ዮአዳን (ክፍል 28)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @GelilayedemufreJesusmylife
    @GelilayedemufreJesusmylife 5 часов назад +705

    እስቲ እንደኔ ዮአዳንን የሚወዳት😢❤

  • @memeEthiopia
    @memeEthiopia 5 часов назад +136

    እረ ሊድያ ያናደደችው ይዋዳን የምታሣዝነው እደኔ ማነው ላይክ ግጩኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wudnesh-km9pg
    @Wudnesh-km9pg 5 часов назад +176

    ዮአዳን እንዳኔየናፈቀ ማነው ❤❤

    • @halwotFilm
      @halwotFilm 5 часов назад

      ruclips.net/video/yH0EhlhiTzk/видео.html

    • @DasashTegle
      @DasashTegle 31 минуту назад

      እኔ ና እኔ

  • @BascalBas
    @BascalBas 4 часа назад +75

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ🎉🎉🎉

    • @idilamadanu2407
      @idilamadanu2407 3 часа назад +1

      Amen😢❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 часа назад +1

      ውዷ ደምሪኝ ፕሊስ❤

    • @SadaFantew
      @SadaFantew Час назад +1

      አሚን

    • @DasashTegle
      @DasashTegle 32 минуты назад

      አሜንንንንንንንን🤲🤲🤲🤲😘😘😘

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd7491 5 часов назад +850

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን የምትሉ 🥰🥰🥰

  • @Ramif0123
    @Ramif0123 4 часа назад +56

    ጉርሜ የልጁን እና የሚስቱን ሴራ እና የዮአዳንን ንፁህነት ያወቀ ቀን በፀፀት ያብዳል

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 часа назад

      ውዷ ደምሪኝ ፕሊስ❤❤

    • @حسيناحمد-س1س5غ
      @حسيناحمد-س1س5غ 58 минут назад

      በጣም😢😢😢😢😢

    • @SaTt-sw8fv
      @SaTt-sw8fv 39 минут назад

      ሲጀመር እውነታው መቸወጥቶነው እሷንአቃጥለው ሳይገድሉ😢😢😢

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra 5 часов назад +152

    ቅመሞችየ የዮኦዳንን አይነት ትግስት ይስጠን መግፋት ነዉጂ መገፋት ጥሩ ነዉ❤❤❤🎉🎉

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 5 часов назад +53

    ድራማ መሆኑን እያወኩ የናትና ልጅ ማሥመሠል ዘጋኝ ዉይ . ታሥመሳይ ሠወች ይጠብቀን አኡዙቢላ

    • @JfvHrhf
      @JfvHrhf 4 часа назад +1

      በጣም ውደ 😒😂😂😂😂

    • @ሀያትወለየዋ-ዸ9ሠ
      @ሀያትወለየዋ-ዸ9ሠ 3 часа назад +1

      በጣም,

    • @Yyt-u6b
      @Yyt-u6b 3 часа назад

      እነሡ ሢያወሩሢያወሩ እያሣለፍኩ የማየዉ ነገር 😂😂

    • @RabbiAlb
      @RabbiAlb Час назад

      በጣም

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 5 часов назад +926

    ይሄ ድራማ በሳምንት አራቴ ይለቀቅ የምትሉ እስኪ 👍 ሰኞ እሮብ አርብ እሁድ 👍

    • @brhinutagiy2034
      @brhinutagiy2034 5 часов назад +4

      😂😂😂

    • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
      @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 5 часов назад +18

      😂😂😂😂😂እኳን በሳምት አራት ጊዜ አንደየኳ በለቀቁት

    • @Etegen-xc7fz
      @Etegen-xc7fz 5 часов назад +5

      😂😂😂😂😂አንዴም አይችሉም

    • @MekenetTube-ex4ub
      @MekenetTube-ex4ub 5 часов назад

      ruclips.net/video/ttbCZqPCEXs/видео.htmlsi=PdEoiEFl5XZeZJiX

    • @halimetr533-od8qw
      @halimetr533-od8qw 5 часов назад +4

      😂😂ሁለት ግዜበሆነ

  • @naniyoutube-iq9tu
    @naniyoutube-iq9tu 3 часа назад +49

    ይሄ ፊልሚ የሚያስጠላው እዛው እዛው ነው ምንም ወደፊት እልፍ አይልም በዛ ላይ ቶሎ ቶሎ አይለቀቅም ታሪኩን ከረሳነው በኃላ ነው የሚለቁት የድራማ ጣእሙን እያጣ ነው ቶሎ ቶሎ ቢለቀቅ አሪፍ ይመስለኛል

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 5 часов назад +506

    የዚ ድራማ ተከታዮች ፈጣሪ ደስ የሚል ህይወት ይስጣቹ 🙏❤🙏❤🙏❤

    • @buze-y7s
      @buze-y7s 5 часов назад +5

      አሜን🙏🙏❤❤

    • @user-cb6hy6fz2v
      @user-cb6hy6fz2v 5 часов назад +3

      አሜን አሜን አሜን🙏❤

    • @TigiKhair
      @TigiKhair 5 часов назад +2

      አሜን❤️❤️🙏

    • @MnGh-ku7ke
      @MnGh-ku7ke 5 часов назад +2

      አሚንንንንንን

    • @UaeUae-x6c
      @UaeUae-x6c 5 часов назад +2

      አሚን❤❤❤

  • @haHaimanot
    @haHaimanot 4 часа назад +49

    ሊዲያ በጣም አካበድሽው ከነጓደኛሽ ገደል ግቢ እደት እዳቃጠሉኝ ፊልም መሆኑን እራሱ እረስቸው ተቃጠልኩኝ ዩአዳን የኔ መልካም አይዞሽ በርች 😢❤❤❤

  • @Meron-m4w
    @Meron-m4w 5 часов назад +55

    ዮአዳንን የምውድ 👍👍

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 3 часа назад +10

    ዋው ማነው እደኔ ዮአዳንን በጉጉት የሚጠብቅ

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 5 часов назад +103

    ለተመልካች ሞራል አታቀዝቅዙ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን የምትሉ ላይክ

    • @IntisarAbdrehman-m5s
      @IntisarAbdrehman-m5s 5 часов назад +1

      ልክ ነህ

    • @JemaneshBeyene
      @JemaneshBeyene 5 часов назад +1

      Betam daginetu zare 40 dikika new😂des yilal ahunim weda 50 astegut❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 часа назад

      ውዷ ደምሪኝ ፕሊስ❤❤

  • @user-kx2zm3sv2t
    @user-kx2zm3sv2t 5 часов назад +28

    ኢትዮጵያን ወገኖቼ ነገ የህይወት እና የሞት ጉዳይ አለብኝ ፀልዩልኝ😢😢

    • @user-ev2vd3ti9d
      @user-ev2vd3ti9d 5 часов назад +2

      መደሐኒአለም ይቅደምልህ ከችግርህ ሁሉ ያውጣህ

    • @Selamselam1234-ed5yh
      @Selamselam1234-ed5yh 4 часа назад +4

      ኪድዬ ትቅደመልሸ

    • @EnuHaweni
      @EnuHaweni 4 часа назад +1

      Fetaei yeredash

    • @mekdestemeche6871
      @mekdestemeche6871 3 часа назад +1

      ፈጣሪ ይደረስልሽየኔእናት❤❤❤😢😢😢😢

    • @Hananhusse
      @Hananhusse 2 часа назад +1

      አላህ ፈረጃውን ያቅርብልሽ😭

  • @AsterBayleyegn
    @AsterBayleyegn 5 часов назад +60

    ውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ ዘመኑን የሰላም የፍቅር ያድርግልን ውዶቸ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 5 часов назад

      አሚንንንየኔውዲስዴትሰለቸን

    • @halwotFilm
      @halwotFilm 5 часов назад

      ruclips.net/video/yH0EhlhiTzk/видео.html

    • @kefelegn-dr8hg
      @kefelegn-dr8hg 5 часов назад

      አሜን አሜን አሜን ⛪🙏🙏🙏

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 3 часа назад

      አሜን❤አሜን🎉አሜን🎉🎉🎉❤❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 часа назад

      ውዷደምሪኝ ፕሊስ❤❤

  • @NetsiNetsi-ys8tp
    @NetsiNetsi-ys8tp 4 часа назад +99

    ሂሩትን እደኔ ከልቡ የሚጠላት ላይክ

    • @hiruthirut5640
      @hiruthirut5640 3 часа назад +1

      ከነልጂቱ ገና ሣያቸው ደሜ ነው የሚፈላው 😊

    • @aynyeyemariyamlgi1459
      @aynyeyemariyamlgi1459 3 часа назад

      አረ እኔ አለሁልሽ ደሜን አፈላችዉ ይቺ የማትረባ

    • @HannaH-fz5lm
      @HannaH-fz5lm 3 часа назад

      እኔ😂

    • @መዉደድንጉሴ
      @መዉደድንጉሴ 3 часа назад +1

      ግን እኮ ድራማ ነው 😊

    • @Meram-jd9hp
      @Meram-jd9hp 3 часа назад

      እኔልብድነውኡኡኡኡኡኡ😂😂😂

  • @RutaTubeሩታቱዩብ-t8c
    @RutaTubeሩታቱዩብ-t8c 5 часов назад +143

    ወድሜ ሞቶብኛል😢😢😢በፀሎት እና በዱአችሁ አስቡልኝ😢😢😢እኔም ሀገር ልገባ ትንሽ ወር ቀረኝ 😢😢እስኪ መልካም ምኞታችሁን ግለፁልኝ😢😢😢😢😢😢😢

    • @MnGh-ku7ke
      @MnGh-ku7ke 5 часов назад +3

      አላህ ሶብር ይስጥሽ አችንም አላህ ቤተሰብ ጋር በሰላም ያገናኝሽ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 5 часов назад +1

      እግዚአብሄር ያጽናሽ አይዞሽ ተጽናኚ

    • @Fatumamasha-js1vq
      @Fatumamasha-js1vq 5 часов назад

      አይዙሺ እህቴ

    • @DgFyf
      @DgFyf 5 часов назад

      አይዞሸ ማሬ ሁሉም የፈጣረ ሰራ ነዉ እና አይዞሸ😢

    • @HanaSolomon-rl7kg
      @HanaSolomon-rl7kg 4 часа назад

      Fetar yatsinash hode

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn 2 часа назад +13

    እናትና ልጆ የሚጋለጡበት ቀን አጎትዮው ዩአዳንን የሚረዳት ቀን

  • @SaraS-ok9qx
    @SaraS-ok9qx 5 часов назад +134

    ማነዉ እዴና ሰደት ሰልችት ያለዉ😢 እሰኪ የማታ እንጀራ ይስጣቹ ❤

  • @KeahAbaba
    @KeahAbaba 4 часа назад +39

    ሊዲያ መጥቼ በጥፊ ባቀናብርሽ ደስ ባለኝ ሰይጣን

  • @mesreteasefa8735
    @mesreteasefa8735 5 часов назад +21

    እንደ ዮኦዳናን ድራም የሰው ፍቅር ይስጠን 👀

  • @selamluluselamlulu9599
    @selamluluselamlulu9599 5 часов назад +19

    መቼ ነዉ ግን የዮአዳን እዉነትኝነት የሚታወቀዉ ሁሌም ክፎ ሰዎች ናቸዉ የሚያሸንፎን

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 5 часов назад +36

    የዋዳን እደኔ የታሳዝነውማነው😢😢😢

  • @hyathyathyathyat7877
    @hyathyathyathyat7877 Час назад +6

    ሰላማችሁ ይብዛ የዚህ ድርማ ተከታታይ በሙሉ አባቴ አርፎብኝ ነዉ ወልደ ሠንበት ነፍስ ይማር እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡልኝ 😭😭😭

    • @user-fz5wv5rl8b
      @user-fz5wv5rl8b Час назад

      ነፍስ ይማር 😢😢😢😢

    • @seasea3347
      @seasea3347 Час назад

      ነፍሱን ይማርው አባታችንን አይዞሽ እህታችን እመብርሀን ታበርታሽ

  • @rgfg336
    @rgfg336 5 часов назад +34

    ማነው እንደኔ የዚህን ድራማ መጨረሻ ማየት የጓጓው👍

    • @zaytueJemal
      @zaytueJemal 5 часов назад

      ለምሰሌ እኔ አለዉ❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 часа назад

      ውዷደምሪኝ ፕሊስ❤❤❤

  • @HayemeHaym
    @HayemeHaym 2 часа назад +2

    ተውጅ፤ዮአዳንን፤ሁሌ፥አታስከፏት፥ለይዋዳንአድቀን፤እውነታ፤አውጡላት፥😢😢😢

  • @user-uc5nd4kl5x
    @user-uc5nd4kl5x 5 часов назад +41

    ፈጣሪ ያልታሰበ እጀራ ይስጣቹሁ🎉🎉

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 4 часа назад +11

    2 Corinthians 6 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ
    2: በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡
    ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።

  • @user-jh5gh9xp9t
    @user-jh5gh9xp9t 5 часов назад +58

    ቶሎቶሎ ልቀቁልን ❤

  • @rehima4916
    @rehima4916 4 часа назад +6

    ሊድያ ዮአዳን ሳሚ የዚህ ድራማ ምርጥ ተዋናዮች ሂሩት ብዙም

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 часа назад

      ደምሪኝ ቅመምነኝ ደከመኝ ደምሪኝ❤

  • @hayuwogditube8316
    @hayuwogditube8316 5 часов назад +36

    አንደኛ ነኝ ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን ሀገራችንን ሠላም አድርጎ በሠላም ከቤተሰቦቻችን ያገናኘን አሚን በሉ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ዜድነኝየገነቴዋ
    @ዜድነኝየገነቴዋ 5 часов назад +11

    የዚህ ፊልም መጨረሻ ናፈቀኝ ❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 часа назад

      ደምሪኝ እሕቴ❤❤

  • @Tiyashow
    @Tiyashow 5 часов назад +27

    ቶሌ ቶሎ ይለቀቅ 😮😮😮😮 በጉጉት አለቅን እኮ 😊😊😊😊😊👍👍👍👍👍

  • @hanalekew8312
    @hanalekew8312 3 часа назад +10

    ዮአዳን አሳዘነች ቶሎ ቶሎ ለቂቁ 👍👍❤️❤️❤️❤️

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 часа назад

      ውዷደምሪኝ ፕሊስ❤❤❤

  • @JxhhdhBxjndd
    @JxhhdhBxjndd 5 часов назад +15

    ዛሬደግሞ አምሮባችኋል

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 4 часа назад +10

    የለዛ ተከታዮች ፈጣሪ ያሠባችሁትን ያሣካላችሁ❤❤

  • @alamalam5582
    @alamalam5582 5 часов назад +52

    ይህ ፊልም ግን ከተረሳ በኋላ ነው እንዴ እንደ ገና የሚመጡት 😂😂😂😂 እሯ

    • @FaizaAbedalkarim
      @FaizaAbedalkarim 4 часа назад

      😂😂አዎከምር

    • @user-yt8kf3nl3o
      @user-yt8kf3nl3o 4 часа назад

      😂😂

    • @HdgChv
      @HdgChv 4 часа назад

      ወላሂ አወ 😂😂😂😂😂😂😂

    • @Hihh-tz5ul
      @Hihh-tz5ul 4 часа назад

      😂😂😂ለመናፈቅ በለው ተረሱ እኮ😂😂

    • @zebidergedfa3286
      @zebidergedfa3286 3 часа назад

      አወ የምር😂😂😂😂

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 5 часов назад +8

    ይህንን ድራማ በጣም ነው የምወደው❤❤❤ግን መጨረሻው ናፈቀኝ😢😢

    • @ZEDO8o0y
      @ZEDO8o0y 3 часа назад +1

      አይዞሽ❤❤❤ፋ❤

    • @FatumaTube-dp1sl
      @FatumaTube-dp1sl 2 часа назад

      @@ZEDO8o0y እሽ የኔ ውድድ

  • @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
    @BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ 5 часов назад +22

    ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን ዮዳን የኔ ምስኪን እርሷ ፍትህ ናፈቀኝ ድል የዮዳን

  • @workidereba5079
    @workidereba5079 5 часов назад +10

    Baga nagaadhan dhuftan ❤🎉 dafaa gadii dhisaa malee🤗

  • @TfggFh-s2m
    @TfggFh-s2m 5 часов назад +19

    ኧረ ዩአዳኔ ተይ ስሚን ተረጅው የማሂ የዋህነት እደኔ ያናደደው ያውም በሊዲያ መታለል😢😢😢😢ዩአዳኔ❤❤❤

  • @AmmmAmm-k8f
    @AmmmAmm-k8f 4 часа назад +4

    ዮወዲየ ማር ሽ አመት ኑሪልኝ እህቴ ኡፍ ትእግስትሽ ሂሩትንና ሊዲያን ግን ባላያችሁ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @senaytdessey9762
    @senaytdessey9762 5 часов назад +51

    ለተመልካች ክብር ቢኖራችሁ ጥሩ ነው 1ኛ በስአቱ አለቁም 2ኛ ካቆመበት አጀምሩም🙄🙄🙄

    • @IntisarAbdrehman-m5s
      @IntisarAbdrehman-m5s 5 часов назад

      እውነት ነው

    • @TRYCRIPTO
      @TRYCRIPTO 4 часа назад

      ሀሰት ነው

    • @TRYCRIPTO
      @TRYCRIPTO 4 часа назад

      ሀሰት ነው

    • @MdAlle-qt1mp
      @MdAlle-qt1mp 4 часа назад

      ባመታችሁ ነው እደ የምትመጡት እረስተነው ነበር እኮ በሰአታችሁ ልቀቁልን 🤔🤔🤔🤔😳😳😳

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 3 часа назад

      ከመርሳቴ የተነሳ አስጠልቶኝ ነበር ዛሬ የባሰ አስጠላኝ😢ሁሌ ዮአዳን ስቃዩዋ በዛ በሽተኛ ሳልሆን ዉልቅ ልበልዴ

  • @Lነኝጉራጌዋ
    @Lነኝጉራጌዋ 5 часов назад +10

    የዮአዳን አድናቂዎች የት ናቹ የዚን ድራማ መጨረሻ ናፈቀኝ

  • @user-mq1kq5lj5b
    @user-mq1kq5lj5b 5 часов назад +16

    በ ሳምንት 3 ጊዜ ይለቀቅ ይምጥሉ 😢🎉❤

    • @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ
      @ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀ 5 часов назад +2

      ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነነኝ አለች አያቴ😅😅

    • @Netsanetapos
      @Netsanetapos 4 часа назад +1

      ​@@ክርስቶስአባቴድንግል-ከ5ፀምን ማለት ነው ይህ 🙄😂

    • @Gtuj-k9p
      @Gtuj-k9p 4 часа назад +1

      ​@@Netsanetaposበሳምት 3ቀንቀርቶ በሳምት 1 ቀንም መልቀቁን ባሰቡበት መለቷነው😂😂😂😂😂😂😂😂 የተዘጋፋይል መልሰውይከፍታሉ ኦኤምጂ😂😂😂😂😂😮

  • @HabibHabib-z3v
    @HabibHabib-z3v 3 часа назад +2

    ይሄ ድራማ አልቆ መጨረሻውን ለማየት እንደት እንደጓጓሁ😢😢ዮአዳን የኔ ሚስኪን😓😓😓😓

  • @Yabu-k8g
    @Yabu-k8g 5 часов назад +11

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ የምትሉ👍👍👍👍

  • @MeseretWaslhun
    @MeseretWaslhun Час назад +1

    ተተሎ ልቀቀት ውይኔ ዩአዳን ጥላቶችሽ
    መብዛታቸው እውነት እየመሰለኝ ተናደድኩኝ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @HawamohammedAdem-hw1hg
    @HawamohammedAdem-hw1hg 5 часов назад +17

    ሁሌም ቢሆን ክፉ ሰው መጨረሻው አያምርም

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 часа назад

      ውዷደምሪኝ ፕሊስ❤❤

  • @chala123duguma
    @chala123duguma 4 часа назад +3

    እውነት ነው ጥሩ ሰው እንደ ዮአዳን ፈተና እበዛበታል❤❤❤

  • @ዜድይቱብ
    @ዜድይቱብ 5 часов назад +17

    ድምፅችን ይሰማ ቶለቶለ ይለቀቅ

  • @fantanpsualifan632
    @fantanpsualifan632 4 часа назад +3

    አቤት በስንት ግዜ መጣችሁ አጓጉታችሁ አጓጉታችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 Час назад

      ውዷ ጀምሪኝ ፕሊስ❤

  • @Deef-ns8qi
    @Deef-ns8qi 5 часов назад +15

    እውነት በጣም እያዘገያቹህት ነው ቀድማቹህ ብትዘጋጁበት ጥሩ ነው

  • @ኤችነኝየቤተሰቦቸኢቲኤም

    በነገራችን ላይ የኔና የዮአዳን ሔወት አንዳይነት ነዉ 😢😢😢

  • @ሀመልማልእያዩ
    @ሀመልማልእያዩ 5 часов назад +17

    ቤትሰብ አነድኛ ነኝ ማርያምን ሰላአችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdes356
    @mekdes356 4 часа назад +4

    የመዳም ቅመሞቺ ፈጣሪከክፉሁሉ ይጠብቀን😢 ጠካራወቸ እወዳቺሀለው😢❤❤❤

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 3 часа назад

      እኛም,እንወድሻለሁ,እህት,አለም❤❤🙏🙏🙏🙏

    • @amsalworede1482
      @amsalworede1482 3 часа назад

      🎉❤የኔ ቆንጆ አብሮ ይጠብቀን

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 часа назад

      ​ቅመምነኝ ደከመ ደምሩኝ❤

  • @HabtamApp
    @HabtamApp 5 часов назад +6

    ተሎ ተሎ ይለቀቅልን ምትሉ እስኪ

  • @SAlhazmi-n5j
    @SAlhazmi-n5j 4 часа назад +4

    አቤላ የደራማው ድምቀት ነው መሞት የለበትም❤❤❤❤❤❤

  • @MehmatMehmat-pz5zm
    @MehmatMehmat-pz5zm 5 часов назад +9

    ዮአዳን ስወድሽ❤❤❤❤

  • @saraeyueli
    @saraeyueli 3 часа назад +3

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን የምትሉ❤❤❤❤❤

  • @Sunlight-u7y
    @Sunlight-u7y 5 часов назад +6

    የዚህ ድራማ መጨረሻ ናፈቀኝ እፍፍፍ😢😂😂

  • @SeniYallew
    @SeniYallew 3 часа назад +3

    ኤጭጭጭ ዛሬ ሳሚ ስላልታየ ደብሮኛል እስቲ ቀን በቀን ልቀቁልን❤❤❤

  • @GjIt-p4k
    @GjIt-p4k 5 часов назад +9

    የስ ደስ ሲል🎉🎉❤❤

  • @bezialiye5085
    @bezialiye5085 2 часа назад +1

    አምላኬ ሆይ ከአስመሳይ ሰዎች ጠብቀኝ አሜን፡፡

  • @fygug637
    @fygug637 5 часов назад +5

    ቶሎቶሎ ልቀቁ😢😢😢😢😢የምትሉ ላይክ❤❤

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 4 часа назад +1

    ወይኔ ስያስጠላ ግን በዚህ ድራማ እውነት ሳይጋለጥ ብታቆሙ እውነት እንረግማችዋለን ልባችን ተንጠልጥሎ መጨረሻው ማማር አለበት 😢😢 ደግሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን

  • @makiii456
    @makiii456 5 часов назад +12

    ሂሩትና ሊዲያ ሲመጡ ማሳልፈው ነገርስ😂😂

  • @Tigyyabataligemu
    @Tigyyabataligemu 5 часов назад +4

    ዮዲ መጨረሻሽ እደሚያምር እያወኩ እስከዛው በሰቀቀን አለኩ😢😢

  • @GeniYouTube-f9b
    @GeniYouTube-f9b 5 часов назад +7

    ዩአዳንየ የኔ ውድ

  • @HAnABe-g9y
    @HAnABe-g9y 2 часа назад +1

    በጣም ያጓጓል ቶሎ ቶሎ ይለቀቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ashenafekasa2588
    @ashenafekasa2588 5 часов назад +6

    ምን ያደርጋል ተመልካች ሲበዛ ይኮራሉ ድራማው አሪፍ ነበር 🙏🙏🙏

  • @SanayitTamiru-u3q
    @SanayitTamiru-u3q 3 часа назад +4

    ዮኣዳን አዉን ኣውን እያናዳዳችኝ ናው ፡፡ትግስቶሃ ባዛ

  • @Karema-nw8gg
    @Karema-nw8gg 5 часов назад +6

    የዋዳን😢🎉የሚወዲ😊

  • @AlmazGashaw-o6r
    @AlmazGashaw-o6r Час назад +2

    ወይ በሳምንት አራቴ ሊለቁት ይቅርና አንዱንም በመከራ ማለቴ የሰውን ልብ ለማንጠልጠል ነው መሰለኝ አካበዱት

  • @user-xd5en3wr6p
    @user-xd5en3wr6p 5 часов назад +20

    ደብሮኛን ላይክ ግጩኝ😢

  • @ElkalsoSinzed
    @ElkalsoSinzed 3 часа назад +2

    ዮአዳንን ና ማሂን የሚወድ😢😢😢❤❤❤

  • @TigistNigus-p6p
    @TigistNigus-p6p 5 часов назад +6

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን❤

  • @MaretuMaretu
    @MaretuMaretu 3 часа назад +2

    ተሎ ይለቀቅበጣም ያጓጓል የዎዳኔ የኔ ማርርርርር

  • @jdjtwy9829
    @jdjtwy9829 5 часов назад +9

    ተመሥገን ነው 41ደቂቃ ተለቀቅልን

  • @fasikaseyaseb5305
    @fasikaseyaseb5305 5 часов назад +2

    አናደዳችሁኝ የሰው ልጅ በዚ ልክ ክፋት አናደዳችሁኝየሰውልጅበዚልክክፋትያሳዝናል 😢😢

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 5 часов назад +4

    በጉጉት የጠበቀ ማነው እንደኔ✋

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب 5 часов назад +1

    ተሎ ተሎ ይልቀቁልን የኣዳን የንየ ትእግስትኛ❤❤❤❤❤❤

  • @FireMam-c6i
    @FireMam-c6i 5 часов назад +5

    Yemejemera comache negn❤❤❤

  • @edilawitkifle3762
    @edilawitkifle3762 Час назад

    Yadan setegoda mayete betame yamale esuane yemesema bematata enat lege abate tebayacewe anede newe kefewece ayezose kene yalefale ❤❤❤❤❤❤

  • @Miebi-r7i
    @Miebi-r7i 5 часов назад +10

    ዩኣዳን የኔ ዉድ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamzeru-oc4yu
    @selamzeru-oc4yu 5 часов назад +5

    እናመሰግናለን

  • @JustFew-xl9kb
    @JustFew-xl9kb 5 часов назад +5

    አረ ቶሎ ቶሎ ይለቃቅልን❤😅

  • @SaifulRana-j9x
    @SaifulRana-j9x 5 часов назад +5

    በጣምአሪፍነዉ ባይሆን ቶሎቶሎ ልቀቁልን❤

  • @UgZx-x1x
    @UgZx-x1x 5 часов назад +9

    የልድያ ማስመሰል ሰለቸኝ

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g Час назад

    በዚህ ምድራይ ሰዉ በጣም የሚጓዳና ከባዱነገር አስመሳይ ሰወች ምክንያቱም ኢፋ አዴለም እዴሚወዱ አስመስለዉ ስለሆነ የሚጉዱን በዚህሳአት ጥላትን ሳይሆን መጠቀቅ ወዳጂነዉ❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @محمدالامام-ف1ف
    @محمدالامام-ف1ف 5 часов назад +10

    ደብሮኝ ነበር መጣችሁልኝ ናፍቆቶቸ ግንኮ ለመረሳት ነው ውይስ ለመናፈቅ በጣም ዘገያችሁሳ ቢያንስ በሳምንት 3 ጊዜ ልቀቀቁልን

    • @MekenetTube-ex4ub
      @MekenetTube-ex4ub 5 часов назад

      ruclips.net/video/ttbCZqPCEXs/видео.htmlsi=PdEoiEFl5XZeZJiX

  • @Sbdnbdbndn
    @Sbdnbdbndn 2 часа назад +1

    ይህ ድራማ የሚያልቅበት ቀን ናፈቀኝ

  • @user-bz1rc9fo2d
    @user-bz1rc9fo2d 5 часов назад +2

    Endeza atebelu endeza kalachu aylekutemi belekum bylekum zemi malet yeshalal tolw tolw kalenma aylekutem

  • @SeidabiduAbidu
    @SeidabiduAbidu 2 часа назад +1

    የዚህ ዱራማ ተከታታየች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ek_bint_babaG-yh1vw
    @Ek_bint_babaG-yh1vw 4 часа назад +3

    የዛሬዉ ፌርተር ይለያል😂😂 አምሮባቸዋል ቆይይተዉ ሥለቀቁ ነዉ እደ

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ

    ሁሌ ይአዳን ስቃይ ብቻ ከሆነ እምታሳዩኝ አላይም ሆይ ተቃጥዬ ልሙትዴ😢

  • @Muaz-bk2zc
    @Muaz-bk2zc 5 часов назад +8

    ያሄ ድራማ በ ዘገየ ቁጥር እያስጠላን ነው ብታፈጥኑት ጥሩ ነው!!!

  • @Sam-i1b2s
    @Sam-i1b2s 3 часа назад

    የምር በጣም የምወደው ተከታታይ ድራማ ነው የምር ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ❤❤❤❤❤❤❤