Ethiopia ሰበር መረጃ - ከግብፅ የተሰማው መረጃ | ዶ/ር አብይን የሚመለከት ዘገባዎች እየወጡ ነው | አምባሳደሩ እውነታውን ተናገሩ| Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21

Комментарии • 322

  • @fayzafayza7891
    @fayzafayza7891 3 года назад +67

    እንደ ሱዳንና እንደ ግብፅ ክፉ ጎረቤት አይ ስጠን በላይክ አሚን በሉኝ

  • @melakubeyene3136
    @melakubeyene3136 3 года назад +79

    እግዚአብሔር ይጠብቀዎል ማንም ዶክተር አብይን አይደርስበትም ግብፅ ትገልበጥ ሱዳንን እንገርፋታለን ድል ለኢትዮጵያውያን ::

  • @fafi9441
    @fafi9441 3 года назад +96

    ማነው እንደኔ የሀገር ጉዳይ የሚያሳስበው, 😢😢😢

  • @tube6725
    @tube6725 3 года назад +27

    ኢትዮጵያ ሁሌም ታሸንፋለች አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልኝ

    • @emewedsheshetu6344
      @emewedsheshetu6344 3 года назад

      እረ ጦርነት አይነሳ ነዉ ብለን መጰለይ ያለብን ምንም ወታደር እንዳይሞትብን

  • @arditube5698
    @arditube5698 3 года назад +41

    አቤሎ ሰለመረጃወችህ እናመሰግናለን አቢቹ የኔ መሪ ከእግዚአብሔር ጋር ሁሉን ታልፋለህ የጠሉህ እና የተጠራጠሩህ ሁሉ አንድ ቀን ይረዱሀል አምላክም አንተን ይህንን ጊዜ ያሻግርሀል 🙏🇪🇹❤🙏🇪🇹❤

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 3 года назад +42

    በናታቺሁ ስለ ዶክተር አብይ መጥፎ ነገር ደረሰበት እዳትሉን እኔ ሳስበውኮ ያቀጠቅጠኛል አብይ ምርጥ መሪነው የሚረዳው አጦጂ ❤🇪🇹🇪🇹👈

    • @ቀዳሚሚዲያ
      @ቀዳሚሚዲያ 3 года назад

      ውዴ ደምሪኝ

    • @welduhaile1273
      @welduhaile1273 3 года назад +2

      ብትሰምስ ገዳይ ኣስገዳይ እኮ ነው። ኣሁን የገደለነው ኣንድ ቀን ለሱንም ኣቀርለትም political እንዲህ ነህ የነ ቆንጆ

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад

      እግዚአብሔር አምላክችን ሆይ
      ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላምን አውርድላት
      ሁሉም ነገር በአሁን ሰአት ይከብዳል
      በጭንቀት ልሞት እሰኪዚያው ድርሰ
      በእናታቹ ሳብስክራይብ ኣድርጉኝ ኣየስከፍልም❤❤💋❤💋❤💋

    • @zenokonjo6895
      @zenokonjo6895 3 года назад

      Ye emaarat magessit new iko yebatabatye yelawo bir yesatachew kagebisoch ayetawakibatim

    • @ቀዳሚሚዲያ
      @ቀዳሚሚዲያ 3 года назад

      @@welduhaile1273 ውዴ ደምረኝ

  • @muluneshmolla4449
    @muluneshmolla4449 3 года назад +16

    በወታደር ብዛት ብቻ ሀገር አይከበርም በእግዚያብሄር ሀይል ነው ኢትዮጲን የሚጠብቃት አምላክ አላት ሁላችንም እንጸልይ አንድ ሆነን ግብጽ ሱዳንን ብታግዝ እግዚያብሄር ኢትዮጲያ ያግዛታል ሀይል የእርሱ ነው።

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 года назад

      EGZIABHER yibal wedefit

    • @ronniejustin9907
      @ronniejustin9907 3 года назад

      I guess it's pretty randomly asking but does anyone know of a good place to stream newly released series online?

    • @blazetimothy8974
      @blazetimothy8974 3 года назад

      @Ronnie Justin I watch on FlixZone. Just google for it =)

    • @shepardtitan2330
      @shepardtitan2330 3 года назад

      @Ronnie Justin Lately I have been using flixzone. You can find it on google :)

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 3 года назад +43

    እናቴ ድንግል ማርያም በእለተ ቀንሽ ዶ/ር አብይ ባለበት ቦታ ሁሉ ጥላ ከለላ ሁኚው መልካሙን አሰሚን!!

  • @emewedsheshetu6344
    @emewedsheshetu6344 3 года назад

    መድሀኒያለም አንተ ኢትዮጲያን አግዝ እባክህ ክርስቶስ

  • @ማርያምአማላጀማርያምአማላ

    ፈጣሬ ሆይ አገራችን ሠላም አርግልን 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @liyumereja4539
    @liyumereja4539 3 года назад +2

    ንጉስ አብይ አህመድን ማንም አይነካውም

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 3 года назад

    እናመሰግናለን አቤልታ 💗👍😘😘

  • @kalethiopia2550
    @kalethiopia2550 3 года назад +1

    Good morning Ethiopia
    God bless Ethiopia people

  • @NguyenTam-ee4pc
    @NguyenTam-ee4pc 3 года назад +1

    Love ethiopia.ok

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 года назад

    አምባሳደር ማይክ ሬነር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ። ይህ ኢትዮጵያን አምላክ እንደማይጥላት ማሳያ ነው ሁላችንም ስለ ሀገራችን እንጸልይ።

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 3 года назад

    እናመሰግናለን አቤሎ

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 3 года назад

    ኡፍፍፍፍፍሠላምለአገራችን

  • @dirar6450
    @dirar6450 3 года назад +9

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 3 года назад +2

    ግብፅ እና ሱዳን አረብ ናቸው ይህንን አንርሳ አንድ ናቸው ለማለት ነው ሆኖም አንድ ላይ ይጠፋሉ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ።

  • @ethiopiancepolsyoutube6578
    @ethiopiancepolsyoutube6578 3 года назад +4

    እኔ ግን ልቤ እጨነቀኝ ነው እንደት እስካሁን ሚድያ ላይ አለመታየት በጣም ያሳስባል ሀገሬ ሰላምሽን ያሰማኝ

    • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
      @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 года назад

      እኔምእዴት ልቤ እደሚጨነቅ በጣም ያሳስባል እስካሁን ሚድያ ላይ አለመታየቱ

    • @Tsedi20112
      @Tsedi20112 3 года назад

      እኔም ጨንቆኛል

    • @emewedsheshetu6344
      @emewedsheshetu6344 3 года назад

      እሱ ምንም አይሆንም ለደሀዉ እዘኚ

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher4064 3 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ዱል አይስጣቸዉ ያባቶቻችንን አሜላክ የሙሴ አሜላክ ሰማእቲቱ ቁዱስ ጊርግስ ይሰይፍልን ወገናቼ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹እና 🇪🇹🇪🇹 በፀሎት በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ያሸንፍል 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 3 года назад

    አቤፈጣሪለሀገራችንድርስልንእንደኝበደልሳይሆን

  • @እመቤትየድንግልማርያምልጅ

    ኢትዮጵያ አይዞሽ እናት😭😭😭😭

  • @kidestmekonen531
    @kidestmekonen531 3 года назад +1

    አምላኬ ሀገሬን ሰላም አድርግልን ዙሪያዋን ከከበቧት ውሾች ታደጋት እምዬን✝️

  • @mimifitsum9250
    @mimifitsum9250 3 года назад +19

    አይ ግብፅ ጦርነቱንም የፈጠርሽው አንቺ ነሽ እናውቃለን! ሀይል የእግዚአብሔር ነው!

  • @shemsiahassen1729
    @shemsiahassen1729 3 года назад

    ደስ ይለል

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 3 года назад +7

    ፈጣሪዬ ሆይ እባክህን ስለእናትህ ስለድንግል ማርያም ብለህ እማማ ኢትዮጵያ እና ህዝቧቿን ሰላም አሰማን እኛን ተወን ሀጥያታችን በዝቷል

  • @sosinasosi9072
    @sosinasosi9072 3 года назад +6

    ምነው ሁሉም ኢትዮጵያ ላይ አይኑን ተከለ እረፉ የኢትዮጵያ ጠባቂ አይተኛም ::

    • @MM-wj8mq
      @MM-wj8mq 3 года назад

      የውስጥ ችግራችንን አይተው ቀላሉ ጊዜ አሁን ነው ብለዋ

  • @selamehaile1105
    @selamehaile1105 3 года назад +14

    Can we all pray for marcy 🙏🏽📖

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ሆይ በቃ ብለን
    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marymhusen9746
    @marymhusen9746 3 года назад +1

    የአላህ ምነው እ ማ ማ መከራሽ በዛ ከመከራሽ ይገላግልሽ ጉልበቱም ንብረቱም በአሌህ እጅ ነው 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @saranega1884
    @saranega1884 3 года назад +21

    አዪ አብይ ምንም ቢፈጠር ከሚዲያ አይጠፋም ነበር የሆነ ነገር እማ አለ ያለ ምክንያት እንዴት ይጠፋል 🤔🤔🤔🤔

    • @athiopiandressdesignstylet4820
      @athiopiandressdesignstylet4820 3 года назад +2

      ምንም አልሆነም ፈጣሪ የሚጠብቀው ሰው ነው

    • @addis8047
      @addis8047 3 года назад

      አርምሞ ላይ ይሆናል አይዞሽ እህቴ

    • @aberehetwelu7469
      @aberehetwelu7469 3 года назад

      Aye metwale lengrchue

    • @aberehetwelu7469
      @aberehetwelu7469 3 года назад

      @@athiopiandressdesignstylet4820 aytbkawem geta sew lemgale aytbkawem ok nebse gedaye new lengrchue denkrwoche

  • @lulitayalew5833
    @lulitayalew5833 3 года назад +24

    አቤል። ኢትዮጵያዬ ምንም አትሆንም፣ ዶር አብይም ስራውን እንዲሰራ ብንፈቅድለት ምን ይለናል።

    • @yeabsiragirma7245
      @yeabsiragirma7245 3 года назад

      ምን ቤተክርስትያን ስጥቃጠል ሰው ሲገደል ሰው ሲራብ እንጦጦ ሽርሽር አይደል እንዴ አሱ ሰበብ ሚፈልግ እዝብ በቃ አልቻለም..... ይውረድ አይውረድ አላልኩም ግን ያላግጣል እሱ

    • @rukiyaomer8798
      @rukiyaomer8798 3 года назад

      @@yeabsiragirma7245 ካፊር ዝበይ😷

    • @everyqsneedas1130
      @everyqsneedas1130 3 года назад

      @@rukiyaomer8798 Ene Muslim negn endezi ayebalem

    • @yeabsiragirma7245
      @yeabsiragirma7245 3 года назад

      @@everyqsneedas1130 አመሰግናለው አህቴ

    • @yeabsiragirma7245
      @yeabsiragirma7245 3 года назад

      @@rukiyaomer8798 ካፊር ምን ማለት ነው

  • @fekerwetitiw9675
    @fekerwetitiw9675 3 года назад

    አብቾ ናፍቆናል የት ነህ የኔ ብርሩህ መሬ እር ኡ ናልን

  • @hananmulu8491
    @hananmulu8491 3 года назад +17

    Abecho Fetaryi balhebeti bota holo kekifo nger yetebkhe 💚💛❤️🇪🇹🇪🇹

  • @liliyemaryamlij1426
    @liliyemaryamlij1426 3 года назад +17

    ኧረ አብቹዬ አሥጨነከን ናውጣ ካለህበት

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад

      እግዚአብሔር አምላክችን ሆይ
      ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላምን አውርድላት
      ሁሉም ነገር በአሁን ሰአት ይከብዳል
      በጭንቀት ልሞት እሰኪዚያው ድርሰ
      በእናታቹ ሳብስክራይብ ኣድርጉኝ ኣየስከፍልም❤❤💋❤💋❤💋

    • @semegnlive9044
      @semegnlive9044 3 года назад

      ቅንቅናም ውሽማሽ ነው???

    • @liliyemaryamlij1426
      @liliyemaryamlij1426 3 года назад

      @@semegnlive9044 ቢሆን ደሥይለኚነበር ግን አይደለም ቀፎ ጁንታ

    • @hawadamukaram3751
      @hawadamukaram3751 3 года назад

      Yematale Abicho Dua Argulat

    • @firehunnecha7022
      @firehunnecha7022 3 года назад

      Lili YemaryamLij Lemiricha liweta feligo yihonal

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 3 года назад

    እናመሰግናለን አቤ በረሃኑ
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሃገራችንን ከክፉ ጣላት ጠብቅልን አዳራህ 😭

  • @aj8229
    @aj8229 3 года назад +21

    ጠቅላይ ሚንስትሩ በሙሉ ጤንነት ለ1ወር ከ15 ቀን ለሚሆን ጊዜ ለተለያዩ እጬ ሚንስትሮች ስልጠና እየሰጡ ነው።

  • @ስመኝሽነኝየራያዋ
    @ስመኝሽነኝየራያዋ 3 года назад +1

    ሰላም አውለን የኢትዮጵያ ሰላም አሰማን

  • @ማሪያምእናቴሁሌምእወድሻለ

    አቤሎ ሠላም እንዴት አድረሻል አገሬ ኢትዮጵያ ሰላም ሁኚልኝ ውድ አገሬ

  • @yemeserachdegele8497
    @yemeserachdegele8497 3 года назад

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ

  • @mimiethiopia9628
    @mimiethiopia9628 3 года назад

    ድል. ለሀገራችን. መግስታችንበርታ. መቼም. ከግብጽም. ከሱዳንም. ልጃችክተዋልደው. ተጣብሰው. እደውግራገባን. ቢሆንም. ላገራችንድል

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 3 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ሁሉም ነገር ተወሳስቦዋል ያለአንተ ማንም አይፈታውም እባክህ ሰላምህን ላክልን ።

  • @rayarayuma3913
    @rayarayuma3913 3 года назад +2

    እኛ እርስ በእርሳችን ስንባላ ለጥላት ሲሳይ ሆን 😭😭😭😭እግዚአብሔር ሆ ኢቲዮጲያየ አስብት😭😭😭

  • @nmha4141
    @nmha4141 3 года назад

    እግዛብሄር በለህበት ይጠብቅህ ጆክተር አብይ

  • @አስቴርከበደጉደተ
    @አስቴርከበደጉደተ 3 года назад

    ሀይ🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏💙💙

  • @هقننببهز
    @هقننببهز 3 года назад

    አላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን እናት ሀገሬን

  • @zehabuwussen7199
    @zehabuwussen7199 3 года назад

    አላህይጠብቅህ አብቹ

  • @TT-ol2kd
    @TT-ol2kd 3 года назад

    Abiye Amad ali is very good happy for you Abiye hamad ali Love you ol of Ethiopia and ol of kalar Love you Abiye is very good hi is True eformeshin bas Toking me ol of Ethiopia True Love you ❤❤❤💌💌💌💘💘💘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲

  • @yonelaolwethu969
    @yonelaolwethu969 3 года назад +1

    አብቾ ፈጠረ ይጠብቅህ

  • @merryyederrick
    @merryyederrick 3 года назад

    ተባበሩብን ነው የምትሉት?
    ታዲያ ወደሚረዳን ወደ እግዚአብሔር እጃችንን እንዘርጋ🙏🙏

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 3 года назад

    እግዚአብሔር አብይን ይጠብቅልን

  • @wfight2155
    @wfight2155 3 года назад +8

    ይሄ ለሱዳን መጥፎ ነው ግብፅ ለሱዳን ካገዘች እኛንም ሌላ ያግዘናል ከዛ እንደ ሶርያ ለማረግ ነው እንንቃ 💚💛❤

    • @emewedsheshetu6344
      @emewedsheshetu6344 3 года назад

      እኛ ማን ያግዘናል? ሲቀጥል እኛን ሌላ አገዘን አላገዘን ግብጵ ሱዳንን መርዳቷ አይቀሬ ነዉ ስለዚህ እሚረዳን መኖሩ ጥሩ ነዉ

  • @biniyambefekadusameribiniy8358
    @biniyambefekadusameribiniy8358 3 года назад +1

    Abechu selam hunlen kefu ayinkah

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 года назад

    የአላህአሁንስ የሀገር ሰላም ማጣት እንቅልፉ ነሳኝ

  • @foziahmed9736
    @foziahmed9736 3 года назад +4

    ኢትዮ አገሬ አይዞሽ ምንም ቢመጣ መቸም አንሽንፍም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሱዳን ግብፅ 🤑🤑🤑🐀🐀🐀🐀🐀🐀እናት መርዙች አላህ እሳት ይልቀቅባችሁ

  • @Mestishowtube
    @Mestishowtube 3 года назад

    God bless Ethiopia 🇪🇹🙏

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 года назад +1

    አሁንስ በጭንቀት ልሞት ነው እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን🙏🙏🙏

  • @lidyaalemayehu1685
    @lidyaalemayehu1685 3 года назад

    Selam

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 3 года назад

    እኛ ኤርትራውያን ይሄ ጁንታ ሳይደመሰስ አንወጣም
    ውጡ ቢሉንም የመከላከያን ልብስ ሚኒታሪ አድርገንም ቢሆን እስከመጨራሻው እንፋለማለን ድል ለአብይ አሕመድ።

  • @wubitfeleke1428
    @wubitfeleke1428 3 года назад +8

    ኢትዮጵያዬ በውስጥ ጠላት ተከበሽ
    በውጪ ጠላት ተከበሽ እሱ እግዚአብሔር ይሁንሽ የሚታየውና የሚሰማው ነገር ሁሉ ይጨንቃል😢 እዛ ሰፈር ሞት እዚ ሰፈር ሞት ኸረ ሁሁሁ የዘንድሮስ አይወራ😭

    • @addisababaethiopia1511
      @addisababaethiopia1511 3 года назад

      dont worry finally ethiopia will rise up on the grave of all its enemies

  • @ሰላምለኢቶጵያ
    @ሰላምለኢቶጵያ 3 года назад +13

    እነዚህ ነጭች ደም አያፈሉም በገዛ ሀገራችን በገዛመንግሥታች በገዛ ወሀችን ምነው ፈላጪ ቆራጭ ታልሆን አሉ ምናባታቸው አገባቸው
    ይህ ሁሉ የኛ መከፋፈል ነው እኮ የነጫጭባ መቀለጃ ያደረገን አንድ ሁነን ለሀገራችን ዘብ ብንቆም መቸ እድህ ይደፍሩን ነበርን

    • @nurahmed9129
      @nurahmed9129 3 года назад

      ትክክል ትክክል ለስልጣን ሲሉ አስደፈሩን ለማንያውም አብሽሩ ኢደመሰሳሉ ታላረፋ

  • @שוונךטזרה
    @שוונךטזרה 3 года назад +1

    አሁንስ ሰለቻችሁን ጀግና ጠፋ እዴ

  • @lidyaalemayehu1685
    @lidyaalemayehu1685 3 года назад +1

    💚💛❤

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 года назад

    ኢትዮጵያን የሚጠብቅ አምላክ አያቀላፍም እነርሱ ይተባበሩ ግን እንደጢስ በነው ይጠፋሉ ከነሱ ጋር ካለው ከኛ ጋር ያለው ይበልጣል አንፈራም ፈጣሪን ይዞ እመብረሀንን ይዞ ያፈረ የለም እመቤቴ ያስራት አገርሽን ጠብቂ

  • @ትዙየሚካኤልልጅትዙየ-ቈ6ዠ

    ከኛ ጋር ያለው ሀያል ነው 😌

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 3 года назад

    Amen Selamh Bzzzzzt Ybel Abelye Tebarek 🙏🏿 ❤️

  • @askalyohannes984
    @askalyohannes984 3 года назад

    💪💪💪💪💪💪💪

  • @samri1215
    @samri1215 3 года назад +2

    Egna Ethiopiawiyan ewinetun enawkalen sle wichiwochu anchenekim Egziabher anten ytebikiln Abichuye 🙏🙏😘😘

  • @hussenseidreta729
    @hussenseidreta729 3 года назад

    በጉጉት ተጠባባቂዉ ወሎዬ አንደኛ ነኝ 💌

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад

      እግዚአብሔር አምላክችን ሆይ
      ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላምን አውርድላት
      ሁሉም ነገር በአሁን ሰአት ይከብዳል
      በጭንቀት ልሞት እሰኪዚያው ድርሰ
      በእናታቹ ሳብስክራይብ ኣድርጉኝ ኣየስከፍልም❤❤💋❤💋❤💋

    • @ቀዳሚሚዲያ
      @ቀዳሚሚዲያ 3 года назад

      ውዴ ደምሩኝ

  • @anshamohammed4651
    @anshamohammed4651 3 года назад

    አላህ አይጥላጂ ሰዉ ቢጠላ ምንም አያመጣ ለምን ሚሌዮን ወታደር አይሰጣትም አላህ የቀደረዉ አይቀርም ብትትናቸዉን ያወጣቸዋል አላህ ይጠብቃታል ኢቶቢያን መቸም አትፈርስ

  • @berihukidus5071
    @berihukidus5071 3 года назад +5

    ተመስገን ነው ውግያ ማለት ጀመርክ ህግ ማስከበር ስትል ኣልነበረምእንዴ ኣስቃባጭ ነህ።

  • @qqwertuiop6224
    @qqwertuiop6224 3 года назад

    ሰላም አቤል ስለበረራ ንገረን በናትክ

  • @zeedhussen9218
    @zeedhussen9218 2 года назад

    ግብጥ ለሱዳን ብላ አይደለም ኢቶቢያን መውጋት ስለምፈልግነው ከጎን ነኝ እምትለው ሱዳንን

  • @haeathaeat6525
    @haeathaeat6525 3 года назад +1

    ማን ምን ቢፈጥር ምንም አያመጣም ሚጎዳዉ ም ሚጠቅም አላህ ቢቻ ነዉ አሁን የዉስጥ ብጥብጥ ሰላም ቢሆን ላላዉ እዳዉ ገብስነዉ

  • @samirhassen9354
    @samirhassen9354 3 года назад

    Ereee Abichuuuu nafkeje selamun yaseman bechaa

  • @hanahana2395
    @hanahana2395 3 года назад +1

    አብቹ ያሻግረናል ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @bezawitgirma465
    @bezawitgirma465 3 года назад

    ሰላም ለናት ሀገሬ

  • @glad5038
    @glad5038 3 года назад

    ሱዳንና ግብፅ አበዙት ግድቡ እንዳይመታብን ብለን ብንታገስ ቀበጡብን

  • @sarahsarah4073
    @sarahsarah4073 3 года назад

    አረ አብቹዬ የት ገባህ ብቅ በል በመስኮት Are kotu kotuu ምነው ጨቀንክብን

    • @emewedsheshetu6344
      @emewedsheshetu6344 3 года назад +1

      እሱ ምን ይሆናል በስንት ወታደር ታጅቦ እሚኖር ሰዉ

  • @wassimgm3188
    @wassimgm3188 3 года назад +1

    አብይ.... ሰቀቀን ሆንክብን ዛሬ ሰው ሁሉ
    ተረድቶካል ያአንተ ኢትዮጵያ አትደምቅም
    ግርማ ሞገሳችን ነክ 🇪🇹ትቀጥላለች

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 3 года назад +2

    ሀገሪክፉሽአያስማኝ፣🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @roniberuk3291
    @roniberuk3291 3 года назад

    ምንድነው ህዝብ ግራ የሚያጋቡት በዚህ በኩል ተመረጡ ተሸለሙ ይባላል በዚያ በኩል ተከሰሱ ተጠሉ ይባላል ። ምንም ቢባል ኢትዮጵያ አንድና አንድ ናት ። ወደፊት ።

  • @daginatbirhanui9040
    @daginatbirhanui9040 3 года назад

    የኢትዮጵያ አሚለክ ይዋገል

  • @ወሎየዋቁጥር2
    @ወሎየዋቁጥር2 3 года назад

    እምየ ኢትዮጵያ ክፍሽን አልስማ እምየ ኢትዮጵያ የሠው ዘር መፍለቂያ ሁነሽ ነበር አሁን ግን የሠው ዘር መፈሪያ ልትሆኝ ነው እንደ እምየ 😢😢😢

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 3 года назад

    እግዚኦ።ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ።ነብስይማር።😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @samirhassen9354
    @samirhassen9354 3 года назад

    Egypt go heal and sudan

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 3 года назад

    Selam la hagarachinin ethiopia

  • @TinaTina-xw6rl
    @TinaTina-xw6rl 3 года назад +1

    👍👍👍👏

  • @danielkidane6736
    @danielkidane6736 3 года назад +1

    am the first one nice work abi

    • @yefikirTube
      @yefikirTube 3 года назад

      እግዚአብሔር አምላክችን ሆይ
      ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ሰላምን አውርድላት
      ሁሉም ነገር በአሁን ሰአት ይከብዳል
      በጭንቀት ልሞት እሰኪዚያው ድርሰ
      በእናታቹ ሳብስክራይብ ኣድርጉኝ ኣየስከፍልም❤❤💋❤💋❤💋

  • @abinezerabinezer1595
    @abinezerabinezer1595 3 года назад

    ዋሽንግተን ፖስት👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

  • @meazafekadu5657
    @meazafekadu5657 3 года назад +1

    Dokter abiy er amelk yetebkeln selam hunlen enwedhalen👍

  • @ፍሬየእሙልጅ
    @ፍሬየእሙልጅ 3 года назад

    Abucyy misss you

  • @ለምለምኢትዮጵያልጅነኝለም

    ሰላም እንዴት አደርክ ውድ ወንድሜ አቤል ምን አዲስ ነገር አለ።

  • @fsy1999
    @fsy1999 3 года назад +4

    አብቹ ብቅ በል ህዝብህ ተጨቋል።🇪🇹🇪🇹

  • @levitube1244
    @levitube1244 3 года назад

    ግብፅ ም ሱዳንም ሚንም አያመጡም

  • @aeshaesh2371
    @aeshaesh2371 3 года назад

    ሱዳንን፣መለማመጥ፣ዋጋያስከፍላል፣ልክእደህዋሀት፣ከወዲሁ፣ማሶገድ፣አቅቶነዉ፣የድሀልጂ፣ያለቀዉ፣አሁንም፣ሱዳንን፣እየተለማመጡ፣እየተስፋፋቺ፣ገብታለቺ፣ዪልቅስ፣ማሶገድነዉ፣ሳትስፋፋ፣ህግናደብካለ፣ለሱዳን፣ዋጋዋን፣መስጠትነዉ

  • @Hana-ol5zh
    @Hana-ol5zh 3 года назад

    ባርያቱ ሱዳን የግብፅ ኣለሁ ባይነት ኣያዋጣትም እደው ግብፅና ሱዳን እኳን ኢትዮጵያን ቢያሸንፉ ግብፅ ሱዳንን ኣይንሽን ለኣፈር ብላ ኣባይን ሱዳንን ሳታማክል እደፈለገች ለማድረግ ነው ግን እውነተ ከግብፅ ጋር የቆሙ ሁሉ ይወድቃሉ ነው ቃሉ ውሀው ላይም ኣዳች እጥላለሁ ቢሉ ውሀው ይደርቃል ግብፅም ለ40 ኣመት የፈረሰች ከተማ ትሆናለች ነው ያለው ታላቁ እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ሀይል ትልቁ እግዚአብሔርና ድንግል ማርያም ናቸው ማርያም ሆይ መክበሪያሽን የኣስራት ሀገርሽን ጠብቂ ኣሚን

  • @mesaytsma9414
    @mesaytsma9414 3 года назад

    አወ ይከ ጥያቄ የለውም በአፍሪካ አንደኛ በጦር ስለወጣች ኢትዮጵያ ትፈራለች ብላ አሰበች እንግዴህ ይብላኝ ለነሱ እኛ አንድ የሚቀለበስ ሀሳብ የለንም ይከንም በወሬሳይሆን በተግባር እናሳያታለን የኛ ሀይላችን እግዛብሔርነው

  • @yosephmitiku3266
    @yosephmitiku3266 3 года назад +1

    Abela thank you for the fast info. Keep it up.