Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እመኑኝ ክርስቲያኖች በስላሴ የአመነ በረከቱ ተዝቆ አያልቅም የሴፈ ስላሴን ፀሎት ከጀመርኩ ከአመት በላይ ሆኖኛል ምስቅልቅሌ ሁሉ ተስተካከለ ስላሶች ብዬ ለምኜ አንድም ቀን የጠየቅኩትን አጥቼ አላውቅም ስላሴ አባቴ ለተደረገልኝ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም።
የሥላሴን ታምር ልንገራችሁ እኔ ልጂ እያለሁ አባቴና እናቴ ተጣልተው ሊፍቱ ሲሉ ሽማግሌ ሰብስበው ነበር ከዛ ትልቅ እህታችን ዛሬ ላይ ፈጣሪ ፈቅዶላት ገዳም ከገባች 15 አመት ይሆናታል እና እሷ ሥለቤቴክርሥቲያን ብዙ ሥለምታውቅ አባቴና እናቴ ሊፍቱ ሽማግሌ ከሰበሰቡት መሀል ነፍሳባታቸውን ጠራቻቸውና መጡ ከዛ አትፍቱ ግን ሥላሴን ዘክሩ እሱ ትዳራችሁን ይባርከዋል አሉአቸው ከዛም እሽ ብለው ታርቁ ሲዘክሩ ኖሩ አሁንም እየዘከሩ ለቅዱስ ቁርባን በቁ ፈጣሪየ ለኔም ስላሴ ይድርሥልኝ በሀጥያት ተጨማሊቂአለሁ
ስላሴዎች ለአንቺም ደርሰው ሕይወትሽን ያቀኑልሽ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዛብሄር ይመስገን
ሁሉ ግዜ ሰይፈ ስላሴ ፅሎት ሳደረግ ውጤት በግልፅ ይታያል ክብር ለስላሴ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜኔ❤
እዴት ልፀልይ መፅሀፍ ቅዱስ የለኝም
እውነት ነው ሁሊ ስይፈ ስላሴን አነባለው በጣም የምወዳቸው ስላሴን መተት ብዳ ዛር የሰላቢ የየር ጋኒኤል ሁሉ በፀበል ከፊቲ እየተጠመቀች ነበር በአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ ስም በስላሴ ስም ሲባል የኒመንፈ እንደዘረዘርኩት ሽኘኝ በስላሴ ስም ብሎ ተሽኝልኝ ክብር ምስጋና ይግባ ቅድስ ስላሴ ይክበር ይመስገን ለኒ የደረ ለናተይድረስላቹ
Amen
መምህር የሚሠጡት ትምህርት በጣም ግልፅና ቀጥተኛ የሆነ ደስ የሚል ትምህርት ነው ፈጣሪ ያክብርልን ፀጋውን ያብዛልን
please give me his phone number please
ቃለ ህይውት ያሰማልን
እድሜ ጸጋውን ያብዛልን
ዋው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
QQQQ@#www#wwwwwwwwwwww#wwwwwwww####lwlwlwlwl#¡##awaawaw#a`aaa`aaa``a#w¡##w
እግዚአብሔር ይመስገንእግዜአብሔር ይመስገንእግዚከብሔር ይመስገንአባታችን በረከተዎ ይደርብን 🙏🙏🙏እግዜአብሔር አስተማሪ አባቶችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አንድ ነገር ልመሥክር እድሜሄ ሠላሣ ሦሥት ነው እሥከዝ እድሜሄ አልፎ አልፎ በምተኛበንት ቦታ ለልት ሽት ያሥመልጠኛል አዳንዴም ወድ መሥሎ ይገናኝኛል ሢነጋ ብርሀንና ሠው ያሥጠላኝ ነበረ ፀበልም ሥሄድ አገሬ እየአለሁ ቀድሞ ይሸሻል አንዳንዴም ሠር ቅጠሉን እድፈራ የፍራት ሥሜት ይጭርብኛል እኔላይ የሚፈፅመው በደል በጣም በጣም አሣፋሬና አሣዛኝ ነገር ነው ከሠው ጋር አልተኛም ከሠው እንደጦር ሥሸሽ ግማሹን ዘመኔን ኖርኩ ከለታት አንድ ቀን አብረሀሙ ሥላሤ አረ ባኮት እንዴት በአምሣዮት ተፈጥሬ የሤጠን ማደሬያ እሆናለሁ ብዬ አለቀሥኩ እመቤቴ ምሥክሬ ናት አንድ ቀን ነው የአረቀሥኩባቸው ገላገሉኝ ያዛች ለሌት ጀምሮ እሄው ይሠሩት ያባርሩት ባላቅም ገላገሉኝ በአጥያተኛ አደበቴ ጠርቻቸው ለምኝቸው አላሣፈሩኝም ፈጣሬ ይመሥገን አሁን ሌላ ህመም እጄ ይሄ ጭንቀቴን ከገላገሉኝ ቢያንሥ ሁለት ወር ሆኖኛል
Amen keriw zemenshn yasamrlsh eht
እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ ይድልኝ ብለሽ እዳትዘናጊ በፀሎት ጠንክሪ ሁልጊዜም የእግዚአብሔርን ሰም ጥሪ አመስግኝ
እሽ
ተመስገን ነው
እግዚያብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን እንኳን እግዚያብሄር ደረሰልሽ በርች በጸሎት
አሜንአሜንአሜን.ቃለወትያሰማለን.የሰማንዉንበልባችንያስቀምጥልንአሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እጅግ በጣም እምወደዉ ፀሎት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የቅድስት ስላሴ በረከታቸዉ ና ቸርነታቸዉ አይለየን ሰይፈ ስላሴን ያለማቋረጥ በርትተን እንድንፀሊ የአብርሃሙ ስላሴ ቸርነት አይለየን አሜንንን
በኣፕ ኣለ ፀለቱ?
መዝገበ ፀሎት ላይ አለ
Yet lay ygegnal enat eske ngerun ebakachu enes yefeteren amlak bicha new mixeliy ye neber
አሜን 3
@@ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ ኆ።።።።።።።።።።ኆ።።።።።።።።።ቖኆ።።።።።።።።።ቖ ጆ
በእውነት ከዚህ በላይ የሚጠቅም ትምህርት እውቀት የለም ለሚጠቀምበት ።
ስላሴ እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡ እውነት ነው እኔ ዳቢሎስን ድል ነስቼበታለሁ፡፡ ይህንን ላሰማኝ ቅድስት ስላሴ ክብር ምስጋና ይሁን፡፡ ሀሌሎያ ለአብ ሀሌሎያ ለወልድ ሀሌሎያ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን፡፡ ቅድስት ስላሴ ይባርኩህ፡
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ።
አሜን አሜን አሜን
እንኳን ሰይፈ ስላሴ ያክል ትልቅ ፀሎት ፅልዮ ስደነግጥ ስንደላቀፍ ሲጨንቀኝ በስመስላሴ የማለት ልምድ ኣለኝ ከብዙ መከራ ፈተና ኣውጥተውኛል በህልሜ ሳይቀር ብዙ ተአምራት ኣይቻለው እግዚአብሔር ያበርታኝ ከአሁን በኋላ እንድፀልይ።
Amen lehulachn Lenem bezu ngr argewlgNal yabertan yabertagn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እዴት መፀለይ እችላለሁ መፅሀፍ ቅዱስ የለኝም
እግዚአብሔር ይመስገን! እኔ ቢያንስ ለ15 አመትይሆነኛል የሰይፈ ሥላሴን ጸሎት ከጀመርኩኝ ስንቴ መተት ተመትቶብኝ ነበር ግን አልሰራም እኔም የማውቀው ቤተክርስቲያን እና ገዳም ስሔድ መንፈስ ያለባቸው ሲያዩኝ ይመሰክራሉ ለእኔ መከታ እንደሆነ ለእናንተም ይሁን። ብዙ ጉዋደኞቼ መፍትሔ ሆኖላቸዋል ዛሬ ነገ ሳትሉ ጸሎቱን ጀመሩ ሣምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ውጤቱ ታዩታላችሁ። ታድያ ከጸሎቱ ንስሐ ይቀድማል።
Amen amen amen
Thank you
ንስሃ ለመግባት ቤተ ክርስቲያን የለለበት አገር ከሆንን አገር እስክንገባ በፅሎት ብንደገፍስ?እርሱ እንደረዳን መጠን
@@hewetdestaw3817 የአባቶች ስልክ ልስጥሽ ወይ?
እውነት ነው ኣምናለው ስለሆነም በሥላሴ ፍቃድ ሠይፈ ሥላሴን መፀለይ እጀምራለው።
በስላሴ ቀን ነው የተወለድኩት ካለብኝ ጭንቀት እዳ የፍርድ ቤት ጉዳይ ሁሉ በሔወቴ ያለውን ጉድለት ያውቃሉ ይፍቱልኝ ክብሮን ለመመስከር ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእወነት ይህ ጸሎት ታላቅ ጸሎት ና ምስጋና ነው። እኔ በህይወቴ ብዙ ተዓምር ያየሁበት ነው። ምስጢር ገላጭ ነው፣ ከክፉ መዓት የሚጠብቅ ነው፣ ህይወትን የሚያቀና ነው። በተለይ ደግሞ የሥላሴን ፍቅር በህይወት ውስጥ የምታዩበት ነው። ኦርቶዶክሳውያን በዚህ ታላቅ ጸሎት ልንጠቀምበት ይገባናል። የሥስላሴ በረከትና ረድኤት አይለየን። አሜን
አሜንንን
Amen Amen Amen
ከረጅም አመት በፊት ሰይፈ ስላሴን እፀልይ ነበር አሁን ትምህርትወትን ስለሰማሁ ለመጀመር ወስኛለሁ የአብርሃሙ ስላሴ ይፍቀዱልኝ።መምህር እርስዎንም ቃለ ህይወት ያሰማልን።
Egzihabher yerdak Wendem
ግብዝ
እግዜአብሔር ይመስገን አሜን በመምራችን ላይ አድሮ የሜስተምረን አምላኮችን አባታችን መድሐኔያለም ክርስቶስ ይክበርይመስገን አጋሶተአለም ስላሶች እድሜ ጤና ይስጥልን
አሜንአሜንአሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
ይቅር የምታወቁ አሰረዱኝ ሰይፈሥላሴ ሰላሥ እንደት የማገኘው ወዳሴ ማርያም ላይ ነው
መምህራችን. እውነት ነው ግልፅና ቀጥተኝነት ግልፅ ትምህርት. ነው. ቃለ ህይወት ያሰማልን. እድሜውንና ጤናውን. ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ይህን ትምህርት ከመስማቴ በፊት በጣም በፍቅር ነው የምወዳቸዉ አጋኣዝተዓለምስለሴ ጸሎቱንም እንዲ በፍቅር የምጸልየው ከውዳሴ ማርያም ጋር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማል የአጋዝትአለም ስላሤ በምሄድበት ጠብቁኝ ከምፈራሁ ሁሉ
የሰይፈ ስላሴን ፀሎት መፀለይ ከጀመርኩ 14 ዓመት ይሆነኛል እውነት ለመናገር ስጀምረው እጅግ በጣም ከብዶኝ ነበር ከዛ ግን ከተወሰነ ጊዜ በኋላ በጣም ቀለለኝ ደስ እያለኝ መፀለይ ጀመርኩ በጣምም ወደድኩት ሱስ ሆነብኝ። እኔ ከማላውቀው እሱ ከሚያውቀው ፈተና እንደወረኝ አምናለው በጣም ደስ የሚል ፀሎት ነው ተጠቀሙበት
አሜን የአጋስተ ሥላሴ ረድኤት ጥበቃቸዉ አይለየን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፡ ይህንን ድንቅ የሆነ የሥላሴን ጸሎት በአባታችን ኣርጎ ያስተማረን። ሥላሴ ቸርነታቸው ዘወትር ከሁሉም ክርስቲያን ጋር ይሁን።
Amaen Amaen Amaen
አሜን
🙏 🙏 🙏
በእዉነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡አኔ በሰይፈ ሥላሴ ጸሎት በጣም ተጠቅሜበታለዉ፡፡ አጋነንትን የሚያባረር ጸሎት ነዉ፡፡
አዲስ subscriber ነኝ. በጣም አመሰግናለሁ. እድሜ ለመምህር ግርማ እሳቸው ናቸው ጸሎት ያስተማሩኝ. የዛሬ ሰባት ዓመት የመጀመሪያዬን ሰይፈ መለኮት ሳነብ በጣም ተገርሜ እንዳነበብኩ አስታውሳለሁ. እረ እኔ ይህን ያህል ቅጣት የሚያስፈልገው ጠላት የለኝም ብዬ ማስቤ እስካሁን ይገርመኛል. አንብቤ የቸረስኩት እንኩዋን ማቅዋረጥ ስላልፈለግኩ ብቻ ነበር. ሰይጣን ጠላት መሆኑን እንኳን አላውቅም ነበር. ሃምሳ ዓመት ሙሉ በድኔ ነበር የምንቀሳቀሰው. እግዚአብሔር ይመስገን ይሄው አንተን ዛሬ አገኘው ካሁን በኃላ ለምን, እንዴት በደንብ የበለጠ ይገባኛል. እግዚአብሔር ይስጥልኝ.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሁን በእኔ በእራሴ አባቶች ካስተማሩኝ ሴይፈ ስላሴ ሴይፈ መለኮት የምፀልየው ማለዳ 5 ሰሀት ወይ በአገራችን ሰሀት አቆጣጠር ከማለዳው 11 ነው የምፀልየው ውዳሴ ማሪያምሴይፈ ስላሴ ሴይፈ መለኮት እፀልያለው መልከአ ኦዶም የእመቤታችን መልከአ ስላሴ ቀን 6 ሰሀት ከመልከአ ሚካኤል ጋር በዚያው አንድ ላይ ከቀኑ 9 ሰሀት መልከአ ኡራኤል 99 ነገድ የምልጃ ፀሎት መዝሙር 22(23) ከምሽቱ 3 ሰሀት መልከአ ሩፋኤል አንቀፀ ብርሀን ይዌድስዋ መዝመር 90 እና መዝሙር 22 ከምሽቱ 6 ሰሀት ታላቁ የዘውትር ፀሎት ውዳሴ ማሪያም ሌሎችንም ፀሎት እንፀልያለን መምህር ሌላ የሚፀለይ አለ ይንገሩን መልከአ መዳኒያለም አንፀለያለን
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን!!
tadlesh enenm assignment ehte
ይህን ትጋት ለኛም ያድለን አሜን ለርስዎም ይጨምርልዎ አሜን በመንግሥትህ በመጣን ጊዜ አስበን ተስፋ ገ/ስላሴን በፊደል በፀሎት ከፈጣሪ ያገናኙንን አባታችን በገነት ያኑርልን።
እህቴ በመቤቴ ፅጌ ማርያም ብለሽ አስቢኝ
እህል ተበልቶ ይጸለያል ወይ
መምኽራችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን እኔ በቁሜ የሞትኩኝ የማረባ ከንቱ የሆንኩትን በእውነት ቅድስት ስላሴ የተስተካከለውን የፀሎት መንገድ ስላስተማሩኝ ክብር ምስጋና ለቅዱስ ስማቸው ይሁን እንዳለ በኔ ሒወት እድልበሰው ሀገር አልሞላ ብሎኝ የሚያሰቃየኝን ክፉ ነገር ሁሉ ዛሬ አስተማሩኝ በድንገት ነው ሳላስበው ነው ያስተማሩኝ ለበጎ ነው ሴፈ ስላሴን ለመፀለይ መፀሐፉን ማግኘት አልችልም ወንድሜ ለግዜው በቴሌፎን ከፍቼ ብፀልይ እችላለው እስኪ መልስልን አኔ በብዛት ውዳሴ ማርያምን የዘውትር ፀሎትን እና ይወድስዋ መላእክትን ነው የምፀልየው እና ደግሞ ንሰሀ ሳይገባ መፀለይስ ይቻላል ያለሁበትን ሒወት ቅድስ ስላሴ ያውቁታል እና ወንድሜ ከቻልክ መልስልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋሉን ጥበቡን ያድልልን አሜን የቅድስት ሥላሴ በረከት ጥበቃ አይለየን የአብርሐም ቤት የባረኩ የኛንም ህይወት ይብርኩልን በእውነትእዚህ. ውስጥ እራሴን መለስ ብዬ ስመለከት እንዲሁም ዝም ማለት ይሻለኛል እኔ ባካና የማልረባ ሀጢአተኛ ነኝ ማስተዋል ያድለኝ
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን የስተማረን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን
የህይወትን ቃል ያሰማልን ቀሲስ ድሮ ሰይፍ ስላሴ ሰይፍ መለኮት ማታ 3ሰአት ጸሎት አድርግ ነበረ አና በፍርፍር መተት በልቼ ፍውሰውኝ ነበር በጣም ተአምረኛ መጸሃፍ ነው ተጠቀሙበት ወንድም አህቶቼ...
መፅሀፉ እራሱንየቻለ ነው ሰይፈ ስላሴ???
አዎ መዝገበ ጸሎት ላይ ታገኝዋለሽ አለ ሰይፍ መለኮትም ተአምረኛ ነው
@@babys7570 btami enami bkrbi nwi ygzahuri
ሰላም ብያለሁ ስላማችሁ ይብዛልኝ እኔ ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን መፅሀፍ ቅዱስን እዴት ማግኘት እችላለሁ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
የእውነት መምህር የእርሶን አስተምሮ መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ተጠቅሚለው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህር ሄኖክ ስላሴዎች ያገልግሎት ዘመንህን ይባርኩት አሜን በፊት በፊት ሰንበት ትምህርት ቤት ሆኜ ነበር የምጸልየው አሁን በስደት ሃገር ሆኜ እያሰነፈኝ ነው ግን አሁን ሳምንት ሆኖኛል እግዝያብሄር ይመስገን እናመሰግናለን መምህር ባለፈው መጥቼ ተጠምቂያለሁኝ እንጦጦ ማርያም እርሶ ጋር አሁንም ተመልሼ ስመጣም ለበረከት ታድርሰኝ እመቤቴ አሜን
ምስጋና አምልኮ ስግደት ለስላሴዎች ይሁን ፡፡፡አለምን በቃሉ ያፀና ፍጥረታትን በልዪ ልዩ የፈጠረ ምስጋናህ በሚታየውም በማይታየውም ቁጥር ሁሉ ይሁን አሜን፣፣፣እኔ እንዲያው ዝም ብዬ በቃ ለክብሩ እና መንፈሴ ደስ ስለሚለኝ ሰይፈ ስላሴን ብቻ ነው የማነበው እና አቡነዘበሰማያት ሌላ ለማንበብ ሰነፍኩኝ፣፣
እናመሰግናለን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋ ያልብሶት
እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማን አባታችን የቅድስት ሥላሴ ቸርነት አለየን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እናመሰግናለንን እድሜና ጤና ይስጥልን ለበረከት ያብቃንንን🙏🙏💒
እፍፍፍፍ በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችንበእዉነት እህት ወድሞቸ በፆሎታችሁ አስቡኝ ፆሎት ላደርግ ትቆም ሀሳቤ ይበታተናል ብዙ ነገር ያሳበኛል ተይዉ ተይዉ ይለኛል ሆደን ይነፋኛል ኡፍፍፍ ብቻ የኔ የተለየ ነዉ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እውነት እውነት እውነት ነው ቤቴ የቆመ በዚህ በየለቱ የሠይፈ ስላሴ ፀሎት ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
መምህር እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤኔ ጋር ይጥልን ስላሴዎች ይጠብቁት
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አሜን ።እንተን በፀጋው መርጦ ፀጋውን አብዝቶ እንዳሥተምሩን ለፈቀደልን ልዑል እግዚአብሄር ሰማይና ምድርን ሠውን በአምሣሉ እና በአርያው ለፈጠረ ቅሱሥ አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሠው ለእኛም በረከቱን ያሣድርብን አሜን ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የቅድስት ስላሴ በረከታቸዉ ና ቸርነታቸዉ አይለየን ሰይፈ ስላሴን ያለማቋረጥ በርትተን እንድንፀሊ የአብርሃሙ ስላሴ ቸርነት አይለየን አሜንንን
አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እኔም ተጠቅሜበታለሁ ***ሰይፈ ሥላሴን እና ሰይፈ መለኮትን *** እድሜ ይስጥልን አሜን
Kibir misgana yihun lemedanitanchin le iyesus silase amen🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚአብሔር ይስጥል እድሜ ከጤና ጋ የታሰረ በ ዳአቢሎስ በቱ ይቁጠረው አረ ስንታችን እንደናንተ ያለ ከአጋንንት የሚያላቅቅ ከ እግዚአብሔር የሚያስታርቅ በዚዘመን ያብዛልን ያዳም ዘር ተጨንቋል ግራ ተጋብቷል እናንተን ያቆይል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
እውነት አባታችን እኔም ከሁሉ ፈተናዬ ትልቁ መድሃኒቴ ሰይፈ ስላሴ ነው ለስም አጠራሩ ምስጋና ይድረሰውና በስፍናዮ ሳቆርጠው ብቻ ነው ፈተናዬ ሜበረታው አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ኩቡር አባታችን ኑርልን
እግዚአብሔር የእድሜ ዘመሎትን ይብርካት ጥያቄ ከመተኛቴ በፊት መፀለይ አይቻልም
አባ ፀልዩልኝ ሰፈ ስላሴን ስፀልይ ኬት መጣ ሳልል እንቅልፍ ይይዘኛል ከዛም ባሻገር ማንኛውንም ፀሎት ስፀልይ ድብርቱ መጥፎ ሀሳብ እየተመላለሰ ስቃዬን ያበላኛል በእርግጥ ይሄን ያህል የበረታሁ አይደለም ብቻ አባ በፀሎቶት አስቡኝ🙏🙏
አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አጋእዝት አለም ቅድስት ስላሴ ለሁላችንም ማስተዋል ልቦና ይስጡን
Ene tigrina tenagai neji syfe slase be tginia men ybalala ?
@@tesfalemgebrekidan4946 kabti nay tselot metshaf tirekbo eka kem Amharigna nay tigrgna tselot metshaf entelo abu kitrekbo eka
ቅድስት ሥላሴ በያለንበት ይጠብቁን ታምራቸዉ ብዙነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ብውነት በጣም በጣም ድስ የምል ትምህርት ልቤን ነው የኔካው አግርምም እኔ ከወራቶች በፊት በቻልኩት መጥን በደብ ሰይፈ ስላሴን እጸልይ ነበረ አሁን ግን ለምን እዳቆምኩት ላውቅም አሁን ይሂን ትምርት ስሰማ ደስ አለኝ አባታችን ቀሲስ ሄኖክ በውነት ቃለሂወት ያሰማልን እደዚህ በግልጽ ስንማር ደስ ይላል ጸጋውን ያብዛለወት በርቱልን በጾለተወት አስቡኝ ሂሩተስላሴ ከነቤተሰቦቸ
አሜን በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በአገልግሎት ይጠብቅልን❤🎉
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜየሚገርምህ ወንድሜ የሰይፈ ሥላሴን ፀሎት ሳነብ እጅግ በጣም ደስ የሚል ስሜት ይማኛል፡፡ ጭንቀት ፍርሀት የሚባሉ ነገሮች ሁሉ ከእኔ ይጠፋሉ፡፡ ነገር ግን ሀሳቤ እየተበታነተ ያስቸግረኛል ግን አላቋርጠውም ሁል ግዜ አነባለሁ አንድ ቀን በተረጋጋ መንፈስ ማንበብ የምችልበትን አቅም ሥላሴ ይሰጡኛል የሚል ታላቅ ተስፋ አለኝ፡፡ ተስፋዬም እውን እንደሚሆንልኝ አምናለሁ፡፡ ስላስተማርከን አመሰግናለሁ
Egzbhiri yemesgen beateam yemetefeti megib new sefe silasi menibeb *ናይ ዕለቱ ሠይፈ ሥላሴ & ድንቅ ታአምሮም*⤴️🌻*ንአብ ምስጋና ይግባእ**ንወልድ ምስጋና ይግባእ**ንመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይግባእ**አሜን አሜን አሜን ናይ ፈጣሪና ቅድስት አጋዕዝተ አለም ሥላሴ በረከት ረድኤት ምሕረት ቸርነት አይፈለየና አሜን*🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምለዎት እድበረታ እግዚአብሔር ይርዳን
አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በስደት ከወጣሁበት ጀምሮ አግዚአብሔር ጠብቆኛል ከሀገረ ስወጣ በፐሌን ዉስጥ ሆኜ የአመቤቴን ዉዳሴ ማርያምን ሙሉዉን ይመስለኛል አያነበብኩ በሰላም ደረስኩኝ በምችለዉ አምላኬን አያመሠገንኩ ኖርኩ የልቤንም ስንፍና ሳይመለከት በጥበቃዉ ከወላዲተ አምላከ አማላጅነት ተአምራ የሚገርም ነገር ለዛዉም በስራ ቦታ ሆኜ የነገረካትን ቀጥታ በምፈልገዉ መንገድ ነዉ ያረገችልኝ ለአለም ህዝብ ያረገችልኝን አየመሠከርኩ አገኛለዉ በህይወቴ አምላኬን ሀጥያተኛ የሆንኩ በምህረቱ ቸሩ መድሐኒያለም ከኔ ጋር ነዉ በምን ቋንቋ ልናገር አልችልም ምስጋና ይድረሰዉ ዘወትር ፊቱ አየቆምኩ ሀጥያቴን ሳልናዘዝ ይቅር በለኝ ሳላመሰግነዉ አላድርም አልዉልም ፈተናዉ ልገልፀዉ አልችልም ግን ከአምላኬ ማንም አይለየኝም ሰዉ ነኝ የበለጠ አንድተጋ ወለተ መድህን አያሉ ይፀልዬልኝ ሰይፈ ስላሴን ሳነብ የአመቤታችንን አስቀድሜ ጨርሼ በቅርብ ግዜ ከአራሴ ጋር መቅደም ያለበት ሰይፈ ሰላሴ ሰይፈ መለኮትን አያልኩ ሰለ የአርሶን ትምህርት አይቼ ስገረም ግዜዉን ጠብቆ ዛሬ በለሊት ሰነቃ ሰማሁ ቀኑም ህዳር 28 ነዉ ሁሉ በአርሱ ፍቃድ ሆነ አግዚአብሔር በአርሶላይ አድሮ አስተካከለልኝ አስተማረኝ በአዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በአድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የነበረውና ያለ የሚመጣውም ሀሉን የሚገዛ ጌታ አምላክ።
ምስጋና ይሁን ለስላሴምስጋና ይሁን ለስላሴምስጋና ይሁን ለስላሴእሜን እሜን እሜን መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤❤
ቃህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️ መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልዎትእና እኔ እምነት ትቸ ዝብዬ ነበር የምኖረው እና የእርስዎ ትምህርት አይቸ በጣም ወደራሴ እንድመለስ እረድቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን
*እግዚአብሔር ይርዳክ በርታ ወንድሜ**ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን*
መምህራችን እግዚአብሔር ይሰጥልን እንደዝ ግልጺ አድረገዉ ሰለምያሰሙሩን እጅግ እናመሰግናለን እንየ እየጸለዩኩት ነዉ መልክቱም ትክክል ነዉ ግዜ ሰለለኝ ማታ ማታ ብቻ ነዉ ምጸልየዉ በጣም ደሰሰ የምል ጸሎት ነዉ 💐💐
መምህር ቅድስት ስላሴ በበረከታቸው በረድኤት ይባርኩህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። እኔ ሰይፈ ስላሴን በየእለቱ እጸልያለሁ ብዙ መልስ ብዙ ጥበቃ ይደረግልኛል በጣም እወደዋለሁ የጸሎቱን በረከት እያፈስኩ ነው።
አሜን አሜን አሜን ቅድስት ስላሴ ይባርኩን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ኑርልን እድሜዎን ያርዝምልን ጸጋዎን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
በእውነት እመቤቴን ሲጠራት ልቤ ይነካል እባታችን ቃለሕይወት ያሰማን አባታችን!!!
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን።ሰይፈ ስላሴን ካቅሜ በላይ ካልሆነ በስተቀር ሳላቋርጥ እፀልያለሁ ነገር ግን እርስዎ በተነተኑት ልክ የፀሎቱን ሀይል ተረድቼ አልነበረም እና ደግሜ አመሰግንዎታለሁ።
እፍፍፍ እላየላይ ያለውን አጋንት ሶስቱ ስላሶች አሱልኝ አሜንንን የስማሁትን በልቦነየ አሳድርልኝ ጤነየን ስጠኝ አሜንንን
Amenn Amenn Amenn
አባታችን እናመሰግናለን እናንተን የመሰሉ አባቶች ሰቶናል እኛ በጣም እድለኞች ነን ቅን ልቦና እና ማስተዋል ያለው እናንተን ይዞ አይወድቅም ብርታታችን ናችሁ ፀጋውን ያብዛልዎት 🙏
መምህራን. ቃለህይቀት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን. ስላሴዎች በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን. የአባቶቻችን በረከት ረዴት. ይደርብን አሜን አሜን አሜን
*እዉነት ነዉ አባታችን እኔ አነባለሁ እዳቅሚ ልክ ላነበዉ ሥበረከክ ሠዉነቴ ድክም ነዉ የሚለኝ የአብርሀሙ ሥላሤ ይርዱን*
ኣታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ከውዳሴ ማርያም በቀር ምንም አልፀልይምና አባቴ እባኮ በፌስ ቡክ ገፅ ጋለሆት ልደውል ከይቅርታ ጋር መልካም ምሽት
@@cifufuugifuguig6271 እኔም ከውዳሴ ማሪያም ውጭ አላነበም እፍፍፍ አምላኬ እረዳኝ
ኣባታችን በረኮቶ ይድረሰን በፀሎቶ ያሱቡን አረ ጨነቀን ጥላቹ የድረሰን
አባታችን የወንጌል ገበሬ ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)የአብርሃሙ ስላሴ ከሁላችን አይለየን አሜን(3)
በእዉነት የአጋዕዝተ ስላሴ ጥበቃቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን እና መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ያስተማሩን ፈጣሪ ይስጥልን ድንድል ማርያም ትጠብቅልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛሎት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በርሶላይ አድሮ የሚያስተምረን የሚያጽናናን ያባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Kalewet Yasemaln tesfamegstesmayat yawarsiln memihirachin Amen Amen Amen Btseltot yasibugn Birkti MARYAM bilo
ቃል ህይወት ያሰማልን የጊዜ ባለቤት እግዚአብሔር ጊዜ የሰጠኝ እና ከዛሬ ጀመሩ እጸልያለሁ በሰው ሀገር ያለነው በዙም ጊዜ የለንም 😥
አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን የእመቤታችን ምልጃ ፀሎት በሁላችን ይድረ አሜን(3)
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯😭😭😭
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን የቅድስት ስላሴ በረከት አይለየን የሰማነውም በልቦናችን ያሳድርብን አባቴ ይፍቱኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤን ይጠብቅልን ።አይን ልቦናችንን አጋይስት አለም ስላሴ ያብሩልን።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከሚድኑት ያድርገን ኣሜን
እሺ አባታችን ተግተን እድንጸልይ ሰላሴ ይርዱን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አባታችን በጣም ደስ የሚል ትልቅ ትምህርት ነው እግዚያህብር እረጅም እድሜ ፀጋዎን ያብዛሎት አባታችን ፀልይልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም አድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
እ/ር ቃለ ሕይወት ያሠማንል
ፈጣሪ እደሜ ጤና ይሰጠልን ቃልህይወት ያሰማል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን እደሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏😌😌🥰🥰🥰🥰😍😍😍🤏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የሰማነው በሉቦናችን ፅላት ፅሁፍ ያሳድርልን
እግዚያብሔር ይመስገን አባቴ የተናገሩት ነገር ሁሉ በኔ ላይ አለ
ትልቅ እና ለህወትና ለነብስ ጠቃሜ ትምህርት ነው አባታችን ቃለህይወት ያሰማልንን
የወንጌል አርበኛ ጀግና እግዚያብሔር ይስጥልን
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን
ተመስገን ዘወትር ሰይፈ ስላሴ እና ሰይፈ መለኮት እፀልያለው ተመስገን እኔን ከስደት ከፈነዳ ሲልንደር እሳት እንድም ጫፌ ሳይንከ ታምራቸውን ለኔ አድርገውልኛል አባቴ አጋዝተ ስላሴ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እድፈፅም ጌታ ይርዳኝ አሜን !!!
የማርያም ወርቅ በጣም ከይቅርታ ጋር የጀዋርን ፎቶ ይዘሽ የማርያም ብለሽ መጻፍ አይከብድም እህቴ ጀዋር እኮ የኦርቶዶክስ ጠላት ስንት ክርስቲያን በሱ ምክንያት እንደሞቱ አታቂም ከሀይማኖት ዘር አናስቀድም እህቴ በዛላይ ሙስሊም አረ እናስተውል ካጠፋው ይቅርታ።
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን እኔ ሴፈ ስላሴ መንበብ ጀምሬ ሁለት ቀን አቋረጥኮ ከዛ በህልሜ አይነጥላ በፈተና ውስጥ አስገባኝ ከዛ ማንበብ ስቀጥል በህልሜ ድስ የሚል ከቅዱሳን ጋር ቤተክርስቲያን የሚገለፅልኝ. ድግልማርያም ክብር ይድረሳት እውነት እኔ ምስክር ነኝ ለሊት በአይነጥላ ስሰቃይ እያደርኩ ጠዋት ስነሳ እራሱን እፅየፈው ነበር አሁን ክብር ለስላሴ ትቶኛል
እኔ፡አሁን፡ስፀልይ፡ሰይፈመለኮት፡ሰይፈስላሴ፡የዘውትር፡ሰይፈስላሴ፡ደግምና፡ከዛን፡የለቱን፡ዛሬ፡አሁት፡ቅዳሜነው፡የዘውትር፡የቅዳሜንም፡እደግማለው፡ምስጋና፡ይድረሳቸው
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን መምህራችን
Thank you father for great teaching . It is enlightening. May Holy Trinity protect us all
ናይ ብሐቂ ዝገረም ትምህርቲ አዩ አባና ዕድመን ጥዕናናን ሃብኩም
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የስላሶች እረፍት በልባችን ይደርብን አሜን አሜን አሜን
አሜን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአጋይስት አለም ስላሴ በረከት እረድኣት በዉነት በሁላችን ላይ ይኑር ለዘላለሙ አሜን አሜን አሜን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የማላውቀውን አሳወቁኝ ለበረከት ለችግሬ መፍቻ ይሁንልኝ ኣሜን ትፍ ስህተ ማርያም
እመኑኝ ክርስቲያኖች በስላሴ የአመነ በረከቱ ተዝቆ አያልቅም የሴፈ ስላሴን ፀሎት ከጀመርኩ ከአመት በላይ ሆኖኛል ምስቅልቅሌ ሁሉ ተስተካከለ ስላሶች ብዬ ለምኜ አንድም ቀን የጠየቅኩትን አጥቼ አላውቅም ስላሴ አባቴ ለተደረገልኝ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም።
የሥላሴን ታምር ልንገራችሁ እኔ ልጂ እያለሁ አባቴና እናቴ ተጣልተው ሊፍቱ ሲሉ ሽማግሌ ሰብስበው ነበር ከዛ ትልቅ እህታችን ዛሬ ላይ ፈጣሪ ፈቅዶላት ገዳም ከገባች 15 አመት ይሆናታል እና እሷ ሥለቤቴክርሥቲያን ብዙ ሥለምታውቅ አባቴና እናቴ ሊፍቱ ሽማግሌ ከሰበሰቡት መሀል ነፍሳባታቸውን ጠራቻቸውና መጡ ከዛ አትፍቱ ግን ሥላሴን ዘክሩ እሱ ትዳራችሁን ይባርከዋል አሉአቸው ከዛም እሽ ብለው ታርቁ ሲዘክሩ ኖሩ አሁንም እየዘከሩ ለቅዱስ ቁርባን በቁ ፈጣሪየ ለኔም ስላሴ ይድርሥልኝ በሀጥያት ተጨማሊቂአለሁ
ስላሴዎች ለአንቺም ደርሰው ሕይወትሽን ያቀኑልሽ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዛብሄር ይመስገን
ሁሉ ግዜ ሰይፈ ስላሴ ፅሎት ሳደረግ ውጤት በግልፅ ይታያል ክብር ለስላሴ
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜኔ❤
እዴት ልፀልይ መፅሀፍ ቅዱስ የለኝም
እውነት ነው ሁሊ ስይፈ ስላሴን አነባለው በጣም የምወዳቸው ስላሴን መተት ብዳ ዛር የሰላቢ የየር ጋኒኤል ሁሉ በፀበል ከፊቲ እየተጠመቀች ነበር በአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ ስም በስላሴ ስም ሲባል የኒመንፈ እንደዘረዘርኩት ሽኘኝ በስላሴ ስም ብሎ ተሽኝልኝ ክብር ምስጋና ይግባ ቅድስ ስላሴ ይክበር ይመስገን ለኒ የደረ ለናተይድረስላቹ
Amen
መምህር የሚሠጡት ትምህርት በጣም ግልፅና ቀጥተኛ የሆነ ደስ የሚል ትምህርት ነው ፈጣሪ ያክብርልን ፀጋውን ያብዛልን
please give me his phone number please
ቃለ ህይውት ያሰማልን
እድሜ ጸጋውን ያብዛልን
ዋው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው
QQQQ@#www#wwwwwwwwwwww#wwwwwwww####lwlwlwlwl#¡##awaawaw#a`aaa`aaa``a#w¡##w
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዜአብሔር ይመስገን
እግዚከብሔር ይመስገን
አባታችን በረከተዎ ይደርብን 🙏🙏🙏
እግዜአብሔር አስተማሪ አባቶችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አንድ ነገር ልመሥክር እድሜሄ ሠላሣ ሦሥት ነው እሥከዝ እድሜሄ አልፎ አልፎ በምተኛበንት ቦታ ለልት ሽት ያሥመልጠኛል አዳንዴም ወድ መሥሎ ይገናኝኛል ሢነጋ ብርሀንና ሠው ያሥጠላኝ ነበረ ፀበልም ሥሄድ አገሬ እየአለሁ ቀድሞ ይሸሻል አንዳንዴም ሠር ቅጠሉን እድፈራ የፍራት ሥሜት ይጭርብኛል እኔላይ የሚፈፅመው በደል በጣም በጣም አሣፋሬና አሣዛኝ ነገር ነው ከሠው ጋር አልተኛም ከሠው እንደጦር ሥሸሽ ግማሹን ዘመኔን ኖርኩ ከለታት አንድ ቀን አብረሀሙ ሥላሤ አረ ባኮት እንዴት በአምሣዮት ተፈጥሬ የሤጠን ማደሬያ እሆናለሁ ብዬ አለቀሥኩ እመቤቴ ምሥክሬ ናት አንድ ቀን ነው የአረቀሥኩባቸው ገላገሉኝ ያዛች ለሌት ጀምሮ እሄው ይሠሩት ያባርሩት ባላቅም ገላገሉኝ በአጥያተኛ አደበቴ ጠርቻቸው ለምኝቸው አላሣፈሩኝም ፈጣሬ ይመሥገን አሁን ሌላ ህመም እጄ ይሄ ጭንቀቴን ከገላገሉኝ ቢያንሥ ሁለት ወር ሆኖኛል
Amen keriw zemenshn yasamrlsh eht
እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ ይድልኝ ብለሽ እዳትዘናጊ በፀሎት ጠንክሪ ሁልጊዜም የእግዚአብሔርን ሰም ጥሪ አመስግኝ
እሽ
ተመስገን ነው
እግዚያብሄር ስሙ የተመሠገነ ይሁን እንኳን እግዚያብሄር ደረሰልሽ በርች በጸሎት
አሜንአሜንአሜን.ቃለወትያሰማለን.የሰማንዉንበልባችንያስቀምጥልንአሜን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
እጅግ በጣም እምወደዉ ፀሎት ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የቅድስት ስላሴ በረከታቸዉ ና ቸርነታቸዉ አይለየን ሰይፈ ስላሴን ያለማቋረጥ በርትተን እንድንፀሊ የአብርሃሙ ስላሴ ቸርነት አይለየን አሜንንን
በኣፕ ኣለ ፀለቱ?
መዝገበ ፀሎት ላይ አለ
Yet lay ygegnal enat eske ngerun ebakachu enes yefeteren amlak bicha new mixeliy ye neber
አሜን 3
@@ፍቅርተስላሴ-ለ5ዸ ኆ።።።።።።።።።።ኆ።።።።።።።።።ቖኆ።።።።።።።።።ቖ ጆ
በእውነት ከዚህ በላይ የሚጠቅም ትምህርት እውቀት የለም ለሚጠቀምበት ።
ስላሴ እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡ እውነት ነው እኔ ዳቢሎስን ድል ነስቼበታለሁ፡፡ ይህንን ላሰማኝ ቅድስት ስላሴ ክብር ምስጋና ይሁን፡፡ ሀሌሎያ ለአብ ሀሌሎያ ለወልድ ሀሌሎያ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን፡፡ ቅድስት ስላሴ ይባርኩህ፡
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ።
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እንኳን ሰይፈ ስላሴ ያክል ትልቅ ፀሎት ፅልዮ ስደነግጥ ስንደላቀፍ ሲጨንቀኝ በስመስላሴ የማለት ልምድ ኣለኝ ከብዙ መከራ ፈተና ኣውጥተውኛል በህልሜ ሳይቀር ብዙ ተአምራት ኣይቻለው እግዚአብሔር ያበርታኝ ከአሁን በኋላ እንድፀልይ።
Amen lehulachn Lenem bezu ngr argewlgNal yabertan yabertagn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እዴት መፀለይ እችላለሁ መፅሀፍ ቅዱስ የለኝም
እግዚአብሔር ይመስገን! እኔ ቢያንስ ለ15 አመትይሆነኛል የሰይፈ ሥላሴን ጸሎት ከጀመርኩኝ ስንቴ መተት ተመትቶብኝ ነበር ግን አልሰራም እኔም የማውቀው ቤተክርስቲያን እና ገዳም ስሔድ መንፈስ ያለባቸው ሲያዩኝ ይመሰክራሉ ለእኔ መከታ እንደሆነ ለእናንተም ይሁን። ብዙ ጉዋደኞቼ መፍትሔ ሆኖላቸዋል ዛሬ ነገ ሳትሉ ጸሎቱን ጀመሩ ሣምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ውጤቱ ታዩታላችሁ። ታድያ ከጸሎቱ ንስሐ ይቀድማል።
Amen amen amen
Thank you
ንስሃ ለመግባት ቤተ ክርስቲያን የለለበት አገር ከሆንን አገር እስክንገባ በፅሎት ብንደገፍስ?
እርሱ እንደረዳን መጠን
@@hewetdestaw3817 የአባቶች ስልክ ልስጥሽ ወይ?
እውነት ነው ኣምናለው ስለሆነም በሥላሴ ፍቃድ ሠይፈ ሥላሴን መፀለይ እጀምራለው።
በስላሴ ቀን ነው የተወለድኩት
ካለብኝ ጭንቀት እዳ የፍርድ ቤት ጉዳይ ሁሉ በሔወቴ ያለውን ጉድለት ያውቃሉ ይፍቱልኝ ክብሮን ለመመስከር ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእወነት ይህ ጸሎት ታላቅ ጸሎት ና ምስጋና ነው። እኔ በህይወቴ ብዙ ተዓምር ያየሁበት ነው። ምስጢር ገላጭ ነው፣ ከክፉ መዓት የሚጠብቅ ነው፣ ህይወትን የሚያቀና ነው። በተለይ ደግሞ የሥላሴን ፍቅር በህይወት ውስጥ የምታዩበት ነው። ኦርቶዶክሳውያን
በዚህ ታላቅ ጸሎት ልንጠቀምበት ይገባናል። የሥስላሴ በረከትና ረድኤት አይለየን። አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜንንን
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
ከረጅም አመት በፊት ሰይፈ ስላሴን እፀልይ ነበር አሁን ትምህርትወትን ስለሰማሁ ለመጀመር ወስኛለሁ የአብርሃሙ ስላሴ ይፍቀዱልኝ።መምህር እርስዎንም ቃለ ህይወት ያሰማልን።
Egzihabher yerdak Wendem
ግብዝ
እግዜአብሔር ይመስገን አሜን በመምራችን ላይ አድሮ የሜስተምረን አምላኮችን አባታችን መድሐኔያለም ክርስቶስ ይክበርይመስገን አጋሶተአለም ስላሶች እድሜ ጤና ይስጥልን
አሜን
አሜን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
ይቅር የምታወቁ አሰረዱኝ ሰይፈሥላሴ ሰላሥ እንደት የማገኘው ወዳሴ ማርያም ላይ ነው
መምህራችን. እውነት ነው ግልፅና ቀጥተኝነት ግልፅ ትምህርት. ነው. ቃለ ህይወት ያሰማልን. እድሜውንና ጤናውን. ይስጥልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔ ይህን ትምህርት ከመስማቴ በፊት በጣም በፍቅር ነው የምወዳቸዉ አጋኣዝተዓለምስለሴ ጸሎቱንም እንዲ በፍቅር የምጸልየው ከውዳሴ ማርያም ጋር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማል የአጋዝትአለም ስላሤ በምሄድበት ጠብቁኝ ከምፈራሁ ሁሉ
የሰይፈ ስላሴን ፀሎት መፀለይ ከጀመርኩ 14 ዓመት ይሆነኛል እውነት ለመናገር ስጀምረው እጅግ በጣም ከብዶኝ ነበር ከዛ ግን ከተወሰነ ጊዜ በኋላ በጣም ቀለለኝ ደስ እያለኝ መፀለይ ጀመርኩ በጣምም ወደድኩት ሱስ ሆነብኝ። እኔ ከማላውቀው እሱ ከሚያውቀው ፈተና እንደወረኝ አምናለው በጣም ደስ የሚል ፀሎት ነው ተጠቀሙበት
አሜን የአጋስተ ሥላሴ ረድኤት ጥበቃቸዉ አይለየን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፡ ይህንን ድንቅ የሆነ የሥላሴን ጸሎት በአባታችን ኣርጎ ያስተማረን። ሥላሴ ቸርነታቸው ዘወትር ከሁሉም ክርስቲያን ጋር ይሁን።
Amaen Amaen Amaen
አሜን
🙏 🙏 🙏
በእዉነት አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡አኔ በሰይፈ ሥላሴ ጸሎት በጣም ተጠቅሜበታለዉ፡፡ አጋነንትን የሚያባረር ጸሎት ነዉ፡፡
አዲስ subscriber ነኝ. በጣም አመሰግናለሁ. እድሜ ለመምህር ግርማ እሳቸው ናቸው ጸሎት ያስተማሩኝ. የዛሬ ሰባት ዓመት የመጀመሪያዬን ሰይፈ መለኮት ሳነብ በጣም ተገርሜ እንዳነበብኩ አስታውሳለሁ. እረ እኔ ይህን ያህል ቅጣት የሚያስፈልገው ጠላት የለኝም ብዬ ማስቤ እስካሁን ይገርመኛል. አንብቤ የቸረስኩት እንኩዋን ማቅዋረጥ ስላልፈለግኩ ብቻ ነበር. ሰይጣን ጠላት መሆኑን እንኳን አላውቅም ነበር. ሃምሳ ዓመት ሙሉ በድኔ ነበር የምንቀሳቀሰው. እግዚአብሔር ይመስገን ይሄው አንተን ዛሬ አገኘው ካሁን በኃላ ለምን, እንዴት በደንብ የበለጠ ይገባኛል. እግዚአብሔር ይስጥልኝ.
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሁን በእኔ በእራሴ አባቶች ካስተማሩኝ ሴይፈ ስላሴ ሴይፈ መለኮት የምፀልየው ማለዳ 5 ሰሀት ወይ በአገራችን ሰሀት አቆጣጠር ከማለዳው 11 ነው የምፀልየው ውዳሴ ማሪያም
ሴይፈ ስላሴ
ሴይፈ መለኮት እፀልያለው መልከአ ኦዶም የእመቤታችን
መልከአ ስላሴ ቀን 6 ሰሀት ከመልከአ ሚካኤል ጋር በዚያው አንድ ላይ ከቀኑ 9 ሰሀት መልከአ ኡራኤል 99 ነገድ የምልጃ ፀሎት መዝሙር 22(23) ከምሽቱ 3 ሰሀት መልከአ ሩፋኤል አንቀፀ ብርሀን ይዌድስዋ መዝመር 90 እና መዝሙር 22 ከምሽቱ 6 ሰሀት ታላቁ የዘውትር ፀሎት ውዳሴ ማሪያም ሌሎችንም ፀሎት እንፀልያለን መምህር ሌላ የሚፀለይ አለ ይንገሩን መልከአ መዳኒያለም አንፀለያለን
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን!!
tadlesh enenm assignment ehte
ይህን ትጋት ለኛም ያድለን አሜን ለርስዎም ይጨምርልዎ አሜን በመንግሥትህ በመጣን ጊዜ አስበን ተስፋ ገ/ስላሴን በፊደል በፀሎት ከፈጣሪ ያገናኙንን አባታችን በገነት ያኑርልን።
እህቴ በመቤቴ ፅጌ ማርያም ብለሽ አስቢኝ
እህል ተበልቶ ይጸለያል ወይ
መምኽራችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን እኔ በቁሜ የሞትኩኝ የማረባ ከንቱ የሆንኩትን በእውነት ቅድስት ስላሴ የተስተካከለውን የፀሎት መንገድ ስላስተማሩኝ ክብር ምስጋና ለቅዱስ ስማቸው ይሁን እንዳለ በኔ ሒወት እድልበሰው ሀገር አልሞላ ብሎኝ የሚያሰቃየኝን ክፉ ነገር ሁሉ ዛሬ አስተማሩኝ በድንገት ነው ሳላስበው ነው ያስተማሩኝ ለበጎ ነው ሴፈ ስላሴን ለመፀለይ መፀሐፉን ማግኘት አልችልም ወንድሜ ለግዜው በቴሌፎን ከፍቼ ብፀልይ እችላለው እስኪ መልስልን አኔ በብዛት ውዳሴ ማርያምን የዘውትር ፀሎትን እና ይወድስዋ መላእክትን ነው የምፀልየው እና ደግሞ ንሰሀ ሳይገባ መፀለይስ ይቻላል ያለሁበትን ሒወት ቅድስ ስላሴ ያውቁታል እና ወንድሜ ከቻልክ መልስልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን ማስተዋሉን ጥበቡን ያድልልን አሜን የቅድስት ሥላሴ በረከት ጥበቃ አይለየን የአብርሐም ቤት የባረኩ የኛንም ህይወት ይብርኩልን በእውነት
እዚህ. ውስጥ እራሴን መለስ ብዬ ስመለከት እንዲሁም ዝም ማለት ይሻለኛል እኔ ባካና የማልረባ ሀጢአተኛ ነኝ ማስተዋል ያድለኝ
አሜን አሜን አሜን ቃሌ ሂወት ያሰማልን የስተማረን እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥልን
የህይወትን ቃል ያሰማልን ቀሲስ ድሮ ሰይፍ ስላሴ ሰይፍ መለኮት ማታ 3ሰአት ጸሎት አድርግ ነበረ አና በፍርፍር መተት በልቼ ፍውሰውኝ ነበር በጣም ተአምረኛ መጸሃፍ ነው ተጠቀሙበት ወንድም
አህቶቼ...
መፅሀፉ እራሱንየቻለ ነው ሰይፈ ስላሴ???
አዎ መዝገበ ጸሎት ላይ ታገኝዋለሽ አለ ሰይፍ መለኮትም ተአምረኛ ነው
@@babys7570 btami enami bkrbi nwi ygzahuri
ሰላም ብያለሁ ስላማችሁ ይብዛልኝ እኔ ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን መፅሀፍ ቅዱስን እዴት ማግኘት እችላለሁ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
የእውነት መምህር የእርሶን አስተምሮ መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ በጣም ተጠቅሚለው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅልን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህር ሄኖክ ስላሴዎች ያገልግሎት ዘመንህን ይባርኩት አሜን በፊት በፊት ሰንበት ትምህርት ቤት ሆኜ ነበር የምጸልየው አሁን በስደት ሃገር ሆኜ እያሰነፈኝ ነው ግን አሁን ሳምንት ሆኖኛል እግዝያብሄር ይመስገን እናመሰግናለን መምህር ባለፈው መጥቼ ተጠምቂያለሁኝ እንጦጦ ማርያም እርሶ ጋር አሁንም ተመልሼ ስመጣም ለበረከት ታድርሰኝ እመቤቴ አሜን
ምስጋና አምልኮ ስግደት ለስላሴዎች ይሁን ፡፡፡አለምን በቃሉ ያፀና ፍጥረታትን በልዪ ልዩ የፈጠረ ምስጋናህ በሚታየውም በማይታየውም ቁጥር ሁሉ ይሁን አሜን፣፣፣እኔ እንዲያው ዝም ብዬ በቃ ለክብሩ እና መንፈሴ ደስ ስለሚለኝ ሰይፈ ስላሴን ብቻ ነው የማነበው እና አቡነዘበሰማያት ሌላ ለማንበብ ሰነፍኩኝ፣፣
እናመሰግናለን አባታችን እግዚአብሔር ፀጋ ያልብሶት
እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያስማን አባታችን የቅድስት ሥላሴ ቸርነት አለየን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
እናመሰግናለንን እድሜና ጤና ይስጥልን ለበረከት ያብቃንንን🙏🙏💒
እፍፍፍፍ በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
በእዉነት እህት ወድሞቸ በፆሎታችሁ አስቡኝ ፆሎት ላደርግ ትቆም ሀሳቤ ይበታተናል ብዙ ነገር ያሳበኛል ተይዉ ተይዉ ይለኛል ሆደን ይነፋኛል ኡፍፍፍ ብቻ የኔ የተለየ ነዉ
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እውነት እውነት እውነት ነው ቤቴ የቆመ በዚህ በየለቱ የሠይፈ ስላሴ ፀሎት ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
መምህር እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ከጤኔ ጋር ይጥልን ስላሴዎች ይጠብቁት
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይዎትን ያሰማልን አሜን ።
እንተን በፀጋው መርጦ ፀጋውን አብዝቶ እንዳሥተምሩን ለፈቀደልን ልዑል እግዚአብሄር ሰማይና ምድርን ሠውን በአምሣሉ እና በአርያው ለፈጠረ ቅሱሥ አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሠው ለእኛም በረከቱን ያሣድርብን አሜን ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የቅድስት ስላሴ በረከታቸዉ ና ቸርነታቸዉ አይለየን ሰይፈ ስላሴን ያለማቋረጥ በርትተን እንድንፀሊ የአብርሃሙ ስላሴ ቸርነት አይለየን አሜንንን
አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እኔም ተጠቅሜበታለሁ ***ሰይፈ ሥላሴን እና ሰይፈ መለኮትን *** እድሜ ይስጥልን አሜን
Kibir misgana yihun lemedanitanchin le iyesus silase amen🙏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ እግዚአብሔር ይስጥል እድሜ ከጤና ጋ የታሰረ በ ዳአቢሎስ በቱ ይቁጠረው አረ ስንታችን እንደናንተ ያለ ከአጋንንት የሚያላቅቅ ከ እግዚአብሔር የሚያስታርቅ በዚዘመን ያብዛልን ያዳም ዘር ተጨንቋል ግራ ተጋብቷል እናንተን ያቆይል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቹ ይባረክ እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
እውነት አባታችን እኔም ከሁሉ ፈተናዬ ትልቁ መድሃኒቴ ሰይፈ ስላሴ ነው ለስም አጠራሩ ምስጋና ይድረሰውና በስፍናዮ ሳቆርጠው ብቻ ነው ፈተናዬ ሜበረታው
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ኩቡር አባታችን ኑርልን
እግዚአብሔር የእድሜ ዘመሎትን ይብርካት ጥያቄ ከመተኛቴ በፊት መፀለይ አይቻልም
አባ ፀልዩልኝ ሰፈ ስላሴን ስፀልይ ኬት መጣ ሳልል እንቅልፍ ይይዘኛል ከዛም ባሻገር ማንኛውንም ፀሎት ስፀልይ ድብርቱ መጥፎ ሀሳብ እየተመላለሰ ስቃዬን ያበላኛል በእርግጥ ይሄን ያህል የበረታሁ አይደለም ብቻ አባ በፀሎቶት አስቡኝ🙏🙏
አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አጋእዝት አለም ቅድስት ስላሴ ለሁላችንም ማስተዋል ልቦና ይስጡን
Ene tigrina tenagai neji syfe slase be tginia men ybalala ?
@@tesfalemgebrekidan4946 kabti nay tselot metshaf tirekbo eka kem Amharigna nay tigrgna tselot metshaf entelo abu kitrekbo eka
ቅድስት ሥላሴ በያለንበት ይጠብቁን ታምራቸዉ ብዙነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን ብውነት በጣም በጣም ድስ የምል ትምህርት ልቤን ነው የኔካው አግርምም እኔ ከወራቶች በፊት በቻልኩት መጥን በደብ ሰይፈ ስላሴን እጸልይ ነበረ አሁን ግን ለምን እዳቆምኩት ላውቅም አሁን ይሂን ትምርት ስሰማ ደስ አለኝ አባታችን ቀሲስ ሄኖክ በውነት ቃለሂወት ያሰማልን እደዚህ በግልጽ ስንማር ደስ ይላል ጸጋውን ያብዛለወት በርቱልን በጾለተወት አስቡኝ ሂሩተስላሴ ከነቤተሰቦቸ
አሜን በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን በእድሜ በአገልግሎት ይጠብቅልን❤🎉
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሜ
የሚገርምህ ወንድሜ የሰይፈ ሥላሴን ፀሎት ሳነብ እጅግ በጣም ደስ የሚል ስሜት ይማኛል፡፡ ጭንቀት ፍርሀት የሚባሉ ነገሮች ሁሉ ከእኔ ይጠፋሉ፡፡ ነገር ግን ሀሳቤ እየተበታነተ ያስቸግረኛል ግን አላቋርጠውም ሁል ግዜ አነባለሁ አንድ ቀን በተረጋጋ መንፈስ ማንበብ የምችልበትን አቅም ሥላሴ ይሰጡኛል የሚል ታላቅ ተስፋ አለኝ፡፡ ተስፋዬም እውን እንደሚሆንልኝ አምናለሁ፡፡ ስላስተማርከን አመሰግናለሁ
Egzbhiri yemesgen beateam yemetefeti megib new sefe silasi menibeb *ናይ ዕለቱ ሠይፈ ሥላሴ & ድንቅ ታአምሮም*⤴️🌻
*ንአብ ምስጋና ይግባእ*
*ንወልድ ምስጋና ይግባእ*
*ንመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይግባእ*
*አሜን አሜን አሜን ናይ ፈጣሪና ቅድስት አጋዕዝተ አለም ሥላሴ በረከት ረድኤት ምሕረት ቸርነት አይፈለየና አሜን*🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምለዎት እድበረታ እግዚአብሔር ይርዳን
አግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በስደት ከወጣሁበት ጀምሮ አግዚአብሔር ጠብቆኛል ከሀገረ ስወጣ በፐሌን ዉስጥ ሆኜ የአመቤቴን ዉዳሴ ማርያምን ሙሉዉን ይመስለኛል አያነበብኩ በሰላም ደረስኩኝ በምችለዉ አምላኬን አያመሠገንኩ ኖርኩ የልቤንም ስንፍና ሳይመለከት በጥበቃዉ ከወላዲተ አምላከ አማላጅነት ተአምራ የሚገርም ነገር ለዛዉም በስራ ቦታ ሆኜ የነገረካትን ቀጥታ በምፈልገዉ መንገድ ነዉ ያረገችልኝ ለአለም ህዝብ ያረገችልኝን አየመሠከርኩ አገኛለዉ በህይወቴ አምላኬን ሀጥያተኛ የሆንኩ በምህረቱ ቸሩ መድሐኒያለም ከኔ ጋር ነዉ በምን ቋንቋ ልናገር አልችልም ምስጋና ይድረሰዉ ዘወትር ፊቱ አየቆምኩ ሀጥያቴን ሳልናዘዝ ይቅር በለኝ ሳላመሰግነዉ አላድርም አልዉልም ፈተናዉ ልገልፀዉ አልችልም ግን ከአምላኬ ማንም አይለየኝም ሰዉ ነኝ የበለጠ አንድተጋ ወለተ መድህን አያሉ ይፀልዬልኝ ሰይፈ ስላሴን ሳነብ የአመቤታችንን አስቀድሜ ጨርሼ በቅርብ ግዜ ከአራሴ ጋር መቅደም ያለበት ሰይፈ ሰላሴ ሰይፈ መለኮትን አያልኩ ሰለ የአርሶን ትምህርት አይቼ ስገረም ግዜዉን ጠብቆ ዛሬ በለሊት ሰነቃ ሰማሁ ቀኑም ህዳር 28 ነዉ ሁሉ በአርሱ ፍቃድ ሆነ አግዚአብሔር በአርሶላይ አድሮ አስተካከለልኝ አስተማረኝ በአዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በአድሜ በፀጋ ይጠብቅልኝ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የነበረውና ያለ የሚመጣውም ሀሉን የሚገዛ ጌታ አምላክ።
ምስጋና ይሁን ለስላሴ
ምስጋና ይሁን ለስላሴ
ምስጋና ይሁን ለስላሴ
እሜን እሜን እሜን
መምህር ረጅም እድሜ
ይስጥልን ❤❤❤❤
ቃህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️
መምህራችን እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልዎት
እና እኔ እምነት ትቸ ዝብዬ ነበር የምኖረው
እና የእርስዎ ትምህርት አይቸ በጣም ወደራሴ
እንድመለስ እረድቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን
*እግዚአብሔር ይርዳክ በርታ ወንድሜ*
*ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን*
መምህራችን እግዚአብሔር ይሰጥልን እንደዝ ግልጺ አድረገዉ ሰለምያሰሙሩን እጅግ እናመሰግናለን እንየ እየጸለዩኩት ነዉ መልክቱም ትክክል ነዉ ግዜ ሰለለኝ ማታ ማታ ብቻ ነዉ ምጸልየዉ በጣም ደሰሰ የምል ጸሎት ነዉ 💐💐
መምህር ቅድስት ስላሴ በበረከታቸው በረድኤት ይባርኩህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ። እኔ ሰይፈ ስላሴን በየእለቱ እጸልያለሁ ብዙ መልስ ብዙ ጥበቃ ይደረግልኛል በጣም እወደዋለሁ የጸሎቱን በረከት እያፈስኩ ነው።
አሜን አሜን አሜን ቅድስት ስላሴ ይባርኩን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ኑርልን እድሜዎን ያርዝምልን ጸጋዎን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
በእውነት እመቤቴን ሲጠራት ልቤ ይነካል እባታችን ቃለሕይወት ያሰማን አባታችን!!!
አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን።ሰይፈ ስላሴን ካቅሜ በላይ ካልሆነ በስተቀር ሳላቋርጥ እፀልያለሁ ነገር ግን እርስዎ በተነተኑት ልክ የፀሎቱን ሀይል ተረድቼ አልነበረም እና ደግሜ አመሰግንዎታለሁ።
እፍፍፍ እላየላይ ያለውን አጋንት ሶስቱ ስላሶች አሱልኝ አሜንንን የስማሁትን በልቦነየ አሳድርልኝ ጤነየን ስጠኝ አሜንንን
Amenn Amenn Amenn
አባታችን እናመሰግናለን እናንተን የመሰሉ አባቶች ሰቶናል እኛ በጣም እድለኞች ነን
ቅን ልቦና እና ማስተዋል ያለው እናንተን ይዞ አይወድቅም ብርታታችን ናችሁ
ፀጋውን ያብዛልዎት 🙏
መምህራን. ቃለህይቀት ቃለበረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን. ስላሴዎች በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን. የአባቶቻችን በረከት ረዴት. ይደርብን አሜን አሜን አሜን
*እዉነት ነዉ አባታችን እኔ አነባለሁ እዳቅሚ ልክ ላነበዉ ሥበረከክ ሠዉነቴ ድክም ነዉ የሚለኝ የአብርሀሙ ሥላሤ ይርዱን*
ኣታችን ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ከውዳሴ ማርያም በቀር ምንም አልፀልይምና አባቴ እባኮ በፌስ ቡክ ገፅ ጋለሆት ልደውል ከይቅርታ ጋር መልካም ምሽት
@@cifufuugifuguig6271 እኔም ከውዳሴ ማሪያም ውጭ አላነበም እፍፍፍ አምላኬ እረዳኝ
ኣባታችን በረኮቶ ይድረሰን በፀሎቶ ያሱቡን አረ ጨነቀን ጥላቹ የድረሰን
አባታችን የወንጌል ገበሬ ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)የአብርሃሙ ስላሴ ከሁላችን አይለየን አሜን(3)
በእዉነት የአጋ
ዕዝተ ስላሴ ጥበቃቸዉ በረከታቸዉ ይደርብን እና መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ያስተማሩን ፈጣሪ ይስጥልን ድንድል ማርያም ትጠብቅልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛሎት
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በርሶላይ አድሮ የሚያስተምረን የሚያጽናናን ያባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Kalewet Yasemaln tesfamegstesmayat yawarsiln memihirachin Amen Amen Amen Btseltot yasibugn Birkti MARYAM bilo
ቃል ህይወት ያሰማልን የጊዜ ባለቤት እግዚአብሔር ጊዜ የሰጠኝ እና ከዛሬ ጀመሩ እጸልያለሁ በሰው ሀገር ያለነው በዙም ጊዜ የለንም 😥
አባታችን ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን የእመቤታችን ምልጃ ፀሎት በሁላችን ይድረ አሜን(3)
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯😭😭😭
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን የቅድስት ስላሴ በረከት አይለየን የሰማነውም በልቦናችን ያሳድርብን አባቴ ይፍቱኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤን ይጠብቅልን ።አይን ልቦናችንን አጋይስት አለም ስላሴ ያብሩልን።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከሚድኑት ያድርገን ኣሜን
እሺ አባታችን ተግተን እድንጸልይ ሰላሴ ይርዱን
አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን።
አባታችን በጣም ደስ የሚል ትልቅ ትምህርት ነው እግዚያህብር እረጅም እድሜ ፀጋዎን ያብዛሎት አባታችን ፀልይልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም አድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
እ/ር ቃለ ሕይወት ያሠማንል
ፈጣሪ እደሜ ጤና ይሰጠልን ቃልህይወት ያሰማል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አባታችን እደሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏😌😌🥰🥰🥰🥰😍😍😍🤏
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
መምህራችን የሰማነው በሉቦናችን ፅላት
ፅሁፍ ያሳድርልን
እግዚያብሔር ይመስገን አባቴ የተናገሩት ነገር ሁሉ በኔ ላይ አለ
ትልቅ እና ለህወትና ለነብስ ጠቃሜ ትምህርት ነው አባታችን ቃለህይወት ያሰማልንን
የወንጌል አርበኛ ጀግና እግዚያብሔር ይስጥልን
በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እኛም የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን
ተመስገን ዘወትር ሰይፈ ስላሴ እና ሰይፈ መለኮት እፀልያለው ተመስገን
እኔን ከስደት ከፈነዳ ሲልንደር እሳት እንድም ጫፌ ሳይንከ ታምራቸውን ለኔ አድርገውልኛል አባቴ አጋዝተ ስላሴ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ነው የተማርኩት እድፈፅም ጌታ ይርዳኝ አሜን !!!
የማርያም ወርቅ በጣም ከይቅርታ ጋር የጀዋርን ፎቶ ይዘሽ የማርያም ብለሽ መጻፍ አይከብድም እህቴ ጀዋር እኮ የኦርቶዶክስ ጠላት ስንት ክርስቲያን በሱ ምክንያት እንደሞቱ አታቂም ከሀይማኖት ዘር አናስቀድም እህቴ በዛላይ ሙስሊም አረ እናስተውል ካጠፋው ይቅርታ።
እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን እኔ ሴፈ ስላሴ መንበብ ጀምሬ ሁለት ቀን አቋረጥኮ ከዛ በህልሜ አይነጥላ በፈተና ውስጥ አስገባኝ ከዛ ማንበብ ስቀጥል በህልሜ ድስ የሚል ከቅዱሳን ጋር ቤተክርስቲያን የሚገለፅልኝ. ድግልማርያም ክብር ይድረሳት እውነት እኔ ምስክር ነኝ ለሊት በአይነጥላ ስሰቃይ እያደርኩ ጠዋት ስነሳ እራሱን እፅየፈው ነበር አሁን ክብር ለስላሴ ትቶኛል
እኔ፡አሁን፡ስፀልይ፡ሰይፈመለኮት፡ሰይፈስላሴ፡የዘውትር፡ሰይፈስላሴ፡ደግምና፡ከዛን፡የለቱን፡ዛሬ፡አሁት፡ቅዳሜነው፡የዘውትር፡የቅዳሜንም፡እደግማለው፡ምስጋና፡ይድረሳቸው
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በጸጋ ያቆይልን መምህራችን
Thank you father for great teaching . It is enlightening.
May Holy Trinity protect us all