Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ለህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስና ለእናታችን ቅድስ እየሎጣ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ መምህረ እንኳን ደህና መጣልን 12የህይወት ገጠመኝ ❤
Yene wud yet nesh
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@@MarymEnate ሳውዲ
እካን አብሮ አደረሰን አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን እናቴ😘
ይህንን የህይወት ገጠመኝ እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ጌታ ሆይ አዳምጬ የምለወጥበት አድርግልኝ ምእመናን ሼር እያረጋችሁ🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን።
Amen amen
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ከዚህ በፍትም የመላከ መንክራት መምህር ግርማን ትምህርት አዳምጥ ነበር ግን የመንፍሱን ባህር ወደ ውስጥ እንደዚህ በገጠመኝ ስለምታቀርብልን በጣም ደስ ብሎን እየሰማን ነው እና በርታ ❤
ኑርልኘን መምህር ዳኝ ሲለኝ አንተን አወኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ቢፈቅድ አንድ ቀን ታሪኬን ሰወች እንዲማሩበት እነግርሀለሁ 😢😢😢😢😢
የህይውት ገጠመኝ ክፍል 11ኛ የፖሊሱ ደግነት፣ቅንነት፣የዕምነቱ ጠካርነት በጣም ያሰገረማል በአሁን ሰዓት ፖሊስ እንደዚህ አይነት መገኝቶ ይገረማል
እንኳን ደህና መጣ መምህር ተማሪዎች እባካቹው ወለተ ገብርሄል ብላቹ በፀሎታቹ አሰብኝ እይወት ከብዶኛል በጣም😢😢
Ayzosh
ፆሎት እመ ብርሃን ፆሎት ቅዱሳን ካንች ጋር ይሁን እህቴ አይዞሽ
ሁሉም በእግዛብሔር ፊት ቀላል ነው አትፍሪ እመብራሀን ካቺጋ ትሁን
@@דמוסאיאלו አሜን
✅መምህር ተስፋዬ አበራ የኔ እቁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤በእዉነት በጣም ነዉ የምወድህ ስምህን በከንቱ እያነሱ ተናድጀልሞት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸዉ በቲክቶክ በጣም ስከራከር ግን አይሰሙም በቃ😢
መናደድ የሰይጣን ስራ ነው። ከምንም አለመቁጠር ነው ነው ያለብን።
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይናገር ስጦታው ይህ ገጠመኝ አዳምጠን ህይወታችን የምንቀየረበት ያድርገን ኣሜንእንኳን አደረሳችሁ ለሰማዕታት እናት እና ልጅ ቅድስት ኢየሉጣ ቅዱስ ህፃን ቂርቆስ በረከታቸው ይደርብን ኣሜን🤲💙
መምህራችን፡እንዴት፡ነህ፡ባንተ፡ትምህርት፡በጣም፡ተለውጫለሁ፡ያገልግሎት፡ዘመንህን፡ያርዝምልን፡በርታልን፡እግዚያብሔር፡ካንተጋ፡ይሁን፡አመተ፡ማርያም፡ነኝ፡በፀሎትህ፡አስበኝ።
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የእናቴ ማህፀን ይፍታልኝ በማርያም በፀሎት አስቡን አተርስኝ የበራሀው መናኝ ድረስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
በተደጋጋሚ በሀጢአት ለመውደቃችን ሶስቱ ዋና ዋና ምክንያቶች በመጀመሪያው እና በእያንዳንዱ የሀጢአት ግብራችን ወደ ሕይወታችን የሚገቡ የዲያብሎስ እና የእርኩሳን መናፍስት ግፊት እና ጫና÷ለአመታት ያጣጣምናቸው የሀጢአቶቻችን ትዝታዎች እና ዳግሞ ወደ ሀጢአት ላለመመለስ የማያዳግም የልብ ቆራጥነት እና የስነ ልቦና ዝግጅት ዕጥረቶች ናቸው እግዚአብሔር የኃጢአትን ገመድ ይቁረጥልን አሜን
አሜን
አሜን❤
እንኳን ለህጻን ቅዱስ ቂርቆስ ወርሃዊ መታሰብያ ኣደረሰን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ወንድማኝን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እኔ ገጠመኝ ማዳመጥ የጀመርኩት በቅርብ ጊዜ ዉስጥ ነዉ ቢረፍድም የመዳን ቀን ዛሬ እንዳዳምጥ ለረዳኝ የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤🙏🙏
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን 🎉የህይወት ገጠመኝ 12 ደረሰን እልል ይችን ቀን እዳይ ሰለፈቀድህልኝ ቅዱስ እግዚአብሔር አመስግንሀለሁ ደግሞ ለኔ ቅዱስት እየሉጣ ልዩ ናት እናቴ ቅዱስ እየሉታ ጥበቃሽ አይለየኝ ህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ከሚነደው እሳት ሁሌየ ሰለምታወጣኝ አመስግንሀለሁ ❤. ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ
እግዚኣብሄር ይመስገን መምህርየ የኔ ቤተሰብን ደግሞ እንዲማሩ ፍላሽ ገዝቼ ትምርትህን በትግርኛ የተረጎመ ኣንድ ወንድም ኣለ የሱ ትምህርት ሞልቼ ልልክለት ነው ኣባየ ኣማርኛ ስለ ሚያዉቅ ያንተ ትምህር እሞላለው መምህርየ እግዚኣብሄር ያግዝሽ በሉኝ ትልቁ የጠቋር እና ቡዳ ዛር ባህርያቶች ነው እቤታችን ዉስጥ ያለው። ቅዱስ ገብሪኤል እና እማ ፍቅር የቤታችን ጠባቂዎች ናቸው እንድያግዙኝ በጸሎታችሁ ኣስቡኝ ማኖ ማስነካት ብቻ ነው እሚቀረኝ መምህርየ ❤❤
እኔም እንዳኝቺ እፈልጋለዉ
መምህር የአገልግሎት ዘመንክን እግዛብሔር ይባርክ ፡የእውነት፡በጣም ነው ምና መሠግነው ሕይወታችን ያለውን ፡ነገር ነው ምታቀርበው እባካቹ በፀሎታቹ አሥቡን ወለተ ማርያም እባላለው ፡፡❤❤❤❤
ራስን መውቀስ ከሰዎች ጋር ለመታረቅ ይረዳናል፡፡ ሰውን “አንተ ትክክል ነው፡፡ ይህን ጉዳይ አስመልክቼ የተሳሳትሁት እኔ ነኝ . . . ” በማለት ይቅርታ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡ እነዚህ ቃላት የወንድምህን ቁጣ ሰለሚገቱት ይታረቅሃል፡፡ ይህን ሳታደርግ ራስህን ነጻ ለማውጣት የምትከራከር ከሆነ ግን ጠላት ስህተትህን ለማጋለጥ ማንም አይደርስበትም፡፡ይህን አስመልክቶ ቅዱስ መቃርስ የተናገረው አባባል ምነኛ ድንቅ ነው! “ወንድሜ ሆይ! ሌሎች ሳይወቅሱህ አንተ ራስህን ውቀስ! አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ❤”
ወይኔ ዛሬስ የኔም ወንድም ስልኩ በተሰረቀ አልኩ ተሰርቆ አንዱ በተቀየረበት😢 እኔ ያለዉት ሳዉዲ ለወንድሜ ስልክ ገዝቼ ስልክለት ሚሞሪ ገዝቼ ትምህርቶች ዳዉን ሎድ አድርጌ ላኩ አያዳምጥም ውይይይ እንደዉ ልቦና ይስጠን የሚጠቅመንን ለይተን የማናውቅ ፍጡሮች ነን ታሪኩ አስተማሪ ነዉ እህታችን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አይዞሽ
እንኳን ለህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስና ለእናታችን ቅድስ እየሎጣ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁአሜንአሜንአሜን
የሚገርም ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር የመስገን መምህር የገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ!
ተመስጌን ምስጋናውን ፈጣሪ ይውሰድ ከነ እናቱ ልጆቹን እሚሰበስብ አባት አለን ተመስጌን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ወለተ ተክለሃይማኖት ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏።
ረቡኒ እንኳ. ሰላም መጣህልን. እንኳ. አደረሳችሁ ለሰማሕቱ ቅዱስ እኔን ቂርቆስ ለእናቱ ለእናታችን ቅድስት ኢየሉጣ
እንዃን ለህፃኑ ቂርቆስ ወእየሉጣ ክብረ በዐል በሰላም አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ስለሁሉም ነገር አመሰግንሀለው ባንተ ትምህረትና ገጠመኝ በመፈሳዌ ህይወቴ እየተለወጥኩ ነው መምህር እህተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳንም በሰላም መጣህልንእውነት ነው ብዙ ነገር ተምረንበታል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን የሕይወት ገጠመኝ 12"በጣም የሚያሳዝን ነው
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በመከራ ዉስጥ እንኳን ሆኜ እጠብቅሀለሁ ጌታ ሆይ አዎ ትመጣለህ ትጎበኘኛለህ አምናለሁ የመዳኔ ቀን ቅርብ ነዉ😢😢ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ተመስገን🙏
በጣም ይገርማል የፈጣሪ ስራ እግዚያብሄር ይመስገን ለእህታችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
እንኳን ለህጻን ቅዱስ ቂርቆስ ወርሃዊ መታስብኣደረሰን እንኳን ደና መጣህ መምህራ ችንወንድማኝን❤❤❤❤❤
የመምህር ተማሪዎች በሙሉ ከዛሬ ብዙ አመታት በፊት መምህር የለቀቀውን ኮርስ የሚለውን ትምህርት ገብታችሁ አዳምጡ፤አምደ ሃይማኖት የሚለውን አፕልኬሽን በማውረድ እና በማንበብ ሃይማኖታዊ እውቀታችንን እናሳድግ።‼️አስተውሉ ሁላችንም በሁለት ጎን የተሳለ ሰይፍ መሆን አለብን።ማለትም የመናፍስት ሴራው እንዳለ ሆኖ ሌሎችም የቤተክርስቲያን የነገረ ሃይማኖት፣ የነገረ ማርያም እና አምስቱን አእማደ ምሥጢራት ማወቅ አለብን።
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እቪ እህቴ❤❤❤❤
እዉነትነዉ
እሺ❤
እግዚአብሔር ይስጥህ ወደሜ
እንኳን ለቅዱስ ቂረቆሰ አባታችንና እናታችን ቅድሰት እየሉጣ መታሰቢያቸው ቀን አደረሰን በእውነት በረከታቸው ይደረብ🤲🤲❤መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ
ሰላም እንኳን በደህና መጣህ መምህራችህን ❤❤❤እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለቅዱስ ቂርቆስ እና ቅድስት እየሉጣ ወረሀዊ መታሰቢያ በዓል ❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን፡ልዑል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን፡በርታልን።
አቤት ደስስስ ሰል እኔንም እማ ፍቅር ቂድስት ዲንግል ማርያም ትርዳኝ 🤲🤲🤲🤲🤲ማምርዬ ቃል ሂዎት ያሰማልን እድሜክን ያርዝምልን ካና በታሳቦቺክ እማ ፍቂር ትጣብክ 🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ይውሰድ ከእናታችን እማ ፍቅር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እህቴ የጠፋን ብዙ በጎች አለን ወደቤቱ ይመልሰን ፀጋውን ያብዛልን መምህራን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🙏🙏🙏
ሰላም ለሁላቹ ይሁን. እኔምለው ግን መምህር ኣንተን መከታተል ከጀመርኩ እረጅም ግዜ ሆኖብኛል ነገር ግን ኣብዛኛው ግዜ ደስ ብሎኝ ነው እማዳምጥህ ግን ኣንድኣንዴ በጣም ተጠራጥሪህ እተውክ እና ካዚ ቡሃላ ኣንተን ስትናገረው የሰማሁክ በህወቶ ኣየው ኣለዎ ከዛ ደግሞ ተመሊሸ መጥቼ ኣዳምጥህ ኣለዎ እና በጣም ተቸግሪ ኣለዎ መምህር በውስጥ መስመር ደውየ ላገኝህ እፈልጋለሁ መምህር ፈቃደኛ ከሆንክ እና እባክህን ስልክ ቁጥርህ እዚ ጻፈልኝ ከእንግሊዝ ኣገር ነኝ እምጽፍልህ። እግዚኣብሔር ይስጥልኝ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንደት ነህ መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ኑ እናዳምጥ የመምህር ተማሪወች❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤️🙏❤️
ኢዮብ :422: “ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ።3: ‘ያለ እውቀት ምክርን የሚሰውር ማን ነው?’ ስለዚህ እኔ የማላስተውለውን፥ የማላውቀውንም ድንቅ ነገር ተናግሬአለሁ።4: “እባክህ፥ ስማኝ እኔም ልናገር፤ እጠይቅህማለሁ፥ አንተም ተናገረኝ።5: “መስማትንስ በጆሮ በመስማት ሰምቼ ነበር፤ አሁን ግን ዓይኔ አየችህ፤6: ስለዚህ ራሴን እንቃለሁ፤ በአፈርና በአመድ ላይ ተቀምጬ እጸጸታለሁ።”
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር!
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንቆ መምህራችን የህይወታችን እውነተፕ እስተማሪያችን እንኳን ድህና መጣህልን ❤
በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ በእውነት ድህነት ከባድ ነው በዚህ ላይ መንፈስ እርኩስ ደሞ አስተዋፅኦ ያደርጋል በቃ አለቀላቸው ማለት ነው አምላክ ይታደግልን
ወገኖቼ ኑ አብረን እንዳን ወዴ አንድት ቤተክርስቲያን እንሰበሰብ
ስለ ዘማ ወይም ስለ ሴተኛ አዳሪ ሲወራ #ግብጻዊቷ_ማርያም ትዝ ትለኛለች በጣም ነው እምወዳት 😢
😢😢
የኛ ውድ መምህር እውነት በተለይ ስደት ላለን ልጆች ደርሰህልናል ልዑል እግዚአብሔርእድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን!!!🙏እንወድሃለን በጣም ብዙ ነገር ተምረናል ቃላትየለኝም እውነት እድለኛ ነን ያንተን ትምህርቶች የምናዳምጥ ልጆች ቅዱስ ሚካኤልይጠብቅህ መምህሬ በስደት ያለን እህት ወንድሜቼ እመብርሃን እናቴ በሰላምለቅድስት ሃገራችን አብቅታ ለንስሃ! እናለቅዱስ ቁርባን ታብቃን አሜን፫❤🙏❤
መምህርዬ ልክ ነህ በዘ የወፍ ቋንቋ እህቴና ወንድሜ በጣም ነዉ እሚችሉት እኔ ምንም አላዉቅም እርስ በርሳቸዉ ሲያወሩ በጣም ነበር እሚያናድዱኝ ለካስ አጅሬዉ ነዉ እና አይኗን ልቧን ራሷን ያማታል ፀበል ስትሔድም መንፈሱ አይያዝም አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ከእስራት ይፍታን ❤❤🙏🙏🙏
መህርዬ ሰላምክ ይብዛልክ እልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን ስለዳኑትም ስለተቀየሩትም ከሚስቱ ስለታርቁትም እግዚሔቤር ይመስጌን ያልታሰበ እጀራ ይስጥሺ እታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነብሴ እግዚአብሔርን በተጠማች ጊዜ አይኖቼ የአለምን ማረፈያ ናቁ ሺቶቿም ላፍንጫዬ ክርፋት ክርፋት አሉኝ ማአዛዬስ ካገኘውት የእኔን እንቁ ካገኘውት የአለም ድምቀቷ ምን ሊረባኝ ?ብልጭልጯስ ምን ሊያጓጓኝ? የአለም ኃጢአት በምላስ ላይ ጣፋጭ ናቸው በወረደ በጎሮሮ በሆድም በገባ ጊዜ ግን አንጀትን እንደሚበጣጥስ መርዝ ነው ህመሙም ወደረ አይገኝለትም ከሴት ምጥም እጅክ ይከፋል ምሬቱም ለሞት ያበቃል ሆ !ነበሴ በበግ ደም የተነከርሽ ማሃተብሽም በዘላለማዊ ህትመት የታተምሽ በእውኑ ያተመሽ ይረሳሻል? አይኖቹንስ ካንቺ ይነቅላል?አይኖቼ ልጄን ለመፈለግ ተቅበዘበዙ ልጄም ከአይኔ ብርሃን ራቀች !ርቃም ሄደች ምክሬንም ችላ አለች ዝምም አልኳት ጥላም ሳትይዝ ወጣች የፀሐይ እውይው አቃጠላት አምርራም አለቀሰች አባቴ ብላ ስጠራኝ ሰማዋት ! እሮጥኩኝ ሽፍቶችም አገኙኝ ዋጋም ክፈል አሉኝ ያዙኝም ጀርባዬንም ገረፉኝ በከበረው ፊቴም ምራቃቸውን ተፉብኝ አፌም በደም ተሞላ በስድባቸውም ዘበቱብኝ ወደ ተራራም ይዘውኝ ወጡ ልብሴንም ገፈፉኝ በእንጨት ላይ ሰቀሉኝ ከፍ ባልኩ ጊዜ ልጄን አያዋት ስትጠራኝ ሰማዋት ወበቷ ጠፍቶም ነበር ፊቷም ጠቁረዋል ማሃተቧም ዝገዋል ድምጿም የሻከረ ነበር በስጋዋም ብዙ ምስጥ ነበር በአይኖቿም በዙ ጦሮች ነበሩ በደጇም የሚያልፉትን ተወጋበት ነበር ነገር ግን አልጠቀማትም !ደጇን ዘግታም ስታለቅስ ስሜንም ስጠራኝ ሰማዋት ከተራራው እንጨት ላይ ተሰቅዬ አይዋት አይቺኝ እሮጥኩኝ እሮጠች ልጄን አገኘዋት አቀፍቋት አቀፈቺኝ በከበረው ደሜ ዝገቷን አጠፋው ለእሷ የከፈልኩትን ወንበዴዎችም ያደረሱበኝን ነገር አየች አነባችም በልጅ ልባል አይገባኝም አለቺኝ ባርያህም አድርገኝ አለቺኝ እኔም ከሌሎች አንቺን ወደድኩሽ አልኳት በትከሻዬም እሽኮኮ አልኳት ንጹሕ ልብስም አለበስኳት ስጋዬንም አበላዋት ደሜንም አጠጣዋት አደስኳትም ወደቤቷም ገባች አረፈችም ማለዳ ሌሎችን ግልገሎቼን ለመፈለግ እንደምወጣም ነገርኳት ታምና እንደምጠብቀኝ ቃል አለቺኝ !....አባቴ መዳኃኒያለም !
ደሥ የሚል ትምህርትነው መምህርየ እድሜይሥጥህ
መስማት ለምገባቸው እጅግ ድንቅ ትምህርት ነውና እናመሰግናሐን።
መምህረ,እግዚያብሔረ,አምላክ,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይሰጥልን
እካን ለቅዱስ ህፃኑ ፀርቆስ ወረሀውይ መታሠብያ በአል በሠላም አደረሳችሁ እህት መድሞቼ
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ታሪክ እንድሰማ የፈቀድክልኝ🙏🙏🙏❤❤❤የምሰማውን በልቦናየ አሳድርልኝ
መመህር እኳን ደህና መጣህ ❤❤❤🎉🎉 መምህር በጸሎት አስበኝ እንደ አይኔ ብሌን የምሳሳለት ወድሜ ከሚስቱጋር ሊፋታብኝ ነው ጨቆኛል ማሪያምን😥😥😭 የመምህር ተማሪዎችም በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢🤲🙏🙏🙏
አግዛብሔር ያሰብሸ
@@smalhaft3935አሜን እህቴ😢😢😢🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
እመብረሀን ታስብሽ ታስበን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
መልካም ልብ ያላችው ሰዎች እየገባችሁ ደምሩኝ አበረታቱኝ😍😍😍
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እዴሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን🤲🤲🤲
መምህርዬ ይሄንን ታሪክ እኔም በለላ ሰው ሰምቻለው ልጅቱ ፍቅረኛ ትይዛለች የምትዛቸው ፍቅረኞች ደሞ ለትዳር ነው እንጅ ለግዘአዊ አይደለም ታድያ አብሯት ለመተኛት ከጋብቻ በፍት ያስጨንቋታል እሺ ብላ ከመጀመርያ ፍቅረኛዋ ጋር ተኛች ጠዋት ሄዶ ቤት እራሱን አንቆ ገደለ ሽማግሌ ልኮ ሰርጓ ሳምንት ስቀር ያ ሀዘን ተረሳ አለፈ ሁለተኛ ፍቅረኛ ያዘች ከዛ አብሮ ቆዩ እሱም አብሯት እድተኛ ያስጨንቃታል ተኛች አሁንም ለሰርግ እየተዘጋጁ ነበር አብሯት አድሮ ወደበት ስመለስ መኪና ገጨው ሞተ ያም አለፈ ሀዘኑ አለፈ 3ኛ ጀመረች ግን ነቃች አብሯቸው የተኛው ሁሉ ይሞታሉ ብላ እያለቀሰች ተናገረች እና አሁን የያዘችው ጓደኛ ታሞ ፀቤል እየተመላለሰ ነው እሷን ደሞ የአንተን ገጠመኝ እንድታዳምጥ ፅፈላታለው አንድ ቀን የዝች ሴት ገጠመኝ ታቀርብ የሆናል መምህረ አያችሁ በቡዳ በመናፍስት ሴራ የስንት ሰው ህይወት እንደቀጨ በእውነት እናንተ የማታቁ በተሰብ የሚያውቅ ታሪክ አለ እራሳቹን ፈትሹ ነብሳችሁን አድኑ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሁላችን ይሁን እህታችን እኔም አለው የመጀመሪያ ባሌን ሳገባ አንድወር እንደሆነን ዲያቆን ነበር ና ሰው ገደለ እዛው ከቤተሰብ እሱም ታሰረ ወዲያውኑ አባቴ ወደ ሁለተኛ ባል ዳረኝ አሁንም ሁለተኛ ባሌ ፀቡን አስነሳውና የባሌ አጎቱ መጥቶ ያን ሰው በቢላ ገደለው ከዛም መልሼ ከመጀመሪያ ባሌ ጋር ታረኩኝ ከዛ በቃ ሁሌ እምሶ ነው ለሁንም ነገር ትቸ ስደት ወጣው ሶስታመት ሳይሞላኝ ባሌን በጥይት ገደሉብኝ በቃ አሁን የቁም እሬሳ ሆኜ እኖራለው 😢😢😢እባካቹህ ስለእግዚአብሔር ብላቹህ ምክራቹህን ለግሱኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@@MaryamOt-t4w እህቴ ሀዘኑ ከባድ ነው ለሞቱት ነብስ ይማርልን ለአንቺም ፅናቱን ብርታቱን አቡነ ሐብተ ማርያም ይስጡሽ በርች በደንብ ፀልይ ስገጅ አታማሪሪ ስለሆነው ሁሉ አመስግኝ ፀሎት አታቋርጭ በድንብ ስገጅ እሺ ታሸንፍያለሽ አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እማ❤
ይገርማል ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ይሰጥሽ አህታችንንም እርሱ ይርዳት
@@MaryamOt-t4w yene enat smetshin erdalw gn btchalshi mten Egziabhern amsgegni Ftarin endnamarer ena yegna lb endigoda ymiflg tlk tlat aln Egziabher set Egziabher nesa keriw gizeshin tsilot bmarg ena Egziabher bmamsgn yatsinashi ye ersu kidus fkadu yhun ene btm hatyatgna sew negni gn mnalbat end eht ketkmshi byee nw brchi ayzoshi❤
እቺ ልጅ እኔም ኣይቻት ነበር ዲካሾው ቸናል መጥታ ነበር ብትከታት ገጠመኝ ስል ነበር ፀበል ግን እየታጠብኩ ነው ብላ ነበር
እግዚኣብሔር ይመስገን መምህር ይህ ገጠመኝ የሚትሰሙ እህት ወንዲሞቼወለተ ተክለ ሃይማኖት ብላቹ በፆሎት ኣስብኝ😢
እግዚአብሔር ይመስገን እሳን የረዳት አምላክ ሁላችንንም ይርዳን
ጠላትህ ዉድ ይበል መምህርዬ ደብተራ እግዚአብሔር ይሰርህ አሜን
መምህር እንዴት ዋልክ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ነብሴ የወደደችሁን አገኘች ነብሴ የወደደችሁን አገኘች የሚለውን መዝሙር ጋብዧታለሁ ለውድ እህታች እንኳን ከዚህ ሕይወት መዳኒያአለም ገላገለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜም በምክንያት አዳነህ የስላሴ ሥራ እፁብ እፁብ ድንቅ ተብሎ አያልቅምና ሁላችንም ተምረንበታል 1_ ሰውን መርዳት2_ የልብን መሻት 3_ ቡዳናቸው ተብለው የሚገለሉትን 4_ የፈረሰ ትዳረነው በቃ አለቀለት የተባለን ህይወት እግዚአብሔር እንዴት እንደሚቀጥል5_ በተናቅንበት ማንነታችን ስላሴ እንዴት እንደሚወደን የፍቅር አይኖቹ ሁሌም አይለየንም እኔ ይችን ታህል ተረድቻለው እናንተስ አመሰግናለው❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤❤
ስለማይነገረስጥታዉ እግዚአብሔረይመስገን እንኳንለህፆኑቅዱስቄረቆስወራዊባእልአደረሳችሁአደረሠንአሜንይህንየሒወትገጠመኝእድሰማየፈቀደልኝአምላክ ክብረምስጋናይግባዉአሜን
ሰላም መምህር የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን በደህና መጣችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
መምህር እንኳን ደና መጡ
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አማ ፍቅር ትጠብክህ
ላችየደረሰ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እሱ ይጠብቅሺ አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደህን መጣህ መምህር 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ትምህርት እድናዳምጥ የፈቀደልን አምላክ🙏 ይክብር ይመስገን መምህራችን እማፍቅር ትጠብቅልን👏
እንኳን ደህና መጣህ የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህር ።
እኮን ደና መጣህልን መምህራቺን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤
እህቴ እንኳን ቅዱሱኡራኤል እረዳሽ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ በፀሎት አስቢኝ ወለተሰንበት ብለሽ እኔ ካንቺ የባስኩኝ ሀጥያተኛ እህትሽ ነኝ ደስ ሚልገጠመኝ ነዉ እግዝያብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር የቅዱሱ ኡራኤል አምላክ የተመሰገ ይሁን
ይህን የመሰለ የህይወት ገጠመኝ እዴሰማ የፈቀድህልኝ ልእል እግዛአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር በርታ እግዛአብሔር ይጠብቅ እስከ ቤተሰቦችህ
"መምህር እንኳን ደህና መጣህ...
መምህር ከብዶኛል ሁሉም ነገር ሰዉ ማግኘት ከበደኝ የሚረዳኝ አጣሁ በፀሎት አስቡኝ
አይዛሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ ፀልዪ እሺ እህቴ
መምህር 12 ተኛ እንካን በሠላም መጣህ
እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን
እንኳን ደህናመጣህ መምህሬ አዳምጭ እኮምታለሁ
ቃለት ያሰማልን ቃለት ያሰማልን
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
ዘላለማዊውን ሕይወትህን አስታውስ፦ ሁልጊዜም ስለዚህ ትጋ።የእግዚአብሔር ልጅ መሆንህንና እርሱን መምሰል እንዳለብህ አስታውስ፦ እውነተኞች ከሆኑት ከእግዚአብሔር ልጆች ጋር አካሄድህን አስተካክል።የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ መሆንህን አስታውስ፦ በውስጥህ ያለውንም ቅዱሱን የእግዚአብሔር መንፈስ አታሳዝን። ዘወትርም ቅዱስ የእግዚአብሔር ማደሪያ ሁን።
እንኩአን ደና መጣክ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ተስፋ ስላሴ እንካን ለቅዱስ ስማእት ህፃን ቂርቆስ እና ለስማእታ ቅድስት እየሉጣ ክብረ በግል በሰላም እደረሳችሁ
አቤት የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው የእማምላክ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰብ እንኳን ለቅዱስ ቂርቆስ እና ለእናታችን ቅድስት እየሉጣ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
መዳኒአለም አባቴ የሀይለ እየሡሥን ልቦና መለሥልንአሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም ለሁላችንም ይሁን እንኳን ለቅዱስ ጬረቁስ እና ለእናቱ እይሉጣ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አሜን አደረሰን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
በጣም ፈተናውስጥ ነኝ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቦኝ አስካለ ማርያም ሰይፈገብርኤል እያላቹ
እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤በ እውነት አግዚአብሔር ሁላችሁም የፋወስ በጣም እናመሰግናለን መምህርዬዬ 🙏🙏🙏ለአህታችን የደርሳል አግዚአብሔር አምላኬ ለኛም የሰማል አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን
ሠላም መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን 😊😊 በአንድ በሌላም እግዚአብሔር ያስተምራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም ። በእውነት ደስ የሚል የህይወት ገጠመኝ ነው መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፡ ተማር ተለወጥ ተብሎ ትምህርት ቢላክለት ሳያዳምጠው ሌላ ጋር ሲሮጥ ለበጎ ሆነ የሰው ሕይወት ዳነበት ስልክ ላይ ጥሩ ነገር መንፈሳዊ ነገር ማስቀመጥ ይሄ ነው ውጤቱ፡ ሁላችንም ስልካችን ላይ ጥሩ ጥሩ የእግዚአብሔር ቃል ብናስቀምጥበት ሕይወት ነው ፡ የመዳቀን አንድ ቀን ናት የኔም እህት አለችኝ ስረዋ እደዚህ ባይሆን ፡ የበአድ አምልኮ ልጆች ነን እኔ ወደዚህ ትምህርት ስመለስ እሷ ግን አሰማም ተማሪ አድምጪ ብዬ ብመክራት ትሰድበኛለች ትዘጋብኛለች ትምህርት ብልክ ደግሞ አሰማም እቦልክሻለሁ የምትል ሸበካም አሸብክም ደግሞ እና ከባድ ነው ወደዚህ ትምህርት እድትመጣልኝ በፀሎት አስቡልኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ ፡ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በሰማሁት የህይወት ገጠመኝ ደስ ይላል
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልንእስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን አቤቱ ጌታ ሆይ ይህንን ገጠመኝ እንድከታተል የረዳኝም አምላክ ስምህ ይክበር ይመስገን ሠምቸ እነረድለወሰጥ እርዳኝ🤲🤲🤲
መምህር እንኳን በደና መጣህ እባክህ
የኛ እንቁ አባት እመብርሃን ትጠብቅ
እዚህ ገጠመኝ ውስጥ ከእነ ባለቤቴ ህይወቴን አይቼበታለሁ እግዚአብሔር ይርዳኝ እና ጠላታችንን እንድንይዘው ይርዳን በእርግጥ ዋናው ኃጥያት ከማይመስል የልማድ ኃጥያት መራቅ ወሳኝ ነው ።
እንኳን ለህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስና ለእናታችን ቅድስ እየሎጣ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ መምህረ እንኳን ደህና መጣልን 12የህይወት ገጠመኝ ❤
Yene wud yet nesh
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@@MarymEnate ሳውዲ
እካን አብሮ አደረሰን አሜን
እንኳን አብሮ አደረሰን እናቴ😘
ይህንን የህይወት ገጠመኝ እንድሰማ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ጌታ ሆይ አዳምጬ የምለወጥበት አድርግልኝ ምእመናን ሼር እያረጋችሁ🙏
አሜን አሜን አሜን
አሜን።
Amen amen
መምህር እንኳን ደህና መጣህ ከዚህ በፍትም የመላከ መንክራት መምህር ግርማን ትምህርት አዳምጥ ነበር ግን የመንፍሱን ባህር ወደ ውስጥ እንደዚህ በገጠመኝ ስለምታቀርብልን በጣም ደስ ብሎን እየሰማን ነው እና በርታ ❤
ኑርልኘን መምህር ዳኝ ሲለኝ አንተን አወኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ቢፈቅድ አንድ ቀን ታሪኬን ሰወች እንዲማሩበት እነግርሀለሁ 😢😢😢😢😢
የህይውት ገጠመኝ ክፍል 11ኛ የፖሊሱ ደግነት፣ቅንነት፣የዕምነቱ ጠካርነት በጣም ያሰገረማል በአሁን ሰዓት ፖሊስ እንደዚህ አይነት መገኝቶ ይገረማል
እንኳን ደህና መጣ መምህር ተማሪዎች እባካቹው ወለተ ገብርሄል ብላቹ በፀሎታቹ አሰብኝ እይወት ከብዶኛል በጣም😢😢
Ayzosh
ፆሎት እመ ብርሃን ፆሎት ቅዱሳን ካንች ጋር ይሁን እህቴ አይዞሽ
ሁሉም በእግዛብሔር ፊት ቀላል ነው አትፍሪ እመብራሀን ካቺጋ ትሁን
@@דמוסאיאלו አሜን
✅መምህር ተስፋዬ አበራ የኔ እቁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤በእዉነት በጣም ነዉ የምወድህ ስምህን በከንቱ እያነሱ ተናድጀልሞት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸዉ በቲክቶክ በጣም ስከራከር ግን አይሰሙም በቃ😢
መናደድ የሰይጣን ስራ ነው። ከምንም አለመቁጠር ነው ነው ያለብን።
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ማይናገር ስጦታው ይህ ገጠመኝ አዳምጠን ህይወታችን የምንቀየረበት ያድርገን ኣሜን
እንኳን አደረሳችሁ ለሰማዕታት እናት እና ልጅ ቅድስት ኢየሉጣ ቅዱስ ህፃን ቂርቆስ በረከታቸው ይደርብን ኣሜን🤲💙
መምህራችን፡እንዴት፡ነህ፡ባንተ፡ትምህርት፡በጣም፡ተለውጫለሁ፡ያገልግሎት፡ዘመንህን፡ያርዝምልን፡በርታልን፡እግዚያብሔር፡ካንተጋ፡ይሁን፡አመተ፡ማርያም፡ነኝ፡በፀሎትህ፡አስበኝ።
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል የእናቴ ማህፀን ይፍታልኝ በማርያም በፀሎት አስቡን አተርስኝ የበራሀው መናኝ ድረስልኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
በተደጋጋሚ በሀጢአት ለመውደቃችን ሶስቱ ዋና ዋና ምክንያቶች በመጀመሪያው እና በእያንዳንዱ የሀጢአት ግብራችን ወደ ሕይወታችን የሚገቡ የዲያብሎስ እና የእርኩሳን መናፍስት ግፊት እና ጫና÷ለአመታት ያጣጣምናቸው የሀጢአቶቻችን ትዝታዎች እና ዳግሞ ወደ ሀጢአት ላለመመለስ የማያዳግም የልብ ቆራጥነት እና የስነ ልቦና ዝግጅት ዕጥረቶች ናቸው እግዚአብሔር የኃጢአትን ገመድ ይቁረጥልን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
አሜን
አሜን❤
እንኳን ለህጻን ቅዱስ ቂርቆስ ወርሃዊ መታሰብያ ኣደረሰን እንኳን ደና መጣህ መምህራችን ወንድማኝን❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እኔ ገጠመኝ ማዳመጥ የጀመርኩት በቅርብ ጊዜ ዉስጥ ነዉ ቢረፍድም የመዳን ቀን ዛሬ እንዳዳምጥ ለረዳኝ የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ❤🙏🙏
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን 🎉የህይወት ገጠመኝ 12 ደረሰን እልል ይችን ቀን እዳይ ሰለፈቀድህልኝ ቅዱስ እግዚአብሔር አመስግንሀለሁ ደግሞ ለኔ ቅዱስት እየሉጣ ልዩ ናት እናቴ ቅዱስ እየሉታ ጥበቃሽ አይለየኝ ህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስ ከሚነደው እሳት ሁሌየ ሰለምታወጣኝ አመስግንሀለሁ ❤. ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ
እግዚኣብሄር ይመስገን መምህርየ የኔ ቤተሰብን ደግሞ እንዲማሩ ፍላሽ ገዝቼ ትምርትህን በትግርኛ የተረጎመ ኣንድ ወንድም ኣለ የሱ ትምህርት ሞልቼ ልልክለት ነው ኣባየ ኣማርኛ ስለ ሚያዉቅ ያንተ ትምህር እሞላለው መምህርየ እግዚኣብሄር ያግዝሽ በሉኝ ትልቁ የጠቋር እና ቡዳ ዛር ባህርያቶች ነው እቤታችን ዉስጥ ያለው። ቅዱስ ገብሪኤል እና እማ ፍቅር የቤታችን ጠባቂዎች ናቸው እንድያግዙኝ በጸሎታችሁ ኣስቡኝ ማኖ ማስነካት ብቻ ነው እሚቀረኝ መምህርየ ❤❤
እኔም እንዳኝቺ እፈልጋለዉ
መምህር የአገልግሎት ዘመንክን እግዛብሔር ይባርክ ፡የእውነት፡በጣም ነው ምና መሠግነው ሕይወታችን ያለውን ፡ነገር ነው ምታቀርበው እባካቹ በፀሎታቹ አሥቡን ወለተ ማርያም እባላለው ፡፡❤❤❤❤
ራስን መውቀስ ከሰዎች ጋር ለመታረቅ ይረዳናል፡፡ ሰውን “አንተ ትክክል ነው፡፡ ይህን ጉዳይ አስመልክቼ የተሳሳትሁት እኔ ነኝ . . . ” በማለት ይቅርታ መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡ እነዚህ ቃላት የወንድምህን ቁጣ ሰለሚገቱት ይታረቅሃል፡፡ ይህን ሳታደርግ ራስህን ነጻ ለማውጣት የምትከራከር ከሆነ ግን ጠላት ስህተትህን ለማጋለጥ ማንም አይደርስበትም፡፡
ይህን አስመልክቶ ቅዱስ መቃርስ የተናገረው አባባል ምነኛ ድንቅ ነው! “ወንድሜ ሆይ! ሌሎች ሳይወቅሱህ አንተ ራስህን ውቀስ! አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ❤”
ወይኔ ዛሬስ የኔም ወንድም ስልኩ በተሰረቀ አልኩ ተሰርቆ አንዱ በተቀየረበት😢 እኔ ያለዉት ሳዉዲ ለወንድሜ ስልክ ገዝቼ ስልክለት ሚሞሪ ገዝቼ ትምህርቶች ዳዉን ሎድ አድርጌ ላኩ አያዳምጥም ውይይይ እንደዉ ልቦና ይስጠን የሚጠቅመንን ለይተን የማናውቅ ፍጡሮች ነን ታሪኩ አስተማሪ ነዉ እህታችን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አይዞሽ
እንኳን ለህፃኑ ቅዱስ ቂርቆስና ለእናታችን ቅድስ እየሎጣ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁአሜንአሜንአሜን
የሚገርም ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር የመስገን መምህር የገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ!
ተመስጌን ምስጋናውን ፈጣሪ ይውሰድ ከነ እናቱ ልጆቹን እሚሰበስብ አባት አለን ተመስጌን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ወለተ ተክለሃይማኖት
ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏።
ረቡኒ እንኳ. ሰላም መጣህልን. እንኳ. አደረሳችሁ ለሰማሕቱ ቅዱስ እኔን ቂርቆስ ለእናቱ ለእናታችን ቅድስት ኢየሉጣ
እንዃን ለህፃኑ ቂርቆስ ወእየሉጣ ክብረ በዐል በሰላም አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን መምህርዬ ስለሁሉም ነገር አመሰግንሀለው ባንተ ትምህረትና ገጠመኝ በመፈሳዌ ህይወቴ እየተለወጥኩ ነው መምህር እህተ ማርያም ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳንም በሰላም መጣህልን
እውነት ነው ብዙ ነገር ተምረንበታል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
የሕይወት ገጠመኝ 12"በጣም የሚያሳዝን ነው
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
በመከራ ዉስጥ እንኳን ሆኜ እጠብቅሀለሁ ጌታ ሆይ አዎ ትመጣለህ ትጎበኘኛለህ አምናለሁ የመዳኔ ቀን ቅርብ ነዉ😢😢
ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ተመስገን🙏
በጣም ይገርማል የፈጣሪ ስራ እግዚያብሄር ይመስገን ለእህታችን የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
እንኳን ለህጻን ቅዱስ ቂርቆስ ወርሃዊ መታስብኣደረሰን እንኳን ደና መጣህ መምህራ ችንወንድማኝን❤❤❤❤❤
የመምህር ተማሪዎች በሙሉ ከዛሬ ብዙ አመታት በፊት መምህር የለቀቀውን ኮርስ የሚለውን ትምህርት ገብታችሁ አዳምጡ፤አምደ ሃይማኖት የሚለውን አፕልኬሽን በማውረድ እና በማንበብ ሃይማኖታዊ እውቀታችንን እናሳድግ።
‼️አስተውሉ
ሁላችንም በሁለት ጎን የተሳለ ሰይፍ መሆን አለብን።ማለትም የመናፍስት ሴራው እንዳለ ሆኖ ሌሎችም የቤተክርስቲያን የነገረ ሃይማኖት፣ የነገረ ማርያም እና አምስቱን አእማደ ምሥጢራት ማወቅ አለብን።
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እቪ እህቴ❤❤❤❤
እዉነትነዉ
እሺ❤
እግዚአብሔር ይስጥህ ወደሜ
እንኳን ለቅዱስ ቂረቆሰ አባታችንና እናታችን ቅድሰት እየሉጣ መታሰቢያቸው ቀን አደረሰን በእውነት በረከታቸው ይደረብ🤲🤲❤መምህረዬ እንኳን ደና መጣህ
ሰላም እንኳን በደህና መጣህ መምህራችህን ❤❤❤
እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለቅዱስ ቂርቆስ እና
ቅድስት እየሉጣ ወረሀዊ መታሰቢያ በዓል ❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን፡ልዑል እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን፡በርታልን።
አቤት ደስስስ ሰል እኔንም እማ ፍቅር ቂድስት ዲንግል ማርያም ትርዳኝ 🤲🤲🤲🤲🤲ማምርዬ ቃል ሂዎት ያሰማልን እድሜክን ያርዝምልን ካና በታሳቦቺክ እማ ፍቂር ትጣብክ 🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ይውሰድ ከእናታችን እማ ፍቅር እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እህቴ የጠፋን ብዙ በጎች አለን ወደቤቱ ይመልሰን ፀጋውን ያብዛልን መምህራን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን🙏🙏🙏
ሰላም ለሁላቹ ይሁን. እኔምለው ግን መምህር ኣንተን መከታተል ከጀመርኩ እረጅም ግዜ ሆኖብኛል ነገር ግን ኣብዛኛው ግዜ ደስ ብሎኝ ነው እማዳምጥህ ግን ኣንድኣንዴ በጣም ተጠራጥሪህ እተውክ እና ካዚ ቡሃላ ኣንተን ስትናገረው የሰማሁክ በህወቶ ኣየው ኣለዎ ከዛ ደግሞ ተመሊሸ መጥቼ ኣዳምጥህ ኣለዎ እና በጣም ተቸግሪ ኣለዎ መምህር በውስጥ መስመር ደውየ ላገኝህ እፈልጋለሁ መምህር ፈቃደኛ ከሆንክ እና እባክህን ስልክ ቁጥርህ እዚ ጻፈልኝ ከእንግሊዝ ኣገር ነኝ እምጽፍልህ። እግዚኣብሔር ይስጥልኝ❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንደት ነህ መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ኑ እናዳምጥ የመምህር ተማሪወች❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህር❤️🙏❤️
ኢዮብ :42
2: “ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ።
3: ‘ያለ እውቀት ምክርን የሚሰውር ማን ነው?’ ስለዚህ እኔ የማላስተውለውን፥ የማላውቀውንም ድንቅ ነገር ተናግሬአለሁ።
4: “እባክህ፥ ስማኝ እኔም ልናገር፤ እጠይቅህማለሁ፥ አንተም ተናገረኝ።
5: “መስማትንስ በጆሮ በመስማት ሰምቼ ነበር፤ አሁን ግን ዓይኔ አየችህ፤
6: ስለዚህ ራሴን እንቃለሁ፤ በአፈርና በአመድ ላይ ተቀምጬ እጸጸታለሁ።”
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር!
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንቆ መምህራችን የህይወታችን እውነተፕ እስተማሪያችን እንኳን ድህና መጣህልን ❤
በጣም ነው የሚያሳዝኑኝ በእውነት ድህነት ከባድ ነው በዚህ ላይ መንፈስ እርኩስ ደሞ አስተዋፅኦ ያደርጋል በቃ አለቀላቸው ማለት ነው አምላክ ይታደግልን
ወገኖቼ ኑ አብረን እንዳን ወዴ አንድት ቤተክርስቲያን እንሰበሰብ
ስለ ዘማ ወይም ስለ ሴተኛ አዳሪ ሲወራ #ግብጻዊቷ_ማርያም ትዝ ትለኛለች በጣም ነው እምወዳት 😢
😢😢
የኛ ውድ መምህር እውነት በተለይ ስደት ላለን
ልጆች ደርሰህልናል ልዑል እግዚአብሔር
እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን!!!🙏
እንወድሃለን በጣም ብዙ ነገር ተምረናል ቃላት
የለኝም እውነት እድለኛ ነን ያንተን ትምህርቶች
የምናዳምጥ ልጆች ቅዱስ ሚካኤል
ይጠብቅህ መምህሬ በስደት ያለን እህት
ወንድሜቼ እመብርሃን እናቴ በሰላም
ለቅድስት ሃገራችን አብቅታ ለንስሃ! እና
ለቅዱስ ቁርባን ታብቃን አሜን፫❤🙏❤
መምህርዬ ልክ ነህ በዘ የወፍ ቋንቋ እህቴና ወንድሜ በጣም ነዉ እሚችሉት እኔ ምንም አላዉቅም እርስ በርሳቸዉ ሲያወሩ በጣም ነበር እሚያናድዱኝ ለካስ አጅሬዉ ነዉ እና አይኗን ልቧን ራሷን ያማታል ፀበል ስትሔድም መንፈሱ አይያዝም አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ከእስራት ይፍታን ❤❤🙏🙏🙏
መህርዬ ሰላምክ ይብዛልክ እልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን ስለዳኑትም ስለተቀየሩትም ከሚስቱ ስለታርቁትም እግዚሔቤር ይመስጌን ያልታሰበ እጀራ ይስጥሺ እታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ነብሴ እግዚአብሔርን በተጠማች ጊዜ አይኖቼ የአለምን ማረፈያ ናቁ
ሺቶቿም ላፍንጫዬ ክርፋት ክርፋት አሉኝ
ማአዛዬስ ካገኘውት የእኔን እንቁ ካገኘውት የአለም ድምቀቷ ምን ሊረባኝ ?ብልጭልጯስ ምን ሊያጓጓኝ? የአለም ኃጢአት በምላስ ላይ ጣፋጭ ናቸው በወረደ በጎሮሮ በሆድም በገባ ጊዜ ግን አንጀትን እንደሚበጣጥስ መርዝ ነው ህመሙም ወደረ አይገኝለትም ከሴት ምጥም እጅክ ይከፋል ምሬቱም ለሞት ያበቃል ሆ !ነበሴ በበግ ደም የተነከርሽ ማሃተብሽም በዘላለማዊ ህትመት የታተምሽ በእውኑ ያተመሽ ይረሳሻል? አይኖቹንስ ካንቺ ይነቅላል?አይኖቼ ልጄን ለመፈለግ ተቅበዘበዙ ልጄም ከአይኔ ብርሃን ራቀች !ርቃም ሄደች ምክሬንም ችላ አለች ዝምም አልኳት ጥላም ሳትይዝ ወጣች የፀሐይ እውይው አቃጠላት አምርራም አለቀሰች አባቴ ብላ ስጠራኝ ሰማዋት ! እሮጥኩኝ ሽፍቶችም አገኙኝ ዋጋም ክፈል አሉኝ ያዙኝም ጀርባዬንም ገረፉኝ በከበረው ፊቴም ምራቃቸውን ተፉብኝ አፌም በደም ተሞላ በስድባቸውም ዘበቱብኝ ወደ ተራራም ይዘውኝ ወጡ ልብሴንም ገፈፉኝ በእንጨት ላይ ሰቀሉኝ ከፍ ባልኩ ጊዜ ልጄን አያዋት ስትጠራኝ ሰማዋት ወበቷ ጠፍቶም ነበር ፊቷም ጠቁረዋል ማሃተቧም ዝገዋል ድምጿም የሻከረ ነበር በስጋዋም ብዙ ምስጥ ነበር በአይኖቿም በዙ ጦሮች ነበሩ በደጇም የሚያልፉትን ተወጋበት ነበር ነገር ግን አልጠቀማትም !ደጇን ዘግታም ስታለቅስ ስሜንም ስጠራኝ ሰማዋት ከተራራው እንጨት ላይ ተሰቅዬ አይዋት አይቺኝ እሮጥኩኝ እሮጠች ልጄን አገኘዋት አቀፍቋት አቀፈቺኝ በከበረው ደሜ ዝገቷን አጠፋው ለእሷ የከፈልኩትን ወንበዴዎችም ያደረሱበኝን ነገር አየች አነባችም በልጅ ልባል አይገባኝም አለቺኝ ባርያህም አድርገኝ አለቺኝ እኔም ከሌሎች አንቺን ወደድኩሽ አልኳት በትከሻዬም እሽኮኮ አልኳት ንጹሕ ልብስም አለበስኳት ስጋዬንም አበላዋት ደሜንም አጠጣዋት አደስኳትም ወደቤቷም ገባች አረፈችም ማለዳ ሌሎችን ግልገሎቼን ለመፈለግ እንደምወጣም ነገርኳት ታምና እንደምጠብቀኝ ቃል አለቺኝ !....አባቴ መዳኃኒያለም !
ደሥ የሚል ትምህርትነው መምህርየ እድሜይሥጥህ
መስማት ለምገባቸው እጅግ ድንቅ ትምህርት ነውና እናመሰግናሐን።
መምህረ,እግዚያብሔረ,አምላክ,እረጅም,እድሜና,ጤና,ይሰጥልን
እካን ለቅዱስ ህፃኑ ፀርቆስ ወረሀውይ መታሠብያ በአል በሠላም አደረሳችሁ እህት መድሞቼ
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ታሪክ እንድሰማ የፈቀድክልኝ🙏🙏🙏❤❤❤የምሰማውን በልቦናየ አሳድርልኝ
መመህር እኳን ደህና መጣህ ❤❤❤🎉🎉 መምህር በጸሎት አስበኝ እንደ አይኔ ብሌን የምሳሳለት ወድሜ ከሚስቱጋር ሊፋታብኝ ነው ጨቆኛል ማሪያምን😥😥😭 የመምህር ተማሪዎችም በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢🤲🙏🙏🙏
አግዛብሔር ያሰብሸ
@@smalhaft3935አሜን እህቴ😢😢😢🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
እመብረሀን ታስብሽ ታስበን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር
መልካም ልብ ያላችው ሰዎች እየገባችሁ ደምሩኝ አበረታቱኝ😍😍😍
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እዴሜ ከሙሉ ጤናጋር ያድልልን🤲🤲🤲
መምህርዬ ይሄንን ታሪክ እኔም በለላ ሰው ሰምቻለው ልጅቱ ፍቅረኛ ትይዛለች የምትዛቸው ፍቅረኞች ደሞ ለትዳር ነው እንጅ ለግዘአዊ አይደለም ታድያ አብሯት ለመተኛት ከጋብቻ በፍት ያስጨንቋታል እሺ ብላ ከመጀመርያ ፍቅረኛዋ ጋር ተኛች ጠዋት ሄዶ ቤት እራሱን አንቆ ገደለ ሽማግሌ ልኮ ሰርጓ ሳምንት ስቀር ያ ሀዘን ተረሳ አለፈ ሁለተኛ ፍቅረኛ ያዘች ከዛ አብሮ ቆዩ እሱም አብሯት እድተኛ ያስጨንቃታል ተኛች አሁንም ለሰርግ እየተዘጋጁ ነበር አብሯት አድሮ ወደበት ስመለስ መኪና ገጨው ሞተ ያም አለፈ ሀዘኑ አለፈ 3ኛ ጀመረች ግን ነቃች አብሯቸው የተኛው ሁሉ ይሞታሉ ብላ እያለቀሰች ተናገረች እና አሁን የያዘችው ጓደኛ ታሞ ፀቤል እየተመላለሰ ነው እሷን ደሞ የአንተን ገጠመኝ እንድታዳምጥ ፅፈላታለው አንድ ቀን የዝች ሴት ገጠመኝ ታቀርብ የሆናል መምህረ አያችሁ በቡዳ በመናፍስት ሴራ የስንት ሰው ህይወት እንደቀጨ በእውነት እናንተ የማታቁ በተሰብ የሚያውቅ ታሪክ አለ እራሳቹን ፈትሹ ነብሳችሁን አድኑ
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለሁላችን ይሁን እህታችን እኔም አለው የመጀመሪያ ባሌን ሳገባ አንድወር እንደሆነን ዲያቆን ነበር ና ሰው ገደለ እዛው ከቤተሰብ እሱም ታሰረ ወዲያውኑ አባቴ ወደ ሁለተኛ ባል ዳረኝ አሁንም ሁለተኛ ባሌ ፀቡን አስነሳውና የባሌ አጎቱ መጥቶ ያን ሰው በቢላ ገደለው ከዛም መልሼ ከመጀመሪያ ባሌ ጋር ታረኩኝ ከዛ በቃ ሁሌ እምሶ ነው ለሁንም ነገር ትቸ ስደት ወጣው ሶስታመት ሳይሞላኝ ባሌን በጥይት ገደሉብኝ በቃ አሁን የቁም እሬሳ ሆኜ እኖራለው 😢😢😢እባካቹህ ስለእግዚአብሔር ብላቹህ ምክራቹህን ለግሱኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@@MaryamOt-t4w እህቴ ሀዘኑ ከባድ ነው ለሞቱት ነብስ ይማርልን ለአንቺም ፅናቱን ብርታቱን አቡነ ሐብተ ማርያም ይስጡሽ በርች በደንብ ፀልይ ስገጅ አታማሪሪ ስለሆነው ሁሉ አመስግኝ ፀሎት አታቋርጭ በድንብ ስገጅ እሺ ታሸንፍያለሽ አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ እማ❤
ይገርማል ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ይሰጥሽ አህታችንንም እርሱ ይርዳት
@@MaryamOt-t4w yene enat smetshin erdalw gn btchalshi mten Egziabhern amsgegni Ftarin endnamarer ena yegna lb endigoda ymiflg tlk tlat aln Egziabher set Egziabher nesa keriw gizeshin tsilot bmarg ena Egziabher bmamsgn yatsinashi ye ersu kidus fkadu yhun ene btm hatyatgna sew negni gn mnalbat end eht ketkmshi byee nw brchi ayzoshi❤
እቺ ልጅ እኔም ኣይቻት ነበር ዲካሾው ቸናል መጥታ ነበር ብትከታት ገጠመኝ ስል ነበር ፀበል ግን እየታጠብኩ ነው ብላ ነበር
እግዚኣብሔር ይመስገን መምህር ይህ ገጠመኝ የሚትሰሙ እህት ወንዲሞቼ
ወለተ ተክለ ሃይማኖት ብላቹ በፆሎት ኣስብኝ😢
እግዚአብሔር ይመስገን እሳን የረዳት አምላክ ሁላችንንም ይርዳን
ጠላትህ ዉድ ይበል መምህርዬ ደብተራ እግዚአብሔር ይሰርህ አሜን
መምህር እንዴት ዋልክ እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
ነብሴ የወደደችሁን አገኘች
ነብሴ የወደደችሁን አገኘች
የሚለውን መዝሙር ጋብዧታለሁ ለውድ እህታች እንኳን ከዚህ ሕይወት መዳኒያአለም ገላገለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜም በምክንያት አዳነህ የስላሴ ሥራ እፁብ እፁብ ድንቅ ተብሎ አያልቅምና ሁላችንም ተምረንበታል
1_ ሰውን መርዳት
2_ የልብን መሻት
3_ ቡዳናቸው ተብለው የሚገለሉትን
4_ የፈረሰ ትዳረነው በቃ አለቀለት የተባለን ህይወት እግዚአብሔር እንዴት እንደሚቀጥል
5_ በተናቅንበት ማንነታችን ስላሴ እንዴት እንደሚወደን የፍቅር አይኖቹ ሁሌም አይለየንም እኔ ይችን ታህል ተረድቻለው እናንተስ አመሰግናለው❤❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣህ መምህር አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤❤❤❤
ስለማይነገረስጥታዉ እግዚአብሔረይመስገን እንኳንለህፆኑቅዱስቄረቆስወራዊባእልአደረሳችሁአደረሠንአሜን
ይህንየሒወትገጠመኝእድሰማየፈቀደልኝአምላክ ክብረምስጋናይግባዉአሜን
ሰላም መምህር የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን በደህና መጣችሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
መምህር እንኳን ደና መጡ
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አማ ፍቅር ትጠብክህ
ላችየደረሰ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እሱ ይጠብቅሺ አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደህን መጣህ መምህር 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እግዚአብሔር ይመስገን ይህንን ትምህርት እድናዳምጥ የፈቀደልን አምላክ🙏 ይክብር ይመስገን መምህራችን እማፍቅር ትጠብቅልን👏
እንኳን ደህና መጣህ የእማ ፍቅር ወዳጅ መምህር ።
እኮን ደና መጣህልን መምህራቺን❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤
እህቴ እንኳን ቅዱሱኡራኤል እረዳሽ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ በፀሎት አስቢኝ ወለተሰንበት ብለሽ እኔ ካንቺ የባስኩኝ ሀጥያተኛ እህትሽ ነኝ ደስ ሚልገጠመኝ ነዉ እግዝያብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር የቅዱሱ ኡራኤል አምላክ የተመሰገ ይሁን
ይህን የመሰለ የህይወት ገጠመኝ እዴሰማ የፈቀድህልኝ ልእል እግዛአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር በርታ እግዛአብሔር ይጠብቅ እስከ ቤተሰቦችህ
"መምህር እንኳን ደህና መጣህ...
መምህር ከብዶኛል ሁሉም ነገር ሰዉ ማግኘት ከበደኝ የሚረዳኝ አጣሁ በፀሎት አስቡኝ
አይዛሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ ፀልዪ እሺ እህቴ
መምህር 12 ተኛ እንካን በሠላም መጣህ
እንኳን በደህና መጣህ መምህራችን
እንኳን ደህናመጣህ መምህሬ አዳምጭ እኮምታለሁ
ቃለት ያሰማልን ቃለት ያሰማልን
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
ዘላለማዊውን ሕይወትህን አስታውስ፦ ሁልጊዜም ስለዚህ ትጋ።
የእግዚአብሔር ልጅ መሆንህንና እርሱን መምሰል እንዳለብህ አስታውስ፦ እውነተኞች ከሆኑት ከእግዚአብሔር ልጆች ጋር አካሄድህን አስተካክል።
የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ መሆንህን አስታውስ፦ በውስጥህ ያለውንም ቅዱሱን የእግዚአብሔር መንፈስ አታሳዝን። ዘወትርም ቅዱስ የእግዚአብሔር ማደሪያ ሁን።
እንኩአን ደና መጣክ መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራን ተስፋ ስላሴ እንካን ለቅዱስ ስማእት ህፃን ቂርቆስ እና ለስማእታ ቅድስት እየሉጣ ክብረ በግል በሰላም እደረሳችሁ
አቤት የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው የእማምላክ ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ❤❤❤❤❤❤❤
ቤተሰብ እንኳን ለቅዱስ ቂርቆስ እና ለእናታችን ቅድስት እየሉጣ ዓመታዊ መታሰቢያ በዓል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን
መዳኒአለም አባቴ የሀይለ እየሡሥን ልቦና መለሥልንአሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም ሰላም ለሁላችንም ይሁን እንኳን ለቅዱስ ጬረቁስ እና ለእናቱ እይሉጣ በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን እንኳን በሰላም አደረሳችሁ አሜን አደረሰን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
በጣም ፈተናውስጥ ነኝ እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቦኝ አስካለ ማርያም ሰይፈገብርኤል እያላቹ
እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤በ እውነት አግዚአብሔር ሁላችሁም የፋወስ በጣም እናመሰግናለን መምህርዬዬ 🙏🙏🙏ለአህታችን የደርሳል አግዚአብሔር አምላኬ ለኛም የሰማል አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን
ሠላም መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን 😊😊 በአንድ በሌላም እግዚአብሔር ያስተምራል የሰው ልጅ ግን አያስተውልም ። በእውነት ደስ የሚል የህይወት ገጠመኝ ነው መምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፡ ተማር ተለወጥ ተብሎ ትምህርት ቢላክለት ሳያዳምጠው ሌላ ጋር ሲሮጥ ለበጎ ሆነ የሰው ሕይወት ዳነበት ስልክ ላይ ጥሩ ነገር መንፈሳዊ ነገር ማስቀመጥ ይሄ ነው ውጤቱ፡ ሁላችንም ስልካችን ላይ ጥሩ ጥሩ የእግዚአብሔር ቃል ብናስቀምጥበት ሕይወት ነው ፡ የመዳቀን አንድ ቀን ናት የኔም እህት አለችኝ ስረዋ እደዚህ ባይሆን ፡ የበአድ አምልኮ ልጆች ነን እኔ ወደዚህ ትምህርት ስመለስ እሷ ግን አሰማም ተማሪ አድምጪ ብዬ ብመክራት ትሰድበኛለች ትዘጋብኛለች ትምህርት ብልክ ደግሞ አሰማም እቦልክሻለሁ የምትል ሸበካም አሸብክም ደግሞ እና ከባድ ነው ወደዚህ ትምህርት እድትመጣልኝ በፀሎት አስቡልኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ ፡ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በሰማሁት የህይወት ገጠመኝ ደስ ይላል
መምህር እንኳን በሠላም መጣህልን
እስከ ቤተሠብህ በእድሜ በፀጋ በጤና ያቆይልን እመብርሃን ትጠብቅልን
አቤቱ ጌታ ሆይ ይህንን ገጠመኝ እንድከታተል የረዳኝም አምላክ ስምህ ይክበር ይመስገን ሠምቸ እነረድለወሰጥ እርዳኝ🤲🤲🤲