Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መከኒሳም እንዲሁነዉ ምንም ሳይሰጡን በወረቀት ብቻ ዉጡ ብለዉ መብራት ቆርጠዉ እያሰቃዩን ነዉ እባካቹ ድምፅ ሁኑን
Gebeya family ❤Please ጀማሪ ነኝ😢
እረ ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ለጡረተኞች ድምፅ ሁኑአቸው ?
That's wrong and unethical 😢
ፈጣሪ እንኳንም አተረፋቸዉ የድሮዎቹ የአዉሮፕላን ቴክኒክ ተቆጣሪም ሆነ ማንኛዉም ችግር ተሰምቶ አይታወቅም አረ ፈራዉ እኔ የመኪና ጉዞ ነበር የምፈራዉ አሁን ግን በፕሌን በረራ ፈራዉ አምላኬ በሰላም መልሰን አደራ😢😢
ቤት ፈረሳው ግን ወደፊት ችግር አያመጣም እንዴ ? በጣም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የንግድ ቤቶች አብረው እየፈረሱ ነው በዘህም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝብ ስራ አጥ ሆኗል ? ወደ ፈት በኤኮኖሚው ላይ ችግር አይፈጥርም ? ይህ ሁሉ ስራ አጥ ያጠራቀመውን በልቶ ከጨረሰ በሗላ ምን ሊውጠው ነው ? ምንም ችግር የማየመጣ ከሆነ ብዙሐኑ ከተመቸው ይሁን ።
መሪውን ይበላል
ክፍለ ከተማና ወረዳዎች ተግባቡ እንጂ በዚህ መልኩ ሕዝብ ማንገላታት ጥሩ አይደለም
አሾፍክጨማለት ነው?ሕዝብ እያሰቃየህ ትቀልዳለህ።
ብዙ ስው ስራ አጥ እየሆነ ው።
Ketemane lemelewet lemasadege zemenawi lemaderege selehune medegefe yasefelegal
ቤት አይደለም ገና አናታችሁን ያፈርሰዋል፣ ዝም ብለህ ተጋድመህ ብታላዝን ለውጥ አታመጣም።
መከኒሳም እንዲሁነዉ ምንም ሳይሰጡን በወረቀት ብቻ ዉጡ ብለዉ መብራት ቆርጠዉ እያሰቃዩን ነዉ እባካቹ ድምፅ ሁኑን
Gebeya family ❤
Please ጀማሪ ነኝ😢