ምርጥ የቡና የፊት ማስክ ፊትን ዉጥርጥር አረጎ የህፃን ቆዳ የሚያስመስል //amazing coffee face mask //

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 ноя 2024

Комментарии • 19

  • @BALEMMOYA
    @BALEMMOYA  6 дней назад +2

    እንኩዋን ወደ ቻነሌ በሰላም መጣችዉ ለቻነሌ አዲስ የሆናችዉ ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሀሳብ አስተያየታችዉን በኮመንት አሳዉቁኝ❤

  • @netsanetabrham2201
    @netsanetabrham2201 4 дня назад +1

    ማሬ የምትጠቀሚውን በፅሁፍ ቢኖረው የተወሰነ ለሚገልፅ ነገር ❤ መስማት ለተሳናቸው ይጠቅማል

  • @love.lovewe
    @love.lovewe 6 дней назад +1

    አዎ በጣም ጥሩው ነው ሞክሬዋለሁ እና ይሰራል እናመሰግናለን ውዴ

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  6 дней назад

      አመሰግናለዉ የኔ ዉድ

  • @mekonnengetahaun4011
    @mekonnengetahaun4011 6 дней назад +1

    እርግጥ ነው ሰው ቤት ውስጥ በሚዘጋጀው ተፈጥሯዊ ወደሆነው የውበት መጠበቂያ እየተመለሰ ነው ውጤቱም አስደሳች ነው ይመችሽ❤❤❤

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  6 дней назад

      አዎ በጣም እንጂ አመሰግናለሁ ዉዴ😘😘

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 День назад +1

    ሁሉም በጣም አሪፍ ነው 👍❤ ነገር ግን ርእስ ስትፅፊ ቀድመሽ edit አድርጊ የልጅ ቆማ ብለሻል
    ቆዳ ✅

    • @BALEMMOYA
      @BALEMMOYA  День назад

      አመሰግናለዉ የኔ ፍቅር አስተካክየዋለዉ የኔ መልካም😘😘😘❤❤

  • @almazhonja
    @almazhonja 5 дней назад

    በሳምንት ስንት ቀን ልጠቀመው

  • @ShawaFikre
    @ShawaFikre 5 дней назад

    በሳምት ስት ቀን ነው የምጠቀመው

  • @ስደተኛዋነኝ-በ2መ
    @ስደተኛዋነኝ-በ2መ 6 дней назад +2

    የኔ ዉድ እስከ መች ነዉ ሚያወጥረዉ?

  • @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ
    @መሲየማርያምልጅ-ደ9ወ 5 дней назад +2

    ግን ለምን እየተከባሽ አታሳይንም ❓🧐

  • @SarkalmSarafirst
    @SarkalmSarafirst 5 дней назад

    ብናው የቤት ውስጥ ነው

  • @almazhonja
    @almazhonja 5 дней назад

    በሳምንት ስንት ቀን ልጠቀመው