በኢትዮጵያ አየር መንገድ የ ኤርባስ-A350 ምክትል አብራሪ ኦማር ዱአሌ አስተማሪና አዝናኝ የሕይወት ጉዞ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2021
  • በኢትዮጵያ አየር መንገድ የ ኤርባስ-A350 ምክትል አብራሪ ኦማር ዱአሌ አስተማሪና አዝናኝ የሕይወት ጉዞ።

Комментарии • 35

  • @tigistabebe8993
    @tigistabebe8993 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤እንኳን እግዚአብሔር አምላክ እረዳክ ምረጥ የሀገሬ ልጅ

  • @user-sd3zj1vk8i
    @user-sd3zj1vk8i Месяц назад

    Brave ethiopian.great lesson to the young lads who is in the middle of their future life path

  • @prince_havier
    @prince_havier 2 месяца назад +1

    My no 1 example, our life style is the same When I am writing this comment my eyes are full of tears ,may be one day I will become pilot Insha Allah

  • @missfathima8318
    @missfathima8318 22 дня назад

    ማሻአላህ ተባረከላህ

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 3 года назад +2

    The people of Dire Dawa are friendly and kind . You can see it on Omar's behavior , his respect for others . I wish him the best.

  • @nathbiz9990
    @nathbiz9990 3 года назад +5

    wow, pilot Omar the best teaching story. I learned so many things for my future life from Omar's story thank you ET and pilot Omar

  • @mesifernandez6375
    @mesifernandez6375 2 года назад +2

    በእውነት እንዴት ያለህ ድንቅ ዜጋ ነህ የእናትህ ምርቃት በአለም ላይ ቡዙሀኑን ሕዝብ ባቀፈው እሰልምና እና ክርሰትና ሐይማኖት እየመረቁ መሸት እዚህ ትልቅ ቦታ አደርሶሀል ይገባሀል
    የሰው ልጅ ማንነቱ አሰተዳደጉን ይናገራል ታሪክህ ከዐብይ መሪያችን ጋር ይመሳሰላል እግዝአብሔር በእውነት ሲመርጥ አይሳሳትም ፈጣሪ ብቃት ቸርነት እምነት ተማኝነት ፅናት ግርማ መጎሰ ክብር አውርሶ እንዲህ በሰዎች ፊት ያቆማችሁአልልል
    የእግዝአብሔር ጥበቃ አይለይህ
    ምንም የኢትዮጵያ አየር መንገድ Corruption የበዛበት ዘመድ አዝማድ አራተኛ ክፍል ያልጨረሰ የተጠራቀመበት ቢሆንም እናተን የመሰለ ድንቅ ከሰዎች በልጠው የተገኙ በዘመነ ኃይለሰላሴ እና ደርግ ሰረአት ወደ ነበረው አየር መንገድ ቀሰ በቀሰ በዐብያችን ዘመን ይለወጣል የሚል እምነት አለን
    እግዝአብሔር እናትህ እህትህ የምትሆን የትዳር ጓደኛ ይሰጥህ የእናትህን የቤተሰብህን እድሜ የዘላለም ያድርግልህ
    ደኣትዮጵያ ወጣት ድንጋይ ላይ ተቀምጦ ጦርሱን ሲፋቅ በጎጠኝነት ውሰጥ ተዘፍቆ እንደ መንጋ የሚነዳ ፍላጎት ካለው ከአንተ ቡዙ መማር ይችላል

  • @abel1340
    @abel1340 3 года назад +4

    Ethiopian airlines,plz release more motivational stories like this one,

  • @sitinahussen954
    @sitinahussen954 3 года назад +2

    Wow I am proud of you 👏 Mashalla mashalla

  • @tsionassefa3597
    @tsionassefa3597 Год назад

    One day hopefully i met you capitan umwer dowale I'm became a lawyer after 8 years. I'm flying by capitan umer. I'm proud of you i learnt some many things from you thank you so much capitan umer👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 2 года назад +1

    መሽአላ ተባረክ አላ ትህትናዉ

  • @musseosman3369
    @musseosman3369 Год назад

    Masha allah bro keep going

  • @suruurism
    @suruurism Год назад

    Motivating 100%

  • @yohanesnegus-tm1qd
    @yohanesnegus-tm1qd 8 месяцев назад

    I am proud of you from dire dawa

  • @salimamid3183
    @salimamid3183 3 года назад +3

    inshallah i will be a pilote

  • @HassetViews
    @HassetViews 3 года назад +2

    Interesting😍

  • @saraaschalew2036
    @saraaschalew2036 3 года назад +1

    Nice 👏👏👍

  • @fafiali9512
    @fafiali9512 Год назад

    የኔ ጀግና

  • @assegeta3166
    @assegeta3166 6 месяцев назад

    ከምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል የሚወጡ ብዙ ምሁራን አሉ። ኦማር ኩራታችን

  • @selamawitgonderiwa8929
    @selamawitgonderiwa8929 Год назад

    Waw❤❤ 😮

  • @user-os6qb4lo2j
    @user-os6qb4lo2j Год назад

    ማሻአላህ

  • @sofiwonde7628
    @sofiwonde7628 Год назад

    እግዘብሔር ይባርክ እኔ እንኳን እድሜዬ ገና ነው ግን pilot የመሆን ፍላጎቴ ሊገሀኝ ነው

  • @user-rh8tg7sh1l
    @user-rh8tg7sh1l 4 месяца назад

    👍👍👍👍

  • @yonasgeta9873
    @yonasgeta9873 Год назад

    demo betam shebela nger nw

  • @toybadubai6212
    @toybadubai6212 Год назад

    በጣምነዉያለቀስኩትወላሂ

  • @user-bo1gp6gl6s
    @user-bo1gp6gl6s 9 месяцев назад

    good

  • @natnaeltesfaye6088
    @natnaeltesfaye6088 16 дней назад

    Enquan lezi abekah wendme

  • @kenukenu6672
    @kenukenu6672 Год назад

    Bravissimo

  • @NeimanAbdi
    @NeimanAbdi Год назад

    AFATISA nagle enem omar duile

  • @fasilstarboy5030
    @fasilstarboy5030 3 года назад +4

    አብራሪ እንደምሆን አልጠራጠርም ።

    • @fifi-kt5ig
      @fifi-kt5ig Год назад

      Ahnes men lay nah enam endza new hlema

  • @abedabooude8048
    @abedabooude8048 2 месяца назад

    🤲🤲☝️👏🎉🤍🎉💚👍

  • @user-dc3cy2bp1f
    @user-dc3cy2bp1f 5 месяцев назад

    ❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱