Thank you Ethio forum. May Jehovah keep giving you peace so you do what he called you to do best! Amen. I appreciate Ethio forum for being the best reporting media with fact checks, honest, truth, and politically and unadulterated or corrupted. Thank you Ethio forum
@@abel-fn1ee what about the real followers of Jesus? Those who recieved Him as their personal saviour in thier heart, not only just in thier outward shows? FOR YOUR INFO, THEY ALL CELEBRATED TODAY, JAN 7.
ዉድ ኦርቶዶክሳዊያን እንኳ አደረሳችሁ ሰላም ለኢትዮጵያ ❤️🙏
🙏🏾♥️🌺🌺🌺🌺
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤
Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን ኢትዮ ፎረም መልካም የገና በዓል🙏🙏🙏
የህዝብን ስቃይና ሰቆቃ እንደ መዝናኛ የሚቆጥር ጭራቅ ቡድን መጣብን
እባክህ ጌታ ሆይ ታረቀን ለማንም አሳልፈህ አትስጠን ይቅር በለን🥲🥲🥲🙏🏽
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤ውድ ኦርቶዶክሳውያን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች 🥰🌲🌲💐💐💐💐💐 ጋዜጠኛችን እናመሰግናለን😍🙏
እሰይ ፣ እግዚአብሔር ይመስገን ። ሐገራችንን ከክፉዎች ጠብቆ የአመት ሰዉ ይበለን ። ምስጋና ይድረስህ ወንድሜ ።
ትግራይን እያወከ ያለው የአብይ አሕመድ ስውር ሴራ ነው አንዳች መፍትሔ ካልመጣ ሐይማኖት የለሹ ሰውየ ሌላ ተጨማሪ መከራ ያመጣብናል
#ለአማራ ህዝብ እና ለህዝባችን ነፃነት ታጋዮች መልካም በዓል።#ኦርቶዶክስ ሀገር ናት🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
እባካችሁ የአምባሻ ምልክት ያለበት ባንዲራ አትለጥፉ ።
እምነት ወይስ አገር??? 😂ሰከረም የአረቄ ጠማቂ ልጅ ሁላ አህዳውያን ገና እርስ በእርሳችሁ ታልቃላችሁ ከግማሽ በላይ ሙስሊም በሆነባት አገር ላይ ene የበላይ ነኝ ከኔ በላይ ስልጣን የሚገባው የለም የሚል የአጼ ርዝራዦች ካላይ ኢሳት ይዘንባቸዋል
ቅቅናምጫታም@@ShukurYaseen
@zahraa3088 እቺን አለው አለው ማለት የትም አታደርሳችሁ ትርፉ መሞት ቢሆን እንጂ ብዝሃነት ባለበት አገር ላይ ብዙ ብሔረ ብሔረሰቦችና ሀይማኖቶች እንዲሁም ባህሎች ባሉበት በተመረዘች ኢትዮጵያ ላይ ena የባላኝ ነኝ የኔ ሃይማኖት ብቻ ለዚች አገር ብቸኛው ተጠሪ ነው ማለት ብዙ ዋጋ ሊያስከፍላችሁ ይችላል የጊዜ ጉዳይ ቢሆን እንጂ
@@ShukurYaseen Orthodox hager nat min akateleh ? Shikurye 😂
እንኳን አብሮ አደረሰን
ኢቶፎም ምርጥ ጋዜጠኛ በርቱ❤
Thank you Ethio forum. May Jehovah keep giving you peace so you do what he called you to do best! Amen. I appreciate Ethio forum for being the best reporting media with fact checks, honest, truth, and politically and unadulterated or corrupted. Thank you Ethio forum
እረኛ የሌለው መንጋ !እግዚአብሄር ምእመናኑን ይባርክ አባትስ የላችሁም!!
እግዚአብሔር እንካን በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን!
ሰላም ጠፍቶ አተ ሰለም ሰው እደደረሰ በሰላም አደረሳችሁ ማለት ሰላም በራቀው ህዝብ መቀለድ ነው
እኛ ምንአገባን ፋኖ ያሸንፋል🇨🇬✊
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሰክ❤❤❤❤
ደረስከክ አልደረስክ አለ ሞጣ
❤💛TDF❤💛TDF❤💛TDF❤💛
ኣሜን ለናንተም 🙏🙏🙏
The same is also for you and the team of Ethio Forum .
Nice celebration.
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤ ፋነየ እንኳን አደረሳቹህ❤❤❤
እንኳን በሠላም አብሮ አደረሰን ወዳጀ መቸም ኢትዮጵያዊያን ለሀጢያቱም ለፅድቅም ቅርብ ከሆንን ቆየን ለዛ ይመስለኛል ሁለቱችም ጎን ለጎን እየሂዱ ያሉት መድናዋ ሠላም ዳሯ ግን ዝም ነው ወዳጀ ግን ግን እሂ የፆሎት ልምድ በሠላም ቢሆን ኖሩ ምንኛ መታደል ነበር
#6 አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏
❤❤❤❤ እንኳን አብሮ አደረሰን
የዘወትር አዳማጭህ - ምርጥ አቀራረብ 🎉
አቤ & ያዬ
እንኳን አደረሳችሁ🙏
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
እንኳን አደረሳችሁ
Welcome!
ድል ለአማራ ፋኖ
Selam no One ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤ tigray ❤❤❤❤
መልኳም የገና በዓል ❤
ለማ መገርሳ እስስት እሱ ነው ሀገሪቷን ለዚህ ውጥቅጥ ውስጥ እንድትገባ በማድረግ ሚና የተጫወተው።አሁን የአብይ ወንበር የተነቃነቀ ሲመስላቸው ነው ወንበሩን ለማፅናት ጀዋርና ለማ መገርሳ ከተደበቁበት የወጡት።የኢትዮያ ህዝብ አሁንም ለማን ሙሲያችን ይል ይሆናል ።
#ትግራይ 💛❤️✝️🎆🎉🎊🛍
Ethioforum ❤❤🎉🎉
Three responsible individuals for Ethiopia conflict
1.Lama
2.Juhar
3.Abiyi enough is enough
Remind me the characters in the "Animal Farm" book.
አሞጽ 5:23፤ የዝማሬህንም ጩኸት ከእኔ ዘንድ አርቅ፤ የመሰንቆህንም ዜማ አላደምጥም።
አሞጽ 5:24፤ ነገር ግን ፍርድ እንደ ውኃ፥ ጽድቅም እንደማይደርቅ ፈሳሽ ይፍሰስ።
ክፋት መጋደል ጥላቻ ዘረኝነት ነጭ ልብስ በመልበስና መብራት በማብራት ቢሸፈን ጥሩ ነበር። ነገር ግን ከአገሪቱ የሚወጣው ክፋትን ዓመፅ መጋደል በዓመት አንድ ጊዜ ሞቅ ብለው በሚደረጉት የሃይማኖት በዐላት አይሸፈኑም።
Exactly 💯
ይህ መልእክት የጊዘው ነው ብዬ አምናለሁ ባለፈው ወር ይህን መፅሃፍ ሳጠና እግዛብሄር በህዝቡ ቅሬታ እንዳለው ተሠማኝ ፡፡ አሞፅ 4"4-5 አንብብልኝ ፡፡ተባረክ
ለማ መገርሳ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ገዱ በግልፅ ይቅርታ መጠየቅ አለበት
ሠላም!
እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ/አደረሰን!
አጭር ምክረ አሳብ።
ሠላማዊ መንገድን ፣ሕዝብን ማቀራረብን፣ባለው መንግሥት ውስጥ በመግባት ከውስጥ ወደ ውጭ በመስራት የተሻለ ውጤት ማምጣት የተመረጠ ይመስለኛል ።በተጨማሪ ሕዝብን ከሕዝብ ጋር ከማቃቃር ይልቅ ማቀራረብ፤ ከትርክት ይልቅ በእውነት ላይ ማጠንጠን ብቻል🛑🙏🛑
ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤
ትክክል
🙏❤️💛
Amen enkuane abroa aderesen Amen 🙏
አገርና ህዝብ ለአብሮ አደግነትና ለጓደኝነት አሳልፎ የሰጠ አሁን "ያፍራል ይሸማቀቃል" ቢባል ማን ያምናል? ምክንያቱም እኔ አብሮአደጌና ጓደኛዬ ባህሪው ብቃቱ ችሎታው እና ምኞቱ እያወቅሁ ለዚህ ታላቅ ሐላፊነት አላመቻቸውም።
Wellcom Etho from🙏
የምንጊዜም ምርጫ ኢትዮ ፎሮሞ❤
ፋኖ🇨🇬💪
እንኳን ኣደረሰህ ወዳጄ
ብአዴን እግዚአብሔር ያጥፋችሁ ! ሚልኬሳ ወልቃይት ምን ይሰራል ???
አፈር ብሉ ጀነራሎች ወንድምማማቾችን እያጋደላችሁ ሳታፍሩ በአፉሙሉ ይሸረከታል ፈጣሪ እናተን ያስወግድ
እውቀት ትልቁ የችግር መፍቻ ሆኖ ሳለ ከእውቀት ነጻ የሆኑ ሰዎች በመብዛታቸው ችግሮቻችን በመቅለል ፈንታእለት እለት ተከምረው ሕዝቡን መቃብር ሊከቱት ነው
ሳልሳይ ወያኔዎች እናመሰግናለን❤❤
ethio forum#1👌👌👌👌👌👌👌 አቶ ለማ እንኳን ደህና መጡ👌👌👌👌👌👍👍👍
እኔ የምለው ያየ ሰው ሺመልስ አድናቂህ ነኝ የምዘግባቸውን ሁሉንም በማለት አዳምጣለሁ ግን ለምድነው ሙስሊም ጠልነው እየተበባለ ይወራል አተም ለምን ዝም አልክ ግን ግራ የገባኝ ስለ አክሱም ሙስሊማች በኒቃብ ሲሰቃዩ ለምን ዝም አልክ ወድሜ አንተ የህዝብ ልጂ ነህ ለሁሉም ሀይማኖት እኩልአይን በማየት ዘገባ ብትሰራላቸው ድምጥ ሁናቸው
Welcome ❤❤❤
From DJIBOUTI ❤❤❤
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Amhara is peaceful person, not a racially based one.because all Ethiopians are our brothers.
Juware you right 100% . Abbey with out Lemma 00( nothing).
የክልሉ መንግሰት ዝም ሳልሳይ ወየኔ ግን
የጀቡቲ አንባገነን በቅረብ ቀን የአፋር ሰልጣን ለአፋር ህዝብ እንዲያሰረክብ በሃይልም ቢሆን ያሰረክብል ለጥፋቱ ተጣያቂ ይሆናል
Ethio Forum ❤
ሰላም ምርጥሰው
አይ ኮሎኔል ደመቀ በአተ መታገት አከሉ የጎደለውና የመተው ወጣት ደም ይፈረድህ አንተም ተመልሰህ ለሆድህና ለስላልጠ እንደ ብርሀኑ ነጋ ክደህ ብልግና ገባህ ፈጣሪ የጅህን ይስጠህ አደለም በአደን የምታምነው አቢቧብ ለጊዜው ነው እንደ አውራ ደሮ ይዞርሀል አማራም ደስታውን ይገልፃል
ጀግና በርታልን። በተለይ ለማን እና ታዬን አጥበቀይ ተከታተልልን።
አሜሪካ❤❤❤❤❤
Amen amen amen
ህዝቡ የለማን የጀዋርን እና የታዬ ደንደአን አዘና ጊ የቁራ ጩኸት ችላ ማለት አለበት ቀልብ ሰረኞች
የኔ ጀግና መሪ ፑቲን መልካም የገና ባዕል❤❤❤❤
ተው እንጂ
እንደ ፑቲን ኣረመኔ ነህ/ሽ ማለት ነው የኑፁሃን ደም ኣፍሳሽ!
❤❤❤ethio forem❤❤
ኢትዮ ፎረም በርቱ
❤❤❤🎉🎉🎉
Amen ekan aderessen
❤❤❤
ለማ መገርሳ ❤❤❤
ኦርቶዶክስ ለዘለዓለም ትኑር
💚💛❤️🥰💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
❤
Dr.Lemma Megersa bemil yistekakel
One region Vs 10 regions of the state ,eritria, amhara fano ,amhara milita ,amhara 60million people,amhara's መተት, Russian's klashincove ,turkeys drones
ያው ኦሮሞን አትቁጠሩት ምክንያቱም አህያ በሰው ልጆች ግጭት መሀል የሚያገባው ነገር የለም
አሀታትና ወ አህዋታትና መስተንክር ሰሪሆም
TDF❤❤❤❤❤❤
💚💛❤️🙏🏿
We'll come Ethoforom ❤
ባዐል................. 100አመት ፣ሰላም ግን 0 x 1000
ሞላጫው ጃዋር ከአብይ ለይተክ ማየት አይቻልም
🙏🙏🙏❤🎄❤
A❤❤❤❤❤❤❤❤
is it only orthodox church that celebrate christmas?
On jan 7 yes its only the orthodox church
Ethiopia,Russia ,serbia and many more orthodox Churches celeberate on jan 7...
@@abel-fn1ee what about the real followers of Jesus? Those who recieved Him as their personal saviour in thier heart, not only just in thier outward shows? FOR YOUR INFO, THEY ALL CELEBRATED TODAY, JAN 7.
@@Alazaragita The real followers of luther celeberate it on 25th of dec
@@Alazaragita the real followers of luther celeberate it on 25th of December
ለማ የውስብስብ ምንጭ😅
Th only 7k let's go
❤❤❤ እኛ እኮ ኢትዮጵያ ትክክለኛ መሪዋን አግኝታለች ስንል በምክንያት ነው
Gid bless Prime Minister Abi Ahmed Ali ሰው በሰላም እያከበረ አሳየን❤❤❤
ማናቸው እናንተ ደሞ😂
@orthodoxtube4344 ብልፅግና ነን ሰላም እንዳለ በማስረጃ የምናሳይ ይሔ ሁሉ ሰው ገና ብሎ የወጣው ሰላም ስለሆነ መስሎኝ ጅል ነገር ነሽ / ነህ።
የፋሽሽት አብይ አህመድ የሸፍጥ ስራ ምእራብ ትግራይ ወደ ህዝቡ ላለመመለስ የአማራ ተስፋፊ ሃይል እያሰለጠነ የትግራይ መከላከያ ሃይል ትጥቅ እንዲፈታ እያደረገ እያዩ በተላላኪነት እየሰሩ የሚገኙት የጊዜያዊ አስተዳደር ባለስልጣናት በህግ ተጠያቂዎች ናቸው::
ባስቸኩዋይ የ ሽግግር መንግስት ካልተቁዋቆመ ሀገሪቱ መፍረስዋ ነው
Tegiraya ❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
አብይ አህመድ ቅርብ ወራጅ ነው!!!!
Del lamhara hezeb
Irrechaa በዓል ይመስላል
ስለአቅሱም ሙስሊሞች እቋምህን ማወቅ እንፈልጋለን
መልካም ያልሆነ ንግግር ተናግረኸል አሉ
ለማ ብሎ ፖለቲከኛ ፈሳም ነው
ሱሴ ደህና ነህ ? ከየት መጣህ ምን ይሰመሀል ይህችን ሀገር አዘቅት ውስጥ ከከተታቹህ በዃላ ያስቀመጥካቸው ጅቦች እየቦጫጨቁን ነው
ለማ መገርሳ አሁንም ኢትዮጵያን ለመጉዳት እያሴረ ይመስላል!!!
ምን ለማግኘት?
እምንፈልገው የአማራና የትግራይን ህዝብ ነፃነት ነው ወልቃይትን አይደለም
ምንም አስቤው ሊገባኝ ያልቻልኩት መደመር ፍልስፍና ምን ማለት ነው ።ከኢትዮጵያ ውጭ ሌሎችም አገሮች በዚ ፍልስፍና የሚመሩ አሉ ???