ሀያትን በማፍቀሬ ተሰደብኩ😔. አሁንስ መረረኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • ለፍቅር የከፈልኩት መስዋትነት ብዙ ነው😞😞

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @Model-mahir
    @Model-mahir Год назад +177

    ከዚ በላይ ምን ላርግ 🤷‍♂️

    • @እመቤትተስፋዬ
      @እመቤትተስፋዬ Год назад +10

      ወድሜ ጎደኘዋ ትወድሀለች😂😂😂ቅናቶ😂😂😂😂

    • @saddasadda9000
      @saddasadda9000 Год назад +23

      ሀያት ጥፋቴኛ አይደለችም የሷ ጓዴኛ በሀያት ትቀናሌች መግባባት ነበረባት እንጂ ጭራሽ ነገሩን አባብሳ ትሄዳሌች ።የአሚር ፍቅሬኛ ባቶን እራሱ ሀያት ከልጅቷ መራቅ አለባት ። ታስታውቀሌች በቃ ጨረሻሎ✊🤔🤔

    • @SopontoSoponto
      @SopontoSoponto Год назад

      አነኤ ኡኮኦ ሃተኤ አላልክ የ ሰታን ኖው ያ አልኩት

    • @ኤልሻዳይtube_2
      @ኤልሻዳይtube_2 Год назад +3

      😳የሀያት ጎደኛዋ ቅነት 😡

    • @hayu9963
      @hayu9963 Год назад +5

      አስረክ ገረፋቸው😂

  • @ametellahabdellah
    @ametellahabdellah Год назад +547

    የሃያት ጓደኛ ቀናተኛ ነች አሚሮን ትፈልገዋለች የምትሉ እስኪ ኑኑ

    • @geahfeker6909
      @geahfeker6909 Год назад +1

      ትፈልገዋለይ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Год назад

      ይሜያቋትታሎያናገሯትይሜያፈቀርሰወማጣትመጨርሻወአያምርም

    • @hdhdhdhd7810
      @hdhdhdhd7810 Год назад

      👌👌👌

    • @LatifaLatifaa-e8u
      @LatifaLatifaa-e8u Год назад

      በትክክል ትፈልገዋለች

    • @JameilaKader
      @JameilaKader Год назад +2

      የኛ የሀበሻ እኮ አይጥመድህ 😂😂😂 እውነትሽን ነው

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 Год назад +68

    ጌታ ሆይ ከንደዚህ አይነት ቅናተኛ ጓደኛ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ እራሷ ልጁን የራሷ ልታረገዉ ፈልጋለች ንቂ እህቴ

  • @user-ub9sy8ly7l
    @user-ub9sy8ly7l Год назад +228

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብይ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

    • @HanariHanari-kh9rx
      @HanariHanari-kh9rx Год назад

      ዝም ዝም ዝም

    • @sabrinamasoud3718
      @sabrinamasoud3718 Год назад +2

      صل الله عليه وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا طيبا مباركا فيه ❤

    • @ወሎመቅዴላ
      @ወሎመቅዴላ Год назад +2

      ሠለላህ አለይህ ወሠለም

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg Год назад +2

      Saallahu Aleyhi wasselam ❤❤🎉jzk

    • @um5269
      @um5269 Год назад +1

      Sallallahu aleyhii wassallam ♥️ sallallahu aleyhii wassallam ♥️ sallallahu aleyhii wassallam ♥️

  • @user-cp7kn7cr3c
    @user-cp7kn7cr3c Год назад +44

    ከቅናታም ጓደኛ አላህ ይጠብቀን ምኗ ቅን ቀንም ናት በአላህ

  • @medujemal2981
    @medujemal2981 Год назад +83

    ፍቅር ያለ ኒካህ የለውም በረካ አትጃጃሉብን

    • @user-fu9gi2wq3k
      @user-fu9gi2wq3k 2 месяца назад

      በጣምነዉጂ ሚጃጃሉ አላህ ይህዲዎን

  • @user-dt4wh3qv2h
    @user-dt4wh3qv2h Год назад +30

    ዝም ያለ ነፃ ወጣ አሉ የኛ አዛኝ የኛ አስተማሪ ነብይ

    • @fatmahammad7547
      @fatmahammad7547 Год назад +1

      ሱለለሁ፣አለይሂ፣ወሰለም

    • @leyla3991
      @leyla3991 Год назад

      ሰለላሁ አለይሂ ወስልም

    • @tofikabedla
      @tofikabedla Год назад +1

      ሶለላሁ አለይህ ወሰላም

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 Год назад +195

    ሀያት ኮሜንቴን ታነበብሽዉ ጓደኛሽ በጣም ቀናተኛ ናት ብታቂኮ የአጎት ልጂ ማግባት ይፈቀዳል እንኳን ጓደኛ ምን ያቅነዘንዛታል ጓደኛሽ

    • @kewenyareshd9847
      @kewenyareshd9847 Год назад +8

      ትክክል ነው ግን በሚዲያ ባይሆን ቆንጆ ነው

    • @zainabaetop6398
      @zainabaetop6398 Год назад +5

      ትክክል ጎደኛ አያስፈልግም😊😊😊

    • @user-bd6xn7bu3t
      @user-bd6xn7bu3t Год назад +2

      ወላሂ ችግር የለውም ወንድም ባልም ጓደኛም ይሆናታል

    • @milahagos2807
      @milahagos2807 Год назад

      ምን፠እናንተ የአጎት ልጅ ብቻ የአክስት ልጅ ታገባላቹ መሐመድ የ9;ዓመት ጨቅላ አይደል ያገባው

    • @fatumaseid8001
      @fatumaseid8001 Год назад +6

      @@milahagos2807 ነጃሳኮ አያቅም ሥለዚህ ሙሥሊሞች ጋ ባትያያዥ ይሻልሻል ደግሞ ዉዱ ነብየን በነጃሣ አፍሽ አትጥሪ

  • @imanimqn9281
    @imanimqn9281 Год назад +20

    የሀዬ ጋደኛ አለባበሶን መጀመራ ታስተካክል የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 Год назад +172

    ወላሂ የሀያት ጓዴኛ ቅናቴኛ ናት በሷ ትቀናሌች

    • @user-zy7wz3cx9p
      @user-zy7wz3cx9p Год назад +4

      Awo welahi

    • @saddasadda9000
      @saddasadda9000 Год назад +11

      @@user-zy7wz3cx9p አዎ አብሮ ኤንድሆኑ አትፈልግም ድሮስ የሴት ጓዴኛ ምቀኛ ናት ማግባባት እያላት ጭራሽ ታጣላሌች🧕🧕

    • @user-zy7wz3cx9p
      @user-zy7wz3cx9p Год назад +3

      @@saddasadda9000 bexam no yandeddwchinyi wellahi zim melat unkan atechilem iswa tefeligowalechi lene behone eylechi new

    • @Hነኝወሎየዋ-b9b
      @Hነኝወሎየዋ-b9b Год назад +5

      ትክክል😂😂😂😂

    • @hiwetdesta9048
      @hiwetdesta9048 Год назад +3

      እውነት እፍፍ መቀኛ😂

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Год назад +25

    ጏደኛዋ እኮ እንድያወሩ እረሱ አልሰጠችም እግዚአብሔር ከፈቀዳ አይቀርም😢😢😢😢😢😢 አይዞህ

    • @WELCOMES-1560
      @WELCOMES-1560 Год назад

      ጓደኛ ተረጋጊ በሏት የሆነ ነገር አለባት

  • @Hanunhabeshawit
    @Hanunhabeshawit Год назад +62

    የሴት ጓደኛኮ የጀርባ ቅማል ናቼዉ በፊለፊትማ ግልፅ አይናገሩም 😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Fatma-nr1rg
      @Fatma-nr1rg Год назад +1

      Kkkkkk😂

    • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
      @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ Год назад +1

      እውነት ነው አጋጥሞኛል ወላሂ

    • @Hanunhabeshawit
      @Hanunhabeshawit Год назад

      @@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ ሁላችንም ጋር አሉ ሳያስታዉቁ ከጀርባ ሁነዉ የሚወጉን በተለይ ትዳር ላይ ያላችሁ እህቶች ንቁ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Год назад +18

    ምርጥ ፕራንክ ነው!!
    አይ ድራማ ትችሉበታላቹ

  • @ዘምዘምወንድሞንናፍቂ

    የሴት ጓደኛ በቃኝ እጭ ወላሂ እሄችን እስባልት ላይ መግረፍነበር ቅናታም አኡዙቢላህ ከዚች አይነት ጓደኛ ይጠብቅን የአላህ

  • @Gucv-ys8nv
    @Gucv-ys8nv Год назад +9

    ከመቆየት እነዚህ ልጆች ቢፋቀሩ ጓደኛዋ ምንልትል ነው ይችልጅ ከመቆየት እሺትለዋለች ላሁኑ ደግጣነው ጠብቁ ቆይ 🥰

  • @ሩትየወሎዋቀበጥ
    @ሩትየወሎዋቀበጥ Год назад +62

    አቤት ጓደኛዋ ቅናቷ ሱብሀን አላህ 😢😢😢😢😢

    • @mekiaahmed8087
      @mekiaahmed8087 Год назад

      ትክኩ፣ደግነቱ፣ጎደኛየለኚም፣አልሀምዱሊላ

  • @seidrabiq-in1ot
    @seidrabiq-in1ot Год назад +7

    አላህ ከቅናት ይጠብቀን የሀያት ጓደኛ የመጨረሻ ወራዳ ልጅ ናት አሚሮ አይዞህ አላህ ያንተ ያላቷ የትም አትሄድም በፍቅር እንዳትጎዳ የፈለከዉን አማርጠህ ማግባት ምችል ወንዳወንድ ነህ ቀረባት እሷ

  • @user-no8rr9sw3w
    @user-no8rr9sw3w Год назад +44

    በጣም የምታሥጠላ ጓደኛናት የምር የሚቀና ጓደኛ አይሥጣችሁ አብሺር አሚሮየ ሀያት እሺትላለች❤❤❤

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab Год назад

      Ammmmmmeni yarabi subanalaha😂😂😂😂

  • @yfatewahabeshawit
    @yfatewahabeshawit Год назад +7

    እህቴ ስለ እውነት ጓደኛሽ ለአንች ጥሩ ነገር አታስብም እዴ በሰው ህይወት ይህን ያህል መወሰን ምን ይሉታል ስታስጠላ ፍየል ፍቅሩን ተቀበይው❤

  • @werwer6878
    @werwer6878 Год назад +24

    ሀያት በአላህ አሚርን ተረጅው ተጎርቷል ወንድም የለሽምዴ

  • @lailaethio6578
    @lailaethio6578 Год назад +11

    ተትወናህ ተመቼኝ😂😂😂😂አላህ ሂድያ ይስጣችሁ😢

  • @tafartafer2785
    @tafartafer2785 Год назад +19

    እረ በስመአብ አንች ጓደኛዋ ለራሷ ትፈልጋለች መሰለኝ እንዲህ አይባልም ማስታረቅ ነዉ ያለባት😢😢

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 Год назад +2

    ሀዪ ግን እርጋ ብለሽ አስቢብት እኛ የነብራቹህን ጎድኝነት ባናውቅም ግን አሚር ሲታይ ጥሩ ልጅ ይመስላል ክአነች እኛ ባናውቅም የሀያት ጎድኛ ድግሞ እርጋ ስክን በይ ሀያት ልእራሱ እራሱ ታውቃልች እሽ ልጅን ግን አታስቃይው ፍቅር ማልት ብጣም ክባድ ነው ትርጅው አትራቂው ጎድኝነት ማልት ትልቅ ቦታ አለው እሽ ፍቅሩ ቢቅር ጎድኛ መሆን ትችላላቹህ

  • @SaadiSaadi-qi4vv
    @SaadiSaadi-qi4vv Год назад +17

    ልጂቷ ከአለባበሷ ጀምሮ አዑዙቢላህ ሀያት ተረጂው ቢቻል ራቂያት ካልቻልሽ ግን ራስሽን ጠብቂ ወላሂ ልጂቷ ራስ ወዳዲ ነች ልጅን ትወዴዋለች አላህ ይናዕልሽ ኢንሻ አላህ ቲሽ እኔ ሰው አልቀርብም የምለው በምክናየት ነው ለዛውም የሴት ጓደኛ😏😏😏

  • @ramayanamthechikkattil4208
    @ramayanamthechikkattil4208 Год назад +5

    ከቅናተኛ ጓደኛ ፈጣሪ ይጠብቀን ሲጀመር እሷኮ ምንም ማናገር አልቻለችም ጓደኛዋ ናት የተንጣጣችዉ የቅናት ጥግ

  • @የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ

    እመነኝ ፍቅር አለ በውስጧ ተስፍ እዳቆርጥ ጓደኛዋ ምቀኛ ናት ማስማማት እያለባት ትንጣጣለቺ እኔ ብሆን በጥፊ ነበር የምላት ምላሷ

  • @tsihonbekele1556
    @tsihonbekele1556 Год назад +1

    ሐያት ሲጀመር ካለሽ አቀራረብ ነው ሊያፈቅርሽ የቻለው እሱንም ነግሮሻል so ፍቅሩን ብትቀበይ ይሻላል ደግሞም የጓደኛሽ ግፊት ነው እንጂ አንቺም ጋር ፍላጎት እንዳለ በደምብ ነው የሚያስታውቀው ስታወሩ እንዳልሽው የራስሽን ሂወት የምትኖሪው አንቺ እንጂ ሌላ ሰው አይደለም ወይም ያቺ ቀናተኛ ጓደኛሽ አሁን ያሰበችልሽ መስላ በሁአላ እንዳትጎዳሽ ተጠንቀቂ

  • @ousmanahmed5834
    @ousmanahmed5834 Год назад +34

    ሲጀመር ሴትልጅ ጓደኛታላት ምቀኝነት አለ እች የፍቅር መቀስ እጥልሽ ይበጠስ

  • @Hikma-b2g
    @Hikma-b2g Год назад +1

    አሚር ግዜስጣት ለሀዩ ትረዳሀለች ሀዪ እባክሽ ኮሜት አብቢ ጓደኛተብየዋ ቀታብሽ አለች ለራሧ ፈልገዋለች ታፈቅረው ነበር መሠል ከሷ እራቂና አሚርን ተረጅው ያሥታወሸቃል ከልቡነው ያፈቀሰሽ

  • @SaadaSeyd-i3n
    @SaadaSeyd-i3n Год назад +45

    ግልፅ የጓደኛ ቅናታም መቀኛ ለመጀመርያ ጊዜ

    • @Syom-xq2xv
      @Syom-xq2xv Год назад +1

      😂 እውነት ነው

    • @gfkki4040
      @gfkki4040 9 месяцев назад

      😂😂😂😂

  • @ermibrasco1732
    @ermibrasco1732 Год назад +63

    ምርጥ ፊልም ነዉ

    • @seadaseada5194
      @seadaseada5194 Год назад

      እንዲ ፊልም ነው እንዲ

    • @sitramehamed184
      @sitramehamed184 Год назад

      ወላሂ በጣም ነው የሚያስታውቀው

    • @user-ct5cd4br8k
      @user-ct5cd4br8k Год назад +2

      @@seadaseada5194 ወላሂ ብሏልኮ በውሸት ሊምል እሚችል አይመስለኝም

    • @sadaabdelahusen1516
      @sadaabdelahusen1516 Год назад

      Eko❤❤

  • @mohammedal9657
    @mohammedal9657 Год назад +50

    እሧ እራሡ ታፈቅርሀለች ለብቻዋ አናግራት ጓደኛዋን በጥፊነበር😢😮😮😮❤❤❤❤

  • @birhanebefikadu8450
    @birhanebefikadu8450 Год назад +1

    ሀዩዬ የኔ ቆንጆ እባክሽ አብራችሁ ሁኑ ይቺ ደሞ ጕደኛ አይደለችም ምቀኛ ናት ሁለቱ እንዳይግባቡ ለምን ፈለገች

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 Год назад +113

    ተቀበይ ፍቅሩን የእዉነት ፍቅር ነዉ❤❤❤

  • @mulu1219
    @mulu1219 Год назад +10

    ቀናተኛ ነች ምትሉ ሠወች ግን ምን እደምታቅና ለምን እደሆ ታቃላቹ በሰው አትፍረዱ

    • @Roza-od7ky
      @Roza-od7ky 15 дней назад

      ምንምትወቅምን ለምንእደዚህትሆናናለች ያለፈሂወትአለፈአለቀ ቀናተኛናትአኪድ

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m Год назад +21

    ሀዩ ጓደኛሽ ልጅ ትወዳው አለች የቅናት መፈስ ነው

  • @Zewditutikuye
    @Zewditutikuye Год назад

    እኔ ግን ማነን ማመን እዳለብኝ አላቅም ማሪያምን አዳድ ነገራችሁን ምን አለበት በሚስጥር ብጨርሱው ተመልካች ይወቅልኝ እምትሉት ተመልካች መቀለጃ ነው እደ አስተማሪ የሆነ ነገር እሚስቅ ነገር ልቀቁው እኛ ያገራችን ጭቀት ይበቃል ህዝቤ ተጭንቆ በሚነባበት ስአት ወደድኩሽ ጠላሁሽ እያላችሁ ግራ አታጋብን ምነው ሽዋ የተምታታብት ትውልድ ሊስጨልለኝ ነው😊😊😊

  • @monam1949
    @monam1949 Год назад +23

    በስመአብ ምን አይነት ጓደኛ ናት ኢግዞኦ😢

  • @quite701
    @quite701 Год назад +4

    ሽቅሉብን እኛም አይስለችን ደግሞ እናትም ፍቅር ጀመራቹህ😂❤ በሉ ቅጣይ እንጥብቃለን😂

  • @user-ob1yp6pb9l
    @user-ob1yp6pb9l Год назад +40

    ከምር ልጂቶ አናዳኝለች እኔ ብሆን በጥፊነው እምላት😭😭😭😭

    • @medinaaaziz5660
      @medinaaaziz5660 Год назад

      እኔም😢😢

    • @Zebaksa
      @Zebaksa Год назад

      በጣም ይች ገልቱ ናት ወላሂ 😏😏

  • @MohamedSss-xv4ow
    @MohamedSss-xv4ow Год назад

    ካፊሮች ሲገርሙኝ ነበር እናትም ጀመራችሁ ሴት ልጂ እንዴት ባንዴዬ እሽ ትለኛለች ብለህ ታስባለህ ደግመህ ጠይቅ

  • @madina3096
    @madina3096 Год назад +30

    ጓደኛህ ገና ሲያገኛት ምንዲነው ሚቆላሽ አላለም ጓደኛዋን😂 አኡዙቢላህ የጓደኛ ምቀኛ ሲጀመር ልጂቱ ወዳሃለች ግዜ ስጣትና ታስበበት ባቶዲህ ኑሮ አልወዲህም ትለህ ነበር

  • @user-zf8bw4mr9l
    @user-zf8bw4mr9l Год назад +1

    አንድ ነገር የተረዳሁት ግን ጓደኛዋ ቅናተኛ ነች የምትሉ ስለምትወዳት ነው ልጁን የያዘችበት መንገድ ይኖራታል ወይ አታራማሽ ይሆናል ያአ ሁሉ ሴቶች አይበቁክም ስትለው መልስ ይኖረው ነበር የምታቀው ነገር ባይኖር አትለውም

  • @Tube-vt5se
    @Tube-vt5se Год назад +45

    ጓደኛዋ ቅናታም ናት ለራሷ ነው እዴ የፈለገችው😢😢😢

  • @AbdulatifElyas-dr7dv
    @AbdulatifElyas-dr7dv Год назад +1

    ሀዩዬ ።እኔ እየቀለድኩ አይደለም ይህን ቪዲዮ ሳይ በጣም ነው ያለቀስኩት በዋላ ግን ፀፀቱን አትችይውም እኔም እንደዚህ አይነት ነገር አጋጥሞኝ ነበር እናም እንደ አንቺ አይነት ጓደኛ ነበረችኝ እና እኔን አሳምናኝ የራሷ ለማድረግ ሞከረች የኔማር እኔ ተቀበይው አትቀበይው አልልሽም ግን ለብቻሽ አግኝተሽ አዋሪው በዋላ ፀፀቱ አያስቀምጥሽም ልክ እንደእኔ አይነት እጣ እንዳይደርስብሽ በፈጠረሽ በአላህ እንደው በቅዱስ ቁርሀን ይዤሻለው የኔ ቆንጆ ተረጂው

  • @papatube-uq1ub
    @papatube-uq1ub Год назад +5

    ግን የ ሀይት ጎደኛ በጣም ልክ ናት እኮ ልጁ እኮ አተራማሽ ነኝ ብሎ እየተናገር እዴት ትመነው😊😊😊

  • @nebilabeauty
    @nebilabeauty Год назад +4

    የሀያት ጓደኛ ግን ስሪሀት ይኑርሽ እንደዝ አትሳፈጭ ሁሉም ነገር በመነጋጌር ይፈታል❤❤❤❤

  • @user-op8nm7bw8q
    @user-op8nm7bw8q Год назад +16

    ወይኔ ኧረ አይን ያወጣ ቅናት ነው የሚያንጨረጭራት ጓደኛ ተብየቱ አኡዙ ቢላህ ቱ

  • @azebazi3104
    @azebazi3104 Год назад +6

    አዳዴ ግራ ይገባኛል ፍቅር በሞዲያ በጣም ቀጥሎል አቤቱ ይቅርበለን

  • @user-ht8rf6gu5s
    @user-ht8rf6gu5s Год назад +10

    የኔ ወንድም አብሽር🥰 ግን ጓደኛዋ ምን ትመስላለች እዉነት ሰውነች ፍቅር የማይገባትደደብ😏😏

  • @soliyanabiruk4799
    @soliyanabiruk4799 Год назад

    ማሪያምን በጣም በጣም ቅናተኛ ነች ስብአት ለአብ ይቅር ይበልሽ ይኼን ቪዲዮ የምታይው ከሆነ
    አሚሮ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @SaadaSeyd-i3n
    @SaadaSeyd-i3n Год назад +25

    በእርግጠኝነት ጓደኛና ተብዬዎ አፍቅራው አለች ትፈልገው አለች

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab Год назад

      Uko😂😂😂😂😂

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Год назад

      ​@@Dubaiabudabየምን ዶክተር ነን የመዳም ቅመሞችኮ የምርምር ሚኒስትር አይገልፃችሁም 😂😂

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab Год назад

      @@zedahmed9371 awo wolahi 🤣😂🤣

    • @zedahmed9371
      @zedahmed9371 Год назад

      @@Dubaiabudab ተፈልጎ አይገኝምኮ በዚህ ሰአት ተመራማሪ 😄😄

  • @bikib4975
    @bikib4975 Год назад

    ግን ኤሚሪዬ እሣም ተረዳት አንማመን ይከብላ ለምን በጣም ብዙሴቶች ጋርነዉ ምትሆነዉ ሥለዚ እዴት ትመንህ ዉድ ቀሥበቅ አሣምናት በተግባር ማለት ነዉ በተረፈዉድድ ነዉ ማረጋቹ

  • @beleethiochanal3543
    @beleethiochanal3543 Год назад +23

    ልጅትዋ ቅናተኛ ነት እውነት

  • @neimaeberhim1178
    @neimaeberhim1178 Год назад +1

    ኤጭ የሴት ጓደኛ ምቀኛ ናቸዉ ስታስጠላ እናተ እሷን ብቻዋን አናግሯት ጊዜ ስጧት እሽ ትላለች አላህ ይገዛችሁ

  • @edaede8497
    @edaede8497 Год назад +19

    እሽ ሀያት አትራቂው ስራ ስሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gtime-1293
    @gtime-1293 Год назад +7

    የጎደኛዋ ቅናት ሱበሀናላህ

  • @sandyqatar4115
    @sandyqatar4115 Год назад +5

    የኔ ማር ልጁ ይወድሻል ጎደኛሺ በጣም ቀናተኛ ናት እራቂያት

  • @eastworld5974
    @eastworld5974 Год назад

    ጓደኛዋ ቅናተኛ ናት የምትሉ ጓደኝነት ምን እንደሆን አልገባቹም።
    ከመሬት ተነስታ እኮ ይሄ ሁሉ ነገር እያነሳች አትወነጅለውም። ሌሎቹ ሴቶች ብላ ስትጠይቀው ቀጥታ መልስ መስጠት አለበት። ቀጥተኛ መልስ ካልሰጠ እሱ ጋር ችግር አለ።
    በተለይ መጨረሻ ላይ እምቢ ተብለህ አታውቅም ስትለው መናደዱ ጉረኛነቱን ያሳያል።
    የእውነት ያፈቀረ ወንድ ይሄን ያክል አይንዛዛም፣ ሲጠየቅም ቀጥተኛ መልስ ይሰጣል።

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx Год назад +22

    ወላሂ ትቅርብሺ ኧረማነዉ ጓደኛዋን እደኔ የጠላት😢😢😢😢😢💔

  • @fteneyemataw3218
    @fteneyemataw3218 Год назад +15

    ምርጥ ትወና ነው

  • @user-qv9nt7yf3k
    @user-qv9nt7yf3k Год назад +11

    ወላሂ የጓደኝዋ 😭😭😭😭😭ያረብ ይቺልጂ በጥፊ ቢቃጥላት ጓደኝው
    ወላሂ
    ትፈልገውአለች💔💔💔💔💔🙏

    • @toyba4738
      @toyba4738 Год назад

      ምን አስማለሽ?

  • @semiraseyfu-yk2fg
    @semiraseyfu-yk2fg Год назад

    ጓደኛ ሰብየዋ በጣም ነዉ የምታናደዉ በፊት ከብዙ ሴቶች ጋር አዎራ ማለት አሁን ፍቅር አይዘዉም ማለት አይደለም ሲጀመር ስታዎሪ እራሲ አያምርብሽም ደሞ አለባበስሽ አስተካኪ ሙስሊም ምሰይ አለባበስ ከጓደኛሽ ተማሪ

  • @Danish-pz3pl
    @Danish-pz3pl Год назад +6

    ሀዩ ጓደኛሽ በጣም ቅናተኛ ናት በሌላም ነገር ተጠንቄቃት እረ ሰው እንኳን ያስመስላል የዚች ደሞ በግልጥ ነው አሚር ደሞ ተረጋጋ

  • @ekramtube6423
    @ekramtube6423 Год назад +1

    ጎደኛሽ ቅናተኛናት ይህንንቪደዉ እይዉ አስተያያቶን ድብን ያለች ቅናተኛናት

  • @towfiq6595
    @towfiq6595 Год назад +10

    አሁን ቀልዱን ተዉትና ጓወዳኝነት ወዳ ፍቅር መቀያር ይቻለል ፍቅር ወዳ ጓዳኝነት መቀያር ልከብድ ይችለል እንጅ😐👍

  • @halimahailu
    @halimahailu Год назад

    እደ ፍልም ነው ወይስምድነው ግራ ያጋባል ደሞ እውነት ከሆነ ወድልጅ ቆፍጠን ስልነው ደስ እሚለው ፀጥ በላት ያኔ እራሶ ፈልጋህ ትመጣለች

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 Год назад +4

    ማሂርዬ ለጓደኜዋ የምትሰጣት መልስ ደስ ነው ያለኝ የወተት ዝብ ናት አስማምቶ ኒካህ ማድረግ አለባቸው ጓደኛዋ ቀናተኛ ናት

  • @ዜድነኝየሀይቋየቤተሰቦቿና

    ሀላል ፍቅር ከአሏህ ነው እሚሰጠው እውነት ስራአት አታችሆል ሜዳ ለሜዳ አህያ ይመስል አሏሁል ሙስታአን ያረብ😢😢😢😢😢😢

  • @beleethiochanal3543
    @beleethiochanal3543 Год назад +18

    ታፈቅረዋለች ቀናች ልጅትዋ

  • @fatimahussain6287
    @fatimahussain6287 Год назад +5

    እረ በአላህ የፍቅር መቀስ አትሂኘ እነሱ ይነጋገሩ አላህንፍሪ ጓደኛ ተብየ

  • @keshintube6178
    @keshintube6178 Год назад +16

    ሸቅሉ ሸቅሉ መልካም ሽቀላ ወዳጆች😂😂😂😂😂

    • @user-lw7jy3nd3i
      @user-lw7jy3nd3i Год назад

      ክክክክ እውነት ነው ይሸቅሉ

  • @ethioqataryoutube8329
    @ethioqataryoutube8329 Год назад

    አረ ሙስሊም ሆይ ንቃ ይሄ ነጃሳ የሚያለማምደን ጨዋታ ጥሩ አይደለም ።ንቁ እንዴት ሰው ወንጀሉን ባደባባይ ያወጣል ከሱም ይበላል እንዴት? ተመከር ሰውየው የሴቶቹ ቤተሰቦች ልጆቻችሁን ከዚህ ሽይጧን አርቁ

  • @zeynebe6065
    @zeynebe6065 Год назад +4

    አቤት የጓደኛዋ ቅናት😂ስማ ወንድሚዬ አንድ ሰሞን ችላ በላት የዛኒዬ በእራሷ ግዜ እውድሃለሁ ትልሀለች😅

  • @mekkyajo588
    @mekkyajo588 Год назад

    ኧረ ጓደኛ ተብየዋ አረጋጊው እዴት እዴት ነው የሚያደርጋት መጀመሪያ ሂጃብሺን አስተካክለሺ ልበሺ ማስማማት ሲገባሺ ይሄ ካቺ አይጠበቅም በርግጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሊከብዳት ይቺላል ያኔ አሁን ማሰቢያ ጊዜ ነበረ ምንም ማለት አደለም ወደደሺ በቃ

  • @sikosilo3925
    @sikosilo3925 Год назад +7

    ጓደኛ ተብየዋ ምንአገባት በጌታ አሶግዷት😔

  • @saada5858
    @saada5858 Год назад +2

    ሲጀመር ጎደኛዋ ቀናተኛ ናት የቅናት ወሬነዉ እምታወራዉ አይዙህ ወዲም ፍቅርህን እምትቀበል አላህ ያርግህ❤❤😢

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛየኔውዴ

  • @tgaebeb6224
    @tgaebeb6224 Год назад +3

    ጓደኛዋን አንድቀን ካካት😂😂😂 ፉቃ አለባት ሀያት መልካም ሴት ናት ጓደኛ ምርጭ❤❤❤

  • @seadayesuf7232
    @seadayesuf7232 Год назад +5

    እሷራሱ ስሜቱ ቢኖራት እንደዚች አይነት ጓደኛ ኑሯት በየት በኩል

  • @mohammedhfr
    @mohammedhfr Год назад

    ብሮ ነቃ በል ልጅቶ ትወድሀለች ጒደኛዋ ደግሞ አንተን ትፈልጋሀለች ስለዚህ ትቀናለች ሀዩ ይሔንን ኮሜንት ካየሽው ራስሽን አዳምጭ

  • @user-op8nm7bw8q
    @user-op8nm7bw8q Год назад +6

    ሃዩ ትወድሃለች ታስታውቃለች ታገስ

  • @keunfaykune874
    @keunfaykune874 Год назад

    አይ አተ ልጂ አደዚህ ከወዴድካት ለምን ቤተሰብ አጠይቅም ወይስ ብዙ ፍቅረኛ እንዳለህ ስትናገር ነበር ከሆነ ቃለ መጠየቅ ላይ እና አሁንም እሷን ከነሱ አንዷ አንዳታረጋት ፈርታ ነው እንደምትወድህ ግልፅ ነው ተው በሴቶች ላይ አትጫወት አላህን ፍራ ወንድሜ

  • @toyba7306
    @toyba7306 Год назад +13

    ወይኔ ጓዴኛዋ አሏህ ይናአንሺ

  • @jeerrryu
    @jeerrryu Год назад +3

    ጓደኛዋ ትቀናለች ጌታን በአሚርና በሀዩ

  • @mohammedal9657
    @mohammedal9657 Год назад +22

    ጓደኛዋ ትወደዋለች ቅናት ንቂ😂😂😂😂

  • @meryemmohammedyassin7795
    @meryemmohammedyassin7795 Год назад

    ሀዩ ተቀበይዉ ባአላህ በጣም ያሳዝናል ወድም የለሺም ወድምሺአፍቅሮ እደዝብታይ ምንይሠማሻል በፌትተጎደቻለሁ እያለ አረ አችምአትጉጀዉ ጎደኛሺ ግን እራቃት አጠቅምሺምበጣም ያሠታዉቅባታል ቅናት አኡዝቢላህ ከደዝህጎደኛ አላህ ይጠቀን አሚር ደሞ ፍቅርህን ከተቀበለችህ ኒካ አደረግላት ወደም አብሺረ አላህ ላተካላት የትምአከድም ዱዋአድረግ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t Год назад +9

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ጎደኛዋ😢😢

    • @hilamoo928
      @hilamoo928 Год назад

      በጣም ሰታሰጠላ ባለየ ናት

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer Год назад +1

      ልክነሽየኔዉድአላህይጠብቀንተጎደኛምቀኛ

    • @medinawol8859
      @medinawol8859 Год назад +1

      ከምቀኝ ጎደኝ አላህ ይጠብቀን ያረብ

    • @ekramtube6423
      @ekramtube6423 Год назад

      በጣም

  • @user-ri9im8bj5f
    @user-ri9im8bj5f Год назад

    ሀዩ ቆም ብለሺ አስቢ እህቴ ባሁን ስአት ጎደኛ አይጠቅምም ሌጁ የዋህ ነዉ ተረጅዉ አስቢበት እዳትለድሚ ጎደኛሺ ግን ቅናት ነዉ ልጁን ተፈልገዋለች ያሳብቅባታል ኤጭ እንጓን ጎደኛ የሌለኝ

  • @user-zy7wz3cx9p
    @user-zy7wz3cx9p Год назад +14

    Hayu ba allah teqebyuwu❤❤❤

  • @user-in6xf7xs8o
    @user-in6xf7xs8o Год назад

    ድፍት በይ ምን አገባት እምትቅለበለበው ሀዩ በጣም ይወድሻል ጋድኛሽ ቀታነው ዝም በያት

  • @Nebiha574
    @Nebiha574 Год назад +15

    ጓደኛዋን በጥፊ በላት ወላሂ እዴት እዳናደደችኚ ወላሂ❤❤❤❤🎉

  • @Ahmed-ig5yq
    @Ahmed-ig5yq Год назад +1

    ይችን ጓደኛ ተብየ በጥፊ መለጥለጥ ነበር ምን አይነት ክፉ ናት

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx Год назад +6

    ጓደኛዋ ምቀኛናት አላህ ይይልሺ 😢 ሀሢድ ቱ

  • @zedbaba2814
    @zedbaba2814 Год назад

    ጓደኛዋ ግን ለማለያየት ነው እንጂ ለማቀራረብ አይደለም ምቀኛ ናት

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 Год назад +12

    ጓደኛሽን ወሏሂ እራሷን ይዞ በመሥመር ላይ መጎተት ነበር ቀናተኛ

  • @wandiabi4433
    @wandiabi4433 Год назад

    ጓደኛዋ በጣም መጥፎ ነች በሷ ደርሶ ትየው ቅናተኛ ነች ሀያት ቆም ብለሽ ማሰብ አለብሽ ጓደኛሽ ያልተፈጠረ ነገር ፈጥራ ለማውራት እየፈለገች ነው

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Год назад +11

    እሽ በይው ❤❤

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 Год назад

    ተቃጠልኩ እኮ ምን አይነት ነገረኛ ጓደኛ ናት በጌታ አረ ሀያት ይደብራል እውነተኛ ጓደኛ ከሆነች ሠው ሲጎዳ እራሱ ደስ አይልም በእውነት አረ ሀያት ሼም ነው ጓደኛሽን አትስምያትትትት አረ ኡኡኡኡ ምን ጉድ ናት

  • @zenatali7913
    @zenatali7913 Год назад +6

    ሀያት ይችን ልጅ ተጠንቀቁያት

  • @anyany1230
    @anyany1230 Год назад +1

    በጥፊ ነበር ማቃጠል ጓደኛ ተብየዋን ይች አቃጣይ አቃጠለችኝ