ስለ ኢትዮ ቴሌኮም አክስዮን ሽያጭ ማወቅ ያለብን ነገሮች/ የተሟላ የ አዋጭነት ግምገማ ቪድዮዎችን በቀጣይ ሳምንት/Why buy Ethio-telecom IPO /

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 193

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 3 месяца назад

    እናመሠግናለን ስለሰጠኸን ማብራሪያ

  • @Debonews
    @Debonews 3 месяца назад +6

    That is one hell of a detailed explanation amid the hype. Thanks

  • @abdifikedu6628
    @abdifikedu6628 3 месяца назад +5

    thank you bro I has been waiting you for decision. Big respect!

  • @andualemteshome6681
    @andualemteshome6681 3 месяца назад +2

    Good Description, Keep it up.

  • @antenehbiz
    @antenehbiz 2 месяца назад

    Thank you for the explanation. I believe your presentation could be even more impactful if complemented with infographics, as visuals often communicate more effectively than words alone.

  • @amhaborcha5689
    @amhaborcha5689 3 месяца назад +3

    Respect. Valuable information as usual.

  • @Wondwosen-to7yj
    @Wondwosen-to7yj 3 месяца назад +1

    Hi game finally things are looking more interesting and practical . . Thanks keep the great Job . . I can't wait to see the private banks and companies listing . EXCITING

  • @TheSamgov
    @TheSamgov 3 месяца назад

    Thank you brother

  • @bonnybx9455
    @bonnybx9455 2 месяца назад

    good job man!

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 3 месяца назад +5

    please calculate the benefits one can get with 2024 revenue of 98B? that would be better

  • @getnet__
    @getnet__ 3 месяца назад

    I really loved how well-articulated your description is.

  • @Addistoday
    @Addistoday 3 месяца назад

    than you for your information!keep it up!

  • @araray2033
    @araray2033 3 месяца назад +1

    Thanks for this sound advice

  • @gebremichaelwubeshet6099
    @gebremichaelwubeshet6099 3 месяца назад +7

    Prospectus ያልከውን ካነበብከው የአንዱ አክሲዎን ፓርቫሊው 100 ብር ነው ስለዚህ 200 ብሩ ኘሪሚየም ነው ማለት ነው።
    ይህንን ልታስረዳን ትችላለህ ????

  • @SintayehuSeyoum
    @SintayehuSeyoum 3 месяца назад

    Thorough and well detailed analysis!

  • @ztseattle
    @ztseattle 3 месяца назад +1

    Excellent public service for educating our people about investment and general financial literacy stuff.

  • @yerosantemesgen7387
    @yerosantemesgen7387 3 месяца назад +1

    Thanks Geme, that is just what am waiting for.

  • @chernetayenew637
    @chernetayenew637 3 месяца назад

    NICE PRESENTATION!

  • @CryptoTraderHab
    @CryptoTraderHab 3 месяца назад +2

    Thanks appreciate, God bless you!

  • @Azzistyle
    @Azzistyle 3 месяца назад

    thank you for this important information👌🙏

  • @WegderesShimelis-oh9zt
    @WegderesShimelis-oh9zt 3 месяца назад

    GAME GEMECHU I HAPPY TO SEE YOU

  • @bikiladinka2781
    @bikiladinka2781 3 месяца назад +1

    Welcome Gamme!

  • @psychologyofsuccess-w8z
    @psychologyofsuccess-w8z 3 месяца назад

    Thanks for your updated information

  • @nurdinSeide
    @nurdinSeide 3 месяца назад +7

    ትርፍን እንዴት ነዉ የሚያጋራን ሰንት ፕርሰንት ነዉ

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 3 месяца назад +1

      እንደ ትርፉ በየወሩ ወይም በአመት...ኪሳራም ሊያስገቡልሽ ይችላሉ 😅

    • @AFRO_HABESHA-rm4ie
      @AFRO_HABESHA-rm4ie 2 месяца назад +1

      ማውጣትስ ይቻላል ወይ ከ 9900 ስንት ያህል እንጠብቅ

  • @PremiereConsulting-zi3zo
    @PremiereConsulting-zi3zo 3 месяца назад +1

    Much appreciated

  • @SIMALPHARMACY
    @SIMALPHARMACY 3 месяца назад

    Thank you for updates

  • @Nigatpost
    @Nigatpost 3 месяца назад

    Thank you for the info

  • @enyewmelesse5644
    @enyewmelesse5644 3 месяца назад +6

    ባንክ አክሲዮን ገዝተን ይሄው አንዴ ከሰርን ሌላ ጊዜ ተዘረፍን እያሉ በሉን። ከብሄር ጋር ያልተያያዘ ቢዝነስ አሪፍ ይመስለኛል

    • @ethiobama
      @ethiobama 3 месяца назад +2

      እኔም ተበልቻለው ሁለተኛ አክሰዮን አልገዛም
      የበሉንን ታመው ይታከሙበት ሌላ ምን እንላለን

  • @Destavich
    @Destavich 3 месяца назад +2

    ድንቅ ወጣት!

  • @DanielJar-l3k
    @DanielJar-l3k 3 месяца назад +5

    Still I can't understand what benefit I get from this share,I need more information from you.Thanks a lot bro,

    • @eduxyr
      @eduxyr 3 месяца назад +3

      It's better than putting your money in a bank. You can sell it for a profit after some time if you want or hold for a longer time

    • @daryoes
      @daryoes 3 месяца назад

      Besides profit,Can serve as allocation of your assets. To minimize risk, inflation. ​@eduxyr

  • @M-xr1rz
    @M-xr1rz 3 месяца назад

    Do they pay divident?

  • @MeragiawAsmare
    @MeragiawAsmare 3 месяца назад

    Geme
    excellent & supportive breifing.

  • @KidistDargasso
    @KidistDargasso 3 месяца назад +3

    የታክስና የአገለሰግሎት 50 ፔርስንት ከ33 አክስዮን ጋር ተሠልቶ ቢገለፅ ለተሳታፊ ቀላል ይሆናል ።ሁሉም ሰው አሠራሩን ላያውቅ ይችላል

  • @Simon-jz2ho
    @Simon-jz2ho 3 месяца назад

    Great job. Keep up the good work! From upstate ny!

  • @yaredayele9458
    @yaredayele9458 3 месяца назад

    Thank you

  • @usmanahmed8518
    @usmanahmed8518 3 месяца назад

    Thanks

  • @danielkifle3622
    @danielkifle3622 3 месяца назад +1

    HOW CAN WE BUY THE SHARE PLEASE, IN GENERAL. NOT ONLY ETHIO TELECOME ONE.

  • @MesfinWolde-z7z
    @MesfinWolde-z7z 3 месяца назад

    thank you bro

  • @girmaneway8106
    @girmaneway8106 3 месяца назад +3

    የኢትዮ ቴሌኮም ቦርድ ባብዛኛው የመንግሥት ፖለቲከኞች መሆናቸው ቴሌ ወደሼር ከምፓኒ ሲቀየርም እነኚሁ ፖለቲከኞች በቦርድነት ከቀጠሉ አደጋ ይመስለኛል ምክንያቱም ቴሌ ዘጠናው እጅ የመንግሥት በመሆኑ ቦርዱ በንግድ አንፃር ሳይሆን በፖለቲካ አንፃር በማየት ፖለቲካዊ ውሳኔ በማሳለፍ ባለአሥር እጅ አክሲዮን ያላቸው ድምፅ የለሽና ተጎጂ ይሆናሉ።

  • @maregutesfay2080
    @maregutesfay2080 3 месяца назад

    እናመሰግናለን ፡፡

  • @Usman-p3u
    @Usman-p3u 3 месяца назад

    Gamisha tele super ap ayiche nebar indet indamigaza bitesayen prospectecus ke aregn bohala ayawotam ?

  • @bizuneshyifa7234
    @bizuneshyifa7234 3 месяца назад +1

    Ke hager wuchi honin be weklena magzat anchilem?

  • @AlulaZagway
    @AlulaZagway 3 месяца назад

    how much has been sold so far?

  • @AFRO_HABESHA-rm4ie
    @AFRO_HABESHA-rm4ie 2 месяца назад

    ማውጣትስ ይቻላል ወይ ከ 9900 ስንት ያህል እንጠብቅ

  • @EngdaHabte-v7i
    @EngdaHabte-v7i 3 месяца назад +3

    ጥሩ መረጃ ነዉ ግን አንድ ሠዉ በተለያየ ጊዜ የተለያየ መጠን ያለውን ሼርመግዛት ይችላል ወይ

  • @zekitesh
    @zekitesh 3 месяца назад

    Can you give a detail review of the Prospectus ?

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 месяца назад

      I will do that next week

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 3 месяца назад

    ልገዛ አስቤያለው እና ምን ትመክረኛለክ??

  • @gemechisamano417
    @gemechisamano417 3 месяца назад

    What will be the benefit of some one with 3333 share holder at a revenue of 98 B?

  • @AhlaUsman
    @AhlaUsman 3 месяца назад

    I'm a highschool student and i couldn't understand the trade words that u r saying but id it okay if i buy this amd is it possible?

  • @AnnoyedMicroscope-ud5tl
    @AnnoyedMicroscope-ud5tl 3 месяца назад +9

    ጥሩ ነበር ተስፋ አረጋለሁ እንደ ኮንዶሚንየም እንደማይሆን። በዚህ አክስዮን ገበያ ምን ዋስትና አለ። ሕዝቡ መንግስትን አምኖ ቆጥቦ ያሰራውን ኮንዶሚንየም በመንግስት ውሳኔ ተግባራዊ ካልሆነ ቀጣዩ የ አክስዮን ገበያ ላይ የሆነ መንግስት መጥቶ ሕጉን ቢቀለብሰው ምን ዋስትና አለ? የካፒታል ገበያ መሰረቱ የተረጋጋ ገበያ እና በመንግስት ላይ ያለው እምነት ነው ብዬ ስለማምን ነው።
    እሄ አክስዮን በተለይ የኢትዮቴሌኮም በጣም አዋጭ ወይ ደሞ አክሳሪ ሊሆን ይችላል። ይህን ያልኩት የመንግስትን የፖሊሲ መገለባበጥ ከግምቶ በማስገባት ነው። የተረጋጋ ረገር ከሰላም ጋር ካገኘን ግን በጣም አዋጪ እንደሚሆን እርግጥ ነው። እስታ አስተያየት ስጡበት

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 месяца назад +1

      እዉነትህን ነዉ። የማንቆጣጠራቸዉ ነገሮች በማንኛዉም ሁኔታ ብዙ ናቸዉ። የአክስዮን ገበያው ግን 75 በመቶ የግል ባንኮች እና የነጋዴዎች እንጂ የመንግስት አለመሆኑን አንዘንጋ

    • @seifu123-w1o
      @seifu123-w1o 3 месяца назад

      O​@@gamebirhanu

    • @ካሰችአማረ
      @ካሰችአማረ 2 месяца назад

      የኛ ጥቅም ምንድነው ንገሩን

  • @AbrehamWorku1
    @AbrehamWorku1 3 месяца назад

    Profit Beyer sent give new yemikefafelew?

  • @Simon-jz2ho
    @Simon-jz2ho 3 месяца назад

    Can diaspora buy the stock, or is it only for Ethiopian national?

  • @yeshimaretube2491
    @yeshimaretube2491 2 месяца назад

    አረብ ሀገር ያለን መግዛት እችላለን ውይስ ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው

  • @henoktadesse4276
    @henoktadesse4276 3 месяца назад

    አልገባኝም እስከመቼ ነው መሸጥ የሚቻለው ስትል why February ? where can we sell it unless the stock exchange trade start , so we do not know when it will start

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 месяца назад +1

      Stock market will start next month. But Ethio telecoms shares will be traded on the secondary market once the IPO is over and all the shares are allotted to buyers. That is standard procedure

  • @mulermesfin
    @mulermesfin 3 месяца назад

    Thanks Game! How are we going buy shares , I don’t have tele burr application?
    I live in America

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 3 месяца назад

    I want to buy this but what do you think?

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 3 месяца назад +1

    Dame
    አሁን ሽያጭ ተጀምሯል ተብሏል።
    1 ሽያጩ የት ነው የተጀመረው?
    2 የአገልግሎት
    ዋጋው ስንት ነው?
    3 ዋጋ ብር 300
    4 VAT 15%
    እንዳለ ሆኖ ማለቴ ነው።

    • @haileshawel2264
      @haileshawel2264 3 месяца назад +2

      ቴሌብር አፕልኬሽን ላይ ስትገቢ ቴሌ ሼር ሽያጭ የሚል አለ በሱ ነው የሚሸጠው። የሰርቪስ ክፍያ 1.5% ነው

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 месяца назад

      የ አንድ ፍሬ አክስዮን ሙሉ ክፍያ 305 ብር ከ 20 ሳንቲም ነዉ የሚሆነው አለቀ።

  • @RajebAman
    @RajebAman 3 месяца назад

    🎉❤

  • @MesseleTiruneh
    @MesseleTiruneh 3 месяца назад +2

    Pls let us know the company's amount of debt ( foreign and local). Thanks.

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet 3 месяца назад +1

    መልክትህ አጭርና ፍሬያማ አድርግ።

  • @yonathang.5016
    @yonathang.5016 3 месяца назад

    Deloitte's estimate of Ethio telecom's asset is 1.5b USD i.e 180b birr not 300billion.

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 месяца назад

      You are talking about the valuation from 3 or 4 years ago

  • @YaredTemesgen-v7t
    @YaredTemesgen-v7t 3 месяца назад

    Enigeza weys tensh enitebq?

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 месяца назад

      መግዛት ከፈልኝ አሁን መግዛቱ ይሻላል ቀጣይ 3 እስከ 4 ወራት ምንም የተለየ ነገር አይኖርም ብ እዚህ አንጻር

  • @batigodisgood8160
    @batigodisgood8160 3 месяца назад

    እሺ 10 ብገዛ ትርፍ ስንት ሊሆን ይችላል

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 месяца назад

      የ አክስዮን ትርፍ እንዲህ በቀላሉ ይሄን ያህል ነዉ አይባልም። ነገር ኝ ለምሳሌ ባሳለፍነዉ አመት በነበረዉ የድርጅቱ ትርፍ ብናሰላ 10 አክስዮን 190 ብር አካባቢ ነዉ ያተረፈዉ እንደምናለት ይሆናል ። ግን መሳት የሌለብን አክስዮን ስንገዛ አካሄዱ ፈጽሞ እንዲህ አይደለም አክስዮን በረጅም ጊዜ ዋጋዉ በማደጉ የሚያተርፍ ኢንቨስትመንት ነዉ። ለምሳሌ ዛሬ በ 3000 ብር የምንገዛዉ 10 አክስዮን የዛሬ አምስት ዓመት 10000 ብር እና ከዚያ በላይ ሊሆን ይችላል

  • @abaytadese5905
    @abaytadese5905 3 месяца назад

    እንዴት ነው መግዛት የሚቻለው?

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 месяца назад

      ቴሌ ብር ላይ ስንገባ ቴሌ አክስዮን / Tele shares የሚል እጀታ አለ ቀጥታ ከርሱ መግዛት ይቻላል

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 3 месяца назад +1

    አመሠግናለሁ ስብስክራይብ አድርጌአለሁ። አንተ ሥትገመግመው ጥሩ ነው ብሎ መውሠድ ይቻላል? እና ያዋጣል ማለት ነዉ? ከጥር ወር በኋላሥ ምን ይገኛል?

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 месяца назад

      ከጥር ብኋላ መገበያየት እንጀምራልን ብዬ እገምታለሁ ሽጠዉ ከጨረሱ ። ያኔ ደግሞ የአክስዮኑ ዋጋ በተለይ ሊጨምር ይችላል። ከሁሉ በላይ ካስተዋልን ያሁኑ አክስዮን ሽያጭ ለባለሃብቶች የቀረበ አይደለም ፤ ለወደፊት ሊያቀርቡ ካልፈለጉ እና ከተዉት አትራፊ ምንሆነዉ እኛ ነን ኢንስቲቱሽናል ኢንቨስተርስ የምንላቸዉ ወደገበያ ሲገቡ ዞሮ ዞሮ የኛን አክስዮን ስልሚገዙ። እርግጥ ይህ ሁሉ የምልህ ሌሎች ነገሮች እንዳሉ ከቀጠሉ ነው። ልንቆጣጠራቸዉ የማንችላቸዉ ነገሮች አሉ

  • @tesfahunyishak1376
    @tesfahunyishak1376 3 месяца назад

    የትርፍ አከፋፈል ሂደቱን ብታብራራልን

  • @GoftaAssefa
    @GoftaAssefa 3 месяца назад

    ባለው ipo ባደረገው ካፒታል earning per share ስንት ሊከፈል ይችላል በአማካይ

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 месяца назад

      የባለፈዉን ዓመት ገቢ ብንወስድ እና አሁን ላሉት አክስዮኖች ማለትም 1 ቢሊዮን ለተባለዉ ብናሰላ EPS=19 BIRR

  • @top5-vid814
    @top5-vid814 3 месяца назад

    Great explanation but 33 share what is the point

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 месяца назад

      Hmm not any. But It would be costly to just sell 2 to 3 shares

    • @top5-vid814
      @top5-vid814 3 месяца назад

      @@gamebirhanu rather open off shore account and buy foreign shares, IBM, google etc..

  • @mesfingyoans3801
    @mesfingyoans3801 3 месяца назад

    Mech new mijemrew Ina yet new mizgebaw...

  • @eduxyr
    @eduxyr 3 месяца назад

    your video and sound quality has been consistently improving And I am sure you one of the economics related content creator in our country. But jusst to give some advice try to improve the video editing thumbnail editing and I am sure I will see you on top

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 3 месяца назад +9

    ህጋዊ ማረጋገጫ እና ታኣማኒነት አለው የሚለው ነው ወሳኙ ጥያቄ።

  • @abenezermurid6269
    @abenezermurid6269 3 месяца назад

    If tela did not accept our offer how many days before tela returns our money???

  • @MogesBekele-p8n
    @MogesBekele-p8n 3 месяца назад

    አክስዮኑን መልሶ ሸጦ መዉጣት ይቻላል ወይ?

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 месяца назад

      የ ኢትዮጵያ አክስዮን ገበያ ሲጀምር አዎ። በተጨማሪም አሁን እየተሸጠ ያለዉ አክስዮን ተሽጦ እና ለገዢዉ ተደልድሎ እስኪጠናቀቅ እስከ ጥር ወር መጨረሻ ማስተላለፍም ሆነ መሸጥ አይቻልም።

  • @abdulaziztamam8953
    @abdulaziztamam8953 3 месяца назад

    Er menem algebangem bro

  • @getutadesse236
    @getutadesse236 3 месяца назад +1

    Net profit is important than revenue because if the cost of doing the business is very high the profit become low so can you to tell us how ethio telecom performance interns of Net profit

  • @MAM9091
    @MAM9091 3 месяца назад

    Join

  • @KDSElectromechanial
    @KDSElectromechanial 3 месяца назад

    ግለሰብ መግዛት ይቻላል

    • @ebra37
      @ebra37 3 месяца назад

      ታዳስ ዎገን

  • @seidahmed-kd5er
    @seidahmed-kd5er 3 месяца назад

    ገቢ ብቻ አይደለም መታየት ያለበት ።እውነት ቴሌ ትሪሊየን ብር ይገመታል ወይ ነዉ

  • @kuncho11
    @kuncho11 3 месяца назад

    ሰላም 🙏 አክሰዬኑን ከ አገር ዉጪ ያለ ሰዉ ለመግዛት አይቻልም.: በዘመድ ሰም መግዛት ምን risk አለዉ?

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 месяца назад

      ባሁኑ ከ ሃገር ዉጪ ላለ ሰዉ መግዛት አልተፈቀደም። በዘመድ ስም መግዛት ያዉ የመተማመን ጉዳይ ነዉ ትልቁ አደጋዉ እንጂ ሌላ አይሆንም። በሌላ መልኩ የሚገዛዉ አክስዮን ዋጋ ዞሮ ዞሮ ከ 900 ሺህ ብር ስለማይበልጥ አደጋዉ ያን ያህል አይሆንም።

    • @binyamwongel1744
      @binyamwongel1744 3 месяца назад

      ለትውልደ ኢትዮጵያ ውያን ተፈቅዷል

  • @yaredtefera3382
    @yaredtefera3382 3 месяца назад

    ትውልደ ኢትዮጵያ በምን ምልኩይግዛል

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 3 месяца назад

      አትችሉም ብሎናል እግዜር ይሰጠው 😅

  • @allisonking785
    @allisonking785 3 месяца назад

    If Frehiwot really wanted to help the Ethiopian people she should have sold the shares before the open market currency exchange started. That way they would have made 50% gain the next day the currency exchange started and many more when it opened up for outside investors. However, now what is going to happen is the investors are going to take over the telecom eventually because their purchasing power is tremendous as compared to the average joe. That is going to happened in South American countries and many African countries. For example, the national bank of Malawi is owned by the British, even their electric authority is sold, the people become very poor and hopeless.

  • @AnnoyedMicroscope-ud5tl
    @AnnoyedMicroscope-ud5tl 3 месяца назад

    ትውልደ ኢትዮጵያውያን አክስዮን መግዛት ይችላሉ? እስቲ ንገረን

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 месяца назад +1

      አይችሉም ባሁኑ

    • @Mule1M
      @Mule1M 3 месяца назад +1

      እንደተሰማው ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የኢትዮጵያ ዜጎች ናቸው አክሲዮን መግዛት የሚችሉት

    • @Mule1M
      @Mule1M 3 месяца назад

      ​@@gamebirhanuእውነት ነው

  • @RegasaGutu
    @RegasaGutu 3 месяца назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Askutezu1977
    @Askutezu1977 3 месяца назад

    አክሲዮን ነዉ ወይስ ቦንድ ነወ?

  • @derejedereje3855
    @derejedereje3855 3 месяца назад

    ለማብራሪያዉ እናመሰግኀናለን

  • @peacelove5562
    @peacelove5562 3 месяца назад +3

    ህግ በሌለበት አገር አክሴዎን ግን አይከብድም?
    መንግስት ነገ ከመሬት ተነስቶ ህግ እያወጣ ጉድ መስራቱ አይቀሬ ነው። ለማየት ያብቃችሁ።

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez 3 месяца назад +1

      I agree, ስራ ብሎ የፈቀደልኝን ቤት ነው አፍርስ ያሉኝ። ከደርግ የባሰ ጊዜ ነው!!

  • @tsiongelana7029
    @tsiongelana7029 3 месяца назад

    🎉

  • @DanielLemma-m9w
    @DanielLemma-m9w 3 месяца назад

    በ2016 ማለትም ባሳለፍነው አመት የኢትዮ ቴሌኮም ጠቅላላ ሀብት 113 ብልየን ብር ነበረ
    አሁን በ2017 ጠቅላላ ሀብት 300 ብልየን ብር እየተባላ ነው
    አሁን የእኔ ጥያቄ በአንድ አመት ውስጥ እንዴት ነው ከ113 ብልየን ወደ 300 ብልየን ካፕታል የምሸጋጋራው በጣም ልታሰብበት ይገባል
    ይህን 10% መንግስት ለዉጭ ባላሃብት ብያቀርብ ባላሃብቶቹ መጀመሪያ የቴሌ የሀብት መጠን ይገመግማሉ

  • @Fone_f1
    @Fone_f1 3 месяца назад

    ስለዚህ 30billion ለ መንግስት ገቢ ከሆነ ቴሌ ሼር ሸጦ ትርፉን ማጋራት ትርፉ ምንድነው።ቴሌ 10%ሼር ሸጦ የሰበሰበው ብር ለማስፋፍያ ሰራ ካልተጠቀመበት ለመንግስት ካዝና የሚገባ ከሆነ ቴሌ እንደ ድርጅት ሼር መሸጡ እና ትርፍ ማጋራቱ ጥቅሙ አልታየኝም።ለማንኛውም አሪፍ ገለጻ የው በርታ ወንድማችን።

  • @Joakin17
    @Joakin17 3 месяца назад

    tele Less risk & less return

  • @chuchuyeshitla7733
    @chuchuyeshitla7733 3 месяца назад +1

    Thanks bro

  • @HabtemicaelGeberesslase
    @HabtemicaelGeberesslase 3 месяца назад

    Join

  • @mesfinhaileslassie1041
    @mesfinhaileslassie1041 3 месяца назад +11

    ቢያንስ አንድ ሰው 33 አክሲዮን ቢገዛ የሚያገኘው ትርፍ ስንት ይሆናል ?

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 месяца назад +9

      ይሄን ለማዉራት ጊዜዉ ትንሽ ገና ነዉ

    • @jemalmustefa1232
      @jemalmustefa1232 3 месяца назад +1

      Tade yihen kalawekn ended axion Megatron enchilalen

    • @ambastory521
      @ambastory521 3 месяца назад +1

      627 birr Minami birr beamet 2024 gebten bihon .......

    • @AlabaDavid-us8vv
      @AlabaDavid-us8vv 3 месяца назад

      @@ambastory521በወር 50 ብር

    • @seidahmed-kd5er
      @seidahmed-kd5er 3 месяца назад

      አንተ ደደብ 700 በአመት ታገኛለህ

  • @DuduThe
    @DuduThe 3 месяца назад +1

    አይነፋም

  • @tibebutilaye8758
    @tibebutilaye8758 3 месяца назад

    እኛ እኮ የመሰለን ፕሮጀክት ሊያስፋፋበት መስሎን ነበር

  • @AwokeAbegaz
    @AwokeAbegaz 3 месяца назад

    Why it doesn’t included Diaspora? Who has ?Ethiopian yellow card

    • @gamebirhanu
      @gamebirhanu  3 месяца назад

      Unfortunately For now the sale exempted all non residents of Ethiopia!

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 3 месяца назад

    ዉጭ ያለን አይመለክተንም ማለት ነዉ እኛ ኢትዮጵያን አይዶለንም 😂

  • @abuaxum
    @abuaxum 3 месяца назад

    No comment

  • @itsnew231
    @itsnew231 3 месяца назад

    I don't think it is profitable ,based on the PM last year 27B revenue.we don't know the profit after all costs.Even if we take 27B as profit 10% of it is not that much.for example in this regard if you buy a share of 1m your AP w/t Tax would 90,000.you think this is profitable ?

    • @kirubelfikru6931
      @kirubelfikru6931 3 месяца назад

      I think he meant to say tele paid 27m tax to the govt

  • @jossytedx8095
    @jossytedx8095 3 месяца назад

    Your usage of language is not good, is complicated ...yemanakachewun term eykelakelk maweratu mnm endanerda kemaregeh belay borring adergehwal all the video...aweke nw enem kelakye text yaderkuleh...mn yahl irritating endhon endtak na sewum endiyak nw