You are very informative to us, I really appreciate your effort. I wish you and your viewers a very happy Christmas!! Before hand. Please keep up the good work.
I really appreciate your thoughtful approach to addressing various issues-it’s truly impressive. Your scholarly attitude is fantastic, and I’m very grateful for how you acknowledge and implement feedback when needed. Do you remember when I mentioned the habit of touching your face repeatedly? It’s wonderful to see how you’ve worked on it. There’s nothing distracting me now when watching you-well done! By the way, studies suggest that touching your face while speaking can make someone appear less credible. That’s why keeping calm and maintaining your hands away from your face is so important. Thank you!!
One thing I need cleared is, why is Ethiopia keep borrowing from IMF or world Bank when she is a member of BRICS? And why worry about US$$$ when everyone is dedollaraizing. When is Ethiopia going to be debt free?
You are very informative to us, I really appreciate your effort. I wish you and your viewers a very happy Christmas!! Before hand. Please keep up the good work.
ሰላም ሰላም
ሰላም ፕ/ር ጌትነት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Thank you #Professor #Getnet #Almaw | #GAT
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
ኘሮፊዘር ጌትነት እግዚአብሔር ጤና ደስታ ብርታቱን ያጎናፅፍህ። በሀገር ጉዳይ የሚያሳስበኝን
ያንተ ፕሮግራምና ጥሩ ትንታኔህ ጭንቀቴን ሁሉ ያስወግድልኛል
ብዙ ትምህርትም ስላ
ገኘሁበት አመሰግናለሁ
በርታ እንዳንተ አይነት የብሩህ አይምሮ ባለቤቶችን ፈጣሪ ያብዛልን ።
You are very informative to us, I really appreciate your effort. I wish you and your viewers a very happy Christmas!! Before hand. Please keep up the good work.
Anbesa neh, nurln berta❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ነህ ፡፡ እንዲህ አስተምረን፡፡
በተለይ ስለ ውሃ ያብራራህልን እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነውና እጅግ እናመሠግናለን ።
ጋት በርታልኝ 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ሠላም ነህ ወንድሜ
Amen 🙏🙏🙏🙏 blessed
አስተማሪ እንደዚህ ሲያስተምር ትልቅ ዕድል ነው‼️
በርታ በርታ
በጣም ምሁር ነህ አገላለፅህ እውቀት የሞላው ስለሆነ አትሰለችም
Minimi michemer yelenim mirx ye itiyopha lij berta
God bless you my hero !!
ባሮየሁለት ወንዞች ግኝት ነው እነሱም ባሮቀላናብርብርከተባሉ2ወንዞችየተገኝ ነው።ባሮቀላ ከደቡ ብርብር ከወለጋ የሚነሱናቸው።ውዴ
❤❤❤❤selam ❤getshe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤thanks for ❤everything ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
ለባንኮች ውህደት ብሔራዊ ባንክ ቅድሚያ ወስዶ የጋራ መድረክ ቢፈጥር የባንኮች ውህደት ይፋጠናል ፡፡
Gat media የዕውቀት እና የመረጃ ምንጫችን !!
አንተ ጀግናችን ነህ በርታ አገር ወዳድ።
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
ጋትዬ በርታ👍👍👍👍እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው። እንወድሀለን 🥰❤️መቸም 🇪🇹ምርጥ ልጆች አሏት። ተመስገን🙏🙌❤️
ብዙዎች የአንተን እና የስዩም ተሾመን ፕሮግራም በደንብ እከተላለሁ እናም በጣም ትምህርት አዘል ሆኖ አግኝቸዋለሁ በርታ በሁለም ነገር ፕሮፌሰር ❤
ጌታ ለአቢቺዬ ረጅሙን ዕድሜና ጤናውን ይስጥልኝ🙌🙌🙏🙏እንወደዋለን ❤❤❤
❤
Good job
የእምዬ ኢትዮጵያ ችግር በሯን ከፍታ ተሰረቅኩ ነዉ ፣ የራበዉን አትስረቅ ከማለት በሮችህን መዝጋት አይቀድምም ? አባቴ ውሃችንን ከቻልን እንዳይወጣ ካልሆነም በስሱ እናርገዉ ፣ ጠላታችን አጠቃቀሙን አለመቻላችን ነዉ ። ፔሬድ
You are the one genuine person among the littles god bless you
የእግዚአብሔር ምህራትና ጥበቃ ለሀገሬ ለኢትዮዽያ ይብዛልን ።
ህዝባችንን ምድራችንንም ከማንኛውም ክፉ አደጋ ይጠብቅልን እለለሁ ።
ኃይል የእግዚአብሔር ነው ።
▫️ሻዕቢያ = ትግሪኛ ተናጋሪ ጥቁር ግብθዊያን
▪️ኤርትራ = የግብθ ክፍለ ሀገር (አውራጃ)
የድምፅ ጥራት ትንሽ ይጎለዋል Eco ነገር አለው መብራትህን አስተካክል አትራክቲቭ ይሆናል በተረፈ ቁምነገር በጣም ጥሩ ነው ይበርቱ
በርታ ፕሮፊሰር!
በርታ
GETEYE TEBAREKE BERTA
እናመሰግናለን
🙏🙏🙏🇪🇹
I really appreciate your thoughtful approach to addressing various issues-it’s truly impressive. Your scholarly attitude is fantastic, and I’m very grateful for how you acknowledge and implement feedback when needed.
Do you remember when I mentioned the habit of touching your face repeatedly? It’s wonderful to see how you’ve worked on it. There’s nothing distracting me now when watching you-well done! By the way, studies suggest that touching your face while speaking can make someone appear less credible. That’s why keeping calm and maintaining your hands away from your face is so important.
Thank you!!
ፕሮፌሰር ሀገረ ወዳድ መሆንህን አምናለው ለዛም እከተልሀለው ነገር ግን ስራ ስለሚበዛህ ቦታሰተህ እድታየው የምፈልገው ጉዳይ የሹፌሮች መታገት ጉዳይ ነው አብሶ ከአዳማ እስከ አዋሽ ጭሮ ያለው መገድ ከባድ ነው ስለዚ በተቻለህ መጠን ድምጽ ሁነን እኛም በሀገር ጉዳይ ከጎንክ ነን በርታ ታሪክ ሰራ
🇪🇹🗽🗽🗽🇪🇹🗽🗽🗽🇪🇹🗽🗽🗽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጵያ ታሸንፋለች አብይ ይመራል።
የጎዴ የመስኖ እርሻ ልማት "ተመረቀ" የሚለው አገላለጽ፣ ተመረቀ ሊባል የሚችለው አዲስ ግንባታና አዲስ ጅምር ሲሆን ይመስለኛል፣ እርሻ ልማቱ በደርግ-ኢሠፓ ዘመን የተቋቋመ፣ ነገር ግን እንደ ጋምቤላው የአልዌሮ ልማት ቆሞ የቀረና እንዲቀጥል የተደረገ በመሆኑ የአገላለጽ ቋንቋው ቢስተካከል!
ጎረቤቶቻችን ወደዱም ጠሉም ወደፊት የእነርሱ ሕይወት ምንጭ የሆነው(ወዱን ሐብት ውሃ) ከኢትዮጵያ ለማግኘት በነፃ የወደብና የባህር መዳረሻ መደራደራቸው አይቀርም።
እኔ አንተ እዳዳምጥህ ከሚያደርጉኝ ዋናው አገርህ በመውደድህ ነው።
ስልክህን ማግኘት ገልጌ ነበር ከተቻለ
Ayeeee yemuher Tabeye Hodame banda
👍✝️❤🇪🇹🛠🍇⚖️⚓️🏆
ሌሎቹ ስለሃገር ከአንተ ቢማሩ እላለሁ በተለይ ድስፕሊንህ ያስደንቀኛል እግዚአብሄር ከአንተ ጋር ይሁን
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪🇪🇹😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤
One thing I need cleared is, why is Ethiopia keep borrowing from IMF or world Bank when she is a member of BRICS? And why worry about US$$$ when everyone is dedollaraizing. When is Ethiopia going to be debt free?
Banda
You are very informative to us, I really appreciate your effort. I wish you and your viewers a very happy Christmas!! Before hand. Please keep up the good work.
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤