Ethiopia - ጌታቸው ምን አለ? | አዳዲስ የውጊያ መረጃዎች ጎብየ ሮቢት | የምሬ ወዳጆ መልዕክት | ቆቦ ላይ የተገደሉት አልተነሱም የወልዲያ ዩኒቨርስቲ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 537

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +35

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ለሐገሩ ሞቱ ነው ክብሩ
    ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይሎቻችን
    ክብር ለጀግናው ልዩ ሃይልና ሚኒሻዎቻችን
    ክብር ለጀግናው ፋኖዎቻችን💚💛❤💪💪💪💪💪💪

    • @muradcoffee197
      @muradcoffee197 2 года назад +3

      ፋኖ መከላከያ ልዩ ሀይል እያላቹ አትለዩ
      በዚ ውግያ ድንጋይ የወረወረም ጀግና ነው ለኔ ውጊያ ማለት እንደምታወሩት ቀላል አይደለም
      በቲማቲም አይደለም ሚወረወረው ባሩድ ነው
      ከመከፋፈል ሁሉንም በአንድ ማበረታታት ነው ሚሻለን ወገን ባካቹ

  • @weloyewatube
    @weloyewatube 2 года назад +2

    እሙ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ነፈቀኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +29

    አርበኛው ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ ሠላምን ለሐገራችን
    ፍቅርን ለሕዝባችን
    አድርገው
    ቅዱስ አባታችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏

  • @ሞሚቲዩብሞሚቲዩብ
    @ሞሚቲዩብሞሚቲዩብ 2 года назад +2

    ፋኖኖኖ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ በድል ተመለሱ

  • @yiladagenetia8132
    @yiladagenetia8132 2 года назад +1

    ዜናው ባተ ድምፅ ይቅረብልን በተለይ ሰለአገራችን ፋታ ሰወድክ

  • @هدىايمان-ع7ب
    @هدىايمان-ع7ب 2 года назад +16

    Ethiopian love you 🇪🇹🇪🇹👍👌 بارك الله فيك الله يسعدك اللهم حفظ اثيوبيا

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 года назад +67

    ፋኖ ምሬ ወዳጆ የወንዶች ወንድ 💪💪💪

    • @እንዲሪስአሊ-ኀ5ዀ
      @እንዲሪስአሊ-ኀ5ዀ 2 года назад +4

      እዲሜዉ ይርዘም ብያለሁ

    • @fitsumdesta9649
      @fitsumdesta9649 2 года назад +2

      ምሬ ፋኖ በብስጭት ሆኖ ስለተደረገው ሴራ ተናገረ
      ruclips.net/video/89-rPSwNN-s/видео.html

    • @mulugenetu6988
      @mulugenetu6988 2 года назад +1

      🙏🙏🙏🙏

  • @danetsehaye5516
    @danetsehaye5516 2 года назад +11

    መከላከያ የአየር አይል የአማራ ልዩ የአፋር ልዩ ፋኖ ሚሊሻው ጀግኖች 💪💪💪

  • @mesghinatesfamiceal8403
    @mesghinatesfamiceal8403 2 года назад

    Victory Ethiopia from Eritrean

  • @ዜድነኝስደተኝዋ
    @ዜድነኝስደተኝዋ 2 года назад +2

    አላህዋ አገራችነን ሰላም ይርግልን

  • @አይኑራሀሠን
    @አይኑራሀሠን 2 года назад +12

    ምን ይሻለናል ወገኖቸ እኔኮ መሞቴነው በጭንቀት የአሏህ አንተ በራህመትህ እገዘን 😭😭😭😭💔💔💔🇪🇹

    • @fantafanta3408
      @fantafanta3408 2 года назад

      አይዞን ማማየ በሥደት ላይ ጭቀት ዛሬም ደገመን ካገረ ካሉት እኛ ሞትን የኔትንንሾት ግባረ ናቸዉ ፋኖን ተቀላቅለው 😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭

    • @newflowergetu8958
      @newflowergetu8958 2 года назад

      🙏🙏🙏 ፀሎት ብቻ ምን አቅም አለን። ፈጣሪ ይርዳን።🤔🙏🙏🙏🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube 2 года назад

      አይዞን ዱአ እናድርግ ለፋኖ እገዛ ያድርጉ ህብረተሰቡ

  • @wyniwyni68
    @wyniwyni68 2 года назад +127

    ዜናው ባተ ዲምጥ ይቅረብልን

    • @Tube-qy4pv
      @Tube-qy4pv 2 года назад

      አዉ

    • @Tube-qy4pv
      @Tube-qy4pv 2 года назад +1

      እስመማባተላዉ

    • @bretukanfantew6369
      @bretukanfantew6369 2 года назад +1

      እኔም እስማማለሁ

    • @fitsumdesta9649
      @fitsumdesta9649 2 года назад

      ምሬ ፋኖ በብስጭት ሆኖ ስለተደረገው ሴራ ተናገረ
      ruclips.net/video/89-rPSwNN-s/видео.html

    • @ወሎመርሳ-መ4ዀ
      @ወሎመርሳ-መ4ዀ 2 года назад +8

      ሁለቱም ድምጻቼው ማኛ ነው ያኛውስ ምን ይጎለዋል

  • @benekabe2114
    @benekabe2114 2 года назад +3

    Ethiopia lezelalem tinur dil le ethiopia 🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @M..የዋጃልጅነኝ
    @M..የዋጃልጅነኝ 2 года назад

    እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን🙏😢😢መቼ ይሁን የወሎ ህዝብ ስቃይ የሚያበቃው😢😢

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ

    አንድ ሰው ቢጣራ አይሰማም ዲምጹ እስኪ ሁላችሁም ፋኖ ፋኖ በሉ ከፈጣሪ በታች የአማራው የአደጋ ጊዜ ተጠሪ ፋኖ ንፍጠኛው🥰🥰🥰

  • @Samchane
    @Samchane 2 года назад +2

    የእውነት መረጃ የተ ይገኛን ስጠብቅ ነበር

    • @ahmedseid1423
      @ahmedseid1423 2 года назад +1

      እኔም ፍለጋ ላይነኝ ያገኘው ሰው ካለ ጠቁሙኝ

    • @tadroschaka7332
      @tadroschaka7332 2 года назад

      አረ🤣🤣🤣

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 2 года назад

    ተክለሀይማናኖት አባታችን በሀገራችን ኢትዮጰያ የሚሰማውን ሰቆቃ አጥፉልን ስላም አና ፊቅሪን ያስፍኑልን

  • @ኢትዮጲያትቅደም-ጘ6ኰ
    @ኢትዮጲያትቅደም-ጘ6ኰ 2 года назад +18

    የወሎ ህዝብ ሙታችሁን የተረዳነው የትግሬን ተፈናቃይ ተቀብላችሁ ወደክልላችሁ ስታስገቡ ነው አላህ ይድረስላችሁ 😭😭😭

  • @ethiopianprvails
    @ethiopianprvails 2 года назад

    አየ የዋሁ የወሎ ህዝብ የእናተ ስቃይ መቸነዉ የሚበቃዉ😥😥😥 ያረብ አላህ አንተፈርጃቸዉ☝

  • @ሚስጥርነዉሴትነት
    @ሚስጥርነዉሴትነት 2 года назад +9

    ድል ለአንድት ሀገር ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ሀገሬ ጠላትሽ ይንበርከክ ድል ድል ድል ለአንድት ሀገር ብለዉ ለሚዋደቁ ጥምር ጦረኞች ።።።።።

  • @ሰአዳይመረ
    @ሰአዳይመረ 2 года назад +2

    ወይኔ ይህ ጋዜጠኛ በጣም ነው የምወደው አቀራርቡ መሸአላህ አላህ መልካም ዜና ያሰማን ያረብ ድል ለፋኖቸ እና ለአፋር ወንድሞቸ 💔😥☝☝☝

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 года назад +9

    ድል ለአፋር ሕዝቦችና
    ድል ለአማራው ሕዝቦቻችን

    • @midoabdelbary3536
      @midoabdelbary3536 2 года назад

      Del le Ethiopia hezeb

    • @nuradiselias1476
      @nuradiselias1476 2 года назад

      Dil Le Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @mazaendale9312
      @mazaendale9312 2 года назад +1

      @@nuradiselias1476 ድል ለሁሉም ይሁንልን።💚💛❤💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AAa-rz5jb
    @AAa-rz5jb 2 года назад

    ወንድሞቸኢትዬ፣ፋኖአላሕይጠብቃችሑ

  • @AbcAbc-ir6yf
    @AbcAbc-ir6yf 2 года назад +2

    ከሰዉ አገር ላይ በጣም ተጎዳን እስከመቼ 😭😭😭😭

  • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው

    ምሬ የኛ ጀግና ምን እንሁልንህ ከሰው ሁሉ በላይ የሆነው የፍጥረታት ፈጣሪ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን እንደ ልብህ ንጽህና ድሉ ላንተ ይሁን

  • @abdulwaseiomar5019
    @abdulwaseiomar5019 2 года назад +1

    ድል ለመከላከያ ድል ለአማራ ልዩ ኃይል ድል ለፋኖና ለሚሊሻ

  • @meskeremalemu4446
    @meskeremalemu4446 2 года назад +12

    ፋኖ 💪💪💪ጀግና እግዚአብሔር ይቅደማችሁ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 5 месяцев назад +1

    Beautiful ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Amhara fano Wello. Is very great❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤no more TPLF

  • @malex9146
    @malex9146 2 года назад

    Salem Ethiopia 🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇷🇪🇷💪💪💚💛♥️💪💪

  • @muhammedhussen7243
    @muhammedhussen7243 2 года назад +3

    አላህ ስላሙን ያውርድልን

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 года назад +24

    የኢትዮጵያ ጥምር ኃይሎች የኢትዮጵያ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሆንልን🙏🙏🙏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️⁉️⁉️⁉️

  • @እኔምፋኖነኝ-ኀ1ገ
    @እኔምፋኖነኝ-ኀ1ገ 2 года назад

    ክብር ለፋኖና ለአማራ ልዩ ሀይል ለጀግኖቻችን

  • @hawawalayawa6267
    @hawawalayawa6267 2 года назад +5

    እህት ወንድሞቸ ሁሌ ሠዉ ሠበር ሠበር እሚለዉ ለዶላራቸዉ እንጅ አንዱም እዉነት አይደለም ዝምብላችሁ ዱአ አድርጉ

  • @ኡመተልኢቅራእYOUTUBE-n5t
    @ኡመተልኢቅራእYOUTUBE-n5t 2 года назад

    ያረብ በእዝነትህ እየን በቃ በለን በክፉወች አትፈትነን በቃ በለን ያረብ

  • @gfdytrd3681
    @gfdytrd3681 2 года назад +1

    ያረቢ ያረቢ ያረቢ ሰላምህን

  • @ደሴላይነውቤቷ
    @ደሴላይነውቤቷ 2 года назад +10

    ድል ለኢትዮጲያ ድል ለአማራ ህዝብ አላህዋየ በቃበለን ሰላምን አምጣልን ያረብ ህዝባችን አለቀ 💚💛❤️🙏🙏💚💛❤️

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 2 года назад

    ፋኖ ምሬ ወዳጆ ጀግና ነህ ፋኖ አለን ከጎናቸው ነን አይዞን ወንድም አለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 года назад +1

    ቸረ አሠማኝ

  • @rahelyirgu3612
    @rahelyirgu3612 2 года назад

    Egzabher amilak Etiopien yitebikat selam yargilin amen amen amen 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @hchf1907
    @hchf1907 2 года назад +3

    አንደኛ ነኝ

  • @T.N.M.T7590
    @T.N.M.T7590 2 года назад

    የፋኖ ጀግንነት ሲያስገርመኝ የወሎ ህዝብ ፍርሀት እና መደቅደቅ አስከመቼ ነው

  • @ጠይቢነኝወለየዋ
    @ጠይቢነኝወለየዋ 2 года назад

    🇪🇹✍️ድል ለጥምር ጦር ክብር ለጀግኖች 🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪☝️✍️አላህየ ሰላምን አቅርብልን 🇪🇹✍️በላይነሽ አመደ የኛ ጀግና 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹♥️🇪🇹🇪🇷💪💪💪💪💪💪💪💪🥰

  • @abumensurethiopia4831
    @abumensurethiopia4831 2 года назад +1

    አይ የኛ ነገር ብቻ ምን ይባላል የህወሀት አመራሮች በሙሉ ካልተረሸኑ መቸም ኢትዮጲያ ሰላም አታገኝም

  • @ሪምነኝስደተኛዋ
    @ሪምነኝስደተኛዋ 2 года назад +2

    አሏሁመ አንተ ሰላም ወሚንከ ሰላም ተባረክተ ያዘልጀላሊ ወልኢክራም
    አሏህ ወይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው የታላቅነት እና የልግስና ባለቤት የሆንከው ጌታ ሆይ ረድኤተ ብዙ ነህ
    አሏህ ሱብሃነ ወተአላ ሀገራችን ቤተሰቦቻችን አንተ ይጠብቅልን🤲🤲

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 года назад +2

    ያረብ ደከመን ወሎ በቃት እፍፍፍ እነዝህ ሰይጣኖች ያጥፋልንንን

  • @mohmmedabdu2959
    @mohmmedabdu2959 2 года назад

    ሠላምሺ ይመለሥ እምየ ሀገሬ ኢትዮቢያ ድል ለመከላከያ ድል ለፋኖ ድል ለልዩ ሀይል ያረብ ከይር አሠማን በቅርቡ

  • @hlenagetaneh3107
    @hlenagetaneh3107 2 года назад +8

    ስለፋኖ በጣም ነው ውስጤ የሚደማው ምክንያቱም ለህዝብ ብሎ ፋኖ ይዋጋል ለፋኖ ብሎ የሚጮህ ህዝብ ግን የለም ምስኪኑ ፋኖ እግዚሀብሄር ይርዳችው እኔ 100000ግዜ ከፈጣሪ ቀጥሎ በደህንነቴ ላይ የማምነው ቡድን ቢኖር እናተና እናተብቻ ናችው ።

  • @melakiearagaw5695
    @melakiearagaw5695 2 года назад

    ሀገራችነን ሠላሙ ያምጣልን እረ በቃ በለን

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 2 года назад

    የዚሕ ልጂ ዜና አይጠገብም ፈጣሪ ይጠብቅሕ ኧረ አምላኬ በቃ በለን መገንኔ ሀገሬ

  • @tezerut799
    @tezerut799 2 года назад

    እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ ጌታ ሰላሙን ያምጣልን ምህረት ይብዛልን የትግራይን ወንድሞቻችንን ዋጋ የምታስከፍሉ እግዚአብሔር ይፋረዳችው

  • @ዘሀራዩቱብ-ፀ7ጨ
    @ዘሀራዩቱብ-ፀ7ጨ 2 года назад +1

    አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪

  • @tofiktemesgen8764
    @tofiktemesgen8764 2 года назад

    ድል ለመከላከያ ሠራዊት ለፋኖ ለምኒሻው

  • @honestygalor6748
    @honestygalor6748 2 года назад +8

    Getachew Shiferaw is a hero who has hit the nail on the head. When everything is too late no burden is heavier than regret goes the saying. Wake up folks before it is too late!!!

  • @sandukaletamo3384
    @sandukaletamo3384 2 года назад +5

    ዋናው አሁን ሁሉም ዘብ ይቁም ድጋፋችንን እንቀጥል እንደግፍ እንደግፍ

  • @ethiopia500
    @ethiopia500 2 года назад

    እውነት ስለምትናገር እናመስግናል የኔ አባት

  • @ዙዙወሎየዋ-ገ5ደ
    @ዙዙወሎየዋ-ገ5ደ 2 года назад +2

    ያ አላህ ሰላሙን አስፍንልን
    ያ ረህማን በራህመትህ እዘንልን
    አንተየሩቅ አዋቂ የሆንከው አላህ ወይ ሀገራችንን ወገኖቻችንንም ቤተሰቦቻችንን ጠብቅልን

  • @halimaseid530
    @halimaseid530 2 года назад

    መረጃ አጣርተህ አቅርብልን ለሕሊናህ ስትል ! በተረፈ እናመሰግናለን

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +1

    ኸይር አሰማኝጌታየ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    ሰላም ለሀገራችን💕🇪🇹💕🇪🇹🙏
    በላይነሽ ከመጣች በሷ ማጣደፍ ነው
    ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹💕🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹🙏🇪🇹

  • @zenazena1349
    @zenazena1349 2 года назад +11

    እኔን ይራበኝ ፋኖ እዳይራብ ህዝብ ምግብ ማቀበል አለበት ሁሉምበለቤተሰቦቻችነ እየደወልነ ምግብ እየሰሩሸያቀብሉ ደል የተገፍው አማራ ህዝብ

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭የአምናው ቁስላችን ሳይድን ዘድሮም ደገሙን የአላህ አተ ድረስላቸው ለወሎ ህዝብ

  • @አላህወኪል-ቈ1አ
    @አላህወኪል-ቈ1አ 2 года назад +1

    የአላህ የአገራችንን ሰላም አውርድልን

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 года назад +6

    ባንዳ ወያኔ ከነዘር ማንዘሩ ነው ለዘረፋና ለወረራ የመጣው ጀግናው የኢትዮጵያ ጥምር ሃይል ወራሪውን እንደ አምበጣ እያራገፈው ነው ጎበዝ ያገሬ ሰው ሁላችንም ወደ ወሎ ራያ ግንባር መዝመት አለብን እንድረስላቸው ለጀግኖቻችን እንፍጠን

  • @ሲሀምነኝአብድሪዋ
    @ሲሀምነኝአብድሪዋ 2 года назад

    ያምይሁን ያም ኢትዮጵያታሸን ፋለች ድል💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @konjokonjokonjo4455
    @konjokonjokonjo4455 2 года назад

    ያአላህ አተው በቃበለንእስከመቸነው

  • @እሙሀያትYouTube
    @እሙሀያትYouTube 2 года назад +1

    አላህ ፀጥ ያድርጋቸው ያረብ

  • @sameeramaconnan6055
    @sameeramaconnan6055 2 года назад

    አላህ በቃበለን ያረብ

  • @mohammedseid2401
    @mohammedseid2401 2 года назад

    የጌታቸው ወዳን ብታስተጋቡ ይሻላል

  • @kadeejaahmed8170
    @kadeejaahmed8170 2 года назад

    ኧረ በቃ በለን የአላህ ምን አይነት ጊዜ ነዉ ያለንበት ሰዉ ባገሩ የአላህ በእዚነትህ እነሱስ ምን ልጠቀሙ

  • @ፀሀይየገብርኤልልጅነኝ

    የቅዱስ ሚካኤል አምላክ በቃ በለን ፋኖኖኖኖ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @walaywa2238
    @walaywa2238 2 года назад

    ረቢየሠላምህን

  • @yeabsra25212
    @yeabsra25212 2 года назад

    ፈታ ደይሊ ላይ ሁሉም ዜናዎች ባንተ ቢቀርብልን 👌

  • @ፋፊናፍቂዋ
    @ፋፊናፍቂዋ 2 года назад

    የስራችሁን አላህ ይስጣችሁ ድል ለአማራ ፍኖ ለመከላከያ አላህ ይገዛቸው

  • @ሂክመትሀበሻዊትወሎየሀይቅ

    ሱበሀንአሏህ ከየት ነው የሚያመጧቸው አያልቁም ያ ለጢፉ

  • @ሀሉምYoUTube
    @ሀሉምYoUTube 2 года назад

    አላህ ፈረጃውን ያቅርብልን ያረብ መቸም ፋኖ አይሸነፉም አላህ ከጎናቸው ይሁን አቅሙንም እውቀቱንም አላህ ይስጣቸው

  • @حسينحسين-ط4ش6ض
    @حسينحسين-ط4ش6ض 2 года назад

    አላህ ሰላሙን ያምጣልን ያረብ

  • @hamdaahamd7104
    @hamdaahamd7104 2 года назад +13

    የአረብ አገር ሰላምሽ ሁላችንም በ ዱአችን በፀሎት እናሸንፋቸዋለን☝️☝️☝️☝️☝️☝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @hewan676
      @hewan676 2 года назад

      😭😭💔💔ረደከመንፈጣርይድረስልን

  • @makia1235
    @makia1235 2 года назад

    እኔን ይራበኝ 😥😥😥ፋኖየ😥😥

  • @اللهملكالحمدكماينبغيلجلالو-ض6ث

    አላህ ይፋረዳቸው !!

  • @ሰርኬወሎየዋ
    @ሰርኬወሎየዋ 2 года назад +2

    ኦ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ አተ ሰላሙን አምጣልን😭😭😭😭

  • @eyerusshemels5835
    @eyerusshemels5835 2 года назад

    በእናትህ ዜናዉን አንተ ብቻ አቅርብልን ሌላ ሰዉ አንፈልግሞ 🤝

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 2 года назад

    ደግደጉንአሰማኝያረቢድልለፋኖ

  • @mahmmadahmd8634
    @mahmmadahmd8634 2 года назад

    እኔም ፋኖ ነኝ

  • @masertwube8453
    @masertwube8453 2 года назад

    ፈጣሪ በቃ በለን

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላም ናፈቀኝ ያረብ ሰላም

  • @ስንትነውቁጥርክንላክልኝkk

    አፈር ልብላለት ወድማችን ምሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ሰአዲወሎየዋ-ቘ3ቀ
    @ሰአዲወሎየዋ-ቘ3ቀ 2 года назад

    Selam le amara😭😭🇪🇹🇪🇹

  • @fikiralemu5383
    @fikiralemu5383 2 года назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ትክክል ነህ

  • @ይደርስይሆን
    @ይደርስይሆን 2 года назад

    ሳድግ ምሬ ወዳጆች ነዉ የማገባው ጀግናየ❤❤🙏

  • @hadiasaid6679
    @hadiasaid6679 2 года назад +2

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በሥደትም በሀገር ዉሥጥም ያላችሁ እደየ እምነታችሁ ለሀገራችን ሠላሙን እዳወርድልን ወደ አሏህ እንጩህ እሡ ሠላም ነዉ ሠላምም ከሡ ነዉ እሚወርደዉ ይህን ጦርነት በቃ ይበለን ያረብ በሠዉ ሀገር ሆነን የቤተሠቦቻችንን ክፉ ነገር እዳያሠማን 😭😭😭😭😭ሠላም ለሀገራችን

  • @ashebiralem1565
    @ashebiralem1565 2 года назад

    ሁሌም በዚህ ድምፅ ዜና መስማት እንዴት ደስ ይላል

  • @mdasuyuy9823
    @mdasuyuy9823 2 года назад

    ፍታደይሊ እውነተኛ መረጃን እያገኘንበትነው ግን ዲምፅ ባትቀያይሩ በዚህዲምፅ ብቻ ይቀጥልልን የምትሉ ላይክ

  • @እኔምፋኖነኝ-ኀ1ገ
    @እኔምፋኖነኝ-ኀ1ገ 2 года назад

    የትግሬ ስደተኛ ነኝ ቢልህ አትመነው ከእንግዲህ የትግሬ ስደተኛ አማራ ክልል መግባት የለበትም። አማራ እስኪ ልብ ግዛ። ነገሩ አማራና አህያ አንድ ናቸው።

  • @fatoumaimam9223
    @fatoumaimam9223 2 года назад

    የአላህአላህሠላምያዲሪግልን

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 года назад +1

    thanks Fetha Midya today for sharing the truth news

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 2 года назад

    እፍፍፍፍ እኔስ ደከመኝ የሀገሬ ሰላም ነፈቀኝ ሁለየ ሀዘን ሁለየ መረዶ😭😭😭😭አላህ ወይ ምነው ዝም አልከን ሚስኪኑ ህዝብ አለቀ😭😭😭😭😭

  • @راحماراحما
    @راحماراحما 2 года назад +5

    ለምንድ ነው ግን የወገን ጦር ያለበት የምትናገሩት ወይስ እናተም ጁንታ ናቸው

  • @hayaha4929
    @hayaha4929 2 года назад +2

    አላህ ሆይ አንተ ስላሙን አውርድልን ንፅሀንን ዩሚገሉ ግፈኝችን እጆቸውን ስንኩል አድእግልን ከአማራ ህዝብ ግፍና መከራ መቸነው የሚበቃው 😭😭😭😭😭🇪🇹😭😭😭

    • @budgreen2166
      @budgreen2166 2 года назад

      Forget alah save the land and people.

  • @zamzamethopia6428
    @zamzamethopia6428 2 года назад

    ያረብ ያአላህ አተ በቃ በልን ያገራቺንን ሰላም መልስልን

  • @meseretmola1330
    @meseretmola1330 2 года назад +3

    እነሱ ሲገሉ ሌላ ስደተኝ ትግሬ ከወልዲያ ከመላው አማራ ተለቅመው ለምን ወደሌላ ክልል አይላኩም ወይ አይገደሉም

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 года назад +4

    እግዚአብሔር አምላክ ጠላቶቻችንን ያጥፍልን