እያደር ጉድ | የመጨረሻው ክፍል | new Ethiopian drama 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 ноя 2024

Комментарии • 163

  • @Abdslegn
    @Abdslegn Месяц назад +27

    ሌባዋ ግን የሆነ ነገሯ ያምራል የደስ ደስ አላት በመጨረሻ ግን ሁሉንም ነገር ትታ ለዚህ መብቃቷ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @መቅዲየራሴአድናቂ
    @መቅዲየራሴአድናቂ Месяц назад +17

    ማለቁ ነው ሳሪቾ በደባሎቹ ነይልን በዚህ አታምሪም😢😢😢😂😂😂😮

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح Месяц назад +24

    እዚጋየተማርኩበት ነገር ቢኖር የልዩ ጓደኛ ታማኝነት። የኡነተኛጓደኝነት ምንያክል ታማኝነት እዳለብን ነው❤❤❤❤❤❤

  • @mahiinteriordesign2121
    @mahiinteriordesign2121 Месяц назад +1

    Enat hona yesrachew betam gobez nat weldeh eyew lay aychat anadagne neber ezih lay arif nat berchilen redu.mirt bekat

  • @azebmitu7637
    @azebmitu7637 Месяц назад

    ዙፋንዬን እጅግ በጣም ወድጃታለሁ ድንቅ ትወና ነው ረድ እሪፍ ብቃት አሪፍ ትወና ነው በርች❤❤❤❤❤

  • @MarthaMartha-uj1eo
    @MarthaMartha-uj1eo Месяц назад +6

    ዋው ደስ ይላል

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 Месяц назад +5

    በጣም አሪፍ ድራማ ነበር ኝ አላለቀም ምክንያቱም ድራማው ባብዛኛው ያተኮረው በሰራተኛዋና በ ልጁ ላይ ነበር ሌላው ቢቀር አብረው ሕይወትን ስያታትሙ የቤተሰብ አስዋን በምን መልኩ አያከረባት አንዳለ የጠፋው ንብረት ሲመለስ የኗበራቸው ምላሽ ያላለቀ ነበር ባጠቃላይ የተቆረጠ ድራማ ነዉ ክርዚህ በላይ የምያስኬደው ቀሪ ወይንም ቀጣይ ታሪክ ነበረው ቢቻል ቢቀጥል!

    • @AsterMola
      @AsterMola Месяц назад

      ይቀጥላል ምራፍ 2

  • @bertkanabraham1479
    @bertkanabraham1479 Месяц назад +1

    እባካችሁ በቶሎ ኑ እጅግ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @ሴትንአክባሪሴት
    @ሴትንአክባሪሴት 24 дня назад

    ትክክለኛ ቤተሰብ ማለት ይህ ነው ለሌላውም ትምህርት ነው
    በተለይ እናት ሆና የሰራችው እና አባት የሆነው ዋው ዋው በትክክለኛው ጊዜ የተሰራ በዚሁ ቀጥሉ

  • @PopzMichael
    @PopzMichael Месяц назад +1

    ዋው አሁን እያጓጓኝ መጣ ደሥ ይላል ምእራፍ ሁለትንም አፍጥኑት❤❤❤

    • @KsaKsa-zu4nx
      @KsaKsa-zu4nx Месяц назад

      አቤት ችኮላ አሁን ያየሽው ምእራፍ አንድ ነው (12) እረ ተረጋጉ

  • @Gojamewa.gojamewa
    @Gojamewa.gojamewa Месяц назад +2

    ደስ ስትሉ ተልተሎኮነው የምለቁልን❤❤

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i Месяц назад +3

    ዋው ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @bantesisay5786
    @bantesisay5786 25 дней назад

    አቦ ይመቻችሁ ልክ የህንድ ፊልም ነው የመሰለኝ1ኛ

  • @kidgetayeshareg6907
    @kidgetayeshareg6907 Месяц назад +1

    በቃ በዚ ይለቅ በጣም ደስ ይላል ውሸት፣ መደባበቅ የሌለበት ንጹ ፍቅር። እፍይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chiroadem1311
    @chiroadem1311 Месяц назад

    Betam arif new thanks y’all 🎉❤👍🏾🙏🏾

  • @seidmahamed2447
    @seidmahamed2447 Месяц назад +5

    Leyouya setmchign

  • @LubabaAbdu-g7p
    @LubabaAbdu-g7p Месяц назад +2

    ማለቁ ነው ሳሪ በደባሎቹ ነይልን ከነ ዮዮጋር ወጥተሻል ተመለሽ እባክሽ እንወድሻለን ሳሪታ

  • @SsSs-en7zz
    @SsSs-en7zz Месяц назад +1

    እረ ቀጥሉበት ደስ ይላል ❤❤❤

  • @zuzulove6540
    @zuzulove6540 Месяц назад

    ምርጥ ትወና ነዉ ታማኝነትና ከምንም በላይ ፍቅር እንደሚያሸንፍ ገልፃቹበታል

  • @Sagd-w6i
    @Sagd-w6i Месяц назад +1

    ደስ ትላላችሁ ለመጀመሪያዬ እናተን ሳደቅ

  • @yaniyanu9093
    @yaniyanu9093 Месяц назад +2

    radu ❤❤❤❤❤

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 Месяц назад

    ያስተምራል በጣም ታምራላችሁ በርቱ❤

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 Месяц назад +1

    የሚቀጥልው በጣም ደሰ የሚል ይሁንል ባይ ነው የሚጠበቅው

  • @yeshem
    @yeshem Месяц назад +1

    እልፌ በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @ShukriyaHi
    @ShukriyaHi Месяц назад

    መጨረሻዉ ያምራል ❤❤❤❤

  • @Meremahussen-pq5oe
    @Meremahussen-pq5oe Месяц назад

    በጣምደስይላለተመልካችክብርአላችሁ

  • @sddggg4321
    @sddggg4321 Месяц назад

    እሽ በቶሎ ልቀቁ እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @grguhvgftsgggjyg8885
    @grguhvgftsgggjyg8885 Месяц назад

    ሳሬ አረ በደባሎቹጋር ነይ ውይይይ ከናበረጋ በጣም ታምራላችሁ😢

  • @EeEe-i7x
    @EeEe-i7x Месяц назад +1

    እናት እና አባት ደስ ስሉ

  • @LubabaAbdu-g7p
    @LubabaAbdu-g7p Месяц назад +5

    ምዕራፍ ሁለት ጀምሩ ጥሩ ነው

  • @Bruktayit
    @Bruktayit Месяц назад

    Diramaw arif hono nager gin ayiqaxilim

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው Месяц назад +3

    ዛሬ ጉብዛችሆል በግዜ መጣችሁ❤

  • @Niguse-l7o
    @Niguse-l7o Месяц назад

    በጣም ደስ ይላል

  • @የሁረልአይንተማሪነኝ

    ሳህ ቦታ ይለያል እጂ ሁሉም ሰራተኛ ነው❤❤❤❤❤ ተመቸኝ

  • @BetiEdnrs
    @BetiEdnrs Месяц назад

    katay❤❤❤❤

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq Месяц назад +1

    😂😂😂😂ዉነትምእያደር😂😂😂❤❤❤ጉድ

  • @SmeraSs-v4p
    @SmeraSs-v4p Месяц назад +1

    ደሥ ሥትሉ ❤❤❤❤ ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BetiEdnrs
    @BetiEdnrs Месяц назад

    katay 13❤😮

  • @BetiEdnrs
    @BetiEdnrs Месяц назад +1

    13❤katey

  • @የመከናሰላሟ
    @የመከናሰላሟ Месяц назад

    የምር ፍጥነታችሁ ይመቸኛል❤❤❤❤❤❤❤

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw Месяц назад +1

    ደስስስስ ሲል😍😍😍😍

  • @Hifu-f6y
    @Hifu-f6y Месяц назад

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን❤❤

  • @Kiyaye-i2z
    @Kiyaye-i2z Месяц назад +5

    ዛሬ አደኛነኝ በሉ 👍

  • @ዮአዳንዩቱብ
    @ዮአዳንዩቱብ Месяц назад

    ምናለበት ይችን ማሀይም የፃፋት አንድ ቁጥር የመሰለች ሞዴል ተብየዋን ብታጠፉልን ውይ ልብውልቅ አሉ

  • @خديجه-ف1ن
    @خديجه-ف1ن Месяц назад

    በጣም ዳስ ይላል❤❤❤

  • @Xasoo-g4r
    @Xasoo-g4r Месяц назад

    Tnkyu

  • @بتبتبن-ك8ف
    @بتبتبن-ك8ف Месяц назад

    ዋው❤❤

  • @bortokanhoweidy9881
    @bortokanhoweidy9881 Месяц назад

    አረ በሳቅ😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉 ትርፌ

  • @MissYene
    @MissYene Месяц назад

    Wawoo nw zare❤❤❤

  • @ኪያየማሪያምየተዋህዶልጅ

    አለቀ በቃ ለምድነዉ የመጨረሻዉነዉ ያላችሁትኮ😢😢

  • @saadatsaadah9439
    @saadatsaadah9439 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤danii ❤❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @tigist6595
    @tigist6595 Месяц назад

    አፍጥኑት ቀጣዩን ጉድ 😂 የብራሰሌቱን ነገር መንፈሰ ናት ወይ እንዳይሉ ግን ትወና ጉበዝ ናት ልዩ ዳኒም ❤❤

  • @AsaiaMoma
    @AsaiaMoma Месяц назад +1

    እዉነትም እያደር ጉድ😂😂 አይ ጥልፊ😂

  • @kidistkidist-kd8to
    @kidistkidist-kd8to Месяц назад

    እባካችሁ ቀጥሉልን የምጭራሻ ክፍል አትበሉ 😢😢😢ሁሌ በጉጉት ነብረ ምጥብቃው pls

  • @tgtwahedo1895
    @tgtwahedo1895 Месяц назад +1

    እንግዜነው እያደረ ጉድ ማለት😂😂😂😂

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z Месяц назад

    እናተስ ደግ የመጨርሻ ብላችሁ ቀልጠፍ ልታርጉት ነው መሰል

  • @KeahAbaba
    @KeahAbaba Месяц назад

    ምጦች

  • @BetiEdnrs
    @BetiEdnrs Месяц назад

    😮😮era katey 13

  • @AgAg-e3u
    @AgAg-e3u Месяц назад

    እያደር ጉድ🙆🙆 😂😂

  • @BdEthopiea
    @BdEthopiea Месяц назад

    Wow ❤❤❤🎉🎉🎉💐💐💐

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤ ዛሬ አንደኛ ነኝ

  • @sameriwitmalko
    @sameriwitmalko Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ 🥰😘😘🥰በጣም ደስ የላል

  • @نوالالقحطاني-ن5ز
    @نوالالقحطاني-ن5ز Месяц назад

    💓💓💓💞💞💞

  • @EeEe-i7x
    @EeEe-i7x Месяц назад

    እያደር ጉድ ነዉ የምር😂😂😂😂

  • @mesiyenatalj64
    @mesiyenatalj64 Месяц назад

    ወይኔ ምዕራፍ ሁለት እኔ ሀገሬ ነኝ አላይም 😔😄😄

  • @MadinaAdam-s6n
    @MadinaAdam-s6n Месяц назад

    ደሰይላል❤❤❤አይፍቅርእፍ😢

  • @Halema8-y8z
    @Halema8-y8z Месяц назад

    የሰላም አለባበስ የብድ አለባበስ አስመስላ

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij Месяц назад +1

    ኧረ አትጨርሱት

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Месяц назад

    አረ ኑልን አሁን እኩ ነው ሚያምረው እያደረ ጉድ😢😢😢

  • @ZaynbaStotaw
    @ZaynbaStotaw Месяц назад

    ለምን የመጨረሻ😢

  • @BetiEdnrs
    @BetiEdnrs Месяц назад

    katay 29

  • @MaskiAduna
    @MaskiAduna Месяц назад +1

    😢😢😢😢😢😢

  • @ReemWolloywa
    @ReemWolloywa Месяц назад +1

    እር ይደብራል እንዴ አለቀ😢😢😢

  • @Monaniz
    @Monaniz Месяц назад

    Malet bezi tetenakual stlu🤔

  • @عدولعدول-ن9غ
    @عدولعدول-ن9غ Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @Asyemamushet
    @Asyemamushet Месяц назад

    🥰🥰🥰🥰good 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @رابيهرابيه
    @رابيهرابيه 3 дня назад

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Zahraz-mf6el
    @Zahraz-mf6el Месяц назад

    😅😅😅😅😅😅ወይኔ መጨረሻው ጉድ አለች

  • @Mena-4vመና
    @Mena-4vመና Месяц назад

    በማለቁ ተናደድኩ አዘንኩ እፍ ደሞ ዳኔን ወደድኩት😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @zizi-nz1jq3qx1u
    @zizi-nz1jq3qx1u Месяц назад

    እየጣፈጠኝ አለቀብኝ😢😢😢

  • @ሠሚራM
    @ሠሚራM Месяц назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @TsegaBaba
    @TsegaBaba Месяц назад

    በግርዶሽ በአጫጭር ድራማ ይመስል ፍልም ብቻ ነው መቋጫ ያለው። አድራ እንደው ምንም ብያጥርም እንኳን መጨረሻ ይኖረው🙏🙏😊

  • @MaskiAduna
    @MaskiAduna Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 Месяц назад

    እያደር ጉድ😂😂

  • @LubabaAbdu-g7p
    @LubabaAbdu-g7p Месяц назад +1

    አይ ጊሊያድ ትችላለህ ትወናውን

  • @babsnnnsnsj3904
    @babsnnnsnsj3904 Месяц назад

    Wunatim iyadera gud😂😂😂😂😂

  • @meremayimamahmed733
    @meremayimamahmed733 Месяц назад +1

    ያየነውን አትደጋግሙ አድስ ነገር ስሩ ግን ይቅርታ

  • @SeniTesfau
    @SeniTesfau Месяц назад

    Mechereshaw des ylal

  • @BirtukanAgegn
    @BirtukanAgegn Месяц назад +2

    በጣም አሳጠራቹት

    • @Halema8-y8z
      @Halema8-y8z Месяц назад +1

      እርይበቃል እሚጋተት ድራማ ከፈለግሽ የነዩአዳንን ጠብቂ እኔ አጭ ድራማ ይመቸኛል

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 Месяц назад

    በናታቹ ኣደጋግሙብን

  • @Fikre-e3g
    @Fikre-e3g Месяц назад +1

    በጉጉትነው የምጠብቃቹ ሁሌ❤❤❤❤

  • @SofiyaMohammed-u4z
    @SofiyaMohammed-u4z Месяц назад

    አረብ ሀገርም ልትሰርቂ ነው የምትመጭው😂

  • @Meron-m4w
    @Meron-m4w Месяц назад

    ምራፍ ሁለት ቶሎ ልቀቁት የምትልት 👍👍👍

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 Месяц назад

    😮😢😮😂😂😂❤❤❤❤ዋውውውውውውውው

  • @fatumatube1543
    @fatumatube1543 Месяц назад

    አሁን ገና ሳይጀመር ምዕራፍ አንድ ምግዜው አለቀ ሆሆሆሆሆ እረ ቀጣይ አምጡልን አፍጥኑት

  • @KeahAbaba
    @KeahAbaba Месяц назад

    ወይኔ ምን ሊፈጠርነው

  • @سبحانالله-ر9ي3خ
    @سبحانالله-ر9ي3خ Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EMANOROMO
    @EMANOROMO Месяц назад

    Liyyu😢

  • @susubareduasebot1489
    @susubareduasebot1489 Месяц назад

    Ay xilfe 😂😂😂

  • @mesfinbedane8184
    @mesfinbedane8184 Месяц назад +2

    ❤❤❤ በእውነት በጣም ያሳዝናል እግዛብሔር የሰውን ልጅ መለወጥ ይችላል , በእውነት ከእግዛብሔር በስተቀር ፍፁም ንፁሕ የለም ለዘላለም ❤❤❤❤❤❤❤