Habesha blind date | Amir (ኢሚ ኢሚ) and Ami - ሀበሻዊ የፍቅር ቀጠሮ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 окт 2024
  • Follow us on Social media :
    ▶ Telegram : t.me/selamta_1
    ▶ Instagram : / _amaha__
    ▶ Instagram : / selamta_1
    ▶ Tiktok : www.tiktok.com...

Комментарии • 757

  • @mamaethiopia6804
    @mamaethiopia6804 3 года назад +405

    የመጨረሻዉ ቀን ደርሧል ብዙ ምልክት እያየን ነዉ ወደአላህ እንመለሥ በዱአ እንበርታ

  • @ሰአዳዓህመድ
    @ሰአዳዓህመድ 2 года назад +137

    አንድ ነገር ልብ በሉ ሁሌም አትዘንጉት በእስልምናችን ፉቅረኛ እና ከትዳር በፊት ህገወጥ ግንኙነት አይፈቀድም ስለዚህ ሀራም ነው ሀራምን ራቁ ሀላል እስካለ ድረስ ሀራምን መራቅ ብዙ አይከብድም

    • @Jem1habesha
      @Jem1habesha 2 года назад +3

      እኔ እኔ ድግሞ ልንገርሽ ሰአዳ እኛም ከነሱ አንሻልም ማለትም ሙሉ ቪደዎ ካየን ቡሀላ አስተያየት መስጠት ምን የሚሉት ነው?

    • @ሰአዳዓህመድ
      @ሰአዳዓህመድ 2 года назад +1

      @@Jem1habesha ልክ ነህ ግን ሙስሊም መሆኗን ሳይ ከፉቼአየሁት ከዛ አስተያየቴን ፃፉኩ ነገራቸው አይጥምም ተመልሼም አላይ

    • @ሰአዳዓህመድ
      @ሰአዳዓህመድ 2 года назад

      @Tiktok Shorts fanpage እሺ እንዴ ሰው እመክራለሁ ልክብለሻል (ብለሀል)

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад

      እና ለምን ሳአውዲ ላይ ዲቃላ ትወልዳላችሁ

    • @abeld7017
      @abeld7017 2 года назад

      @@eshetubeyene9557 😂😂😂

  • @temesgenmoges889
    @temesgenmoges889 3 года назад +263

    ሙስሊሞችን ለምን እንደማደንቃቸው ታቃላችሁ? እዪአቸው ለመጠጥ ያላቸውን ቦታ 👏 የኛወች ቢሆኑ ይገለብጡት ነበር 🤔 እዩ ይህ ማለት በሌላ አባባል መጠጥ እና ከመጠጥ በኋላ ያለው መበላሸት ወራሾች ሆነናል። ኮሜንት አንብቡ እንዴት እንደሚገስጿቸው ተማሩበት በኮሜንቱ, ይህ የኛ አይደለም ብለዋቸዋል። ታድያ የማን ነው?

    • @nebiyahussen3249
      @nebiyahussen3249 3 года назад +20

      ትክክል ወንድም ሁሉም ሃይማኖት አይፈቅድም ችግሩ ክርስቲያኖች ባብዛኛው መፅሃፉ ሚያዘውን ያለመፈፀም ነው ። ለአስተያየትህ እናመሰግናለን

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      @Meram Osman ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ

    • @hawasulaiman9674
      @hawasulaiman9674 3 года назад +1

      respact

  • @አማናትዩብ
    @አማናትዩብ 3 года назад +90

    አላህን ፍሩ ሴትልጅ በኢስላም ክብር አላት ፍቅር ምናምን እያላችሁ ለሀራም መንገድ አትክፈቱ

    • @fateseid4780
      @fateseid4780 2 года назад +3

      አች እደዚህ አይነትውጥ ገብተሽ ማን እይለሽ

  • @sadhassen6026
    @sadhassen6026 3 года назад +23

    እናንተ ላይ ኮመንት ለመፃፍ መታደሌ እድለኛ ነኝ ማለት እሡሥ እኛ ወንዶች ቲንሽ መልከመልካም ከሆኑ አላህ ያዘነለት ካልሆነ በስተቀር ለዚና እንኩአን ፈቃደኛ ብትሆን ከማድረግ ወደ ሁአላ አይልም ቆይ አንቺ እህቴ የ አላህ መልክተኛ ሰ አ ወ ጀሀነም በሴቶች ተሞልታ አየሁ ብለው የተናገሩትን ረሣሽው እንዴ ወላሂ ነው ምልሽ እህቴ በአንቺ ላይ ይህ ነገር ሀራም ነው ሞት መቼ መቶ ወደ ጌታችን አላህ እንደ ሚወስደን አናቅምና ልጁም ቢሆን የነብያቶች ሁሉ እምነት የሆነው እስልምናን ምኑንም አያውቀውም ውበት እሚለካው በቆዳ ንፃት አደለም እንዲህ ንፁህ አርግቶ የፈጠረን አላህ ተገቢውን ፍራቻ መፍራት ነው እናንተ ግን ኢነመል ሙሽሪኪነ ነጀሡን የተባሉትን የካፊሮች መዝናኛ ኮፒ ወስዳቹ ተገበራቹት መመሣሠል በ ዕምነታችን አይቻልም ስለዚ አላህ የሁላችንም ጌታ ነው እሡ ተገቢውን ፍራቻ ፍሩት በእሥልምና ሠኪና እሚገኘው የከለከለውን ተከልክለን መራብም ካለብን ሥንራብለት ነው አላህ ሁላችንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን የቀብር ቅጣትም ሆነ የጀሀነም እሳት መቋቋም እሚችል ጀሠድ የለንም እና አደብ ግዙ

  • @nebiyahussen3249
    @nebiyahussen3249 3 года назад +31

    ኮሜንቶችን እያነበብኩ ነበር ። ነገር ግን እዚህ ኘሮግራም ላይ እስከዛሬ ድረስ የቀረቡትን ሴትች አይታችሁ ከሆነ መለስ ብላችሁ አለባበሳቸውን አነገገራቸውን አሳሳቃቸውን ስርአታቸውን ገምግሙ ሙስሊሚ እህቶቼ ያጎደሉት ነገር ቢኖርም በኮመንት ለሰዳቢ አሳልፎ ከመስጠት ዱአ እናድርግላቸው ሱሪ መጠጥ የመሳሰሉት በሁሉም እምነት የተከለከለ ነው እኛ ስላከበርነው ነው ነገር ግን ሰውን ምናስተምረው በዚህ መልኩ አይደለም።

  • @ለይላኡምጁናይድ
    @ለይላኡምጁናይድ 2 года назад +11

    እኛም ወጣትነታችን በማዳምቤት እናተም ወጣትነታችሁን በሚዲያ ማሳለፋችን ያማል ማነዉ በዚህ ዘመን አላህ የወፈቀዉ ለዲኑ ለሀገሩ የሚፋለም የሚሞት

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 3 года назад +88

    አይ ወጣቱ በቃ እንደዚህ ሆነ አላህ ወጣትነታችሁን በምን አሳለፍችሁት ሲለን መልሳችን ምን ይሆን?? አላህ ይጠብቀን

  • @umuubayi8585
    @umuubayi8585 2 года назад +7

    ሙስሊም ሴትም ሆነች ሙስሊም ወንድ ከ ሀጂ ነቢ ጋር እንደህ ተቀማምጦ ማዉራት ሀራም ነው አላህን ፍሩ ተግባራቹ እስልምናን መቼም አይወክልም

  • @ጦይቢነኝያረህማንባርያ
    @ጦይቢነኝያረህማንባርያ 3 года назад +76

    ለነገሩ ነብያችን ተናግረውት የለም ወይ የኮልኮሎ ጉድጎድ ውስጥ ቢገቡ እንኳን ተከትላችሁ ትገባለችሁ ብለውን የለ ሰደቀ እረሶላችን

    • @hayahseid824
      @hayahseid824 2 года назад +1

      ሱለሏህ አለይሂ ወሰለም

    • @madinamadina4749
      @madinamadina4749 2 года назад +1

      ሰለላህአለሒወሰላም ግን አላህይቅርይበለኚና ወዲ አተዉነዉ ወይስ እንደዉ ለመጃጃልነዉበፈጣሪጥያቄሁኖብኛል

    • @kedrduba398
      @kedrduba398 Год назад

      ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 года назад +55

    ልጅቷ ልክ ናት ድሕነት ይለወጣል ፍቅርና አንድነት ይበልጣል ገንዘቡም ባይኖር ግዜውንና ፍቅሩን የሚሰጥ ሰው ታላቅ ነው! የሔ ልጅ ነው አስተሳሰቡ እሷ ትበልጠዋለች!

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад +1

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውዳ

    • @hayatyusuf4997
      @hayatyusuf4997 2 года назад

      @@hanayoutube1265 +hi

    • @hiduhidaya8577
      @hiduhidaya8577 2 года назад

      አቤት ውሸት አቤት ውሸት ደሀ በፊልም ብቻ ነዉ ሚወደደዉ

    • @rahmamohammedseidhussien2602
      @rahmamohammedseidhussien2602 2 года назад

      Ere weshetuan new keretsa lay selehonech new yawerachiw

    • @hiduhidaya8577
      @hiduhidaya8577 2 года назад

      @@rahmamohammedseidhussien2602 ግን አንቺ ሀቃ ትመስያለሽ እንዴት ነው ወንድሜን ላጣብስሽ

  • @annatesgaye3590
    @annatesgaye3590 2 года назад +14

    ልጅችዋ በጣም ነዉ ደስ ምትለዉ ስርአት አላት በዛ ላይ ስታወራ አትሞላቀቅም i like her❤😘😘

  • @umrehma491
    @umrehma491 3 года назад +70

    ሱብሃን አሏህ እናንተ ወጣቶች አሏህን ፍሩ ይህ ዙሙት ማስፋፋፍያ ነው

    • @fateseid4780
      @fateseid4780 2 года назад

      እርሰዎ እዚህ ምን አመጣወት

    • @hermelakifle2709
      @hermelakifle2709 2 года назад

      @@fateseid4780 😂zm ayluwachewem ho

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 3 года назад +267

    ሁሌም ስትጋብዙ እንደዛሬው አንድ ሀይማኖት ያላቸው ይሁኑ

    • @weyzer4642
      @weyzer4642 3 года назад +3

      እረእኔራሡሐማኖታቸግራገብቶኛ አላሑመነጅና 🥺🥺🥺😢😢😭😭😭

    • @የባቦዋስደል
      @የባቦዋስደል 3 года назад

      😭😭

    • @suleymanistic6468
      @suleymanistic6468 3 года назад +3

      ለምን እነሱ ካልተመቻቸው ስለራሳቻው አያቁም እንዴ

    • @semerehadgu3550
      @semerehadgu3550 3 года назад +2

      Zim beyi koshasha lemegabez lemindinew andi haymanot miyasfeligew. Anchi iko tedebikew kemishormutu setoch tihoniyalesh

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 3 года назад +41

    ቢሂወቴ የሚያስጠላኝ የእንስሳት ጥፍር የሚመስል የሚለብሱ በተለይ ደግሞ ሙስሊሞቹ ዘመናውይ ነን እያሉ የአሏህን ኸልቅ የሚቀይሩ

    • @mariejaculbe4762
      @mariejaculbe4762 2 года назад

      ጥፍሯስ ቢሆን አትቆርጥም እንዴ ሙስሊም ሴት ስትር ሲል ነው ወንድ ልጂ እደዚያው ገደብ አለው ዝም ብሎ መጃጃል ዉይይ 10 ሴት ሲያስጠላ

  • @Reem0863
    @Reem0863 3 года назад +72

    ስርአቷ ብቻ በቂ ነው የተመቸኝ ፖርት እኔ ወንድ አልነካም ብላ ቅጣቱን መረጠች

  • @sakinasalihetube
    @sakinasalihetube 3 года назад +13

    ወንድ ልጅ አልነካም አላለችም ታዳ ወንድ ለመጫረት አይደል የመጣሽው🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄

  • @bbgg6079
    @bbgg6079 2 года назад +10

    ኢተቁላህ አላህን ፍሩ ምን አይነት ጊዜ ደረሥን አኡዙቢላህ አላህን ፍሩ

  • @makamaka8964
    @makamaka8964 2 года назад +69

    ماشاءالله ታምራላችሁ ግን ይሄ ቦታ ለናተ አይመጥንም 😍

  • @NABAWITUBE
    @NABAWITUBE 3 года назад +275

    ነገ አላህ ፊት እንደምቆሙ አስቡ ወንድም እህቶቼ አላህን ፍሩ

    • @fatihaahimed7024
      @fatihaahimed7024 3 года назад +5

      ከምር tik tok ላይ አላየኻቸውም በጣም ፈጣጣ ናቸው

    • @MimiMimi-bf5gg
      @MimiMimi-bf5gg 3 года назад +20

      አላህ ፊት ምት ቅርብ ምናምን ብለህ እራስህን እንድደፃድቅ ትቆልላለህ በሚሴንጀር በዋትሳፕ በተለያዩ ሚዲያዎች ስትጀናጀን ምት ውለው ሁላ አንድም መጀመሪያ የሰውን ጉድለት ከማውራት የራስን መመልከት መልካም ነው

    • @siredtodamonsalvatore9491
      @siredtodamonsalvatore9491 3 года назад +2

      @@MimiMimi-bf5gg say it louder

    • @ላኚኮስሚኔራ
      @ላኚኮስሚኔራ 3 года назад +6

      ምን አረጉ ተዋወቁ እንጂ ወይስ ማለት የፈለከውን አብራርተህ ንገረን

    • @Aass-zf5qx
      @Aass-zf5qx 3 года назад +5

      ምን አደርጉ

  • @michaelsamuel6534
    @michaelsamuel6534 3 года назад +7

    ልጁ ጉርኛ ነው አራሱን ያክብዳል
    ሸበላ ነኝ ብሎ ራሱን ይጠራል 10 ሴቶች ጠይቄ ሁሉም እሺ ብለውኛል??? 👎
    ልጅት ቆንጆ ናት
    ስነስራታ ይማርካል በጣም ይምወ ዳ ት አይነት ሴት ናት 👌

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 3 года назад +4

    ሙስሊሟ ሴት እኮ አይናፋር ስትሆን በሀያእ የተሞላች ከሚዲያ የራቀች የቤት ልጅ ስትሆን የሚፈልጋት ወንድ እራሱ ቤተሰቦቿ ጋር መጥቶ ይጠይቃል እንጂ ሚዲያ ላይ ወጥታ አግባኝ አትልም አሏህ ይሰትረን ያኡመት ሙሀመድ ኢተቁ ረበኩም

  • @ሰአድነኝየዙዙሲስ
    @ሰአድነኝየዙዙሲስ 3 года назад +32

    ታክሲ ተጠቃሚ አይደለሁም 😁 ማሻ አላህ ሁለታችሁም ጉረኛ ናችሁ 😂😂😂😂

  • @omnfull3834
    @omnfull3834 2 года назад +7

    ሲሚ ያአላህ መልክተኛ ነብዩና ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ለቀልድም ቢሆን አትዋሹብለዋል ሌላ ደግሞ ከወንድ ልጅ ፊለፊት መፋጠጥ አኡዙቢላህ እረ የሙስሊም ሴት ባህሪ እዲ አደለም

  • @እኔከሙስሊሞችነኝ-ከ9ወ
    @እኔከሙስሊሞችነኝ-ከ9ወ 3 года назад +21

    የሙስሊም ባህሪ አይደለም ያልተጋቡ ሁለት ተቃራኒ ፆታ የዚህ አይነት ጥያቄ መጠያየቅ ወደት እየሄድን ነው አላህን እንፍራ

  • @NADC2024
    @NADC2024 3 года назад +25

    She is very beautiful and respects herself❤

  • @sarakedir2417
    @sarakedir2417 3 года назад +9

    ان الله وملائكته يصلون على النبي يا أيها الذين آمنوا صلوا عليه وسلموا تسليما 🤲🏼

  • @محمودمسطفى
    @محمودمسطفى 3 года назад +42

    ሁለታችሁም እጅግ በጣም ሲበዛ ጉረጝና ናችሁ።

  • @እሩቅያወሎየዋ-ገ6ወ
    @እሩቅያወሎየዋ-ገ6ወ 2 года назад +7

    ላኢላሀኢለላ አላህን ፍሩ ትዳር ማለት የአላህ ስጦታእጂ እናተእደምታስብት አይደለም
    ቃለ አላሁ ሱባሀነታአላ
    እናተ የመናችሁ ሆይ አላህን ፍሩመልክተኛውንም ታዘዙ አላህንፍሩ አላህን ፍሩ አላህንፍሩ👂👈

  • @hadraabdurahman7584
    @hadraabdurahman7584 3 года назад +8

    እህቴ ወንድሜ ነገ አላህ ፊት እንቀርባለን አላህ በየ አንዳንድ ሰራችን ይጠይቀናል አኼራችንን እንዳናበላሽ እንጠንቀቅ አላህ የምትፈልጉትን ሀላል በሆነ መንገድ እንዲሰጣችሁ ድአ አደርጋለሁ።

  • @ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ
    @ነኢማወሎየዋ-ጐ3ቨ 3 года назад +58

    ማሻ አላህ ስታምሩ ግን ለሙስሊሞች እማይመጥን ቦታና ተግባር ነው.

    • @teklomgaym6327
      @teklomgaym6327 3 года назад +5

      ዉሸት ተደብቀሽ መሸርሞጥ ተይዉ

    • @user-mf7hf1eu5u
      @user-mf7hf1eu5u 3 года назад

      ትክክል

    • @yohan7782
      @yohan7782 3 года назад

      Anci ezih min teseriyalesh ?

    • @zizuyeababilljtube3638
      @zizuyeababilljtube3638 3 года назад +1

      @ZEUS APOLLO ብዙሚባል ጥፋት የላቸውም ግን ደሞ ደስ የሚያሰኝ አይደለም ! ሀይማኖታችን ደሞ የማይመች ካየን ሙስሊም እህት ወንድሞቻችንን እድንመክር ታዘናል so አይመለከታቹህም ! የናተም ሀይማኖት መላላጥ አይመክርም ምክሩን ተግባራዊ ስለማታደርጉ እጅ !!

    • @zizuyeababilljtube3638
      @zizuyeababilljtube3638 3 года назад +3

      @ZEUS APOLLO ክክክ ሰለማታውቁት ነገር ማውራት አይከብድም ?? ለማንኛውም ስለራሳቹህ ሀይማኖት ከማታውቁ ሰዎች ጋር መግባባት ስለማይቻል መጀመርያ ስለራሳቹህ አብቡ የኛን አብቡ እዳልል የናተን አታውቁትምና !🤣🤣

  • @emuyaamara1980
    @emuyaamara1980 3 года назад +31

    አውዙቢላ ሴት ልጅ በአደባባይ ባል 😥
    አላህን እንፈራ

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 года назад +19

    ሲያምሩ ❤

  • @osmanmohmmed5313
    @osmanmohmmed5313 2 года назад +1

    ዝሙትን አትስሩት ሳይሆን አትቅረቡት ነው ያለው አላህ በተከበረው ቃሉ ይሄ የሚቃወም ካለ ከኔ ሳይሆን ከአርሹ ባለቤት ሞትም ህይወታችንም በእጁ ከሆነው ጌታ አላህ ጋ ነው ማንም ከቅጣቱ ሊያደነው አይቻለውም አያያዙም ከባድ የሆነ ጌታ

  • @ferahmohammed3194
    @ferahmohammed3194 2 года назад +2

    ገና ትውውቅ ላይ አንደበትሽን ስሰማ የሆነ የሰጠሁሽ ግምት እስከመጨረሻ ራሷን ሁነሽ አየሁሽ
    ወቢላሂ tik tak ላይ የሰጠሁሽ ግምት ልክ አልነበረም
    ማሻ አላህ እንዳንች አይነት ማር የሆነ አንደበት ያላት ወጣት ሴት ሳይ ሀሴት ተሰማኝ እንድከተልሽም ነው የጋበዝሽኝ ❤❤

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 3 года назад +66

    አላህን ፍሩሩሩሩሩ ሙስሊሞች አታሰድቡን

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 3 года назад +8

    በመጀመሪያ ቦታው ለእውነተኛ ሙስሊም አይሆንም ለካ የቲክቶክ ሆነሽ ነው እና አድናቆት አበዛሽ 10 አተራማሽ ነው ሴቶች ሰምታችሁ ታውቃላችሁ አንችን መግረፍ ነበር👎👎👎👎❌❌❌❌👎👎👎👎❌❌❌❌

  • @hawayyoutube586
    @hawayyoutube586 3 года назад +41

    አላህ ይህዲኩም እርቶች ወዴት እያመራችሁ ነው ቢላህ ጉድ

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብ ውድች

  • @teddyamhara
    @teddyamhara 3 года назад +17

    She is beautiful❤

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 3 года назад +5

    በአላህ የከዱት ሰዎች የሚየደርጉትን ለመስረስ (ለመከተል )አርጀኖ የሚበል እንሰሰ በሚገበበት ጉድገድ ትገበለቹ የአላህ መሊክተኛ ብሎዉነል እያዬነዉ ነዉ ጉድ አላህ ሁለችንም እቅር በለን

  • @neimatube4659
    @neimatube4659 3 года назад +33

    ይሄ ቦታ የሙስሊሞች አደለም ቦታችሁን እወቁ ወደየት እያመራነው አይ ጊዜ ላህ ይህዲና ይህዲኩም

    • @user-mf7hf1eu5u
      @user-mf7hf1eu5u 3 года назад

      ትክክል

    • @adanchetesfaye285
      @adanchetesfaye285 3 года назад +1

      የናተ ቦታ ጭለማና የበታችነት ነው😁😁

    • @user-mf7hf1eu5u
      @user-mf7hf1eu5u 3 года назад +2

      @@adanchetesfaye285 ቆሻሻ የጨለማዉንማ ለናተ ተሰቶል በጣም ሲጨልማችሁ ጣዉላችሁነ እያነዳችሁ ትቃጠላላችሁ ታቦት ሃሃሃሃሃጣዉላ ከናተ በታች ምን አለ ሞተ ተነሳ ሃሃሃሃሃምናለ ሰዉን ባታናግሩ የኛ ጫማችን እነኮን ነፁህ ነዉ እናተ በሱሪያችሁ አራችሁን ይዛችሁ ትዞራላችሁ ግማታም እረ የጠረናችሁ ሺታ ቱቱግማታም

    • @kalkidankaliii2173
      @kalkidankaliii2173 3 года назад +1

      ምን ማለት ነው ለሙስሊሞች አይመጥንም ማለት ለእናንተ ያልመጠነ እና ለማን ሀይማኖት ይመጥናል ይህ እኮ ጨዋታ ነው

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 года назад

      እና እንቺ ምን ትሰሪያለሽ እዚህ ጋር አስመሳይ ቁርሀን እሚያስቀራ ቻናል አታይም አንቺ እምትወጂው እንዲ አይነት ነገር ነው ቅንዝራም

  • @kiya4978
    @kiya4978 3 года назад +19

    ልጆቶ ሙስሊም ናት ከሁነች አትሰግድም ማለትው ጥፍሮ እስልምና አትወክል

    • @kedijaahmed4522
      @kedijaahmed4522 3 года назад +5

      ለፕሮግራሙ ሊሆን ይችላል የተቀባችው ውይይይይይይ እኛ

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 3 года назад +10

      2ቱም ሙስሊም ናቸው ሲቀጥል ልትሰግድኮ አይደለም የመጣችው ሰወች ምትፅፉትን እያወቃቹ😂😂

    • @rawdaj6636
      @rawdaj6636 3 года назад +3

      period lay bthons ...assume the good

    • @lulu-ld1di
      @lulu-ld1di 3 года назад +1

      @@zemassefa1397 ክክክክክክክክክ

    • @kedijamordi4508
      @kedijamordi4508 3 года назад

      atsadeb

  • @mybesttube9389
    @mybesttube9389 2 года назад +12

    የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው በጣም ነው የምታምረው ልጅቷ

  • @FM-mg6ww
    @FM-mg6ww 2 года назад +4

    ወላ ተቅረቡ ዚና ኢነሁ ካነ ፋሂሸተን ወሳአት መሲራ ይላል ቁርአኑ ዚና አትስሩ ከማለቱ አትቅረቡት ነው ያለው የሰራውማ አስቡት እና ከመቀራረብ ወደዚና ይወስዳል መቼ እንደምን ሞት አናውቅም ወደዚና ሚያንደረዱሩትን እራቁ

  • @ሰአዳ-በ8ኰ
    @ሰአዳ-በ8ኰ 3 года назад +19

    አይደለም አስር ሀያ ብትልም አይገርምም ታስታውቃለህ ቀዥቃዣ ነህ

  • @luluoumer3959
    @luluoumer3959 2 года назад +8

    ወይኔ ወንድ ልጅ አልነካም አለች ጎበዝ

  • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
    @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 2 года назад +2

    ድናችሁን እረሳችሁትኮ አይዱኒያ አታለለችንኮ በድኑ ጠንካራ የሆነባል ይስጠን

  • @أمماهير-و9د
    @أمماهير-و9د 2 года назад +12

    ተው ግን ሙስሊም እህቶች ለራሳችሁ ክብር ይኑራችሁ እራሳችሁን ለሽያጭ ባዳባባይ አታቅርቡ አታርክሱ

  • @seadaayoub1937
    @seadaayoub1937 3 года назад +71

    አቤት የሴቶች ቅናት😁 ሀራም ከፈራችሁ ለምን ታያላችሁ
    ሁለቱም ደስ ሲሉ ማሻአላ

  • @nunchannel8441
    @nunchannel8441 2 года назад +3

    አያርገውና ትን ብሏቹ ብትሞቱ አላህ ፊት ምን ልትመልሱ ነው?? ለማንኛውም አላህ ይምራቹ ተጋብታቹ በሐላል ብትጠያየቁ ግን ጥሩ ነበር 😊

  • @halimaweloluguama2021
    @halimaweloluguama2021 3 года назад +60

    አላህንአፈሩም ወደጌታችሁተመለሱ ወላሂ ይህ ሙሥሊሞችንአይወክልም ኢተቂላህ!!

    • @sakenasaeed1219
      @sakenasaeed1219 3 года назад

      👰😂😂😂🙊

    • @halimaweloluguama2021
      @halimaweloluguama2021 3 года назад

      @@sakenasaeed1219 ምነውያሥቃልእንደ ነውትክክልናቸውእያላችሁነው ሡብሀንአላህ

    • @ቃልወሎየዋ
      @ቃልወሎየዋ 3 года назад +3

      ሻርብ አለባበሱ እደፈሺን ተጠቅማውነውጂ ከላይ ሂጃብ ከታች ሱሬ የሙሰሊም ደምብ አደለም

    • @halimaweloluguama2021
      @halimaweloluguama2021 3 года назад +2

      @@ቃልወሎየዋ ትክክል ቃል እውነትነውየሙሥሊምአደብአደለም

    • @cafecologbe1817
      @cafecologbe1817 3 года назад

      😂😂😂😂

  • @leulsegedgermay8358
    @leulsegedgermay8358 2 года назад +7

    በጣም ጐበዝ ልጅ ነች መልሶቻ ሁሉ በሳል ናቸው አስተማሪ ✌️✌️👈

  • @ለይላየሡፍለአባቴትልቅፍቅ

    ደስ ትላላችሁ ሴት እረጋ ስትል ደስ ይላል

  • @jeforo645
    @jeforo645 3 года назад +4

    ወሬ አንቺ ቲክ ቶክ ላይ ተጥደሽ እየዋልሽ ጊዜ ሚሰጠኝ ወንድ ነው ምፈልገው ትያለሽ ሃሃሃ

  • @hadera3839
    @hadera3839 2 года назад +8

    ወይኔ ሴቱ ፈጣጣ ነው እኔ እንኳን እንድህ ፊትለፊት በስልክእንኳ ሳወራ አፍራለሁ ወላሂ

  • @ethioayushtube3853
    @ethioayushtube3853 3 года назад +8

    ማሻ አላህ እርጋታዋ

  • @rhemefamileyyoutube8685
    @rhemefamileyyoutube8685 3 года назад +60

    ልክእደዚህ ተመሳሳይ ሀይማኖትአቅርቡ✌️💕

  • @ዘሀራዩቱቢ
    @ዘሀራዩቱቢ 4 месяца назад

    ማናት አንድት ፍቅረኛ ነበረችዉ የመጀመሪያዋ ሳኮን የሁለተኘዋ ስሟ ጠፋኝ እወዳት ነበር እሷኮ ስንት ለምኖ ነበር ያገኛት አች ደሞ ተየት መጣሽ ጉድኮነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @susuhaji680
    @susuhaji680 3 года назад +21

    የገረመኝ ነገር ቢኖር ሁለቱም ቲክቶከሮች ናቸው አብሶ ሴቷ ግን እንዲ ሲሽኮረመሙ በጣም ነው ያሳዘኑኝ ወላጆቻቸው ከካሜራ ጀርባ ቁመው ነበር ✌️😂

  • @tigesttemsegen8856
    @tigesttemsegen8856 Год назад

    እኔ የሚገርሙኝ ኮመታትሮች ነገሮችን ሁሉ ከሀይማኖት ጋር አታያይዙም ሰዉ ከተዋደደ የሀይማኖት ልዬነት የለዉም ዝም ብላችሁ የሌሎችን ሀይማኖት አታቋሹ በተለይ ሙስሊሞች ክብር ይኑራችሁ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 3 года назад +12

    They're disciplined! Beautiful!

    • @hanayoutube1265
      @hanayoutube1265 3 года назад

      ስላም በቅንነት ስብእስክራይብውድ

  • @rabiaahmedawol
    @rabiaahmedawol Год назад

    ኮሜቶች ግን ምን ሁናችሁ ነዉ ከሀጅ ነብዪ ጋር ስረገረፈጠች ማሻአሏህ ትላላችሁ አሏህ ሂዲኩም

  • @zeynebahmed3766
    @zeynebahmed3766 2 года назад +5

    አላህ በሀላል መንገድ ያጣምራችሁ!!

  • @abduselamjilalu519
    @abduselamjilalu519 2 года назад +2

    እኔም ከእናንተ አልሻልም።ነገረ ግን
    እናንተን ፈልጌ አልነበረም ዩቱዩብ
    የከፈትኩት።ነገ ምትፀፀቱበት ወጣትነት
    ጊዜያቹ አትግደሉ።

  • @لاإلهَإلاالله-ي4و4ف
    @لاإلهَإلاالله-ي4و4ف 3 года назад +2

    ሆ እር ወደዬት እዬሄድን ነው እስቲኻራችሁን ሰግዳችሁ አላህ ከይርኛውን ትዳር እንዲሰጣችሁ አላህን አትለምኑም እንዲህ በሚዲያ እዬተሽኮርመማችሁ የምታወሩት አንች እህቴም ከሃጅ ነብይ ወንድ ጋር ምን ትሰሪያለሽ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @fetawitaboa-i1i
    @fetawitaboa-i1i 3 года назад +50

    ችኳ እርጋታዋ ደስ ሲል❤😚

  • @zdmaktube1151
    @zdmaktube1151 3 года назад +7

    ሙስሊሞቹም ጀመራችሁ አላህን ፋሩ ትዳር ከአላህ ነው

  • @taebasaed4418
    @taebasaed4418 2 года назад +4

    አየ መጨረሻችን እስቲ ላህ ያብጀዉ☝☝

  • @seyfedinredwan7087
    @seyfedinredwan7087 2 года назад +3

    ጭራሽ ሴትና ወንድ ባደባባይ ዝሙት አላህን ፍሩ ሞትአለብን ነጌ አኬራ ኢኔዳለን እንጠይቃለን

  • @boniabdi273
    @boniabdi273 3 года назад +2

    Amir abdurahman Abro adegaa
    Am so happy to see you again

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 3 года назад +1

    እኔምለው ሲላ ድናችንን ምን እያደረግነው ነው በሱሪ ሁነው መጠማጠም ሀጅ ነቢ ወንድ ጋ ፊለፊት ተፋጠው አፋቸውን እየከፈቱ ወንድ ልጅን በእጀ አልነካም አልቀረብሽም ብሽቅ አላህ ይህድኩም ባለጌ በዛ አሁንስ

  • @kiya4978
    @kiya4978 3 года назад +8

    አልገባኝም ልጆቾ ልጃገርድነኝ ለማለትነው ስትጠየቂ ስለማላቅ ገብች ስላላየሁት በብታው ስላልሆንኩ ምናምን ላይፍሺን ጨርሰሺ አይን ያውጣሺ ሰገጤ እስልምና አትውክይም

    • @jamilaah297
      @jamilaah297 3 года назад

      ክክክክክክክክክክክ እደዛሬ ስቄ አላውቅም ውሸትበግሯ የደች ዛሬ

    • @dubaifree9578
      @dubaifree9578 3 года назад +1

      በትክክል አኡዙ ቢላህ

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 года назад +2

      ሊሆኑ ይችላሉ እኛ ምን አዉቀን

    • @kedijamordi4508
      @kedijamordi4508 3 года назад

      atsadeb

  • @mamenur177
    @mamenur177 3 года назад +2

    ወንድ አተሽ ነው እንዴ በአደባባይ ወንድ ፍለጋ የወጣሽው አላህን ፍሪ ሴት ክብር ናት አላህ አልቆ የፈጠራት ልዪ ፍጥረት ናት

    • @አማራነኝ-ገ2ፐ
      @አማራነኝ-ገ2ፐ 3 года назад

      እኔግንአልገባኝም ም ክነያቱም አድምቁምነገር አላደረጉትምተጋብተውአልመጡም

  • @togethertube8768
    @togethertube8768 3 года назад +10

    She is so lovely!

  • @ibrahimkeder6579
    @ibrahimkeder6579 3 года назад +43

    በጣም በጣም ታስጠላላቹ በእናንተ ቤት ምስልጠናቹ ነው በናንተ ቤት ዘመናዊነት በቃ ይሄ ነው እስቲ የፈረንጆቹን ሙስሊም ዮትበሮች ተመልከቱ ዳእዋ እንዴት እንደሚያደርጉ የሙስሊምን ስብ እና እንዲህ እርካሽ አታርጉት ቢያንስ ዲኑን መካደም ባትችሉ እንካን አታስድቡት ለሌላውም የመበላሽት ምክንያት አትሁኑ አደብ እርጉ የካፈርን መንገድ አትከተሉ ብትችሉ በጥሩ ፅባይና ተግባር ለመምራት ብትጥሩ ከነሱ ካልተሻላችሁ ምንድነው ልዩነታችሁ አላህ አደብ ይስጣችሁ

    • @hane4012
      @hane4012 3 года назад

      ኣሚን

    • @M2Meriem
      @M2Meriem 3 года назад

      Aminnnn
      You absolutely right

    • @suleymanistic6468
      @suleymanistic6468 3 года назад

      በሰው ጉዳይ ምን ጥልቅ አስባላቹ ቆይ ስለራሳቹ መጨነቅ አይሻልም

    • @ibrahimkeder6579
      @ibrahimkeder6579 3 года назад

      ይሄ የአንተ አይነቱ ስሜት ነው የነሱ ወንጀል ላይ መውደቅ እኛም ተጠያቂ ነን አላም ላይ የምናየው በልአ ዝም ብሎ የመጣ ይመስልሃል

    • @suleymanistic6468
      @suleymanistic6468 3 года назад

      @@ibrahimkeder6579 እና ወንድና ሴት ስለተፋቀሩ ነዉ እያልከኝ ነው?💀

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 3 года назад +4

    ወንድ አልነካም ያልሽው ልጅ ደናየሽ እንዴት ነሽ 😜😜😜😜እና ምን እዚ አስጣሽ ወቸው ጉድ

  • @ezedinnegash7107
    @ezedinnegash7107 3 года назад +2

    Yenemar welahi asazenechign she is cute mashalah but she really dont know her worth, she is on fire age
    Just make dua for her
    Im sure she will regret

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 3 года назад

    እርግጠኛ. ነኝ ቤተሰብ የሌላችሁ ዘልዛላ ልቅ ተቆጣጣሪ የሌላችሁ. ናችሁ እድህ የወረደ ዚና ዝሙት እሚወራበት አስካሪ መጠጥ እሚጠጣበት ቦታ እምትገኝት መጠጡን እኮ ጠጣችሁ ሙስሊም ዩቱበሮች የትናችሁ?እህት ወድሞቻችን ሲበላሹ ዝም ለምን

  • @seyfedinredwan7087
    @seyfedinredwan7087 2 года назад +4

    ሱብሃን አላህ ያአዩሀ አለዚና አመኑ ኢተቁላህ ሀቀ ቱቃቲ ወላ ተሙቱና ኢላ ዋአንቱም ሙስሊሙን ያሳዝናል አላህን ኢንፍራ ወዴት ኢየሄድን ነው አረ አላህን ፍሩ ዝሙትን አትቅረቡ ኢየተባለ

  • @ethiopiatub9303
    @ethiopiatub9303 2 года назад +1

    ምነው ሙስሊሞች ተንጨረጨራችሁ ሀራም ነው።ካላችሁ እዚህ ምን ትስራላችሁ ክክክክ ቅናት መሆኑ ነው በጣም የሚያምሩት ♥♥

  • @abduferede9477
    @abduferede9477 3 года назад +1

    ኧር አላህን ፉሩ ደሞ ሲጣጣ በቀኝ እጅህ አትጠጣም በግራህ ትጠጣለህ በቀርባችሁስ ምን ችግር አለዉ እደዚህ እያላችሁ መገናኘት ተዉት አይበጃችዉም

  • @zdzd6577
    @zdzd6577 3 года назад +57

    ጋይስ አልገባኝም የፕሮግራሙ አላማ ምድነው

  • @kedyH
    @kedyH 2 года назад +2

    ልጅታ ቆንጆ ነች ማሽአላህ ❤️

  • @tms6349
    @tms6349 2 года назад

    ሙስሊም እህት እና ወንድሞቸ ተው ተው አላህን እንፍራ በእልምና የፍቅር ምናምን የሚል ነገር የለም አስለን መንገዳችሁን አስተካክሉ የኩፋሮችን አካሄድ አትሒዱ አሏህን ፍሩ ይህ ስልጣኔ አይደለም

  • @hawatube8780
    @hawatube8780 3 года назад +3

    ወንድን ልጅ እጁመንካት ወይም ሰላም አለማለት ካወቅሽ ሌላዉንም አለማድረግ ነበረብሽ ለምሳሌ አለባበስሽ ጭራሽ ሚዲያላይ መዉጣት አልነበረብሽም

  • @kasechtube6725
    @kasechtube6725 3 года назад +5

    በነገራችን ላይ ስሙአ አሚናት ነው ።

  • @semira7536
    @semira7536 3 года назад +5

    ይሄ የሙስሊም ቦታ አይዴለም 😏😏

  • @سبحانالله-ج1و2ب
    @سبحانالله-ج1و2ب 3 года назад +3

    ይኸ እስልምናን አይወክልም
    ይኸ የእስልምና እንስት መገለጫ አይደለም😡😠።

  • @zekiyatemam7901
    @zekiyatemam7901 3 года назад +7

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ 10 ሲላት አልደነገጠችም ሚስኪንን

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 3 года назад +7

    ያኢላሂ ሴቷም ወንዱም አጅበውኛል ማሻአላህ ብያለው ግን ብትጋቡ እዚ ቦታ ባትመጡ ወላሂ በጣም ታምራላቹ ለካ ወሎየ ሁነሽ ነው ውብ የሆንሽው😊

  • @staytoxic6718
    @staytoxic6718 3 года назад +20

    He's eye contact is on point 😆 i can't 🤣🤣

  • @kindutalema4796
    @kindutalema4796 3 года назад +1

    10/10 ሴቶች በቃ እምቢ አያውቁም ማለት ነው።እኔም ልሞክር እንዴ?ሀሳብ ስጡኝ

  • @sharookelbessa7472
    @sharookelbessa7472 3 года назад +1

    emir software mn arek

  • @rbha7449
    @rbha7449 2 года назад

    ይህ ፕሮግራም በጣም ነው ሚደብረው ምን እያቀረባችሁ ነው ያላችሁት አራምን ነገሮችን ለማስፋፋት ይመስላል
    አሁንም ቢሆን ወደ በጎ እና ሰዎችን አስተማሪ የሆነ ነገር ቢሆን ጥሩ ነው 🌶

  • @AMtube9507
    @AMtube9507 3 года назад +1

    10 ሴት ጠይቀህ እሺ ከሉህ ለሚን ተዉከቸዉ?
    መጀመረስ ለሚን ጠያከቸዉ?
    ሙስሊም ከሆንክ በቀኝ ጠጠ ቢለ

  • @ጦይቢነኝያረህማንባርያ
    @ጦይቢነኝያረህማንባርያ 3 года назад +28

    አላህን ፋሩ ይህ የኝ የሙስሊሞች ቦታ አደለም በቃ እናንት ተካፋረ ያያችሁትን ሁሉ መከተል ነው አላህ ፈቅዶታል አልፋቀደውም ብሎ ማየት የለም አደል

    • @መቅዲአምደብርሀን
      @መቅዲአምደብርሀን 3 года назад +1

      የማንም ሀይማኖት ይህን አይፉቅድም እኮ ለምን በሌላ ሀይማኖት ላይ ብቼ እንጠለጠላለን የሁሉም እምነት አይፈቅድም ትዳር ከፈጣሪ ነው የሚመጣው እባካችሁን አንድ ተራ ሚዲያ ይህን ፕሮግራም ስለ ጀመረ የማንኛውም እምነት አይወቀስም

    • @kalkidankaliii2173
      @kalkidankaliii2173 3 года назад

      እውነት ነው ምነው የራስህን ብቻ እንደ ፅድቅ ቆጠርክ

    • @ethiopiawit3871
      @ethiopiawit3871 2 года назад

      የማንም ሀይማኖት ይሄን አይፈቅድም ስለዚ ስለራስሽ ሀይማኖት አስተያየት ሰጥተሽ ውጪ።የሰው አትንኪ

  • @mohammedalbushera5853
    @mohammedalbushera5853 3 года назад +4

    አቤት ውሸትህ አስርሩም ሴቶች እሽ ብለውኛል አይልም። ሲጀመር መዋሸት ደግሞ በወንድ አያምርም አሚ ትፀዳብሃለች ። የተረጋጋች በመሆኗ ደስ ትላለች ። አንተ ኩታራህን ፈልግ

  • @ነጃትሀበሻ-ቨ8ዸ
    @ነጃትሀበሻ-ቨ8ዸ 2 года назад +3

    ቆንጆ ምግብ እና ቆንጆ ሴት ወዳለሁ 🙄❤️

  • @semutube2215
    @semutube2215 3 года назад +3

    ምኒቱ ብጥርቅ ነሽ ታክሲ አልጠቀምም አለች ከዛ ማክሱ ምናምን አላለችም 🤣🤣🤣

  • @jafarmohamed8965
    @jafarmohamed8965 3 года назад +5

    I love it
    Great from somalia