Abbo Ye Sew( A. Pof. Getnet JEGNA NEW. Ande Lenatu Ke Damot/ Gojjam. Mark my words; this person gonna be an ICON LEADER FOR NEW ETHIOPIA 🇪🇹 with GREAT KNOWLEDGE & PROFESSIONALISM. 🎉🎉🎉🎉
we all are blessed we are blessed by having the blessed children of Mother Ethiopia like Dr Abiy, Uztaz Jemal & Getnet ...Thanks to the Allmighty 🎉G O D🎉
i appreciate and support ur idea which is based on Ethiopian reality and truth which is adiminstration priod and to impower Ethiopia like yesterday thats our responsibility and as u said there was banda or (kehadiwoch) they was working together with our historical enemies and they still working together with those enemies till today but no one can stop Ethiopia to get red sea access and building military base on the red sea and our martime forces will continue patrolling medetreanian sea and till indian ocean and the time is now and God bless Ethiopia and shame our Historical enemies those dectatorships
ተማርኩኝ ባዩ ሁሉ በብሔር ጎጆ ስር ተሸሽጎ ባለበት ይህ ዘመን እንደ አንተ አይነት ኢትዮጵያዊ መአዛ ያለው ዜጋ መገኘቱ በራሱ ለእኔ ተአምር ነው። የማመሰግንበት ቃል የለኝም። ተባረክ።
በዕውቀት ላይ የተመሰረተ ትንተና አንተ ጀግናችን ነህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ።
🗽🗽🗽🗽🗽🗽🗽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ደስ ይበልሽ ኢትዮጵያ እናቴ
ኢትዮጵያ ወልዳሃለች!!!!!!!!! ትውልድህ እስከ ሰባት ቤት ድረስ የተባረኩ ይሁኑ:: አንተንና ኪንግስ ኦፍ አባይ kings of ABBY እንዲሁም መሃል ሜዳ ሚዲያ, ማኡበል መረጃ እና ሌሎችም ሚዲያዎች ለኢትዮጵያ የለፋችሁት ልፋት ፈጣሪ ይክፈላች!!! አሜን!!
I see that u admire the barking of empty........
ነፃ ዉይይት ስዩሜ አትርሳዉ
ሀቅ ና ሳቅም አለ አቤቶክቻዉ
ትክክለኛ እና በዕውቀት የታገዘ መረጃ ስለምትሰጠን በጣም እናመሰግናለን
በእውቀት ላይ የተመሰረተ ትንታኔ ተባረክ ፕሮፍ
በውነቱ በጣም ደስ ብሎኝ የምሰማው ፕሮግራም ያንተ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ።
መማር ከሆነ እንደ ፕሮፌሰር ጌትነት ፣ የሀገርና የወገን ፍቅር ያለው ባንዳነትንና ጐጠኝነትን የሚጠየፍ ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ🎉
ሰላም ለአንተ ፕ/ር ጌትሽ እንኳን አደረሰህ 🌹🌹 ስለምታደርሰን እውቀት የተላበሰ ትንታኔ እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽 በርታ ከጎንህ ነን💚💛❤️
ፕሮፌሰር ጌትነት አልማው በእውነት አቀራረብህ በጣም የሚመስጥ በእውቀትና በመረጃ የተሰረተ ድንቅና መሳጭ ፕሮግራም ነው
እናመስግናለን ❤❤❤
ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር
ስላም ለህዝቦቿ
ክብር ለመከላከያ ስራዊታችን::🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳🇸🇳
በርታ ስራሕ ሁሉ በእውቀት የተገባ ነው አንተና ሲሳይ አጌና እውቀት ጠገቦና የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ ብዬ ባወራም አላፍርባችሁም አላሕ እድሜና ጤና ይጨምርላችሁ በርቱ እንቁዎች ናችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ
ኣይዞ በርታ እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ነህ ❤❤❤
Thank you #Professor #Getnet #Almaw | #GAT
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
እናመሰግናለን ! የልባችንን ስለምትናገር ክብር አለኝ ። ትውልድ ይሄዳል ትውልድ ይመጣል። ባህር በራችን አሰብ የተሰረቀብንን እናስመልሳለን። ባንዳዎች ዛሬም አሉ የኢትዮጵያ ጠላቶች እንደአንተ አይነቱ ጥልቅ እውቀት ያላችሁ ሰዎች ይህን ትውልድ በማስተማር የምታደርጉት አስተዋፅኦ በጣም ትልቅ ቦታ አለው። ወያኔ አስብ የኢትዮጵያ የነበረ መሆኑን የማያውቅ ትውልድ እንፈጥራለን ፈጥረናል እያሉ ይደነፉ ነበር ሆኖም ግን ይህ ትውልድ ታሪኩን ብዙም አይረዳም ስለዚህ ግዜህን ወስደህ ለምታስተምረን እናመሰግናለን።
😂😂😂😂😂 Ay Ahya minim ayaqim ena meche new mitasmelsut Demachu Ende ye weshalb yfesal Etihopiya ymitbal ager tidemesisalech Eritrea atwagam ersi beirsi eyetbalachu tinoraleh gimatam denqero ekekam.yanten General Teyqew Texhefexhcfni tebelan Aleh eko ahun Degmo weyane Arat Kilo enametale yfelgni madreg enthüllen kisachu nen yalen begezachu mesariya titefalachu.😂
ይህንን ቻናል 100k እናስገባው ውድ ኢትዩጵያውያኖች ጌች በጣም ለሀገሩ የቆመ ጀግና ወንድማችን ነው 🎉
Thanks!
ሰላምህ ይዛ
🇪🇹 አንበሰ እናቱ የወለደችው 🇪🇹
🇪🇹ውድ የኢትዮዽያችን መሪ ናህ !
🇪🇹 ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ( ዐቢቹ ) ኑሪልን 🇪🇹
❤ አንተ ለህዝባችን አንድናት ለሀገራችን ታለቅናትናከፍታ ቀን ከሌልት ትደክማለህ !!!
❤ ውለታህን ቢድራትን የማይራሰ እግዚአብሔር ይክፈል ።
❤ ሺህ ፦ ዐመት ፦ ንገሥልን ፦ ።
🇪🇹 አንተ የሀገራችን ፦ የኢትዮዽያችንና ፦የህዝባችን የክብር አኪሊል ናህ 🇪🇹 ።
❤ የእግዚአብሔር ክብር ና ፦ ሞገሥ ፦ አይለይህ ፦
❤ ይህ የዘዋትር ፀሎቴም ምኞቴም
🇪🇹 ሰላም ለሀገራችን ፦ 🇪🇹 ለኢትዮዽያ 🇪🇹 ፦
🇪🇹 ሰላም ፦ ለህዝባችን 🇪🇹 ፦
🇪🇹 ሰላም ፦ ለሀገር ፦ መሪዎቻችን ፦
❤ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሁንልን❤
ዛሬ ላይ ለህዝብ ፍቅር ሳይሆን ቫይረስ የሥትረጩ የነበራችሁ ሙያዊ ብቃትና ዕውቀት የሌላችሁ የምትሰለቹ ጋዜጠኞች ጉዳችሁ ፈልቷል እንደ ፕ/ር ጌትነት ና ሰዬ በዕውቀት በሃገር ፍቅር በታሪክ በትንታኔ አንደበተ ርትዑ የሆኑ ዕድገቷን ትልቅ እንደምንደርስ የሚያሳዩ ተስፋ የሚያሳዩ የመኖር ዕድሜ የሚጨምሩ ጋዜጠኛ ማየታችን ከናንተ መገላገሉ እውነትም ጊዜ ጉልበተኛ ነው እድገቷን ትልቅነቷን የዕድገት የሰው ልጆች መገኛዋ ሀገሬ ከፍታዋና እያሳዩን ነውና ክብር ይስጣችሁ ድካማችሁን ስላከፈላችሁን አመሰግናለሁ
የማመሰግንበትና ሀሳቤን የምገልፅበት ቃላት ያጥረኛል!!! የኢትዮጵያ ምሁራን ልሂቃን ፖለቲከኛ /የላትም እንጂ! ተብዬ! በየሰፈሩ ተወሽቆ በሰፈር ወንዞች ሲራኮት ወደ ቀይ ባህር ብቅ ያለውን ጀግና ተከትለህ ብቅ ያልክ ጀግና ምሁር አደንቅሀለሁ!!!
ምርጥ ምሁር ኢትዮጵያዊ የሆንክ ተንታኝ ፕሮፌሰር ነህ አድናቂ ነኝ።!!!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ምን አለ አረብኛ ችዬ ለግብጽ በተረጎምኩኝ:: ዘርህ ይባረክ ጌት!
ሰላምህ ይብዛ ወንድም አለም
Brave boy of ETHIOPIA 🇪🇹 !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ኢትዮጵያዊ ጀግና !
እይደረክ ያለው ግሩም ነው
ትውልድ እንዲመጣ ትውልድ እንደሚሄድ ሁሉ እንደጤዛ ለምትጠፋው ህይወታችን ኢትዮጵያን አልምቶ እገልግሎ ማልፍ እንጂ አውድሞ ማለፍ በላይ በሰማይም የሚያስጠይቅ ይመስለኛል አንተ እውነቱን ልማትንና እድገትን አጥብቀህ ያዝ.❤❤❤
ደስይበልሽ እግር💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹♥️🌹♥️
We will do that I love it. I love you brother. Keep going.💪💪💪💪💪
Allah Ethiopian kaf yadregat🇪🇹🇪🇹👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ጤናማየሆነ ውድድር ብቻ አይደለም የጎሮቤት ምቀኛም አለባት። በሁሉም ነገር ጠንክሮ መውጣት ነው።
You are an amazing and focused person. Keep up the great work laser focused on what matters to Ethiopia and Ethiopians. Thank You!!!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ተባረክ
መልካም ትንታኔ ሀገርን ከፍ የሚያደርግ
Kibur profeser getnet ❤ ante jegnachin neh ewunetegna wendimachin neh nurilin ewenetegna mereja tintenah enadenkalen kiberilin enwedhalen🙏🙏🙏🙏🥰
Good job takiw my brother Ethiopia tAshenfLch fanon ywdemal lam from sawdi Arabia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
እጅግ ይሚግርም ትንታኔ ወንድም ጌትነት ብጣም እናምስግናልን ይህን ምሁራዊ ትንታኔህን ጨመርምር ብታደረግዉ ይብልጠ ትምህርት እናገኛልን። ኣክባሪህ ኤልያብ ክስሜን ኣሜሪካ ሬኖ ኔቫዳ።
ጥሩ አገላለፅ ነው ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁኑ እንወድህ አለን
Thank you professor 🙌🏿🙌🏿
ኢትዮጵያ ወልዳችኋለች ጋት ፲ሃሣብ ሜዳ፲ ማዕበል መረጃ፲ ኪንግስ ኦፍ አባይ kings of ABBY ሃቅና ሣቅ እና መሃል ሜዳ ትውልዳችሁ እስከ ሰባት ቤት ድረስ የተባረኩ ይሁኑ:: ለኢትዮጵያ የለፋችሁት ልፋት ፈጣሪ ይክፈላች!!! አሜን!!
Thanks! Professor 👏🏾
አንደበተርቱ❤❤❤
Much love and Respect to you sir ❤❤❤🎉🎉🎉
Abbo Ye Sew( A. Pof. Getnet JEGNA NEW. Ande Lenatu Ke Damot/ Gojjam. Mark my words; this person gonna be an ICON LEADER FOR NEW ETHIOPIA 🇪🇹 with GREAT KNOWLEDGE & PROFESSIONALISM. 🎉🎉🎉🎉
ስላም ጥሩ ሐስብ ነው በርቲልን
ከሀገሬ "የቁርጥ ቀን ልጆች" መካከል አንዱ አንተ ስለሆንክልን እጅግ በጣም አስደንቀሀናል ፣ አስደስተሀናልም ::
የጠራ የኢትዮጵያዊነት አቋምህ ለዘመናት እያንፀባረቀ ይኖራል ።
ኢትዮጵያ በቁርጥ ቀን ልጆቿ ዘለዓለም ታፍራና ተከብራ ትኖራለች ።
ገና ብዙ ፣ ብዙ ይቀረናል ፣
The best is yet to come !!!
Thanks
የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመንእየመጣ ነዉመዳረሻችን ቀይባህር ነዉ።
Allah bless my Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
Amen ,may Alah bless you too
we all are blessed
we are blessed by
having the blessed children of Mother Ethiopia like Dr Abiy,
Uztaz Jemal & Getnet
...Thanks to the
Allmighty 🎉G O D🎉
Berta professor 🎉
ምሁራዊ አቀራረብ ስለሆነ ደስ ይለኛል😊
አቤት አገርን የምትወድ ልጅ ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት አልማው በእውነት ልገርህ እኔ የጎጃም ተወላጅ አይደለሁም ነገር ግን ቀደም ሲል በአስመራና በትግራይ በነበርኩበት ወቅት በቀድሞ መንግስት ጊዜ የጎጃም ልጆች ነበሩ በሌላ ሳይሆን በየሲቭል መስሪያ ቤቱና በየወታደር ክፍሉ" የአስተዳዳር ክፍል ኃላፊዎች ምክንያቱም ሚዛናዊ በሆነና ጥራትባለው መንገድ ሃሜትና አድለዋዊ እንዳይኖር በጥንቃቄ ይሰሩ ነበር ይህ እውነት ነገር ነው የፃሐፍኩት ለምሣሌ ፀሐፍልኝ ከአልክ ስማቸውን ተንትኜ እፅፍለሃለሁ ይህንን የፀሐፍኩት በእውቀት ላይ ትንተና ስለምትሰጠን ነው please continue you I like you also I apparation you !!!
Ewenetehene new Yeseble ghudaye Ayekereme yeha new
Egezeabeher Yerdane
Lejochachenene berethu
i appreciate and support ur idea which is based on Ethiopian reality and truth which is adiminstration priod and to impower Ethiopia like yesterday thats our responsibility and as u said there was banda or (kehadiwoch) they was working together with our historical enemies and they still working together with those enemies till today but no one can stop Ethiopia to get red sea access and building military base on the red sea and our martime forces will continue patrolling medetreanian sea and till indian ocean and the time is now and God bless Ethiopia and shame our Historical enemies those dectatorships
አብይንና የምታግዙትን ቅን ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያና ለህዝብ በምታደርጉት መልካም ነገር ሁሉ አላህ ያግዛችሁ!
ምኑ ነው የሚታገዝ ሀገር ለማጥፋት ነው የሚያግዘው
መማር እንዳንተ ነው በአንተ እና በዘመናችን አርበኞች ላይ ዓይኑ የሚቀላ የተረገመ ይሁን።
ክቡር ፕሮፌሰር
Good job buddy
Thanks a lot bro
ሰላም ፕ/ር ጌትነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኢትዬጵያውያን ተባብረን የግብፅን የዱኩማኗ ኤርትራን ና ቅጥረኛ ባንዳን እቅድ በማክሸፍ ተባብረን በአለም አቀፍ ሕግ legitmet rightችንን በመጠቀም አሰብ ወደባችንን ማሰመለስ አለብን ለዚህም መንግስት ሐገርወዳድ ኢትዬጵያወያን ተባብረን ጉዳዩን ለአለም አቀፍ ፍ/ቤት ለተባቡሩት መንግስታት ለአፍሪካ ሕበረት በማመልከት አለማቀፍ ዲፕሎማቲክ ዘመቻ ማድረግ አለብን እንበርታ!!!‼!
@ewnetube.. ወሬ በጆንያ ስራ
ከዜሮ በታች ። ስለማይሆን አትልፉ ።
አሰብ አይቀሬ ነው!
አይቀሬሬሬሬ ነው
ነዳጅም ያስፈልገናል ለምን ሳዉዲንም ኣንወርም
🤮🤮🤮
ሰላም ሰላም
እፉይ እንዴት ? በምን መልክ ልግለፅህ ? ደሜን ለአፈስኩላት አገር በእኔ መልክ ስትገልፅ ውስጤ የቆሰለው እየዳነ ነው ቀጥልበት ውድድድድ ነው !በህይወቴ እያለሁ አሰብ ከቢሪ አሰብ ሰቂሪ ልያት !
ሰላም ሰላም GAT
ለምሳ ሲያስቡን ቁርስ አደረኛቸው ። ፕሬዳንት መንግስቱ ኋ/ማርያም ።
የ ቀይ ባህር ጉዳይ ህልም ብቻ ነው ።
ፕሮፊስር ጌትነት የእውነት ስለ - ሀገር ስትነትን ክልብ እናመስግናለን. በርታታታ. ❤
ይዋል ይደር እንጂ ሀሰብ የኢትዮጵያ ናት ።
ጌትነት አዳንቅሓለሁ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Ethiopia is rising, not dying,
Blessed 🙏🙏🙏🙏
Ethiopia Africa power house.
🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
❤❤❤❤
Professoro
ትክክለኛ ትንታኔ ነው
የተንኮል መረብ ይበጣጠሳል የእውነት መሠረት ግን ለግዜው ቢነቃነቅም መልሶ ይጠብቃል!
ኢትዮጵያ የራስዋ የሆነውን የተፈጥሮ የባህር በር እና ወደብ ማግኘት አለብኝ ነው ። ይህ ምን ክፋት አለው ፣ ከእውነትም እውነት ቢበልጥ እንጅ አያንስም።
ደግሞም መቼም ቢሆን ሊታጠፍ የማይችል ድፍን ዓለም የሚያውቀው አንገብጋቢ እና መሠረታዊ የኢትዮጵያ የሉዓላዊነት እና የህልውና ጉዳይ ነው ።
ስለሆነም ከአስብ ወደብ እስከ ጅቡቲ ድንበር ድረስ ያለውን ካርታ (Map) ከኤርትራ በማንሳት በኢትዮጵያ ካርታ (Map) ላይ መጨመር ነው ።
ጌትነት ጅቡቲየኢሳያስደህንነት3መቶበላይአሉአብዛኛዉሚያዣብቡትኛወደብላይነውሚወጣሚገባእቃላይ የቢሮአላቅምግንማገርምአፋሮችናቸውሰዎቹ
💗💗💗💗💗💗💗
በዚህ ኮንቴክሥት አፒታይዘርን እንጎቻ ወይም ሳልገኝ ብየዬ ተርጉሜዋለሁ።አሰብ እንጀራችን ወይም ድፎአችን ናት ።
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈🏼👈🏼👈🏼
Professor enwdhalen ketlebet progremh temchtonal
Me too
ወንድ የእናቱ ልጅ አንተም በእውቀት እና በመረጃ በዘመናችን የቆዘመውን ትውልድ በማንቃት ትልቅ ስራ እየሰራህ እንደሆነ ልታውቀው ይገባል። አብዝቼ አመሰግንሃለሁ በብዙ ተምሬያለሁና
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ የካሜራ እይታህን ወደ ካሜራው አድርገህ አስተካክል ምክንያቱም ለተመልካቾችህ ስለምታወራ
Berta wendme
ወንድሜ አንተን ማድመጥ ናፍቆኝ ነበረ...i was out of Internet
ልጅ ይውጣልህ ወንድሜ🙏🇪🇹🙏
የአንድ ጋዜጠኛ ሊሆን የሚገባ ሚና እና የእውነት ፍለጋ ከድንቅ ትንታኔና ከኢትዮጵያዊ ወኔ ጋር እንዲህ ነው፣
ሌሎች ጋዜጠኞች ከፕሮፌሰር ጌትነት አልማው የጋዜጠኝነት አካሄድ የምትማሩት ብዙ አለ፣ ተጠቀሙበት!
ከእዉነት ጋርየቆምክ እዉነተኛ እትዮጵያዊ በርታ፣
🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍
❤❤❤❤❤❤
መረጃዎችህ በጣም ጥሩ ናቸው አቀራረብህ ግን ሳቢ አይደለም!!
ye banku guday !!!you said it!!! thank you !!!
አንተ ነህ ለአማራው ለእውነት የታገልከው ንፁህ ኢትዮጵያዊ
💯