📌ክብደት ለመቀነስ ፈጣን የሆነ የስሙዚ አሰራር|❗️Ethiopian food ❗️weight loss

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 30

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  2 года назад +4

    ሰላም እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ ስለምታበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ አሁንም ድጋፋችሁ አይለየኝ አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ እያረጋችሁ አበረታቱኝ ስለሁሉም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 2 года назад

    ጣፋጭና ለጤና ተስማሚ የሆነ በተለይ ቁርስ ላይ እወዳለሁ Smoothy's Juice 🥤 በርቺ እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @genibeauty16
    @genibeauty16 2 года назад

    ቤቲዬ የምፈልገዉን ነዉ የሰራሽዉ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ። ደስ እያለኝ ወደ ቻናልሽ ቤተሰብ ሁኛለሁ በርቺ እህቴ አንቸም ሲመችሽ ጎራ በይና የኔ ቤተሰብ ሁኝ እሺ።

  • @ethgamer2115
    @ethgamer2115 2 года назад

    Betye konjo ena tenama smoothie new ejesh yebarek👍👌🙏💞💞💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ፋናዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ እህት🙏😍❤

  • @zemarizerihunkifle1684
    @zemarizerihunkifle1684 2 года назад

    እናመሰግናለን በርቺልን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ዘሪሁን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 2 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ሊሉልዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 2 года назад

    ቤታዬ የሀገሬ ጀግና አመሰግናለሁ ነገ ቁርሴ ይህ ነው በርቺልኝ የኛ ሞራል ❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      መውደድዬ ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 года назад

    Arif smothie yimasilal bettye tenam nw silakafilishin betam enmasiginal yene wud 👍👍🥰🥰

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад +1

      ኢምራንዬ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤️

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 2 года назад

    ዋዎ በጣም አርፍ እጂሽ ይባርክ!!

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ቤዛዬ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @TebelchSeleshi
    @TebelchSeleshi 5 месяцев назад

    በርች

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 месяцев назад

      የእኔ ውድ እሺ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @zaidhyab9117
    @zaidhyab9117 2 года назад

    Thank you so much I have some question if I do with the milk have to do lemon or no

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ ወተት ስንጠቀም ቀጥታ ሎሚውን ወተቱ ላይ አለመጨመር ካዋሀዱ ቦሀላ መጨረሻ መጨመር🙏😍❤

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 года назад

    ሰላም ቤቲዬ እንኳን ደህና መጣሽ የሚጠቅመንን ጁሰ ነው ሰርተሸ ያሳየሸን ተልባ አቮካዶ ሙዝ አንድ ላይ ጣዕሙ ታየኝ ፍራፍሬ ለጤናችን ያሰፈልገናል በአይን ብቻ ያጠግባል ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ 👏👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ማሂዬ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @kidkid1362
    @kidkid1362 2 года назад

    Betty berche gobeze ❤👏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      ቅድስትዬ እግዚአብሔር ያክብርልኝ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 года назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን ቤቲዬ# ቤቲ በሳምንት 4 ጊዜ እቤቴ ውስጥ ሙዝ በአቡካዶ በወተት አርጌ እጠጣለሁ ግን እኔ የማውቀው ሰውነት እንደሚጨምር ነው ለመቀነስማ ቆይ ቆይ ተልባ ግን አላረግበትም አሁንነው ተልባ የሠማሁት ትንሽ ቆይ ሰውነቴ እንዲጨምር እፈልጋለሁ ይሄን ላቁመው እንኳን ነገርሽኝ# ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      በረከትዬ እንዳጠቃቀማችን ነው ግን በጣም ቆንጆ ነው ስሙዚውን ከተጠቀምን ምግባችንን መቀነስ ነው ጤናማ ነው አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 года назад

    ቤቲዬ ተልባ ማሽንን ያበላሻል ይባላል ስትፈጪበት እውነት ነው?? ለገንፎ ፈልጌው ነው ባፈው እንዳሳየሽን# ቤቲሻ ስለምትሠሚን ስለምታሳይን እመሠግናለሁ ተባረኪ የኔ ልዩ ነሽ በውስ መስመር እንዴት ላግኝሽ??

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      በረከትዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ ተልባ ስትፈጪ በቡና ማሽን ትንሽ ትፈጪ እና ከፍተሽ በማንኪያ በደንብ ነካኪው እንዳይለጠለጥ ከዛ መለጥለጥ ሳይጀምር ንፌው ከዛ የቀረ ካለሽ ከነፋሽው ጋር እንደዛው ፍጪው ጥሩ ነው የሚሆነው ለጊዜው ቴሌግራም የለኝም ሰሞኑን ከፍቼ አገኝሻለሁ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @bereketasfawwossen4677
    @bereketasfawwossen4677 2 года назад

    ቤቲዬ አሁን ላይ መቀነስ አልፈለኩም እንደነገርኩሽ አቡካዶ ሙዝ በወተት እጠቀማለሁ ሠውነት ያስቀንሳል??

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 года назад

      በረከትዬ እሺ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤