አሚር ሊያብድ ቲኒሽ ቀረው😔 | Why is true love so hard??

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • በ ፍቅር መሀል ጓደኝነት ጣልቃ መግባት አስፈላጊ አይደለም።
    አሚር ለፍቅር ሲል ራሱን ማጣት ደረጃ ላይ እየደረሰ ነው

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @Model-mahir
    @Model-mahir Год назад +301

    አሁንስ አበዛችው መለማመጥ ሆነ😡

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Год назад +5

      እኔም የተረዳኋት እየተበጣጠሰችበት እደሆነጅ እደምትረዳዉ አይደለም ታድያ ቀረባትጅ አትቀርበትም ምን ችግር አለዉ የሚዋደዱም ሆነ ጓደኛሞችም ሆኑ ከላስ ያ አለፈ አሁን ደግሞ ቢጋቡ ምን ጣጣ አለዉ የበለጠ ፍቅራቸዉ ያማረና የተዋበም ይሆን ነበረ ሰዉ አይደለም ጓደኛ ይቅርና አክስትና ያጎታሞች ልጆች እየተጋቡ አይደለዴ ሆሆሆ አትበጣጠሽ በሏት ደግሞ ሸበላ የሆነ ልጅ አግኝታ

    • @habeshawit-qg1of
      @habeshawit-qg1of Год назад +14

      ወላሂ አካባጅ ነች😂 ለምኗ ነው ሚለምናት ቱ አልጫ

    • @saddasadda9000
      @saddasadda9000 Год назад +9

      አንቴ ግን ጥፋቴኛ ነክ ሀዩን ይቅርታ መጠየቅ አለብክ አሚር ያንቴ ጓዴኛ ብሆንም አያትን እንዳዚህ መናገሪህ ወላሂ አጠፈቴሀል ። ቀስ ብላ አስባ ነው እሺ ወይም እምቢ የምትለው ።የሀያት ጓዴኛ ስገረሜኝ አንቴም ጀመርክ ለጓዴኛ መዘን እንደዝህ አይደለም ሴት ልጅ የራሱል(ሰ ዐ ወ) አደራ ናት እንዳዝህ ዝቅ አረጌ መሳደብክ ይገረማል 😭🤔

    • @saddasadda9000
      @saddasadda9000 Год назад +5

      @@habeshawit-qg1of ስለዝህ እንዳዚህ ዝቅ አረጎ መሳደብ አለበት እሱ የምን ቤት ነው ለምን ይሰድባታል መሳደብም ከፈለገ ከአሚር ነው የምያምረው በተለይ ሴት ሆናቹ በሴት ልጅ የምትፈረዱ

    • @fatemahery
      @fatemahery Год назад +2

      😂😂😂😂😂😂

  • @user-ss2rg8cc2j
    @user-ss2rg8cc2j Год назад +172

    ጓደኛዉ ልክነዉ እምትሉ ላይክ

    • @NaimaFatu
      @NaimaFatu Год назад +1

      አይደለም እቢ ብትልም አስባ መመለስ ከፈለገችም መብቷነው የመደብር እቃ አደለችም ስለወደዳት አጠልጥሎ ሚወስዳት ያራሷ መስፈርት ይኖራታል ሴት ልጅ ናት ረጋ ብላ ማሠብ አለባት ነገ ብትሰበር ማንም ዞሮ አያያትም አጨብጫቢ ሁላ ቲሽ

    • @ringoringo6827
      @ringoringo6827 Год назад

      Awo wellahi

    • @user-mj5ee5zv6c
      @user-mj5ee5zv6c Год назад

      በጣም እሱም እሷን አንድ ናቸው ሽልጥልጦች

    • @user-ss2rg8cc2j
      @user-ss2rg8cc2j Год назад

      @@NaimaFatu ታዳ ሙስሊም ሁና ምትሠራለይ ቱ ለሡሥሜት ከለላት ምን ትበጣጠሳለይ ዝግጁ አደለሁም አትልምደ ስተኛዋነዉ ሆሆሆሆ በዜኮ ደሞ ሙስሊሞች ናቸዉሁላቸዉም ምንያሠዋል?
      በድኑበኩል ።الله الم

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 Год назад

      ትክከለኛ ሀሳብ ነው

  • @አያፋ
    @አያፋ Год назад +402

    ዮቱብ ለመፈመስ ነው እዲ ሚጃጃሉት የምትሉ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @የረሱልወዳጅ-ጘ9ወ
    @የረሱልወዳጅ-ጘ9ወ Год назад +93

    ተመልካች አገኘን ብላችሁማ አትጫወቱብን😂😂 ምርጥ ድራማ😂

  • @Jafetube359
    @Jafetube359 Год назад +115

    አሚር እና ማህር ፊልም እየሰሩ ነው የምትሉ 👍

    • @user-cc3tc7ck8e
      @user-cc3tc7ck8e Год назад +1

      ሁሉም ተነጋግረው ነው የሚሠሩት ያሥነቃል

  • @ኡሙፈራህ-አ6ዸ
    @ኡሙፈራህ-አ6ዸ Год назад +150

    በኢስላም ከትዳር ፣ከኒካህ ውጭ ፍቅር ፍቅር እያላችሁ አትጃጃሉ ከወደድካህ የቤተሰቦቿን በር አንኳኳ ከዛ ውጭ ኢስላምን አታሰድቡ። ወይንስ ድራማ ምናምን እያላችሁ አትጃጃሉብን

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Год назад +66

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑላችሁ

    • @user-wm9km4xx6q
      @user-wm9km4xx6q Год назад +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @user-wf3jt7xi6h
      @user-wf3jt7xi6h Год назад

      ሰለላሁ ወኣለይ ወሰለም🎉

    • @user-br6ei7go8c
      @user-br6ei7go8c 8 месяцев назад

      ሀይ

    • @MmMm-ip3xu
      @MmMm-ip3xu Месяц назад

      ሰላለሁ አሊሂ ወሠለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @foziamohammad-pq8nn
      @foziamohammad-pq8nn 3 дня назад

      ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

  • @hab1221
    @hab1221 Год назад +34

    ማነዉ እንደ እኔ የእነዚህን ልጆች መጨረሻ ማየት የናፈቀዉ❤

    • @Merdiy
      @Merdiy Год назад

      ኧረበጣምጉጓቻለሁ

    • @zadeayale8799
      @zadeayale8799 Год назад

      እኔም 😂😂😂

    • @SikoSilo-pv8mi
      @SikoSilo-pv8mi Год назад

      ድራማ መሆኑ ጠፍቶሽ ነዉ

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer Год назад

      አብሽሪዉዴ. ክፍልሶስትመቶ. 300ያልቃል❤❤

  • @user-kb5gj1zf9m
    @user-kb5gj1zf9m Год назад +30

    በውሸት የአላህን ስም ስጠሩ አትፈሩ ሲጀመር ከኒካ በፊት ፍቅር በእስልምና የለም

  • @heesaym6051
    @heesaym6051 Год назад +68

    በውጪ ሀገር ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ የኔ ልፍቶ አዳሪወች እወዳችኋለሁ❤❤❤❤

    • @fozeyeh9308
      @fozeyeh9308 Год назад

      አሚን የኔ ውድ❤🥰🥰🥰🥰🥰

    • @lailaabdou2952
      @lailaabdou2952 Год назад

      ትክክል አሚንንን ❤

    • @lailaabdou2952
      @lailaabdou2952 Год назад

      ትክክል አሚንንን ❤

    • @mekkyajo588
      @mekkyajo588 Год назад

      አማን ውዴ❤❤❤

    • @gfg2130
      @gfg2130 Год назад

      Amiiiiiiiin❤

  • @assajod8456
    @assajod8456 Год назад +31

    ወንዱ ደዩሥሥሥ ሤቷ ቅልሥልሥ ሁላችሁም ከሡና የወጣችሁ አሏህ ለሁላችንም ሂዳያ ይሥጠን

    • @Rዘረኝነትጥብናት
      @Rዘረኝነትጥብናት Год назад +2

      አሁን እነዚህ ምናቸው ሙስሊም ይመስላል ሴቷ አጭር ወዱ ረጅም ሱናውን ገለበጡት አኡዙቢሏህ

    • @aminatomer9165
      @aminatomer9165 Год назад +1

      ​@@Rዘረኝነትጥብናት አላህ ለሁላችንም ሂድያ ይስጠን ከባድነው ብቻ

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 Год назад +48

    የኢላም ልጆች አፈቀርኩ እያላቹ አትጃጃሉ ከወደድካት ከካሜራ በስተ ጀርባ አሣምነክ ኒካህ አሥረክ ዳይ ወደ ጎጆክ አ ት ዝ ረ ክ ረ ኩ

    • @ferozafaroz8483
      @ferozafaroz8483 Год назад +2

      በትክክል

    • @Fafi51296
      @Fafi51296 Год назад

      @@ferozafaroz8483 ወላሒ ያሣዝናል አላሕ ዝሙትን አትቅረቡ ብሎ እኛ ዝሙትን በዟሂር እየሰራን ነው ያለነው አላሕ ይዘንልን አፈቅርሻለሑ እያለ አይን አይኗን ያያል ያልተፈቀደችለትን ሴት አይኑን ሞልቶ ማየት በራሱ ትልቅ ወንጀል ነው ለው ድራማም ቢሆን በእሥልምና ቀልዳቀልድ የለም አላሕ ይህ ውድ ሀይማኖት ሰጥቶን ስንቀልድበት ያሣዝናል አላሕ ይዘንልን

    • @medinawol8859
      @medinawol8859 Год назад +2

      ወላሂ ትክክል😢

    • @user-wf3jt7xi6h
      @user-wf3jt7xi6h Год назад +1

      ሰ ወላ❤

    • @AAa-lm5fv
      @AAa-lm5fv Год назад

      ድራማ አስመሰሉት

  • @amirzcool1
    @amirzcool1  Год назад +36

    Subscribe ቤተሰቦቼ🤗

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Год назад +2

      አብሽር ወድሜ ጠከር በል ሁሉም ነገር ለኸይር ነዉ እራስህን አትጣል አትጉዳ አላህ ላተ የተሻለን ነገርጅ የሚሰጥህ ያልተሻለን ነገር ቢሆንጅ የሚያሸሽብህ ።

    • @NaimaFatu
      @NaimaFatu Год назад

      ማሂር አፉን ባይከፍት ጥሩ እያወራቹ ነበር ባለጌነው ጓደኛክ እቢ ብትልም መብቷነው እህቱ ብቶን እደዚ ከፍ ዝቅ አያረጋትም ነበር 🤕

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Год назад +1

      @@NaimaFatu ምድነዉ ከፍ ዝቅ ያደረጋት ከሷ ጓደኛ ንግግር አይበልጥ እረ እሩቡም አይደርስም

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 Год назад +10

    ማሂር❤❤❤👍👍👍👍👍 ትክክል አካብድሽ ሴት በሞላበት አገር

  • @wollo133
    @wollo133 Год назад +85

    የተሳለጠለት ድራማ ነው የኛዎቹም መጃጃል ጀመራችሁ

    • @toybawollotube789
      @toybawollotube789 Год назад +1

      ተያቸው ተጃጅሉብንኮ የዩቱብ ብር አዞራቸው

    • @jamilaajamila2704
      @jamilaajamila2704 Год назад

      😂😂😂😂😂

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 Год назад +1

      ወላሂ ያሉ ድራማ ነው ቢሉ እኔ ነው ማብደው 😅

    • @toybawollotube789
      @toybawollotube789 Год назад

      @@samiraadnan2757 ይሽቅሉ በዝህ ኑሮውድነት

  • @HhvhhhYhhh
    @HhvhhhYhhh Год назад +14

    አወ ማሒር ትክክልነው ደግ አረክልኝ እኛ ሤቶች ሢለምኑን አንወድም 😂😂ድራማው እደቀጠለነው ቀጥሉበት ደግሞ አፈቀርኩ ፍቅሬ. ማለት ምን አመጣው ህድና ከቤተሠብ ጠይቅ እውነት ከሆነ ❤

  • @user-in9iu8lh5h
    @user-in9iu8lh5h Год назад +53

    ማነው በጉጉት ሲጠብቃቸው የነበረው እደኔ ምን ልትይ ይሆን

    • @ZemZem-zw3if
      @ZemZem-zw3if Год назад +1

      እኔ የምር❤

    • @zeberaali5809
      @zeberaali5809 Год назад

      እኔም

    • @ekrammohamad-lm6iq
      @ekrammohamad-lm6iq Год назад

      እኔም ወላሂ ምን ይሆን እሥከምሠማው ቸኮልኩ❤

    • @kimtanha478
      @kimtanha478 Год назад

      እኔ❤

    • @sususultan5018
      @sususultan5018 Год назад

      ስራ ፈት ነሽ መሰል እንጅ ለነዚ ድራማ ልብሽን መስቀል አይገባም

  • @user-ub9sy8ly7l
    @user-ub9sy8ly7l Год назад +18

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብይ አለይሂ ሶላት ወሰላም

  • @MohamedSss-xv4ow
    @MohamedSss-xv4ow Год назад +34

    ዱቄታም ደግ አርገሽ ማሂር ❤ ተለፋደች እኮ ዱቄት ቀንሽ

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ Год назад +13

    ቀጣይ ክፍል ይጠበቃል ድራማዉ ክክ ፍቅር ድሮ ቀረ መተማመን ድሮ ቀረ ሁሉ ነገር ድሮ ቀረ ብቻህንም ቢሆን ታማኝነትሽን ህን ቀጥል ቀጥይ ህይወት ይቀጥላል ወንዶች በፍቅር ሲለማመጡ ደስስ ይለኛል በቃ ዉስጣቸዉ ሾፍ ይመስለኛል ካላች መኖር አልችልም ያለዉ ሁሉ ዘንጦ እየኖረ ነዋ እኔን አንችን ድልድይ አድርጎ ፍቅር ያለ ቦታዉ ወንፊት ነዉ

  • @HhvhhhYhhh
    @HhvhhhYhhh Год назад +11

    ለእሥልም ክብር ይኑራችሁ አትጀጃሉብን Plies Pliesሀያትም አትጨማለቂብን ደግሞ ልብስሽን አሥተካክይ አትወጣጠሪብን ❤አፉበይኝ ሥለተናገርኩ❤

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo Год назад +12

    ፤ማሂረ እንጀራ ይሰጥህ እረጂም እዲሜ ይወፈቅህ ሀቢቢ😊

  • @umsaleh2998
    @umsaleh2998 Год назад +17

    ኧረ የከፈርሽን ነገር ወደዛ በይይ

  • @habeshawit-qg1of
    @habeshawit-qg1of Год назад +15

    ማሂርየ ጀግናየ ይመችህ❤❤❤

  • @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ
    @ንማጀሚዲያ-ፈ9ጠ Год назад +53

    አበት ድራማ ወይኔ አረ አበዛቹት ሙስሊም እደዚ አይጃጀለም ሰነሰራአት ያዙ😂😂😂😢

  • @bitu91
    @bitu91 Год назад +14

    ማሂር እውነቱን ነው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ❤

    • @nomore-qb1fo
      @nomore-qb1fo Год назад

      የልቤነዉ አዳረሰዉ😂😂😂😂

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 Год назад

      እኔስ ድራማ ነው ሚመስለኝ 😅😅 ግን ወላሂ ይላሉ

  • @mariyamabrar7251
    @mariyamabrar7251 Год назад +13

    እድሜ ከተሰጠን ገና ብዙ እናያለን አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው

  • @sonys9ny-uo9mj
    @sonys9ny-uo9mj Год назад +9

    ማነው እደ እኔ እውነቱን ለማወቅ እየሮጠ የመጣ👍

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Год назад +1

      Ein

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 Год назад +1

      እሪ እኔ ግን ውነት አይመስለኝም ንግግራቸው ግራ ያጋባል 😅

    • @bikib4975
      @bikib4975 Год назад

      ​@@samiraadnan2757እዴአንቺም ደሞቶፋቅመሥሎኝ የምሮጠዉሥ 😅

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Год назад +11

    እረ ሃዩ እሺ በይዉና ተጋቡ በሃላል መገድ ይወድሻልኮ ዉዴ ደግሞ ትዳር የበለጠ ያጠነግረዋል ግንኙነታቺሁን ማማዬ ተረጅዉ ስወድሽ🥰🥰🥰💋💋💋💋💋💋

  • @jamilaajamila2704
    @jamilaajamila2704 Год назад +15

    ቀጣይ ቪድዮ ደግሞ ልገምት የአዩ ጓደኛ ትመጣለች አሚርን ትሰድበዋለች እያለ ድራማዉ ዮቀጥላል😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @bintahmed
    @bintahmed Год назад +15

    ሀዩ ግን ዱቄት አታብዥ ይቅርታ ይህንን ስልግን 🙈ሲቀጥል ያች አመዳም ጓደኛሽን አትቅረቢያት ስወድሽ ላች የምትሆን ጓደኛ አይደለችም የሆነች ቀናተኛነገርናት

  • @ሷሊሀየኡሚናፋቂነኝየደሴዋ

    ማሂር ወላሂ ተመቸህኛ 👍👍👍እድህ አቃጥላት
    አይይይ አሚር አላህ ይገዝህ

  • @zuzu8077
    @zuzu8077 Год назад +9

    ቆጂየው ማሂረ በረካሁን😂😂😂ልክ ልኳን ነገረልኝ😂አካበደችኮ ምድነው አስሬ መመላለስ ቁረጡን አትናገረም ሞልቃቃ😂😂

  • @Aishamohamed-be3fe
    @Aishamohamed-be3fe Год назад +11

    አዑዙ ቢላህ ከፈሯ ላይ ያለዉ አላህን ፊሪ ሩ

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 Год назад +5

    ነገራቸው እውነት ከሆነ በመጨረሻ ላይ የተናገረው ልጅ ተመቸኝ ልክልክዋ አቦ ይመችክ 👍👍😂😂😂😂😂

  • @ayushabi5981
    @ayushabi5981 Год назад +1

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሳያቹ ግን እንደ እህት አንድ ነገር ልንገርህ ከወደድካት በጓሮ መሽሎክሎክ ሳይሆን በፊትለፊት በር በኩል ( አባቷ) ጋር መምጣት ነው ከnon muslims እያያችሁ ምትሰሩት ስራ ትልቅ ወንጀል ም ነውርም ነው ብቻ አላህ ሂዳያውን ይስጠን።አንቺም በዚህ ደረጃ እራስሽን አታውርጂ ሀቂቃ አዘንኩልሽ ።

  • @user-in6xf7xs8o
    @user-in6xf7xs8o Год назад +27

    የኔ ውድች ደስ ስትሉ ❤❤❤ ወላሂ ስትሉ በጣም ታምራላችሁ❤❤ የእወነት እኔም በጉጉት እየጠበኩ ነበር ሀዩ ግን ጋደኛው ተናዶ ነው ማሬ እና አችናሱ መጨረስ ነበረባችሁ ለምን ትጎጀዋለሽ

  • @abukiyesuf1500
    @abukiyesuf1500 Год назад +6

    አረ ወላሂ ያስጠላል አትሽለጥለጡብን እንዴኤኤ ምንድነው ወይ ተፍቀሩ ወይ ተለያዩ ድራማ አትስሩብና ;__ የአሚርን ንግግር ትክክል ነው❤❤❤👍👍

  • @shamil2343
    @shamil2343 Год назад +9

    በአላህ ወላሂ ወላሂ አትበሉ ድራማ ከሆነ
    ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤

  • @SadaTesfaye-c8l
    @SadaTesfaye-c8l Год назад +6

    አሚር እራሥ ወዳድ ነዉ እራሡን ያሥቀድማል ሊረዳት ይገባል ግዜ ግድ ነዉ ሁሉንም ግዜ ይፈታዋ ብለህ አሥብ

  • @MezidaMefta
    @MezidaMefta Год назад +24

    ማሂር ሀቢቢቢ ይመችህ ያራዳ ልጅ❤

  • @fatumakebed1858
    @fatumakebed1858 Год назад +11

    ዉዋ ጓደኛዉ ተመጀኛ ወነቱን ነዉ የምን መለማመጣ😅😅😅😅😅😅

  • @user-wq5jr2fw5s
    @user-wq5jr2fw5s Год назад +6

    ጎድኛዉ ትክክል ነዉ አካበደች ደግ አረካት

  • @user-wb2yo1bl5z
    @user-wb2yo1bl5z Год назад +4

    ኣይዞህ ወንድሚ ኣላህ ሶብር ይስትህ ያማረችዋን ዪወፍክህ ወይም ኢሷን ይመልስልህ ወንድሚ
    make a dua and tawba because you are not like muslim your friend was right about her reaction but if you are doing tawba allah will listen you bro.and she will back.🙂🙏🙏

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    በጣም ያሳዝናል ሙእሚን የሆነች ሴት በዚህ የወረዴ ደረጃ ማየት ያማል ወላሂ አሏህ ሆይ አተ ከጠላሀው ነገር ሰትረን ያረብ ሀያ የለ አኡዙቢላ ምን አለ ሀላል ሰርቶ መብላት የበላይነት ነው

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Год назад +5

    የኔ ቆንጆ ጨዋ እረጋ ያለች ቅመም ልጅ ናት ❤❤❤❤

  • @sikosilo2570
    @sikosilo2570 Год назад +6

    አይረ አሰማን ያረብ

  • @ኣንቲዉእቱተሰፋሁለኣዳም

    እኔ እዉነት መስሎኝ እስከዛሬ መጨነቄ🙆 ድራማዉ ይቀጥል...😂😂😂

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Год назад +10

    ኡፉፉፉ ካሁን ካሁን እሺ ልትለዉ ነዉ እያልኩኝ በደስታ ልቤ ፀጥጥጥ ልትል ነዉ 😥😥😥😥

  • @sase-mz7mi
    @sase-mz7mi Год назад +3

    ወይኔ ስናሳዝን ውሸታቸውን እንደሆነ እያወቅን የምንከታተላቸው ነገርስ😂😂😂 ውድድድ ነው የምናደርጋቹ 😢❤❤❤❤ እኛ ለኮሜንት ለላይክ አለንላቹ በርቱ🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @FatimaFatima-ft4es
    @FatimaFatima-ft4es Год назад +6

    ወላሂ እያላችሁ እኮ ነዉ የማችዃል ልበል ለመፈመስ መስሎኝ እኮ ነዉ

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd Год назад +6

    ማሂር ጀግና❤❤❤"አማር ሽልጥልጥ

  • @ቲያነኝየበረሀዋሻማ

    የምወድሽ እንደ እህትነት ሜካብሽን ቀነስ አድርጊው በጣም በዛና ያስጠላል ❤

  • @mihrattomas5664
    @mihrattomas5664 Год назад +3

    ጉዋደኛው ግን ተመችቶኛል 😅የምሪ ሀዮ እሽ በይ ልጅ ያሳዝናል 😢❤

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Год назад +16

    ሃዩ አለባበስሺን ግን አሳምሪ ዉዴ ጅልባቦች ልበሺ በዛላይ ቆጅዬ ሙስሊም ልጅነሽ🥰🥰🥰

    • @samiramitiku5068
      @samiramitiku5068 Год назад

      ከዚህ ወዴያ ምን ትልበሰላቹሁ አቤት ስው ወደስው እጃችን ሰንጠቁም አንደኛው ጣታችን እኔስ ይበል ፈራጆች አንሁን ይቅርታ

    • @oneallahbcha
      @oneallahbcha Год назад

      @@samiramitiku5068 እይ ይሄ አቺን አይመለከትም ሙስሊሞችንጅ

  • @user-nh3rw2my6c
    @user-nh3rw2my6c Год назад +51

    በጣም ስው ላይ ሙድ ትይዛላችው 👏👏👏

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Год назад +8

    ኡፉፉፉፉ ሲጀመር አታዝንለትም ስታናድድ ወላሂ የኔንም ልብ ሰበረቺዉ

  • @marimamonday8416
    @marimamonday8416 Год назад +2

    አይዞህ ኢሚር አላህ በመልካም አበስሮህ ተደስተህ ያሳየን ያረብ:: እዉነት ፍቅር ከሆነ አላህ ያሳካልህ:::ግን ፕራክ እዳትል

  • @user-nr6de1sy2t
    @user-nr6de1sy2t Год назад +5

    ድራማዉ ደስይላል ቀጥሉበት ክክክ

  • @ekramtsegaye9682
    @ekramtsegaye9682 Год назад +1

    Beka nika eseru ena beyideti tafekiriyaleshi lala eyiweti keleleshi ala benika yaxamirachu ❤❤❤❤

  • @naajanojaa7
    @naajanojaa7 Год назад +6

    ያች ነገረኛ ጓደኛሽ እንኳን አልመጣች ቀናተኛ ትመስላለች

  • @ነኝህልሜናፋቂ
    @ነኝህልሜናፋቂ Год назад +3

    ክፍል 3 ) ክፍል 4) እሁድ ይጠብቁ ከምሽቱ 2ሰአት ደሞ ኮሜቶችዬ አድርሺ ተብዬ ነዉ ሼር ያድርጉ

  • @hibaawel6298
    @hibaawel6298 Год назад +5

    ማሂርዬ በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ አየሽ አይደል ሀዩ አሚርም ያኔ ያቺ ጓደኛሽ ከፍ ዝቅ ስታደርገዉ እደዚ ነበር የተሰማዉ እና ብድር በምድር ነዉ ድራማዉም እደቀጠለ ነዉ የመጨረሻዋ ፓርት ደሞ ያበደ ነዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey Год назад +2

    ፍቅር ዶክትር +አሊም -----ምንም አይልም ከባድነዉ የእዉነት ለወፈቀዉ ሰዉ!
    በቃ ለሀላል ነገር እንጂ ለሀራም አልፈለገሽም ስለዚህ አላህ አንድ ያድርጋችሁ

  • @MakeiaLuna
    @MakeiaLuna Год назад +8

    Mahir ❤❤❤❤

  • @toyba7306
    @toyba7306 Год назад +6

    አሁንስ አበዛችሁት ወላሂ አሚር የልቤን ነው የተናገርክልኝ

  • @FatumaAhmed-zl9iy
    @FatumaAhmed-zl9iy Год назад +9

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እረ ተው ተመቸኝ ጓደኛህ😂😂❤❤

  • @fateyafatya3292
    @fateyafatya3292 Год назад +1

    😂😂😂ለምን እንደሆነ ባላውቅም እንደዚህ አይነት ታሪክ በጣም ነው ሚያስቀኝ

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ Год назад +3

    እረያረቢ አሚርየ ሀዩን ላንተ ያድርግልህ የኔወንድም ያፈቀረሰው እንደት እንደሚሆን እረዳሀለሁኝ ሀዩየኔማርበናትሺ የኔውድ ወላሂ ቀልብ የገኝሻል እሺበይው እንደት እንደሚሆን የኔወንድም❤❤❤❤❤አይዞህ ብሮየ

  • @abduadem2481
    @abduadem2481 Год назад

    እኔምለው እደትነው የምታስመስሉት እባካችሁ ለጥቅም ብላችሁ አስመሳዮች ሙስሊም ማስመሠል አያምርበትም እሽ አስመሳይ ቀጣፊ😊

  • @AsAs-cz6bo
    @AsAs-cz6bo Год назад +3

    ማሂር እወነቱነው እሷ ደሞ ተጨማለቀች ከልክ በላይ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 Год назад +2

    እውነቱን ነው ጎደኛው የምር ነው ማይር ምርጥ ጎደኛ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Год назад +5

    አች አታገላችዉ ልጂን ጓደኛዉ እዉነቱ ነዉ😔😔

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 Год назад +2

    ማሂር ጎበዝ ደግ አደረካት እሰይ

  • @lulugetachew-wn5xt
    @lulugetachew-wn5xt Год назад +3

    ቀናችሁን አበላሸባችሁ ግን በጣም ታምራላችሁ😘😘

  • @KadrAli-to2on
    @KadrAli-to2on 8 месяцев назад +2

    ጓደኞቻቹኋ ይቀኑባቹኋል አትስም

  • @medinaaaziz5660
    @medinaaaziz5660 Год назад +7

    ❤❤❤❤❤እሺበይዉባአላሀ❤😢😢😢😢😢😢

  • @صافيه-ي7ش
    @صافيه-ي7ش Год назад

    ልጁ ትክክል ነዉ ትክክል አደኛ ነዉ ይህ ግን ሴታሴት ነገር ነዉ ልመና አተጭምር ጥርግ በል ለወድምህ ክብር ይኑርህ

  • @ሀገሬመልሰኝአላህየ
    @ሀገሬመልሰኝአላህየ Год назад +17

    ምርጥ ድራማ ነዉ ቀጥሉ 😂😂😂😂

  • @user-lf4en3kw8h
    @user-lf4en3kw8h Год назад

    አተዴሞ ቆፍጠንበል እኛሴቶቺ እኮ እድህ ሲልመጠመጡልን ጪራሺ ያለኛ ሰው ያለ አይመስለንም እና እሶው መታ ትለምንሀለቺ ጠብቅ ማሻአላህ ጎዴኛህ አሁን እራሱ ይሄ የሚያስከድነገር አልነበረም 😅😅😅

  • @habibaseidyoutube3435
    @habibaseidyoutube3435 Год назад +4

    እሠይ ደግአደረጋት ማሂር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @rawdaawol9361
    @rawdaawol9361 Год назад +1

    ጎበዝ ማሂር ወላሂ አካበደች ትክክል

  • @zainabaetop6398
    @zainabaetop6398 Год назад +5

    ጓደኛዉ ግበዝ😂😂😂😂

  • @SelamBirhanu-wi5ut
    @SelamBirhanu-wi5ut Год назад +2

    በጣም ነው የጓጓነው በነፍሳችን ነው የደረሽልን

  • @Jamila-h3t
    @Jamila-h3t Год назад +5

    እሽ ልትይው ይሆን ተስፋየ እደዛነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marimamonday8416
    @marimamonday8416 Год назад +2

    እዉነት መግቢዋን አይቸ ደስብሎነበር ልትቀበለዉነዉብየ

  • @marimamonday8416
    @marimamonday8416 Год назад +12

    😭😭😭😭እኔ ለሱ በጣምአዘኩ ደስታን ሲጠብቅ ሀዘን የስራህን ይስጥህ ማሂር

  • @HandDjfvbff
    @HandDjfvbff Год назад +2

    አረረረ ሰለቸን ለመፈመስ ይሔንያሀል መውረድ😂😂😂😂

  • @jfbf1735
    @jfbf1735 Год назад +4

    ምርጥ ድራመ

  • @mariyam9670
    @mariyam9670 Год назад

    አቤት ማሥጠላታቼው ከሀይማኖቱ የወጣ ዚፍጥነት

  • @user-bd6xn7bu3t
    @user-bd6xn7bu3t Год назад +2

    የምር ወይ እሽ ወይ አምቢ ማለት እና ቁርጥ ማሳወቅ አለበት ማሂር ልክ ብለሀል

  • @Tube-bk9uj
    @Tube-bk9uj Год назад +2

    ማሂር ጀግና ወንድ ልጅ ኮራ ሲል ነዉ ልጁቱ ለምኑኝ አበዛች በጣም አካበደች

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Год назад +4

    እሽ በይው ❤

  • @Ahmed-ig5yq
    @Ahmed-ig5yq Год назад +1

    ደግ አደረጋት ይች ብጣሻም በጥፊ ቢላት አሪፍ ነበር

  • @user-tn3of1qx6y
    @user-tn3of1qx6y Год назад +3

    ጎደኛውግን ትክክልነው😂😂😂😂😂

  • @sameerasameera6533
    @sameerasameera6533 Год назад +2

    ጓደኛህ ትክክልነው ግልፁን መናገርነው ምድነው ሹሩሩ

  • @user-mj5ee5zv6c
    @user-mj5ee5zv6c Год назад +3

    ውይ መበጣጠሥ ማሂር አትሽለጥለጥ የወንድ ቁርጥ ይኑርህ ጓደኛህ ግን ልኳን ነገራት ፍላጎቷ አስር ግዜ እየተገናኘች መበጣጠስ ነው😂😂😂😂

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 Год назад +1

    😂😂 እንዴ ቁልፍ ስጠኝ አለክ አንዴ መስጠት እረ ይሄ ነገር ምንድነው ግራ አጋባኝ ወላሂ ስላለበት ትንሽ ግራ አጋባኝ 😅😅😅

  • @seada8117
    @seada8117 Год назад +3

    ማሂር ልክብለሀል😂😂አበዛችው ግንኮ ድራማ መሆኑ ያስታውቃል 😂😂😂

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 7 месяцев назад

    Awo awekewe temekakerw new yetenagersh balge yen mar setaameri ❤❤❤❤ayezosh akalew yekoy new ahun selayehut tenadedeku balge serat yenur