![Ethiopian Airlines](/img/default-banner.jpg)
- Видео 167
- Просмотров 6 706 289
Ethiopian Airlines
Добавлен 8 июл 2020
Ethiopian Airlines
Unlocking Africa’s Single Aviation Market
Ethiopian Airlines Group CEO Mr. Mesfin Tasew shares insights on Africa’s single aviation market in an exclusive interview with @Cnbcafrica410
Просмотров: 984
Видео
Experience a cutting-edge journey with advanced aviation technology.
Просмотров 3334 часа назад
Experience a cutting-edge journey with advanced aviation technology, ensuring unmatched safety and efficiency. #FlyEthiopian #AviationExcellence
Welcome aboard!
Просмотров 78814 часов назад
Welcome aboard! Feel the warmth of our hospitality from the moment you step in. With our cozy cabins and award-winning service, every journey feels like home. #FlyEthiopian
Chinese New Year
Просмотров 8814 часов назад
From vibrant traditions to joyful moments, a splendid Chinese New Year celebration with our wonderful colleagues! Wishing everyone a prosperous and happy new Year! #FlyEthiopian #HappyChineseNewYear
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ክፍል
Просмотров 2,2 тыс.14 часов назад
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላን ጥገና ክፍል ለኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ለሌሎች አየር መንገዶች ከሚሰጠው የአውሮፕላን ጥገና አገልግሎት በተጨማሪ የተለያዩ የአውሮፕላን አካላት የሚያመርት “የኤሮስፔስ ማኒውፋክቸሪንግ” ክፍል በስሩ ይዟል። የዛሬው የኢትዮጵያ መርሀግብር ይህን የአውሮፕላን አካላት የሚያመርተውን የስራ ክፍል እንቅስቃሴ ያስቃኛችሗል፤ አብራችሁን ቆዩ። #የኢትዮጵያአየርመንገድ @fanabroadcastingcorporate
Happy Chinese New Year from our Ethiopian family to yours! 新年快乐#EthiopianAirlines
Просмотров 13821 час назад
Happy Chinese New Year from our Ethiopian family to yours! 新年快乐 #FlyEthiopian #ChineseNewYear2025
የኢትዮጵያ
Просмотров 659День назад
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቅርቡ የመንገደኞች በረራ ከጀመረባቸው መዳረሻዎች መካከል የላይቤሪያዋ ዋና ከተማ ሞንሮቪያ ትገኝበታለች። የመጀመሪያ በረራውንም የሀገሪቱ ፕሬዝደንት በክብር መቀበላቸው የሚታወስ ነው። የዛሬው የኢትዮጵያ መርሀግብር በዚህ ላይ ያተኮረ ነው፤ እንድትከታተሉን በአክብሮት ጋብዘናችሗል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ @fanabroadcastingcorporate
የዛሬው ፕሮግራማችን የሰራተኞች መኖሪያ ቤት ግንባታ ላይ ያተኮረ ነው ይከታተሉን።
Просмотров 3,2 тыс.14 дней назад
በዛሬው የኢትዮጵያ የተሰኘው ፕሮግራማችን የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሰራተኞቹ ተስማሚ የስራ አካባቢ ለመፍጠር ከሚያደርጋችው እንቅስቃሴዎች መካከል የሰራተኞች መኖሪያ ቤት ግንባታ ይጠቀሳል ፤ የዛሬው ፕሮግራማችን በዚህ ላይ ያተኮረ ነው ይከታተሉን። #የኢትዮጵያአየርመንገድ @fanabroadcastingcorporate
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የደንበኞች አገልግሎት
Просмотров 1,7 тыс.28 дней назад
በኢትዮጵያ አየር መንገድ አጠቃላይ የደንበኞች አገልግሎት እንደምን ያለ ነው? በዛሬው የኢትዮጵያ ዝግጅታችን የኢትዮጵያ አየር መንገድን የደንበኞች አገልግሎት የስራ ክፍል እንቅስቃሴ በተመለከተ ቆይታ አድርገናል፤ይከታተሉን! #የኢትዮጵያአየርመንገድ @fanabroadcastingcorporate
ዋቆ ጉቱ ኤርፖርት ተርሚናል
Просмотров 4,4 тыс.Месяц назад
ዛሬ በይፋ የተመረቀው የዋቆ ጉቱ ኤርፖርት ተርሚናል ጎብኚዎች፣ የንግዱ ማህበረሰብ እንዲሁም የአካባቢው ተወላጆች ከመላው ዓለም ወደ ባሌ ዞን ሲመጡ ምቾት ያለው አገልግሎት በመስጠት ቁልፍ መተላለፊያ (Gateway) ሆ ያገለግላል። #የኢትዮጵያ አየር መንገድ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሜዲካል ዩኒት
Просмотров 2,7 тыс.Месяц назад
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሜዲካል ዩኒት በስራ ባህሪውና በተቀመጠው አለም ዓቀፍ የአቪዬሽን ደህንነት መስፈርት መሰረት በመደበኛነት የጤነንት ማረጋገጫ ለሚያደርጉ እና እና በድንገተኛ ሁኔታ የህክምና ርዳታ ለሚያስፈልጋቸው ሰራተኞች ልዩ ልዩ ጤና ነክ ግልጋሎቶችን የሚሰጥ አንዱ የአየር መንገዱ የስራ ክፍል ነው። የዛሬው ሳምንታዊ የኢትዮጵያ መርሐግብር የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሜዲካል ዩኒት ላይ ያተኮረ ነው፤ እንድትከታተሉ በአክብሮት ጋብዘናችኋል። #የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)
A New Year message from Ethiopian Airlines Group CEO, Mr. Mesfin Tasew
Просмотров 1,4 тыс.Месяц назад
A New Year message from Ethiopian Airlines Group CEO, Mr. Mesfin Tasew
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገር ውስጥ በረራ አገልግሎት
Просмотров 7 тыс.Месяц назад
የኢትዮጵያ የተሰኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሳምንታዊ መርሐግብር በዚህ ሳምንት የአየር መንገዳችንን የሀገር ውስጥ በረራ አገልግሎት አስመልክቶ ቆይታ አድርጓል። እንዲከታተሉን በአክብሮት ጋብዘንዎታል።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሚዩኒኬሽን ክፍል ሀላፊ ወ/ሮ ሀና አጥናፉ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አዲሱ ስቱዲዮ ተገኝተው ያደረጉት ቆይታ
Просмотров 998Месяц назад
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የህዝብ ግንኙነት እና ኮሚዩኒኬሽን ክፍል ሀላፊ ወ/ሮ ሀና አጥናፉ በኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት አዲሱ ስቱዲዮ ተገኝተው ያደረጉት ቆይታ።
Ethiopian Timket (Epiphany) Festivity
Просмотров 708Месяц назад
Ethiopian Timket (Epiphany) Festivity will take place on January 18 and 19, 2025 in Addis Ababa, Ethiopia. Experience rich traditions and vibrant celebrations secure your place today! #ethiopiantimket #CulturalCelebration #EthiopianHolidays #flyethiopian
አብራሪዎቻችን እና የበረራ ላይ መስተንግዶ ክፍል ባልደረቦቻችን ከበረራ በፊት!
Просмотров 49 тыс.2 месяца назад
አብራሪዎቻችን እና የበረራ ላይ መስተንግዶ ክፍል ባልደረቦቻችን ከበረራ በፊት!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ላይ የምግብና መጠጥ ዝግጅት ክፍል/Inflight Catering
Просмотров 8 тыс.2 месяца назад
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ላይ የምግብና መጠጥ ዝግጅት ክፍል/Inflight Catering
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚአቶ መስፍን ጣሰው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ያደረጉትን ቆይታ እንድትከታተሉ ጋብዘናችሗል።
Просмотров 2,3 тыс.2 месяца назад
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚአቶ መስፍን ጣሰው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ያደረጉትን ቆይታ እንድትከታተሉ ጋብዘናችሗል።
Experience the magic of Singapore with Ethiopian Airlines!
Просмотров 3 тыс.2 месяца назад
Experience the magic of Singapore with Ethiopian Airlines!
Ethiopian airlines telegram chatbot.
Просмотров 3242 месяца назад
Ethiopian airlines telegram chatbot.
Ethiopian Airlines Singapore Appreciation Night 2024!
Просмотров 6782 месяца назад
Ethiopian Airlines Singapore Appreciation Night 2024!
"በኢትዮጵያ አየር መንገድ የታደሙ ያልተጠበቁ እንግዶች"
Просмотров 45 тыс.2 месяца назад
"በኢትዮጵያ አየር መንገድ የታደሙ ያልተጠበቁ እንግዶች"