የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቱሪዝም ነክ ተግባራት
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኢትዮጵያ ቱሪዝም ኢንደስትሪ እንዲያድግ ብሎም የአፍሪካ አህጉር መዲና የሆነችው አዲስ አበባ የጎብኚዎች መስህብ ሆና እንድትቀጥል ምን ተግባራት ያከናውናል? የተለያዩ ጉዳዮችን እያነሳ ከእናንተ ከተመልካቾቻችን ጋር ቆይታ የሚያደርገው “የኢትዮጵያ” የተሰኘው ፕሮግራማችን ከኢትዮጵያን ሆሊደየስ ክፍል ሃላፊ ጋር ቆይታ አድርጓል። ይከታተሉን!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)