ከኢትዮ-ቴሌኮም ጀርባ ያሉት ጉዳዮች ፍሬሕይወት እና ዐቢይ|ETHIO FORUM

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 583

  • @MihiretabBogale
    @MihiretabBogale 2 месяца назад +140

    የግዜዉ ምርጥ ሚድያ ሰላማችሁ ይብዛ ኢትዬ ፎረሞች

    • @debebetilahun-y3r
      @debebetilahun-y3r 2 месяца назад +4

      😊😊😊😊😊

    • @demie7928
      @demie7928 2 месяца назад

      ❤​@@debebetilahun-y3r

    • @LegesseYimam
      @LegesseYimam 2 месяца назад

      ​@@debebetilahun-y3r000000000000000000000000000000000000000000😊😊😊😊😊😊0😊😊0😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 2 месяца назад +121

    ለዚህ ላንቀላፋው ህዝብ ይሄን እንጭጭ መሪ ግልፅልፅ አድርገህ ስለምታሳየው ሁሌም አከብርሃለው ያዬ 🙏❤

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 2 месяца назад +128

    ያየሰው: አንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ።

  • @hussenagegnhu8360
    @hussenagegnhu8360 2 месяца назад +84

    ያየሰው የምሬን ነው ሁሌም አድናቂህ ነኝ❤❤❤

  • @unknownUnknown-lv9gb
    @unknownUnknown-lv9gb 2 месяца назад +25

    ያየ ሰው የጭቅኖች ልሳን
    ጀግና በትግራይ ህዝብ ልብ የተቀመጥክ ምርጥ ልጁ ጤና እመኝነልሃለሁ

    • @RobelHeriko
      @RobelHeriko 2 месяца назад

      ልክ ነው በጣም ታማኝ ነው ምክንያቱም ያው የወያኔ ተከፋይ እንደመሆኑ መጠን ወያኔ ብትፈራርስም እሱ ግን ታማኝነቱም ለወያኔብቻ ነው ።ለኛ ግን ታማኝ የሚባለው ወያኔን ብልፅግናንም እኩል መተቸት ሲችል ነው። ምክንያቱም ብልፅግና ያጠፋውን ያህል ወያኔም ብዙ ጥፋትአጥፍታለች ግን ይህ ለፎረሞች አይታያቸውም ሁሌም እንደሸፍፈኑት ነው ።በነገራችን ላይ ስለአሁኑ ወቅት አይደለም ገና ከመጀመሪያው ጀምረው የወያኔ ታማኝ ቅጥረኞች ናቸው። ይህ ወደአንድ ወገን ያዘነበለ አሰራር ደሞ ፍትሀዊ ሳይሆን የወያኔ ታማኝ ነው የሚባለው ።

  • @Riverspet
    @Riverspet 2 месяца назад +80

    ያዬ አገዛዙን ግልጥልጥ አርገህ ስለምታሣየን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤!!!

    • @Benatfeyissa-t5c
      @Benatfeyissa-t5c 2 месяца назад +3

      Prosperity party become become dismantled him selves

  • @GebregzabherFkadu
    @GebregzabherFkadu 2 месяца назад +41

    የሀ ስርዓት ተባብረን ካላጠፋነው በኢትዮጵያውያን ደምናድህነትንይቀጥለዋል

    • @hwhshhsgwhwhhhs6756
      @hwhshhsgwhwhhhs6756 2 месяца назад +4

      ትግራይ ላይ ተዉ ንቁ ሰንል አብያችን ንገሰልን ሰትሉ አሁን ምን እንበል እኛ😢

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 2 месяца назад +1

      ደግ አደረገ :ገለሞታን ያጥፋት።

    • @hailedaniel8622
      @hailedaniel8622 2 месяца назад

      ​@@hwhshhsgwhwhhhs6756በተራችሁ ንገስልን እያላችሁ እኮ ነው

  • @NebriNebrilo
    @NebriNebrilo 2 месяца назад +14

    ተወዳዳሪ የሌለው ምርጥ የጋዜጠኝነት ጥበብ በርታልን

  • @ermiasbizuneh6640
    @ermiasbizuneh6640 2 месяца назад +9

    The best ever Ethiopian news media! I like Anchor media, but this is much better than any Ethiopian news channels. I will definitely subscribe this.

  • @WalelignAbebe
    @WalelignAbebe 2 месяца назад +8

    ድል ለአማራው ፋኖ 💪💪💪

  • @TatinaniSisay
    @TatinaniSisay 2 месяца назад +36

    ወዴት እንደምንሄድና ከሀገር ጥለን እንደምንጠፋ ግራ ገብቶን እና መንገድ ጠፍቶብናል በየቀኑ ተስፋ አስቆራጭ ነገር ነው የምትሰማው እና የምትመለከተው ብቻ የኢትዮጵያ ነገር ነገር በጣም ያሳስባል😢😢😢😢😢

    • @Syntifik100
      @Syntifik100 2 месяца назад +3

      DV mula😂

    • @TatinaniSisay
      @TatinaniSisay 2 месяца назад +1

      @@Syntifik100 ቀላል ይሞላል🙏

    • @ahlammusstafa1560
      @ahlammusstafa1560 2 месяца назад

      ወደ መንግስ ስንቀስር፣ ሦስቱ ጣቶቻችን ወደኛ ይቀስራሉ።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 месяца назад

      እኛ ሰርቶ አዳሪ ምስኪኖች ያለእውቀትና የስራ ልምድ በዘር ተመርጠው ስልጣንይዘው ከሚዘርፉት ጋር እንዴት እኩል በጥፋተኝነት ታወዳድራለህ ?

    • @Hiwot246
      @Hiwot246 2 месяца назад +2

      Join Fano, get up and fight back.

  • @michaelkassa67
    @michaelkassa67 2 месяца назад +3

    ድል ለአምሓራ ፋኖ።
    💪💪💪💪💚💛❤️
    ሞትና ውርደት ለፋሽስቱ አብይ አህመድ ይሁን።
    አምሓራን የሚነኩ ሁሉ ይደቃሉ ይዋረዳሉ።

  • @muhamedSndew-s8l
    @muhamedSndew-s8l 2 месяца назад +37

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ፍትህ

  • @yohanesabera4044
    @yohanesabera4044 2 месяца назад +33

    ወገኖቸ ሆይ በኮመንት ከመበሻሸቅ ይልቅ
    በገዛ ሀገሩ ለስቃይ ለሞት ለእስር ለመፈናቀል ለድህነት ለውርደት ለመከራና ለእንግልት ለተዳረገው ኢትዮጲያዊ ወገናችን ድምፅ እንሁን
    እብሪተኛውና ቅጥረኛው አቢይ አህመድ አሊ
    ኢትዮጲያን ለማፍረስ ከአጋሮቹ ጋር በመሆን
    በፍጥነት እየሰራ ነው
    ወገን እንንቃ
    በኮታ ስልጣን ከያዘ አጨብጫቢ ካድሬና
    ከምርኮኛ ጀኔራሎች የምንጠብቀው ለሀገርና
    ለህዝብ የሚጠቅም ነገር የለም
    ፋኖን እንደግፍ !
    ድል ለኢትዮጲያ ህዝብ የነጻነት ታጋዩ ፋኖ !
    ፋኖ ያሸንፋል !!!

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 2 месяца назад +14

    ያዬ አገዛዙን ግልጥልጥ አርገህ ስለምታሣየን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤!!!

  • @tesfay3611
    @tesfay3611 2 месяца назад +3

    አምባገነን አገዛዝ ለማስወገድ ህዝባዊ አመጽ ብቸኛ መፍትሔ ነው። ✊✊✊

  • @langanoshaalaa2019
    @langanoshaalaa2019 2 месяца назад +7

    The Ethio-Forum ! It is as Often an Excellent Reporting and journalistic Analysis !

  • @AsterAsamno
    @AsterAsamno 2 месяца назад +27

    የመምህራን ደሞዝ ምንም አልተጨመረምህ ማለት ይቻላል በጣም የሚያሳዝን ነው ያሳፍራል። ክብር ለመምህራን ትውልድን እያፈራህ እደሻማ ሚቀልጥህ።

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 месяца назад +9

    በራሳችን ገንዘብ የራሳችን ህዝብ በድሮን አናስጨርስ።ሁላችንም ባለመግዛት እናምፅ።

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh 2 месяца назад +2

    ያዬሰው የአገዛዙን የዘወትር ሴራና ውድቀት እንደዚህ ፍንትው አድርገህ ስለምታሳየን እናመሰግናለን በርታልን ❤❤❤

  • @GbraMekal
    @GbraMekal 2 месяца назад +8

    የአገራችን እንቁ ሰዉ ነህ የቋንየልና❤❤❤

    • @booro1177
      @booro1177 2 месяца назад

      ባንዳዎች ገደል ግቡ!

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 месяца назад +7

    #ህልማቸው መግደል እና ዘር ማጥፋት ነው።#ለአማራ ማጥፊ ነው ግን አይችሉም #አማራ💪💪🇪🇹

  • @abiyadefris8473
    @abiyadefris8473 2 месяца назад +20

    ያበደ ሰውዬ ምኑ ነው እንኳን ደስ ያላችሁ የሚያስብለው እብደቱ መጨረሻ የሌለው ለሱ ደስ ያለው ሁሉ ለሌላው ደስ የሚለው ይመስለዋል።

  • @Aberos556
    @Aberos556 2 месяца назад +6

    በእንኳን ደስ አላችሁ አለቅን እኮ በድሮን ለመጨረስ ነው እንኳን ደስአላችሁ 😢 በድሮን ሊፈጀን

  • @capslock24abd
    @capslock24abd 2 месяца назад +1

    አንተ ማዳምጥ ነገሮች በቀላሉ ለመርዳት ረደቶናል በርታልን

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 2 месяца назад +7

    ቀጣይ አየር መንገድን ለሿሿ ያቀርባል 🙏🙏ይሂችን ሊዝቢን መጨረሻዋን ያሳየን💀💀

  • @JordanaBolt
    @JordanaBolt 2 месяца назад +4

    You are true journalist, voice of Ethiopian people

  • @seyawyemuhe
    @seyawyemuhe 2 месяца назад +6

    እውነት ነው ኮንዶምኔየም የቆጠበ ሑሉ የደም እንባ እያለቀሰ ነው።
    ፈጣሪ እባቸውን ያብሰው።

  • @AndargYimam-j3l
    @AndargYimam-j3l 2 месяца назад +9

    ፍሬ ህይወት የተረገምሽ ፍሬ አልባ ያድርግሽ ገረድ ነገር ነሽ

    • @snapsami
      @snapsami 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂

  • @godanatube5013
    @godanatube5013 2 месяца назад +2

    “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28)

  • @TsehayeZ
    @TsehayeZ 2 месяца назад +1

    ያዬ የምንግዜም ምርጡ ጋዜጠኛ ኑርልን አይናችንን ግለጥልን

  • @natiWolde-fw6ii
    @natiWolde-fw6ii 2 месяца назад +11

    ፈጣሪ ያዋርድህ አንተ ርኩስ ልጆችክ በተኙበት ሞተው አግኛቸው አልቅስ እዘን ድል ለፋኖ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 месяца назад +1

      ይህ ሰይጣን በስልጣን ለማቆየት ልጆቹንም ከማረድ ወደኋላ አይልም።

  • @Odd375
    @Odd375 2 месяца назад +6

    እኔን ድንቅ ያለኝ ከዚህ ወፈፌ እንኳን አደረሣችሁ መልዕክት ሣይሆን ብዙ ቶክሲዶ አልባሳትን የለበሡ ወፈፌዎችን በአንድ አዳራሽ ማየቴ ነዉ።

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion 2 месяца назад

      Enezih Kebtoch yihe yabede chekla eyesedebachew note yemitsefu nachew ekko. Asmesayoch lehodachew bicha yaderu weshoch!!!

  • @nebiyunegede5039
    @nebiyunegede5039 2 месяца назад +3

    ያየሰዉ ሽመልስ ሳላደንቅህ አላልፍም ምርጥ በመረጃና በማስረጃ በማቅረብ አንደኛ ነህ

  • @AbiySolomon-t7z
    @AbiySolomon-t7z 2 месяца назад +8

    Thanks brother for your magnificent journalism

    • @kebrabegirma9984
      @kebrabegirma9984 2 месяца назад

      ድህነታችን የሚያዉቅ መሪ ይስጠን መሪዉ ዱባይ ያለዉ መሪዉ ጋደኛዉ ስለሆነ የዛን አገር ሕዝብ የሚያስተዳድር ነዉ የሚመስለዉ

  • @yasuaragaw
    @yasuaragaw 11 дней назад

    ምርጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @saraepherm7144
    @saraepherm7144 2 месяца назад +14

    እረረረ ሊያሳብድ ነው እግዚአብሔር ይድረስልን 😭

  • @CarlosThefox-w6c
    @CarlosThefox-w6c 2 месяца назад +6

    እባክህን ተባበረን ።ይሔን ቁጭ በሉ ወመኔ አታሳየን !!,ድምጹን አታሰማን

  • @Tube-cb3iu
    @Tube-cb3iu 2 месяца назад +7

    I'm proud of myself coz I'm the first viewer of this video

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 2 месяца назад +13

    አብይ አህመድን ያመነ ጉም የዘገነ

  • @AbdurezakAwel-h5r
    @AbdurezakAwel-h5r 2 месяца назад +10

    "ይህን ለሰፊው ህዝብ ድምፅ እየሆነ የለን ሚዲያ ቁጥረ Subscribe & like & share የተከታይ ቁጥሩን ማሳደግ የሁላችንም ኢትጵያውያን ግዴታ ነው!

  • @KingSeso-25
    @KingSeso-25 2 месяца назад +9

    በየ ቀኑ በየ ሁኔታው በአገሪቷ እየሆነ ያለው አጠናክረህ ግዜ ሰጥተህ በምታቀርባቸው ዘገባዎች በጣም እናመሰግናለን።
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NardosDebere-py5ny
    @NardosDebere-py5ny 2 месяца назад

    Negativ ብቻ አይደለም የራሱ ከፍተኛ ጥቅሞች አሉት።እሱንም ብታወራበት ጥሩ ነው።❤❤❤❤❤

  • @abebabeyene3823
    @abebabeyene3823 2 месяца назад +3

    ያዬ ቸሪ ያሰማእ ፈጣሪ ኑሪልን

  • @mesfindenbu3545
    @mesfindenbu3545 2 месяца назад +3

    Thank you Ethuo Forum !!!

  • @ሉሲአፋር
    @ሉሲአፋር 21 день назад

    እንኳን ደስ አላቹ ስለቸን ስልችት አገሪቶ ለአረቦች ይሽጥና እንኳን ደስ አላቹ አረ ይስለቻል

  • @LeoShifera
    @LeoShifera 2 месяца назад +6

    Nice explanation

  • @HaileBrhanu-m1f
    @HaileBrhanu-m1f 20 дней назад

    ❤ለትንታኔህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 2 месяца назад +1

    ያየሰው ሽመልስ ልብህ ቅቤ ይጠጣ በጣም አድናቂ ነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @mimia7202
    @mimia7202 2 месяца назад +2

    Thank you Ethio Forem 👍👍👍👍👍👍👍

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 2 месяца назад +2

    ይህን ሰይጣን መሪ ግን አንድ የሚገለዉ ሰዉ ጠፋ ህዝቡ ሆ ብሎ መነሳት አለበት😢😢😢

  • @hgfana6731
    @hgfana6731 2 месяца назад +22

    ተከብራና የዕድገት ጎዳና ላይ የነበረችው አገር እንዲህ የህፃናት መጫወቻ መሆኗ ያሳዝናል😢

    • @EE-em8gg
      @EE-em8gg 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂

    • @BoazAtaklti
      @BoazAtaklti 2 месяца назад +1

      Ethiopia siyansat new medre buda.

    • @hgfana6731
      @hgfana6731 2 месяца назад +1

      @@BoazAtaklti ለኪማትና እኮሞ ወዲ ዓበይቲ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 месяца назад +1

      ታዲያ ለምን ለነዚህ ከብቶች ጥላችሁ ፈረጠጣችሁ?

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 2 месяца назад

      ​@@abuhaile6517emerika ekonat mahelachn yegebach atakm ende ene aboy syum sinegruh alneberum yetneberk

  • @TemesgenYallew
    @TemesgenYallew Месяц назад

    ይህ ነው እውነትም የጋዜጠኛ ሞያ!!!እናመሰግናለን

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 2 месяца назад +1

    ነገር ትችላላችሁ በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulukenberhanu5047
    @mulukenberhanu5047 2 месяца назад +6

    እንኳን ደስ አላቹ ከተባለ 🏃‍➡️🏃‍➡️🏃‍➡️

  • @FAFENET
    @FAFENET 9 дней назад +1

    ከእውቀት ነፃ የሆኑ የመሀይም ስብስብ ሀገሪቷን ይዘው ወደ ገደል እየገሰገሱ ነው😢

  • @Slam773
    @Slam773 2 месяца назад +12

    ሳንደመር የተጎዳነውን የትግራይ ህዝብ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ምሕረትህን አውርድልን 🙏🙏🙏

    • @samcity7267
      @samcity7267 2 месяца назад

      መቼም የትግራይ ሕዝብ አይደመርም ባንተ ቤት የትግራይ ተወላጀ ለመመሰል ነዉ ቀሸም

    • @siblesible4838
      @siblesible4838 2 месяца назад +1

      Yeeko smo atfi mhonu metafkdus kkut blowal yetgray hzb lezi kedegefe egzabiher yatefanal slezi egzabiher begalay endikota anfelgm andemerm mot yshalenal

  • @beyenezemariam8947
    @beyenezemariam8947 2 месяца назад +1

    ያየሰዉ እዉነተኛ የጋዜጠኝነት ሙያ የተገበር ለኢትዮጵያ ሕዝብ መሣሪያ ይዞ ብልፅግናን ከሚታገለዉ ከአማራ ፋኖ ጎን ለጎን አንተም በብዕርህ እየታገልክ ስለሆነ ከፍተኛ ክበር ይገባሀለህ እግዚያብሔር እድሜህን ያርዝመዉ ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤💪💪💪

  • @zewditumulugetta4665
    @zewditumulugetta4665 2 месяца назад +8

    አገር እየቸረቸሩ እንኩዋን ደስሽያላችሁ ሰውየው ከለቀቀ እኮ ከረመ ምነው የአማኑኤልን መንገድ ብታሳዩት

  • @በፀሎትብፅዕት
    @በፀሎትብፅዕት 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ኢትዮ ፎረም እናመሠግናለን

  • @Logout_25
    @Logout_25 2 месяца назад +11

    እባካችሁ ይሄንን ሰገራ የሆነ ሰውዬ አታሳዩን🤮🤮🤮

  • @ZelalemDesta-k1r
    @ZelalemDesta-k1r 2 месяца назад +1

    The best media❤❤❤❤

  • @EyonaRaphael
    @EyonaRaphael 2 месяца назад

    እንደትልቅ ሰሙ ሰውራ ዊ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ሕዝብች ይድናሉ

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 месяца назад

    መንግስቱ ኃ/ማርያም ለፍርድ ካልቀረበ ሌሎችም አምባገነኖች ገና ኢትዮጵያውያን መከራቸውን ያያሉ !! ተመልከት መንግስቱም ልጆቹም እየወጡ ገዳይነታቸውን ምንም አታመጡም ይሉናል ይፎኩራሉ !!! EU and USA ከለላ ቢሠጡትም !! እናስብበት !!! ❤❤❤

  • @birkuandualem6535
    @birkuandualem6535 2 месяца назад +2

    ጀግኖች❤❤

  • @enyewalem
    @enyewalem 2 месяца назад +5

    ይህን አክሲዮን የገዛ ኢትዮጵያዊ ለራሱ ማጥፊያ መሳሪያ እንደገዛ ይቁጠረው ዋዋዋዋዋዋ

  • @AliAhmed-x4l7l
    @AliAhmed-x4l7l 2 месяца назад +2

    ጀግና ተንታኝ

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 2 месяца назад +11

    እንዲያው አገሪቱን ብትንትን አድርጎ ከነንብረቷ ሲሸጣት ተኮልኩለው የውስጥ ሱሪአቸውን እያበሰበሱ አነሱንም አብሮ ሲሸጥም እንዲሁ እያጨበጨቡ ወደ ኦሮምያ በባርነት ሊተላለፉ ነው ማለት ነው? ጉድ ነው መቼም

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion 2 месяца назад

      gerdena wagaw yihew newe

  • @WediMezgebi
    @WediMezgebi 2 месяца назад +3

    ኡሙየ ኢ/ያ 😢

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 месяца назад +1

    ሳፋሪ ኮም ለምን አትጠቀምም ስለው አንዱን ተጋሩ** በሱ ብር መስሎኝ ድሮን ተገዝቶ የተገደልነው * ያለኝ እስከአሁን ይገርመኛል !! ልክ ነው ???❤❤❤

  • @samatartahir1424
    @samatartahir1424 2 месяца назад

    The father of media & journalists tank you for you evidence & explanation report

  • @tesfayeewunetu
    @tesfayeewunetu 2 месяца назад +2

    ዓለም ከተፈጠረች ጀምሮ በሰዉ ልጅ ታሪክ ዉስጥ አቢይ አህመድን የመሰለ ጨካኝ፣አረመኔ እና ሰይጣን አልተፈጠረም።

  • @Classicman-f4v
    @Classicman-f4v 2 месяца назад +1

    ለውጥ የምጣው ቁጭ ብለው ለሚያጨበጭቡት ብቻ ነው የሚያጨበጭቡት ወደውም ይሁን ተገደው ፣ሌላዉ መንግስት መክፈል ያለበትን የስፖርት ይልማት የቀይ መስቀል የሚሊሻ እያሉ ህዝቡን ባዶ አስቀሩት ባዶ ያስቀራቸዉና።

  • @Ethiopia-xl4in
    @Ethiopia-xl4in 2 месяца назад +2

    Nice report thanks

  • @yoyo-jn9ec
    @yoyo-jn9ec 2 месяца назад

    መንግስቱ ኃ/ማርያም ለፍርድ ካልቀረበ ሌሎችም አምባገነኖች ገና ኢትዮጵያውያን መከራቸውን ያያሉ !! ተመልከት መንግስቱም ልጆቹም እየወጡ ገዳይነታቸውን ምንም አታመጡም ይሉናል ይፎኩራሉ !!! EU and USA ከለላ ቢሠጡትም !! እናስብበት !!! 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @tayetaye3400
    @tayetaye3400 2 месяца назад +4

    ይህን ሰዉዬ ማን ያምናል የወር ኢንተርኔት ፖኬጅ እንኳን በስርዓት 15 ቀን መጠቀም አልቻልንም

  • @gebretinsae-z3c
    @gebretinsae-z3c 2 месяца назад +3

    ወገብህ ይሰበር፡፡በሰበር ዜና ሰባበራቹን፡፡

  • @AbduHusein-bj9cj
    @AbduHusein-bj9cj 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 2 месяца назад +4

    እንኩዋን ደስ አላችሁ የድሮን ጥይት መግዣ ስጡኝ😂😂😂😂😂

  • @endresAbdu-h1l
    @endresAbdu-h1l 2 месяца назад +3

    ግልጥ ያለ እዉነት😮😮😮😮

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 2 месяца назад +20

    ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ያሸንፋል!!!

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 2 месяца назад +1

    Welcome welcome❤❤❤❤❤
    Yayesew abebe tanks❤❤❤❤

  • @muluhagos7192
    @muluhagos7192 2 месяца назад

    Ethio forum ❤❤❤❤❤

  • @MarkonBini
    @MarkonBini 2 месяца назад +13

    ወደሽ ከተደፋሽ
    ቢረግጡሽ አይክፋሽ 🤔

  • @feseha
    @feseha 2 месяца назад +2

    እናመሰገናለን

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 2 месяца назад +3

    ጢባ ጢቤ ነው የተጫወተብን ውላችንም ላይ እስካውን የሰከረም አለ ከ አንጎበርም የነቃም አለ

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 2 месяца назад

    ኢትዬ ፎረም መረጃው እውነት ያለውና በጣም ታማኝ ነው ። ግን እኛ ሰምተን ምን ተጠቀምንበት ? ቤት ቆልፎ ለመቀመጥ ከሆነ ባንስማው ይሻላል ። ኢትዬ ፎረምም ይህን ማሰብ አለባችሁ ምክንያቱም እናንተም በስርሃቱ ተጎጅ ናችሁና ።

  • @ተወከልትአላላህYoutube
    @ተወከልትአላላህYoutube 2 месяца назад +4

    ፍትሐ ለአማራ ህዝብ 😢😢

  • @ZerihunMache-ff3hq
    @ZerihunMache-ff3hq 2 месяца назад +2

    ይህ ጠ.ሚ ከመጣ ወዲህ ሀገሩቱ አዘቅጥ ውስጥ አስገባት ምን አለህ ለዚህ ሰውዬ የወጣውት ሰልፍ አሁን ላይ ይቆጨኛል ፈጣሪ ከዚህ ሰውዬ ያድንነን

  • @ethiotkd7878
    @ethiotkd7878 2 месяца назад

    Great explanation
    Thanks

  • @mubariknebso6267
    @mubariknebso6267 2 месяца назад +1

    ጥሩ አቀራረብ ነወ
    27 ቢሊዮን በር ግብር በመክፈል ነው አንደኛው ተቅዋም ነው የተባለው

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 2 месяца назад

    እንኳን ደስ አላችሁ ስትሉን የሚታየኝ ችግር እና መከራ ብቻ ነው
    ምን አይነት መዓት እንደሚመጣብን እንደሆነ ሳውቅ ያስፈራኛል
    ውይይይይይይ

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 2 месяца назад +1

    Our voice ❤❤❤

  • @fasilyesheneh
    @fasilyesheneh 2 месяца назад

    ጥሩ መረጃ ነዉ

  • @MuhammedYilma-m4g
    @MuhammedYilma-m4g 2 месяца назад

    አብይ፡በርታ

  • @genetbrhane7433
    @genetbrhane7433 2 месяца назад

    Yaye enkan bebale bebolem bleh ke Ethiopia 🇪🇹 wetah yhe hulu ket ensemaw neber❤❤❤

  • @Versthen4848
    @Versthen4848 Месяц назад

    "ጦርነት መንግስታዊ ፖሊሲ በሆነበት ሀገር ውስጥ" ምርጥ ገለፃ!!

  • @yergalemtekle
    @yergalemtekle 2 месяца назад

    በርቱ

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 2 месяца назад +1

    ቀለቡን እና ቀልቡን መግዛት ያልቻለ ህዝብን አክሲዮን ግዛ እንኳን ደስ አላችሁ ማለት በደሀው ረሀብ መሳለቅ መሳለቅ አና ቁስሉን እንደ መቆስቆስ ነው።እስቲ የቤት ኪራየን ከፍየ ሆዴን ልሙላ😭🤔

  • @LetayWkidan-c7c
    @LetayWkidan-c7c 2 месяца назад +3

    እንኳን ደስ አላችሁ ሲለን ደስ ሲለን ለካ አገር እየሸጠ ነው