አሚር ጫት ሲቅም ያዝኩት😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • ውድ ቤተሰቦቼ subscribe በማድረግ ተባበሩን።
    ❤️❤️አብዝተን እንወዳችሁሃለን❤️❤️

Комментарии • 306

  • @rahimahtah6644
    @rahimahtah6644 9 месяцев назад +212

    ጫት ብቻ ነው ሀራም የናተስ መገናኘት ያለናካ ሀራም አይደለንም እስኪ እደኔ ምትስማሙ በላይክ አሳዩኝ

    • @fatimasiraj1124
      @fatimasiraj1124 8 месяцев назад +1

      በትክክል የኡታየ አይግዜ አላህጥሩልቦናይስጠን

    • @A12Galaxy-vp5hd
      @A12Galaxy-vp5hd 8 месяцев назад

    • @seadaawol8455
      @seadaawol8455 8 месяцев назад

      ትክክል

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg 8 месяцев назад

      Sah Tikeki neshi marre Allah hida yestan ❤❤😢😭☝️🤲

    • @ZemZem-zw3if
      @ZemZem-zw3if 8 месяцев назад

      በትክክክክክል ወላሂ አላይዝንልን ያረብ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 9 месяцев назад +109

    ጫትም ሃራም እዳሆ ዘፈንም ሃራም ነው ዘፍን ይቅራባቹ

    • @Abu447
      @Abu447 9 месяцев назад +1

      እህቴ ቁርአን አዳምጠሽ ሀጅረ ከፈለግሸ ጎራ በይ👍👈

  • @user-zp3oj5wx7q
    @user-zp3oj5wx7q 9 месяцев назад +54

    ጫት እሺ ሀራም ነዉ ካልሽ ዘፈን ሀላል ነዉ በናታቹ ይሄን ጥያቄ መልሱልኝ እባካቹ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 8 месяцев назад +9

    ዋውውው❤ ከማዘርህ ጋር ካስተዋወቃት ❤❤❤ በቃ ለቁም ነገር ያብቃችሁ እሽ በርቱ❤

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 9 месяцев назад +104

    ማሂር የናፈቀው በላይክ ያሳየኝ አሚን ማሂርን አጣልን ።

    • @amirzcool1
      @amirzcool1  9 месяцев назад +7

      እናመጣዋለን

    • @user-gd9kl4jp5r
      @user-gd9kl4jp5r 9 месяцев назад +1

      እኔ ወላ

    • @Zeyneba-hn5xd
      @Zeyneba-hn5xd 9 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @እሙሷሊህ
      @እሙሷሊህ 9 месяцев назад +1

      @@amirzcool1 እረ ላላህ ብላችሁ አትጨማለቅ አትጨማለቂ የሚለውን ስድብዘጋኝ እጭ

    • @rahmahrahmah9282
      @rahmahrahmah9282 9 месяцев назад

      እኔ❤❤❤

  • @ሠሚራሀሠን
    @ሠሚራሀሠን 9 месяцев назад +14

    ሀዩ ጎበዝ ይሄ የፉየል ምግብ ነው

    • @Tre-pu2ky
      @Tre-pu2ky 9 месяцев назад +1

      ለፍየሎቹ ጠበቃ መቆም አለብን😂

  • @MadenaUae-lw9wy
    @MadenaUae-lw9wy 8 месяцев назад +4

    የአላህ ያረቢ አትበለን እቢ አይባልም ለምኑኚ እሰጣችኋለሁ ብሏል አላህ ሱበሀነ ወተአላ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 9 месяцев назад +14

    ማሌሽ ሂጃብዋ በሚገለጥበት ሰአት በ ❤😂ኢሞጂ ሸፍንላት በ አላህ ❤❤

    • @kinze-qu9te
      @kinze-qu9te 9 месяцев назад

      ትክክል ሀዩቲ ❤❤❤❤

  • @ሀዊሀበሻዊ
    @ሀዊሀበሻዊ 9 месяцев назад +5

    ክክክ ተመቻችሁኝ አትጨማለቅ አትጨማለቂ በሳቅቅ በል ኔካ እሰሩ ይችን የመሰለች ቅመም አጥብቀህ ያዝ❤

  • @hayatebrim
    @hayatebrim 9 месяцев назад +7

    🤔🤔🤔አስላሙ አልይኩም ብላችሁ ጅመሩ ሰላምታ ጉድ አጉል ፍርንጅ አትሁኑ 😌

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 9 месяцев назад +7

    በጣም እምወዳችሁ ጥዶች አሚርግን ጨምላቃ እሚለዉን ሰድብ ተዉ በተረፈ አይለያያችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadaawol8455
    @seadaawol8455 8 месяцев назад +1

    ይሄ ጠጉራቸዉ ላይ የሚቆሉሉት ነገር ሲገርመኝ መዳሜ ገዝታ አልሰጠችኝ መሰላችሁ ወላሂ እሻንጣየም አላስገባሁት በጣም ነዉ የምጠላዉ አልሀምዱሊላህ ምርጥ ፀጉር ስቶኛል

  • @MOOMM-rc7zq
    @MOOMM-rc7zq 9 месяцев назад +2

    እኔ ክርስቲያን ነኝ እናተን ግን እወዳችኋለሁ እና ቀለበት አድርጉ በናተ ኒካሀ ነው እምትሉት ብቻ ተጋቡ

  • @user-lc7ts3cs9h
    @user-lc7ts3cs9h 9 месяцев назад +2

    አትጨመላለቁ እኔ አላልኩም የናተው ነው😂😂😂 ለማንኛውም ሰገባ የአላህ ሰላምታ ሰለም

  • @Abu447
    @Abu447 9 месяцев назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጥንዶች እንኳን ሰላም መጣችሁ ማሻአሏህ ፍቅራችሁ እሰከ ጀነት ተመኝሁ የአሏህን ውዱ ቁርአን በዱኒያ ደሰታ በአሄራ ሸፈአ የሚሆነን ነውና እየቀራሁ እለቃለሁ አበረታቱኝ በፕሮፋይሌ እየገባችሁ👍👈

  • @rabiyesufiyoutube9826
    @rabiyesufiyoutube9826 8 месяцев назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ እኔም ጫት እሚቅም አለውድም በርች ጫት ብቻ ሳይሆን ልደት ስትሉ የሰማሁ መስሎኛ ካአሁን በፊት ከነብዩ ሱና አደራ እዳታፈነግጡ የብያችን የከለከሉትን መከልከል ግዴታችነው በተረፈ በርቱ

  • @anvsnv9586
    @anvsnv9586 9 месяцев назад +1

    ኣሚር የቀልድም ቢሆን የት ኣባሽ አትበል በዚሁ ይለምዳል ላባት ለናት ክብር ኣሚሮ

    • @anvsnv9586
      @anvsnv9586 9 месяцев назад

      ሃዩ ማሻኣሏህ ኣለይኪ ዋው ነሽ ትታው ኣወርድም እያልኩኝ ስናደድ መጨረሻም ኣስደሳሽኝ የኔ ቆጆ የኔ ኮልታፋ ስትኮላተፊ ደግሞ ያምርብሻል

  • @hassenjuhar3552
    @hassenjuhar3552 Месяц назад +1

    ግርሚለኝነገር እኛሙስሊሞች እሄንወተሽ ምሰሪዉተይዉ ፀጉርሽን የግመልሻኛ አሳክለሽ ጫትሀራምነዉ ትያለሽ ሲጀመረ አምሳይነት ቀለምና ዱቄት ማንሱናአረገልሽ ቢገባሽ አቺነሸ ሀራምእየሰራሽ ያለሽዉ እስኪፀጉርሽንኳሸፉኝዉ ያረቢቀጥተኛዉመገድምራን ይሄቃል የተናገርኩት በመጥፎነታደለም ካስደበርኳችሁ አዉፉበሉኝ

  • @bintahmed
    @bintahmed 9 месяцев назад +4

    ስልኬነው ጥላቴ እናተ ሳኮኑ😂 ውሽ ሀዳ ያለኒካህ መጃጃል አኡዙቢላህ

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 9 месяцев назад

      ኒካ አርገው እደሆነ የት አየሺ

  • @A14Samsung-tz9dq
    @A14Samsung-tz9dq 8 месяцев назад +5

    በአለህ ግን ክብር ከፍቅር ይባልጣል እና አለሂ ሀህደያውን ይስጣቹሁ ደስ የማይል ስድብ አት ስዳብ ማልካም ንግግር ሰደቃ ነው አሉ ነብያችን ሰላለሁ አለይህ ወሰልም 😢

  • @fahedali632
    @fahedali632 9 месяцев назад +4

    ኒካአድርጉአሚሮ በሀላልነውሁሉምየሚያምርው እርዝቃችሁምበርካየሚሆነው❤❤❤

  • @ኡሙአብደላህ-ሰ4ሠ
    @ኡሙአብደላህ-ሰ4ሠ 9 месяцев назад +3

    አሰላሙአሊይኩም በል ሰገባ ወድሚ

  • @የማርያምልጅ-ለ5ቘ
    @የማርያምልጅ-ለ5ቘ 9 месяцев назад +2

    እረ አትጨማለቂ የሚለውን ቃል አትጠቀሙ ጉድ

  • @allall8995
    @allall8995 9 месяцев назад +1

    ሳይንስን መሪያችሁ ከምታደርኩ ምናለ አንድኳ የኢስላም መለያ ቢታይባችሁ ከሱና ሀቂቃ አሏህን ፍሩ ያን ትልቅ ቀን አስባችሁ ወደ አሏህ ተመለሱ ሀያሉ ጊታ ከያዛችሁ ግን ....

  • @h____a8448
    @h____a8448 9 месяцев назад +1

    በሙስሊም የሌለን ፍቅረኛ ምናምን እያላችሁ አትጃጃሉ ጨምላቆች ኒካ እሰሩ አትጃጃሉብን

  • @AyoushaDreamsManageyourGoogleA
    @AyoushaDreamsManageyourGoogleA 8 месяцев назад +1

    ይመችሽ ዱአ በጫት ይሇንል ያለው ማነው

  • @zeharemohamed5310
    @zeharemohamed5310 9 месяцев назад +1

    😂😂ኧረወይኔ በሳቅ 🤣 አትጨማለቅ ሀዩ 😂አትጨማለቂ 😂😂ስወዳችሁ ሌላስድብ ጠፋእዴ እደውባትጨማለቂ አትጨማለቅ ጨረሳችሁ 😂😂😂😂

  • @AzezaYassin
    @AzezaYassin 27 дней назад

    ሐዩዬ ወላሒ ፕራንክ ከናን ተ ጋር አይሆንም

  • @firdoushabasha
    @firdoushabasha 8 месяцев назад

    ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    እኔን ምከሩኝስቲ ባሌን በጣም ነዉ የምፈራዉ ለምን እደሁ አላቅም ትንሺ ነገር የስከፋዋል ብየ እፈራለሁ ክፉስለሆነ አይደለም በጣም የዋህነዉ እወደዋለሁ ግን እለምፈራ መናገር ያለብኝን ነገርኳ ለመናገር እፈራለሁ ለምን ይሆን

  • @subehanalah3220
    @subehanalah3220 9 месяцев назад +21

    የለኒካህ አላህን አታስቁጥ በሀላል ነው የሙስሊም አደቡ እሽ

  • @jdhxjzhhs1272
    @jdhxjzhhs1272 8 месяцев назад

    ጎበዝ ሀዩቲ

  • @Rukeya769
    @Rukeya769 9 месяцев назад +1

    ወንድሜ ከይቅርታጋ ቢያንስ ጂማሬህን ሰላምአሊኩምበል
    ሰላምአሊኩም 10
    ወራህመቱላሂ10
    ወበረካትሁ 10
    በጠቃላይ 30/ ሀሰናት እናገኛለን

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 9 месяцев назад +2

    እደ ኮሜት ላይ ፍቅረኞሞች እደሆናችሁ ያወራሉ እሣ
    ደግሞ ሙሥሊም ከኒካህ ውጭ በዝሙት ይማግጣል እደ ? 😢😢😢

  • @habeshawit-qg1of
    @habeshawit-qg1of 9 месяцев назад +1

    ሀዩቲ ጎበዝ❤❤

  • @Tsinat-kl4pn
    @Tsinat-kl4pn 9 месяцев назад +2

    Eci lej gn setamer❤

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 9 месяцев назад +5

    አትጨማልቂ 😂😂

    • @fetyasima4593.
      @fetyasima4593. 9 месяцев назад

      ውዴ እኔንም ደምሪኝ❤❤❤

  • @lailahaillallah11111
    @lailahaillallah11111 8 месяцев назад

    aselamu alykum wermtulahi webrkhatu wndem lmn nikka adrgeh halalh atadergatem esu ytshal nw lmn prank eyalke hiwoet tegfalh allahn enfera wendem..

  • @rahima1683
    @rahima1683 9 месяцев назад +13

    አሰላም አለይኩም ብላቺሁ ጀምሩ የምትሉ በላይክ❤

  • @neimanasir6111
    @neimanasir6111 8 месяцев назад

    Hayuyr eneme chat rske tiqlg new mitelawu bealah bezi fkrachu nika eserubet sheyituwan bemehlachu endayigeba demo hayu eyehwdk temechitogal 🥰❤️

  • @fafitube1
    @fafitube1 9 месяцев назад +22

    የኔ ውቦች ስወዳችሁ ፍቅራችሁን እስከጀነት ተመኘሁ ሁለት ውቦች❤

  • @EimanEiman-ho4lh
    @EimanEiman-ho4lh 9 месяцев назад +3

    አትጨማለቂ😂😂😂😂ለመዴብክ😂😂

  • @MeessiiFiqir
    @MeessiiFiqir 9 месяцев назад

    Siwodachu❤ Hayuu siwodish ikoo

  • @hawijihad6332
    @hawijihad6332 9 месяцев назад +4

    Namatti toltu❤❤

  • @ምስኪ
    @ምስኪ 8 месяцев назад +2

    ማሻ አላህ ስታምሩ ፍቅራቹ ያማረ የሰመረ ይሁንላቹ ወለዱ ክበዱ❤❤❤❤❤❤❤

  • @RefeMusu-tt7oe
    @RefeMusu-tt7oe 9 месяцев назад

    ድሮም አተ ቀጥይ አልጨረሺውም ተቆረጣነው ይች ፓርት እጂማ አላሁ አለም

  • @YoakinYoadan-zo2rd
    @YoakinYoadan-zo2rd 8 месяцев назад

    Selam wdoche stefu yetetalachhu meslogn keftogn neber tolo tolo lkeku benatachhu❤❤❤❤

  • @kawulatMohammed
    @kawulatMohammed 8 месяцев назад

    ክክክክክ አትጨማለቂ አትጨማለቅ ስወዳችሁ ግን አዝናናችሁኝ

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 2 месяца назад

    አወጣከዉ እኮ 😂የምር ትቅማለህ ምነዉ እኔ ኢቶጽያዉይ አደለሁም😂❤
    ምርጦ ሥወዳችሁ ዳይ ወደ ኒካህ❤👈

  • @girmaybirhanu9157
    @girmaybirhanu9157 9 месяцев назад +1

    ምነው ህመም በዛባችሁ ናሙናችሁን ወስጀው ውጤቱ ፍቅር የሚባለው ክፉ በሽታ ነው ለዚህም መድሀኒቱ በየ ቀኑ መገናኘት ብቻ ሲሆን ለሊት መደዋወልን ይፈልጋል

  • @user-of4fd8kg7l
    @user-of4fd8kg7l 9 месяцев назад +2

    ጫትሀራምመሆኑንታወቅሽ ካለኒካመጃጃል ሀላልነውዴ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 месяца назад +1

    ጫትመቃምምንምችግርየለውመጀመርይከሀራምእንርቅአርተውኩሜትአንቡ

  • @EeEe-iw6po
    @EeEe-iw6po 9 месяцев назад +1

    ኤጭ አሰላማሊኩም ማንን ገደለ አይገባችሁም ግን

  • @ሀዩቲ-ወ4ሠ
    @ሀዩቲ-ወ4ሠ 8 месяцев назад

    ትንሽ እማ ነከስ አድርገካል ጫት
    ተጋቡ በጣም ነው ምትመጣጠኑት ከለራችሁ ደግሞ አንድ ነው

  • @nasanate8410
    @nasanate8410 9 месяцев назад +1

    የኔቆጆዎች ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @ekramemohamad7392
    @ekramemohamad7392 8 месяцев назад

    ግዜሽን በአግባቡ ከተጠቀምሽው አይበቃሽም ኽይርነገርከተጠቀምሽበት ማለቴነው

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
    @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 9 месяцев назад +2

    *_አይዋ ሳህ ጫት ሃራም ነው ሙዙቃም ሃራም እኮ ነው የሙዚቃዋንም ነገር አስቡባት ማለቴ በየቪደወው ምሃል የምታስገቡትን ሙዙቃ አሰወግድ ሲቀጥል አሠላሙአለይኩም ወራህመት ውላሂ ወበረካትሁ ወይም የአላህ ሰላም ራህመት እና እዝነት በናተላይ ይሁን ብላችሁ ጀምሩ 30 ሀሰና በቀላል ነገር አታሳልፉት አይጠፋችሁም ብየ አስባለሁ_*
    _በሶሀቦች ጊዜ ባልሳሳት ኡመር ረደላሁ አን መሠሉኝ የሰላምታን አጅር ለማግየት ገበያ እየወጣን ሰወችን አሠላሙአለይኩም እንላቸው ነበር ብለዋል ይህ ምንን እንደሚያመለክት መገመት አያቅታችሁም_

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 9 месяцев назад +1

    ኒካህ አድርጉ ተዉዉዉዉዉዉ ተጣመሩ አሏህ ብዙ በረከት አለዉ ሪዝቅ አለዉ እናም እየተዋደዳችሁ ለየብቻ አትሁኑ ተጋቡ በሀላሉ

  • @RukyaYesuf
    @RukyaYesuf 9 месяцев назад +2

    ወላሂኮ ሰወዳቸዉ ፍቅር እስከ ምቃብር❤❤❤

    • @user-zp3oj5wx7q
      @user-zp3oj5wx7q 8 месяцев назад

      እያበረታታሻቸዉ ነዉ ጎበዝ ምን እደሚሰሩ አወክሽ ግን

    • @firdoushabasha
      @firdoushabasha 8 месяцев назад

      እስከጅነትነትነው የሚባለው

  • @fhhf3250
    @fhhf3250 9 месяцев назад +1

    አሚር አትጨማለቅ ማለት አስለመድካት 😂😂😂😂😂

  • @user-oy1cj8uq9x
    @user-oy1cj8uq9x 8 месяцев назад

    Jihlna Benurbachihum Taskenalachihu
    Kejihlna Yawutachihu

  • @GenetGenet-j4k
    @GenetGenet-j4k 9 месяцев назад

    Mareyamn siwdachu Ayu yen wub seti❤❤❤❤❤

  • @MakyaMak-v7n
    @MakyaMak-v7n 9 месяцев назад +1

    Gobez hayu hijabishim yamiral berchi

  • @AbdiselmSeid-jd3ib
    @AbdiselmSeid-jd3ib 8 месяцев назад

    አህባሾችንንአስጨለልካቸውአላህይጨምርላቸው

  • @samiramitiku5068
    @samiramitiku5068 8 месяцев назад

    ሰወዳት የኔ ማር ❤

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 9 месяцев назад

    ብራቦ ሀዩ ጎበዝ ነሽ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @user-xh1he4ld2y
    @user-xh1he4ld2y 9 месяцев назад

    ሀዩ የኔ ኮልታፋ❤

  • @SofyeSofyeSofyesofye
    @SofyeSofyeSofyesofye 9 месяцев назад

    የእውነትስታምሩ❤❤❤ ፈታዘናአላለም😂😂😂

  • @ሷሊሀየኡሚናፋቂነኝየደሴዋ

    አሚሮ ሀዩቲ 💍👈በአላህ ኒከሀ እሰሩ ለናተም ጡሩነዉ
    እኔ ወላሂ እወዳቸሃለሁ አላህ ይወደደቸሁከኔበላይ
    ማሂርን አምጣልን ናፍቀናል🌹🌹🌹🌹

  • @AyshaShafii
    @AyshaShafii 9 месяцев назад +2

    Nika aserachu inde ummi mnamn mitilut

  • @HalimaAragaw-ze2pk
    @HalimaAragaw-ze2pk 8 месяцев назад

    ኸረአላህንፍሩ ጨምላቃ አትሁኑ አጅነብይናትእኮ እምቶዳትተሆነአታንከራታት ኒካህአርግላት የሀላልሚስትህአርጋት እኔ ቀፈፈኝ እሷለነካችው አልሀምዱሊላህ ከእህቲላጥያወጣኝጌታዬ እናማወንድምአሚር ይችንየመሠለችልጅ አታቀዋላት ሚስትህአርገህ እቤትህአስቀምጣት ካሜራፊትአታውጣት ሀላልህ ካረካት ለአንተብቻነውየእሷውበት በአደባባይአታውጣት ሙስሊምወንድምናእህቶቼስለሆናችሁ የእህትነትምክሬነው ተጠቀማችሁያዙት

  • @user-of9kx9hi5q
    @user-of9kx9hi5q 9 месяцев назад +1

    Kebtochi

  • @ዜድነኝየቦረናዋ
    @ዜድነኝየቦረናዋ 8 месяцев назад

    ዋትሳፕ ኤቭሪባድ
    ኢሞ ኤቭሪባድ ለቀጣይ
    ወዮዮዮዮ አሰላም አሊኩም ማለት ቀረ የጥመት አንጃ ቱ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 8 месяцев назад

    እንደዚህ ተከባከባት ❤❤❤ እሽ ብሮ

  • @Kamila-ks1we
    @Kamila-ks1we 8 месяцев назад

    ወላሂ ስወዳችሁ እኮ ፍቅር እስከመቃብር❤❤🙏

  • @hayteeeeeeee
    @hayteeeeeeee 9 месяцев назад +1

    አይ አሚር ተፈጥሮ አይደል ተፈጠረ አላለም😂😂😂😂

    • @fetyasima4593.
      @fetyasima4593. 9 месяцев назад

      ውዴ እኔንም ደምሪኝ❤❤❤

  • @Hawwiiadam1814
    @Hawwiiadam1814 9 месяцев назад +4

    አትጨማልቂ የናንት ስድብ😅😅

  • @RukyaYesuf
    @RukyaYesuf 9 месяцев назад

    ስታምር ስወዳትት

  • @taybahna725
    @taybahna725 8 месяцев назад

    እኔምለው ሴቱቤተሠብአቷልያአሏህኧረአላህየ የመጨረሻየንነገርአዳራ😢

  • @bintahmed
    @bintahmed 9 месяцев назад

    ስለምወዳነው ፖራክ የማረጋት አላለም ደፍር ብወዳት እማ በሀራም አታጃጅላታም ነበር በሀላል ታኖራት ነበር የዩቱብ መነገጃ አረካት እጅ🙄

  • @ZahraMohammed-j9s
    @ZahraMohammed-j9s 9 месяцев назад

    እስከዛሬ እኔ አላውቅም የት ነበረሽ

  • @NoorahAhmad-gj7hg
    @NoorahAhmad-gj7hg 8 месяцев назад

    Hayu Konjo eku konjo yelchem endi mahire yetale ateleyayu tameralachu

  • @seadiabdu
    @seadiabdu 8 месяцев назад +1

    አንተ ሰላሙአለይኩም በል ጅላፎ🤣

  • @Saada123-p9t
    @Saada123-p9t 9 месяцев назад +1

    ከናቴቤት ወተሺ ምግብ እንብላ እረ ሸም ነው

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 9 месяцев назад +1

    ያጀማል ያጀማል ምነው ክክክክክክ

  • @hadiya9006
    @hadiya9006 9 месяцев назад

    ስታምሩ❤❤❤

  • @tekuamechgrma1811
    @tekuamechgrma1811 9 месяцев назад

    ስታምር

  • @seadaeshetu5402
    @seadaeshetu5402 9 месяцев назад +4

    ልጆች ሆናችሁ እኮ😂😂

    • @fetyasima4593.
      @fetyasima4593. 9 месяцев назад

      ውዴ እኔንም ደምሪኝ❤❤❤

  • @weyni7527
    @weyni7527 8 месяцев назад

    አትጨማለቅ አንች አትጨሜለቂ አንተ አትጨማለቅ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ😅😅😅😅😅😅

  • @roomirommi4848
    @roomirommi4848 8 месяцев назад

    Aye engdi hayu be chate atimechibgn hoooo😊😊😊

  • @Rahi-mq6wc
    @Rahi-mq6wc 6 дней назад

    አሠላሙአለይኩምበሉ

  • @AyshhAlharthy
    @AyshhAlharthy 8 месяцев назад

    ወላሂኮ ስወዳቸው የኔወዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቿ

  • @jemel4533
    @jemel4533 9 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @Kawlat
    @Kawlat 9 месяцев назад

    Baxam yasxalal xirsik ye daha haxir yemimasil damo konjo now litil now

  • @ZeynabSeid-k4h
    @ZeynabSeid-k4h 9 месяцев назад +2

    እና ለምን ሀራም ከፋራሺ በሙዚቃ ተጨፍራለሺ

  • @imuharun
    @imuharun 8 месяцев назад

    እናተ እምትሻሹት ማን ፈቅዶላችሁ ነዉ ጫት ሀራም ሲሆን

  • @sadyatamam6451
    @sadyatamam6451 8 месяцев назад

    ቃሚ ዝብለሽ ሀዩ አትነጫነጭ😂😂😂

  • @Habiba-tc5rk
    @Habiba-tc5rk 4 месяца назад

    ሀዮዮዮዮ😢 አምጣትት💔

  • @SfgFgh-r2d
    @SfgFgh-r2d 8 месяцев назад

    ማፈሪያ ጫት መቃም ይሻላል ከመዘላዘል ሙስሊም ባህሪ የላችሁም

  • @Mmmm-w9o9q
    @Mmmm-w9o9q 9 месяцев назад

    የኔውደቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😍😍😍