Ethiopia - ዶ/ር ደብረ ጺዮን የት ጠፉ? | የቀጠለው የራያ ትንቅንቅ | ከአሜሪካ የተሰማው ‹‹ህወሃት ትጥቅ ይፍታ›› | መንግስት ሰራተኞችን ወደ ውጪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 сен 2022
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 250

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 Год назад +46

    ክብር ለጥምር ሀይል ጀግኖቻችን 💪ድል ከእናንተ ጋር ይሁን🙏

  • @user-zj8oq6sc2h
    @user-zj8oq6sc2h Год назад +4

    እናት ሀገሬ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽን በቅርብ ያድርገዉ ያረብ

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Год назад +19

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጣም በምስራቅ ወለጋ በአማራነታቸው ለሚጨፈጨፉት ወገኖቻችን😭😭😭😭😭

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 Год назад +1

      የወለጋዎቹ በጣም ያማል ሞትን መጠበቅ ውጡ አንድ ነገር ነው አይ አትወጡም ብለው እንደዚ ማድረግ አገርትዋ ሰላምም ብትሆን እንዴት ነው አብረህስ የምትኖረው😢

    • @adelnewaf1139
      @adelnewaf1139 Год назад +1

      ፈጣሪኢትዬጵያን ይጠብቅ
      ግፍ በቃን

    • @tengsagar38
      @tengsagar38 Год назад

      Genzeb eyesetesh asgday andu anchi nesh

  • @mehrekashemliszenebe7756
    @mehrekashemliszenebe7756 Год назад +9

    ኢትዮጵያ ምንግዜም ታሽንፋለች ወደፊት ክብር ለጥምር ጦራችን!!!!

  • @haymanotrosa2787
    @haymanotrosa2787 Год назад +11

    ፍትህ ለራያ ሕዝብ ተሰቃየ ምስኪኑ ህዝብ እውነት ደከመን ፍትህ ወለጋ ፍትህ ለራያ ሕዝብ ተሰቃየ

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 Год назад

      ለማን ፍትህ እንበል ዝም ብለን በየ ሃይማኖታችን ፆሎት እናድር እጂእህቴ

  • @samuaeldesalegn3756
    @samuaeldesalegn3756 Год назад +1

    ክብር ለጥምር ሀይል ጀግሮቻችን

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 Год назад +9

    ድል ለሰፊዎ ኢትዮጵያ ሕዝብ ይሁን ኢንሻ አላህ እናሽንፋለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቷ ይውደም አሚን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amaredagnaw2679
    @amaredagnaw2679 Год назад +5

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤🙏@ እናንተ ፈታ ደይሊ አንተ ሰውየ ድምፅህ ደስ ይለኛል ።

  • @assefashumi4875
    @assefashumi4875 Год назад +3

    ክብርና ድል ለመከላከያ ሠራዊት !

  • @getachewkebi8008
    @getachewkebi8008 Год назад +5

    ድል ለጥምር ሠራዊታች !!! እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ በያላችሁበት ግንባር

  • @alfaruqshehmolo4720
    @alfaruqshehmolo4720 Год назад

    ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን

  • @belilulu8387
    @belilulu8387 Год назад +10

    ጌታዬ ሆይ በቃ በለን የሰላም አንድነት እና የልማት ዜና ናፈቀን🇪🇹🙏

  • @user-qg5fz8yf8j
    @user-qg5fz8yf8j Год назад +4

    እረ ሰላም ናፈቀኝ አሁንስ ዱአ ፆሎት አድርጉ ውድ የሀገሬልጆች ሀገራችንሰላም እድሆን

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Год назад +22

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሰው ሁሉ
    ድል ለኢትዮጵያ ድል ለመከላከያ ሰራዊት ድል ለጥምር ሀይላችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ የጠላሽ ይጥፋ🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹✊👍💪

  • @weldiebirhanu7526
    @weldiebirhanu7526 Год назад

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 Год назад +4

    ለሀገርና ለህዝብ ነፃነት ብላችሁ በዱር በገደል በብርድ በፅሀይ መስዋት ምትከፍሉ እየከፈላችሁ ላላችሁ ወገኖቸ እንኳን ለመስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ወገኖቸ

  • @user-hi9fq4fj6j
    @user-hi9fq4fj6j Год назад +9

    ክብር ለእናት አገራችን ድል ለልዩ ሀይላችን በዱር በገደሉ ለሚዋደቁት

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 Год назад +1

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መሰቀሉ አደረስን አምላኬ ሆይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ወደ ሰስላም መለሽህ ጠብቅልኝ ጌታ ሆይ 💚💛❤️❤️

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Год назад +6

    ክብር እኛንና ኢትዮጵያን ለማኖር ስትሉ በዱር በገደሉ ተንከራታችሁ
    አጥንታችሁን ከስክሳችሁ
    ደማችሁን አፍሳችሁ
    ውድ ሒወታችሁን ከፍላችሁ ለተሰዋችሁትና አካላችሁን ላጣችሁት ጀግኖቻችን
    ሁሌም እናስባችኋለን
    ሁሌም እንዘክራችኋለን💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭

    • @raxmagaha177
      @raxmagaha177 Год назад

      በጣም እኝ በነሡ ደም እጨፈራለን እንኖራለን አይአንችአለም 😭😭

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 Год назад +3

    አንድነት እና ፍቅር ለሰሜን ህዝቦች
    ለአማራ እና ለትግራይ ልጆች ይሁን
    የኦህዲድ (የአብይ )ቁማር ያብቃ
    ለሰሜን ሰላም ፍቅር ዘብ እንቁም

  • @mesfindadi8113
    @mesfindadi8113 Год назад +3

    አቀራረብሕ አነባበብሕ
    ልዩ ሙዚቃዊ ስሜት ያሳድራል
    ይባረክሕ

  • @Nasir-rd1ky
    @Nasir-rd1ky Год назад

    ድል ለመከላከያ

  • @tamirujabessa8343
    @tamirujabessa8343 Год назад

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ሰላም ለሰው በሙሉ

  • @eyobtesfa3648
    @eyobtesfa3648 Год назад +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ። መልካም በዐል ይሁንልን ።

  • @user-sz8sf4ju4e
    @user-sz8sf4ju4e Год назад +6

    አቡዳቢ ሆስፒታል ነርሶች የኢትዩጵያ አይቼ ደስታ ፈነደቀኝ

  • @adamia3883
    @adamia3883 Год назад +2

    Selam Ethiopian 💚💛♥️🙏🙏🙏🙏

  • @user-nl2xl2jj1u
    @user-nl2xl2jj1u Год назад +2

    እሰይ ገና ብዙ ነገር እያመረትን እየላክን ሀገራችንን እናሳድጋለን እኛ ኢትዮጵያዊያን እኮ ሁሉ ነገራችን ጣፋጭ ነው😂😂😂😂🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @FatmaMohamed-wn6yq
    @FatmaMohamed-wn6yq Год назад +2

    የአላህ አተ ሆነን አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 Год назад

    ድል ለጥምር ሀይላችን ጀግኖቻችን 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @FatmaMohamed-wn6yq
    @FatmaMohamed-wn6yq Год назад +1

    አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @yisahaktanga446
    @yisahaktanga446 Год назад +8

    የጥምር ሃይል ጀግኖቻችን እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን ።ድል ይቅናችሁ።

  • @user-rz2pe7bb4k
    @user-rz2pe7bb4k Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ የሀገራችነን ሰላም ይመልስልን ክብር ደፋ ቀና ብለዉ የሀገርን የወገንን ሰላም ለመመለስ ሲሉ ለሚዋደቁ ፋኖና መከላከያ

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 Год назад

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገራችን

  • @yakovisrael5000
    @yakovisrael5000 Год назад

    ድል ለኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @moo7520
    @moo7520 Год назад +2

    ፍትህ ለራያ🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @user-dc1us5ct5s
    @user-dc1us5ct5s Год назад +3

    የአርቲስቱ ማዲጎ አፈወርቅ ሞትማነዉእደኔየደነገጠ ኡፍፍወድማችንነፍስይማር😭💔😭💔😭

  • @abukeresmeal9533
    @abukeresmeal9533 Год назад

    ክብር ለጥምር ጦሩ ድል ለኢትዬጵያ ህዝብ

  • @user-gt5ro7cv3s
    @user-gt5ro7cv3s Год назад +2

    እድው ፍትህ ለራያ ቆቦ ፍትህ የለለው ጣርነት

  • @natialex8333
    @natialex8333 Год назад

    በርቱልን

  • @user-st9hs4if6d
    @user-st9hs4if6d Год назад

    አገራቺን ሰላምሽ ይመለስ

  • @user-jz2kp6ww4h
    @user-jz2kp6ww4h Год назад

    ፍትህ ለወለንጋ አማራዎች

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 Год назад

    ክብር ለጀግናው ለጥምር ጦራችን💚💛❤💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-dh8nt6pq4e
    @user-dh8nt6pq4e Год назад

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @jemalahmed4913
    @jemalahmed4913 Год назад

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊት

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Год назад

    ህዋሃት.ፍፃሜው.ደርሷል.

  • @eyasu1543
    @eyasu1543 Год назад

    ስላም ላሃጋራቺን

  • @aba_kostir
    @aba_kostir Год назад +1

    ፍትህ ለራያ ቆቦ

  • @user-sn7vw2ns9l
    @user-sn7vw2ns9l Год назад

    ፍትህፍትህ በወለጋ ያሉት የአማራ ተወላጆች ፍትህ ፍትህህህህህ

  • @elianelina114
    @elianelina114 Год назад

    ድል ለጥምር ጦራችን💚💛❤💪

  • @user-ob5sh6ck6w
    @user-ob5sh6ck6w Год назад

    ድልለኢትጽያ💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Tube-ph4hv
    @Tube-ph4hv Год назад

    ስላም

  • @osmanmoha-u4q
    @osmanmoha-u4q Год назад +1

    💚💚💚💚💚💚

  • @FatmaMohamed-wn6yq
    @FatmaMohamed-wn6yq Год назад

    መጣህልን

  • @fedlujuhar3242
    @fedlujuhar3242 Год назад +1

    በላይነሽ አመዴ ደብረፅዮንን ሳታስገሳው አልቀረም

  • @user-wp7jw6ym2c
    @user-wp7jw6ym2c Год назад

    አላህ በቃ ይበለን

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 Год назад +1

    ለማንኛው የስራ አይነት ስልጠናው አሪፍ ነው

  • @user-be7fi4bo7k
    @user-be7fi4bo7k Год назад

    ሰላምሽ።ይመለስሀገሬ ያረብ

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 Год назад

    ድልለጥምርጦራችንይሁንአሚንአላሁመአሚንበርታልኝፈታየ

  • @ailmetmuhamed1309
    @ailmetmuhamed1309 Год назад

    ሠላምለሀገራቸን

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 Год назад

    Enkane adersehe fetye dele lejegnotathne 🙏🇪🇹🇪🇹

  • @user-sb9lu1bk3f
    @user-sb9lu1bk3f Год назад

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዩጽያ

  • @hdhsyhshus2167
    @hdhsyhshus2167 Год назад +1

    ይህ ብሎግ ከሌሎች በተሻለ እወደዋለሁ። የምወድበት ምክንያት አብዛኛዎቹ ዘገባዎች እውነትነት ያላቸው መሆኑ ነው። በሁለተኛነት የአዘጋገብ ስልቱና የድምጽ አወጣጥ ጭምር ኖርማል ስለሆነ ሁሌም ቢደመጥ አይሰለችም። ስለዚህ በጣም እወደዋለሁ። ይህን ተወዳጅነቱን ለመጠበቅ ትኩረት ማድረግ ያለበት አንደኛ ትኩስ ዜናዎችን መሥራት። አንዳንድ ዩቲዩበሮች ዜና የሚሠሩት ዜናውን ከሰማን ከሁለት ቀን አልያም ከአንድ ቀን በኋላ ሲሆን ከዜና ወስደው ነው ዜና የሚሉት። እኩል የሰማነውን ቅርጹን አስተካክለው እንደአዲስ ዜና ሰበር ብለው ያቀርቡታል። ሁለተኛው ተአማኒነቱን የተሻለ ማሳደግ አለበት ። ከውሸት ዘገባዎች መጠንቀቅ ይኖርበታል። ሌላውና የመጨረሻው በጣም የተራራቀ ርዕስና ይዘት አድማጭን ተስፋ ያስቆርጣል። እንደውም ስለሚያበሳጭ የተታለልኩ አይነት ስሜት ያሳድራል። ይህም ለጥላቻ ያጋልጣል። ስለዚህ ጥንቃቄው ይበልጥ ታስቦበት ተወዳጅነቱን መጠበቅ አለበት።

  • @deselengabebe1851
    @deselengabebe1851 Год назад

    1👍

  • @user-yx9sy9kn6b
    @user-yx9sy9kn6b Год назад

    ድል ለጥምር ጦራችን ያረብ

  • @user-mm4ie4rs4c
    @user-mm4ie4rs4c Год назад

    አንደኛነኚ ላይክ

  • @gondarethiopia2635
    @gondarethiopia2635 Год назад +1

    P.M. ABIY free Temesgen DESALEGN 😢

    • @blackstone07
      @blackstone07 Год назад +1

      የተመስገን ጉዳይ በፍርድ ቤት የተያዘ ነው። አንተ ይፈታ ስላልክ አይፈታም። ሥራው ያውጣው።

  • @abrhamaschalew1602
    @abrhamaschalew1602 Год назад

    Ethiopia

  • @endaylaluworku8393
    @endaylaluworku8393 Год назад

    ሰላም እንዴት ይናፍቃል።

  • @omarayalew308
    @omarayalew308 Год назад

    FtawJe. እንኮዋን ኣደርሳቺሁ። እባካቺሁ። ኣሁንም። ስለወለጋ። ለሚመለከተው እካል። ኣጣሩልን።

  • @user-hs4cd9hh8j
    @user-hs4cd9hh8j Год назад

    እኳን ኣብሮ ኣደረሰን

  • @ata2271
    @ata2271 Год назад

    የኔ ጀግና

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 Год назад +3

    አምላካችን ድራሻቸውን ያጥፋው እነዚህ አሸባሪ ወንበዴዎች፣ ወደዱም ጠሉ ትጥቅ መፍታት ግዴታ ነው

  • @user-lf5mc9qb3o
    @user-lf5mc9qb3o Год назад

    ሰላምፍቅርናፈቀኝ

  • @amdemichalkifle13
    @amdemichalkifle13 Год назад +1

    ሕዉሀት አይደለም ለትግራይ ህዝብ ይቅርና ለአፍሪካ እራሱ ነቀርሳ ነዉ ድል ለጀግናዉ መከላከያ ሰራዊታችን

  • @temechento8178
    @temechento8178 Год назад

    ለ27አመት በሙቀጫ ነበር የተመራነው ፈጣሪ ነው የገላገለን

  • @kwwakwwa6657
    @kwwakwwa6657 Год назад

    ድል ለጥምር ጦራችን ተመኘን

  • @Tube-ph4hv
    @Tube-ph4hv Год назад

    ስላም ለምየ ኢቶቢያ

  • @salinassar3766
    @salinassar3766 Год назад

    ጨርሰው ይጥፉ አገሪቱ ሰላም ትሆናለች

  • @hayattube2157
    @hayattube2157 Год назад +4

    አስላም አለይኩም ሙስሊሙቸ ሀላቸውን ስላም በያለውየክርስተና ሀይማኑት አንካን አደርሳቸው ለመስቅል በአል

  • @zahra-db1rx
    @zahra-db1rx Год назад

    ♥️♥️♥️♥️♥️💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Год назад

    Selam fekr adenet le hagerachn ye meskalu hayl deybelosen yeteleln🤲💒🤲

  • @dawittafesse5750
    @dawittafesse5750 Год назад +1

    how can i get the job

  • @tayeabebe9971
    @tayeabebe9971 Год назад

    የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተሽከርካሪዎች ለወታደራዊ ተግባር አገልግሎት ሲሰጡ ከተገኙ በተገኝው መሳሪያ ድሮንን ጨምሮ መምታት ተገቢ ነው:: ምግብና መድሃኒት ማጏጏዝ ሲገባቸው ጦረኞችን ማመላለስ ከጀመሩ ከስራ ውጭ ማድረግ ያስፈልጋል

  • @abdosaad9933
    @abdosaad9933 Год назад +3

    ደፂ አርጋለች ባይ ባይ

  • @abiybehailu1294
    @abiybehailu1294 Год назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @khaledlalo4200
    @khaledlalo4200 Год назад

    ሀበይቢ ኢንኳን አሜሪካን መነኘውም የሌላ ሃገር መንግስት ሰለምን አይፈልግለትም ለኢትዮጵያ አለህ ሰለም ያውርድልን መለት ነው

  • @hagere2204
    @hagere2204 Год назад +3

    Ayte Debretsion Kolla Tembien sileteyazebet Degga tembien heddo yihonnala

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Год назад +1

    ጁንታው እንደ አይጥ ጉድጏድ ይወዳል ደፂ ከዚህ አያልፍም ።

  • @mulukenadmassu1934
    @mulukenadmassu1934 Год назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌹👌

  • @mistlalhabtu9348
    @mistlalhabtu9348 Год назад

    ድል ለ ኢትዮጵያ 🇪🇹 & ለ ኤርትራ 🇪🇷 ይሁን ኣሜን

  • @gerrywelderufael2481
    @gerrywelderufael2481 Год назад

    👍👍👍👍👍👈

  • @toyibamuhamad902
    @toyibamuhamad902 Год назад

    እኔ ግራ ገብቶኛል

  • @tigabubelay4585
    @tigabubelay4585 Год назад +1

    ጎብየና እሮቢት ነፃ ወጥቷን አላልህንም እረ ተው

  • @SM-xu3gg
    @SM-xu3gg Год назад

    ፍትህ በአረመኔዎች ትህነግ እና ኦህዴድ ፣ በአሽከሩ ብአዴን ለሚሰቃየው ለአሳረኛው አማራ

  • @abeshelemo3145
    @abeshelemo3145 Год назад

    ወይ ጉድ እዚህ ቪዲዬ ላይ መኪኖች እንዴት እንዴት ነው ፖርክ ያደረጉት

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure Год назад

    ጣሊያ አገር ሹፊር መሆን የሞቴን ቀን አቅርብልኝ ነው አነዳዳቸው እብድ ነው የሚመስሉ በዚያ መንገዳቸው እኔ በጣም ያስፈራኛል።

  • @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
    @DrBahiruLegesse-SCIsurvivor Год назад

    "ከፍተኛ ሽንፈት ተከናንቦ ከዚያም ሌላ ሐይል እያከማቸ ነው"......እናንቴም ከአድማጭ የተለየ ያላችሁ አይመስለኝም። መልካም ዜና ይዞ ለመቅረብ እንደሚትጣደፉ ይታወቃል።ነገሩ ግን ሁሌም ተገላቢጦሽ ነው። ኤጭ ..በጣም ይሰለቻል።

  • @wafo1054
    @wafo1054 Год назад

    ፍትህ ጉራ ወርቄህህህህህህ

  • @user-sz8sf4ju4e
    @user-sz8sf4ju4e Год назад

    እኛ በደህናው ጊዜ ወተን ደግሞ ለመዳም ሽንት ቤት ለማጠብ ስልጠናም አሉ ጉድ

  • @abdulrezak939
    @abdulrezak939 Год назад

    ደብረፅዮን ቢምት እንኳን ተመልሶ የሚመጣ ነው የሚመስለኝ