🛑ዛሬ ኤሌክትሪክ ይዞኝ ሞቼ ነበር ተለጣፊ ኤሌትሪክ ምጣድ አስገጠምኩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 161

  • @samritube9007
    @samritube9007 2 года назад +10

    እንደዚህ የስራ ስው ደስ ሲል ልጁን አበርታችው ስልኩን አስቀምጭልን እኛ የእሱ አካባቢ ልጆች እናስራለን

  • @FatimaFatima-zn8cl
    @FatimaFatima-zn8cl 2 года назад +18

    ማሻላህ ሳባየ መብሩክ ያምራል ፍትህ ለስረኞቹ ፍትህ በወለጋ በግፍ ለሚታረዱ ወገኖቻች 😭😭😭

  • @y.5206
    @y.5206 2 года назад +22

    ፍትህ ሳኡዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩት ወገኖቻችን
    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉት በወለጋ ላሉት የአማራ ወገኖቻችን 😭😭😭💔😭
    ፍትህ ለአፋር ወገኖቻችን🙏🙏🙏🙏

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 года назад +18

    እሚገርም ነው አገራችን እማ ዘምናለች በጣም ጥሩ ነው ለጠባብ ቤት አገሬ ሠላምሽ ይብዛ ካለም አደኛ ሁኝልኝ

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 2 года назад +6

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፍሽ ውድ እህታችን🙏

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 года назад +6

    ሰላም ሳባዬ ዋውውው በቃ ዘመናችን ተሻሽሏል ማለት ነው አሪፍ ነው ለቦታ ያቃልላል።ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ጎራ በሉ።

  • @itsmeageri
    @itsmeageri 2 года назад +7

    እንኳን ፈጣሪ አተርፈሽ እህታችን,🙏

  • @ዘይነብትዩብ
    @ዘይነብትዩብ 2 года назад +8

    አንች ልጅ ተጠንቀቂ የሀገራችን ኤሌክትሪክ በጣም አስቸጋሪ ነዉ

  • @ኤዱነኝጎንደሬዋ
    @ኤዱነኝጎንደሬዋ 2 года назад +3

    ሳባዩ የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል ምጣድሹ ተጠንቂ እኔም ኢልቲክ በጣም ነው የምፍራው
    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሠላም ፍቅር ይመልሰለን በእሰራ ቤት ለሚሰቃይ ውጋኔችቸን ፈጣሪ ይደረሰላችው

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 года назад +11

    ተጠንቀቂ ሳባየ ሰላም ተወዳጆች ሰላማቹሁ ይብዛልኝ ቅንነት ለራስ ነው በቅንነት ቤተሰብ እንሁን ሸጋ ቀን ይሁንልን 🙏

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад +6

    ወይ ጉድ ደሞ ከግርግዳ የሚለጠፍ ምጣድ መጣ ወይ ዘመናዊነት ገርሞኛል ለማንኛውም ተጠንቀቁ

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 года назад +1

      ቤተሠብ እንሁን

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 года назад +2

      እረስታመት አ አ ድሮም ጀምሮ አለ በተለይ የሚጠቀሙት ኮንዶሚንየም ቤት ነው

    • @dinatube6757
      @dinatube6757 2 года назад

      @@zekiyatemam7901 እኔ ዛሬ ነው ያየሁት

  • @narditube4378
    @narditube4378 2 года назад +2

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ሳቢየ ግን አዎ እድሜ የለውም ምክንያቱም ሸክለ መንቀሳቀስ አይፈልግ

  • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር

    ይገርማል እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ ቴክኖሎጂ እናያለን በጣም ተመችቶኛል የምጣዱ አቀማመጥ ግን እሌትሪክ በጣም ነው እምፈራው

  • @saadahsaadah7184
    @saadahsaadah7184 2 года назад +5

    ምዳዱ ከግርግዳ ላይ መቀመጡ በጣም ተመችቶኛል ማሻአላህ

  • @tube3507
    @tube3507 2 года назад +5

    ማሻ አላህ ሳባዬ ወደቀች ሲሉሽ የተነሣሽ ጠንካራ ልጅ ነሽ ጎበዝ ልጅ 👍አላህ ይጠብቅሽ በሰላም በደሥታ ያኑርሽ👍

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 2 года назад +1

    ሳባየ እንኳን ደሳለኝ ፍትህ በሰው ላሉ ወገኖች ይመችሺ ሳባ

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 2 года назад +6

    እኔም 2007 ላይ እስቶብ ይዞኝ አላህ ነው ያወጣኝ😢 እየተጠነቀቅሽ ስሪ እኔ ኤሌክትሪክ በጣም ነው የምፈራው

  • @fafimeltimedia8892
    @fafimeltimedia8892 2 года назад +3

    ሳብዬ ልዬ ነው በቃ ኢትዮጵያ ሌላ ታረክ ሆናለች ማሻ አላህ

  • @saadyiamohammed9060
    @saadyiamohammed9060 2 года назад +6

    እድሜ ይስጠን አገራችንን ሰላም ይርጋትይ ዘመኑ ተሻሽሎል

  • @እማእናቴ-አ2ኸ
    @እማእናቴ-አ2ኸ 2 года назад +15

    ቤት ለንቦሳ ሳብዬ በጣም ደስ ይላል በተላይ ምጣዱ ዘመናዊ ነው ግን ኮንድሚንየሙን ስንት ገዛሽ እና ምጡዱን ስንት ነው በናትሽ እነዚ ሂለቱን ንገሪኝ

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 года назад +1

    ሳብዬ እንኳን ደህና መጣሽ የምገርም ነው ወይ ጉድ ለቦታ ምርጥ ነው

  • @rhamethabtemuyoutube7632
    @rhamethabtemuyoutube7632 2 года назад +1

    እዳዉ አችልጅግን ብቻሽን ደከመሽኮ ልጅ ሳወልጅ ሳታገቢ ኡፍፍፍ ራስሽጠብቂ ማሽአላህ ብለናል

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 2 года назад +1

    ምንድንው እራሱ የኮርንቲው ገመድ ሶኬትሽ ሁሉ ውጥጥት ያለ አደጋ ያመጣል በደንብ ለአዋቂ በደንብ ለሚያቅ ማስራት ይሄ ስፍር ውስጥ ላሉ እየጠራሽ ሲጥ እንዳያርግሽ

  • @ተምሬእንድሪስየልጓማልጅ

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሳውዲአረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭

  • @rozamohammed5077
    @rozamohammed5077 2 года назад

    ሳባ የገዝ ለም እንዴ ቆይ ለማን ኛውም ተጠንቀቂ ማርር

  • @y.5206
    @y.5206 2 года назад +2

    ሠላም ሳባና የሰባ ዲናቂወች ሠላማችሁ ይብዛ /ይብዛልን💚💛❤
    እራስሽን ጠብቂ አህቴ የኛ ለገር የኤሌክትሪክ ገመድ መጥፎ ነዉ

  • @askalkamal1098
    @askalkamal1098 2 года назад +1

    ቆንጆ የአለም የጤና የስ ላም ይሁንላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍💚💛❤

  • @ውቢትዩቱዩብ
    @ውቢትዩቱዩብ 2 года назад +2

    እኳን ተረፍሽ ሳባዬ እኔ በኤሌክትርክ ከምጋግር በጨት ይሻለኛል

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 года назад +1

    ሳባዬ እኔስ የምወደው ወፍራም እጀራነው ምጣዱ በጣም ያምራል አሪፍነው

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 года назад +5

    ሰላም ሳባዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በክርስቶስ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በያለንበት ይጠብቀን 🙏🙏

  • @emavetm5903
    @emavetm5903 2 года назад

    ሳባየ ሰላምነው እደአያያዝሽ ነው ግንበምትጋግሪ ስአት ጫማልበሽ አካባቢውን እዳይረጥብ ወለሉ እዳይረጥ ተጠቅሽነው አትፍሪ እኔ ሰረቸበታለሁ በጣም ጥሩነው ባህረዳር ሙቀት ስላለው በጧት ነው መጋገር ምክንያቱም ኤሌትርኩ ደምሽን እዳይጠጣሽነው

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ

  • @rebkakidane6200
    @rebkakidane6200 2 года назад +3

    እንስተሽ ጣይ ነፍስ ሳይጣፋ ለግዜው በከሰል ስሪ ጣይ ጣይ ።

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 2 года назад

    ሳባ አንድ ነገር ልንገርሽ ማንኛውም ኤሌክትሪክ ያለ ጫማ ከነካሽ ይነዝርሻል ስለዚ ጫማ አድርገሽ ተጠቀሚ እርጥበት እጂ አትንኪ ከዚ የተረፈ ኤሌክትሪኩ ማሳ አድርጎ ይሆናል አሳይው ማሳ ሲያረግ ነው

  • @kelebyoutube8277
    @kelebyoutube8277 2 года назад

    ሰባ አቸ በቃ ትለያለች

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል እህት ግን ኤሌትሪኩን ገመዱን ፕላስቲክ ቢያለብሰው ጥሩ ነው ሁሉም ብረት በብረት ስለሆነ ሾርት እንዳያደርግ እኔም ፈሪነኝ እንዳንች በተረፈ በርች

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 2 года назад

    ኧረ ሳባ ራስሽን እየጠበቅሽ ነዉ ወላሂ ተጠንቀቂ

  • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል

    ቤቶን ስንት ገዛሽ

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 2 года назад

    እንኳን ተረፍሽ ሳባ ዩቱቤን አስተዋውቂልኝ ተይ ግን

  • @zayenabzayenab548
    @zayenabzayenab548 2 года назад

    ጎበዝ በርቺ ግን ስንት ጋዛሺው ቤቱን ሰበዬ

  • @yetiyeti4877
    @yetiyeti4877 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላም ላቺ ይሁን ሳብዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ ሀገራችን ኢትዮጲያን ሰላም ያድረግልን ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ላሉ እህት ወድሞቻችን 💒💒💒💒💒🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💚💛♥️

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 2 года назад +12

    ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች😭💔

  • @saadahsaadah7184
    @saadahsaadah7184 2 года назад +1

    ሙሉ የቤት በር እና መሥኮት ከፍሬች ዶር ጀምረሺ አሳይን ከነዋጋዉ ሳባ ቆጆ

  • @ፍቅር-ኈ4ዐ
    @ፍቅር-ኈ4ዐ 2 года назад

    እንደዚአይነት ምጣድ መጣ ደሞ ወይ መቆየት ብዙለውጥ እናያለን ገና

  • @አለልኝአባቴመድኸን
    @አለልኝአባቴመድኸን 2 года назад

    ሳብየ እኔ እፈራለሁ ኤሌትሪክ በጣም የምፈራ ሆሆ

  • @toybamohamed8618
    @toybamohamed8618 2 года назад

    መሻላህ ምጣድ ደሰ ትላለይ አረፍ ዘደ ነዉ ሳባየ የጤናቤት ያረግልሺ

  • @eyerusalemmersha2335
    @eyerusalemmersha2335 2 года назад

    ህቴ እዳትቃጠይ መላኩ እሚባል ቀበሌ14 አልልሽ አዛ ጥሩ ነዉ እስተቫቸዉ ኮንታክት አያደረግም አሰራራቸዉ ቆንጆነዉ፡፡

  • @AMINA-KICHEN
    @AMINA-KICHEN 2 года назад

    ማሽ አላህ መብሩክ የኔ ጀግና በርቺልን ውዴ

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 2 года назад

    ማሻ አላህ ሳብዬ

  • @samutube8551
    @samutube8551 2 года назад +1

    እባክሺን እህቴ ፍትህ ፍትህ በሉ ታዋቂ ዩቶበሮች

  • @SaraSara-kc8lt
    @SaraSara-kc8lt 2 года назад

    ሳባዬ እኳን ፈጣሪ አተረፉቹ ተጠንቀቁ ጫማ ልበሱ

  • @سميرهمحمد-خ3ظ
    @سميرهمحمد-خ3ظ 2 года назад

    ሳባ ውዴ ቤትሽ ስንት ፈጀብሽ እኔም ኮንዶሚኒየም ቤት መግዛት አስቤነው መልሽልኝ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 года назад

    እርፍ ነው ሳባ በርቺ

  • @mesganaenkosa3299
    @mesganaenkosa3299 Год назад

    የካልኪ አገጣጠመ ትክል ነው ?

  • @zaynabaa4034
    @zaynabaa4034 2 года назад

    የሀገር ቤት ለምን ነው ጉሽናው ለምን ያንሳል

  • @kwtkwt4386
    @kwtkwt4386 2 года назад +3

    ሳብዬ ቤትሽ ስንት ካሬ ነው ?

  • @zd5125
    @zd5125 2 года назад

    የመቡራቱ አይል ደስሲል

  • @mohmekitube3652
    @mohmekitube3652 2 года назад

    ሳባዬ እስቶቭሽ በጣም ነው ሚቀጥረው ከቻልሽ ቀይሬው

  • @atsedemariamgetenet4876
    @atsedemariamgetenet4876 2 года назад

    በጣም አሪፍ ነዉ እኔ እረጅም ጊዜ ሆኖኛል የምጠቀምበት ቦታ አይዝም አሪፍ ነዉ ሳቢ

  • @mulughetamesfin8173
    @mulughetamesfin8173 2 года назад +1

    Congratulations 🍾🎈 sister

  • @melsatube3058
    @melsatube3058 2 года назад

    ሥት ብረ ገዛሺው ቤቱን ሣባየ

  • @zetinebaomer4452
    @zetinebaomer4452 2 года назад

    Ayizoshi Sabina gobeze leji neshi

  • @sheberehibrahim5279
    @sheberehibrahim5279 2 года назад

    የኔ ጎበዝ ነሸ ሳባዬ ዉደደደደ መሲ ታምሩላቹ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew 2 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ ውዴ

  • @wenishetabito
    @wenishetabito 2 года назад

    Wwwwww setamerow batam yameraly yenee konjoo

  • @birtukanteklehana4872
    @birtukanteklehana4872 2 года назад +2

    መቸ ነዉ ኢትጰያን ኢሊትሬክ እሚስተካከለዉ ልምድ ካደጎ አገሮች መዉሰድ እንልመድ እስኪ አሚሬካን በኢሊትሬክ ነዉ እምንጠቀመዉ እንደ ሀገሩ ያለይያል ምንም አያዝም በየአንዳንዱ ነገር በጥንቃቂ ነዉ እሚሰራዉ ጋዝም አለ ኢሊትሬክ አለ ሁል ግዚ ይገርመኛል በኢሊትሬክ ሞተ እሚባል ሰምቴ አላዉቅም እና ኢትጰያ ዉስጥ አሰራሩ ጥሩ አያደለም ብዙ ሰዉ ያሞታል ገመዱ ሁሉ ፉለፉት ያታይያል ኮዲሚኔም የባሰ ነዉ ተጠንቀቁ ገመዱ እራሱ ስስነዉ እሚሰሩት ትኩረት ቤሰጥ መንግስት ጥሩ ነዉ

  • @mamabelete5365
    @mamabelete5365 2 года назад +1

    Ahuns abezashew festeshem zare fesche neber malet new yekersh teselechalesh

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 2 года назад +1

    የአለም የደስታ ቤት ይሁንላችው

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 года назад

    ሳባየ፣የኔውድ

  • @ጀግናዉሳሙኤል
    @ጀግናዉሳሙኤል 2 года назад +1

    ሳባየ you tobe የን አሳተዋዉቂልኚ ሸር አርጊልኚ

    • @Sarina971
      @Sarina971 2 года назад +1

      እንደማመር

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 года назад

      እንደማመር⁉️

  • @araafatsodru2064
    @araafatsodru2064 2 года назад +1

    Yeminezrsh kehone electricku ke Stove ka indaygenagn madreg new yetemtata neger atawri hzbn atadenquri😏iwqet kelelesh meteyeq new::

  • @አህላምወሎየዋ-ጰ9ኰ
    @አህላምወሎየዋ-ጰ9ኰ 2 года назад

    አችለምንጠባባቤትትገዣለሽ ቤትመቀየሩምንጥቅምአለዉ የባለፈዉን ልፋትሽአይቆጭሽምደ

  • @yasimanlove9542
    @yasimanlove9542 2 года назад

    የቤቱን ዋጋ ንገሪን

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ

    ጎበዝ ነህ በርታ

  • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ

    እእኔ ማብራት ተመፍራቴየተነሣ ወላሂ የከተማንሮአልወድም የም ር ምነዉ እጨቴይሻለኝአል በጣምነዉ የምፈራዉ ኢልክትሪክ

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 года назад

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ይሄን ያህል አማሮሻል እኔም አጓቴጋ በጣም ይነዝረኝ ነበር ከመለኮሴ በፊት ነው የምጥደው ሻይ ምናምን አጎቴ ይቆጣኝ ነበር አው ይበላሻል ይለኛል ገና ሳልደርስ ወደስቶቩ ቶሎ ነው ድስትም ይሁን ምንም በቁሜነው የምለቀው ቀስብዬ አላስቀምጥም ነበር አሁን ገና ሳልገባ እየፈራሁ ነው ይቀየር አይቀየር አላውቅም እኔን ብቻነበር የሚነዝረኝ አንዳንዴ ልጆቹም በርጥብ ከያዙ ይነዝራቸው ነበር ብቻ ውስጤ በጣም ፍራት አለ ኤሌትሪክ ቢስሚላ በጣምምም ነው የምፈራው

    • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ
      @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ 2 года назад

      @@zekiyatemam7901 እእኔ አልቀርበዉ ወላሂ አክሥቴ ቤት አድ እጀራልጋግር ቅርብሥል ሣይነዝረኝ ነዘወኝ ተመፍራቴ አሁን አዳ ታሥበዉ ወላሂ ለማብራትብየ ከተማአልወድም አክሥቴ እኔጋ አድሥአባ ጎረቤት የምኮኝኝ አግብተሺሥትለኝእሺአልላትም በቃገጠርዉሥጤነዉ ሆ በተለይ በዝበማብራትምክያቴ ያክሥቴልጂተሞተ ጀመሪ ባሠብኝ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад

    ፍትህለሳውዲ እስረኞች ፍትህ በማንነታቸው ለሚሞቱ አማራወች ፍትህ ለአፍረ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ms2736
    @ms2736 2 года назад

    ለጭቃ ቤት ሚሆን አይመስለኝም

  • @salefeatuobi1648
    @salefeatuobi1648 2 года назад

    እንኳንአተረፈሽ

  • @ElhamAli-o8c
    @ElhamAli-o8c 5 месяцев назад

    እስቶፑ ውስጥ የፈሰሰበት አለ ማለት ነው

  • @umouatika8909
    @umouatika8909 2 года назад +1

    ከአላህ በታች ያማግስት ያለህ 😭 አላቃ ወለሂ ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ ቆይ እኜ ካማግስት ጋ ምዲነዉ ጥፈታችን ያራብ አታዉ ድራስለቹ ያአላህ ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህ ያወጋን ያለህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 2 года назад

    እኔስ ስፈሬው ይህ ኤሌክትሪክ እኔም ስለ ምፍራው ነው መስለኝ በጣም ይዘኛል

  • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
    @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 2 года назад +1

    የኢትያ መብራት አደጋ ነው ተጠንቀቄ እንዳይዘሺ

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 2 года назад +1

    አሪፍ ነው ዋጋው ምጣዱ👍❤

  • @somposompo1836
    @somposompo1836 2 года назад

    ሰላም ሳባዬ😍😍😍

  • @cuanrisa901
    @cuanrisa901 2 года назад

    Bakish artificial tilalech ende kubet yelemed ejii tadiya endet mabrat yilemdal

  • @masigosl9411
    @masigosl9411 2 года назад

    በጣም ቆየ እኮ ከመጣ 6 አመት አለፈው ምጣዱ አዲሥ አበባ ማለቴ ነው ክፍለ ሀገር ባላቅም

  • @ማርያምእናቴቅደሚከፊቴሸዊ

    በጣም አሪፊ ነው ለቦታ አዲስ አበባ ካለ እገዛዋለሁ

  • @mazimazi7200
    @mazimazi7200 2 года назад

    እራስሽን ጠብቂ 😊

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 года назад

    እንኳን ተርፍሽ

  • @ayniyemesfin1272
    @ayniyemesfin1272 2 года назад

    ስቶቩ የተላጠ ነገር ስላለዉ ነው አሰሪዉ

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ

    ዋውውው በጣም አሪፍ ነዉ

  • @narditube4378
    @narditube4378 2 года назад

    እኔ ደግሞ ስስ እንጄራ አሎድም እኔ ስመጣ ወፈር አድርገሽ ገግሪ w 👈🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @janacell6165
    @janacell6165 2 года назад

    Ygzashebtne waga negerne mrate laye yale.bate merte tiklene sabaya

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 2 года назад

    ስልክ ቁጥሩን ብሰጪኝ ጥሩ ነበር

  • @ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ

    ፍትህ ለሣውድ እሥረኞች

  • @SalamSalam-mx9wq
    @SalamSalam-mx9wq 2 года назад

    ጎበዝ በርቺ

  • @dawit7
    @dawit7 10 месяцев назад

    ድሪም የግደለኝ

  • @ሀሉምYoUTube
    @ሀሉምYoUTube 2 года назад

    ደምሪኝ እህት

  • @ramboh7846
    @ramboh7846 2 года назад

    ፊትህለወለጋ

  • @myyoutube2696
    @myyoutube2696 2 года назад +1

    ፍትህህህህህ ለሳውዲ እስርኞች

  • @alwiyaabjihad1112
    @alwiyaabjihad1112 2 года назад

    Wasee mixed at gejimaa