“ገና እናፈርሳለን ገና እንገነባለን” - ጠ/ሚ ዐቢይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopiareporter
    Welcome To Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
    This RUclips channel is one of the digital products of the Ethiopian Reporter. To address breaking and pressing issues in today’s eventful Ethiopia, the channel has classified its content into: Daily News, interviews, analysis, Entertainment programs, among others.

Комментарии • 31

  • @wondyDan-if9sv
    @wondyDan-if9sv День назад +3

    ስው ዝም ብሉ የእግዚአብሔር ማዳን ማየት ነዉ ያለበት።

  • @WinaKinaContina
    @WinaKinaContina День назад +8

    !!!!!!!!!!!!!!!ፈራሁ!!!!!!!!!!!!!!!
    እኛ የደሃን ጎጆ ቤት ለማፍረስ ስንሯሯጥ፤
    ፈራሁ ፈጣሪ የኛን ፎቅ እንዳያሰምጥ።

  • @gontelbelay8516
    @gontelbelay8516 День назад +6

    ከንቲባ ነዎት እንዴ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር? እርስዎን እኮ ኢትዬጵያን እንዲገነቡ ነበር የጠበቅነው

    • @woldemirach5669
      @woldemirach5669 День назад

      Mayor is bigger than Gardner! I chose the latter!

    • @noelyemane7494
      @noelyemane7494 День назад

      ሰውየው "Mr I know it all “. ነው እኮ በሁሉም እዋቂ ስለ ሆነ እኮ ነው እገሪቷ በደም የተጨማለቀችው ደሀው አገር እልባ የሆነው መብራቱ ለግንቡ ነው እንጂ እገሪቷም ሆነ እዲስ እበባ መቼ እንደልቡ መብራት እገኘ የደንቆሮ እመራር በደንቆሮዎች ይተገበራል ዶክተርነቱን ከየት ንደገዛው ብቻ ማወቅ ያስፈልጋል እንግሊዘኞ ሳያነብ መናገር የማይችል በህዋት የተመለምእለ ጠባብ ኮረኔል ብቻ መሆኑ ነው የተረጋገጠው ገንዘባችን ልክ እንደ ዝምባብዌ ገንዘብ ለመሆን ጥቂት ነው ቭየቀረው እንድ ዶላር በቅርቡ 300 ብር ባይመነዘር አይደንቅም

  • @Mamaaa-t6s
    @Mamaaa-t6s 2 часа назад

    ከተማችንን እንረከባለን አዲስ አበባ ለአዲስ አበባውያን

  • @amejafar996
    @amejafar996 День назад

    Gobez , bertu ! thx !!

  • @aregaarega8739
    @aregaarega8739 День назад

    በ3 የብታችነን አላዋቂ ከንቲባ እምትመራ ከተማ

  • @MohamedAhmed-yb3fw
    @MohamedAhmed-yb3fw День назад +2

    100 ፔርሰንት ተዳክሞ ብር 30 ብቻ ተዳክሟል ማለት እያወቃችሁ መናገር ይከብዳል

  • @AbabulguAbabor
    @AbabulguAbabor День назад +2

    በል ቻለው ሆዴ በል ቻለው ሆዴ

  • @LawofGod
    @LawofGod День назад +1

    Woye demistsesh! Sistela

  • @AmsaluBelay-k7z
    @AmsaluBelay-k7z День назад

    Making Addis cozy to it's citizens may course d/t problems,or has risk factors but renovation has much greater advantage than safocated life of the past.

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL День назад

    መራመድም መንዳትም የማይቻልበትን ቡቱቱ ዝናብ ጠብ ሲል ተዘጋግቶ የሚጨናነቅ ከተማ ለምን ፈርሶ ይሰራል የሚል የጭቶ መንፈስ እከክ የተመታ ይሁን።

  • @woldemirach5669
    @woldemirach5669 День назад

    People who deposited birr 100000.00 before now have nearly less than birr 30000.00!

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL День назад

    ምቀኞች ዕውቀቱም ብቃቱም የሌላችሁ አፋችሁን ዝጉ!

  • @hailetamrat2757
    @hailetamrat2757 День назад

    ነባር ታጋይ አማረ አረጋዊ አሁንም አደብ ይግዙ። ህወሃት አይመለስም። የዜና ፍሬሚንግዎን ያስተካክሉ ። ዛሬ ትላንት አዮደለም ። በነጻነት መኖርዎን ሊያመሰግኑ ይገባል ።

  • @selemuntekie3043
    @selemuntekie3043 День назад

    Abiy baybe, fersehal eqo, beshta yalew ras yzeh, mechoh tchlaleh, 2 mlas yalew yewedeke sew, tasafraleh, legze nstow, beshtegna.

  • @woldemirach5669
    @woldemirach5669 День назад

    Yes this guy came to power to cause distraction and misery to the people. As long as people choose to be oppressed his actions will continue!

  • @kalkidanteshome-j8u
    @kalkidanteshome-j8u День назад +1

    ከንጉሠ ነግስት ኮለኔል ዶ/ር ኢንጂነር አብይ አህመድ ቆራጥና በሳል አመራር ጋር ድል የማናደርገው የውስጥም ሆነ የውጭ ጠላት የለም:: ❤❤❤

  • @meseretassrat655
    @meseretassrat655 День назад

    ክፍት አፍ

  • @tage7300
    @tage7300 День назад +1

    chekagn yehone sewuye dehan yedem imba asleqese.sintun bet alba aderegewu

  • @AbubekerMohammed-yw2pd
    @AbubekerMohammed-yw2pd День назад

    The same crying was undertaken at Piazza and whenever new site is started the same shouting continues. Any development in other countries is shouted for whereas for Ethiopia it is shouted against. I am amazed if you have another country for which you complain for the development of Ethiopia

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL День назад +1

    አዎ ለሚመጣው ትውልድ የተሻለች ሀገርና ከተማ ለማስረከብ አዲስ አበባ ገና በደንብ መፍረስ አለባት !

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 День назад

    Monsters 👻 👽

  • @CalnNega
    @CalnNega День назад

    በርታ ! ሳይፈርስ ግንባታ የለም።

  • @tofcikshikuri9405
    @tofcikshikuri9405 День назад

    bertu

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 День назад

    ከበሻሻ ጎጆ ወጥቶ ኢዬቤልዪን ያልመጠነው ከድህነት ሳይወጣ በወታደር ደሞዝ ያደገ ጨቅላ በሽታው ጭንቅላቱ ነው መቼም እይኖርበትም መጀመርያ እዲስ እበባን መብራት ስጠው ህዝቡን እብላው እቅሙን ሳያውቅ እውቀት ዩሌለው መሪ ህ ሰውዪ ነው ያልተማሩና ልምድ የሌላቸው ቀበሌን መምራት የማይችሉትን ጎኑ እድርጎ ይዝቡንና እገሪቷን ወደ ገደል እየከተተው ነው አገር ሰው ነው መብራትና ግንብ እይደለም

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL День назад

    አዎ ለሚመጣው ትውልድ የተሻለች ሀገርና ከተማ ለማስረከብ አዲስ አበባ ገና በደንብ መፍረስ አለባት !