የገላግሌ እቃዎች አጠቃቀማቸውና የዋጋ ዝርዝራቸው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 ноя 2023
  • አዲስ ተጋቢ ናችሁ ገላግሌን ሳታዩ የቤት እቃ ለመግዛት እንዳትወስኑ በተለያየ አማራጭ ገብተውላችሁዋል በሀገራችን የተመረቱ ምርጥ ምርጥ እቃዎች አሉ

Комментарии • 30

  • @user-zy3jz3of2g
    @user-zy3jz3of2g Месяц назад +1

    ሀገራችን ምርት መጠቀም ቆንጆ ነው ግን ዋጋው ለዝቅተኛ ገቢ ላለው ማሀበረሰብ ይጎዴል

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 15 дней назад

    የኢትዮጵያ እቃ ውድ ነው😢

  • @AsmaAsma-nt3ze
    @AsmaAsma-nt3ze Месяц назад

    Yasiga maficha ahun sint naw?

  • @user-gz9fv4lf6r
    @user-gz9fv4lf6r 3 месяца назад

    wow gen wed new betam

  • @AminaJemal-iv9bn
    @AminaJemal-iv9bn 29 дней назад

    yet new yalchut ena kantri new yalhut

  • @zufanwubiye9547
    @zufanwubiye9547 3 месяца назад +1

    በምታቀርቡት እቃዎች ጥራት እና በደንበኞች መስተንግዶ አደንቃለሁ

  • @tsetsi469
    @tsetsi469 5 месяцев назад

    Gemedun tyew😮

  • @fentayesisay952
    @fentayesisay952 4 месяца назад

    how much

  • @TejituEdesa
    @TejituEdesa 5 месяцев назад

    እስቶ በሁለት ዋገዉ ስንት ነው

  • @user-hm9ss5sn4i
    @user-hm9ss5sn4i Месяц назад

    Betam wud new mndnew

  • @LubabaMohamed-no2lt
    @LubabaMohamed-no2lt 2 месяца назад

    ውድ ነው እንደስሙ አይደለም ስሙ ዋጋውንም ያማከለ መሆን አለበት

  • @BetrelomyAlemayehu
    @BetrelomyAlemayehu 2 месяца назад

    ሾላ ነው ያለቸው? ጉርድ ሾላ?

  • @serkalemalemayehu7983
    @serkalemalemayehu7983 26 дней назад

    የአገር ውስጥ ምርት ሆኖ ብትቀንሱ ጥሩ ነው

  • @Sintayehubelew-pb4rz
    @Sintayehubelew-pb4rz 18 дней назад

    ዋጋው በጣም አሶደድሽ

  • @gashawaragaw115
    @gashawaragaw115 2 месяца назад

    የጁሱ መፊጫ ወድያው እደመጣ ቻርጅ አድርጌ ብፈጭበት እቢ አለኝ

  • @fikiraddisabayneh1084
    @fikiraddisabayneh1084 7 месяцев назад

    ትልቁ የሽንኩርት ምን ያህል ይይዛል?

    • @yemesrachmamo
      @yemesrachmamo  6 месяцев назад +1

      Esekefelgeshiew asanesesh eyasarefesh Mefchet new

  • @user-dy6kz2qh6i
    @user-dy6kz2qh6i 3 месяца назад

    አድ ቢላ 350 በጣም ውድነው እቃቸው😮

  • @user-gn9lf4bq1o
    @user-gn9lf4bq1o 5 месяцев назад

    ብሬን ቋጥሬ ወደ ገላግሌ እመጣለው አዳማላይ ብራች የላቹውም

  • @user-jg6km3by9x
    @user-jg6km3by9x 15 дней назад

    ባለ አንድሺብሯ መፍጫ😂ሳኡድ 10 ናት

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 5 месяцев назад

    በጣም ውድ ነው አስተያየት ማድረግ አለባቸው

    • @fsy1999
      @fsy1999 3 месяца назад

      እቃዉ ጥራት አለዉ

  • @fsy1999
    @fsy1999 3 месяца назад

    እቃቸዉ ጥራት አለዉ ዋጋ አትዩ

  • @adiamgebre8039
    @adiamgebre8039 7 месяцев назад +1

    መወልወያ የቤት አለ እንዴ?

    • @yemesrachmamo
      @yemesrachmamo  6 месяцев назад

      Awo Ale

    • @adiamgebre8039
      @adiamgebre8039 6 месяцев назад

      @@yemesrachmamo Yete heje nw yemegezaw

    • @meazakassa9899
      @meazakassa9899 4 месяца назад

      የስጋ መፍጩውን የተጠቀመ ከተጠቃሚ አስተያየት ፈልጌ ነበር

    • @debiyimer9990
      @debiyimer9990 3 месяца назад

      አድራሻው የት ነው 🙏

  • @gashawaragaw115
    @gashawaragaw115 2 месяца назад

    የጁሱ መፊጫ ወድያው እደመጣ ቻርጅ አድርጌ ብፈጭበት እቢ አለኝ