- Видео 254
- Просмотров 1 832 009
Getnet Almaw Tiruneh - GAT Media
США
Добавлен 1 фев 2023
ዛሬን ተገንዝበን ነገን ለመበየን እንተጋለን !!
ፑንትላንድ ኢትዮጵያን አስደሰተች❗️|ኢትዮጵያ ለ AUSSOM ወታደር እንዳያዋጡ እየሰራች ነው❓| ጅሚ ካርተር እና ኢትዮጵያ | Red Sea ~ Assab Port
ፑንትላንድ ኢትዮጵያን አስደሰተች❗️|ኢትዮጵያ ለ AUSSOM ወታደር እንዳያዋጡ እየሰራች ነው❓| ጅሚ ካርተር እና ኢትዮጵያ | Red Sea ~ Assab Port
Просмотров: 15 379
Видео
ዶ/ር ጌዲዮን ጤሞቲዎስ በጅቡቲ❗️| የግብጽ መንግስት አዲሱ አቋም| የቀረበውን ሃሳብ ፑቲን ውድቅ አደረጉት!| Assab Port | Red Sea
Просмотров 11 тыс.4 часа назад
ዶ/ር ጌዲዮን ጤሞቲዎስ በጅቡቲ❗️| የግብጽ መንግስት አዲሱ አቋም| የቀረበውን ሃሳብ ፑቲን ውድቅ አደረጉት!| Assab Port | Red Sea
የኢትዮጵያ ሰራዊት በ AUSSOM ይካተታል❗️| የሀሰን ሼክ የጅቡቲ ጉብኝት ዓላማ❗️| የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ | Assab Port | Red Sea
Просмотров 16 тыс.7 часов назад
የኢትዮጵያ ሰራዊት በ AUSSOM ይካተታል❗️| የሀሰን ሼክ የጅቡቲ ጉብኝት ዓላማ❗️| የብልጽግና ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ | Assab Port | Red Sea
ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ ተስማሙ❗️|የግብፅ የጥፋት አቋም| የባህር በር ጥያቄ የትውልድ ጥያቄ ነው| ኢሰመጉን በተመለከተ| @GATLeadershipAcademy
Просмотров 15 тыс.9 часов назад
ኢትዮጵያና ሶማሊላንድ ተስማሙ❗️|የግብፅ የጥፋት አቋም| የባህር በር ጥያቄ የትውልድ ጥያቄ ነው| ኢሰመጉን በተመለከተ| @GATLeadershipAcademy
በኤርትራ ጉዳይ የፖሊሲ ለውጥ ያስፈልጋል❗️|ለሶማሌላንድ ክስ ፈጣን ምላሽ ሊሰጥ ይገባል | Assab Port| The Red Sea Security Council|
Просмотров 10 тыс.12 часов назад
በኤርትራ ጉዳይ የፖሊሲ ለውጥ ያስፈልጋል❗️|ለሶማሌላንድ ክስ ፈጣን ምላሽ ሊሰጥ ይገባል | Assab Port| The Red Sea Security Council|
ሶማሊያ ተስማማች❗️| ከሀሰን ሼክ ሞሐመድ የአስመራ ጉብኝት ምን እንጥብቅ❓| ኤርትራና ግብፅ የጠነሰሱት ሴራ | Assab Port ⚓️
Просмотров 9 тыс.14 часов назад
ሶማሊያ ተስማማች❗️| ከሀሰን ሼክ ሞሐመድ የአስመራ ጉብኝት ምን እንጥብቅ❓| ኤርትራና ግብፅ የጠነሰሱት ሴራ | Assab Port ⚓️
ዶክተር ዐቢይ የገለጠው የግብፅ ጭምብል❗️| The Red Sea Council 🚨|የግብፅ Historic Right ውድቅ ይደረጋል| Assab Port|
Просмотров 8 тыс.16 часов назад
ዶክተር ዐቢይ የገለጠው የግብፅ ጭምብል❗️| The Red Sea Council 🚨|የግብፅ Historic Right ውድቅ ይደረጋል| Assab Port|
ሰበር - የሶማሊያ ልዑካን አዲስ አበባ ገባ❗️| “ኢትዮጵያ ትፈርሳለች” የሚሉ ተስፈኞች| የዶናልድ ትራምፕ “ሞገድ” ስትራቴጂ | የአሜሪካ-ቻይና ፍጥጫ|
Просмотров 7 тыс.19 часов назад
ሰበር - የሶማሊያ ልዑካን አዲስ አበባ ገባ❗️| “ኢትዮጵያ ትፈርሳለች” የሚሉ ተስፈኞች| የዶናልድ ትራምፕ “ሞገድ” ስትራቴጂ | የአሜሪካ-ቻይና ፍጥጫ|
ፈረንሳይ የኢትዮጵያን ፍትሃዊ የቀይ ባህር ጥያቄ ትቀበላለች❗️| የአማኑኤል ማክሮን ጉብኝት ፋይዳ| ፑንትላንድ አዲስ የመገበያያ ገንዘብ ልታትም ነው! |
Просмотров 7 тыс.21 час назад
ፈረንሳይ የኢትዮጵያን ፍትሃዊ የቀይ ባህር ጥያቄ ትቀበላለች❗️| የአማኑኤል ማክሮን ጉብኝት ፋይዳ| ፑንትላንድ አዲስ የመገበያያ ገንዘብ ልታትም ነው! |
መከላከያ የአዲሱ ሶማሊያ ተልዕኮ አካል ነው! |ቻይና የሶማሊላንድን ሃገርነት አትቀበልም| የርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ መልእክት| የህወሓት አዲሱ ትግል?
Просмотров 14 тыс.День назад
መከላከያ የአዲሱ ሶማሊያ ተልዕኮ አካል ነው! |ቻይና የሶማሊላንድን ሃገርነት አትቀበልም| የርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ መልእክት| የህወሓት አዲሱ ትግል?
የወለጋ ክፍለሃገር (ቢዛሞ) ዕዝ ፋኖ| የአማራ ህዝብ ጦርነት ይብቃ ተማጽኖ| የሶማሊያ-ጁባላንድ ዳግም ውጥረት| የሶማሊላንድ- SSC Khatumo ግጭት|
Просмотров 6 тыс.День назад
የወለጋ ክፍለሃገር (ቢዛሞ) ዕዝ ፋኖ| የአማራ ህዝብ ጦርነት ይብቃ ተማጽኖ| የሶማሊያ-ጁባላንድ ዳግም ውጥረት| የሶማሊላንድ- SSC Khatumo ግጭት|
የሶማሊላንድ አይቀሬ የሃገር እውቅና ጉዞ❗️| አዲሱ የባንክ ስራ አዋጅ ፀደቀ| የእስራኤል አዲሱ የጋዛ ውሳኔ| Syria| @GATLeadershipAcademy
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
የሶማሊላንድ አይቀሬ የሃገር እውቅና ጉዞ❗️| አዲሱ የባንክ ስራ አዋጅ ፀደቀ| የእስራኤል አዲሱ የጋዛ ውሳኔ| Syria| @GATLeadershipAcademy
የቱርክ ፕሬዚዳንት ወደ አዲስ አበባ❗️|ውጥረት በመቐለ| አልጀሪያና ኢትዮጵያ| የኡጋንዳ ጄኔራል በኢትዮጵያ| Assab Port
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
የቱርክ ፕሬዚዳንት ወደ አዲስ አበባ❗️|ውጥረት በመቐለ| አልጀሪያና ኢትዮጵያ| የኡጋንዳ ጄኔራል በኢትዮጵያ| Assab Port
የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ወደ አዲስ አበባ❗️| የጄኔራል ፃድቃን ገ/ትንሣኤ ቃል| የሶማሊያ ፕሬዝዳንትና ጠቅላይ ሚንስትር ፍጥጫ| Assab Port
Просмотров 28 тыс.14 дней назад
የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ወደ አዲስ አበባ❗️| የጄኔራል ፃድቃን ገ/ትንሣኤ ቃል| የሶማሊያ ፕሬዝዳንትና ጠቅላይ ሚንስትር ፍጥጫ| Assab Port
የኢትዮጵያና የሶማሊያ የአንካራ ሥምምነት አይመለከተኝም| የህወሓት ጊዜያዊ ምክርቤት| የተፈረመውን MOU እንገመግማለን| Assab Port
Просмотров 8 тыс.14 дней назад
የኢትዮጵያና የሶማሊያ የአንካራ ሥምምነት አይመለከተኝም| የህወሓት ጊዜያዊ ምክርቤት| የተፈረመውን MOU እንገመግማለን| Assab Port
|የአንካራ ሥምምነት ትሩፋት❗️| አዲስ አበባ የገቡት የጁባላንድ ም/ል ፕሬዝዳንት| ሐሰን ሸክ ተከሰሱ| የጥፋት እቅዳቸው የከሸፈባቸው ባንዳዎች | Assab
Просмотров 5 тыс.14 дней назад
|የአንካራ ሥምምነት ትሩፋት❗️| አዲስ አበባ የገቡት የጁባላንድ ም/ል ፕሬዝዳንት| ሐሰን ሸክ ተከሰሱ| የጥፋት እቅዳቸው የከሸፈባቸው ባንዳዎች | Assab
ሰበር❗️- ኢትዮጵያ አሸነፈች| ቱሩክ የሊቢያውን ድል በአንካራ ደገመችው| ግብፅ ውርደት ተከናነበች| ተጨማሪ ግድብ በዓባይ ወንዝ| የኢሮ በዓለ ሲመት በሀርጌሳ
Просмотров 10 тыс.14 дней назад
ሰበር❗️- ኢትዮጵያ አሸነፈች| ቱሩክ የሊቢያውን ድል በአንካራ ደገመችው| ግብፅ ውርደት ተከናነበች| ተጨማሪ ግድብ በዓባይ ወንዝ| የኢሮ በዓለ ሲመት በሀርጌሳ
ሰበር - የዶ/ር ዐቢይ እና የሀሰን ሼክ የፊት ለፊት ድርድር በቱርክ❗️| ከድርድሩ ምን ውጤት እንጠብቅ❓| ሶማሊያና ጁባላንድ ወደ ጦርነት| Berbera
Просмотров 11 тыс.14 дней назад
ሰበር - የዶ/ር ዐቢይ እና የሀሰን ሼክ የፊት ለፊት ድርድር በቱርክ❗️| ከድርድሩ ምን ውጤት እንጠብቅ❓| ሶማሊያና ጁባላንድ ወደ ጦርነት| Berbera
ቀይ ባህርን በህዳሴ ግድብ መለወጥ ❗️|ስዊዝ ካናልን የመገዳደር ፕሮጀክት!| ምስጋና ለ FMC| የሊቢያን ሽንፈት በሶማሊያ ማካካስ❓|
Просмотров 9 тыс.21 день назад
ቀይ ባህርን በህዳሴ ግድብ መለወጥ ❗️|ስዊዝ ካናልን የመገዳደር ፕሮጀክት!| ምስጋና ለ FMC| የሊቢያን ሽንፈት በሶማሊያ ማካካስ❓|
ሰበር - የሱማሊያ ክስ ውድቅ ተደረገ❗️| የቼክ ሪፐብሊክ እና ኢትዮጵያ ግንኙነት| የሶማሊያ ፖለቲከኞች ፀባይ| ፀረ-ኢትዮጵያ የሆነው የአላሳድ Dynasty|
Просмотров 7 тыс.21 день назад
ሰበር - የሱማሊያ ክስ ውድቅ ተደረገ❗️| የቼክ ሪፐብሊክ እና ኢትዮጵያ ግንኙነት| የሶማሊያ ፖለቲከኞች ፀባይ| ፀረ-ኢትዮጵያ የሆነው የአላሳድ Dynasty|
ዶክተር ዐቢይ በሻኪሶ| የኢዜማ መግለጫ| የታጣቂዎች አቀባበል በሕግ ይመራ❗️| የገላን ጉራ የጋራ ፕሮጀክት ምረቃ| Red Sea
Просмотров 4,1 тыс.21 день назад
ዶክተር ዐቢይ በሻኪሶ| የኢዜማ መግለጫ| የታጣቂዎች አቀባበል በሕግ ይመራ❗️| የገላን ጉራ የጋራ ፕሮጀክት ምረቃ| Red Sea
ከሮማን ፕሮቻዝካ እስከ ዋለልኝ መኮንን| ሕብረብሄራዊ ትርክት ለጠንካራ አንድነት| ቀይ ባህርን ያሳጣን የአላሳድ ሥርወ-መንግስት ተገርሰስ| Red Sea
Просмотров 5 тыс.21 день назад
ከሮማን ፕሮቻዝካ እስከ ዋለልኝ መኮንን| ሕብረብሄራዊ ትርክት ለጠንካራ አንድነት| ቀይ ባህርን ያሳጣን የአላሳድ ሥርወ-መንግስት ተገርሰስ| Red Sea
ፍትህ ለደጋ ዳሞት 😭| ፀረ-አውሮፕላን ተተኮሰ| የመቐለ ሰልፍ ተከለከለ| የበሽር አላሳድ ፍጻሜ| የብሄር ብሄረሰቦች ቀን| Red Sea
Просмотров 10 тыс.21 день назад
ፍትህ ለደጋ ዳሞት 😭| ፀረ-አውሮፕላን ተተኮሰ| የመቐለ ሰልፍ ተከለከለ| የበሽር አላሳድ ፍጻሜ| የብሄር ብሄረሰቦች ቀን| Red Sea
ጌታቸው ረዳ ፕሬዝዳንት ሆኖ ይቀጥላል❗️| የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ምርጫው ሰላም ነው| የሶማሊያ ሰራዊት የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት አገደ❓| Red Sea
Просмотров 7 тыс.21 день назад
ጌታቸው ረዳ ፕሬዝዳንት ሆ ይቀጥላል❗️| የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ምርጫው ሰላም ነው| የሶማሊያ ሰራዊት የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት አገደ❓| Red Sea
ሰበር - የባህር በር ሥምምነቱ (MOU) ይፈጸማል| የፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ ትምክህት| ህወሓት በመቐለ የጠራው ሰልፍ| Red Sea|
Просмотров 24 тыс.21 день назад
ሰበር - የባህር በር ሥምምነቱ (MOU) ይፈጸማል| የፕ/ት ኢሳያስ አፈወርቂ ትምክህት| ህወሓት በመቐለ የጠራው ሰልፍ| Red Sea|
መለስ ዜናዊ ጎጃሜ ነው❓| ጎጃሜው መለስ የትግራይ ጠላት ነበርን❓| ሌባ ብሔር የለውም!| የትግራይ ሸኩቻ ፖለቲካ ወይስ ሌብነት?| ልዩ የኢኮኖሚ ዞን| DDR
Просмотров 6 тыс.28 дней назад
መለስ ዜናዊ ጎጃሜ ነው❓| ጎጃሜው መለስ የትግራይ ጠላት ነበርን❓| ሌባ ብሔር የለውም!| የትግራይ ሸኩቻ ፖለቲካ ወይስ ሌብነት?| ልዩ የኢኮኖሚ ዞን| DDR
ሰበር ❗️የቅማንት ታጣቂዎች የሰላም ሥምምነት| ትይዩ ከንቲባ?| የተሐድሶ ተመራቂዎች በመቐለ| የባይደን ይቅርታ የትራምፕ ደስታ| Red Sea
Просмотров 7 тыс.28 дней назад
ሰበር ❗️የቅማንት ታጣቂዎች የሰላም ሥምምነት| ትይዩ ከንቲባ?| የተሐድሶ ተመራቂዎች በመቐለ| የባይደን ይቅርታ የትራምፕ ደስታ| Red Sea
የሰላም ሥምምነት ፊርማ❗️| የሶማሊያ የውይይት ጥሪ ፍንገጣ| የጁባላንድ ማስጠንቀቂያ| የሶሪያ አሁናዊ ሁኔታ|
Просмотров 7 тыс.28 дней назад
የሰላም ሥምምነት ፊርማ❗️| የሶማሊያ የውይይት ጥሪ ፍንገጣ| የጁባላንድ ማስጠንቀቂያ| የሶሪያ አሁናዊ ሁኔታ|
ሰበር - ፈረንሳይ ተባረረች❗️|የፈረንሳይ የአውሮፓ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአዲስ አበባ | የሰላም ሚንስትር ሹመት| የኑክሌያር ማዕከል ግንባታ ሥምምነት|
Просмотров 13 тыс.Месяц назад
ሰበር - ፈረንሳይ ተባረረች❗️|የፈረንሳይ የአውሮፓ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአዲስ አበባ | የሰላም ሚንስትር ሹመት| የኑክሌያር ማዕከል ግንባታ ሥምምነት|
ሰበር❗️ ፀሐይ - ፪ ተዋጊ አውሮፕላን ተመረቀች| የኢትዮጵያና ኬንያ የጋራ ወታደራዊ ሥምምነት እንድምታ| ጁባላንድ ሶማሊያ ጋር ያላትን ግንኙነት አቋረጠች|
Просмотров 5 тыс.Месяц назад
ሰበር❗️ ፀሐይ - ፪ ተዋጊ አውሮፕላን ተመረቀች| የኢትዮጵያና ኬንያ የጋራ ወታደራዊ ሥምምነት እንድምታ| ጁባላንድ ሶማሊያ ጋር ያላትን ግንኙነት አቋረጠች|
ምርጥ መረጃ ስለሰጠህን እናመሰግናለን !!!
የሳሳካዋ ግሎባል-2000 ን ኢትዮጵያን ተነቅሎ በማይጠፋ የወያኔ አረም የተወረርንበትን አንረሳውም
Blessed 🙏🙏🙏🙏
በጣም ጥሩ አገላለጽ ከእውቀት ጋር ትለያለህ ፕሮፌሰር እናመሰግናለን ❤❤❤(❤
❤❤❤❤
አቀራረብህ ማዕከላዊነትን የጠበቀ ሰለሆነ አከብርሀለው በጠጨማሪ ኢትዮጵያ ጥቅም በመረዳት ትልቅ ሰው ነህ
I am great ful for your information.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጂሚ ካርተር ፣ ከሰራው መልካም ስራ ፣ ሴራዎቹና ክፋቱ ይገዝፋል ፤ ካርተር ፋውንዴሽን ማስክ ነው ።
ማድበስበስ አያስፈልግም ፤ እውነቱን ለዚህ ትውልድ ማስታወቅ ያስፈልጋል ። በጣና በለስ እና በአልዌሮ ፕሮጄክት ላይ የነበሩትን ፣ ማሺኖች በሙሉ ሻቢያና ወያኔ ተከፋፍለው ፣ የቀረውን አውድመውታል ።
ኢትዮጵያ ውስጥ የስልጣን እንካብ ላይ የሚወጣው በታማኝነት በእከከኝ ልከክህ እበሉበት በመጮህ መሆኑን እያወቅህ እና አንተም እራስህ እበላህበት እንደምትጮህ እያወቅክ ገዱ አንዳርጋቸው ብአዴን ሆኖ ከህወሀት ጋር የአማራን ህዝብ ጥቅም እና መሰረታዊ ፍላጐት አሳልፎ መስጠቱ የሚታወቅ ሆኖ በመቀጠልም በለውጥ ስም ከኦሮሙማው አብይ ጋር ሲሸፍጥ ከርሞ አሁን በቃኝ በአሻጥር አልቀጥልም ማለቱ ወንጀል አይደለም። ዝም በሉ አማራ ይለቅ ይፈናቀል በሄደበት ይገደል የነበረው ይቀጥል ከሆነ የምትለው ኦሮሙማ ብቻ ሳይሆን የጊዜ ጉዳይ እንጂ ያንተም አናት ይፈርሳል። ሆድ አደር ቁርበት!!!
ገዱ በውሃው ድርድር ጊዜ ምኑም አይመቸኝም ነበር ።
ጌት በሞት ላይ የሰጠሃት ፍልስፍና ቀጥሎ ከሰጠሃት የኔና የነሱ ጀግኞች ... ያንዱ ነጻ አውጪ በሌላኛው በኩል አሸባሪ ...
ሻቢያ ተንጨርጭሮ ሊሞት ነው ለአገራቸው የቆሙትን ኢትዮጵያዊያን አክቲቪስቶችን መስደብ ማንቋሸሽ ሆኖዋል ስራቸው።
Our Hero Prof. Getinet thanks alot .💖💖💖💖💖🎻🎻🎻🎻🎻🎻🎻
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰዉ በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ ከሞተ አርፏል እንጅ ሞቷል አይባልም ጁሚ ካርቴር ግን በኢየሱስ ያመነ ስለሆነ አረፈ እንጅ አልሞተም የሰዉ መልካም ሥራ ብቻዉን አያፀድቅም በማመን ግን ፅድቅ ይገኛል ወዳጄ!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤
Thank you doc. We need to learn from your rational thinking!
በጣም አደንቅህአለሁ ግን ሞትና ማንቀላፋት መፅሀፍ ቅዱሳዊ ስለሆነ በእየሱስ ክርስቶስ ያመነ ሲሞት አንቀላፋ ይባላል ያላመነ ግን ሞተ ይለዋል እንጂ ሞትና ማንቀላፋት ከምድራዊ ስራ ጋር አይገናኝም
🎉🎉🎉🎉
ጌትሽ.ሰላም❤❤❤
ደጋ ዳሜታ ይላል በሞቴ ይባል ነበር ድሮ- አስገራሚ አገር ነው ፈረስ ቤት፣ ቢቡን ሮብ ገቤ ፣ /ጮቄ ተራራ ጥሬ ስጋ የበላሁበት በዛ ብርድ
ክክክክክክክክ እንደው ማፈሪያዎች ሶሜልያ እልፈልጋችሁም አለች በግድ ካልገባን 😂😂😂😂😂😂😂😂👎👎👎👎👎🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Egypt 🇪🇬 Atadenachum Enkuan Ferash Somalia 🇸🇴 Tikaken 🇪🇷 Chimir WOYOWULISH 😅😅😅Russia be Fekad new wode Ukraine 🇺🇦 Yegebachehu??? GREAT ETHIOPIA 🇪🇹 NATIONAL INTERESTS PREVAILS 💪💪💪
Thanks professor
Yetefetero ewkete yaleh sewe nehe bereta
አማራ ክልል ካፈራቻቸው ጀግኖች አንዱ ነህ በጣም የማደንቅህ ከውነት ጋር ብቻ የምትቆም ጀግና ነህ በርታልን🇪🇹👍
ጥሩ ሀሰብ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤
ምን ልታሰማን ነዉ ጋት ሚድያ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
መተናል ገብተናል ከስዬ ጋር ነው እሄው ሰብስክራይብ አርጌያለው ፕሮፌሰር 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
በዕዉነትና በዕዉቀት ላይ የተመሰረተ የሃገር ፍቅር ያለን ኢትዮጵያዉያን ሌላዉ ቢቀር መምህርን በላይክ እናግዝ ፣ ትንሹ የሃገር ፍቅር መገለጫ ነዉና ። ላይክ ፣ ላይክ ፣ ላይክ ! ! !
What about LIBYA?
Shut your foul mouth lol. Jimmy Carter was Ethiopia's foe who used food as a weapon. This move led to the death of 100000 Wolloyies.
🎉👌💪👍✅❤️🇪🇹❤️🙏❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
ጀዋጁወ ክክክ
Teregaga wegneme
ፕሮፈስር አንተን መከተል ጀምረ ሰዩመን እየረሳሁት መታሁ 😀
❤❤❤❤❤❤
ሲያልቅ አያምር የህሊናም የእግዚአብሔር ፍርድ አለነ ለእዉነት መታመን ነፃነት ነዉ ወገን ሀገር ይበልጣል ከግርግር ፌስቡክ ከማዳመቅ ዝምታበምንጣሙ
ፕሮፌሰር አንተ በአገርህ ላይ ቁጭ ብለህ ለአገህር እና ለህዝብ ይጠቅማል ያልከውን ሁሉ በእውነት እና በእውቀት እየተናገርክ ነው🎉🎉🎉
ሰላም ላንተ ይሁን ፕሮፌሰር🎉 የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ከስልጣን ሲወርዱ እና ከአገር ሲወጡ ብቻ ነው ተቃዋሚ የሚሆኑት😊 የአማራን ህዝብ ከአቶ ገዱ የበለጠ የበደለ ያለ አይመስለኝም😊ወልቃይትን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ላንጠይቅ ሰተናል ብሎ ፈርሞ ያስረከበ ዛሬ ምንስ ቢያወራ ምን አፍ አለው?😮
ወደጄ ትክክል ነህ መደገፍም መቃወም ወንጀልም ሃጥያትም አይደለም። ወነጀል እና ሃጢያት የሚሆነው የሀገርን እና የወገንን ጥቅም እና ነፃነት በሚጎዳ ተግባር መሳተፍ ነው። በተለይ የግብፅ እና የኤርትራ ጀሌ መሆን ነው። የኢትዮጵ ቁጥር ፩ ጠላት:የኢትጵያን ዕድገት እና ብልፅግና የማትወድ: የሀገራችን ካንሰር ግብፅ ናት። የኢትዮጵ ታሪካዊ ጣለት፤ የኢትዮጵያ የወገብ ቅመል፤ የአልጋ ትሆን ፣ እና የሀገሪቱ ደም መጣጭ ግብፅ ናት። ይህንን የኢትጵያ ህዝብ እንዲሁም ይህ በዘር እና በጎሣ ፖላቲካ የነወዘ መንጋ በፅኑ ሊረደው ይገባል።
Abo Tebarke Zemneh Ybarek
ጀግና እናት ወልዳለች ኑር ለዘላሌም
Dr ጌትነት አለማው ጀግና እዋቂ እውነትን ተንታኝ ወንድማችን በርታልን ምንጊዜም በዕውቀት ላይ የተመስረተ ስራ ሐገርን ህዝብን ከውድቀት ይከላከላል ።
🙏🙏🙏 በርታ
እኔ በመሰከረምነዉ የኔአዲሰ አመት በርግጥ ሰደት ሰለሆነ ተቀብለናል እንኳን አብሮ አደረሰን ጌታነህ ዘንድማችን ሰላምህ ይብዛ በርታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
ጅል ስታስጠላኝ😂😂
ደንቆሮ ለምን አየህ የግብፅ አሽከር
Dedebe gawissa
@@asterbelayneh5143 ጅል ነው ያልከው ይገርማል አፍ ሲከፈት ይታያል ጭንቅላት ብዙም አፍህን አትክፈት
በምን ሞራል ነው ፕሮፌሰር ጌትነት የምትተቸው ውዳቂ ።
ሻብያ ውጣ አይንህ ይውጣ
ጁንታን ጎትቶ ያመጣብን ሰው ነው
ጀግናው የኢትየጵያ ልጅ ጌትነት አልማው በርታልን ኑርልን
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️