ጸሎት ስግደት መቀጥቀጥ በትንሳኤ ወቅት ማድረግ የሚገባን እንዴት ነው? የትንሳኤው የአምልኮት ሕይወት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 67

  • @kesishenoktefera835
    @kesishenoktefera835  4 месяца назад +14

    በመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ
    ለሚሰራው 44ቱ ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን የጸበል ስፍራ ግንባታና ማስፋፊያ የበረከት ስራ ለመስራት ( የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦1000530374158 ሄኖክ ተፈራ አለሙ።)
    ቀጣይ የፍኖተ ሕይወት ጉባኤ ግንቦት 18 ይጀምራል።
    አድራሻ፦አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ መሄጃ ወንጌላዊት ሕንጻ ጀርባ የጎተራ 44ቱ ጸበል ፈለገ ዮርዳኖስ ቅድስት ሥላሴ እና ቅድስት አርሴማ ቤተክርስቲያን።
    የቤተክርስቲያኑ አድራሻ Google map
    maps.app.goo.gl/Bgfd3G8QiRErw8k86
    የመልአከ ሕይወት ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ የቀጥታ ስርጭት አገልግሎት የቴሌግራም ግሩፕ ሊንክ፦
    t.me/kesishenokLive
    የቻናል ሊንክ፦
    t.me/kesishenoktefera

    • @FilimonHadushGwahd
      @FilimonHadushGwahd 4 месяца назад +1

      መምህሬ በድንግል በስልክ እማናግራቸዉ ችግር ኣለብኝ እና ይስጡኝ ልደዉል

    • @user-rm7qx3gq7e
      @user-rm7qx3gq7e 4 месяца назад

      AmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenbrhane6984
    @helenbrhane6984 4 месяца назад +6

    የሰው ልጅ ፀሎት የሚያቆመው ሲሞት ብቻ ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-wg5jk8sq9z
    @user-wg5jk8sq9z 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    በጥበቃው አጥር ይታጠሩ።
    ሀብተ ፈውስዎ ይብዛ።
    በረከትዎ ለብዙዎች ይድረስ።

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y 4 месяца назад +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከቶት ይደርብኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሃና

  • @HdbfjdjdbNdjfidjsh
    @HdbfjdjdbNdjfidjsh 4 месяца назад

    Amen amen amen 🙏 🙌 👏🏻 ❤️

  • @user-by2oo5hz4l
    @user-by2oo5hz4l 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን በእውነት ጸጋውን ያብዛልን አሜን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ጠላቶቻችን የእግራችሁን መረገጫ ያደረግልን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳደረብን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን የአምልኮት ሰግድት ይሰግድል እግዚአብሔር ይመሰገን ከአባቶቻችን በሰማነው መሠረት
    በሀይማኖት እናንተ የሰማ እኔን የሰማ ነው በሀይማኖት እናንተ ያልሰማ እኔን ያልሰማ ነው
    በእውነት አባቶቻችን ማሰማት ይግባናል

  • @gitidadi2022
    @gitidadi2022 4 месяца назад +1

    Amen.Amen.Amen🤲🏻🤲🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @hhcf8741
    @hhcf8741 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-iw2ru9fp4z
    @user-iw2ru9fp4z 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kasechabata8964
    @kasechabata8964 4 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @kokobe1419
    @kokobe1419 4 месяца назад

    ቃለሕወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያኑሩል

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 4 месяца назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን አባ ይፍቱኝ

  • @rishane9576
    @rishane9576 4 месяца назад +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜን ጤና ይስጥልን ፈጣሪ ክፉ ሁሉ ያርቅሎት ኑርልን ኣባታችን፡ኣሜን ❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 4 месяца назад +2

    አ ሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እረጅም እድሜ ይስጠወት በትክክል ዘላለማችን ማህበር እንኳን ከፍለን ጪፈራ ነዉ እመብርሐን በምልጆዋ ታስታርቀን ከልጇ

  • @HanauNew
    @HanauNew 4 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባታች ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎት አስቡን ወለተ ተንሳኤ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-zk1pr9sm5v
    @user-zk1pr9sm5v 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @AsefuMeseleui9no
    @AsefuMeseleui9no 4 месяца назад

    Amen Amen Amen ❤❤❤

  • @KedsteArsemaenate06
    @KedsteArsemaenate06 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @kasechkasech6651
    @kasechkasech6651 4 месяца назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን🤲🤲🤲

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p 4 месяца назад

    ❤አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ❤

  • @zed96
    @zed96 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን በረከትሁ ይደርብን በጸሎት አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ

  • @brktiendale3616
    @brktiendale3616 4 месяца назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን❤🙏

  • @mahederbelay9276
    @mahederbelay9276 4 месяца назад

    አሜን የኔ ዉድ አባት እባህወን በፆሎት ያስቡኝ ወለተስላሴነኝ ስደተኛነኝ

  • @user-uw3vd6jc1j
    @user-uw3vd6jc1j 4 месяца назад

    Amen Amen Amen

  • @lidacall9142
    @lidacall9142 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @Keya-gc2mb1hk2h
    @Keya-gc2mb1hk2h 4 месяца назад +1

    Egzabehare Yemsgen Kalehwet Yasemalene

  • @meriman2496
    @meriman2496 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እውነት ነው አባታችን አምልኮ ህይወት መቼም አይቋረጥም እንኳን ጸሎት ስግደት አቋርጠን ታግለነውም አልህነውም ጠላታችን 😢

  • @Sara-pi4eq
    @Sara-pi4eq 4 месяца назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን በፀሎት ኣስቡን ኣስካለ ማርያም

  • @Yamaryam-e6u
    @Yamaryam-e6u 4 месяца назад

    Kalhewtn yasmlen abatchen

  • @genetjamaneh1271
    @genetjamaneh1271 4 месяца назад

    Amen amen amen Abatachin batsalot asibun Walt selase

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 2 месяца назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @TigestNigussie-dc4oj
    @TigestNigussie-dc4oj 4 месяца назад

    AmenAmenAmen Abbatachin kale hiyewot yasemalen❤❤❤

  • @tru9125
    @tru9125 4 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p 4 месяца назад

    ❤ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 4 месяца назад +1

    አ ባታችን ለብርሃነ ትንሳኤዉ አደረሠወት/አደረሳችሁ ቤተሠብ እንኳን ደናመጡልን

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-vx2os5qk9n
    @user-vx2os5qk9n 4 месяца назад

    egziabher yakbrln abatachn

  • @workneshnegesse4222
    @workneshnegesse4222 4 месяца назад

    Amen

  • @user-xy7yp7jg7s
    @user-xy7yp7jg7s 4 месяца назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!!

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 4 месяца назад

    ወገኖቸ እንኳን አደረሳችሁ ላይክ ሸር አድርጉ በረከት ታገኛላችሁ

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 4 месяца назад

    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @Dejenesime-jk9sd
    @Dejenesime-jk9sd 4 месяца назад +1

    Waaqayyoo sagaalee jireenya isin haa dhageesisuu.Amen!

  • @user-mk6nw2ex6z
    @user-mk6nw2ex6z 4 месяца назад

    አባታችን
    በጸሎት አስቡኝ🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢

  • @SerkalmGosa-kd5ly
    @SerkalmGosa-kd5ly 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ደካማዋ ባርያችሁን በፀሎት አስቡኝ ወለተማርያም ብላችሁ ። እውነት ነው አባቴ ግንቦት ልደታ እኛ ቤት እንደዛ ነበር ዛፍ ስር ቡና እየተፈላ ዛፉ ቄቤ እየተቀባ ሰንደል ምኑ የተዘጋጀው ምግብ መጀመሪያ ለዛፉ የሚበተነው አሁን ያ ዛፍ ተቆርጧል አሁንም ቡና ይጠጣሉ ቤተሰብ እግዚአብሔር ያስበን ብቻ ብዙ ነው አባቴ ያቆይልን መድሃኒአለም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት

  • @AdmiringSeedlings-fb5bc
    @AdmiringSeedlings-fb5bc 4 месяца назад

    Enpuan dena metu memhr ❤❤❤

  • @MasaraGashu
    @MasaraGashu 4 месяца назад

    መልከአ,አይፀለይምአሉ አባታችን

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 4 месяца назад

    Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen Abatachin ❤❤❤❤

  • @mahimarg6731
    @mahimarg6731 4 месяца назад

    Abatachn edmena Tena yestot

  • @berketbefkadu9385
    @berketbefkadu9385 4 месяца назад

    ❤😂🎉😢😮😅😊 temesigen

  • @user-jr3hg4ck7m
    @user-jr3hg4ck7m 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @user-mk6nw2ex6z
    @user-mk6nw2ex6z 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-oj8om7yq2c
    @user-oj8om7yq2c 4 месяца назад

    ❤❤❤👏

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 4 месяца назад

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰🥰

  • @GggRtt-zn7fj
    @GggRtt-zn7fj 4 месяца назад

    ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን

  • @gennatgerredow5630
    @gennatgerredow5630 4 месяца назад

    ameeen ameeen ameeen
    🤲🤲🤲🎚🙏🙏🙏

  • @KidusAfnin
    @KidusAfnin 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ምንፈልገው ትምህርት ነው

  • @mahederbelay9276
    @mahederbelay9276 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SarahSarah-vn8uy
    @SarahSarah-vn8uy 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-vg4ij4jb2o
    @user-vg4ij4jb2o 4 месяца назад

    ጤና ይስ
    ጥልኝ

  • @user-yj5yh9wl5p
    @user-yj5yh9wl5p 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልን እኔሥ ለፀሎት ሥነሣ ትንሺ ሥቆም ልቤን ይከዳኛል ሠውነቴን ይዝላል የለሁበትን እሥካለማወቅ እደርሣለሁ መፍት ሄው ምድ ነው ?

  • @john7630
    @john7630 4 месяца назад

    How about bible reading and pray??????¿

  • @EyobGetahun-ms6oc
    @EyobGetahun-ms6oc 4 месяца назад

    አባ