ዶ/ር ጌዲዮን ጤሞቲዎስ በጅቡቲ❗️| የግብጽ መንግስት አዲሱ አቋም| የቀረበውን ሃሳብ ፑቲን ውድቅ አደረጉት!| Assab Port | Red Sea

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 81

  • @dagimtiroro5489
    @dagimtiroro5489 5 дней назад +12

    ክብር ለእግዚአብሔር ለዘላለም ከሁሉም ዓለም ይሁን ሰላም እና ድል ለኢትዮጵያ እና መከላከያ ወድቀት ውርደት ለምቃኛው ለግብጽ ለአሽከሯ ለኤርትራ

  • @TashiteNabii
    @TashiteNabii 5 дней назад +6

    ድንቅ ሰዉ ትልቅ ትምህርት እያገኘሁ ነኝ
    ከሱማሊያ ሞቃዲሾ በርታ
    ኢትዮጵያ በልጆቿ ደምና አጥንት ተፉራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር

  • @kubabetubeyousef4260
    @kubabetubeyousef4260 5 дней назад +5

    መርሃባ professor
    በውነት ትንተናህ ይመቻል፣
    በርታልን😊

    • @aruaki4454
      @aruaki4454 5 дней назад

      ውሸት ስለ ለመዳቹ እና ስለ ምትወዱት ነው 😂

  • @Black-2024
    @Black-2024 5 дней назад +4

    Thank you #Professor #Getnet #Almaw | #GAT
    ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ !
    ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @MeqrezB
    @MeqrezB 5 дней назад +3

    ፈጣሪ የተመስገነ ይሁን ፣ ምሁራን ተብለው በነቀዘ የፖለቲካ እሳቤ ሲያቅለሸልሹን ኖረው ከተማረው ክፍል ጋር ያጣሉንን ያህል የሚያስታርቁንም እየበዙልን ነው። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፕ/ረ።

  • @bedriashifa4581
    @bedriashifa4581 5 дней назад +2

    Thanks
    You are sincere to your country
    I wish we have many like u

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 5 дней назад +4

    🙏🇪🇹👍👏🙌 ወንድሜ ሠላም ይብዛልህ 🎉🎉🎉

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 5 дней назад

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ፕሮፌሰር blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @EsmailSalih-z8g
    @EsmailSalih-z8g 5 дней назад +4

    Allah bless my Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 5 дней назад +1

    ምርጥ ትንታኔ🙏🙏🙏🇪🇹

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 5 дней назад +1

    ጋት ሚዲያ እናመሰግናለን።🇪🇹❤️🇪🇹

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet 5 дней назад

    እናመሰግናለን ሙሁርነት ለሀገራዊ ጉዳይ ነገን የሚያሻግር ሀሳብ ካለየ ምንኑ የጎጥ ሀሳብማ የሰነፎች ነዉ

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 5 дней назад +3

    ሰላም ሰላም

  • @abdiabdi-y1e
    @abdiabdi-y1e 5 дней назад

    ትክክለኛ ሀሰብ ነው።ጎበዝ በርታ❤❤❤❤❤

  • @USER-Tilahun
    @USER-Tilahun 5 дней назад +4

    well come gat

  • @jomama151
    @jomama151 4 дня назад +1

    Thank you bro.❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedshenasirmikore5889
    @mohammedshenasirmikore5889 5 дней назад

    የሀገር መከታ ናችሁ ስዬና ጌች በብዙ አመሰግናለሁ

  • @andfekadu2323
    @andfekadu2323 4 дня назад

    Ethiopia has patriot person like you go ahead

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp 5 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GirmaTola-xq5cj
    @GirmaTola-xq5cj 5 дней назад

    ሰላም ሰላም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤😂😂❤😂😂😂😂😂😂

  • @miliyon938
    @miliyon938 5 дней назад

    ሰላም ፕ/ር ጌትነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @YesewzerNeguse
    @YesewzerNeguse 5 дней назад +1

    Jeniune and timely information as always . keep up the good work. 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @MadesoWomeso
    @MadesoWomeso 5 дней назад +4

    🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅✅💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @kidane6417
    @kidane6417 5 дней назад +1

    💪💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @lielasolomon445
    @lielasolomon445 5 дней назад

    Bravo good explanation 👍

  • @hamzamahamud557
    @hamzamahamud557 5 дней назад +3

    Somali, Djibouti and eritrea phobia!

  • @alebachewzewdie7729
    @alebachewzewdie7729 5 дней назад

    God bless you.

  • @AdisuDembela
    @AdisuDembela 4 дня назад

    Ethiopia Lezelealem tinur 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mengistfentahn6507
    @mengistfentahn6507 5 дней назад +2

    avo bertalegi

  • @behayilumeshesha3874
    @behayilumeshesha3874 5 дней назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @andfekadu2323
    @andfekadu2323 4 дня назад

    Berta patriotic

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms 5 дней назад +1

  • @kidane6417
    @kidane6417 5 дней назад

    Kkkkkk rada man yitabss 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪

  • @almazwedajo1787
    @almazwedajo1787 5 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤ሰላምህ❤ይብዛ❤ፕሮፌሰር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @gebremichealwoldemicheal3176
    @gebremichealwoldemicheal3176 5 дней назад

    Good jop

  • @tewodroszergaw8534
    @tewodroszergaw8534 5 дней назад

    የዳሞት ልጅ ሰላም ነህ በልጅነቴ አውቀዋለው መምህር ሆኙ እንዴት ከዛ ወጣህ

  • @GeneneOda
    @GeneneOda 5 дней назад

    Odinga!!!😂❤❤❤

  • @eliashail6231
    @eliashail6231 5 дней назад

    Professor wodbachin esknagen anfatachwom . Demo lemityty bethiopya tekem hagrachin anderaderm.

  • @kassayilala5150
    @kassayilala5150 5 дней назад +2

    የኤርትራ ቀይ ባህር ጠረፍ 1,000 ኪሎ ሜትር አካባቢ ነው። 2,000 የሚሆነው ደሴቶችን እነ ዳህላክን ሲጨምር ነው።

  • @AmMan-u9u
    @AmMan-u9u 5 дней назад

    እውነተኛና በእውቀት ላይ የተመሠረተ ትንታኔ

  • @fikadusolomon5890
    @fikadusolomon5890 5 дней назад +1

    Hodam kadre emenegni bilistigina bekerbu yigeresesal emenegni
    Fano ye amhara hizb layimels tenstol game over banda

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd 5 дней назад

    Why the Ethiopian Government make the port question make national agenda and mass discussion be made for common understanding?

  • @unknownnumber5452
    @unknownnumber5452 5 дней назад

    Dengay rase ስለ የትኛው ኢቲዬጲያ ነው ምታወራው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @fasilledamo6807
      @fasilledamo6807 5 дней назад

      Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 1st awakening giant we will reclaim our lost red sea by any means weather you believe or not

  • @YonesMemaye
    @YonesMemaye 5 дней назад

    ዋና ዋና ጉዳዮችን ለምን አታቀርብ እራስክን እደ ጋዜጠኛ እምትቆጥር ከሆነ አታንዣብበው

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 5 дней назад

    ሌሎችን በማናናቅ የሚሰጥ አስተያየት ብንቆጠብ ጥሩ ነው
    አብዘኛው አማረኛ የሚሰማ ነው ::
    አገላለፅ ብናስተካክል ጥሩ ነው
    ሶማሊያ ለራሱ ሲል ይፍቀድ ካልሆነ
    ቱርkm ጥርግ ብሎ ይወጣሉ

  • @Black-2024
    @Black-2024 5 дней назад

    #ሻዕቢያ = ትግሪኛ ተናጋሪ ጥቁር ግብθዊያን
    #ኤርትራ = የግብθ ክፍለ ሀገር (አውራጃ)

  • @kidane6417
    @kidane6417 5 дней назад

    Hhhh kondam metqam new mefthiw 😂😂😂😂

  • @abduremohammed3090
    @abduremohammed3090 5 дней назад

    ፕሮፌሰር የመረብ ወንዝ መንግስታችን አንድ የልማት ስራ ቢሰራ መስኖ ግድብ ቢኖረን በእርግጠኝነት እድሜ ልኳን ኤርትራ ከኢትዮጽያ ጋር እራሷ አልቅሳ ከኛ ጋር ትቀላቀላለች በዚህ ጉዳይ ላይ ምን አስተያየት አለህ?

  • @tewodroszergaw8534
    @tewodroszergaw8534 5 дней назад

    የዳሞት ድምፅ ብትለው ቻናሉን ጌትነት አይሆንም አማክርሃለው አዲስ እንደመሆን መጠን

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 5 дней назад

    በእውነት በእውቀትህ ኮራሁብህ ዘር የማትመርጥ ሰው ነህ

  • @bisrathabtemichael7375
    @bisrathabtemichael7375 5 дней назад

    Ethiopia should find another port and stop using Djibouti even if it’s more expensive. It’s very shameful for Djibouti not to allow Ethiopia a naval base when far off countries allowed to have naval basis but not Ethiopia.

  • @selamhagos9595
    @selamhagos9595 5 дней назад

    ኤርትራዊን ሰገተን አናውቅም በራሳቸን የምንታማመን ነን ።

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 5 дней назад +1

      ቦቅቧቃ አሰብን አጭበርብረው ሰርቀው ስለሰጥዋችሁ ሌቦችም እንደሕዝብና መንግስትም ስለሆናችሁ በስጋትና በፍርሃት ነው የምትኖሩት።የፈራችሁት አይቀርም በውድም በግድም(ቀጥተናችሁ)ንብረታችንን እናስመልሳለን!!!!

    • @eliashail6231
      @eliashail6231 5 дней назад

      ​Ethiopia ❤❤❤❤❤

  • @ephraimtik920
    @ephraimtik920 5 дней назад

    ቱል ቱላ😂😂😂😂 ትላት ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ ያዳናት የ ኤርትራ መንግስት ነው❗❗
    ኤርትራ ኢትዮጵያ ትወረኚ አለች የሚል ፍርሃት የለም።
    ኢትዮጵያ የ አሜሪካ ገረድ😂😂😂

  • @NetsanetKebede-h5n
    @NetsanetKebede-h5n 5 дней назад

    አይ ባዳ ላበታም

  • @oumerahmed1664
    @oumerahmed1664 5 дней назад

    የኢትዮጲያህዝብእንጂ መሪዎቻ ወደቡን እንደፈለጉ እየተጠቀሙበትነው በምጽዋምበአሰብም እቃእንደፈለጉ ያስገባሉያስወጣሉ መዝናኛ ቢችም ካስፈለጋቸው ባርሴሎናም ሆነ ሚያሚ ሂደው ከሀገሪቱ በዘረፉት ሀብት እንደፈለጉት ይኖራሉ ህዝቡግን ቀኝግዛትላይነው አሁንድረስ አላህ ይድረስልን ስለባህርበር ሳስብ በጣምነው የሚያመኝ መለስ ሁሌም እረግመዋለሁ

  • @HalefomMekonnen
    @HalefomMekonnen 5 дней назад

    ትቀባጥራለህ

  • @aruaki4454
    @aruaki4454 5 дней назад

    ጥራዝ ነጠቅ professor የ ውሸት ኣባት የ ጦርነቶች እሳት ኣቀጣይ ብቻህን ከምትለፈፉ እስቲ የ ወንድ ልብ እና ድፉረት ካለህ ቀንዴል የሚባሉ የ ኤርትራውያን ድምጽ ቅረብ

  • @hamzamahamud557
    @hamzamahamud557 5 дней назад

    What a liar , Djibouti existed before ethiopia started using it is port! Ethiopia had 2 ports before 1991 , so Djibouti wasn’t depended on Ethiopia!

  • @ahmedsaleh9369
    @ahmedsaleh9369 5 дней назад

    ውሽታም

  • @BBIINNIIAAMM
    @BBIINNIIAAMM 5 дней назад

    😂😂😂 መቼም ስላንተ ብዙ መባል ይቻል ነበር ። ግን ፊትህ ላይ የሚነበብ የጅል መንፈስ አለብህ ፥ መጀመርያ ከዛ መንፈስ ነፃ ሁን ።
    ሲቀጥል ኤርትራን ለቀቅ !! ራስህን ቻል ።

    • @AbrehamAbdu-f1h
      @AbrehamAbdu-f1h 5 дней назад

      ስደተኛ😂

    • @aaronbetir2765
      @aaronbetir2765 5 дней назад +1

      @BBINNIAAMM ከኮተት እሳቤ መጀመሪያ ውጣ።

    • @fasilhabte-oq8px
      @fasilhabte-oq8px 5 дней назад

      🇪🇷 is the satellite state of egypt nothing else ቆንዳፍ ደቂ አራዊት

  • @Muridabedru
    @Muridabedru 5 дней назад

    ፈጣሪ የተመስገነ ይሁን ፣ ምሁራን ተብለው በነቀዘ የፖለቲካ እሳቤ ሲያቅለሸልሹን ኖረው ከተማረው ክፍል ጋር ያጣሉንን ያህል የሚያስታርቁንም እየበዙልን ነው። እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፕ/ረ።

  • @mengistfentahn6507
    @mengistfentahn6507 5 дней назад +1

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 5 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @abdre8010
    @abdre8010 5 дней назад +1

    ❤❤❤