Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የአባታችን የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ልጆች እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛችሁ የእግዚአብሔር ቃልን በትክክል እንድናውቅ በተግባር ክርስትናን ተዋህዶን የመስቀሉን ሀይል እንድንጠቀም መንገድ የሆናችሁን ዲያቆን ሄኖክ መምህር ተስፋዬ የእድሜ ባለፀጋ ከአባታችን ጋር ይስጣችሁ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑለ ባህሪ አምላከ ቅዱሳን በርቱልን ጊዜ ቦታ ሰአት እግዚአብሔር ያትረፍርፍላችሁ ደከመን ሰለችን እንዳትሉ ህዝቡን በአንድም በሌላም መንገድ አንቁን የተግባር መምህራን ነው ያጣችው ቤተክርስቲያንናችን የተሰጠችውን የአየር ሰአት ከመድረክ ተርኮ ከመውረድ በስተቀር ቤታችን ውስጥ የፀሎት ቦታ ያስፈልጋል ጥዋት ስትወጡ ማታ ስተኙ ስገዱ የሚል መምህር ወይም ሰባኪ አንሰማም እማምላክን
በትክክል
እዉነት 👍👆🇪🇹❤️👌🏻
እውነት ነው እነዝህ ወድሞች እየለፉ ነው እግዚአብሄር ይመስገን
ቃልህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን
Amen
መምህር ሰውነቴን ሁሉ ወረረኝ ጌታ ሆይ ኤፍታሽ በለኝ እህት ወንድሞች እንደዋዛ አትለፋት እንጠቀምበት ቅዱስ ገብርኤል ስውነቴን ሁሉ ውርርርር አደገገኝ አሳከከኝ እመቤቴን ወንድማችን በእውነት ፀጋው ያአብዛልን ጌታ ሆይ ሊጎበኘኝ ነው
😢me too
በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ድያቆን ሄኖክ እድሜ እና ጤና ይስጠህ ኣይዘህ በርታ
መህምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኑርልን
መጀመሪያ ከትርጉሙ እና አመጣጡ ጀምሮ አጠቃቀሙላይ ብንሄድ እንደ ቤተክርስቲያን አስተምሮ ቢገለጽ መልካም ነው
ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን
እግዛቤር የተመሰገን ይሁን እኔ በተከታታይ እራሰ ምታት ንበርብኝ በፀሎትና በመቁጠርያ ሰቀጠቅጥ ራሴን ተሸሎኛል ልልልልልልልል
እልልልል
Esyyyyy
እልልልልልል ተመስገን ወንድማችን እናመስግናለን ዘራችሁ ይባርክ የመምህር ግርማ ጸጋውን ያብዛልን
👍👍👍እናመሰግናለን ወንድማችን እየቀጠቀጥኩ እንደቀለደብኝ አልቀረም እያቃጠልኩት ነው አሁን ከአንተ ካየውት የቀረኝ ውስጥ እግሬን ነው ከዚህ በኌላ መድረሻ አሳጣዋለሁ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍
Gobez anbesa
እማ አዲ ነገረ ልጠይቅሺ
መቁጠሬያ ገዝቸ በአባትወች አስባረኪ ከዚያ ሁለዬ ስፀልይ መባረክ አለብኝ ወይ አደየ የተባረከዉ አይበቃም ወይ
ጎበዝ በርታ
Awo Jule mebarek alebish
ኣንተ ከሁሉም ትለያለህ ለደኔ ደንቆሮ ምንም ማያዉቅ የኣይን ብርሃን ነህ ዘመንህ ይባረክ የኔ እንቁ ድንቅ ነዉ ሁሉም ትምርትህ እናመሰግናለን
መምህር ግርማ ከማረሳቸው ትምህርት ለቴሌቪዥን ለቤት እቃችሁ ቦታ አላችሁ ለመሆኑ ለፀሎት ምታደርጉበት ቦታ አላችሁ ብለው የፀሎት ስፍራ በመኝታቤታችን እድናዘጋጅ የነገሩን ያስተማሩትን አልረሳም በዚህ ተጠቃሚም ሆኛለሁ አሜን!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ድነን እበታር
መኝታ ቤታችን ውስጥ ፀሎት ቤት ማለትሽ ነው??
ሄኖክይእንደምን አድርህ ስለአስተማርክኝ እመስግንሀለሁ
መኝታ ቤት የፀሎት ቤት እንዴት ይሠራል ንገሩኝ ስለማላውቅ ነው
እህቴ የፀሎት ቤት መኝታ ቤት ውስጥ ይችላል እንዴ ባለትዳር ቤት እኔ ውጭ ነው ያረኩት ❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ👏👏👏Dislike ምታረጉ እግዚአብሔር ይገስፃቹ
Amen 🙏
Hi
መምህራችን በጣም በጣም በጣም እናመሰግንህ አለን በርታልን የምታስተላልፈው ሁሉ በተግባር ነዉ የምንፈፅመው በርታ በርታ በርታ ።አስር ዓመት ካስተማሩ መምህራን ይልቅ አንተ በልጠህ ተገኘህ ።
ገለፁ ነው ምክንያቱም የመምህር ግርማ የወንጌል ፍሬ ነው ለምን አይበልጥም
ብትክክክክል ብጣም
እውነት
እኔ ግን ክቡር መስቀሉ እያለ ስለ መቁጠሪያ ከራሱ አመንጭቶ የሚያስተምርን ግለ ሰብ መምህር ከሌሎች እንቁ መምህራን ጋር አላወዳድርም ይህ ያለማወቅ ምልክት ነው
@@mitikubekele514 እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጠን የነ አቡን ተክለ ሃይማኖት የተጠቀምበት መቆጠርያ የነ አቡን ገብረ መንፈስ ቅዱስ የተጠቀምበት መቆጠርያ እንዴት ከራሳቸው ያመነጩታል ብለሽ ትገምታለሽ ይልቁንም ማስተዋል አለብሽ ።
ተባረክ መምህራችን ይህን እድል ለማገኘት እየታጋልኩ ነው ከስደት ለመውጣት ፈተነ ሁኖብኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ🤲😭✝️
ውይኔ መምህር ግርማ ወንድሙ ላይ የተፈወሰው ልጅ የዘሩት በቀለ ደስሲል
እግዝአብሔር ይመሰገን
@@meazinachekole6984 የረር አለልሸ
በስመኣብ ወወልድ መንፈስ ቅዱስ ግና ስየይ የያንቀጠቅጠኛል በፀለታቹ ኣስቡኝ የተዋህዶ ልጅች ወለተ ፃርቃን በኡውነት ቃል ሂወት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ
ዋው ዛሬ በህልሜ ሰይጣን ሲሰበሰብ በዝንጀሮ መልክ ሆኖ ያየሁት ሲቀጠቀጥ ላይ ነው ለካ እንዴት ደስ ይላል ዘመንክ ይባረክ ወድሜ በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ እሰይ እልልልልልልልልልልል ሰይጣን ሲግሰጥ አየሁ ባይኔ ሰይጣን ሲታሰር አየሁ ባይኔ ሰይጣን ሲዋረድ አየሁ ባይኔ ክብርና ምስጋና ይሁን ለድንግል ልጅ መድሀኒአለም
Tanx
አሜን
መምህር እድሜ ይስጦት የአገልግሎት እድሜ ያርዝምሎት በመቁጠራ እራሴን ስቀጠቅጥ ይወረኝል ያስመልሰኝል ማሪያምን በጣም ያልበኝል እባ ይተናነቀኝል 😥
እህት ወንዲሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ
እሕታችን እግዚአብሄር ያስብ
እመብርሀን ታስብሽ እናትዬ
እግዝአብሔር ያስብልን
እህታችን እግዚአብሔር ያስብሽ ወለተ እየሱስ
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
መምህራችን በእውነት እግዚአብሄር አምላክ ይገልግሎተ ዘመነውን ይባርክልን በጣምየምፍልገው ተምህርት ነው
በእውነት የእኔ እንቁ ወንድሜ ዲያቆን ሆኖክ. እንዲሁም መምህርተስፋዬ ስላስተማራችሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በእውነት ሁለት መቁጠሪያ እያለኝ አልጠቀምም ተጠቅሜው በቃ ያስተወኛል እረ አሁንማ አይቼ
ተባረክ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ መቁጠርያ ስያዩ የሚደነግጡ ሰዎች በዝቶዋል በእውነት የሄን ትውልድ በሃይማኖት ላይ የሚሹፍና የሚቀልድ ትውልድ ነው. ትልቅ እውቀት ነው ቀጥልበት
ሰላም ለሁላችሁ የመድሀኒ አለም ልጆች። ትላንትና መምህር ባሳየን መሰረት መቁጠሪያን እና ውሀ አዘጋጅቼ ፀልዬ ሰግጄ በእግዚአብሔር ሀያል ስም የተባረከውን የጸሎት ውሀ የሚያመኝ ቦታዎች ላይ በተለይ አይኔ ላይ ካደረኩ በውሀላ ተኛሁ። ዛሬ ጠዋት ፊቴን ስታጠብ አይኔን ስዳብሰው ወቶብኝ የነበረው ጥሬ ነገር ድራሹ አልነበረም። እግዚአብሔር ይመስገን። ለመምህር እድሜና ጤና ይስጥልን።
እግዚአብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ሁልጊዜም ይሠራል እኛ ነን የደከምነው።
እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏👏
Elllllllllllllllll egzihber yetamasagana yehun
በእውነት ወንደሞችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ በእድሜ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን👐👐👐👐👐
በእውነት በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን አሜን በደንብ ነው ያሳየህን አንተስትቀጠቅጥ እኔ እራሴ ልዩ ስሜት ነው የተሰማኝ ተባረክ ወንድሜ እድሜውን ጤናውን በረከቱን ሰላሙን ሁሉ ያድልህ አሜን
Ejg betam turu tmhert yestehen betam enamesegen alen edmena tena ystln diyakonye kbrmsgena ledngl maryam ygebatal le abnalemenfes kudus ygebal
Kalhiwet yasmaln
መምህር እደሜ አና ጤና ይስጠህ
አሜን ይቆየን።ተባረክ ወንድሜ ።እኛም በየሰአቱ ሀጥያት ለምንሰራው አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን።
ወንድማችን በጣም ብዙ ትምህርት ነው በተግባር ያሳየከን ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ
ያኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
ወንድማችን መምህራችን የሆንክ ዉድ የተዋህዶ ልጅ በተስፋ ስንጠብቅህ ነበር ።እንኳን በሰላም መጣህልን ። መምህራችን እንዳንተ ዓይነት ሰዉ እግዚአብሔር ያብዛልን ።
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን እጅግ በጣም እናመሰግንሃለን በርታ አለን
ለዚህ ዘመን ትውልድ መዳን የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ትምህርትና የሳቸው ተከታይ ልጆቻቸው ፈለግ እኛ እየዳንበት ነው አሁንም ለአባታችንም ለልጆቻቸውም ጸጋውን ያብዛላቸው ጠላታችን ዲያቢሎስ ይፈር ይዋረድ
እንኳን በሰላም መጣህ ውንድማችን። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥልን።
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንንን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
በእውነት እናንተ የመምህር ግርማ ፍሬዋቾ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ያብዛችሁ
hi
በእውነት ውድ መምህራችን እድሜህ ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ከልብ እናመሠግናለን የሠራዊት ጌታ የተመሠገነ ይሁን በስቱ ያስተምረናል አቤት ቸርነት
እግዚአብሔር ይባርክሕ ዳቆንሔኖክ እኔ በመቁጠሪያ እንዴት እንደምቀጠቀጥ እንካን አላቅም ነበር ዛሬ በተግባር አሳየሕን እድሜ ይስጥልን የአባታችን የመምሕር ግርማ ፍሬ በፀሎትሕ አስበኝ ወንድሜ ዳቆን ሔኖክ እኀተማርያም ብለሕ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ወንድማችን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን ፫በእውነት የህይወት መድሀኒት ኪኒን ነው የሰጠኸን መዋጥ አለመዋጥ የኛ ችግር ነው ::እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን መዳንን ያድለን አሜን::
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲💒🙏❤️
Amen3
እባክሽ እህቴ ስልካቸው ካለህ በማሪያም ስም ልለምንሽ
እኔ ቃላት ያጥረኛል እናንተን ለመግለፅ መ/ር ግርማ መ/ር ተስፋዬ እና እናንተን የሰጠን የአብነ ተክለሀይማኖት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መድህን አለም ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እድሜና ጤና ያልብሳችሁ
የመምህር ግርማ የወንጌል ፍሬ በርታልን የኔ ወንድም በእውነት የምፈለገው ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይሰጥልኝ የጸሎት ቤት አሰራር ደግሞ አሳየን ወንድም
ተባርክ መምህራችን በጣም ደስ ይሚል ትምህርት ነው ዕደሜና ጤና ቸሩ መደሀኒአለም አበዝቶ ይስጥህ
ዲያቆን ሄኖክ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
የአባታችን የመምህራችን የመምህርግ ግርማ ወንውድም የመንፈስ ቁዱስ ፍሬ ዲያቆ ሄኖክ ቃል ሂወት ያሰማልን ሀይልና ብርቱን ያድልልን ጸጋ በረከቱ ያብዛልን ከደጁ ያጽናልን ቁዱስ ኤልሻዳይ አሜን አሜን አሜን የዳዊት ልጅ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ብዙ ችግር ቢዱርስባቸ እንኽኻን አንድና አንድ ቡዙም ፍሬ አፍርተዋል እጅግ በጣም ደስ የሚለው በዚህ በስምንተኛው ሺ እንዲህ አባት ማግኘታቸ እድለኞች ነን አባታችን ምንም አልተጠቀሙ ም እኛ ግን ቡዙ ተጠቅመናል እና ለሁላቹ የአባታችን ፍሬዎች እድሜ ና ጤና ይስጥልን በጾሎታቹ አስቡኝ ከኔ የበረታቹ ስለሆናቹ እኔ ደካማ እህታቹ በርቱ ጠንክሩ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
ዲአቆን ሄኖክ በእውነት እግዚ አብሔር ይርዳህ ታላቅ ሐዋርያ እንድትሆን አምላከ እግዚ አብሔር ሀይል እና ብርታት ይህንን በርታ እናመሰግናለን እንድናይ አይነቶችን እግዚ አብሔር ያብዛልን ትውልድ ይዳን ይፈወስ ዲአብሎስ ይጥፋልን አምላካችን ሆይ እባክህ እርዳን!!!
ደስ ደስ ብሎኛል መቁጠሪያ ስቀጠቅጥ የመጀማሪያ ጊዜ ነው ነገር ግን እግዚአብሔር ታአመር ሰራ በኔ ላይ ክብር ለድንግል ልጅወድሜ ከልብ አመሰግናለሁእባካችሁ መቁጠርያ ያላችሁ ችላ አትበሉ እህት ወድሜቼ በርቱልኝ
እኔ መቁጠሪያ የለኝም በመስቀል ይቻላል ወይ
እግዚአብሔር ለአባታችን ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ጸጋውን ያብዛላቸዉ እናንተን ለኛ የሰጡን አባት ናቸዉ ክብርን እግዚአብሔር ይዉሰደዉ እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳን እኛንም
Amen, andande timhrtbet bileftu ayasblim? Yetemeretu bicha beyametu kebereketachew tekaflew bimereku min yahil serawit bewetachew.
አሜን፫
በመጀመሪያ በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን ለ ወንድማችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን እውነት ዛሬ እግዚአብሔርን አገኘሁ ተመሰገን ስፈልገው የነበረውን ትምህርት 🙏
ጥሩ ነው በርቱ ያለኝ አስተያየት ይህ አገልገሎት ሁሉም ጋር እንዲደርስ በtv be ኦርቶዶክስ ለምን አይሆንም ተባብራችሁ RUclips ለማይደርሣቸውም አድርሱ እሱ ይርዳን
በጣም አመሰግናለሁ አበቃለት የዳንኩ ያህል ነው የተሰማኝ የምወዳት እመብርሃን ዘመንህን አገልግሎትህን ትባርክልክ🙏
ወንድማችንእኛ በእምነት እንጥነክር የምታረገው ጥረት ደስ ይላል እግዚአብሔር የልፋትክን ወጋ ይክፍልህ
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ ነገር ተምረው የአንተን ትምህርት በመስማቴ እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን 🙏
በእዉነት ዳይቆን ሄኖክ በርታልን ፀጋዉን ያብዛልህ እንቁወች አንተ ልጄ ዛሬ ወለድኩህ መዝ 2፤7 ይላል ቅዱስ ቃሉበዉኑም መምህራችን መምህር መላአክመንክራ ግርማ ወድሙ የወለዶችሁ እንቁወች በርቱልን እኛም ከጓናችሁ ነን ላይክ ሺር ሰብስክራይ በማድረግ ተባበሮቸዉ እንተባበረቸዉ ለዓለም ሁሉ ይዳረስ ሰይጣን ይወረድ በእዉነት ዋናዉግን የሰማነዉን ሁሉ በተግባር እናም ስይጣን ይዋረዳል መምህራችን ግን ልጆቻቸዉን ስለተኩልን እናመሰግናልን የማቶስላ እድሜ ና ጤና ይስጥልን ሁላችሁ እንቁ የሆናችሁ በሙሉ አሜን፫
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ዲያቆን ሄኖክ ስፈልገው የነበረ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ ወላዲተ አምላክ ዘመንህልን ሁሉ ትባርክልህ የኔ እንቁ መምህሬ
እናመሠግናለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
በጣም አመሰግናለህ መምህር. እኔ እዴት እደሆና ጨንቆኝ ነበር
ምታቀርባቸዉ ሁሉ በጣም ምፈልጋቸዉ ትምርቶች ናቸዉ እዲ በተግባር ሚያስተምረን ነበር ያጣነዉ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሀይዉት ያሰማሌን🙏🙏🙏🙏
ቃለህ ህየወትን ያሰማልን
መምህር እድሜና ጤና ይስጦት አብርሐም ታክብርልን🙏🙏🙏
ስፈልገው የነበረዉ ነዉ መምህራችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን እናመሰግናለን በርታልን
ወይኔ መምህራችን ተባረክ እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝመው ጠላቶችህ ከምድር ንቅል ብለው ይጥፉ ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ምን እደምልህ አላቅም
መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏❤️
አባታችን ለዘለአለም ይኑሩልን
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ የሚበልጥ መድሀኒት የለም ቸሩ መድሀኒዓለም ማስተዋልን ያድለን ድንግል ማርያም በምልጃዋ ታሰምረን ኣሜን አባቶቻችን ደመና ጠቅሰው በእምነት የፈለጉት ቦታ ይሄዱ ነበር
አሚን አሚን 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ብዙዎች ያሰነሳልን በምድር ኢትዮጵያ ብርሃን ይሁንልን በረታ ወንድማችን በጣም ጥሩ እያሰተማረከ ነወ ብርሃኑ አብረቶልሀል የእግዚአብሔር ብርሃኑ ያብራልን ጨለማችን ይገለፅ አሚን
ዲያቆን ሄኖክ እኔ በጣም ሐጢያተኛ ነኝ ንስሀ አልገባሁም። በዚህ ቀጥቅጨ እንዴት እድናለሁ። ትምህርት በጣም ነው የሚያስጠላኝ። ኤግዛም ፈተና እያለኝ ማጥናት ያስጠላኛል። ሁሌም በቀጠሮ ነው ማልፈው። እባክወትን በፀሎት አስቡኝ። ወለተ ሰንበት ነኝ ከካናዳ።...
ኣሜን ወንድማችን በእውነቱ ከልብ እናመሰግናለን በደንብ ነው ያሳየህን ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ የኣባታችን መምህር ግርማ ፍሬ እውነቱ ኣብዝቶ ያብዛልን ሰላማችሁ ይብዛ🤲🤲🤲
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ::ይህንን ትምህርት የምትከታተሉ ወገኖቼ እባካችሁ ይህንን ትምህርት ለመምህር አቡኑ አድርሱልኝ እሱ የመምህር ግርማን ተቃዋሚ በመሆኑ በሚያገለግልበት ቤተክርስቲያን ማንም ሰው መቁጠሪያ እንዳይጠቀሙ በማስተማር የሚያስት ሀሰተኛ ሰው ነው:: ይህን የምለው በዚህ ጉዳይ ላይ ከእኔም ጋር ብዙ ተነጋግረናል እሱ የሚለው ጌታ ኢየሱስ ለኛ ተገርፎልናል ከኛ ጋር ያለው መንፈስ ቅዱስ ነው ብሎ ያምናል:: ለማንኛውም በምን አይነት ባእድ አምልኮት እንደሚጠቀም ከአነጋገሩ መረዳት ችያለሁ: ግን እሱ በሚያገለግልበት በአሜሪካን ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ያሉ ወገኖቻችን ይህን ትምህርት አይተው መዳን አለባቸው እላለሁ:: እሱን በግሌ ስላነጋገርኩት እንጂ በጣም ብዙ ተኩላዎች መኖራቸውን ሁላችንም የምናውቀው ነው እባካችሁ ለምታውቋቸሁ አገልጋዮች በሙሉ ሼር አድርጉት የእኛ ብቻ መዳን ዋጋ የለውም አመሰግናለሁ
እውነትነው የመምህርት ትምህርት ተቃዋሚ የሆኑ ካህናት እና ምዕመናን በሙሉ አውቀውም ይሁን ባለማወቅ በክፉ መንፈስ የተያዙ ሰዎች ናቸው ሚስጥሩ እንዳይወጣበት ስለሚፈልግነው እግዚአብሔር ግን አሸናፊነው አንድቀን ይፀፀታሉ ዳቆን ሄኖክም የአባታችን ቀንደኛ የፌስቡክ ተቃዋሚ ነበር ዛሬ ተፈውሶ እኛንም ይሄው እያስተማረን ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
እግዚአብሔር ይባርክልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ዲያቆን ሔኖክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማን እረጅም እድሜ ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር
እኔ አላውቅም ነበር በእውነት ትልቅ ትምርት ነው አመሰግናለው❤❤❤❤❤ ቃለሒወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቀለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ/ ይጠብቀን ወለቱ ስብዓት ። አሜን (፫) ጠላታችን ዳያቢሎሰን እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅልን በስላሴ ሰም ፣ በድንግል ማርያም ሰም ታሰር ፣ በቅዱሰ ሚካኤል ሰም አስሬሀለሁ ፣ በቅዱሰ ገብርኤል ሰም ታሰር አሰሬሀለሁ ታሰር አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ የሰጦት ፀጋው ያብዛልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ¡
አግዚአብሔር ዘመንህን ባርኮ የአገልግሎት ዘመንህን ጨምሮ 30፣60 እና 100 ያማረ ፍሬ አፍርተህ ለመንግስተ ሰማያት የበቃህ ያድርግህ፡፡ እኛንም ያንተን ትምህርት ሰምተን ተግብረን ጠላትን ድል ነስተን ለመንግስቱ ያበቃን ያድርገን አሜን፡፡
በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ድያቆን ሄኖክ እድሜ እና ጤና ይስጠህ
ዲያቆን፡ሄኖክ፡እግዚያብሔር፡ቃለ፡ሕይወትን፡ያሰማልን፡ያገልግሎት፡ዘመንህ፡ይባረክ፡አሜን፡በጣም፡ድንቅ፡ትምህርት፡ነው፡ሰሚዎች፡ብቻ፡ሳንሆን፡ፈፃሚዎች፡እንድንሆን፡እግዚያብሔር፡ይርዳን፡አሜን።
እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋና በረከቱን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን 🤲 🤲🤲
ብዙወቻችን በልምድ እንጅ ትርጉሙን አናውቀውም እና ስለትምህርቱ እናመስግናለም🙏🏾
ዛሬ የተማርኩት ትምርት ይገርማል መቁጠሪያ አለኝ እደዚ አልጠቀምም እግዚሀቤር ይመስገን ቃል ሂይወት ይሰማልን ወድማችን
አሜን አሜን አሜን እካን አብሮ አደረሰን ወንድማችን አሜን በውነት ወንድማችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር ይስጥልን ወንድማችን
ወንድማችን ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
ዲያቆን ሄኖክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ብዙ ተምረንበታል እንድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን !!!
ይህንን ቪዲዮ ዲስላይክ ያደረጋችሁ ሰዎች ፡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ። እግዚአብሔር ይስጥህ ዲያቆን ሄኖክ። ጥሩ ትምህርት ነዉ።
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ወንድማችን አሜን፫ እናመሰግናለን❤🙏
ብዙ ተባዙ ያባቴ ልጆች እግዚአብሔር ያብዛችሁ
አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እድሜ ከጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን
ወድሜ እባክህንስ እርዳኝ መገኛ ወይንም ስልክ ካለህ ስጠኝ እባክህን ወድሜ በወላዲት አምላክ ልለምንህ 🙏 እህቶቸ ወድሞቸ በፆሎታቹሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹሁ😭
Hi ወሎ ሰፈር ቦሌ ወንጌላዊት ህንፃ ገባ ብሎ እሮብ ሀሙስ ቅዳሜ አሁድ ታገናተዋለህ እዛ ሂድ
በእውነት መምህራችራ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እኔ እንዴት ልጠ ቀም እያልሁ ሳስብ ነበር ዲያቆናችን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን ግን እኔ ጥያቂ አለኝ ጥዋት ካልተመቸን ማታ ብቻ ማርግ አይቻልም
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ
ተቆጣጥሮን ነበር ተቆጣጠርነው በጣም እናመሰግናለን መምህራችን
እንኳን በሰላም መጣህ ውንድማችን
ዳቆን ሔኖክ ከልብ እናመሰግናለን ስፈልገው የነበረ ትምሕርት ነው ፀጋውን ያብዛልሕ አሜን
እግዚአብሔር ያክብርልን ዉድ ወንድማችን በረከትህ ይደርብን እኛንም የአባቶቻችን አምላክ ያበርታን ከድያብሎስ እስራት ወጥተን ለመንግስቱ ወራሾች ያድርገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን/፫/
ቃለ ሄውት ያሰማልን መምህር እኔም ትከሻዬን ያማኛል አሁን የመምህ ተስፋዬን ትምህርት ከሰማሁሉ ጀምሮ ተጽሎት ተሽሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን መቁተሪያ ግን የለኝም አሁን እገዛለው
ስሰማ እራሱ ስውነቴን ያንጠራራኛል ብርድ ብርድ ይለኛል የሆነ ስሜት አለው ወንድማችን እግዚያብሄር ይባርክህ
ቃልህወት ያሰማልን ወንድማችን
እንደት እንዴ ምቀጥቀጥ አላቅም ነበር መምህራችን እግ/ር ኤድሜ ከጠና ጋር ይስጥልን ቃልህ ሕወት ይስማልን አሁን አውክለው እንደዝ አይነት ትምርህት ጥሩ እንደኔ አይነት ቡዙ ሰው ይማሪቤታል አጠቃቀሙን ሁሉም ሰው አይቅም!
እግዚአብሔር ይባርክህ ወድማችን በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር አስለምደኋናል❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን
ብሓቂ ቃለ ሂወት የስመዐልና ክቡር ሓውና አብ ፀሎትኩም ዝኩሩና አሜን ፫✟✟✟
ሰላም
በጣም እናመሰግናለን በእውነት በስደት አገር ላለነው ጠቅማችሁናል እድሜና ፀጋውን ያብዛልን
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልን እድሜ ጤና ይስጥልን 🤲🤲🤲
ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋዉን ያብዛልህ እስከዛሬ ስቀጠቅጠዉ ነበር ግን እንድትሆን እንድሚቀጠቀጥ ስረአቱን ማታ ካንተ ተምሬ ጧት ስቀጠቅጠዉ እያስፍቀ እፍን አረገኚ
ቃለህይወትን ያሠማልን ወንድማችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ አሜን
salam
ወንድማችን ዲያቆን እግዚአብሔር ይባርክህ በሚገባ ጠቅመህናል
እግዚአብሔር ኢባርክህ መምህራችን 🙏🙏🙏❤️
ትምህርቱ በጣም ወሳኝ ነበር እግዚአብሄር ይስጥልን።እኔ ግን ንዴት ንዴት እያለኝ ነው ሁልጊዜ የምሰማህ በጣም ።ድምፅህ እራሱ ያበሳጨኛል።ለምንድነው ግን?
እህቴ የመንፈሱነው ስገጅ ፀልይ
መንፈስ ነው አይወድም ስገጅበት
መንፈሱ ነው ቀጥቅጭው
መምህር በጣም ማወቅ የምፈልገው ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን መምህር እናመሰግናለን
በእውነት እናመስግናለን ለኛ ቀላል አይደለም ይሄ ትምህርት ጸጋውን ያብዛለን
የአባታችን የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ልጆች እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ያብዛችሁ የእግዚአብሔር ቃልን በትክክል እንድናውቅ በተግባር ክርስትናን ተዋህዶን የመስቀሉን ሀይል እንድንጠቀም መንገድ የሆናችሁን ዲያቆን ሄኖክ መምህር ተስፋዬ የእድሜ ባለፀጋ ከአባታችን ጋር ይስጣችሁ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ልዑለ ባህሪ አምላከ ቅዱሳን በርቱልን ጊዜ ቦታ ሰአት እግዚአብሔር ያትረፍርፍላችሁ ደከመን ሰለችን እንዳትሉ ህዝቡን በአንድም በሌላም መንገድ አንቁን የተግባር መምህራን ነው ያጣችው ቤተክርስቲያንናችን የተሰጠችውን የአየር ሰአት ከመድረክ ተርኮ ከመውረድ በስተቀር ቤታችን ውስጥ የፀሎት ቦታ ያስፈልጋል ጥዋት ስትወጡ ማታ ስተኙ ስገዱ የሚል መምህር ወይም ሰባኪ አንሰማም እማምላክን
በትክክል
እዉነት 👍👆🇪🇹❤️👌🏻
እውነት ነው እነዝህ ወድሞች እየለፉ ነው እግዚአብሄር ይመስገን
ቃልህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዋርስልን
Amen
መምህር ሰውነቴን ሁሉ ወረረኝ ጌታ ሆይ ኤፍታሽ በለኝ እህት ወንድሞች እንደዋዛ አትለፋት እንጠቀምበት ቅዱስ ገብርኤል ስውነቴን ሁሉ ውርርርር አደገገኝ አሳከከኝ እመቤቴን ወንድማችን በእውነት ፀጋው ያአብዛልን ጌታ ሆይ ሊጎበኘኝ ነው
😢me too
በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ድያቆን ሄኖክ እድሜ እና ጤና ይስጠህ
ኣይዘህ በርታ
መህምራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኑርልን
መጀመሪያ ከትርጉሙ እና አመጣጡ ጀምሮ አጠቃቀሙላይ ብንሄድ እንደ ቤተክርስቲያን አስተምሮ ቢገለጽ መልካም ነው
ቃለ ሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይጠብቅልን
እግዛቤር የተመሰገን ይሁን እኔ በተከታታይ እራሰ ምታት ንበርብኝ በፀሎትና በመቁጠርያ ሰቀጠቅጥ ራሴን ተሸሎኛል ልልልልልልልል
እልልልል
Esyyyyy
እልልልልልል ተመስገን ወንድማችን እናመስግናለን ዘራችሁ ይባርክ የመምህር ግርማ ጸጋውን ያብዛልን
እልልልል
👍👍👍እናመሰግናለን ወንድማችን እየቀጠቀጥኩ እንደቀለደብኝ አልቀረም እያቃጠልኩት ነው አሁን ከአንተ ካየውት የቀረኝ ውስጥ እግሬን ነው ከዚህ በኌላ መድረሻ አሳጣዋለሁ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍
Gobez anbesa
እማ አዲ ነገረ ልጠይቅሺ
መቁጠሬያ ገዝቸ በአባትወች አስባረኪ ከዚያ ሁለዬ ስፀልይ መባረክ አለብኝ ወይ አደየ የተባረከዉ አይበቃም ወይ
ጎበዝ በርታ
Awo Jule mebarek alebish
ኣንተ ከሁሉም ትለያለህ ለደኔ ደንቆሮ ምንም ማያዉቅ የኣይን ብርሃን ነህ ዘመንህ ይባረክ የኔ እንቁ ድንቅ ነዉ ሁሉም ትምርትህ እናመሰግናለን
መምህር ግርማ ከማረሳቸው ትምህርት ለቴሌቪዥን ለቤት እቃችሁ ቦታ አላችሁ ለመሆኑ ለፀሎት ምታደርጉበት ቦታ አላችሁ ብለው የፀሎት ስፍራ በመኝታቤታችን እድናዘጋጅ የነገሩን ያስተማሩትን አልረሳም በዚህ ተጠቃሚም ሆኛለሁ አሜን!!!!
እግዚአብሔር ይመስገን ድነን እበታር
መኝታ ቤታችን ውስጥ ፀሎት ቤት ማለትሽ ነው??
ሄኖክይእንደምን አድርህ ስለአስተማርክኝ እመስግንሀለሁ
መኝታ ቤት የፀሎት ቤት እንዴት ይሠራል ንገሩኝ ስለማላውቅ ነው
እህቴ የፀሎት ቤት መኝታ ቤት ውስጥ ይችላል እንዴ ባለትዳር ቤት እኔ ውጭ ነው ያረኩት ❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ👏👏👏
Dislike ምታረጉ እግዚአብሔር ይገስፃቹ
Amen 🙏
Hi
መምህራችን በጣም በጣም በጣም እናመሰግንህ አለን በርታልን የምታስተላልፈው ሁሉ በተግባር ነዉ የምንፈፅመው በርታ በርታ በርታ ።አስር ዓመት ካስተማሩ መምህራን ይልቅ አንተ በልጠህ ተገኘህ ።
ገለፁ ነው ምክንያቱም የመምህር ግርማ የወንጌል ፍሬ ነው ለምን አይበልጥም
ብትክክክክል ብጣም
እውነት
እኔ ግን ክቡር መስቀሉ እያለ ስለ መቁጠሪያ ከራሱ አመንጭቶ የሚያስተምርን ግለ ሰብ መምህር ከሌሎች እንቁ መምህራን ጋር አላወዳድርም ይህ ያለማወቅ ምልክት ነው
@@mitikubekele514 እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጠን የነ አቡን ተክለ ሃይማኖት የተጠቀምበት መቆጠርያ የነ አቡን ገብረ መንፈስ ቅዱስ የተጠቀምበት መቆጠርያ እንዴት ከራሳቸው ያመነጩታል ብለሽ ትገምታለሽ ይልቁንም ማስተዋል አለብሽ ።
ተባረክ መምህራችን ይህን እድል ለማገኘት እየታጋልኩ ነው ከስደት ለመውጣት ፈተነ ሁኖብኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ🤲😭✝️
ውይኔ መምህር ግርማ ወንድሙ ላይ የተፈወሰው ልጅ የዘሩት በቀለ ደስሲል
እግዝአብሔር ይመሰገን
@@meazinachekole6984 የረር አለልሸ
በስመኣብ ወወልድ መንፈስ ቅዱስ ግና ስየይ የያንቀጠቅጠኛል በፀለታቹ ኣስቡኝ የተዋህዶ ልጅች ወለተ ፃርቃን በኡውነት ቃል ሂወት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ፈጣሪ
ዋው ዛሬ በህልሜ ሰይጣን ሲሰበሰብ በዝንጀሮ መልክ ሆኖ ያየሁት ሲቀጠቀጥ ላይ ነው ለካ እንዴት ደስ ይላል ዘመንክ ይባረክ ወድሜ በጣም ነው ደስስስስ ያለኝ እሰይ እልልልልልልልልልልል ሰይጣን ሲግሰጥ አየሁ ባይኔ ሰይጣን ሲታሰር አየሁ ባይኔ ሰይጣን ሲዋረድ አየሁ ባይኔ ክብርና ምስጋና ይሁን ለድንግል ልጅ መድሀኒአለም
Tanx
አሜን
መምህር እድሜ ይስጦት የአገልግሎት እድሜ ያርዝምሎት በመቁጠራ እራሴን ስቀጠቅጥ ይወረኝል ያስመልሰኝል ማሪያምን በጣም ያልበኝል እባ ይተናነቀኝል 😥
እህት ወንዲሞቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ
እሕታችን እግዚአብሄር ያስብ
እመብርሀን ታስብሽ እናትዬ
እግዝአብሔር ያስብልን
እህታችን እግዚአብሔር ያስብሽ ወለተ እየሱስ
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ
መምህራችን በእውነት እግዚአብሄር አምላክ ይገልግሎተ ዘመነውን ይባርክልን በጣምየምፍልገው ተምህርት ነው
በእውነት የእኔ እንቁ ወንድሜ ዲያቆን ሆኖክ. እንዲሁም መምህርተስፋዬ ስላስተማራችሁኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በእውነት ሁለት መቁጠሪያ እያለኝ አልጠቀምም ተጠቅሜው በቃ ያስተወኛል እረ አሁንማ አይቼ
ተባረክ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክ መቁጠርያ ስያዩ የሚደነግጡ ሰዎች በዝቶዋል በእውነት የሄን ትውልድ በሃይማኖት ላይ የሚሹፍና የሚቀልድ ትውልድ ነው. ትልቅ እውቀት ነው ቀጥልበት
ሰላም ለሁላችሁ የመድሀኒ አለም ልጆች። ትላንትና መምህር ባሳየን መሰረት መቁጠሪያን እና ውሀ አዘጋጅቼ ፀልዬ ሰግጄ በእግዚአብሔር ሀያል ስም የተባረከውን የጸሎት ውሀ የሚያመኝ ቦታዎች ላይ በተለይ አይኔ ላይ ካደረኩ በውሀላ ተኛሁ። ዛሬ ጠዋት ፊቴን ስታጠብ አይኔን ስዳብሰው ወቶብኝ የነበረው ጥሬ ነገር ድራሹ አልነበረም። እግዚአብሔር ይመስገን። ለመምህር እድሜና ጤና ይስጥልን።
እግዚአብሄር ይመስገን
እግዚአብሔር ሁልጊዜም ይሠራል እኛ ነን የደከምነው።
እግዚአብሔር ይመስገን👏👏👏👏
Elllllllllllllllll egzihber yetamasagana yehun
በእውነት ወንደሞችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋ በእድሜ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን👐👐👐👐👐
በእውነት በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን አሜን በደንብ ነው ያሳየህን አንተስትቀጠቅጥ እኔ እራሴ ልዩ ስሜት ነው የተሰማኝ ተባረክ ወንድሜ እድሜውን ጤናውን በረከቱን ሰላሙን ሁሉ ያድልህ አሜን
Ejg betam turu tmhert yestehen betam enamesegen alen edmena tena ystln diyakonye kbrmsgena ledngl maryam ygebatal le abnalemenfes kudus ygebal
Kalhiwet yasmaln
መምህር እደሜ አና ጤና ይስጠህ
አሜን ይቆየን።ተባረክ ወንድሜ ።እኛም በየሰአቱ ሀጥያት ለምንሰራው አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን።
ወንድማችን በጣም ብዙ ትምህርት ነው በተግባር ያሳየከን ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ
ያኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
ወንድማችን መምህራችን የሆንክ ዉድ የተዋህዶ ልጅ በተስፋ ስንጠብቅህ ነበር ።እንኳን በሰላም መጣህልን ። መምህራችን እንዳንተ ዓይነት ሰዉ እግዚአብሔር ያብዛልን ።
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድማችን እጅግ በጣም እናመሰግንሃለን በርታ አለን
ለዚህ ዘመን ትውልድ መዳን የመላከ መንክራት መምህር ግርማ ትምህርትና የሳቸው ተከታይ ልጆቻቸው ፈለግ እኛ እየዳንበት ነው አሁንም ለአባታችንም ለልጆቻቸውም ጸጋውን ያብዛላቸው ጠላታችን ዲያቢሎስ ይፈር ይዋረድ
እንኳን በሰላም መጣህ ውንድማችን
። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥልን።
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልንንን አባታችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
በእውነት እናንተ የመምህር ግርማ ፍሬዋቾ ተባረኩ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ያብዛችሁ
hi
በእውነት ውድ መምህራችን እድሜህ ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ ከልብ እናመሠግናለን የሠራዊት ጌታ የተመሠገነ ይሁን በስቱ ያስተምረናል አቤት ቸርነት
እግዚአብሔር ይባርክሕ ዳቆንሔኖክ እኔ በመቁጠሪያ እንዴት እንደምቀጠቀጥ እንካን አላቅም ነበር ዛሬ በተግባር አሳየሕን እድሜ ይስጥልን የአባታችን የመምሕር ግርማ ፍሬ በፀሎትሕ አስበኝ ወንድሜ ዳቆን ሔኖክ እኀተማርያም ብለሕ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን አብሮ አደረሰን ወንድማችን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን ፫
በእውነት የህይወት መድሀኒት ኪኒን ነው የሰጠኸን መዋጥ አለመዋጥ የኛ ችግር ነው ::
እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን መዳንን ያድለን አሜን::
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲💒🙏❤️
Amen3
እባክሽ እህቴ ስልካቸው ካለህ በማሪያም ስም ልለምንሽ
እኔ ቃላት ያጥረኛል እናንተን ለመግለፅ መ/ር ግርማ መ/ር ተስፋዬ እና እናንተን የሰጠን የአብነ ተክለሀይማኖት አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ መድህን አለም ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እድሜና ጤና ያልብሳችሁ
የመምህር ግርማ የወንጌል ፍሬ በርታልን የኔ ወንድም በእውነት የምፈለገው ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይሰጥልኝ የጸሎት ቤት አሰራር ደግሞ አሳየን ወንድም
ተባርክ መምህራችን በጣም ደስ ይሚል ትምህርት ነው ዕደሜና ጤና ቸሩ መደሀኒአለም አበዝቶ ይስጥህ
ዲያቆን ሄኖክ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ ይስጥልን
የአባታችን የመምህራችን የመምህርግ ግርማ ወንውድም የመንፈስ ቁዱስ ፍሬ ዲያቆ ሄኖክ ቃል ሂወት ያሰማልን ሀይልና ብርቱን ያድልልን ጸጋ በረከቱ ያብዛልን ከደጁ ያጽናልን ቁዱስ ኤልሻዳይ አሜን አሜን አሜን የዳዊት ልጅ የተመሰገነ ይሁን አባታችን ብዙ ችግር ቢዱርስባቸ እንኽኻን አንድና አንድ ቡዙም ፍሬ አፍርተዋል እጅግ በጣም ደስ የሚለው በዚህ በስምንተኛው ሺ እንዲህ አባት ማግኘታቸ እድለኞች ነን አባታችን ምንም አልተጠቀሙ ም እኛ ግን ቡዙ ተጠቅመናል እና ለሁላቹ የአባታችን ፍሬዎች እድሜ ና ጤና ይስጥልን በጾሎታቹ አስቡኝ ከኔ የበረታቹ ስለሆናቹ እኔ ደካማ እህታቹ በርቱ ጠንክሩ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
ዲአቆን ሄኖክ በእውነት እግዚ አብሔር ይርዳህ ታላቅ ሐዋርያ እንድትሆን አምላከ እግዚ አብሔር ሀይል እና ብርታት ይህንን በርታ እናመሰግናለን እንድናይ አይነቶችን እግዚ አብሔር ያብዛልን ትውልድ ይዳን ይፈወስ ዲአብሎስ ይጥፋልን አምላካችን ሆይ እባክህ እርዳን!!!
ደስ ደስ ብሎኛል መቁጠሪያ ስቀጠቅጥ የመጀማሪያ ጊዜ ነው
ነገር ግን እግዚአብሔር ታአመር ሰራ በኔ ላይ ክብር ለድንግል ልጅ
ወድሜ ከልብ አመሰግናለሁ
እባካችሁ መቁጠርያ ያላችሁ ችላ አትበሉ እህት ወድሜቼ በርቱልኝ
እኔ መቁጠሪያ የለኝም በመስቀል ይቻላል ወይ
እግዚአብሔር ለአባታችን ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ጸጋውን ያብዛላቸዉ እናንተን ለኛ የሰጡን አባት ናቸዉ ክብርን እግዚአብሔር ይዉሰደዉ እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳን እኛንም
Amen, andande timhrtbet bileftu ayasblim? Yetemeretu bicha beyametu kebereketachew tekaflew bimereku min yahil serawit bewetachew.
አሜን፫
በመጀመሪያ በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን ለ ወንድማችን ቃለ ህወሃት ያሰማልን እውነት ዛሬ እግዚአብሔርን አገኘሁ ተመሰገን ስፈልገው የነበረውን ትምህርት 🙏
ጥሩ ነው በርቱ ያለኝ አስተያየት ይህ አገልገሎት ሁሉም ጋር እንዲደርስ በtv be ኦርቶዶክስ ለምን አይሆንም ተባብራችሁ RUclips ለማይደርሣቸውም አድርሱ እሱ ይርዳን
በትክክል
በጣም አመሰግናለሁ አበቃለት የዳንኩ ያህል ነው የተሰማኝ የምወዳት እመብርሃን ዘመንህን አገልግሎትህን ትባርክልክ🙏
ወንድማችንእኛ በእምነት እንጥነክር የምታረገው ጥረት ደስ ይላል እግዚአብሔር የልፋትክን ወጋ ይክፍልህ
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥህ ብዙ ነገር ተምረው የአንተን ትምህርት በመስማቴ እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏🙏🙏
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር አምላክ
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን 🙏
በእዉነት ዳይቆን ሄኖክ በርታልን ፀጋዉን ያብዛልህ እንቁወች አንተ ልጄ ዛሬ ወለድኩህ መዝ 2፤7 ይላል ቅዱስ ቃሉ
በዉኑም መምህራችን መምህር መላአክመንክራ ግርማ ወድሙ የወለዶችሁ እንቁወች በርቱልን እኛም ከጓናችሁ ነን ላይክ ሺር ሰብስክራይ በማድረግ ተባበሮቸዉ እንተባበረቸዉ ለዓለም ሁሉ ይዳረስ ሰይጣን ይወረድ በእዉነት
ዋናዉግን የሰማነዉን ሁሉ በተግባር እናም ስይጣን ይዋረዳል መምህራችን ግን ልጆቻቸዉን ስለተኩልን እናመሰግናልን የማቶስላ እድሜ ና ጤና ይስጥልን ሁላችሁ እንቁ የሆናችሁ በሙሉ አሜን፫
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ዲያቆን ሄኖክ ስፈልገው የነበረ ትምህርት እግዚአብሔር ይባርክህ ወላዲተ አምላክ ዘመንህልን ሁሉ ትባርክልህ የኔ እንቁ መምህሬ
እናመሠግናለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
በጣም አመሰግናለህ መምህር. እኔ እዴት እደሆና ጨንቆኝ ነበር
ምታቀርባቸዉ ሁሉ በጣም ምፈልጋቸዉ ትምርቶች ናቸዉ እዲ በተግባር ሚያስተምረን ነበር ያጣነዉ እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሀይዉት ያሰማሌን🙏🙏🙏🙏
ቃለህ ህየወትን ያሰማልን
መምህር እድሜና ጤና ይስጦት አብርሐም ታክብርልን🙏🙏🙏
ስፈልገው የነበረዉ ነዉ መምህራችን ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን እናመሰግናለን በርታልን
ወይኔ መምህራችን ተባረክ እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝመው ጠላቶችህ ከምድር ንቅል ብለው ይጥፉ ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ምን እደምልህ አላቅም
መምህር ቃለህይውት ያሰማልን በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏❤️
አባታችን ለዘለአለም ይኑሩልን
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከዚህ የሚበልጥ መድሀኒት የለም ቸሩ መድሀኒዓለም ማስተዋልን ያድለን ድንግል ማርያም በምልጃዋ ታሰምረን ኣሜን አባቶቻችን ደመና ጠቅሰው በእምነት የፈለጉት ቦታ ይሄዱ ነበር
አሚን አሚን 🙏 እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም ብዙዎች ያሰነሳልን በምድር ኢትዮጵያ ብርሃን ይሁንልን በረታ ወንድማችን በጣም ጥሩ እያሰተማረከ ነወ ብርሃኑ አብረቶልሀል የእግዚአብሔር ብርሃኑ ያብራልን ጨለማችን ይገለፅ አሚን
ዲያቆን ሄኖክ እኔ በጣም ሐጢያተኛ ነኝ ንስሀ አልገባሁም። በዚህ ቀጥቅጨ እንዴት እድናለሁ። ትምህርት በጣም ነው የሚያስጠላኝ። ኤግዛም ፈተና እያለኝ ማጥናት ያስጠላኛል። ሁሌም በቀጠሮ ነው ማልፈው። እባክወትን በፀሎት አስቡኝ። ወለተ ሰንበት ነኝ ከካናዳ።...
ኣሜን ወንድማችን በእውነቱ ከልብ እናመሰግናለን በደንብ ነው ያሳየህን ዕድሜና ጤና ኣብዝቶ ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ የኣባታችን መምህር ግርማ ፍሬ እውነቱ ኣብዝቶ ያብዛልን ሰላማችሁ ይብዛ🤲🤲🤲
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ::
ይህንን ትምህርት የምትከታተሉ ወገኖቼ እባካችሁ ይህንን ትምህርት ለመምህር አቡኑ አድርሱልኝ እሱ የመምህር ግርማን ተቃዋሚ በመሆኑ በሚያገለግልበት ቤተክርስቲያን ማንም ሰው መቁጠሪያ እንዳይጠቀሙ በማስተማር የሚያስት ሀሰተኛ ሰው ነው::
ይህን የምለው በዚህ ጉዳይ ላይ ከእኔም ጋር ብዙ ተነጋግረናል እሱ የሚለው ጌታ ኢየሱስ ለኛ ተገርፎልናል ከኛ ጋር ያለው መንፈስ ቅዱስ ነው ብሎ ያምናል:: ለማንኛውም በምን አይነት ባእድ አምልኮት እንደሚጠቀም ከአነጋገሩ መረዳት ችያለሁ: ግን እሱ በሚያገለግልበት በአሜሪካን ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ያሉ ወገኖቻችን ይህን ትምህርት አይተው መዳን አለባቸው እላለሁ:: እሱን በግሌ ስላነጋገርኩት እንጂ በጣም
ብዙ ተኩላዎች መኖራቸውን ሁላችንም የምናውቀው ነው እባካችሁ ለምታውቋቸሁ አገልጋዮች በሙሉ ሼር አድርጉት የእኛ ብቻ መዳን ዋጋ የለውም አመሰግናለሁ
እውነትነው የመምህርት ትምህርት ተቃዋሚ የሆኑ ካህናት እና ምዕመናን በሙሉ አውቀውም ይሁን ባለማወቅ በክፉ መንፈስ የተያዙ ሰዎች ናቸው ሚስጥሩ እንዳይወጣበት ስለሚፈልግነው እግዚአብሔር ግን አሸናፊነው አንድቀን ይፀፀታሉ ዳቆን ሄኖክም የአባታችን ቀንደኛ የፌስቡክ ተቃዋሚ ነበር ዛሬ ተፈውሶ እኛንም ይሄው እያስተማረን ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
እግዚአብሔር ይባርክልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ዲያቆን ሔኖክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማን እረጅም እድሜ ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር
እኔ አላውቅም ነበር በእውነት ትልቅ ትምርት ነው አመሰግናለው❤❤❤❤❤ ቃለሒወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቀለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቃችሁ/ ይጠብቀን ወለቱ ስብዓት ። አሜን (፫) ጠላታችን ዳያቢሎሰን እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅልን በስላሴ ሰም ፣ በድንግል ማርያም ሰም ታሰር ፣ በቅዱሰ ሚካኤል ሰም አስሬሀለሁ ፣ በቅዱሰ ገብርኤል ሰም ታሰር አሰሬሀለሁ ታሰር አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ የሰጦት ፀጋው ያብዛልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ ይፍቱኝ¡
አግዚአብሔር ዘመንህን ባርኮ የአገልግሎት ዘመንህን ጨምሮ 30፣60 እና 100 ያማረ ፍሬ አፍርተህ ለመንግስተ ሰማያት የበቃህ ያድርግህ፡፡ እኛንም ያንተን ትምህርት ሰምተን ተግብረን ጠላትን ድል ነስተን ለመንግስቱ ያበቃን ያድርገን አሜን፡፡
በጣም በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነዉ ድያቆን ሄኖክ እድሜ እና ጤና ይስጠህ
ዲያቆን፡ሄኖክ፡እግዚያብሔር፡ቃለ፡ሕይወትን፡ያሰማልን፡ያገልግሎት፡ዘመንህ፡ይባረክ፡አሜን፡በጣም፡ድንቅ፡ትምህርት፡ነው፡ሰሚዎች፡ብቻ፡ሳንሆን፡ፈፃሚዎች፡እንድንሆን፡እግዚያብሔር፡ይርዳን፡አሜን።
እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋና በረከቱን ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን 🤲 🤲🤲
ብዙወቻችን በልምድ እንጅ ትርጉሙን አናውቀውም እና ስለትምህርቱ እናመስግናለም🙏🏾
ዛሬ የተማርኩት ትምርት ይገርማል መቁጠሪያ አለኝ እደዚ አልጠቀምም እግዚሀቤር ይመስገን ቃል ሂይወት ይሰማልን ወድማችን
አሜን አሜን አሜን እካን አብሮ አደረሰን ወንድማችን አሜን
በውነት ወንድማችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሄር ይስጥልን ወንድማችን
ወንድማችን ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
ዲያቆን ሄኖክ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ብዙ ተምረንበታል እንድንተገብረው እግዚአብሔር ይርዳን !!!
ይህንን ቪዲዮ ዲስላይክ ያደረጋችሁ ሰዎች ፡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ።
እግዚአብሔር ይስጥህ ዲያቆን ሄኖክ። ጥሩ ትምህርት ነዉ።