ከቤት ሳይወጡ ውጤታማ ስራ ይጀምሩ|የምግብ ማቀነባበሪያ ማሽን ዋጋ|Food processor machine profitable business |SILE BUSINESS
HTML-код
- Опубликовано: 6 окт 2024
- ከቤት ሳይወጡ ውጤታማ ስራ ይጀምሩ|የምግብ ማቀነባበሪያ ማሽን ዋጋ|Food processor machine profitable business |SILE BUSINESS አትክልት,ፍራፍሬ,አትክልት እና ፍራፍሬ,ቅመማ ቅመም,በርበሬ መደለዝ,በርበሬ,Eat fruit,Fruit and Vegetables,Vegetables,Fruit,Best Business Ideas,በቤቶ ሆነው ስራ ይስሩ
ዱቄት አድርጎ ይፈጫል መደለዝ ሳይሆን ደረቅ በርበሬ ሽሮ መፍጨት ይችላል 👍
ምንም ይፈጫል
የሚገርም ነዉ ሹሮ በርበሬ ከፈጨማ ባልትና ቤታችን መክፈት ነዋ ወፍጮ ቤት መሄድ ትተን ግን በደንምብ ወፍጮ ቤት እንደሚፈጨዉ አድርጎ ይፈጫል ወይ
ፍጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግለን 😥😥😥😥እና ወደ ሀገራችን ያግባን እግዚአብሔር 😥😥😥😥
በርታ ወንድሜ ብዙ ነገሮችን እንድናዉቅ እያደረከን ነዉ
ምን ታካብዱታላችሁ ፈጣን ዙርና ኖርማን ዙር ዲናሞዎች ላይ ገጥሞ መስራት ነው ሁሉም ማቴሪያል ከውጭ ነው የሚመጣው ማሽን ለማስታወቅ ስለፕሮቲን ወዘተ መቀባጥር ምን ያስፈልጋል በጣም ነው አገላለፁ የደበረኝ
ልክ እደቡና መፍጫ ወይም ጁስ መፍጫ በቀላል ዋጋ እደሚሸጥ 80 ሺ ብር ይላል አገላለፁ አይነፋም ከጤና ሚኒስቴር ነው የመጣው
የልብ ልቤን ተመለሠልኝበ ዚህ ኮመት
ለስደቸኛሴቶችመሸወዲአልቻልኸ
Weyne enem gra gebtogn nber business lay negn weyis tena minster gar😊
@@rahmetmohamed4407
ከከከከከ
በርበሬ ሹሮ በደንብ ይፈጨል ማለት ነው ??እና መብረት ድነሞ ይልገል ወይስ እንዴት ??
እናመሰግናለን በተለይ ለኛ ለስደተኛች አገር ገብተን ምን መስራት እንዳለብን ለመወሰን ያግዘናል አብዛኛዉ ሰዉ ምን እሰራለዉ እያለ በስደት ግዜዉ ያሳልፋል ለመጀመር ስንት እንደሚያስፈልገን ማሰብ ብቻ ነዉ የሚጠበቅብን
በትክክል 👍
አስተማሪ ጠቃሚ ሜዲያ በርቱልን❤❤❤
እናመሰግናለን በጣም 🙏🥰🥰🥰🙏🙏
Yihe betam desss yemil negar new fetari beselam weda hagerachin yasgeban tesfa sila setachun enamasaginalen❤❤❤
ስለ ቢዚነስ አስተዋዋቂው ምንም ስለ ማሽኑ ገለፆ አላግልንም ያንተህ ጥያቄ ጥሩ ነበር ግን ሌላ ቪዲዬ ብተሰራበት ባይ ነኝ
የመብራት ክፍያው ግን አይበዛም ?
ማናጀሩ ጎበዝ ነው❤ ማሽኑም አስፈላጊ ነው ብል በኩል❤ thank you brother to show us this machine !
You are welcome !🙏🙏🙏
ይመችህ ምርጥ
🙏🙏🙏🙏
ሽሮና በርበሬውን ዱቄት አድርጎ ይፈጫል?
ከመደለዝ በተጨማሪ እህህ ሺሮ በርበሬ መሠሎችን በዱቄት መልኩ በደብ ይፈጫል ይሠራል ወይ ??
ዋስትናስ አለው ወይ ?
ይደውሉልን 👍
በቃሚዲያወች እንዲያድጉ ፕራንክእያሉ ሲላላጡብንነውዴ እረላይክ ቁምነገረኛ የህዝብሚዲያነወምነው
በእውነት ፈጣሪ ያክብርልን🙏🙏🙏
አይዞን መልካም ስራ እያደር ይፈካል👍 ብቻ እናንተ በርቱልን🙏🙏🙏
እሽ አህት ትክክል ብለሻል የምር እኔ አንዲ አንዲ ቦታ ላይ ሳይ የምር ኮሜትም ሆነ ላይ የሚጠቅም ነገር ላይ የለም😊
Tikikl bleshal ehite
Tikikl bleshal ehite
እውነትብለሻል
ይሻአላህ።እኔም እቅደነው
እረ እኔም እፈልጋለሁ ግን ስልጠና የሚስጠኝ እፈልጋለሁ
ሰለሚሰለሚ❤❤❤
ግልፅ አድርጎ አላብራራውም
ስልጠናውን እደት እናገኛለን
የመንግስ ስራችን በተጓዳኝ ወደ ስራ መግባት እንፈልጋለን አግዙን
ምን እናግዞ?
እናየበለጠ ሥለማሽኖችባቅማቸንምአቅርቡ በርግጥአሪፍነው ግን አሁንም
Thank you Meskelie
Enmesegnalen
Butter churner amxalin isti....
Yezarew timrtm alew enamesegnalen
የቤተሰቦቻችንን ፍላጎት እያሳደድን እንሰራለን!🙏🙏🙏
Taxaqimchu bitasayou xiru naw erigixagn lamhon
ሻጩ "የጤና ባለሙያ ሳይሆን አይቀርም: አገላለጹን ወድጃለሁ
የሚሰራውን የሚያውቅ ባለሙያ ነው 👍
ቄራ የቱ ጋ ነው በአካል ማየት ከተቻለ
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ
ደረቅ ግባቶቺን መፍጭት ይቺላል
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ
Mnm algebajim ...mefcha bchaaaaa new weys lela sra alew machine nu
Are degmesh bedemb adamchi be mirti agelalets new yekerebew
የት ነው እኔ እፈልጋለሁ ስልጠናውን ማገኘት ብችል መስራት እፈልጋለሁ
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉ
Welcome bro
Thank you Sis!🙏🙏🙏🙏
Enameseginalen
ምን ያህል ዋስትና ይሰጣሉ
Efelegalewe seletena endate newe mageyewe?
Adderess
You can get it from the video👍
ሰውየው ስለ ማሽን አውራ እንጂ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Beleweeeeee terapi mashin new belegna😅😅😅😅😅😅
ምንም ይፈጫል ጤፍ፣ በርበሬ፣ ሽሮ
Yet new mnagegawu
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን
በተቀመጠው ስልክ ይደውሉልን
ዋጋዋ ሥንት ነው
ይደውሉልን 👍
🧡🧡🧡🧡🧡🧡