Ethiopia ሰበር - አሜሪካ በዶ/ር አብይ ላይ ያላትን አቋም አሳወቀች | ስለ ወ/ሮ ኬሪያ የተሰማው መረጃ | Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 363

  • @genetgenet9295
    @genetgenet9295 3 года назад +45

    ፍፍፍፍፍፍፍ ጆባይደን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይሥጥክ ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💕💕💕💕💕💕💕❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የገጥርልጅ
    @የገጥርልጅ 3 года назад +51

    እመየ ኢትዮጵያ ስላምሽ እንድ ምድር አሻዋ ብዛት ዘዘት ይብለልሽ ክፉሽን ያርቅለን።

  • @አሏህበቂየነው-ቀ5ፈ
    @አሏህበቂየነው-ቀ5ፈ 3 года назад +69

    ወገኖቼ እንደምን አደራችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤

  • @lababa7893
    @lababa7893 3 года назад +22

    ስላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁንልን ኢትዬጵያ ሀገር ስላምሺ ይብዛ

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 3 года назад +33

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሰላም ያሰማን😍🇪🇹 ፃድቁ አባታችን ተክለሃይማኖት ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ በምልጃው😍🙏

  • @የገጥርልጅ
    @የገጥርልጅ 3 года назад +34

    አብያችን የኛ ጅግነ አንት ለኢትዮጵያ ብቻ ጥቅላይ ሚንስትር ምሆን ያልብህ የአለም ጥቅላይ ሚኒስትር ምሆን ያልብህ ብርታለን ያስብክው ሁሉ እግዚአብሔር ያሳክለክ

  • @አሚናዳብ-ኀ5ወ
    @አሚናዳብ-ኀ5ወ 3 года назад +7

    እግዛቤሄር እብያችን ከክፉ አውሬዎች ጠብቅልን

    • @blennegn8574
      @blennegn8574 3 года назад

      ከዶክተር አብይ በላይ አንቺን አብዝቶ ከክፋ ነገር ይጠብቅሽ። ምስኪን አትሊስት ዶክተር አብይ ጋርድ አለው 😉

    • @አሚናዳብ-ኀ5ወ
      @አሚናዳብ-ኀ5ወ 3 года назад

      @@blennegn8574 አሜን አሜን አሜን የኔ መልካም አሳቢ

    • @blennegn8574
      @blennegn8574 3 года назад

      @@አሚናዳብ-ኀ5ወ መሪ ይመጣል ይሄዳል ዶክተር አብይም እንደዛ ነው ይበልጥ መተሳሰብ ያለብን እኛ እርስ በርሳችን ነው። ብየ ስለማስብ ነው። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ 🙏🙏🙏

  • @selametadessa9761
    @selametadessa9761 3 года назад +10

    ተመስገን ከዚ በላይ ምንም የሚስደስት ነገር የለም ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @Mashquke
    @Mashquke 3 года назад +33

    በጣም የማዝነው ምን አይነት ጠበቃ ለነዚ ወንጀለኞች እንደሚከራከር አይገባኝም።

    • @wassimgm3188
      @wassimgm3188 3 года назад +1

      ዲሞክራሲ ማለት ይህ ነው....

    • @shumetietefera521
      @shumetietefera521 3 года назад +1

      የጠበቆቹን ስም እዩና መገመት ይችላሉ ጌታዬ!

    • @solomonsolomon331
      @solomonsolomon331 3 года назад

      Ejachew. Regem new

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 3 года назад +103

    ማንኛውም ውዝግብ ቢበዛ
    ከዶክተር አብይ ጋራ
    ተደጋግፍን ወደ ፉት እንጏዛለን
    ድል ለምዬ ኢትዮጵያ እና
    ለዶክተር አብይ ይሁን
    ኢትዮጵያ ከን ክብሯ ኖራለች
    ገናም ትኖራለች

    • @natibeyene5880
      @natibeyene5880 3 года назад +1

      Yes

    • @sነኝየእማናፋቂ
      @sነኝየእማናፋቂ 3 года назад +1

      ትክክል❤

    • @kidestz5049
      @kidestz5049 3 года назад

      Ethiopia lezelalem tenur egzihabher selamn yefeterlen amen wegenochachenen yetebkelen

    • @lemlemyacob6628
      @lemlemyacob6628 3 года назад +2

      ልክ ብለሀል ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳን።በቻልነው እንደግፈዋለን።ካልቻልን አፋችንን በመዝጋት እንቸባበረዋለን

    • @Rahma-f9w
      @Rahma-f9w 3 года назад

      Amennnnn

  • @hanishazhabesha6660
    @hanishazhabesha6660 3 года назад +19

    አህለንን አቤልዬዬዬ እንኳን ደና መጣክ
    አብያችንንንብ እንወድካለን ሁለየም ኑርን ሺ አመትም ንገስ አባ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Teta-tp2nw
    @Teta-tp2nw 3 года назад

    ተመሥገን አቢቾን ለመምረጥ ዘድሮ ከሥደት ወደ ሃገሬ አምርቼ አለሁ

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 3 года назад +23

    ኢትዮጵያዬ ስላምሽ ይብዛ ጠላቶች ይውደም 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @sibahlemkwebu1037
    @sibahlemkwebu1037 3 года назад +12

    ፍጡር ሳይሆን ፈጣሪ ይርዳን ማስተዋልን ያድለን

  • @betibetesfa5622
    @betibetesfa5622 3 года назад +10

    አቢቹዬ አንተ እኮ ትለያለክ ፈጣሪ ይጠብቅ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓💓💓💓💓🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓💓

  • @muleyfeyisalij7436
    @muleyfeyisalij7436 3 года назад +6

    አብቾዬ የስማይ አምላክም ካንተ ጋ ነው የኢትዮጵያ ህዝብም ከጎንህ ነው በርታ አባታችን

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    እንደምን አደርሽ ኢትዮያዬ🇪🇹🇪🇹

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад +3

      ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ.❤❤❤💋

    • @Hageretechs
      @Hageretechs 3 года назад +2

      ውዷ ሀገሬ እንደምን አለሽ

    • @Hageretechs
      @Hageretechs 3 года назад +1

      @@yefikirTube ነይ አንቺም

    • @mkestube-3296
      @mkestube-3296 3 года назад

      hi selam ,

    • @Hageretechs
      @Hageretechs 3 года назад

      መጥቻለሁ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 года назад +9

    ሀገራችን ሰላም ህዝባችን ደስተኛ የሚሆንበት ቀን እንደኔ የናፈቀ

  • @lem234lem2
    @lem234lem2 3 года назад

    በትክክል አይተውታል አባሳድ አናመሰግናለን ሰለአሰታየቶ አባሰደራ አናመሰግናለን

  • @ሀያትዩቱብ-መ3ሸ
    @ሀያትዩቱብ-መ3ሸ 3 года назад

    ኢ ጺያ ስላምሽ ይብዛ

  • @yesemworkshiferaw5927
    @yesemworkshiferaw5927 3 года назад +1

    ለአንባሳደሯ እግዚአብሔር ይስጣት ስለሀገራችን እውነቱን ስለተናገረች

  • @Ma-rz9iv
    @Ma-rz9iv 3 года назад +11

    ስላም ለሀገራችን ይሁን

  • @emu8244
    @emu8244 3 года назад

    ተባረኩ ኣቦ

  • @naimahmohammed7602
    @naimahmohammed7602 3 года назад +75

    ምንም ይሁን ምን ከአብይ ጎን ነን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 3 года назад +3

    የኢትዮጲያን ወዳጆች እግዚአብሔር ያብዛልን ጠላቶቿን ያጥፋልን አሜን 🙏🙏
    ኢትዮጲያ ለዘላአለም ትኑር በሰላም 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 3 года назад +1

    ኑርልን አቤሎ

  • @ethiopiahagareoromiamanine7490
    @ethiopiahagareoromiamanine7490 3 года назад +4

    እኔ ከውዱ መሪዬ ከዶ/ር አብቹ ጎንነኝ ጆባይደን እድሜዎት ይርዘምልን ለረጅም ዘመናት አሜርካን እንድ መሩዋት ምኞታችን ነው ሰላም፣ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ፣ ለኢትዮ ኤክትራ እና ለ አሜርካ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

    • @tsigeredatafese3672
      @tsigeredatafese3672 3 года назад +2

      Selam for America??? funny

    • @ethiopiahagareoromiamanine7490
      @ethiopiahagareoromiamanine7490 3 года назад

      @@tsigeredatafese3672 😏😎So What?

    • @ethiopiahagareoromiamanine7490
      @ethiopiahagareoromiamanine7490 3 года назад

      @@tsigeredatafese3672 You Tunta?

    • @blennegn8574
      @blennegn8574 3 года назад +1

      አሜሪካን አገር ለረጅም ጊዜ ብሎ ነገር ማንኳተት የለም 4ዓመት ደግመው ከተመረጡ 8ዓመት እዛው ከውዱ መሪሽ ጋር 30 ዓመትሽን አጣጥሚ

    • @ethiopiahagareoromiamanine7490
      @ethiopiahagareoromiamanine7490 3 года назад

      @@blennegn8574 አጀብ የኛ ወሳኝ😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃ከወደት ነሽ እባክሽ?

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 3 года назад

    ተመስገን አሜሪካ ችግራችንን ማወቌ መልካም ነው

  • @wfight2155
    @wfight2155 3 года назад +2

    ጆዬ ይመችክ 😉🇪🇹

  • @hewanaklog5878
    @hewanaklog5878 3 года назад

    Great job

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ

    አቢቹ ውዴ ስለእውነት የሚጓዝ ምርጥ የአፍሪካ ተምሳሌት

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 3 года назад +9

    ሰላም ለሃገረችን እትዮጵያ ይሁን🙏

  • @uehheh429
    @uehheh429 3 года назад

    አላህይባርክህ

  • @blennegn8574
    @blennegn8574 3 года назад

    ኢትዮጵያዊያን ድህነታችን ሞቆን የተቀመጥን ምርጥ ዜጎች ሠላማችን ይብዛ 😢

  • @aberashyimer1097
    @aberashyimer1097 3 года назад

    Thanks Miss American Ambassador in Ethiopia.

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 3 года назад +17

    Long live abyichen.

  • @semutube1033
    @semutube1033 3 года назад +3

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሸ ይብዛ 🙏🇪🇹🇪🇹❤️ኢንሻአላህ ችግሮች ሁሉ በጊዜ ሂደት ይፈታል የታሪክ አተላዎች ቀሰ በቀሰ ይጠፈሉ ጁንታዉ ከእነሸረፈራፊዉ ይጠፈሉ ሁሌም ሰላምሸ ይብዛ ኢትዮጵያ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️

  • @hananmulu8491
    @hananmulu8491 3 года назад +3

    Allahemdulilahe ergeme edma le abecho 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹

  • @dinaayalew7119
    @dinaayalew7119 3 года назад +7

    ካቢቹ ጋር ወደፊት 💪💪💪

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 3 года назад +6

    መሪዬ ጠንካራ ነው አሁን ከዚህ በላይ ይሰራል ጁንታዎችሁ አሰቸገሩት እንጂ መሪያችንን አቢቹዬ በርታልኝ እንወድሃለን ኑሪልኝ ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሀገሬ ዞሮ መግቢያዬ💚💛❤️

  • @hilinaashenafi8423
    @hilinaashenafi8423 3 года назад +25

    Abichuye gena alem hulu silante yimesekiral 🇪🇹❤

    • @aynalmeyeborenalji7877
      @aynalmeyeborenalji7877 3 года назад

      tkkl

    • @blennegn8574
      @blennegn8574 3 года назад

      ምን ብሎ??? አንቺ ጉደኛ 😂 ግን ደሞ አይፈረድብሽም ሁሉም ትንቢት ተናጋሪ ነኝ ያለበት ዘመን ነው ሌላም ካለሽ አፈንጂው

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 3 года назад +7

    እዉነት ያሸንፋል!

  • @gsjselambesufikadjsh2512
    @gsjselambesufikadjsh2512 3 года назад +13

    ምንም አጠፋ ምን ከአብይ ጎን ካልሆንን ዘረኝነትን አናጠፋም ያለን ብቸኛው መንገድ ሰውን በሰው መቀየር ሳይሆን አስተሳሰባችንን መቀየር ነው ።

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад

      ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ.❤❤❤💋

  • @tigistmakuriya336
    @tigistmakuriya336 3 года назад +7

    ሰላም ለኢትዬጰያ ሀገሬ

  • @mariyammariyam9402
    @mariyammariyam9402 3 года назад +13

    አቢቹ ጋር ወደፊት አቢቹ ክፉ አይካህ መሪማ ነበረን ተመሪ ህዝብ ግን የለም በጁንታው ግዜ መሪ ነበር የጠፋው አሁን ግን ተገለባብጧል ብቻ እውነት ታሸንፋለች አቢቹ ጠንክርልን💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹

    • @almazalemayehu5368
      @almazalemayehu5368 3 года назад

      የድቃ ልጅ. አፈር ቢይ ሃሞተ ቪስ 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮 🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩 Viva Viva sudan 😂😂😂😂👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

    • @mariyammariyam9402
      @mariyammariyam9402 3 года назад

      @@almazalemayehu5368 ዲቃለነትሺን እያስተዋወቅሺ ነው አይፈረድብሺም አንች ካሀዲ ውሻ🐕🐕🙈🙈🤮🤮🤮🤮

    • @almazalemayehu5368
      @almazalemayehu5368 3 года назад

      @@mariyammariyam9402 🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖🐖አፈርብይ👊🏼👊🏼👊🏼🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺🤮🤮

  • @ababamk2068
    @ababamk2068 3 года назад

    ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ

  • @mengistuwolde4599
    @mengistuwolde4599 3 года назад +1

    that is good for all ethiopian

  • @ሩትፍቅር
    @ሩትፍቅር 3 года назад

    እግዚኣብሄር ምድሬን ይጠብቃታል መግስታትም ያስነሳላታል ጆን ባይደን እናመሰግናለን

  • @emu8244
    @emu8244 3 года назад

    ጆባይደን ተባረክልን

  • @hayat9100
    @hayat9100 3 года назад

    ሳላመነወ

  • @መርሲሞዪፍቅር
    @መርሲሞዪፍቅር 3 года назад

    Tnx abelo

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 года назад

    እናመሰግናለን አቤልታ 💗

  • @ኢማንየደቡቧ
    @ኢማንየደቡቧ 3 года назад

    ጠበቃ ለምድነው የሚፈቀድላቸው ሀገርን ለካዱ

  • @saragalaxya1185
    @saragalaxya1185 3 года назад +1

    ኢትዮጵያዊ😍

  • @ashumoha3276
    @ashumoha3276 3 года назад

    እናመሰግናለን አሜሪካ🙏

  • @beletuwondimalem8698
    @beletuwondimalem8698 3 года назад +3

    ሠላም እንዴት አደራችሁ ወደ ኢትዮጵያ

  • @negussebeyenearedo4727
    @negussebeyenearedo4727 3 года назад +2

    ለሐገራችንና ለወገኖቻችን ስንል ወንድማችንን ዉድና የተከበረዉን የእምዬን ኢትዮጵያ ልጅ አቢይን መርዳትና ከጐኑ መቆም አለብን።የዉስጥ ፖለቲኮኞች በፍራሽ ዉስጥ እንዳለ ትኋን ሲመዘምዙን ይኖራሉ።እንደ ጁዋር ጨካኝና ዘር ጨራሽ፣ደደቡ ይልቃልና ሠዉ እየሳቀ ከሚያርደዉ ልደቱ ዓይነቱ ሐገራችንን እንጠብቅ።

    • @lamlamashebo3254
      @lamlamashebo3254 3 года назад

      አሜን አሜን

    • @blennegn8574
      @blennegn8574 3 года назад

      ለምንድን ለብልፅግና ምርጫ ቅስቀሳ የዮቱብ ኮሚቴ አታቋቁምም??😉

  • @edenethiopia9901
    @edenethiopia9901 3 года назад +6

    አብቾ እምንወደውና እምደግፈው በምክንያት ነው

    • @blennegn8574
      @blennegn8574 3 года назад

      በዜናው በሰማሽው ነው 😀

  • @ነኝሀላሌንናፍቂ
    @ነኝሀላሌንናፍቂ 3 года назад +12

    ምርጫም ለኛ ለሸቃሎች ይዘጋች በኮሜት እንመርጣለን እኛም ኢትዩ ነን አብይ አብሽር አለን

    • @mumuna1987
      @mumuna1987 3 года назад +1

      ኪኪኪኪኪ
      የትሔጄ ልፈንዳ

    • @eleninegigdss6871
      @eleninegigdss6871 3 года назад

      Betekekel egiam eko zagawoch nen memert aleben

    • @lamlamashebo3254
      @lamlamashebo3254 3 года назад +1

      እውነትሽ ነው

  • @annahmariotimonieri1686
    @annahmariotimonieri1686 3 года назад

    Selame abelu selami lante yehune
    Tamasigena ethiopia huleme ahenafinate🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😽💪👍☝️

  • @kiyakikebede8539
    @kiyakikebede8539 3 года назад

    ELELLLLLLLL ! Emeye Ethiopia selamesh yebza ! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏

  • @መሰይሚካኤል
    @መሰይሚካኤል 3 года назад +5

    ኑጉሰችን ኩረተችን እዴሜና ጤና ያብዘ አምላክ

  • @jerusalemsousa4263
    @jerusalemsousa4263 3 года назад +2

    I’m very proud to be a naturalized citizen of America. My president Biden administration is observing the truth. My native country Emama Ethiopia, your future is bright with the administration of PM Abiy🤎

  • @sarayoutube1992
    @sarayoutube1992 3 года назад +1

    እናመስግናለን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቃት

  • @elsashibiru6138
    @elsashibiru6138 3 года назад +1

    አግዚአብሔር ለምድሪቱ ይራራ ሰላም ለአለም ሰላም ለምድር ይሁን

  • @edrishussen186
    @edrishussen186 3 года назад

    በርታ ሸጋ ነው እምታቀርበው መረጃ

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 года назад +4

    ሰለም ዉድ ታናፈቅ ሀገሬ ልጆች በያለቹበት አለም ደርቻ ሰለመቹ ይብዘ ሀገሬ ለመሄድ 5 ቀን ቀረኝ በሰለም ግብ በሉኝ እነቴንም ሀሰበቹ ታሰክቶ ለሀገር ያብቀቹ፡

    • @jawwaljw5720
      @jawwaljw5720 3 года назад +1

      አሜን በሠላም ግቢ መልካም መንገድ

    • @lamlamashebo3254
      @lamlamashebo3254 3 года назад

      በሠላም ግብ

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 3 года назад

    አብያቺን የኛ ጀግና መሪ ሁሌም ከጎንህ ነን ጠላቶቺህ ላደናቅፎህ ብዙ ቢለፉም አይሳካላቸውም አተን የሠጠን አሏህ ነው እደምትሰጠንም ከ100አመት በፊት በትቢት ተነግሮል የኛ ጀግና💪👈🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤

    • @blennegn8574
      @blennegn8574 3 года назад

      እረ በፈጣሪ የውሸት ትንቢት መስማት ሠለቸን። ፓስተሮቹ ይበቁናል

  • @brticanbrtican9271
    @brticanbrtican9271 3 года назад

    ለሀገራችን ለህዝባችን ለሀይማኖታችን ለመግስታችን ቸሩ መዳኒ አለም ሰላሙን ያውርድልን የዛሬው ፃዲቁ አባታችን ሀዋሪያው የአብነ ተክላይማኖት ምጃቸው አስታራቂነታቸው ተጋድሏቸው ከኛ ከኢቲዮጴያን አይ ለየን ለአሚሪካው ፕሬዝደት እድሜ ከጤናጋር ለሰው ሰላም የሚመኝው ሰላማቹ ይቡዛልን

  • @eytebaneyteban4147
    @eytebaneyteban4147 3 года назад

    አሜን አሜን

  • @ahmedsfg
    @ahmedsfg 3 года назад

    ቸር ያሰማህ ወዳጄ! አላህ አገራችንን ይጠብቅልን። አገራቸውን የካዱ ከሃዲዎች ከግብጽና ከሱዳን ጋር ጮቤ መርገጣቸው ግልጽ የአገር ከሃዲዎች መሆናቸውን እያረጋግጡ ነው ።

  • @mebratmulatu4334
    @mebratmulatu4334 3 года назад +2

    Delu Yante New, We Love You Doctor Abiye

  • @AaSs-yh6jc
    @AaSs-yh6jc 3 года назад +1

    አብቾሺአመትያኑርያረብ ሁለየምከምግስታችጎንነን

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ፕሬዚዳንታችን ዶ/ር አብይ በአሁኑ ሰአት የአሜሪካን ፕሬዚዳንት ከጎንህ ነኝ ማለታቸው ምስጋና ይገባቸዋል በርታ እኛም በፀሎት ከጎንህ ነን ዋናው የእግዚአብሔር ነው ሊነጋ ሲል ይመሻል ሁሉ ለመልካም ነው!!

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 3 года назад

    Thank you Jesus

  • @bruktyrose5900
    @bruktyrose5900 3 года назад +1

    Emiye Ethiopia Selamish Yebza

  • @mulugebrymulugebry3503
    @mulugebrymulugebry3503 3 года назад

    አብይ ሕዋህትም አንድ ናቸው

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 3 года назад +1

    Amen 🙏🏿

  • @እግዚአብሔርሆይአተታቃለህ

    ሰላም አደርሽ እምየ ኢትዮጵያ
    የትም የትም ዙሬ የምገባብሽ ለምለሚቱ ሀገሬ ኢትዮጵያ እንዴት ነሽ

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад

      ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ.❤❤❤💋

  • @bureta2725
    @bureta2725 3 года назад +2

    ሰላም

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад

      ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ.❤❤❤💋

  • @abebatelahun4055
    @abebatelahun4055 3 года назад +1

    በለው በዋስትና ይለቀቁ ብሎ ቁጭ በፍፁም መለቀቅ የለባቸውም የጁንታው ታሳሪዎች

  • @ደጃማችገብሬ
    @ደጃማችገብሬ 3 года назад +1

    ፈጠን ፈጠን አድርገው አቤሎ

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад

      ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ.❤❤❤💋

  • @ashubehailu5448
    @ashubehailu5448 3 года назад

    Support for killer able birhanu

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 3 года назад +1

    ኢትዮጵዬ፣እዴት፣አደርሽ፣ሰላምሽይብዛ፣ምንግዜም፣ከአብይ፣ጎንነን፣፣

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 3 года назад

    እልልልልልል እልልልልልል

  • @ob4578
    @ob4578 3 года назад

    ሰላም ፍቅር አንዲነትን መተሳሰብን ለሀገራችን ውዲየሀገሬ ልጆች በሀገርም እደኔ በስደትም የምትገኙም የሰራነውን በረከት ለህወታችን ሰላሙን ያብዛልን ቤተሰቦቻችንን በጤና ያኑርልን

  • @hanabamalku1365
    @hanabamalku1365 3 года назад +1

    Selam abelo

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад +1

      ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ.❤❤❤💋

    • @hanabamalku1365
      @hanabamalku1365 3 года назад

      @@yefikirTube eshi

  • @woinabebaabebe6855
    @woinabebaabebe6855 3 года назад +10

    ኬርያ እጅ ስትሰጥ እርጉዝ ነበረች አላሉም እንዴ ወልዳ ተኝታ ይሆናል የኢትዮጵያ ፖሊስ ጅንታ አይደል እንግዲህ አንጠልጥሌ እንዳያቀርባት ትንሽ ወገቧ ይጠገን ብሎ እንጅ ሌላ ይችን አጋሰስ ምን አርጊ ብሏ ያቆያታል እችን ከሀጅ።

    • @lamlamashebo3254
      @lamlamashebo3254 3 года назад

      እውነትሽ ነው እርጉዝ ነበረች ወይስ እየቀለድሽ ነው 😁😁

    • @يوسفالنعيمي-ه1ك
      @يوسفالنعيمي-ه1ك 3 года назад +1

      ኬሪያ እስር ቤት ወለደች እኮ ዘሀበሻ ላይ ነው የሰማሁት

  • @tsigeredatafese3672
    @tsigeredatafese3672 3 года назад

    I personally don't trust that court .

  • @abshowdiasporatube7871
    @abshowdiasporatube7871 3 года назад +2

    ሰላም ለሁሉም

  • @yefikirTube
    @yefikirTube 3 года назад +10

    ይህን የምተነቡ ቅድስት አርሴማ ትጠብቃቱ በፈጣሪ subscribe አርጉኝ ለኔ በጣም ጥቅም ስላለዉ ነዉ እኔም በምላሹ ቤተሰብ ሆናለዉ አመሰግናለዉ.❤❤💋💋❤💋

  • @yrgealemab4649
    @yrgealemab4649 3 года назад

    Egizabher aboy Abiny barkiliny😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 3 года назад +4

    Dr. Abiy is African Martin Luther King !
    We will have holiday day as Dr. Abiy day!

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 3 года назад +1

    Bateman 🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😱😱😱😍😍😍

  • @አገሬኢትዪጽያ
    @አገሬኢትዪጽያ 3 года назад +6

    እግዚአብሔር ከአብይ ጋር ነው። አብይን ከልቤ ነው ያመንኩት።

    • @blennegn8574
      @blennegn8574 3 года назад

      ፓለቲከኛን ከልብሽ/ህ አትመን/ኚ ጥሩ ሲሰራ በርታ መጥፎ ሲሆን ለምን? ነው የሚባለው

    • @አገሬኢትዪጽያ
      @አገሬኢትዪጽያ 3 года назад +1

      @@blennegn8574 እሺ

  • @salamyoussif4949
    @salamyoussif4949 3 года назад +2

    ጎሽ አሜሪካን አሁን ገና የኢትዮጲያ ፖለቲካ በአጉሊ መነፅር ተመለከተችው ፕሬዘዳንት ጆባይደን እናመሰግናለን እውነትታው ይሄ ነው

  • @mememmmme1522
    @mememmmme1522 3 года назад +1

    ሰላም ሰላም እንዴት አዴራችሁ

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 3 года назад

    Selam lehagerachin yhun

  • @tsiyonabute4752
    @tsiyonabute4752 3 года назад

    ደስ ደስ ይላል ሌላ ደስ የሚለዉ አንደኛ የኢትዮጲያ አምላክ ከኢትዮጲያ መንግስት ጋና ከእዝቡ ጋር ነዉ።እግዚአብሔር ካለ ካንተ ጋ እዉነቱን ልንገርህ ማንም በመልካም ካንተ ጋር የማይሆንበት ምክንያት የለም።

  • @Laila-xw4xw
    @Laila-xw4xw 3 года назад +6

    አብቹ ጀግና መሪያችን ነው

    • @almaz_melit
      @almaz_melit 3 года назад

      ye sew siga ena dem eyebela eyeteta jigina merish new lanchi anchim ye su bitey neshe