንጂት
@@fatumaseid8930 110 $ ዶራል ነው
30 ደቂቃ ግን አልበዛም በ10 እና 15 ደቂቃ እንዲበስል ማድረግ አይቻልም?
ይቻላል ግን እስት ሲበዛበት እንዳይግለበለብ ነው
ሲቀጥል ዋጋውን ለምት አልናገርሽም
10 kg once can roasted if there send your call me
ዋጋው ስንት ብር ነው