የዐቢይና ደብረጽዮን ስብሰባ በአዲስአበባ፣ "እያታኮስናቸው ነው" ጄ/ል አበባው፣ የጦር መሳሪያውና የኢትዮጵያ መግለጫ፣ ቴዲ አፍሮና ብሄራዊ ሃዘን| EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • www.amazon.com...

Комментарии • 203

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 месяца назад +34

    #ለአማራው አንድነት በመፍጠር ህልውናችንን ማፅናት ይኖርብናል።#ፈጣሪ በአደጋው ለሞቱ ሰዋች ነፍስ ይማር።🙏🙏🙏🇪🇹

    • @girmaberhane846
      @girmaberhane846 2 месяца назад +5

      የሚገርመው የአንድ ፖርቲ ስብስባን ካላስፈለገ እንደመንግስትነት በፖሊስ መገደብ ሲገባ የጦርነት ዛቻ ምን ባላል?

    • @astergebreigziabher4495
      @astergebreigziabher4495 2 месяца назад

      @@girmaberhane846😊

  • @DawaDawa-zz7vg
    @DawaDawa-zz7vg 2 месяца назад +18

    ፋኖ ነኝ እናሸንፋለን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 месяца назад +22

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 2 месяца назад +16

    #Abiy must go ‼️wel come yaye & abe 🙌

  • @wilsonkasiya1838
    @wilsonkasiya1838 2 месяца назад +19

    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለብልግና

  • @birhanutadele-lm9xv
    @birhanutadele-lm9xv 2 месяца назад +19

    ድል ለኣማራ ህዝብ

    • @profit-zf7dg
      @profit-zf7dg 2 месяца назад

      ድል ድልህ ይፍረስ

  • @AntonioYirga
    @AntonioYirga 2 месяца назад +8

    Teedy Afro የየሕዝብ ልጅ 💚💛❤️🙏ንጉሱ መሪያችን የሰው ልክ..

  • @FatoumaHassan-hi2vj
    @FatoumaHassan-hi2vj 2 месяца назад +23

    ሰላማችንን አላህ ይመልስል

  • @amaamm-td5tu
    @amaamm-td5tu 2 месяца назад +14

    የፋኖ አመራሮች አንድ ሆናችሁ የጋራ ጠላታችን ብልፅግና ብቻናብቻነው ትኩረታችሁን ብልፅግናል አድርጉ አንድ ሁኑ ድል ለፋኖ❤❤❤

  • @he5896
    @he5896 2 месяца назад +2

    ድል ለፋኖ።

  • @zehabeshapsycho
    @zehabeshapsycho 2 месяца назад +17

    ❤ እኛ አማሮች ትግላችን የእውነት ነው እናሸንፋለን!!

    • @አማራነኝ-ቨ7ነ
      @አማራነኝ-ቨ7ነ 2 месяца назад +1

      አወን፡እናሸንፋለን፡ኢንሽ፡አላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SetotawBekele-rd8bi
    @SetotawBekele-rd8bi 2 месяца назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @generalredwan
    @generalredwan 2 месяца назад +4

    ይመቻቹ 👍

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 2 месяца назад +20

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @AmanuelAbebe-n3s
    @AmanuelAbebe-n3s 2 месяца назад +4

    ethio forem thank you very much for your constractive information . Please keep it ☝️up.

  • @መንኮድ
    @መንኮድ 2 месяца назад +5

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @ሳዳም
    @ሳዳም 2 месяца назад +1

    ድል ለፋኖ❤💪💪

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 2 месяца назад +2

    Excellent reporting

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 2 месяца назад +6

    የማፍያዉ የአብይ ማፍያ ስርዓት በመሳርያ ንግድም እንደገባ መታወቅ አለበት። ስርዓት አልበኝነት አገሪቱ ዉስጥ በሰፊዉ ተስፋፍቱዋል።

  • @TesfayeTt-h4x
    @TesfayeTt-h4x 2 месяца назад +11

    ኣብይን በንግግር ሳይሆን በክላሽ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 2 месяца назад +4

    We'll come ethio ፎረም ዛሬ paris gard bercy Olympic እያየን ኢትዬ ፎረም መኮምኮም ነው መልካም ምሽት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayutube7708
    @hayutube7708 2 месяца назад +4

    ሰላም ለ ሀገራችን ሰላም ለሰው ልጅ

  • @زينبمحمد-ظ8ن
    @زينبمحمد-ظ8ن 2 месяца назад +2

    ቴዲ ይህ ቅማለም አማራ ሲሰቃይ አንድ ቀንም እረድቶ አያቅ የኛ ልጆች ለሱ ያጨበጭባሉ በርግጥ አሁን ስለረዳ ደስ ይላል

    • @GeminiOneStar
      @GeminiOneStar 2 месяца назад

      ቴዴ ጀግና ኢትዬጲያዊ እንከን የማይወጣለት። አንተ በቅናት በምቀኝነት በተንኮል ስለተነደፍክ ዕድሜ የለህም። እክህን እያከከ ኑር።

  • @bisratyetbarek7103
    @bisratyetbarek7103 2 месяца назад +5

    ጠ/ ም ካሁን በሁዋላ ቢሄዱም ባይሄዱም ትርጉም የለውም በጣም ዘግይተዋል
    ያሳዝናል

  • @helenemso32
    @helenemso32 2 месяца назад +4

    Mirtoch bertu bravo ethio forum❤

  • @yohannesabebe3088
    @yohannesabebe3088 2 месяца назад

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ በአለም ዙሪያ ይሁን❤።

  • @رتتورت
    @رتتورت 2 месяца назад

    አበባዉ ፀረ አማራዉ አይሣካልህም አማራን ማጥፋት አይቻልም ድል ለአማራ ፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪 ሞት ለብልፅግና መከላከያ 🐄🐄🐄🐄🐄👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @Nathnahom
    @Nathnahom 2 месяца назад +5

    ጉባኤ ባይካየድ እንጂ ህዝብ የተሳተፈበት ጉብኤ መደረጉ ምንድነው ችግሩ::

    • @GezanaPony
      @GezanaPony 2 месяца назад

      ይጠናከራሉ ብሎ ፈርቶ

  • @HiwotAyalew-m4f
    @HiwotAyalew-m4f 2 месяца назад +1

    እስክንድርና ሀብታሙ አያሌው በአማራ ትግል እስካሉ ድረስ መቼም ቢሆን ፋኖ አንድ አይሆንም ሊያሸንፍም አይችልም😢

  • @selamawitkassa7865
    @selamawitkassa7865 2 месяца назад +2

    Welcome welcome back Ethio forum our hero 🙏🙏👏👏❤️❤️😘😘

  • @rednote105
    @rednote105 2 месяца назад +2

    ሠላም ሠላም❤❤❤❤

  • @asnakewberie883
    @asnakewberie883 2 месяца назад

    victory to Amhara people.

  • @kalayuasefa1517
    @kalayuasefa1517 2 месяца назад +2

    የትግራይ ህዝብ እና የአማራ ህዝብ አንድ መሆን አለበት ። ጨቅላው ወይም አውሬው አብይ አህመድ መጫወቻ ማብቃት አለበት ።

    • @Tesfaye-vx5zp
      @Tesfaye-vx5zp 2 месяца назад +1

      የትግራይ ህዝብና የአማራ ህዝብ እንዴት አንድ ሊሆን ይችላል? የአማራ ህዝብ ኦሮማራ ብሎ ጥምረት በመፍጠር በትግራዋይ ላይ በጎንደር በወልድያ በደሴ በባህርዳር በደብረብርሓን ወዘተ መንገድ በመዝጋት በትግራዋይ ላይ የተፈፀመው ጭፍጨፋ ረስታችሁት ነው። የአማራ ህዝብ ከሻዕብያ ጋር በማበር በሁመራ የተፈፀመው ግፍ እስከ አሁን ህዝቡ በተበተነበት ረስታችሁት ነው ።ጨቅላ የምትሉት አብይ አህመድ ሺህ አመት ንገስ ነብያችን ብላችሁ በምርጫ ጭምር ድምፅ የሰጠው አማራ መሆኑ እረስታችሁት ነው ይህ ሁሉ ተረስቶ ነው የትግራይ ህዝብ ከአማራ ጋር አንድ የሚሆነው?

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 2 месяца назад +1

      ለምንድነው ከኤርትራ ጋር ተባብረው የትግራይን ሕዝብ የጨፈጨፉበትን የምትዘሉት? ለምንድነው የትግራይ አክቲቪስቶች ይሄንን በግልፅ ሲናገሩበትና ሲፅፉበት የማይታየው። ያየሰው ሽመልስ ግን በተደጋጋሚ "እኛ ከኤርትራ ውጭ ሓይል ጋር ተባብረን የራሳችንን ወገን የትግራይን ሕዝብ ጨፍጭፈናል" እያለ በቁጭትና በፀፀት ሲዘግብ እሰማዋለሁ። የትግራይ አክቲቪስቶች ግን ብዙም ሲያወሩበት አልሰማም። አሳፋሪ ታሪክ ነው። የትግራይ ሕዝብ ከኛ ጋር ሊተባበር አይችልም። አክትሟል።

  • @HabukaLeul
    @HabukaLeul 2 месяца назад +2

    Soon our media became one the best media outlet, stay strong❤

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 месяца назад +1

    የፋኖሠራዊይትእባካችሁይህንውሻአበባውታደሠንይዛችሁለህዝብአሣዩትድልለአማራህዝብፋኖ።

  • @tesfawtefera6379
    @tesfawtefera6379 2 месяца назад

    Fano ❤

  • @atsion7214
    @atsion7214 2 месяца назад

    Thanks ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TititTitit8
    @TititTitit8 2 месяца назад +4

    Tdf❤❤❤

  • @HannaTefir-we3ix
    @HannaTefir-we3ix 2 месяца назад

    በጣም ያሳዝናን አማራ ለአማራ መገዳደል.ምን ይባላል አማራ.በመሆኔ የፋኖ ደጋፊ በመሆኔ አፈርኩባቸው እኛ አማሮች እንዲሕ ነን እንዴ ከደሙ ንፁሕ ነኝ በቃ ያሣዝናን የአማራ ሕዝብ

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 2 месяца назад +2

    ኣንድ ምርጥ የኦሮሞ ተወላጅ ሰው ሁኖ ከተገኙት ፖለቲካ ተንታኝ የትግራይ ህዝብ በሁሉም ኢትዮጵያውያን ተክዷል ያለው ይሄን ዘገባ ስሰማ ትዝ ያለኝ ለምን ይሆን😂😂

  • @HabukaLeul
    @HabukaLeul 2 месяца назад +1

    Wow on time❤❤❤

  • @tejitugutema1394
    @tejitugutema1394 2 месяца назад +1

    ❤❤

  • @johnjohn5401
    @johnjohn5401 2 месяца назад +4

    ኢ ፎረም🎉ጆ

  • @gaydigets7061
    @gaydigets7061 2 месяца назад +1

    እነዚህ በሚንጫ -90ሰው የገድሉ ናቸው አይድል

  • @EsatuAmbaw
    @EsatuAmbaw 2 месяца назад

    ፈጣሪ ሆይ የስልጣን ጥመኞችን አመድአድርግልን

  • @derefigaw3458
    @derefigaw3458 2 месяца назад +1

    ❤🙏🙏🙏🙏

  • @tesmegebreyesus8883
    @tesmegebreyesus8883 2 месяца назад +3

    DEBRETSION MUST STEP DOWN. HE IS NOT FIT TO BE PRESIDENT 0F TPLF. HE MIGHT BE GOOD IN TECHNOLOGY DEVELOPMENT .

  • @JohnSemart
    @JohnSemart 2 месяца назад +6

    ከትግራይ ህዝብ ጋር ሆነን እንዋጋለን

    • @ፍቅሪ-ፈ8
      @ፍቅሪ-ፈ8 2 месяца назад +3

      አረ አህያ እራስሽን ቻይ😒

    • @ትግራይዓይነይ123
      @ትግራይዓይነይ123 2 месяца назад

      አይፍልጥኽስ🙄😁😆😎😋

    • @GezanaPony
      @GezanaPony 2 месяца назад

      ​@@ፍቅሪ-ፈ8 ሆድ አደር ኪድሬ አዎ አብረን እንዋጋለን ዬሄ እንደውም ማብቂያው ይሆናል

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 2 месяца назад

    🙏💛❤️

  • @geleta1610
    @geleta1610 2 месяца назад +1

    የኢትዮጵያ ፖለቲከኛ ጅብና ሩቅ የማይተሳሰብ ስለሆነ ህዝብ ያደቃል፣ አገር ይበተናል እንጂ ብልፅግና መፍትሄ ሊያመጣ አይችልም። አበደን😢😢😢

  • @zefengorhawaria8526
    @zefengorhawaria8526 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 месяца назад

    ተጋሩ (TDF) አለን ከ አማራ ጎን ጎጃም ፋኖ ወይ ሸዋ ፋኖ ጥሪ አርጉልን ገዳዮቻችንን አጆሀ ብለን አንደወንድ እንፋለም❤🤝🙏

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 2 месяца назад +1

    😢😢

  • @habtemichael952
    @habtemichael952 2 месяца назад

    ድል ለዘመነ ካሴ!

    • @meronadimasu3512
      @meronadimasu3512 2 месяца назад

      zeme mindin new lezemne sayihone le AMHARA hizib

  • @smd7650
    @smd7650 2 месяца назад +4

    ጉባኤውን የፈራችሁት ለምንድነዉ ግን????????

    • @Amen-vh8pt
      @Amen-vh8pt 2 месяца назад +2

      ራሱን ገምግሞ አርሞ የተሻለ ስራ እንዳይሰራ ነዋ 😢

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 2 месяца назад

      ​@@Amen-vh8ptእ❓

  • @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU
    @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU 2 месяца назад +1

    እንደ ሜድያ ጥራት የሌለው ኣሉባልታ የሚመስል ዜና ነው። ህወሓትን ኣፍርሱ ኣናፈርስም በሚሉ የሚደረግ ከባድ ትግል ስለሆነ ትግራይም የሃገሪቱ ኣካል ከሆነች የኢትዮጵያ ህዝብ እውነቱን እንዲያውቅ ለማድረግ ጥረት ብታደርጉ የሚበጅ ይመስለኛል ። ለህዝብ እኩልነትና ኣንድነት ብትሰሩ ፋይዳው ለዘመናትና ለትክክለኛ ታሪካዊ እውነተኛ ምስክርነትና ማስረጃ ይጠቅማል ።

    • @soud986
      @soud986 2 месяца назад

      Ethiopia tifersalech. Woyin atifersim.

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 2 месяца назад +1

    Welcome

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 2 месяца назад +3

    የአማራ እና የትግራይ ህዚብ አይጠፍም isis አያጠፍቸውም አማራ እና ትግሬ እራሱን እንደት እንደሚያዲን ታያለህ አብይ ?

    • @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU
      @GEBREKIDANTEKLEMICHAELTEMANU 2 месяца назад

      @@serkalemabate8133 ማገዶ ደርድራችሁ ከነህይወቱ ስታቃጥሉት ጠላታችሁ ነው ። ከትግሬ ሰይጣን ይሻላል ስትሉ ጠላታችሁ ንው ። የኣውሮፓና የኤሽያ ኣገሮች ድሮንና ኦፐረተሮችን በከፍተኛ ዋጋ እየገዛችሁ ስትጨፈጭፉት ጠላታችሁ ነው ። እንደ ፍየል ስጋ ጠብሰን እንበለዋለን ስትሉ ጠላታችሁ ነው ። ጅብን በልተን እንደምንቀደስ ትግሬ በልተን እንቀደስ ስትሉ ጥላታኅሁ ነው ። ሌላም ብዙ ማለት ይቻላል ። ኣማራ ከትግሬ ለማዳበል ምን ታስቦ ይሆን ። እስቲ ኣስቡ ይኸ ሁሉ በትግራይ ህዝብ ላይ ስትፈፅሙ ምን ኣላችሁና ነው ኣሁን ደርሳችሁ ኣይጠፉም ማለት ወዴት ጠጋ ጠጋ የትግራይ ህዝብ ኣይጠፋም ። ያልተሞከረ የለም ግን ኣልተሳካም ። እዛው ራሳችሁን ቻሉ ። ራስን መቻል ከምንም በላይ ጥሩ ነውና ።

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 месяца назад

    ከሞተ ጊዛዊ መተዳደር ጉባኤ ይሻላል። ይለይለት። መነጋገር የተፈራው እናውቀዋለን።።።

  • @Man12210
    @Man12210 2 месяца назад +5

    ዘመነ ካሴ የዘመኔ በላይ ዘለቀ 💪💪💪

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 2 месяца назад +5

    ሓዲኣላ ሎሚ
    ህውሓት ተተዓዊታ ትግራይ ንዘለኣለም ነፃ ኾይና ክትነብር እያ
    እቲ ዝበስበሰ ፅግዕተኛ ሓይሊ ተሲዕሩ ኸዓ ናብራ ምስ ኢትዮፒያ እዩ

    • @smd7650
      @smd7650 2 месяца назад +1

      yes

    • @محمدعلي-ش7ب5ث
      @محمدعلي-ش7ب5ث 2 месяца назад +4

      እንድዒ እንታይ ከምዝሓሰበ ጌታቸው ረዳ የፋራርሕ አሎ ንህዝቢ ትግራይ ትማሊ ንዑኡ ንኸውፅኡ አሕዋትና 4/5 መንአሰይ እሱ ንኽወፅእ ጠፊኦም ሐዚ ግን ብናይ አብይ አሕመድ አፍ የፈራረሐና አሎ የሕዝን 😢አነ 3ተ መላምል አሕዋተይ አብ ግንባሮ ዘይትፀንሕ ንኽብሪ ዓዶም ክብሉ መስዋእቲ ከፊሎም አብ መርድእ ሰዓት ከምዚአ አይሓዘንኩን 😭 ስለዚ ትግራዋይ ንቓሕ ኩላ ውዕል ፕርቶርያ አብ ኢድ ሕውሓት እስካብ ዝኾነት ድረስ ንህዝብኻ ክትብል ንላአላዊ መሬትካ ክትብል ንቓሕ ንቓሕ ንቓሕ ታሪክ ዘይቅይሮ ባርነት ከይትሽከም 😢😢😢😢😢😢

    • @Setandforget-iu4ry
      @Setandforget-iu4ry 2 месяца назад

      ብጣዕሚ እዩ መሕዘኒ ተጋሩ ሰሳትና ናብ ምሰዕዓር ዝብል ቃል ምጥቃም ምብፃሕና ። ብጣዕሚ ዘሰገአካ ግን ክልቲኦም ብሰልጣን ህርፋን ሰኺሮም ሰለዘለው ክልቲኦም ደገፍቲ , ሓይሊ ሰለ ዘለዎም ከምሱዳን ሕንፍሸፍሸ ከይኣትወና እየ ዝፈርሕ ። ህዝቢ ትግራይ ግን የሕዝነካ ምንም ዝፈልጦ ነገር የብሉን ክልቲኦም ኣነ እየ ኣነ እየ ይብልዎ ኣለው ። ክልቲኦም ህወሓት ይኹን ግምት ንሰልጣን እዮም ዝጓየ ዘለው ።

    • @Setandforget-iu4ry
      @Setandforget-iu4ry 2 месяца назад

      "እትልምዕ ያ ገዛ ኣቦን ወድን ይተሓላለዩላ እትጠፍእ ግን ይፈኻኸሩላ " ትብል ሓሪፍ ምሰላ ትግራኛ ኣላ ። ሐዚውን ተጋሩ ንገዛና ተፈኻኺርና ከይነጥፍኣ ሰኽን ንበል ። after all ግምት ኾኑ ህወሓት ኩሎም ተጋሩ እዮም ።

    • @محمدعلي-ش7ب5ث
      @محمدعلي-ش7ب5ث 2 месяца назад

      @@Setandforget-iu4ry ብራዘር ክነግረካ ማንም ይኹን ማንም ንህዝቢ ትግራይ ዝ ጭነቀሉ ሓይሊ የለን አንሕና ንብል ዘለና እታ ውዕሊ ፕርቶርያ ዝተስማዕመዐ ሓይሊ ወይም ውድብ ሕወሓት እዩ ።ነጥቢ ።ስለዚ ግዝያዊ ምምሕዳር እንታይ ይምልከቶ ጣልቃ አትዩ ዘፋራርሕ ቡሱሩ ኸ ላአላውነት ትግራይ ይመለስ ዝብል ቃል ዝሰመዐ ትግራዋይ ይህሉ ዶ ይኾን ፣ናይ ፅንተት ህዝቢ ትግራይ ዝፈፀሙ ናብ ሕጊ ይቅረቡ ኢሉኸ ዝስመዐ ሰብ ዶ ይህሉ?እዝኹሉ ሸፋፊንካ ንሕወሓት ምፍርራሕስ ተገብ ዶ ይኾን? ስለዚ ዘስተውዕል ትግራዋይ እንተሃልዩ ካብታ ናይ 2013 ዓ/ም ናይ ፅንተት አዋጅ ሕጂ ትገድድ ንቓሕ ንቓሕ ንቓሕ ትግራዋይ ብታሪክ ከትሕተት ትውዳእ ።

  • @rahelgaym8664
    @rahelgaym8664 2 месяца назад +1

    Welcome ❤❤❤ ethio form ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsi79513
    @Tsi79513 2 месяца назад

    ያሸንፋል

  • @መሰረትስንታየሁ
    @መሰረትስንታየሁ 2 месяца назад

    ጌም በኢ/ያ

  • @XCOLDYT
    @XCOLDYT 2 месяца назад

    Tew Jensen tased he ayaya kosesa oneg he bada he Agee del fnow del amera ❤❤❤❤❤

  • @kulbrfess631
    @kulbrfess631 2 месяца назад +1

    The first one❤

  • @Damot-k3j
    @Damot-k3j 2 месяца назад

    አማራ ክልል ለምን ብሔራዊ የሐዘን ቀን አይታወጅም

  • @techawatch
    @techawatch 2 месяца назад

    የፋኖ ወደ አንድ አደረጃጀት አለመምጣት ለብልጽግና ሰርግና ምላሽ ሆነለት ወሬው ሁሉ አጣላናቸው ሆኗል በጦር ሜዳ ያላገኘውን ድል በወሬ ለማግኘት ነው ፋኖ ግን አላማው አንድ ነው።ድል ለፋኖ!

  • @Confidential1235
    @Confidential1235 2 месяца назад

    The internal disputes between and within Fano group was so minor and it might be solved for last soon.

  • @Alphacentric1
    @Alphacentric1 2 месяца назад +3

    Think about it! TPLF is a sovereign organization and it was its right and responsibility to hold conferences to have legitimacy in representing the people. The TPLF bylaw demands a timely conference, in which the representatives of its constituents hold a timely forum to reevaluate performances, elect and remove leading bodies. The national leader of a country does have the right to interfere in the organization's operations and dictate how it conducts its affairs. If anything, refusing to call a meeting as required by the organization's charter, extending the mandate of a political party by decree or instructing the legislative to create bogus laws without the unanimous consent of opposition parties is not only undemocratic but also a serious breach of the constitution. It seems PP is, once again, violating the inalienable rights of the people of Tigray. I hope Getachew Reda and every social and political representative of the people stands for what is right.

  • @mekonnengezu2636
    @mekonnengezu2636 2 месяца назад

    💚💛❤💚💛❤💙💚💛❤💚💛❤

  • @abdulmohammedomar
    @abdulmohammedomar 2 месяца назад +1

    Last 6 yrs I haven't heard good news from ethiopia

    • @MelonBisrat
      @MelonBisrat 2 месяца назад +2

      Mokniyatum ye Ethiopia Hizeb Be Kubur Ato Meles ye Selam ena Belxegena Yeneberw Gize Selekade Yehew ye Kihedetu Waga Eyagrgne now. Ere Gena.

    • @esetedesta7821
      @esetedesta7821 2 месяца назад

      Do you mean for the last 50 years?

  • @AmharaFano-t8w
    @AmharaFano-t8w 2 месяца назад +9

    የትግራይ ህዝብ እና ወጣት ከአማራ ህዝብ ጋ መልካም ግንኙነት ካልተፈጠረ እመኑኝ እላችኋለው ሁለታችንንም ይበላናል መጨረሻም የአብይ አሸርጋጅ ሆነው ነው የምቀረው ‼️ እኔ ጀግና እኔ ጀግና ማለቱን ትተው ሁለቱ ብሄሮች ላለመጥፋት በጋራ መታገል ይጠቅማል ‼️

    • @dagimdagne9508
      @dagimdagne9508 2 месяца назад +2

      ተጋሩዋች ብልህ እና አስተዋይ ህዝብ ናቸው እንኳን ዛሬ ትናንትም የአማራን ተንኮል እና ሸር ቀድመው ያቁታል ትናንት ተጋሩን ከምድረገጽ ካላጠፉን ብሎ እንባ ከረዩ ሲል የነበረው ማን ነበር እና ነው ጀኖሳይድ አስገድዶ መድፈር እና ዘረፉን ትግራይ ላይ የፈፀመው ማነው እና ነው እና ነው ተገለው በተከዜ ወንዝ ላይ ተጥለው የተገኙት ተጋሩዋች ሙርከኛ ከመኪና አውርዶ ሲረሽን ቪድዬ እየቀረፅ እንደ ጀግና ሲፉክር የነበረው ማን ነው እና ነው የአማራው ወጣት አደለም እንዴ ተጋሩ ጐረቤቱን ይሄ ጁንታ ነው እያለ ሲያሳስር የነበረው ማነው አሁንስ እንዴት ተጋሩን ሳናጠፉቸው እርቅ ተደረገ ብላችው አይደል አሁን ምትረብሹት የቲዲፍ ወጣት ተጋደላይ ተጋሩዋች ከጀጀቤው የወባ ኦሮሞ ወጣቶችን ጋር አንድ በመሆን በመተባበር አብይንም ይህ የ አማራንም ፅንፈኛ ያጠፉሉ

    • @zaebakulu8553
      @zaebakulu8553 2 месяца назад +2

      ለምን ታድያ ከመሬታችን ኣትወጡም

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 месяца назад

      በሚያሳዝን ሁኔታ አቢ ትግራይና አማራ ቁማር የተበሉ መሆናቸው እንዃን የማይገባቸው ብዙ ሰዎች አሉ።

    • @berhanumolla6349
      @berhanumolla6349 2 месяца назад

      ከማን መሬት ነው የሚወጣው ካልዘረፍን ብላችሁ እኮ አሰቃያችሁን ስታወራ እንኳን ትንሽ እፈር ​የኢትዮጵያ ሕዝብ ምን ይለኛል በል@@zaebakulu8553

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 2 месяца назад

      ​@dagimdagne950 ተናተ የበለጠ ተኮለኛ አለ

  • @goytomredae-he4wr
    @goytomredae-he4wr 2 месяца назад

    ሲቀጠቀጡ ጀነራሎቹ ተሰልፈው ይመጣሉ

  • @EtAb-qs9kr
    @EtAb-qs9kr 2 месяца назад

    ትግራይ ያሳለፈችው ያሳዝናል

  • @HunduuWaaqaan
    @HunduuWaaqaan 2 месяца назад

    የጦር መሣርያ በድንበር ዝውውር ለሳም ያሰጋል:ዋጋ ስለሚያስከፍል ቁጥጥሩ መጠንከር አለበት።ለሕዝብ ሰላም የሚመለከተው ማሰብ አለበት።ካልሆነ ሥልጣም በአግባብ መጠቀም ያቃተው:ስልጣኑን ሰጪው አካል ለሆነ ለሕዝብ መስጠት ነው።

  • @ትግራይዓይነይ123
    @ትግራይዓይነይ123 2 месяца назад

    #ትግራይ 💛❤️🙏

  • @Marsimoy-t7q
    @Marsimoy-t7q 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirut4901
    @hirut4901 2 месяца назад

    እሱ አደርስላቸውም ቢያልቁ ነው ደስ የሚለው ስልጣኑን እንና ፓርኩን ነው የሚያሳስበው

  • @Tyyhd45fgggy
    @Tyyhd45fgggy 2 месяца назад

    Abiy >>>>>>tplf now

  • @AfddAdse
    @AfddAdse 2 месяца назад +16

    ቴድ አፍሮ ና ታማኝ በዬነ መርጦ አልቃሾች ናቸው

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 месяца назад +4

      ትክክል ሁለቱም ማንነታቸው የማያውቁ ነጋዴዎች ናቸው። በጣም ፊሪዎች ናቸው

    • @AmenYihonal
      @AmenYihonal 2 месяца назад

      የምቀኛ ወሬ

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 2 месяца назад

      ቴዲ መርጦ ሲያለቅስ የት አይሀው

    • @Deganet
      @Deganet 2 месяца назад

      Mnewu taterateraleh yamara hazab saylki lemn zama aele ​@@زينبمحمد-ظ8ن

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 2 месяца назад

      @@زينبمحمد-ظ8ن ቴድሮስ ገርማሞ ( ቴዲ) Smart ጉራጌ ነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ከመንግስት ጋር ሲጋጭ ወቅቱ እያዬ ዘፈን በማውጣት ገንዘብ የሚሰራ ነጋዴ እንደሆነ ሕዝቡ ያውቀዋል፣ ሌላው ኢሳያስ ኢትዮጵያ በጎበኘበት ወቅት ሲዘፍን ኢትዮጵያ ባንዴራ ሳይሆን የኤርትራ ባንዴራ ይዞ ሲያስሽቃብጥ ነበር፣

  • @Allamehara
    @Allamehara 2 месяца назад

    አይተአበባውየብልፅግናውውሻበቅርቡእንደመስስሀለንድልለፋኖሠራዊይት

  • @isdegu1
    @isdegu1 2 месяца назад

    በቃ ጌታቸው አሰፋ መንፈስ ሆኖ ቀረ !?

  • @FunnyArchaeology-cb1zp
    @FunnyArchaeology-cb1zp 2 месяца назад +1

    4Th comment

  • @Helenlove-ijkr
    @Helenlove-ijkr 2 месяца назад

    No more war ...this is coming from someone who luves in mekelle and we cant handle any more war ...it will be too hard please convince them to not start another war

  • @lubabadubai5580
    @lubabadubai5580 2 месяца назад

    ማስረሻ ሰጤ እጅ ሰጠ የሚል ወሬ ሰመቸ ነበር እውነት ነው ንገሩኝ እስኪ

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 2 месяца назад

    ደድል ለፋኖ

  • @MuhmmadMuhmmad-u8n
    @MuhmmadMuhmmad-u8n 2 месяца назад

    መቀለ. ነዉ መቀሌ

  • @dessieadal5724
    @dessieadal5724 2 месяца назад +3

    አይ አብይ ህዝብ ይጎዳል ሳይሆን ህዝብ እጎዳለሁ ማለት አይቀልህም?
    አንተ የደም ሱሰኛ

  • @twdrskss
    @twdrskss 2 месяца назад

    ህዝብ የሚበላው ሲያጣ እንደ ድመት ልጁን ይበላል::

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 2 месяца назад

      Are you okay?😂

  • @OumerHassen-q6h
    @OumerHassen-q6h 2 месяца назад +1

    Etio fourm

  • @mulatumekonnen
    @mulatumekonnen 2 месяца назад

    አማራው ተራራው ተገፍቶ የማይወድቀው!
    #እናሸንፋለን

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 месяца назад +2

    The first one. 😂

    • @hayutube7708
      @hayutube7708 2 месяца назад +1

      Selamshe bezet Yebal Konjo ❤

  • @BiruktawitTT
    @BiruktawitTT 2 месяца назад

    አቢይና ደብረፅዮን ቅጥረኞች በመሆናቸው ሲያስመስሉ ነው የተጨቃጨቁ የሚያስመልሱት እንኳን ጠቅላላ ጉባኤ ለምን ህዝቡን ባጠቃላይ አይሰበስብም ።።

  • @argawbedaso4302
    @argawbedaso4302 2 месяца назад

    በከብት በረት ውስጥ የሚያተራምሰውን በሬ እረደው ወይ ሽጠው።

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 2 месяца назад

    እስክንድር የአብይ ቅጥረኛ ስለሆነ ባስቸኳይ መግደል ነው ባስቸኳይ ይህ እባብ።

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 2 месяца назад +1

    ስለዚህ ሰሜን እዝ ተነክቶ አልነበረም ትግራይ ላይ ጦርነት የከፈትከው አንዳንዴ አምልጦህም ቢሆን እውነት ትናገራለህ ምርጫ ስላካሄዱ ነው ጦርነት የክፈትኩባቸው አልከን? አብዮት አህመድ

  • @HabtamuAwoke-q8x
    @HabtamuAwoke-q8x 2 месяца назад

    እንዳቅምህ እደር ፑፒኒን ወራሪ አትበል ዝም ብለህ የወያኔን ፖለቲካ ፈትፍት

  • @TsegayAlemu-i3f
    @TsegayAlemu-i3f 2 месяца назад

    ስልጣን የሙጥኝ ማለት የ27ዓመትአስተዳደራቸው ይመሰክራል አሁንም ወደው ሳይሆን ህዝቡ ተባብሮ ያባርራቸዋል አይቀርም።በነገራችን ላይ ከዚህ ቀደም በእስር የነበሩት የትግራይ ተወላጆች በገጀራ የጨፈጨፉት በዚህ አርባምንጭ ክልል ነዉ ወይስ ሌላ በታነዉ?እግዚአብሔር ቻይነዉ ሌላ መአት እንዳይመጣብን እንፀልይ ኂወት ኂወት ነዉ ።

    • @GezanaPony
      @GezanaPony 2 месяца назад

      እነሱ ናቸው

  • @Abraham-zy7df
    @Abraham-zy7df 2 месяца назад

    አሁን ደብረጽዮን በምን የንግግር ችሎታው ነው ነገሮችን ማሰረደት የሚችለው?