በጋሻው ለየለት ሰየጠነ በጥምቀቱ አዲስ ነገር።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 57

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz День назад +4

    መምህር እነሱ ስራቸውን እየሰሩ ነው በእውቀት ሳይሆን በመመሪያ ነው የሚሰሩት ህዝቡን ይዘው ለመጥፋት ነው ያን ያለው ሁሉም አንድ ናቸው ልቦናቸውን ይመልስላቸው ይቅር ይበላቸው ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna 2 дня назад +13

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ የተዋህዶ ልጆች ሁላችንንም አምኖ ከመካድ ይሰውረን በእውነት በጋሻው ድሮም ድምፅ እንጂ ወንጌል እንዳልነበረው አውቃለሁ ስለዚህ ሁላችንም ኦርቶዶክሳውያን በስሟ ከመጠራት ባሻገር ወንጌሉንም ጠንቅቀን መማር አለብን ተዋህዶን ያወቀ ምስጢሯንም የተረዳ መቼም ከበረቱ አይወጣም ለሄዱት ልቦናቸውን ይመልስልን ላለነውም በቤቱ ያፅናን🙏🙏🙏

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 21 час назад

      አሜን

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 20 часов назад

      ተያይዘን ገደል መግባት ይሻላል አይይይይ ጨለማ ኦርቶ😢😂😂😂😂😂😂

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 20 часов назад

      ተያይዘን ገደል መግባት ይሻላል አይይይይ ጨለማ ኦርቶ😢😂😂😂😂😂😂

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 20 часов назад

      ተያይዘን ገደል መግባት ይሻላል አይይይይ ጨለማ ኦርቶ😢😂😂😂😂😂😂

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 20 часов назад

      ተያይዘን ገደል መግባት ይሻላል አይይይይ ጨለማ ኦርቶ😢😂😂😂😂😂😂

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 День назад +3

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምህራችን ❤❤❤❤❤

  • @tibebebzuneh1711
    @tibebebzuneh1711 2 дня назад +7

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለበጋሻው ልቦና ይስጠው

  • @antenehderribew3561
    @antenehderribew3561 2 дня назад +5

    እኔ ከመጀመርያም አውደምህረት ሳየው ምንም ትምህርቱን መስማት አል ፍልግምነበር የ 18ዓመት ልጀ እያለሁ እያደር ክርስቶስ በራሱ ጊዜ ማንንቱን ገለፅው 🙏🙏🙏

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m День назад

    እንኩዋን ለለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ በአለጥምቀት አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 День назад

    የቤተክርስቲያን መሪ አስተዳዳሪ ቅዱስ ሲኖዶስ ይመስለኛል ስልዚህ እርምት ብ ተግሳጽ ቢሰጣቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ከመንገድ ለወጡት እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጥላቸው ህዝቡንም ከጥፋት ያድነን አሜን

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 21 час назад

    ወይ በጋሻውዬ እሱን የሚከተሉትን ፈጣሪ አይነ ብርሐናቸውን ይክፈፈትላቸው ሌላ ምን ይባላል😢😢😢 ቃለሒወት ያሰማልን ወንደማችን🙏

  • @Abiye723
    @Abiye723 2 дня назад +3

    እንኳን አደረሰህ መምህራችን

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 2 дня назад +2

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ አብሮ ይስጠን:: በምታደርገው መንፈሳዊ ትግል ሁሉ እግዛብሄር ይርዳክ ድንግል ማርያም በምልጃዋ ታግዝክ ወንድማችን መምህር ግሩም::

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 2 дня назад +1

    በጋሻው ትልቅ ችግር ውስጥ ነው ያለው ከመናፍቅነቴ ራሱ በልጧል የሱ ፈጣሪ ይማረው

  • @haregteferi5645
    @haregteferi5645 День назад

    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን❤ በቅድሚያ አባቶቻችን ሊስቱም ሊያጠፉ ይችላሉ ግንወንጌል የሚያዘው ለአንዱ ሀጥእ ሌላኛው ይፀልይ ይላል እንጂ አሳፎ ይስጥ አይልም።በሚድያ እያወጣችሁ ምዕመኑ በአባቶቹ እምነት እንዳይኖረውእያደረጋችሁ ይመስለኛል ጥንቃቄ ቢደረግ በአሁኑ ጊዜ ምዕመኑ ሚድያውን እየተከተለ የሚሆነውን እያየን ስለሆነ ። ሁላችንንም ከድፍረት ሀጥያት ይጠብቀን🙏🙏🙏

    • @-yoftamedia9847
      @-yoftamedia9847  День назад

      @@haregteferi5645 ወዳጄ ስለምክርዎ በቅድሚያ አመሰግናለሁ ምነው ተገላቢጦሽ አረጉት እኔ እኮ አደለሁም ያወጣሁት እኔ ያልኩት ለምን ሚዲያ ላይ እያወጣችሁ ታስተቹናላችሁ ምናለ ብታድቡ ነው ያልኩት ሳይመለከቱት ሀሳብ ባይሰጡ መልካም ነበር ገለባበጡት

  • @nebagamer611
    @nebagamer611 2 дня назад +1

    ትንቢተ ሆ ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፋ ይላል እኛን እንዲያፀናን እነሱንም እንዲመልስ መፀለይ ይሻላል የነሱን ምንፍቅና ባንሰማ !!! ላልፀኑት ፈተና ነው !

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дня назад

    እንኳን አደረሰህ የዮፍታ ሚዲያ አዘጋጅ! ክርስቶስ ምሳሌያችን ሆኖ እኛም ተጠመቀን! በክርስቶስ ት/ት ለማይኖር አምላክ የለውም ይላል ቃሉ!

  • @tilahundamena8175
    @tilahundamena8175 2 дня назад +3

    እግዚአብሔር ማየት አይሳነውም ።

  • @YalemwetMorgeta
    @YalemwetMorgeta День назад

    ቃለህወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 День назад

    😢😢😢በስማም ይቅር ይበለኝ እኔኮ ተሃድሶ መስለውኝ ነበር እኛውጋ ናቸው እንዲ

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 2 дня назад +2

    ለዚህ ነዉ ቲክቶክ እዲዘጋ የምፀልየዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @RabihCall-y7g
    @RabihCall-y7g 2 дня назад

    ጌታችን ደቸርነቱ ይማረን ጆሮአችን ጭው አለ

  • @thetruthreveal7962
    @thetruthreveal7962 2 дня назад

    Amen

  • @NeHase16
    @NeHase16 2 дня назад +2

    አይ! በጋሻው እኮ ቅድስት ሥላሴ ሰንት ጊዜ ፈተና ወድቋል። ግዕዝ ላይ ደግሞ ወፍ የለም። ያው አማርኛውንም በደንብ ማንበብ አይችል! በነገራችን ላይ የዛሬ ዓመት አካባቢ እኮ ከሚኖርበት ሰሚት አካባቢ አፍነው ወሰዱት ሲባል ነበር(መንግስት) ይበልጥ ጨልሎ ተመለሰ። ያው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ላይ ከዘመቱት ሰይጣኖች ይበልጥ አንዱ ሆኖ ተመለሰ። እዛ የተሰበሰቡት ግን ጆሮ እያላቸው አይሰሙም። ልባቸው በሰይጣን ተሰውሯልና። ልቦና ይስጣቸው።

  • @maresketaf4308
    @maresketaf4308 2 дня назад

    Gatahoy mareg yha sewya edeziy wrdet

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 День назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወ ያሰማልን አይ መምህር ከዚ በላይ እንዲት ይበድ እሱኮ ዘናጭ እብድ ነው

  • @phanter1010
    @phanter1010 День назад

    መጀመሪያ ከመውቀስ በፍት ሰብከቱን አስጨርሰህ አውራ ኋጥአተኛ ነው ብሎ አልተናገረም ።

  • @YalemwetMorgeta
    @YalemwetMorgeta День назад

    አይ በጋሻዉ 🙈🙈🙈🙈😁😁😁😁

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz День назад

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

    • @matiyaskebede4414
      @matiyaskebede4414 20 часов назад

      መምህር እውርን እውር እየመራችሁ ገደል ገባችሁ😂😂😂😂🎉

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 2 дня назад

    ላይክክክክ ሼርርርርር ሰብስክራይብብብ

  • @tilahuntadesetale65
    @tilahuntadesetale65 2 дня назад

    በጋሻው እያየነው እየተለወጠ ነው ይዚን ያህል ይወርዳል

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 23 часа назад

    ዳይ አስረን ወደፀበል ለበጋሻው ሰውየው የሚናገረው አያውቀውም

  • @AM-dc5hd
    @AM-dc5hd День назад

    7:30 መቅደሱም ነዋየ ቅዱሳቱም አይረክስም አነጋገርህን አርም
    በመፍራትና በመንቀጥቀት እንዲሁም በተመስጦ ምስጋና መቅረብ አለበት አዎ

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дня назад

    በመጀመርያ ፕሮቴስታንት የተባሉት የክርስቶስና የሐዋርያትን ትምህርት የበረዙትን ካቶሊክና ኦርቶዶክስን ተቃውመው ነው! 33, ሚሊዮን ወንጌላውያን በጅምላ አንመልከት! ኦርቶዶክስንም በጅምላ አንፍረድ!!!

  • @tilahundamena8175
    @tilahundamena8175 2 дня назад +3

    እኔ ፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሰ ሲሉኝ እና በዩኔስኮ ተመዘገበ የሚል ነገር ስሰማ ያመኛል ።እግዚአብሄር ይርዳኝ ።

    • @NeHase16
      @NeHase16 2 дня назад +1

      በአማርኛ ጻፍ።

    • @MunaMuna-pu4vg
      @MunaMuna-pu4vg День назад

      ​@NeHase16በምንሽ ነው ያነበብሽው

  • @KidistZewdu-v7s
    @KidistZewdu-v7s День назад

    ዋናውን እየሱስንስ መቼ ነው የምናከብረው ቀኑን ሁሉ ለቅጥያወቹ ሰጥተን

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 2 дня назад

    በጋሻውኮ በቁሙ ሞቷል

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 2 дня назад

    Egzo marene krstos ykere belen

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 День назад

    እሄ ከሀዲ የሰይጣንን ስራ በምእመናን ላይ እየዘራ ነው ግን ጴንጤዎች ለምን አንድ አትሉትም ለእናተን እኮ እያስካዳችሁ እኮ ነው

  • @yade716
    @yade716 2 дня назад

    በአጭር ቃል ሙታንን መናፍስትንና ቁሳቁስ አምላኩ የሆኑለት ስብስብ የመዳን ትምህርት ሊገባው አይችልም።

    • @NeHase16
      @NeHase16 День назад +1

      @@yade716 ጴንጤ እኮ ችግራችሁ ከቅዱሳን ከመላእክት እንዲሁም ከኦርቶዶክስ እምነት ጋር አይደለም። ችግራችሁ ከክርስቶስ ጋር ነው!! ግን ይኼን አሁን አትረዳውም። ምክንያቱም ልብህን እንደ አይሁድ ጌታን እንደሰቀሉት በትዕቢት ሰይጣን አስሮታል። ነፍስህን ይማረው ሌላ ምን እላለሁ?

    • @NeHase16
      @NeHase16 День назад +1

      @@yade716 እና ደግሞ የምትከተለውን ድርጅት የመሰረተልህ ሉተር የተጣላው ካቶሊክን ነው። እዚህ ምንአባህ ታደርጋለህ? ለነገሩ ካቶሊክ ደግሞ ኦርቶዶክስን ካልመሰልኩ እያለች እሬቻዋን እየበላች ነው 🤣መኾን ግን አይቻለም። ምጽ

    • @yade716
      @yade716 День назад

      @NeHase16 ያንተ ነፍስ ሳይማር? መቼም የምትተማመንባቸው ሙታን መናፍስትና ቁሳቁሶች ሊያድኑህ አይችሉም።

    • @NeHase16
      @NeHase16 День назад +1

      @@yade716 ስንት ነፍስ ነው ያለን? እስቲ መልስልኝ። በነገራችን ላይ የድርጅትህ ስም እንደሚገልፀው ፕሮቴስታንታት መቃወም ማለትም ነው። እስከ መቼ ነው የወንጌል ተቃዋሚ ኾናችሁ የምትኖሩት። ከገባህ ወንጌል ደግሞ የያዘወ ስለክርስቶስ ነው። የክርስቶስ ተቃዋሚ ነህ እኮ ምስኪን። እውነት ታሳዝነኛለህ። ለነገሩ እኛ የምናመልከውን ኢየሱስ ክርስቶስ አንተ አታውቀውም። የራስህ ሐሰተኛው ነው ያለህ። ምጽ። ጥያቄዬን መልስልኝ ግን። ጉግል ሳታደርግ 😂😂

  • @yenga963
    @yenga963 День назад

    why don't you ignore him? May God forgive him for his false words against God.

  • @KidistZewdu-v7s
    @KidistZewdu-v7s День назад

    ይኸን ተረት ተረት ከእናተ ቤት ሳይወጣ በውስጡ የተሰገሰገ ይሆናል እጅ ወንጌላውይ ቤተ ክርስትያን ውስጥ ያለው ዶክትሪን ከ66 ውጭ የለም

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дня назад

    ወንድሜ በጋሻውን እንዲህ በቀላል አታሸንፈውም ብዙ ሺህ አድማጮች አሉት፤ ከሁሉም በላይ መንፈስ ቅዱስ በውስጡ ስለሚኖር፤ ቃላትን ለጠብ ለምትሰነጥቅ፤ ጌታ ይቅር እንዲልህ ለአንተና ለአሳዶቹ ይጸልይላችኋል!!!