መለስ ዜናዊ ጎጃሜ ነው❓| ጎጃሜው መለስ የትግራይ ጠላት ነበርን❓| ሌባ ብሔር የለውም!| የትግራይ ሸኩቻ ፖለቲካ ወይስ ሌብነት?| ልዩ የኢኮኖሚ ዞን| DDR

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 46

  • @ahmedabufaris100
    @ahmedabufaris100 Месяц назад +1

    ጌችየ በርታ ጠንክር ኢትዩጵያ ታሸንፋለች አሸንፋለችም ዘረኝነት ይውደም ።

  • @FelekeDemisse-d3u
    @FelekeDemisse-d3u Месяц назад +10

    እንኳን ደህና መጣህ ፕሮፌሰር ጌትነት ረዥም እድሜ እና ጤና እመኝልሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wossenuephriem7971
    @wossenuephriem7971 Месяц назад +3

    Wonderful, you exposed the dark with knowledge

  • @endalewoldegabriel7636
    @endalewoldegabriel7636 Месяц назад +1

    Keep up the great job. I really like your approach to all kinds of Ethiopian political issues . You are fair and balanced. For sure you are not a narrow minded individual.

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 Месяц назад +7

    ሰላም ሰላም

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Месяц назад +1

    እናመሰግናለን ረ ፕ

  • @mulushewagirma5285
    @mulushewagirma5285 Месяц назад +9

    አንተ ጀግና ነህ ብዙ እውቀት አግኝቺአለሁ ካንተ አመስግናለሁ ተባረክ

  • @nanny3146
    @nanny3146 Месяц назад +3

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 inquwan dehina metah our brother great man great job berta 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bekeledereje6822
    @bekeledereje6822 Месяц назад +4

    እውነትን ይዘህ የሞገትክ ያባቶቹ ድንቅ ልጅ በመሆንህ እኔና ቤተሰቤ ስንኮራብህ እንኖራለን። ዘረኝነት ይከስማል በርታ።

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Месяц назад

    Blessed 🙏🙏🙏🙏 ፕሮፌሰር እናመስግንሃለን ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን

  • @michaelmekonnen6514
    @michaelmekonnen6514 Месяц назад

    Thanks,

  • @mestawettensay7518
    @mestawettensay7518 Месяц назад

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e Месяц назад +1

    ፕሮፌሰር ስለ ሌቦች እና ስለ ዘራፊዎች እየተናገርክ ያለኸው እውነት ነው። ሌቦች እና ዘራፊዎች ስራቸው አንተ እንደተናገርከው ነው።
    ዘረኝነትን እና ስርቆትን እግዚአብሔር ከአገራችን ያጥፋልን።
    ፕሮፌሰር ጌትነት እግዚአብሔር ጨምሮ እውቀትን እና የማስተዋል ጥበብን ጨማምሮ ይስጥህ።
    አንተ ለኢትዮጵያ አገራችን በጣም እየታገልክ ያለህ ምሁር ኢትዮጵያዊ ነህ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቧን ይባርክ።

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 Месяц назад

    Thank you for your professional and with evidence explanetion.I proud and aperciate it.Adivace to keep up.
    Have good one.

  • @alihussien6899
    @alihussien6899 Месяц назад +1

    Congratulation, my brother you reached 25k, it will increase more.

  • @MS-dj8ms
    @MS-dj8ms Месяц назад

  • @hasenbahiru
    @hasenbahiru Месяц назад +1

    ትግራይ የአንቲባዎች መፈልፈያ ምድር!

  • @BerhanuTesfaye-yi8yp
    @BerhanuTesfaye-yi8yp Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @jomama151
    @jomama151 Месяц назад +1

    Ewunetnew Mekelakeya sarawitachin Tigray megbat yelebetim yewoyane tenkol mechem ayalkimina .
    Thank you prof.❤❤❤❤❤❤❤

  • @gechove1154
    @gechove1154 Месяц назад +2

    ጌታቸው እና ደብረፂዮን አንድ ላይ የሚሰሩት

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb Месяц назад +1

    ምነው የወያኔ አጀንዳ አላልቅ አለ

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p Месяц назад +1

    መለስ ዜናዊ ጎጃሜ? ጉድ ሳይሰማ አይታደርም በዚህ አገር። እንደገና የጎጃም አዙሪት...😅🤣 መጥኔ ለጎጃም።

  • @AndualemBerihun-l8k
    @AndualemBerihun-l8k Месяц назад

    ሰላም

  • @garadgadile2590
    @garadgadile2590 Месяц назад +1

    ጌታቸው ረዳ በአሁኑ ወቅት ትክክለኛውን የለውጥ አማራር መርህ የተላበስ ለትክክለኛ አላማ ራሱን የሰጠ መሪ ነው።ድፍረቱን አደንቀዋለሁ በእሱ የተገለፀው ችግር በሁሉም አካባቢዎች የነገሱ ችግሮች ናቸው።ለአገርና ህዝብ ዕድገት ለውጥ ትግል ራሳቸውን የሰጡ ስትራቴጂክ አመራር ያለመኖር እንጂ

  • @samsonshiferaw8368
    @samsonshiferaw8368 Месяц назад

    Hi Prof, you didn't mention the peace agreement in Afar just like OLA.

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Месяц назад

    ጀኔራል ዩሐንስ ገ መስቀል የፃፉት መፅሐፍ ማን ይናገር የነበረ አይደል እናመሰግናለን

  • @sist20001
    @sist20001 Месяц назад

    eske 50,000 challage yijemer .........

  • @tadessebekele
    @tadessebekele Месяц назад

    Oh! You missed Wednesday?

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 Месяц назад

    That is why, I don't subscribe for ethnic politics😁😁

  • @ossebotassew3700
    @ossebotassew3700 Месяц назад

    እያንዳንዱን መረጃ በvideo ብታስደግፈን የበለጣ attention ይስበናል

  • @MekonnenTsegaye-rn1gh
    @MekonnenTsegaye-rn1gh Месяц назад +1

    Endante gubzina 25000 became yansal

  • @gechove1154
    @gechove1154 Месяц назад

    በጦርነት በቢሊየን የሚቆጠር ብር ጠፍ እንደገና ለዲዲር ሊላ ቢለየን የኢትዮጵይ ነቀርሳ ናቸው ቢገነጠሉ ይሻላል

    • @KibatuTellele
      @KibatuTellele Месяц назад

      የእብድ ገላጋይ ።ዝም ብሎ የመጣለትን የሚያወራ እብድ ብቻ ነው። አሰበህ ለመፃፍ ሞክር

  • @tadubezina5809
    @tadubezina5809 Месяц назад

    I don't have personally have an identity of ethnicity. Hi rather have citizenship .

  • @emayeethio6613
    @emayeethio6613 Месяц назад

    ከዘር እንውጣ ማለት ምን ማለት ነው ? ወንድ ከሆንክ ህገ መንግስቱ ዋናው የሀገሪቱ መተዳደሪያውን አታስተካክልም ። ስለ ሰላም እንደተመኘህ ትኖራለህ እንጅ ይኸ ህገ መንግስት በዘር እስከከፋፈለን ድረስ ሰላም አይኖርም ።

    • @yemisrachyohannes962
      @yemisrachyohannes962 Месяц назад

      ስላም ህገመንግስት ኖረ አልኖረ ዋጋ የለውም::ኢትዮጵያዊያን ህገ መንግስቱ ነው ወይ 100 አመት ስንዋጋ የነበረው?? ስላም ከውስጣችን ያለ እያንዳንዱ እኔ እበልጣለሁ የሚለውን ግብዝነት ትቶ ዝቅ ቢል በቀላሉ እናመጣዋለን:: ይሄ እራሳቸው የሚበጠብጡ ስዎች ታክቲክ ናት!

    • @emayeethio6613
      @emayeethio6613 Месяц назад

      @ ሀገር በህግ እንዴት እንደሚተዳደር በዚህ አጭር ፅሁፍ ለአንች መግለፅ ይከብደኛል ። ወደ ት/ቤት ብቅ ብትይስ .... 100 ዓመት ያልሽውንም ይገልፁልሻል ....

  • @ebsamohamed5845
    @ebsamohamed5845 Месяц назад

    I am sure you must be an Agawoo national. No Amhara I have known in my long life would be reasonable like this.

  • @BDW9421
    @BDW9421 Месяц назад

    This people are act as some one else.the region is under your control፣፣do or died, never understand what this general try to said. Stop pertained!

  • @sintayhuderessa3572
    @sintayhuderessa3572 Месяц назад

    ጌቱ መለስ ዘመድህ ሆኖ ተገኘ አይደል?

  • @Ethiopia2999
    @Ethiopia2999 Месяц назад

    አድናቂህ ነኝ ጌትነት አልማው

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w Месяц назад

    ❤❤❤❤

  • @AndualemBerihun-l8k
    @AndualemBerihun-l8k Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤