የስጋ ቀማኛ | CHILOT

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 142

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 4 года назад +15

    ገዳይ ሲያረፋፍድ የተወነው አክተር ጀግናዬ

  • @gladisgladis4521
    @gladisgladis4521 3 года назад +14

    ኡፍፍ እናት አትሞት ለዘላለም ትኖረ 😭😭😭😭

    • @id.enjera7573
      @id.enjera7573 3 года назад

      እናት አትሙት
      እናት እውነት ናት
      እናት ፍቅር ናት
      እናት ቤት ናት
      እናት እውነተኛ መንገድ ናት
      እናት የገመና ማጀት ናት
      ዘላለማዊ ህይወትን ፈጣሪ ቢያድላት ደስስስስ ይለን ነበር ። ምት ግን ጨካኝ ነው እናትን ይወስዳል ውይይይ

    • @kasechnegash8721
      @kasechnegash8721 3 года назад

      Enat lemen tmut thde agnbsa kemal teglleh bahalma dasa

  • @ሰርካለምእሸቱ
    @ሰርካለምእሸቱ 3 года назад +2

    ወይ አይቸው አላቅም ነበር እንደት ደስ እንደሚል ዋውውውው

  • @Ethiomuzik
    @Ethiomuzik 4 года назад +36

    ታላቅ እህቴ እድሜሽን ያስረዝምልን ለኛ ብለሽ የቀይ ጥቁር ሆነሽ በናታችን ምትክ ላሳደግሽን።

    • @ayinalmayinalm404
      @ayinalmayinalm404 3 года назад

      እኔም እህቴነች ያሳደገችኝ አሁግን ውለታዋን ኤየከፈልኩነው ስወዳትእኮ ልክብለሻል

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 4 года назад +3

    pratically የፍትህ ስራታችን ቢኖርማ ቢሆን ፣እጅግ ጥሩ ነበር።

  • @samssontesfay6736
    @samssontesfay6736 3 года назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኩልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @zainashefiaw9651
    @zainashefiaw9651 3 года назад +9

    ጀግና ኮነሬል ጌትነት

  • @سعادهمحمد-ض6ر
    @سعادهمحمد-ض6ر 3 года назад +1

    ጀግናውኮረኔል፣ጌት ነት፣ሲያምርብህ

  • @samrwitmogesengedaw8834
    @samrwitmogesengedaw8834 4 года назад +21

    እናት አባት ሺ አመት ይኑሩ

  • @melesebihonegn6253
    @melesebihonegn6253 3 года назад +3

    በህፃናቶች ላይ ለሚደረገዉ ግፍ ትክክለኛ መረጃና ትምህርት

  • @sarabihonan9372
    @sarabihonan9372 3 года назад +3

    በጣም ጥሩነው ግን እውነተኛፍርድ በፊልም ላይ ብቻነው ያለው ምን ያደርጋል 💚💛❤️😭😭😭😭😭😭

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 3 года назад +18

    ኮለኔል ጌትነት ጀግንነት በሁሉም አቅጣጫ የተሳካልህ ነህ

  • @hayubintail6430
    @hayubintail6430 4 года назад +7

    አይይይይይይ ያለ ቤተሰብ ኑሮ አላህ ይጠብቀን

  • @እግዚአብሔርታላቅነውM
    @እግዚአብሔርታላቅነውM 3 года назад +2

    ወይ ኮነሬል ጌትነት አዳነ ትወናም ያዋጣሀል ከወታደራዊ አገልግሎት ጋርም

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 3 года назад

    ትክከለኛ ዳኛ ከእግዚአብሔር በታች 😍

  • @አስረስሞጎስ
    @አስረስሞጎስ 4 года назад +2

    በጣም እሚገርምነው ፍርዱ ትክክልነው
    የሰውን የተመኘ የራሱን ያጣል

  • @kirikiri5591
    @kirikiri5591 4 года назад +9

    አረ ጪካኔ ወይኔ እግዚአብሔር 😢😢😢
    እናትን አባትን እግዚአብሔር ያኑርልን😢😢 ለዘላለም ክፉ አይካቸዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @bilal6105
    @bilal6105 4 года назад +2

    Wowwwww wedaje enkunm lezih abekah

  • @tamyalewmigib7790
    @tamyalewmigib7790 4 года назад +9

    ጀግናው ወታደር ኮለኔል ጌትነት አድናቆትን በገዳይ ሲያረፋፍድ አትርፎ በዚህ ተከሰተ

  • @sabbontuuintaalaabaddiyaa810
    @sabbontuuintaalaabaddiyaa810 4 года назад +5

    Uuuufff haadhoo ofii fi abba waqayoo wagga 10000 nuuf haa jirtuu

    • @shahidaeth7268
      @shahidaeth7268 4 года назад +2

      Amiiiiiiiiiin yaa Allhaa🤲🤲🤲🤲

  • @גנטלמה
    @גנטלמה 3 года назад

    Kolanol Gatent kegegnentum bashagr
    Balagernetu ena gebrnaw betam asdemami new metadel new hulegeb mehonu

  • @אביגרד
    @אביגרד 4 года назад +3

    በጣም ደስ ይላሉ ቀጥሉበት ለእኛ ትምህርት ነው

  • @beharumehdi6058
    @beharumehdi6058 3 года назад +1

    Dis wat Ethiopian we need

  • @aziza1131
    @aziza1131 4 года назад +9

    እህ እናትናባት ዘላለም ይኑሩእህ

  • @peacelove9531
    @peacelove9531 3 года назад

    የተከበሩ …አይኑ ያባባኛል አይኑ 😀😍

  • @ermiashizkel7038
    @ermiashizkel7038 3 года назад +1

    አለቃ ጌትነት ወታደራዊ ሰለምታ ሰጥችያለሁ!!!

  • @tijiiintalaabadiyaa8079
    @tijiiintalaabadiyaa8079 4 года назад +8

    ኡዑዑዑዑዑፍፍፍፍፍፍ አረ እናት አትሙት 😢😭😭😭😭

  • @እሙፈራህነኝየወሎዋስደተኛ

    እንደዚህ ፍትህ የሚጠጥ መንግስት አካል ካለ በጣም ደስ ይላል

  • @habtamuy1341
    @habtamuy1341 4 года назад +4

    የህፃናት መብቶች ይከበር ያለእድሜ ጋብቻ ይቁም ፍትህ ለሴቶች ልጆች ይቁምልን
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ
    ኢትዮጵያ ከመጣብን በሽታ እግዚአብሔር ይሰውረን

  • @ኢዘዲንፈይሠል
    @ኢዘዲንፈይሠል 4 года назад +3

    ችሎት ማሻ አላህ

  • @asmareasmare1891
    @asmareasmare1891 3 года назад

    በጣም የሚረብሽ ነው

  • @ሀናዳዊት
    @ሀናዳዊት 3 года назад +2

    ወይ

  • @fanishkonju9176
    @fanishkonju9176 4 года назад +5

    ደስ ስትሉ ውቦች

  • @ሜሮንቲዪብ
    @ሜሮንቲዪብ 4 года назад +2

    Welll

  • @antenehmengiste1971
    @antenehmengiste1971 4 года назад +3

    feth endeh behon mnale gne yelem mdr lay

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 года назад +3

    እናት ለዘላአለም ትኑር አባትም ለዘላአለም ይኑር እናት የአባትን እጥፉፉ እድሜ ይስጣት በማንም አትለወጥም ልጇ ጠግቦ እስኪበላ እሷ በርሀብ ትቆያለች አባት ግን እሱ ሆዱ ተሞላ ልጅ ቢበላ ባይበላ ጣጣ የለውም

  • @alisawowwwalisa4295
    @alisawowwwalisa4295 4 года назад +3

    Woye hadara mabelate geta yexabeqan

  • @burtukanasffa8249
    @burtukanasffa8249 3 года назад

    ጌትየ ወድሜ እዴት ላግኝህ ንፍቅ ያልከኝ ወድሜ ባለውለታየ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @sasasadf6051
    @sasasadf6051 3 года назад

    ዎውውው እኛም ለካ ወደ ህግ ሄደን ቢሆን ይረዳን ነበር ወይ ልጅነት እኛም ተቀምተን መጨረሻ ለሥደት አበቁን አንዳንድ ወገን እንዲህ ነው

  • @madinam6802
    @madinam6802 4 года назад +4

    ማን እደናት እና እዳባት አባቴን በሞት ባጣውም አለሀምዱሊላ እናቴ አለች ግን ማን እደናትና እዳባት

  • @etiopialove2890
    @etiopialove2890 4 года назад +2

    😥😥😥😥😥😥😥

  • @teklehimanotkassa9814
    @teklehimanotkassa9814 4 года назад +2

    ሸዋ ርካብሽ በሌላ የጎጃም ባህላዊ ሙዚቃ ላይ አይቸሽ አድናቆቴን ገልጨ ነበር መልስ አላገኘሁም ከቻልሽ ሸር አድርጋኝ

  • @nastiyetehodilijnenyrak5433
    @nastiyetehodilijnenyrak5433 4 года назад +2

    uuffff Anati Abeti ayemuti 😭😭😭

  • @stefanosmengesha7925
    @stefanosmengesha7925 3 года назад

    GOD SAYED,LET THER BE LIGHT,AMEN.

  • @ሁሉምበጊዜውይሆናልቃልተመ

    አይ ሞት አስጠቂው ኦፎፎፎፎፎአባቴ ቢሞትም እናቴ አለች ግን የአባቴ ወንድሞች ግን ይበላይላችሁ ለእናተ ለመሬት ብላችሁ አይናችሁን ማየት አንፈልግም ላላችሁ ሁዳሞች እህህህህህ

  • @shawaliyaaa
    @shawaliyaaa 3 года назад +1

    Makalakaya Qal Aqabay Naw aydal Yihe Actor

  • @ወሎየው-ገ3ኰ
    @ወሎየው-ገ3ኰ 4 года назад +2

    አብየ እርገጤ አተኮ ለሸምግሌ የተገባህ ነህ

  • @saniharmi7260
    @saniharmi7260 4 года назад +2

  • @מולתמנגסטו
    @מולתמנגסטו 4 года назад +2

    👍

  • @shawaliyaaa
    @shawaliyaaa 3 года назад +1

    Yigarmal Yihe Hulu Dahinat Iyala Ya Amhara Elitoch Hule Ka Oromo Hiz Bar Amharan Lamatalat Yamiyadargut Nagar Yasazanal Ya EEthioPia Hizb Ba Abronat TagaGzo Kalnora Dahinat Machem Aylakanim

  • @mikiyamikiya4040
    @mikiyamikiya4040 4 года назад +2

    እህ።አንቺአትሞቺይሆን።ሲያዛዝኑእናት።ትሩር።ወንዶቹልጆችእህ

  • @ዎለተሰማእትዎለተሠማእት

    ጥሩ ና አስተማሪም አሳዛኝምነው እሚቀጥል ከሆነጥሩነው

  • @ساميفهد-ه3ن
    @ساميفهد-ه3ن 2 года назад

    እናትስ አትሙት ትህዲ አጎብሳ ቅማል ትቀምላለች በጨለማ አዳብሳ የሚባለው ለዚህነው አላህ እናቶቻችን ይጠብቅልን በጣም ያሳዝናል

  • @bettytube2
    @bettytube2 4 года назад +3

    መግስቱ ይሙት ኢትዮጵያ ውስጥ ህግ አለ አሆ አይቻለው ሰምቻለው የሚል እውነት ይንገረኝ

  • @ዳንኤል-ኘ1ኰ
    @ዳንኤል-ኘ1ኰ 4 месяца назад

    😢😊

  • @ambaseltube5978
    @ambaseltube5978 4 года назад +2

    jegenawu yetor merina yetebeb sewu gecho bereta

  • @samrwitmogesengedaw8834
    @samrwitmogesengedaw8834 4 года назад +7

    እናት የለለው ልጅ. ኡፍፍፍፍፍ

  • @gggf8901
    @gggf8901 4 года назад +2

    Ehhhhhh yadekubet hageren meselegn ufffffff

  • @አምላኬሆይየአምላኬሆይ

    አይ ሰው መሆን አሰቸጋሪ ነው

  • @kalkidankali7284
    @kalkidankali7284 4 года назад +2

    የወለደ አይሙት እህህህ

  • @danielworku4883
    @danielworku4883 2 года назад

    እውነት ህግ አለ ?

    • @danielworku4883
      @danielworku4883 2 года назад

      ለቲያትር አለ መሬት ላይ ሢወርድ የለም ።

  • @saranigus8714
    @saranigus8714 3 года назад

    😭😭😭😭😭😭እማየ

  • @zanabmohamed7518
    @zanabmohamed7518 4 года назад +3

    ችግርነው

  • @seidfekere1985
    @seidfekere1985 4 года назад +5

    መገንየሰውቤት

  • @samrwitmogesengedaw8834
    @samrwitmogesengedaw8834 4 года назад +4

    ሚስቱ ልጅ እምትወልድ አትመስልም ምክንያቱ እንዲ የምታሰቃየቸው

  • @አልወሀብ
    @አልወሀብ 4 года назад +3

    አይ ሁሎም በፊልም ነው በእውነቱግን የለም

  • @rugegegn3521
    @rugegegn3521 4 года назад +5

    ሰደቁ ሰደቅ

    • @zinetamuhammd2463
      @zinetamuhammd2463 4 года назад +1

      እሱን ሰው በጣምነው የምውድው

  • @yilmatemesgen6219
    @yilmatemesgen6219 4 года назад +2

    Woyena tanankagn enba

  • @Tesfa7
    @Tesfa7 4 года назад +2

    Geday siarefafd

  • @الشامسيعلي
    @الشامسيعلي 4 года назад +2

    እይይይይይይይይይይ
    አደራ

  • @gladisgladis4521
    @gladisgladis4521 3 года назад +1

    አፈሮን በለው

  • @shahidaeth7268
    @shahidaeth7268 4 года назад +2

    😭😭😭

  • @seidmuhamed9059
    @seidmuhamed9059 4 года назад +2

    ይሀን ሂዎት አልፌበታለሁ እእእእእእእእ ከባድነዉ

    • @asss7417
      @asss7417 4 года назад

      በውስጤ ተነክቶል ምክንያቱም የኔምታሪክ እድህነበር 😢😢😢😢😢አዳችብላ በልጄችህአግኝው

    • @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
      @ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ 4 года назад

      @@asss7417 💔😭

    • @እሙረያን-ጰ8ዘ
      @እሙረያን-ጰ8ዘ 4 года назад

      የኔም ህይወት እንደዚህ ነበር ግን አልሀምዱሊላ

  • @ምነውሸዋ-ገ6አ
    @ምነውሸዋ-ገ6አ 4 года назад +2

    አብዬ እርገጤ እገዚአብር ይባርክህ

  • @حسبنالله-ز8ع
    @حسبنالله-ز8ع 4 года назад +2

    ይድፈሽ አቦ ምኒቱ ነቀርሳናት

  • @bintendris2288
    @bintendris2288 3 года назад

    እናት

  • @aberawoldemariam2465
    @aberawoldemariam2465 4 года назад +3

    anch sate negeme eko anch mwach mhonesh aykerme ebakeshne endzihe atadergyachw !!!

  • @እግዚአብሔርታላቅነውM

    የሙት ልጅ መሆን😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @እግዚአብሔርመልከምነዉለኔ

    ክክክ፡እናመስግናለሆ፡ፈረድ፡ቤት፡ግን፡እደዛክ፡በትክክሎ፡አይፈረድም፡አደንድች፡ለሆደችዉ፡ያደላሎ

  • @alisawowwwalisa4295
    @alisawowwwalisa4295 4 года назад +1

    Hadara endani bala

  • @እግዚአብሔርታላቅነውM

    አይይይይይይ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fifififi8632
    @fifififi8632 4 года назад +3

    ግንኮ እወነትም ዪኖራል አለቺ

  • @ረያንፍቅር-ሠ8አ
    @ረያንፍቅር-ሠ8አ 4 года назад +3

    ይድፋህ. ወዳ

  • @hewetdestaw3817
    @hewetdestaw3817 4 года назад +2

    አረ ወየውውውውውውው ምን ጨካኞችናቸው

  • @عبدوالحبشي-ف1ظ
    @عبدوالحبشي-ف1ظ 4 года назад +2

    ሠንደቁ

  • @ለኢላሀኢለላሙሀመድእረሱለ

    እናት ለምን ትሙት

  • @ወርቅነሽ-ደ2መ
    @ወርቅነሽ-ደ2መ 3 года назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭

  • @አለሀምዱሊላሠላምለአገራች

    ክክክ አያዋትም ሙሽራ መስላ አለ ክክክ

  • @asteregouale9288
    @asteregouale9288 4 года назад +2

    Denk temeheretawi drama bertulen!!!!!!

  • @fikirfikir4135
    @fikirfikir4135 4 года назад +6

    እንት አትሞት😢😢

  • @ዜድየተዋህዶልድነኝ
    @ዜድየተዋህዶልድነኝ 4 года назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @Susu-xd8vj
    @Susu-xd8vj 4 года назад +1

    ተሰርቷል

  • @esmail5684
    @esmail5684 4 года назад +1

    ሠንደቁ ሠድቅ

  • @hyoutube3403
    @hyoutube3403 4 года назад +1

    😭😭😭😭ማን እንዴ እናት

    • @gffhhgf6482
      @gffhhgf6482 3 года назад

      በጣም 🍒🍒🍒እናት ነፍ አመት ትኑር

  • @medinamegesha263
    @medinamegesha263 4 года назад +1

    💔😢😢❤

  • @meroumariam9765
    @meroumariam9765 4 года назад +1

    R

  • @ethiolove8725
    @ethiolove8725 4 года назад +1

    ruclips.net/video/uN_jBhCoIPo/видео.html ጥሩ ትምህርት

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 4 года назад +3

    እውነት ሰት መከራ አለ በየቤቱ እፋ

  • @salasala2353
    @salasala2353 4 года назад +7

    አቶ ዘውደ ያለበት መቸም አያምርም ሸይጦንነህ እስከ ሚስትህ አፈርብላ

  • @wbayowbitaw7640
    @wbayowbitaw7640 4 года назад +1

    አይ አንቺ መሬት መቸረሻላይ ማን ይኖርሽ ይሆን