የሀያት ማንነት የተፈተነበት ቪዲዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024
  • ምን አይነት ልዩ ሴት ናት❤️
    #couple #couplegoals #love #lovestory #prank #comedy #duet #funny #music #song

Комментарии • 1,4 тыс.

  • @AdenaAdena-r9h
    @AdenaAdena-r9h 11 месяцев назад +256

    አቤት እምነት በፈጣሪ እሱ ሁሉንም ማድግ ይችላል ሀዩ የኔ ቆጆ ተባረኪ የኔ ማር

    • @asiaasiatub8268
      @asiaasiatub8268 11 месяцев назад

      Wowwwwwowwwwow❤❤❤❤❤ maashaa allaah nice pirank

  • @masaratmasarat-tc5op
    @masaratmasarat-tc5op 10 месяцев назад +7

    አንድ ቀን እስከ መጨርሻ አይቻቹ አላውቅም ነበር ዛሬ ግን አይሁት ማሻአላህ በአላህ ላይ መቼም ተስፋ መቁርጥ እንደላለብን ነው ሀዩ ማሻአላህ❤

  • @saadaberhauno8701
    @saadaberhauno8701 11 месяцев назад +414

    የኔ ልዩ አሁኑ ሽማግሌ ላክ የምትሉ 👍👍👍

  • @hawiletmekash3336
    @hawiletmekash3336 11 месяцев назад +37

    ከዝህቪድዉ የተማርኩት ወዶች የዉሸት እንባእደማለቅሱ😂😂😂😂😂😂ግንሌላም ተምራለሁ

  • @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን
    @ሷሊሃአህማድየሀላባዋየአን 11 месяцев назад +123

    የኔ ምርጥ ቀበጥ ❤🎉 የሁሉም ነገር አላህ የቃል አለች የኔ ጀግና ወላሂ❤❤❤

  • @YoaneYoane-q1r
    @YoaneYoane-q1r 11 месяцев назад +27

    ልጅቱ በጣም ጎበዝ ጠንካራ ከዓላማዋ ንቅንቅ አትልም ጌታ ያጣምራችሁ አይለያችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @betilove19
    @betilove19 11 месяцев назад +175

    አቤት እውነተኛ ፈጣሪን የምትፈራ ሴት ልጅ ናት አላህ ይጠብቅሽ ማሪያምን 😮😮😮❤❤❤

    • @lubabatube7975
      @lubabatube7975 11 месяцев назад +2

      ❤❤

    • @حسن-ص7ث9ن
      @حسن-ص7ث9ن 11 месяцев назад +3

      የኔውድ አሚን ግን መጨረሻላይ አልተጋጨብሽም😂😂😂❤

    • @MOOMM-rc7zq
      @MOOMM-rc7zq 11 месяцев назад

      ​@@حسن-ص7ث9نእኮ😂

    • @ያአሏህባሪያየረሱልወ-በ8ደ
      @ያአሏህባሪያየረሱልወ-በ8ደ 11 месяцев назад +1

      ቀላል ተጋጨ አሏህ ይምራት ​@@حسن-ص7ث9ن

    • @efratatube286
      @efratatube286 11 месяцев назад +4

      ኧረ የኔ ምስኪን ግራ ተጋባሽ 😅 እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ብትይ በእምነትሸ አሜን ትላለች

  • @tsigeredaderebe6951
    @tsigeredaderebe6951 10 месяцев назад +12

    ❤❤በምነትሽ ላይ ያለሽ ጥንካሬ እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅልሽ ሀዩ ❤❤

  • @saadanuru4778
    @saadanuru4778 11 месяцев назад +176

    ሀዩ ዛሬ ወደድኩሽ መቼም ባአላህ ተስፋ አለመቁረጥ ነዉ ❤❤❤

    • @MassaratAhuji
      @MassaratAhuji 11 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 6 месяцев назад

      ደሚሪኝማ

    • @maryamdawood5052
      @maryamdawood5052 3 месяца назад

      አውነተኛ,ፍቅር,ነው

  • @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ
    @የደሙፍሬነኝ-ጸ7ተ 11 месяцев назад +6

    ወይኔ ጓደኛዋ እኔ ብሆን አደዛ ስትል በጥፊ ነበር እምላት ለማንኛውም ትግስቷን የዋህነቷ ቀጥይበት

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 11 месяцев назад +32

    ሴት ለወደደችው ዋጋ ትከፍላለች አንተ ብትሆን ተፈተናው ትወድቅ ነበር

  • @SsSs-d3p2n
    @SsSs-d3p2n 10 месяцев назад +3

    መልካም ሴት ዋው ከምንም ነገር በላይ ንፁ ፍቅር አላህን ማመን በአላህ ተስፋ አይቆረጥም አላህዬ ያረቢ ተባረኪ መጨረሻሽ ይመር የኔ ቆንጆ በዲንሽ በአቋምሽ እስከ መጨረሻው ያሳምርልሽ የኔ እህት በላይለላ የምንገናኝ እህቴ ❤❤ ታድለሽ ቀናሁብሽ እኔም እንዳንቺ አቋም አለኝ በሌሎች ሳይ ለምን እላለሁ በትዳር የሚፈጠረውን ግን እፈራለሁ ቢደርስ አቋሜ ይበላሽ ይሆን ብዬ ዋናው ነገር ከምንም ነገር በላይ በፍቅር አምናለሁ ግን በጣም የምጠላው ውሸትን ነው በፍቅር ከገጠመኝ ውሸት ተደጋግሞ እንድቆርጥ ያረገኛል ብቻ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መጨረሻችሁ ይመር ወልዳችሁ ለመሳም አላህ ያብቃችሁ አሚር በዚህ ጊዜ እንዲህ ያለችን ሴት አጥብቆ መያዝ ነው አይገኝም ፍቅራችሁ በዱንያም እስከ አሄራ ያርግላችሁ ቀናሁ በሀያት ዋው 😢 ያስለቀሰኝ ደስታ ነው❤❤❤❤ በምን እንደምገልፅሽ አላቅም ቃላት አጣሁልሽ በአላህ ላይ በአለሽ አቋም በርቺ ሁላችንም በአቋማችን የምንፀና ያርገን በዲናችንም ያበርታን እላለሁ

  • @zuzu-j9w
    @zuzu-j9w 11 месяцев назад +33

    ለመጀመሪያ ግዜ ቪድዮ ሳይ በአላህ ላይ ያለሽ እምነት ማሻአላህ ሙስሊም ሙስሊም መቸም ከአላህ ተስፋ አይቆርጥም በሶላታችሁ ላይ አደራ ሁሉንማ ማድረግ የሚችል ጌታ አላህ ብቻ ነው አልሃምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም

  • @seadaeshetu5402
    @seadaeshetu5402 11 месяцев назад +23

    ሀዩ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት ኡፍፍ❤❤ከዚህ በኋላ አታስለቅሳት

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 11 месяцев назад +44

    አቤት መታደል ነው እውነትሽ ነው ውዴ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው አስተማሪነው❤❤❤

  • @asiamoh
    @asiamoh 10 месяцев назад +1

    የኔመዳም እና ባሏ ማሻ አላህ ናቸው ፍቅራቸው ግን ልጅ የላቸውም

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 11 месяцев назад +247

    ስዴት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍ እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ ደምሩኝ❤😊👍👍

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e 11 месяцев назад +1

      አሚንንንንን 😢😢

    • @Zhara-o4e
      @Zhara-o4e 11 месяцев назад +1

      እንደማመር ውድ😂

    • @ZeburaAli-db7wk
      @ZeburaAli-db7wk 11 месяцев назад +1

      አሜንያረበልአለሚንንንንንን

    • @meseretmeseganaw6796
      @meseretmeseganaw6796 11 месяцев назад +1

      አሚንንንን

    • @fatimasiraj2830
      @fatimasiraj2830 11 месяцев назад +2

      አሚንንያረብ እስቲዱአ እንተራረግ ያረብ

  • @MaryamBABA-h5p
    @MaryamBABA-h5p 10 месяцев назад +3

    ሀዩ የኔ ቅመም አላህ ፍቅር ያኑራቹ ፈተናውን አልፈሻል ስወዳቹ❤❤😘😘😘

  • @ጁትሰለፊያቻናል
    @ጁትሰለፊያቻናል 11 месяцев назад +42

    ጎብዝ ልጅ ነሽ አላህ ይሰጥርሽ ከሙዚቃ መንደር ያረቅሽ ሁላችሁንም

  • @ምድረዘረኛይድፋችሁ
    @ምድረዘረኛይድፋችሁ 10 месяцев назад +1

    አስለቀሰችኝ አልተውክም አለች❤❤❤❤

  • @Àaaa-h7t7j
    @Àaaa-h7t7j 11 месяцев назад +56

    የአሏህ ወላሂ ሀዩዬ ምርጥ ልጅ ነሽ አስለቀስሽኝ አልሀምዱሊላህ ነኢመተል ኢስላም ሙስሊም ላደረገን ጌታ ምስጋና ይገባው አልሀምዱሊላህ ረበል አለሚን😢😢😢😢😢

  • @oumerhabibitube
    @oumerhabibitube 11 месяцев назад +6

    ሐያት አላህዬ ሀያትሽን ፍላጎትሽን ይምሎልሽ 🙏🥇😢

  • @youtubeethiopia2085
    @youtubeethiopia2085 11 месяцев назад +47

    ጓደኛችሁ ማሻአላህ አለባበሧን አሥተካክላለች😢

    • @zeynebasnake8391
      @zeynebasnake8391 11 месяцев назад

      እናትም አትሳዴቡ ከሀያት ትማራለች ሰውን ምክርእጅ ስድብ አይገዛውም

  • @SaadaSaidmed
    @SaadaSaidmed 11 месяцев назад +1

    እድለኛ ነህ ሚርየ ወላሂ ጠንካራ ሴት ከጎንህ ሠላለቺ ሀዩቲ ሠወድሺ አይለያቺሁ

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 11 месяцев назад +53

    ዎላሂ ሃዩት አስለቀሰቺን 😥😭😭 ማሻአላህ አላህ ለዱንያም ለአክራም ሚሆን ልጅ ይስጣችሁ 🥰🥰❤️❤️አይለያችሁ 😘😘❤️❤️❤️

  • @ZuzuHruin
    @ZuzuHruin 3 месяца назад +1

    የሚር አልክሶ አስለቃሰኝ😢😢 የኔ ቆንጆ ሀዬዬ ሁሉም የለሀነሆ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 11 месяцев назад +58

    ያረቢ ንግግርዋ ቀድዋና ቀድር ነው ያረቢ አላህ ከክፍ ነገር ይጠብቃችሁ ማአሻላህ ❤

    • @emu-z8s
      @emu-z8s 10 месяцев назад

  • @samiraadnan2757
    @samiraadnan2757 11 месяцев назад +14

    ሁሌ እንዲ ልበሱ እናንተ ትንሽ ቦታቹ ካልተገላለጣቹ ተመልካቹም ያከብራቹዋል እንጂ አይጦልቡዋቹም ስለዚ የዛሬ አለባበሳቹ ተመችቶኛል ማሻላህ ❤❤❤

  • @gjvv664
    @gjvv664 11 месяцев назад +20

    ኧረ ሀዩ ወላ ትክክልነሺ አላህ ብቻነው አዋቂዉ የኔልዩ ስወዳችሁ ወላሂ ማልቀሲስ ወደሀላል ግቡ የኔ ልዪወች

  • @sofibintmahamad
    @sofibintmahamad 11 месяцев назад +1

    መሸአለህ ሀዩቲ በአለህ የለሽ ታወኩል ኡናትሽን ነው አለህ ሁሉን ቸይ ነው ለሱ ሁሉም ቀለል ነው

  • @jadabuziki9203
    @jadabuziki9203 11 месяцев назад +36

    ፍቅር እስከ መቃብር❤❤❤❤❤

  • @zinetahmed-w9e
    @zinetahmed-w9e 3 месяца назад +1

    ማሽ አላህ ሀዩ በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ በአላህ ላይ ያለሽ እምነት ግን ተጋቡ ፍቅር በኒካ ነው የሚያምረው

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ 11 месяцев назад +9

    አሚር አትቀልድ አግባት ጊዜ አትስጥ ትሎ ኒካህ አድርግ ሀዪ የኔ ጀግና በ
    እዉነትሺን ነዉ ሁሉንም ማድረግ የሚችለዉ አላህ ብቻ ነዉ

  • @semirabelayamu
    @semirabelayamu 11 месяцев назад +2

    በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነህ እሺ

  • @ardco3618
    @ardco3618 11 месяцев назад +50

    ኧረ አላህን ፍራ በደዚ አይነት ነገር አትቀልድ በጣም ከባድ ነው አላህ ሁሉንም ይችላል መላይካዎች ቀልድ አያቁም

  • @زوززوز-س7ل
    @زوززوز-س7ل 10 месяцев назад +1

    ወይኔ ጥብቅ አድርገው ሲከራከሯት እስኪ ተዋት ፈተናውን ትለፍ አላልኩም ከከከከከከ

  • @zinash1
    @zinash1 11 месяцев назад +16

    እውነትም ፍቅር አሸናፊ ነው ፈጣሪ አንድ ያድርጋቹ

  • @hibamariam-cb3zc
    @hibamariam-cb3zc 11 месяцев назад +7

    የእውነት ፈጣሪ አይለያችሁ እንዲሁ እንደተዋደዳችሁ እንደ አማረባችሁ ያዝልቅላችሁ እ/ር ይጠብቃችሁ🙏❤️❤️❤️

  • @sufeyasufeya8569
    @sufeyasufeya8569 11 месяцев назад +33

    አንድ ሠው ላውን ገጽታ አይቶ መፍረድ አይቻልም ሀዩ ተግባሯና ገጽታዋ እደሚለይ ዛሬነው ያየሁት ❤

  • @fatumamekonen6835
    @fatumamekonen6835 3 месяца назад +1

    ጎበዝ፣እህቴ፣አላህያቃል፣የኔውድ

  • @SaraYu-gd7ms
    @SaraYu-gd7ms 11 месяцев назад +7

    ትለያለሽ ሀዩቲየ ማርያምን❤❤ልጅ እሚሰጠው ፈጣሪ ነው❤❤❤

  • @AbduAbdu-qx8eb
    @AbduAbdu-qx8eb 10 месяцев назад +1

    ለምን ወዴ ኒካ አገቡም ሀላልህ ስትሆን ሀላልሽ ሲሆን ሁሉም ነገር ኸይር ነዉ ለጥንካሬሽ ማሻአላህ አላህ በድናችን ያጠክረን

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 11 месяцев назад +15

    እዉነት ነዉ ልጅ የእግዚአብሔር ሰጦቴ ነዉ ሀዩየ ምስኪን የኔ እናት አንች የእዉነት አፍቃሪነሽ እህቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አሚር ግን ነብሰ አይማርም ትወና አክት ትችላለህ አይገልፀዉም

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx 10 месяцев назад +1

    ዋው የኔ ልዩ እንደንች አይነት ሚስት ለወንድሜ እግዚአብሔር ብሰጣው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AyoushaDreamsManageyourGoogleA
    @AyoushaDreamsManageyourGoogleA 11 месяцев назад +8

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ሀዩ ልብ ይነካል የተናገርሽው ውነት እደ ሀድስ ነው ያዋራሽው አደቅሽ አለሁ❤❤❤

  • @weyni7527
    @weyni7527 11 месяцев назад +7

    ልዩ ሴት ልባም ሴት ውሳኔዋ ይህ ነው እኔም ብሆን እንዲህ ነው እማደርገው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ውዶች ፍቅር መኖር ነው ሀያል ነው ተባረኩልኝ😢🎀

  • @sadahidam9130
    @sadahidam9130 11 месяцев назад +31

    ሀዩ ምራጥ ❤❤❤

  • @jamilamohamed4143
    @jamilamohamed4143 10 месяцев назад

    እኔ ለዚህ የመጀመሪያ ኮመት ሥሰጥ በጣም አሥተማሪ ነው ሀያት እየ ባለሺበ አላህ ይጠብቅሺ በአሏህ ያለሺ ተወኩል በጣምነው ደሥ ያለኝ አላህ ለሁላችንም በዲነችን ጠካራ ያድርገን

  • @kubra-n3l
    @kubra-n3l 11 месяцев назад +12

    እንድህ ይሁን ሁሌም አለባበሳችሁ

  • @Kokoitesf
    @Kokoitesf 11 месяцев назад +6

    ፈጣሪ ሁሌም ደሰተችዉን ያብዛው ብዙ አሰተምረሸናል ውዴ❤❤❤❤❤

  • @saada5858
    @saada5858 11 месяцев назад +8

    ሱባሀን አላህ የኔልዩ ሀዩየ ትለያለሽ ወላሂ❤❤❤❤❤❤ፍቅር እሰጀነት አላህ መታመታዉን ይስጣችሁሀዩየ ትለያለሽ ጎበዚ❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @IbnuyasinMohammed
    @IbnuyasinMohammed 10 месяцев назад

    ውዶች አንዴም ብቻ ሳይሆን ደጋግሜ ነው ያየሁት ደስ ብሎኝ እና ተጋቡ ሀዩ ሞክሼዬ በጣም አስተማሪ ልጅነሽ አላህ ለናንተ የሚበጀውን ይወፍቃቹ ለኢኩም አላህ የሚበጃትን ይስጣት ለአላህ ብዬ እወዳቹዋለው❤😊❤❤❤❤❤

  • @አህሚአሚ
    @አህሚአሚ 11 месяцев назад +24

    እንድነዝህ ልጆች የሚያስጥላኝ የልም እንዴት በሃራም እንድዝህ መትቃቅፍ አኡዙቢላህ

  • @NoorAhmad-kq5sg
    @NoorAhmad-kq5sg 3 месяца назад +1

    እኔ የመጀመሪያ ግዜነው ሳያችሁ ወላሂ አጀቴን አረጠበችው በአላህ የተመካ ምን አጣ ሀዩ ማሻ አላህ የኔ ውድ እህት ወደድኩሽ በጣም

  • @buzeyoutube22
    @buzeyoutube22 11 месяцев назад +36

    እግዚአብሔር አይለያችሁ 😘😘😘❤️❤️🎉🎉🎉😢😢

  • @alainvista9661
    @alainvista9661 3 месяца назад

    ሀዩቲ ማሻአላህ አላህ ይጨሚሪለሺ በረቺ

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 11 месяцев назад +5

    እግዚአብሔርን ትለያለች
    በጌታ ስም ታባርክ የእኔ ቆንጆ😘😘😘😘😢😢😢

  • @Yasminoumer
    @Yasminoumer 11 месяцев назад

    አረ መተቃቀፉ ይደርሳል በሃላሉ ሃዩ ለንግግርሽ ማሻ አላህ አንተ ደግም አታሟርት

  • @ሰላመላሃገረይ
    @ሰላመላሃገረይ 11 месяцев назад +5

    ተባርክ ሃይት እናተ ግን ፕራንክ የምደረግ እወቁ😢❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 10 месяцев назад

    ኢየሱስ ጌታ ነው
    የኔ እናት ደሰ ሰትል በእግዚያአብሔር ያላት እምነት ደሰ ሰትል❤ፍቅራቹ እሰከ መጨረሻ ያድርግላቹ❤❤እሱ❤❤ሁሉ ይችላል
    ጎደኛዋ ግን ምታወራው ነገር የተወጋ መንፈሰ
    ❤ልጅ ❤ከፈጣሪ ነው ጀግና ናት ❤ ምርጥ ትምህርት ነው ተባረኩ

  • @alamgir481
    @alamgir481 11 месяцев назад +17

    አኡዙቢላ በማይቀለደው ትቀልዳለህደ አላህ ሂድያ ይስጥህ

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 10 месяцев назад

    በስመአብ በእምነቷ ያላት ፅናት ያስገርማል የእውነት ሴት እግዚአብሔር ኑሮሺን ያሳካልሺ

  • @ለመኖርእንኑር
    @ለመኖርእንኑር 11 месяцев назад +9

    ሀዩ በአላህ መወከልሽ የና ውድ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase 3 месяца назад

    በእየሱስ ስም የእዉነት እዉነተኛ ሴት ኡኡኡኡ ለየት ትያለሽ🎉🎉🎉🎉

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 11 месяцев назад +6

    ሀዬ የምር አብሬሽ አለቀስኩ ጀግና ነሽ የምር ሀዬዬ የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @toiybahassen6631
    @toiybahassen6631 11 месяцев назад +2

    ማሻአላህ ሀዬቲላህይጨምርልሺፈጣሪ በእደዚህ አይነት መከራእዳታመጣብኝ በምወደውም በራሴምላይ ልጅበብዙ ምክነያት ቢገኝም የአብራኬን ክፋይ አንተበፈቀድክ ሰአት እዳትነፍገኝ😢😢😢😢😢ያረብ

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 11 месяцев назад +5

    ወላሂ ሤትልጅ ከወደደች አደየ ወደኋላአትልም የኡነት አሳዘነችኝ ኒካእሠሩእና ተጋቡ ወላሂ እህህህ

  • @shopeshope3058
    @shopeshope3058 10 месяцев назад +1

    አች ሀዩ ጀግና ነሺ እሱ ግን እደት እደምታናድ ሠው የሚወደውን ሰው አይፈትንም

  • @kunfeyekunsubhanallah
    @kunfeyekunsubhanallah 11 месяцев назад +7

    ማሻ አላህ ዛሬ አለባበሣችሁ ይሻላል አላህ ሂዳያውን ይስጠን

  • @mohammed.kassiem
    @mohammed.kassiem 11 месяцев назад +2

    Yatenagrh part😅😅😅

  • @hawahmohammed979
    @hawahmohammed979 11 месяцев назад +4

    አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ጎበዝ ሀዩ አተም ባፍክ ጡሩተናገር

  • @Hadaya-w8e
    @Hadaya-w8e 11 месяцев назад +2

    ሀዩ ወለሂ ቲላያልሽ አለህ ይጨምርልሽ አዎ ትክክል ነሽ ያቂን ይስጣን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴለኔሔወቴናት
    @እናቴለኔሔወቴናት 11 месяцев назад +4

    ትለያለሽ ቆጆ ሴት ማለት ልቧ የፀዳ ❤❤❤

  • @HEb-l3b
    @HEb-l3b 11 месяцев назад +1

    ሀዩየ ማሻ አላህ በቀዳና በቀድር ማመንም ዋጅብ ነውፐየኔ ቆንጆ አላህ ድን አችንን አብዝቶ አብዝቶ ይስጠን ያረብ አላህ የማዳም ቅመሞችየ አላህ ድን ያለው ባል አላህ ይስጠን ያረብ

  • @fatumafatuma6365
    @fatumafatuma6365 11 месяцев назад +7

    አላህ ይጨምሪላቹ

  • @capitano2492
    @capitano2492 3 месяца назад

    ልጅ የአላህስጦተነው የሚሠጠውም የሚነሣውምአድአላህነው የነውድአነጋገሯእራሠያጠግባል❤❤❤❤❤

  • @habibayasin2490
    @habibayasin2490 11 месяцев назад +3

    ጀግና ናት ባአላህ ተስፋ አይቆረጠጥም ተመችቶኛል

  • @1sebehadin
    @1sebehadin 4 месяца назад

    wow ትለያለሽ ሁሉም ከአለህ ናው☝️❤❤❤

  • @yutube-u4r
    @yutube-u4r 10 месяцев назад +4

    አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊም ያደረከነላህ እሴት ልጅ እኮ አዛኞች ነን❤

  • @jemilaabera
    @jemilaabera 10 месяцев назад +1

    ማሻአላህ በጣም ደስነው የምትሉት ግን በሀላል አድርጉት

  • @Ametu-p3u
    @Ametu-p3u 11 месяцев назад +13

    የኔ ቆጆ ንግግራ ራሱ ደስ ሲል ወላሂ ሀዩ ቆጆ ሁሉነገርሽ ደስ ሲል ማሻላ❤❤❤

  • @Roza-od7ky
    @Roza-od7ky 3 месяца назад

    የኔቆጆ አላህይጠብቅሽ ቅመምነሽ😢ወላሂ ቃልየለኝም❤❤❤❤❤❤

  • @hayu9963
    @hayu9963 11 месяцев назад +8

    ሀያት የምንባል ሴቶች ግን እደ ስማችን መልካችን ልባችን አስተሳሰባችን ልዩነው እነ ሀያት ኦች👉❤😋

    • @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ
      @እኔምፍኖነኝ-ረ6የ 11 месяцев назад

      እኔም ሀያት ነኝ ልክ ነሽ እማ

    • @FatumaFatuma-gs8qr9715
      @FatumaFatuma-gs8qr9715 10 месяцев назад

      😂😂😂😂 አላልሽም እደትነዉ ያሠብሸዉ የኔዉድ ሁሉም ሀያት ተብሎእሚጠራእደኔነዉብለሽአታሥቢ ፈገግአረግሸኝግን

    • @hayatmohammedHT
      @hayatmohammedHT 5 месяцев назад

      አወ መሆንም አለብን አደስማችን

  • @ALEMAYHOKebede
    @ALEMAYHOKebede 10 месяцев назад +2

    Wawo bexa gobbazi yene konjo igziabehri yixabiqachu bexami dasii tilachu iwunati bexami adenakushi iska mecershachuu yasamirilachuu inyami inwadishaleni ❤❤❤❤

  • @MihretAmlak3043
    @MihretAmlak3043 11 месяцев назад +14

    ኣሚርና ኢክራም ጭቅጭቃቹ ሲያስጠላ ሃዩየ ኣንቺ ልዩ ሴት ነሽ ❤❤❤

  • @ዜድነኝየቦረናዋ
    @ዜድነኝየቦረናዋ 11 месяцев назад +2

    ጓደኛዋ የተናገረችው እውነት ነው ዛሬ ስላልተጋባችሁ መውሎሽነውጅ አለች ማን እንደራስ ልጅ መውለድ ሁሉም ከአንገት በላይ ነው በተለይ እኛሴቶች ማርገዝ መውለድ ህልማችን ነው ማደጎማ የጎረቤት የእህት ወንድም ልጅ እያሳደግን አይደል

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ 10 месяцев назад +3

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FethyaAlHabeshi
    @FethyaAlHabeshi 10 месяцев назад

    ማሽአሏህ ይችን ልጅ ሳያት እራሴን ነው የምትመስለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እወድሻለሁ እህቴ

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ 11 месяцев назад +8

    አቤት ውበትታችሁ ወላሂ የዛሬው ቨደው ይለያል ባለባበሳችሁ ብቻነው በጣም ደስተኛ ሁኝ ያየሁት ኢክራምና ሀያት በተልይ ኢክራም

  • @Rahma-fg2jg
    @Rahma-fg2jg 3 месяца назад

    ጎበዝ ሀዩ ማሻ አላህ ከአላህ እዝነት ተስፋ አይቆረጥም ሚሰጠዉም ሚነሳዉም አላህ ነዉ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 11 месяцев назад +9

    የኔ ቆንንጆ❤❤❤ሃዩ😢😢😢😢😢እኛ ሴቶች አንዉደድ ሰንወድኮ 😢😢😢ብቻ አይለኛቹሁ በአላህ ያላት እምነት ማሻ አላህ❤

  • @Tamiratanase
    @Tamiratanase 3 месяца назад

    እስከ ዛሬ ብዙ ቭድዮ አይቼዋለሁ አንች ግን ትለያለሽ እግዝአብሔሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ ያድልሽ❤❤❤❤❤

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 11 месяцев назад +3

    እዉነት እምነቷይገርማል ዋናዉማመነዉ እዉዉነትብለሻል ለፈጣሪየሚሳነዉየለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @mulubelete9336
    @mulubelete9336 3 месяца назад

    የኔ ልዩ ሴት❤ በጣም ልዩ ነሽ❤❤❤❤

  • @sameraha772
    @sameraha772 11 месяцев назад +9

    አግበት አግበት አሉኝ ዬት አበቴ ለግበት እሰ ረሰ ተግበኝ ቤት ከለት ምንአሏበት😂😂😂 የሚለዉን ዘፈን አስተወሰኝ❤❤😂

  • @hayatr-sp4or8tg2c
    @hayatr-sp4or8tg2c 11 месяцев назад +1

    Mashallah ikram alebabesish bezihu yiketil demo siyamerbish

  • @ሩሀማ-መ8ዠ
    @ሩሀማ-መ8ዠ 11 месяцев назад +18

    በስመአብ ደስ ስትይ😢❤❤❤❤

  • @Mohammad-uz1eg
    @Mohammad-uz1eg 10 месяцев назад

    አቤት መታደል🥰🥰🥰የምር ጠበቅ አድርግ❤❤❤

  • @bintahmed
    @bintahmed 11 месяцев назад +6

    አኡዙቢላህ ለሀውለወላቅወተኢላቢላህ እረ እደዚህስ እዳያረግህ አላህ መታ መታውን ልጆች ይወፍቅህ ግን በማይቀለድ አትቀልድ እረ ኡኡኡኡ 😢

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ 11 месяцев назад +4

    ጓደኛሽግን ሶኬትናት ሀያትጓደኛ ቀርቶጎረቤትም አትሆንም ምንአይነቷ ሜጦናት በጌታ😢😢😢😢😢😢እውነትቢሆንእራሱስታስጠላ