የሩዝ ዉሀዉ ከምን አይነት ምግብ ጋርበ ቀን ከ1ኪሎ በላይ እንዳስቀነስ /how to lose 1kg with rice water /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 167

  • @BALEMMOYA
    @BALEMMOYA  5 месяцев назад +14

    እንኩዋን ወደ ቻነሌ በሰላም መጣችዉ ለቻነሌ አዲስ የሆናችዉ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሀሳብ አስተያየታችዉን በኮመንት አሳዉቁኝ❤

    • @RediatSeifu
      @RediatSeifu 3 месяца назад

      እሩዙ ይቀቀላል ወይስ ይዘፈዘፋል?

  • @HadiyaMolla-qf6ye
    @HadiyaMolla-qf6ye Месяц назад +1

    የኔ ውድ በጣም ነው የማመሠግንሽ ወላሂ 57 ነበርኩ በ5 ቀን 6 ኩሎ ቀነስኩ የሚገርም ነው በጣም ነው የሚሠራው ጀዛኩም አላህ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HyatEthiopia-u2g
      @HyatEthiopia-u2g Месяц назад

      ማይኒኔዝ የለኝም ያለሱ ሙጠቀም እችለለሁ በጥቁር ዱቄት ቂጣ

  • @mekonnengetahaun4011
    @mekonnengetahaun4011 5 месяцев назад +8

    የሩዝ ውሐውን ብዙ ሰዎች እየተረባረቡበት ነው ክብደት ለመቀነስ ብዙ ሰዎች ፍላጎት አላቸው የአመጋገብ ዘዴውን ምክር ከጨመሩበት የምናውቀውን ዱብየዎች በቅርቡ ሸንቅጠው ልናያቸው እንችላለን 👍💖

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      በትክክል😀❤❤❤

    • @elsahabtemariam3410
      @elsahabtemariam3410 5 месяцев назад

      የእሩዘን ውሀ ሞቅ ባለ ውሀ መዘፍዘፍ ነው እንዴ ለስንት ደቂቃ ? እባክሽ

    • @AminaAmina-ot5oh
      @AminaAmina-ot5oh 5 месяцев назад

      ​@@elsahabtemariam3410 10_15 ደቂቃ

    • @TimnitGereziher
      @TimnitGereziher 5 месяцев назад

      ማዬኒስት ያልሽው ያደረግሽ ክሬም የሚመስል ነው

    • @Misrak-qi3mh
      @Misrak-qi3mh Месяц назад

      ​@@elsahabtemariam3410ቀቅለሽው

  • @TesfaneshKibret-y7b
    @TesfaneshKibret-y7b 2 дня назад

    Wude yaruzuun iwa maxaxati nahu

  • @MussaFamily-u3j
    @MussaFamily-u3j 5 месяцев назад +1

    Thanks sis i will come back soon for results and i use avocado mayo or fat free to be in a save side

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      Good luck love ❤️

  • @zekiyawabi1353
    @zekiyawabi1353 2 месяца назад +1

    ምሣም ቁርሥም እንቁላል ነው ምበላው

  • @Abeba-u1u
    @Abeba-u1u 5 месяцев назад +3

    Thank you so much❤

  • @ArsamaTesfaye
    @ArsamaTesfaye 4 месяца назад +2

    ሩዙን በሙቅ ውሀ ነው ምንዘፈዝፈው ወይስ መቀቀል ነው?

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 Месяц назад

    Thanks sister ❤❤❤❤

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 5 месяцев назад +2

    አመሠግናለሁ የኔ ቆንጆ ዛሬ ሞክራለሁ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      ሞክሪዉ የኔ ማር❤❤

  • @Misrak-qi3mh
    @Misrak-qi3mh Месяц назад +1

    ሳይታጠብ አረ ወገን እንዳታልቁ
    ለምን እስፓርት አሰሩም

  • @TimnitGereziher
    @TimnitGereziher 5 месяцев назад +2

    ሩዝ ይቀቀላል ወይስ

  • @WintaR-et3bw
    @WintaR-et3bw 5 месяцев назад +2

    እንኩዋን ደህና ቆየሽን እኔም አልተለካሁም ግን ጀምሬያለዉ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      ተለኪ እስቲ እና አሳዉቂን❤❤

  • @SamriNigusse
    @SamriNigusse 5 месяцев назад +1

    ባንደዬ ነው ዉሀውን የምንጠጣው❤❤

  • @GebremeskelSamson
    @GebremeskelSamson Месяц назад

    Ruzun bemoke wuha new yaderegshiw algebagnim pls

  • @SelamawitTesfaye-kq3vo
    @SelamawitTesfaye-kq3vo День назад

    ከወለድኩ 7 ወሪነው

  • @AaishaAaisha-zz5xf
    @AaishaAaisha-zz5xf Месяц назад

    ምንድነዉጥቅሙ

  • @Mare455
    @Mare455 4 месяца назад +1

    Thank you for sharing 😍

  • @FetiyaFati
    @FetiyaFati 24 дня назад

    Mayoneze bantekems

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 5 месяцев назад

    Thanks ❤❤❤

  • @AlemaRached
    @AlemaRached Месяц назад

    ዛሬ ማታ ጀምራለሁ ዉጤቱን እነግርሻለሁ ግን እራት መብላት ችግር አለዉ ወይስ የለዉም ?ቁርስ አልበላም እና እራት ብበላ ችግር አለዉ ወይ መልሽልኝ ዉዴ❤

    • @TesfalemBirku
      @TesfalemBirku Месяц назад

      እራት ያወፍራል እማ

  • @RomanBekele-j6e
    @RomanBekele-j6e 5 месяцев назад +1

    ምን ሰአት ነው የሚበላው ውዴ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      ከ30 ደቂቃ በሁዋላ

  • @dibootube816
    @dibootube816 5 месяцев назад +2

    ስላም ስላም 💞💞

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      ሰላምሽ ይብዛ❤❤

  • @zinashabebe6863
    @zinashabebe6863 5 месяцев назад +1

    Dirqet ayamexam ruz ? Memoker feligalew

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      ቆስጣ ብይበት ካመጣብሽ ግን እስካሁነ እኔን አላመጣብኝም❤

  • @HamriyaBahiru
    @HamriyaBahiru 4 месяца назад

    Kondoberberi yelelen ...salt bentekemhi menhi yehonal

  • @UaeKfkn-yi6nb
    @UaeKfkn-yi6nb 4 месяца назад

    እሩዙ ይቀቀላል ወይሥ እደትነዉ አጠቃቀሙሥዉዴ

  • @Toybayoutube-t5b
    @Toybayoutube-t5b 5 месяцев назад +5

    ዛሬ ጀምሪያለሁኝ ከሳምንት ቡሀላ መጥቼ እኮምታለሁኝ
    እኔ ለ5 አመት ለፍቻለሁኝ ቦርጭ ለማጥፋት ግን አልጠፋልኝም አድስ ቪድዮ ባየሁ ቁጥር እጓጓለሁ እሞክረዋለሁ ተስፋ ቆርጨ እተወዋለሁ ከዛ መልሸ አድስ ቪድዮ ሳይ ያው እጓጓለሁኝ ያልሞከርኩት የለኝም ደከመኝ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      አንጠብቃለን❤❤

    • @SofiaSofia-ni9sw
      @SofiaSofia-ni9sw 5 месяцев назад +1

      እስቲ አጠቃቀሙን ንገሩን ሩዙን

    • @Rabe152
      @Rabe152 3 месяца назад

      እምንዴረሽ

    • @Toybayoutube-t5b
      @Toybayoutube-t5b 3 месяца назад

      @@Rabe152 ማፊ ሼይ ክክክ ግን ሞክሪው የሁሉም ሰው እኩል አይደለም እኔ ላይ አልሰራም ማለት አንቺ ላይ አይሰራም ማለት አይዴለም

  • @SelamawitTesfaye-kq3vo
    @SelamawitTesfaye-kq3vo День назад

    ለሚያጠቡስ

  • @gondrewa
    @gondrewa 5 месяцев назад +4

    ለሆድ መንፋት መፍትሄ ንገሩኝ ሳልበላ ይነፋኛል 🥺

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      Serechalew❤

    • @lilyfrancis7316
      @lilyfrancis7316 5 месяцев назад +1

      ለብ ያለ ውሀ ከፈለግሽ ሎሚ ጨምረሽ ጠጪበት በባዶ ሆድ

  • @ቲክቶክ
    @ቲክቶክ 5 месяцев назад +1

    Amesegenalew yene wed ke enkulal gar anchi endaleshw ttekeme 4 kg kenshalew ejsh yebarek 🙏

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  4 месяца назад

      አመሰግናለዉ እኔም የኔ ዉድ ጎበዝ😘😘

  • @hxhnch1424
    @hxhnch1424 5 месяцев назад +1

    Some sehones?

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      አትክልት ነገር የኔ ዉድ❤

  • @FatmaEthopia-r1k
    @FatmaEthopia-r1k 4 месяца назад

    ሩዙን አደ ዘፍዝፈን እየቀነስን ብንጠቀመውስ ፊሪጂ ውስጥ አስቀምጠን ስንፈልግ ማሞቅ ?እዳታልፊኝ አማና

  • @Faizajemal-dw7yx
    @Faizajemal-dw7yx 2 месяца назад

    እስኪ ልሞክረዉ ለቤትሽ አድስ ነኝ😊

  • @netsnetsi9035
    @netsnetsi9035 5 месяцев назад

    Mayenizu yemiseraw be enkulala ena zeyet new selezi zeyetusteru new? Ena demo enkulale benkulal ayehonbenm?

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      ውዴ 1 ማንኪያ ምንም ችግር አያመጣም❤

  • @ruthamesfin6466
    @ruthamesfin6466 Месяц назад +1

    Mels schi ok

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  Месяц назад

      Mene teyekeshegn wede

  • @kenutebebe8035
    @kenutebebe8035 5 месяцев назад +1

    Bethon gize ebakesh

  • @TcUv-in2fo
    @TcUv-in2fo 5 месяцев назад +2

    እቁላል አልወድም በጣም መቀነስ እፈልጋለሁ እሩዙን ብቻ መጠጣት ይቻላን ውሀውስ ሙቅነው መልሽልኝ በናትሽ

  • @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ
    @ኢስላምሰላም-ጰ2ዠ 5 месяцев назад

    እሩዝ ውሀ እሩዙን ትቀቅይው አለሺ ዋላ ማጠብ ብቻ ነው ?

  • @وَأُفَوِّضُأَمْرِيإٍلَىال-ق3ض

    ችግሩ የምትሰሪያቸው ነገሮች ጨጓራ ይቀሰቅሳሉ ለምሳሌ ቃሪያ ለጨጓራ ጥሩ አይደለም

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 3 месяца назад

    ለስንት ስአት ነው እሩዙ የሚዘፈዘፈእ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  3 месяца назад

      10 dekika

    • @tg-wf7sy
      @tg-wf7sy 3 месяца назад +1

      አመሰግናለሁ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  3 месяца назад +1

      @tg-wf7sy 🥰🥰

  • @mohamedalali6718
    @mohamedalali6718 5 месяцев назад +1

    ምግብፍላጉትለመቀነስ በናትሽ ንገሬኝ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад +1

      የሩዝ ዉሀ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩልሀልአ
    @አልሀምዱሊላህአለኩልሀልአ 5 месяцев назад +1

    በአላህመልሽልኝእቁላልአሎድምእሩዝብጠቀምስችግርአለው❤❤❤

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      የኔ ፍቅሬር እኔ እንዳደረኩት ጨክነሽ 3ቀን እይዉ በእዉነት ታመሰግኝኛለሽ❤

  • @fafimk
    @fafimk 5 месяцев назад +2

    እኔ እንቁላል ተቀቅሎ እበላለሁ ይሄ ግን አሎደውም ይዘጋል

  • @wedimelake2024
    @wedimelake2024 5 месяцев назад

    Comfort

  • @keralem
    @keralem 4 месяца назад +1

    የሩዝ ውሀው ተዘፍዝፎ ነው ???

  • @Didutiti
    @Didutiti 5 месяцев назад

    Ehen enkulal bcha new minbelaw ene kurs albelam 10 seat lay eraten msayen arge new mibelaw ena endet mareg alebign btnegrin

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад +1

      አንቺማ በጣም መክሳት አለብሽ በቀን አንዳ ብቻ እየበላሽ ሩዙ ዉሀ ሳይጨመር ራሱ መቀነስ አለብሽ የኔ ማር ምግብሽን ከመብላትሽ ከ30 ደቂቃ በፊት ጠጪዉ❤

  • @ZedSweet-ov7sd
    @ZedSweet-ov7sd 3 месяца назад +1

    እኔ ሳውዲ ነኝ አዳዴ ትንሽ እሩዝ ብበላስ ነጩን ቀቅየ የላ ስለማላገኝ ነው

  • @milimili189
    @milimili189 5 месяцев назад +1

    Enie drqet eyaschegeregn nw mela beygn esti😢

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад +1

      Lederket serechalew❤

  • @tesfaneshworku
    @tesfaneshworku 3 месяца назад

    Weda enidatalifigni. ሩዙን በፈላ ውሃ ለስንት ሰአት ኦር ለስንት ቀን ነው ምንዘፈዝፈው ??

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 месяца назад +2

      መጀመሪያ ለቅለቅ አርጊው ከዚያም ለ10 ደቂቃ ብቻ በሙቅ ውሃ ዘፍዝፈሽ ውሃውን አጥለሽ አንድ ሎሚ ጭማቂ ጨምረሽ በባዶ ሆድ መጠጣት ነው::

  • @MekdesGulte-z8g
    @MekdesGulte-z8g 5 месяцев назад

    Ye rice waters yefelale

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 5 месяцев назад +1

    ሩዝ ተቀቅሎ ነው ተዘፍዝፎ ውሃው?

    • @elsahabtemariam3410
      @elsahabtemariam3410 5 месяцев назад

      ተዘፍዝፎ መሰለኝ በሙቅ ውሀ ግን የኔም ጥያቄ ነው ሲመልሱልን እናያለን እስኪ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      @elsahabtemariam3410 አዎ ቪድዮዉን በደንብ አላየሽም አንዴ የኔ ዉድ❤

  • @የፍቅርሰው-ጘ5ረ
    @የፍቅርሰው-ጘ5ረ 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @GelilaGelila-vi5ut
    @GelilaGelila-vi5ut 5 месяцев назад

    Bado enkulalun bcha bibelas salfekefk kareya salchemr bibela❤

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      Techeyalesh betam ❤❤

  • @አላህወኩል
    @አላህወኩል Месяц назад

    😢😢😢😢

  • @MesetetTamirat-l7q
    @MesetetTamirat-l7q 5 месяцев назад

    ዘይት ለውፍረት አስተዋጽኦ አለው ዘይቱ ቢቀርስ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад +1

      Wede olive oil eko le diet betam arif nee

  • @Yanituyub
    @Yanituyub 5 месяцев назад +17

    እኔ 2 ኪሎ ቀንሻለዉ በ 3 ቀን ዉስጥ ግን አራት መብላት አቁሜያለዉ thank you😘😘😘😘

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      ጎበዝ በርቺ ❤❤❤

    • @elsahabtemariam3410
      @elsahabtemariam3410 5 месяцев назад +2

      የእሩዙን ውሀ በሞቀ ውሀ ነው የምንዘፈዝፈው እባክሽ ለስንት ደቂቃ

    • @kalkidanalebachew
      @kalkidanalebachew 5 месяцев назад

      ለብ ባለ ዉሀ ላአስር ደቂቃ ዘፍዝፊዉ ከዛ አጥልለሽ ሎሚ ጨምረሽ ባአደረ ሆድሽ​ ጠጭበት ከዛ ከ30ደቂቃ ወይም 1:00 ሰአት ቡኋላ ምግብ መብላት ትችያለሽ ሩዙ ንፁህ ከሆነ ሳታጥቢዉ ብዘፈዝፊዉ ይመረጣል@@elsahabtemariam3410

    • @HelenMerawi
      @HelenMerawi 5 месяцев назад

      10ደቂቃ ነው ለብ ባለውሀ ​@@elsahabtemariam3410

    • @mohamedalali6718
      @mohamedalali6718 5 месяцев назад

      የምርሽነዉ በናትሽ ንገሬኝ

  • @hayat227
    @hayat227 4 месяца назад

    መዳምቤትነኝ ያለውነውየምበላውእደፈለኩአማርጨአልበላም እቁላልአላገኝም 😢

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  4 месяца назад

      የኔ ዉድከደሞዝሽ አትገዢም እንዴ ለራስሽ😘

  • @ZenasheBayene
    @ZenasheBayene 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Merhawigherezgher
    @Merhawigherezgher 5 месяцев назад +1

    Ye ruz waha miteta nw

  • @AminatHusen-x5k
    @AminatHusen-x5k 5 месяцев назад

    Ihte ine qan tangiche mata now yeminisow min chigir alow sinesa bixexaw

  • @ledabhatros2071
    @ledabhatros2071 Месяц назад

    ቀድመን ሜን ጠጥቶ ከዛ በኋላ🎉😢

  • @SofiaSofia-ni9sw
    @SofiaSofia-ni9sw 5 месяцев назад +2

    ኧራ የሩዙን ዉሃ እንዴትነው እምንጠቀመው ቲክቶክም ውስጥ ኤዚሁም ፎሎ አርጌሽ ግን አሰራሩን የተነገርሽበትን አጣሁት ውዴ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      የኔ ዉድ ቪድዮዉን ጨርሰሽ አላየሽም ማለት ነዉ😂❤

    • @SofiaSofia-ni9sw
      @SofiaSofia-ni9sw 5 месяцев назад +1

      @@BALEMMOYA የምር አይቸረወላሁ

    • @ቲክቶክ
      @ቲክቶክ 5 месяцев назад

      Video atayem

    • @نوافنواف-ف1ب
      @نوافنواف-ف1ب 3 месяца назад +2

      እኔ እንቁላል በምበላ ሰአት ፌቴ ሽፍታ ይወጣብኛል በጣም ነው የሚያሳክከኝ በዚህ ምክንያት መብላቴን አቁሚያለሁ ሀሳስያ ስላለብኝ የሩዙን ውሀ ብቻ ጠቀም እችላለሁ

  • @ruthm1310
    @ruthm1310 5 месяцев назад

    Aderachun colestrol ena diabetic yehonachu endatmokirut hakimachun teyku bemejemeria

    • @SucaadaShukur
      @SucaadaShukur 5 месяцев назад

      Lemn

    • @ruthm1310
      @ruthm1310 5 месяцев назад

      Enkulal lecolestrol sikelkel awekalew endihum rice le diabetic lehon sew gen doctor mamaker tiru nw weight loose maderg yerda yehonal gen hulum migib lehulu sew ayhonim

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      Darling Arab zemenun mulu ruz sibela new yenorew endihum China are bezu hager ahun wehawen le weight lose seletetekemnew mene enhonalen belesh new terror emtezeriwe 😄 enkulalem endezaw sew hulu eko beshetegna aydelem alem eyetetekemew yale neger new ayasasebesh ene sew emigoda neger alakerebem !!!

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      Gen sele aseteyayetesh enamesefenalen

  • @robelbogale3663
    @robelbogale3663 5 месяцев назад

    hi

  • @mottidawit
    @mottidawit 5 месяцев назад

    Le kenefer dereket serilin

  • @fitsumgirma1826
    @fitsumgirma1826 4 месяца назад

    Lene alseram

  • @TegiSela-qj3zs
    @TegiSela-qj3zs 5 месяцев назад

    ❤❤❤

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      🥰🥰🥰🥰

  • @KadijaUmer
    @KadijaUmer 5 месяцев назад

    ዛሬ ጀምሬያለሁ ውጤቱ ነግራሸለሁ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      እሺ ማሬ❤❤

  • @HanaAbara-ct9nq
    @HanaAbara-ct9nq Месяц назад +1

    La pregnant yichalali woye

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  Месяц назад

      ምን ይሰራልሻል ተይ ይቅር ዉዴ❤

    • @HanaAbara-ct9nq
      @HanaAbara-ct9nq Месяц назад

      Ok ameseginalewu

  • @HanaDemissie-g2k
    @HanaDemissie-g2k 5 месяцев назад

    ማዬንዝ አያወፍረንም እህቴ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  4 месяца назад

      1 ወይም ግማሽ ማንኪያ ምንም አያረግም❤

  • @ZinetMohammad
    @ZinetMohammad 5 месяцев назад +2

    እኔ እራት ከበላሁኝ ከሁለት አመት በላይ ይሆነኛል ግን ምንም አልቀነስኩም

    • @ቲክቶክ
      @ቲክቶክ 5 месяцев назад +1

      Esuwa endasayechew mokeri ene 4 kg keneshalew

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      @ቲክቶክ በትክክል❤❤

  • @MNMj-ei1tr
    @MNMj-ei1tr 5 месяцев назад

    እህት እኔ ቀን ቀን ተኝቼ ማታ ነው ምነሳው ስነሳ ብጠቀም ችግር አለው?

    • @Toybayoutube-t5b
      @Toybayoutube-t5b 5 месяцев назад

      በባዶ ሆድሽ ይሁንጅ መቼም ይሁን

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      ዋናዉ በባዶ ሆድ መሆኑ ነዉ❤

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

  • @أمعبدراحمن
    @أمعبدراحمن 5 месяцев назад

    ምንምን. ሰአት ነው የምንጠጣው. እኔም ማጀምር. ግን እደማልቀንስ ተስፋ ቆርጨ ነው የተቀመጥኩት. መቶ. ኪሎ ነኝ. እናም በቀንስ ስንት ግዜ ነው የምንጠቀመው

    • @AminaAmina-ot5oh
      @AminaAmina-ot5oh 5 месяцев назад +2

      መች መኮርሽና ነዉ ተስፍ የምትቆርጪዉ ሰዉ በህይወት እያለ ሰዉ ተስፍ አይቆርጥም ጧት ከቁርስ በፊት አጥበሽ ሞቅ ባለ ዉሀ ዘፍዝፊና አጥለሽ ግማሽ ሎሚ ጨምቀሽ ጠጪ ከዛ 30 ደቂቃ or 1:00 ቆይተሽ ይሄንን ምግብ ተመገቢ ሰነፍ አትሁኚ በይ ራስሽላይ ትኩረት አድርጊ ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል ክክክክክክ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      @AminaAmina-ot5oh 🥰🥰🥰

    • @AbebaW-u4y
      @AbebaW-u4y 5 месяцев назад

      የኔ ቆንጆ እኔ 94 ኪሎ ነበርኩኝ አሁን 80 ነኝ የኔ ጤና የሚል ዩቲብ አለ በእርግጠኝነት ትቀየርያለሽ በተጨማሪ ካርብ ያላቸውን ምግቦች አሁኑኑ አቁሚ

    • @Toybayoutube-t5b
      @Toybayoutube-t5b 5 месяцев назад

      ​@@AbebaW-u4yበስንት ወር ነው 14 ኪሎ የቀነሽው ? እኔ ቦርጭ እንጅ ውፍረት መቀነስ የምፈልገው

  • @SenkaDadi
    @SenkaDadi 4 месяца назад

    ሩዙ በስመቲ ነው ወይስ ኖርማል እባክሽ 😢

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  4 месяца назад

      Menem cheger yelewem yene wed manegnawm nech ruz yehonal❤

  • @robelbogale3663
    @robelbogale3663 5 месяцев назад +2

    እኔ በጣም ነው የምከታተልሽ ግን ስሪልዮ ያልኩሽን አልሰራሽም አሁን ለ 3 ተኛ ጊዜ ነው የምጠይቅሽ ለ12 አመት ልጅ የብጉረ ጠባሳ ስሪ🙏 እና ስንት ቀን እንደምንቀሀባው እባክሽ ከቻልሽ ቶሎ በይ
    እወድሻለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😞😔💔

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад +1

      እሽ የኔ ዉድ❤❤ የተልባዉ እኮ በጣም ጥሩ ነዉ ሞክረሻል

    • @robelbogale3663
      @robelbogale3663 5 месяцев назад

      አመሰግናለው ቶሎ ስለመለሽ❤ አው ግን ብጉሩ እንደ ማድያት በመድሀኒት ራሱ ሊጠፋ አልቻለም 😢 ለዛነው የምከታ ተልሽ እባክሽ ቀለል ባለ ውህድ ተሰሪ ❤ እና ስንት ቀን እንደምንቀባው ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @robelbogale3663
      @robelbogale3663 5 месяцев назад +1

      ውድ እጠብቃለው❤❤❤❤ 🙏🙏🙏

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  5 месяцев назад

      @robelbogale3663 ❤❤❤

    • @GetuBogale-h6p
      @GetuBogale-h6p 5 месяцев назад

      እኔም እፈልጋለው ስሪኀኀ🙏🙏​@@robelbogale3663

  • @ትግስት955
    @ትግስት955 5 месяцев назад

    ውዴ እኔ ግን ቦርጬ ብቻ ነው ማጥፋት የምፈልገው ሌላው አልፈልግም ምን ላድርግ

  • @HelenHelen-y3c
    @HelenHelen-y3c 15 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @VhcjBdbd
    @VhcjBdbd 3 месяца назад

    😘😘😘😘😘😘