ሀሰተኛው የዮናታን ልሳንና የማያዳግም ምላሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 янв 2025

Комментарии • 49

  • @munanali7402
    @munanali7402 Месяц назад +3

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር

  • @medhanithaile9769
    @medhanithaile9769 Месяц назад +1

    Enamesegenalen memehr. Kale hiwet yasemalen. Bedeneb astemerachew.

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Месяц назад +3

    ሰይጣን በሁለት እግሩ ልባቸው ላይ ቆሞዋል። የእግዚአብሔርም መላእክት ከዳቢሎስ ያድናቸው።

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m Месяц назад

    ይሄነውየእግዚሐብሄር ልጅ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድገው

  • @metikmedia6990
    @metikmedia6990 Месяц назад

    የእግዚአብሔር መንፈስ ለአእምሮ የሚመች ነው እንጂ እንዲህ ውጥቅጡ የወጣ ከእግዚአብሔር መንፈስ እንዳልሆነ እናውቃለን፥ልቦና ይስጣቸው በጸሎታችን እናስባቸው

  • @rozetesemma287
    @rozetesemma287 Месяц назад

    Tebarek wud Memhirachin, may our Heavenly Father grant you abundant blessings. Much love and appreciation 🙏💕

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮአደረሰን ❤❤❤

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj Месяц назад +1

    ጴንጤ ማለትኮ የራሱን ስሜት የሚያመልክ ማለት ነዉ እኔ እንደ ሰዉ አቆጥራቸዉም ከልጅኔቴ ጀምሮ ስለማቃቸዉ የእብድ መንፈስ የተጫነባቸዉ ናቸዉ😂😂😂😂

  • @SmartbB-v6n
    @SmartbB-v6n Месяц назад +1

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መናፍቃንልባቸውን ይመልስልን ፓራራራ ምንድን ነው ትርጉሙ

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Месяц назад

    ኦርቶዶክስ አስተምሮ ማለት የመጸሐፍ ቅዱስ ተከታይ በመሆኔ ፈጣሪ አመሠግናለሁ።

  • @merymerry3747
    @merymerry3747 Месяц назад +1

    ኣሜን🙏

  • @tiruyetru
    @tiruyetru Месяц назад

    ❤❤❤❤❤

  • @TurungoJima
    @TurungoJima Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u Месяц назад

    ስለሁሉምነገርእግዛቤሕርይመስገንየተዋህዶበመሆኔእኮራለሁለዘላለምከቤቱእንያወጣኝእጸልያለሁመምህራቺንቃልይወትያሰማልንአሜንአሜን❤❤

  • @Samito-2
    @Samito-2 Месяц назад

    ፓፓፓፓፓፓፓፓፓ የኛ አስተማር

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 Месяц назад +2

      @Samito, ዘንዶው ይቀጠቀጣል 😉 የሉተር አሽከር 😜

    • @AmeerNather
      @AmeerNather Месяц назад +1

      ደሞ ፓፓፓፓፓ ትላለህ ነውር ገጡ

  • @YiftuSira-y6r
    @YiftuSira-y6r Месяц назад

    Aweqin.bilaw.matsaf.iytabu.naw.lib.yistachaw.😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 Месяц назад

    በመንፈስ ቅዱስ ላይ የሚያሾፍ ምህረት የለውም ☝️

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት Месяц назад

    Welcome መ/ር ሰላም ይብዛልክ መናፍቃን ኑ በብርአኑ ተመላለሱ ከዘንዶ መንጋጋ አምልጡ ከንቱ ትውልድ ማሰተዋል ይጎለዋል እባካቹ መርምሩ እግዚኦ ምን ጉድ ነው ግን ቅ/ራጉኤል ከዚ ሰውረን

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m Месяц назад

    አሁን ይሄ ምንይሉታል አምልኮ ነው ወይስ ተረት በእውነት እኚፕሮቴስታንቶችን የሚያስተውሉበት ልቦና ይስጣቸው

  • @YiftuSira-y6r
    @YiftuSira-y6r Месяц назад

    Iwenat.naw.grum.baghanu.laye.yaderew
    .bananetem.yider.libachu.yikafet.

  • @yade716
    @yade716 Месяц назад

    መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡና የህይወትን ቃል (ሰጋና ደሙን) ተመገቡ ብንላችሁ፣ አጣማችሁት፣ ሰርዛችሁት፣ ደልዛችሁት ልክ ገድላችሁን አስመሰላችሁት እኮ። ጳውሎስ ከማንም በላይ በልሳን እንደሚጸልይ ተናግሯል። ልሳን ራስን ያንጻል። የተጻፈውን እንዳትረዱ ልባችሁ ታውሯል።

    • @emenettesefafiker1627
      @emenettesefafiker1627 19 дней назад

      ኢላባጃነባጃ ኤሌቤቄቼቄ የሚል ልሳን የለም የመላእክት ቋንቋ እንዳትሉ መላእክቶች ቋንቋቸው ይሄ ነው አላለም ወደ እኛም ሲመጡ በእኛ ቋንቋ ነው ያወሩት። እንኳን በልሳን መናገር ዋሽንት እና መለከት ድምፃቸው የሚለይ መሆኑን ተናግሯል። ማስተዋሉን ያድላችሁ

  • @merymerry3747
    @merymerry3747 Месяц назад

    እስኪ ልለምናቹ ኦርተዶኩስ ወገኖቼ ዘፍጥረት ከራዓይ የሚባል መፅሓፍ ስሙ ንገሩን እባካቹ🙏

    • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ
      @አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ Месяц назад +2

      ከዘፍጥረት እሰከ ራእይ ዩሀንስ ማለት መፅሀፍ ቅዱስ መጀመርያው ዘፍጥረት ስለሆነ የመጨረሻው ደግሞ ራእይ ለሆነ ነው እንጂ የተለየ መፅሀፍ ሳይሆን መፅሀፍ ቅዱስን referred እያደረግን ነው እግዚአብሔር ይርዳህ /ሽ

    • @merymerry3747
      @merymerry3747 Месяц назад

      @@አድራሻዬከመስቀሉስር-ሠ4ጠ በጣም ኣመሰግናለዉ እግዛብሄር ይስጥልን🙏

  • @Samito-2
    @Samito-2 Месяц назад

    አርፈህ ድግምትህን ድገም ወዳጄ

  • @Samito-2
    @Samito-2 Месяц назад

    ምናገባክ

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 Месяц назад

      @Samito, እንደዮናታን ቦርኮ ነህ መሰለኝ 😜

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 Месяц назад

    ዮናታን እኮ ፍልጥ መሀይም ነው 🤩 የእየሱስ DNA እያለ የሚቀባጥር ቦርኮ ነው 😜 ሲጀምርማ እንኳን ወንጌል እራሱንም አያውቅምና አይግረማችሁ 🤷‍♂️ እሱጋም የሚሄዱት ምድረ ዱቄት ነወ😉

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад +1

    ወንድሜ፤ ዮፍታ፡ ሚዲያ፡ አዘጋጅ! የኔ፡ ፍርሃት፡ እርስ፡ በርስ፡ ስንተቻች፡ እሱን፡ መንፈስ፡ ቅዱስን፡ መድፈራችን፡ ለምን?

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    በልሳን፡ በአዲስ፡ ቋንቋ፡ የሚናገር፡ ለእግዚአብሔር፡ እንጂ፡ ለሰው፡ አይደለም! ቁ፡ 2፡ ስለዚህ፡ ትንቢትን፡ ብትናገሩ፡ ሰው፡ ሁሉ፡ ይሰማችኋል! ቅ፡ ጳውሎስ፡ የጻፈውን፡ መካድ፡ ኃጢያት!

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад +1

    ለኔ፡ በጴንጤ፡ የሚደንሱትና፡ ደብተራ፡ ድግምትን፡ በሰው፡ ላይ፡ ሰርቶ፡ ቆይቶ፡ ቤ/ያን፡ ገብቶ፡ ሲቀድስ፡ አንድ፡ ናቸው!

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад

    በኦርቶዶክስ፡ ልሳን፡ የማይናገሩት፡ ከመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ኃይል፡ እምነት፡ ስሌላቸው፡ ነው! ምልክቱ፡ ጴንጤዎች፡ ቤ/ትያን፡ ስትመለከት፡ ልክ፡ እንደ፡ ጳውሎስ፥ ጴጥሮስ፡ በሽታ፡ ይፈውሳሉ፥ አጋንንት፡ ያስወጣሉ! ኦርቶዶክስ???

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 Месяц назад +1

      አንተ ኘሮቴስታንት የትኛውን ሰይጣን ነው ሰይጣን አምላኪ ሰይጣን ማውጣት በፍፁም አይችልም መ/ቅዱስ አንብብ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ወደ ፀበል ናና ስፍር ቁጥር የሌለው የመድኃኒዓለምን ተአምር ታያለህ ቶሎ አምልጠህ ና

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 Месяц назад

      @junefirst, አትቀባጥር 😡ከሚጨፍሩት ጋር አርፈህ ጨፍር የናይጄሪያ ጠንቋይ 😜 ልዩ ነኝ ለማለት አትላላጥ እንተዋወቃለን 😡

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад +1

    ወንድሜ፡ ዮፍታ፡ ወጣቶቹ፡ ይስቁብሃል ዮናታን፡ መጽሐፍ፡ ቅዱስ፡ አያነብም፡ አያውቁም፡ ስትል፡ ቲክቶክ ፡ላይ፡ ያሰጡሃል! ጴንጤን፡ መጥላትህ፡ አንተ፡ አይደለህም፡ የክርስቶስ፡ ተቋዋሚ፡መንፈስ፡ ጢባጢቤ፡ እንጂ!!!

    • @merymerry3747
      @merymerry3747 Месяц назад +1

      ዛሬ ያስተማረህ የዛሬ 5 ዓመት ደሞ ይቅርታ ተሳስቼ ነዉ ይልሃል
      ወድሜ ቴ ሳይመሽባቱ ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ🙏

    • @thomasgebremedhin831
      @thomasgebremedhin831 Месяц назад +1

      አንተ ሰውዬ ልሳን መናገር በሚገባ ቋንቋ ነው

  • @Samito-2
    @Samito-2 Месяц назад

    ሰዉየዉ ምን ሆነክ ነዉ? የሰዉን እየጠቀስክ ከምታስተምር ብቀርብክ ይሻላል። ከእራስህ ሚታስተምሬዉ ስለለክ የስዉን ት/ት ርዕስ አድርገህ ትጀምራለህ፤ ብቻ ዮናታን ያንተን ተረት አይስማም።

    • @alemneshhnebese2127
      @alemneshhnebese2127 Месяц назад +1

      hyezosh geltu

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 Месяц назад

      @Samito, የአውሬው ፈረስ የምትጠራው እየሱስ አሳይ መሲሁን እንደሆነ የታወቀ ነውና አፍህን ብትዘጋ ይሻልሃል 🤔 ማፈሪያ ሲያዩ ትልቅ ትመስላለህ ቀላል 🤮

    • @TesfayeGelu
      @TesfayeGelu Месяц назад +1

      መናፍቅ ከንቱ የከንቱ ከንቱ

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @GizeEndale
    @GizeEndale Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤