Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቸርኬው ወይም ቀለበቱ ከሸክላው ዝቅ ማለት አለበት መቀረፅ አለበት ማሰሻ ወደውስጥ ይገባና ቀለበቱን ከፍ ያደርገዋል ከዛ እጅ ይቆርጣል
በጣም ልዩና ሀይል ቆጣቢ ነው ተጠቃሚ ነኝ
Le chiqa bet yihonal??
ይሆናል ኤሌክትሪክ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ውደ ከ ጭቃ እና ከብሎኬት አደለም ችግሩ😂
wode HOSANA MALAKI TICHILALACHU
የትኛው
I need information on packaging of powder soap?
እስኪ ባለ ሳጥኑን የሊጥ ማስቀመጫ ያለዉን ሙሉ መረጃ ስጡን .
ሰላም የተለያዩ የፋብሪካ ማሽኖች የምትፈልጉ እዲሁም የዶሮ መፈልፈያ ኢኩቤተር አለ
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም አሪፍ ነው
ከሀገር ውጭ ሚልኩ ከሆነ በፖስታ እባካቹህ ጠይቁና አሳውቁኝ
አንደኛ
ድንቅ ምጣድ ነው
ሠላም እህት እንኳን ደህና መጣሺ ።
ጎበዝ
Wow ❤
ኢንሸአላህ አስገዛለው ለህቴ
ለክፍረ ሀገር ሲሆንስ ምንያህል የዋጋ ልዩነት አለው
ስላም ወንድሜ ባክህን ኢሞ ካላችሁ ቁጥሮችሁን ላክልኝ
የት አካባቢ ነው የምትገኙት እባካችሁ
አድራሻ እና ስልክ ቁጥር ቪዲዮ ላይ አለ
isike wolayita taderisalachu😮?
ስልክ ላክልኝ ተንቀሳቃሽ እፈልጋለው
ቪዲዮ ላይ አለ
😢አድራሻ የት ነው?
እኔ ለስራ እፈልጋለሁ ግን መነሻው የለኝም
ሀገር ሠላም ይሁን ጎንደር እንልክአለን
ስልካችሁን እባካችሁ
👍👍👍
👍👍👍💙🧡💙💛
እቀራረብሽ እንወደዋለን ... ከኮፍያሽ በቀር:: ፈጣሪ በሰጠሽ ብትመጪ የበለጠ ውብ ትሆኚ ነበር::I'm just saying.
አንተም የዉስጥ ሱር አትልበስ ፈጣሪ በሰጠው ብቻ ተጠቀም
የእንጀራ ምጣድ ዋጋ ትናገራላችሁ የቤት ዋጋ ግን አትናገሩም.
በ 2 ሚሊየን ብር የተጠና አዋጭ የምትሉትን ስራ ስሩልን 🙏
ቸርኬው ወይም ቀለበቱ ከሸክላው ዝቅ ማለት አለበት መቀረፅ አለበት ማሰሻ ወደውስጥ ይገባና ቀለበቱን ከፍ ያደርገዋል ከዛ እጅ ይቆርጣል
በጣም ልዩና ሀይል ቆጣቢ ነው ተጠቃሚ ነኝ
Le chiqa bet yihonal??
ይሆናል ኤሌክትሪክ ብቻ ነው የሚያስፈልገው ውደ ከ ጭቃ እና ከብሎኬት አደለም ችግሩ😂
wode HOSANA MALAKI TICHILALACHU
የትኛው
I need information on packaging of powder soap?
እስኪ ባለ ሳጥኑን የሊጥ ማስቀመጫ ያለዉን ሙሉ መረጃ ስጡን .
ሰላም የተለያዩ የፋብሪካ ማሽኖች የምትፈልጉ እዲሁም የዶሮ መፈልፈያ ኢኩቤተር አለ
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም አሪፍ ነው
ከሀገር ውጭ ሚልኩ ከሆነ በፖስታ እባካቹህ ጠይቁና አሳውቁኝ
አንደኛ
ድንቅ ምጣድ ነው
ሠላም እህት እንኳን ደህና መጣሺ ።
ጎበዝ
Wow ❤
ኢንሸአላህ አስገዛለው ለህቴ
ለክፍረ ሀገር ሲሆንስ ምንያህል የዋጋ ልዩነት አለው
ስላም ወንድሜ ባክህን ኢሞ ካላችሁ ቁጥሮችሁን ላክልኝ
የት አካባቢ ነው የምትገኙት እባካችሁ
አድራሻ እና ስልክ ቁጥር ቪዲዮ ላይ አለ
isike wolayita taderisalachu😮?
ስልክ ላክልኝ
ተንቀሳቃሽ እፈልጋለው
ቪዲዮ ላይ አለ
😢አድራሻ የት ነው?
እኔ ለስራ እፈልጋለሁ ግን መነሻው የለኝም
ሀገር ሠላም ይሁን ጎንደር እንልክአለን
ስልካችሁን እባካችሁ
ቪዲዮ ላይ አለ
👍👍👍
👍👍👍💙🧡💙💛
እቀራረብሽ እንወደዋለን ... ከኮፍያሽ በቀር:: ፈጣሪ በሰጠሽ ብትመጪ የበለጠ ውብ ትሆኚ ነበር::
I'm just saying.
አንተም የዉስጥ ሱር አትልበስ ፈጣሪ በሰጠው ብቻ ተጠቀም
የእንጀራ ምጣድ ዋጋ ትናገራላችሁ የቤት ዋጋ ግን አትናገሩም.
በ 2 ሚሊየን ብር የተጠና አዋጭ የምትሉትን ስራ ስሩልን 🙏