የምግብ አስቤዛ ዋጋ በአዲስ አበባ 2017 / Home groceries price in Addis Ababa Ethiopia / Ethioreview

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 33

  • @Yordan80
    @Yordan80 Месяц назад +5

    እንዴ😮! ያምሻል እንዴ ጠያቂዋ.ሁሉምነገር በጣም ጨምሮል ሲልሽ በጣም አሪፍ! በጣም አሪፍ ትያለሽ እንዴ እየደጋገምሽ ሆ. በይ ልምድ ከሆነም አስተካክይ . የኑሮው ነገርማ አይነገር😢😢😢 በእግዚአብሔር ቃል እንጅ የምንኖረው

  • @HamasenBr
    @HamasenBr Месяц назад +13

    በጣም ፡ ኣሪፍ ፡ የሚለውን ፡ ቃልሽን ፡ ኣስወግጂ።

    • @amanafrica
      @amanafrica Месяц назад +2

      ለምንድነው ሁሉም ጨምሯል ሲል በጣም አሪፉ ትላለች እንዴ

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 Месяц назад

    ምናምንቴ የሆነች የምትጠቀምበትን ቃላት የማታውቅና ዘላባጅ የሆነችና የጋዜጠኛነት ወዝ የሌላት ዉዳቂ የሆነች ሴትዮ።

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 Месяц назад +2

    ተባረኪ የሰው ልጅ እንዲህ እየዞረ ያለውን የገበያ ሁናቴ ለህዝብ ያስተዋውቃል እንደእነ እሩታ አይነቱ የሰው ናላ ያዞራሉ ኧረ በነሱ የተነሳም የሰው ህይወት ጠፍቷል ሰምቻለሁ ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ

  • @FunnyTractor-fc4mb
    @FunnyTractor-fc4mb Месяц назад +3

    በጎንደር በጦርነቱምክኒያን ጤፍ እርካሽነው ገበሬ ለፍቶ በቅናሽ ነው የሚሸጡት በመገድመዘጋት

  • @hywet12435dsecom
    @hywet12435dsecom Месяц назад +1

    እግዚኦ ምን ጉደ ነዉ

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ Месяц назад +2

    ወይ ጉድ ዝቅተኛ ኑሮ የሚኖሩት 😢 አላህዬ አስበን ሎሚ በአቅሙ አምሳቲም እንዳልገዛነው አንድ ፍሬ 10 ብር

  • @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398
    @dawimcfjr8hxfkgjfudifjfigk398 Месяц назад +1

    ያሳዝናል በጣም እዚሁ ማዳም ቤት ማርጀት ይሻላል😢😢😢😢😢

  • @Efratatube-x9n
    @Efratatube-x9n 16 дней назад

    👍

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው Месяц назад

    ግን እሶስቱም ቦታ የምስር ዋጋ ነው የጠየቅሽው ምስር ትዎጃለሽደ

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho5162 Месяц назад

    Amlak yerhwrlna ab kulu kbri koynu❤❤❤❤❤

  • @Hagere739
    @Hagere739 Месяц назад

    ሰው በልቶ ያድራል
    ?

  • @TeketelSeyoum
    @TeketelSeyoum Месяц назад

    Waga kamitnageri biker yishelali sawu ba nuro wudinat siseqeyi min lawuxi litnagernew ahuni

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ Месяц назад

    ባይሆን ሰፈሬን ስላሳየሽኝ ❤ አመሰግናለሁ

  • @اكينياسعيد
    @اكينياسعيد Месяц назад

    🎉🎉

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    ይመቸነው

  • @tube-im6wm
    @tube-im6wm Месяц назад +2

    እደኔ የደነገጠ😢

  • @kokab597
    @kokab597 Месяц назад +1

    አረ ወገኔ በስምአብ አሪፍ ስትይ ስትይ

  • @asiat4178
    @asiat4178 Месяц назад

    😢😢o my god

  • @dasashasefa9215
    @dasashasefa9215 Месяц назад

    ❤🎉👍🙏🌹🎉

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Месяц назад +6

    ይገርማል 150 ፣ 160 ፣200 1 ኪሎ አተርና ምሽር መኖር ደግ ነው ስንቱን አሳየን ድሮ በመቶ አምሳ በኩታል ነበር የሚገዛ እድሜ ለአብይ ክፉ አይለፈውና ህዝለ።ቡን በቁሙ ሊጨርሰው ነው

    • @TeketelSeyoum
      @TeketelSeyoum Месяц назад

      Ye Ethiopia nuro machem yemikenis ayimesilegnim ba hagerechin yemimaretawun expensive arigo yemishatuti koyi mindinew ehe hulu

    • @TeketelSeyoum
      @TeketelSeyoum Месяц назад

      Izi wuchi Hager eko 1kilo misxir 40birr bichanew

    • @meryta24-j4u
      @meryta24-j4u Месяц назад +1

      @@TeketelSeyoum tadileh benatih

    • @TeketelSeyoum
      @TeketelSeyoum Месяц назад

      @@meryta24-j4u awo batem geta yimasgen

  • @TeketelSeyoum
    @TeketelSeyoum Месяц назад

    Ye ethiopia nuro batem aseginew woyine😢😢

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው Месяц назад

    በኦላይን ባዛቸው ዲሊቨሪ አለ ሰለሞን ጥራጥሬ

  • @asiaaanoud2155
    @asiaaanoud2155 Месяц назад

    የአላህኑሮውበጣምውድነው😭😭

  • @TeketelSeyoum
    @TeketelSeyoum Месяц назад

    Ehe hulu ba hagerechin ayidel memimaratuti lemin qineshi waga atishaxxum😂😂

  • @ShewaAsfaw-t8h
    @ShewaAsfaw-t8h Месяц назад

    የጉዶ ዘመን

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt Месяц назад +3

    አንች ፍዬሎአ አሪፍ ነገር አትበይ ።ላንች ነው አሪፍ የምትይው በኛ ዘመን 1 ኪሎ ምስር 25 ሳንቲም ነበር