Ethiopia - ምሽጎች ተሰባበሩ | ፋኖን ሽሽት ወንዝ ገቡ | የጎንደር አዋጅ | ኢሳያስ አወገዙ | ከግብጽ ሊሰራጭ የተዘጋጀው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 507

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 2 года назад +53

    ድል ለመከላከያችን 💪
    ድል ለፋኖ 💪
    ድል ለአማራ ልዬ ሀይል💪
    ድል ለእናት ሀገራችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @awol9172
      @awol9172 2 года назад +1

      አሚን🤲🤲🤲

  • @Nejash-k6i
    @Nejash-k6i 2 года назад +56

    ድል ለመከላከያችን
    ድል ለልዩ ሃይላችን
    ድል ለፋኖ
    ድል አፋር አናብስቶች
    ድል ለምየ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

    • @እንተዛዘንሀበሻ-ኈ4ሰ
      @እንተዛዘንሀበሻ-ኈ4ሰ 2 года назад

      ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ እና የሰው ልጅ ክቡር ነው ሰው አይናቅም እናንተ ግን ወረዳችሁ መችም ከዚ በኋላ እንደ ሰው ስብእና ትመለሳላቹ ለማለት ይከብዳል ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው የፈለገ ይቅር ባይ ቢሆንም የእናንተ የተለየ ነው እና አይመስለኝም የሰማዩ ብቻ ሳይሆን የምድሩም ቅጣት ነው የሚጠብቃቹ የዘንዶው ተከታይ አምላኪዎች (666)✔

    • @HayatOmer
      @HayatOmer 2 года назад +1

      ቤተሠብአርጉኝ

    • @zinabuyimanie7666
      @zinabuyimanie7666 2 года назад +2

      @@እንተዛዘንሀበሻ-ኈ4ሰ አስመሳይ

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад

      እንተዛዘን ስምህን ብለህ የሰየምከው- 666ትማ ህወሀት ነው:: ግብረሰዶማውያን ቅማላሞች አይደላችሁም እንዴ? እግዚአብሔር እኮ ነው ትግራይን እየቀጣት ያለው:: 27 አመት ህወሀት በአማራና በኦሮሞ ህዝብ ቀልዶ ነበር :: ይኸው የዘራችሁትን ግፍ በግዜው ፈጣሪ አሳጨዳችሁ:: ሰላቢዎች

    • @hadiaha3001
      @hadiaha3001 2 года назад +1

      👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @AhmedMohammed-mt4dh
    @AhmedMohammed-mt4dh 2 года назад +30

    የሚገርም የድል ዜና በሚገርም በሚያምር ድምፅ ጁንታዉ ተደምስሶ መከላከያችን ድል ተቀናጅቶ ያንን ዜና በእንተ በዉብ ድምፅህ እንደምታሰማን ተስፋ አደርጋለሁ ።
    🙏❤️❤️🇪🇹🇪🇹

    • @HayatOmer
      @HayatOmer 2 года назад +1

      አህመድቤተሠብአርገኝ

    • @AhmedMohammed-mt4dh
      @AhmedMohammed-mt4dh 2 года назад +1

      @@HayatOmer ቤተሰብ ሆኞለሁ በደስታ ❤️🙏

    • @helenbaba2870
      @helenbaba2870 2 года назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @HayatOmer
      @HayatOmer 2 года назад +1

      @@AhmedMohammed-mt4dh እጅግአመሠግናለሁ

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube 2 года назад +1

      ኢንሸአላህ

  • @Samchane
    @Samchane 2 года назад +79

    የኔ ያመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ብየህ አለሁ

    • @aninumusgondar4427
      @aninumusgondar4427 2 года назад +1

      በረታታሪው ኢቶጲያዊ

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ 2 года назад

      ሰብ አርጊኝ

    • @baitnaalnice5728
      @baitnaalnice5728 2 года назад

      በጣም

    • @helenbaba2870
      @helenbaba2870 2 года назад

      በትክክል 👍👍👍

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 2 года назад

      ድሮ ልጆች ሁነን መንግስቱ ቀይ ለባሽ ስፓርታ በኮሪያውያን የሰለጠኑ ሊመርቁ ታጠቅ ይሄዳሉ ከዛ አሰልጣኙ ለመንግስቱ ችንቻንቹኢን ይላል ምንድንነው የሚለው ብለው ጠየቁ አስተርጉዋሚውም ጌታዬ እነዚህ ተመራቂዎች አንዱ ብቻ ለሀምሳ ወያኔና ሻቢያ ናቸው ሲላቸው ምንጌም ፈገግ አሉና እሱን ተወውና አንድ ለአንድም በሆነላቸው አሉ :: ተው ጦርነት አያስፈልግም::

  • @habtambelete6633
    @habtambelete6633 2 года назад +8

    ድል ለፋኖዋቻችን ድል ለልዩ ሀይላችን ድል ለመከላከያችን 💚💛❤

  • @امعبدالرحمانسوميه
    @امعبدالرحمانسوميه 2 года назад +58

    ያአሏሏሏሏህ ደስ ይላል የጠላት ምሽጉ ይፍረስ ድል ሰላም ለሐገሬ ይሁን

    • @awol9172
      @awol9172 2 года назад

      አሚንንንንን🤲

    • @genetgtekle8177
      @genetgtekle8177 2 года назад +1

      ruclips.net/video/CBTsmwcxiZ8/видео.html ቆርቆሮ አብይ

  • @blackink9
    @blackink9 2 года назад +4

    የኛ ልጅ በርታ በርታ: ከቶ እንዳትረታ:: ኢትዮጵያዊነት አሸናፊነት ነው::

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 года назад +45

    ክብር ለፋኖኖኖ
    ክብርለአማራ ልዩ ሀይሎች
    ክብር ለመከላከያ
    ክብር ለአማራ ሚንሻ
    ክብር ለአማራ ህዝብ
    ክብር ለአፋር አናብስቶች
    ድል ለተገፋዉ ህዝቡ ድል ለአፋር
    በያላቹሁበት አላህ ይጠብቃቹሁ ወገኖች 🙏🌹🌹🌹🌹

    • @addisababanazareth1525
      @addisababanazareth1525 2 года назад +1

      በቀላሉ ለጥምር ጦሩ ብለን ሁሉንም እናመስግን:: የእያንዳንዱ ደም ለዚህ ድል ፈሷልና:: ክብር ለኢትዮጵያ ጦር::
      ጠላትን በዚህም እናበሳጨው::

    • @Ahmed-oc5gi
      @Ahmed-oc5gi 2 года назад

      You smell Amhara!! Just love all!!!

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube 2 года назад

      ሳህ

  • @emufewzanethiotube5352
    @emufewzanethiotube5352 2 года назад +23

    ድል ለጥምር ሀይላችን ክብር በዚህ ክረምት ዝናብና ብርድ ሳይበግራቸዉ የጥላትን ጀሌ ወጥ በወጥ እያደረጉ ላሉ ጀግኖቻችን ይሁን!! ማነዉ እንደኔ ኢትዮጵያ ሠላሟ ሰፍኖ ማየት የናፈቀዉ?

    • @ራቢየሳጅንልጅ-ዘ7ጀ
      @ራቢየሳጅንልጅ-ዘ7ጀ 2 года назад +1

      ሁላችንም 😭ስደተኞች ማለቴ ከአንዳንድ አዉቆ አበዶች ዉጭ

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 2 года назад

      @@ራቢየሳጅንልጅ-ዘ7ጀ 😂😂😂ewnet bleshal

  • @tegr1218
    @tegr1218 2 года назад +2

    ድልለእናትሀገሬድልለጀግኖቻችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @esramedia8466
    @esramedia8466 2 года назад +22

    ዜና ባንተ ድምፅ ሲቀርብ ለዛ አለው 😍

    • @zhjjfjfzigjgiv9917
      @zhjjfjfzigjgiv9917 2 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷♥️🌷🌷

    • @ዜድነኝስደተኝዋ
      @ዜድነኝስደተኝዋ 2 года назад +1

      በጣም

  • @ራቢየሳጅንልጅ-ዘ7ጀ
    @ራቢየሳጅንልጅ-ዘ7ጀ 2 года назад +12

    ፈታን እንዴኔ በጉጉት የሚጠብቅ እጅ የወጣ 🇪🇹🏃🏃🏃ክብር ለጄግኖቻችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @surajtiub5213
    @surajtiub5213 2 года назад +3

    ድል ለኢትዮጵያ መከለከየ ሰረዊት 👌❤️❤️❤️

  • @hayath5331
    @hayath5331 2 года назад +2

    ድል ለጥምር የኢትዮጵያ ሐይሎች💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @ኢክራምሰለምቴዋ-ጠ3ከ
    @ኢክራምሰለምቴዋ-ጠ3ከ 2 года назад +3

    ፋኖዬ የኔ ነበልባል💚💛❤⚔🦁🐅🐅🐅✊

    • @fifiademase6687
      @fifiademase6687 2 года назад

      💪🏻💚💛❤Fanö💪🏻💪🏻

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 года назад +14

    ዘላለማዊ ክብር ምሰጋና ለኢትዮጵያ ሥራዊታለች ልዩ ሀል ሚሊሻ ለፋኖ ለፖስዎች ለ አፋር ሰዊቶችን ለመላው ጀግና ህዝባችን ድል ለጀግና ሕዝብ 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopia500
    @ethiopia500 2 года назад +5

    ፋኖ የኔ አበሳ❤🐅🐅👈💪💪💪

    • @fifiademase6687
      @fifiademase6687 2 года назад

      💪🏻💚💛❤💪🏻💪🏻💪🏻Fano 🤩

  • @ሠዉ
    @ሠዉ 2 года назад +8

    ድል ለአማራ ልጅች ይሁን💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶ-ጰ6ቸ

    ክብር ለጀግኖቻችን ድል ለሠፊዉ ለአማራ ሕዝብ አማራነት ያሸንፋል !

  • @hadiaha3001
    @hadiaha3001 2 года назад +14

    አይዞን ምንም እንኳን የትግሬ የድሀልጆች ያለስራቸዉ ቢሰቃዩምኳ ላድሱአመትአድስ ድል አለን ዱአ ፆለት እናድርግ ፍትህ ለሰዉልጅበሙሉ

  • @Sነኝነፍጠኛዋ
    @Sነኝነፍጠኛዋ 2 года назад +8

    ድል ለኢትዮጵያችን 🇪🇹 ድል ለኢትዮጵያ ሰራዊት ድል ለጀግናው ፋኖ💚💛❤

  • @abcajc9647
    @abcajc9647 2 года назад +2

    ዲልለፋኖ🐅🐅🇪🇹
    ዲልለአማራልዩሀይል
    ዲልመከላከያ🐅🐅💚💛❤️

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 5 месяцев назад +1

    Amhara people And Amhara fano are very great ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @siloveoumi6447
    @siloveoumi6447 2 года назад +6

    ድል ለእምዬ ለኢትዮጲያ እና ለህዝቦቿ ለወዳጆቿ ይሁን 🇪🇹🇪🇹👍

  • @ዜድሰለምቴዋዜድሰለምቴዋ

    ድምፃችሁ እውነትም ጋዜጠኛ አንተም ጓደኛህም መልክታችሁ ሁሉም ሀቅ ነው ኑሩልን

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው

    ተመሥገን አምላኬ ድል ለእምዬ ሐገሬ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @qwer5235
    @qwer5235 2 года назад +1

    አብሺሪ ኢትዩ አማራ አፋር ድል ለናተ ከብር ለኢትዪ ልጁች

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj 2 года назад +46

    ሰላም ብልፅግና ድል ለእማማ ኢትዬጲያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሽንፈት ውርደት ለጠላቶቻችን

  • @zelalemkindu27
    @zelalemkindu27 2 года назад +9

    ድል ለአማራ ፋኖ ለአማራ ልዩሀይልና ህዝብ ፈትህ በረሀብና በመከራና በሲቃይ ላሉ ሁሉ

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад +36

    ትግሬና ኦነግን አላህ ያንሳልን 💚💛❤️💪💪

  • @habibasauid7756
    @habibasauid7756 2 года назад +4

    ሚዛናዊው ፋታ ድልንም ሀዘንንም መግለፅ ትችላለህ የወገንንህንም ችግር የምገልፅበት ስልት የሚገርም ነው በርቱ ሀገራችን ሰላም ትሁን ዘረኝነትን አላህ ያትፋው

  • @mekonenyeshewalul5699
    @mekonenyeshewalul5699 2 года назад

    የኢትዮጰያ ዋልታ የአማራ መከታ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ለዘላለም ይኑሪ

  • @amiymt8287
    @amiymt8287 2 года назад

    የምወድህ ሰላምህ ይብዛልኝ በሚቀጥለው ደስ የሚል ዜና እንደምንሰማ እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም
    የኢትዮጲያ አምላክ አለ ለሁሉም ሚስኪን ህዝብ ሲል
    ይረዳናል ድል ለመከላከያና ለፋኖ ሚኒሻ ይሁን
    ኢትዮ ታሼንፋለች

  • @debebetessema7649
    @debebetessema7649 2 года назад +10

    በሃይል ለ27 አመት ተይዘው በትግሪኛ የሰሟቸውን የአማራ ግዛቶች በቀድሞ የአማርኛው ስማቸው መጠራት አለባቸው።

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +6

    ድል ለሀገራችን ለምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹🙏
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹🙏

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 года назад +68

    ፍትህ ለህፃናት ዳግመኛ ሞት መስማት አንፈልግም😭😭😭
    ፍትህ ለክርስቲና
    ፍትህ ለግዮናዊት😭😭😭

    • @asghadfd4929
      @asghadfd4929 2 года назад

      ክርሥቲን። ታደልነው

    • @ፎዚየባቦዋ
      @ፎዚየባቦዋ 2 года назад +2

      በአድባባይ መግድል አለባት እዳይድግም ሁልትኛ

    • @abdueshetu3880
      @abdueshetu3880 2 года назад +2

      በጣም ያሣዝናሉ አጄቴን በሉት

    • @HayatOmer
      @HayatOmer 2 года назад

      ቤተሠብአርጊኝ

    • @henokwondimu7655
      @henokwondimu7655 2 года назад +3

      እራሷን ለማስቀጣት እኮ እጇን ሰጥታለች! አባቶች እና እናቶች ልጆቻችሁን የሚንከባከቡ ሰራተኛ አትበድሉ አታሰቃዩ! ..... ልጆቻችሁን ለማን አላፊነት እንደምትሰጡ እወቁ!...የህፃናቱን ነብስ ይማርልን😭😭

  • @sauditaif2984
    @sauditaif2984 2 года назад

    ድል ለምዬ ኢትዮጵያ ሽንፈት ውረደትለጣላቶቻችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zamzamanders2499
    @zamzamanders2499 2 года назад +1

    መሸአላህ ልልልልል ደሰ ሲል ድል ለእናት አገራችን ፈታ

  • @ሀዋነኝወሎየዋቤተአማራየፋ

    የመጀመሪያ ኮማችን ነኝ ሠላም ለኢትዮጵያ አገራችን ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለመከላከያ ስራዊት ድል ለልዩ ሀይላችን ሞት ለወያኔኔኔ ሞት ለአገር አፍራሾች እምዬዬ ኢትዮጵያ ሀገሬ በልጆቿ ታፍራ ትኖራለችች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💞💞💞💞💞💞💞💞💞💪💪💪💪💪💪

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 года назад +22

    ድል ለጥምር ሀይል ጀግኖቻችን 💪💪💪

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 2 года назад

    ድል ለጥምር ሀይሉ ጁታ አክሎ ያድክምህ አምላክ እናተ ሰይጣን ባዳ አዝማሪ ለማኝ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖ🇪🇹🇪🇹🙏❤❤💝

  • @negashjimma5178
    @negashjimma5178 2 года назад +1

    ፋኖ ሚሊሻ ልዩ ሃይል መከላከያ 💪💪💪💪

  • @BilalBilal-xw2bu
    @BilalBilal-xw2bu 2 года назад +6

    ሰለም ለሃገራችን ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mahi007.
    @mahi007. 2 года назад

    Elllllleeeeee Temsgen Enkwan desss Alchu Ethiopaiwn &Ertra 💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መካyoutube-j8g
    @መካyoutube-j8g 2 года назад +3

    ውድኢቶጵያውያን በዱአ በፁለት አንረሳሳ አገራችንን ስላምያውርድልን ያረብ

  • @eyobtesfa3648
    @eyobtesfa3648 2 года назад +9

    በጣም በጣም ዘገባህ ደስ ይላል ። ድምፅህም ወርቃማ ነው ። ስለ እውነተኛ ዘገባህ እናመሰግናለን ።

  • @ሄለንነኝየጎንደሯ
    @ሄለንነኝየጎንደሯ 2 года назад +3

    ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለሰ

  • @ኩራትሀገሬ
    @ኩራትሀገሬ 2 года назад +5

    ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ድል ለኢትዮጵያ ላምንም አትሸነፍም

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 2 года назад +3

    ፋኖ በጀግንነት እየተዋጋ ነው

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 года назад +9

    ወያኔ ከአማራ መሬት የሚወገድበት ቀን ናፈቀኝ እኔ በወልቃይት እና በአፋር ሀይሎች ሙሉ እምነት አለኝ እምጠራጠረው በወሎ በኩል ያለውነው ምክንያቱም የወሎ ህዝብ ቶሎ ተስፋ የመቁረጥ አባዜ አለበት ጥምር ሀይሉን ከማገዝ መሸሽን አማራጭ ያረጋሉ ስለዝህ ሚድያዎች ስዘግቡ ህዝብን አተዘናጉ ተመታ ፈረጠጠ ተሰበር እያላችሁ አታሳንፉ

  • @kinghailu9959
    @kinghailu9959 2 года назад +2

    About TIME! God bless our soldiers!

  • @sadaali3375
    @sadaali3375 2 года назад +14

    ያተን ዜና በጉጉት ነው የምጠብቀው በርታልን ወዲማችን ለሀገራችንም ሰላሙን ያቅርብልን እርስ በርስ መገዳዳል በቃችሁ ይበለን

    • @HayatOmer
      @HayatOmer 2 года назад

      ቤተሠብአርጊኝ

    • @sadaali3375
      @sadaali3375 2 года назад

      @@HayatOmer እሺ አዲርጌሽ አለሁ ሁቢ

    • @HayatOmer
      @HayatOmer 2 года назад +1

      @@sadaali3375 ሽኩረንውድእህቴዋ

  • @hannahanna4321
    @hannahanna4321 2 года назад +2

    ካአሑን ቡኃላ ድርድር አያስፈልግም ለአንደዬና ለመጨረሳ መዋጋት ነው ውይይት በሉለት ለኢትዮጵያኖች ድል ለሕዝባችን

  • @emebetemebet4357
    @emebetemebet4357 2 года назад +3

    ፈታ ደይሊን የምወደው መረጃው አጠር መ❤ን አድርጎ አድርጎ ስለሚያቀርብ ነው በርታ ! አሉጅ እየደጋገሙ የሚዛዙብን

  • @mekiyaali5484
    @mekiyaali5484 2 года назад +1

    ክብር ለመከላከያ
    ክብር ለፍኖ
    ድል ለኢትዮጲያ

  • @ethioFikir_GizeTube
    @ethioFikir_GizeTube 2 года назад +14

    የ Dr. አብይ አህመድ ድንቅ calculation ነው ♥️💪🇪🇹

    • @fifiademase6687
      @fifiademase6687 2 года назад

      😏😏😏😏😏😏👎🏼👎🏼👎🏼👎🏼

  • @ገኒእህተማሪያም
    @ገኒእህተማሪያም 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ጽናትን ይልልክላቸው ከባድ ነው አዘኑ እግዝው

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 2 года назад

    ሰላም ለአገራችን ሰላም ለወገናችን ሞት ለአገሬ ጠላት ለሆነዉ ሁሉ የአገሬ ጀግኖች ፍኖች ልዩ ሐይል ሚኒሻዉ ለሁሉም አገሬን ብሎ በበርሀ ለሚዋደቀዉ ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች ድል ለናንተ ይሁን ስላም ተመለሱ

  • @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን

    ፍትህ በየቦታው ለሚታረዱት ህዝባችን

  • @habiba4424
    @habiba4424 2 года назад +1

    ሰላም፣፣ናፍቀን፣፣፣አሁን፣፣መጨረሻውንማየትናፍቀኝ፣፣፣ፍትህ፣፣ለስኡድእስረኛች፣፣ያርብ

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 2 года назад +3

    ድል ለአማራ ህዝብ ሞት ለወራሪው እና ሀገር አፍራሹ የትግራይ ህዝብ

  • @ሀሉምYoUTube
    @ሀሉምYoUTube 2 года назад +1

    ፍትህ ለወርቄ አረ ድረሱልን እያሉ ነው ፍፍፍፍፍፍፍፍትትትትትትትትህህህህህህህህ ከሀያሉ ጌታችን ያረብ

  • @ቢንትሰይድሱሱነኝ
    @ቢንትሰይድሱሱነኝ 2 года назад

    ሰላም ለሀገር እልል ልክ ክልል ክልል ክልል ክልል አልሀምዱሊላህ 💚💛❤💚💛❤

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 года назад +4

    ሀገሬ ታሸንፋለች🙏🇪🇹💪🇪🇹💕💖🇪🇹💖

  • @amenata500
    @amenata500 2 года назад +4

    ወድማችን ሽ አመት ኑርል ካተነው ትክክለኛ መረጃ እምናገኘው ለቤተሰብም እያረጋጋን ያለነው ሌሌቹማ ጭቅ ነበር እሚነዱብን አመቴ አተን መከታተል ከያዝኩኝ አድናቂህነኝ

  • @amitube461
    @amitube461 2 года назад

    መልካም ንግግር ሰደቃ ነዉ አሉ ዉዱ ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አሏህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ

  • @zahraseiede1404
    @zahraseiede1404 2 года назад +1

    እሰይ ከይር ያሰማህ አደኛየ ነህ ምጥ ጋዜጠኛ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል ለኢትዮጵያ ጀግኖች

  • @merimhabeshawa2585
    @merimhabeshawa2585 2 года назад +1

    ዜና አቀራረብህ በጣም ልዩ ነው እናመሰግናለን ድል ለኢትዮጵያ ይሁን

  • @zumaiadrees2464
    @zumaiadrees2464 2 года назад +3

    ሠሉ አለነበይናሙሀመድ ሠለሏህአለይወሠለም

  • @algh2751
    @algh2751 2 года назад

    ፈታ፣እንኳን፣ደህና፣መጣህ፣ምርጥ፣ጋዜጠኛ፣ና፣ታማኝ።

  • @asnaseid4004
    @asnaseid4004 2 года назад

    ፋኖነት ጀግንነት

  • @henokalemu1917
    @henokalemu1917 2 года назад +4

    ኢትዮጵያን መንካት ዋጋ ያስከፍላል ብለን ነበር ሰሚ ጆሮ ጠፋ እንጂ

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 2 года назад +2

    የኢትዮጵያ ጥምር ኃይሎች ድል ለእናንተ ይሆንልን 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹⁉️⁉️⁉️

  • @gfdytrd3681
    @gfdytrd3681 2 года назад

    ድል ለጀግኖቻችን ፈታድሌእዉነትመረጃካንተነዉእምጠብቀዉ

  • @ahassan1305
    @ahassan1305 2 года назад +9

    በእውነትም ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @aragasharagash7046
    @aragasharagash7046 2 года назад

    ዋዉዉዉዉ ይህ ዜና ናፍቁኝ ነበር ፋኖ የኔ ጀግና 😍😍😍

  • @yeworkuhadegefa9551
    @yeworkuhadegefa9551 2 года назад +5

    እንኳን ከካይሮ ከሰማይ ቤትም የቴሌቪዥን ጣቢያ ቢከፍቱም ባንዳና ጁንታ ምንም አያመጣም። እኞ ኢትዬጲያውያን አይሞቀን አይበርደን

  • @زهرهالشهراني-ث3ق
    @زهرهالشهراني-ث3ق 2 года назад +15

    እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን ሰላም እምንሰማበት ዘመን አምጣልን

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 2 года назад +4

    ድል እልል የምንለው አማራ ብቻ ነን አሁንም ድል ድል ድል ኢትዮ ታሸንፋለቺ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 2 года назад +1

    EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN AMEN 🙏

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 2 года назад +1

    God sei danke 🙏❤️🇪🇹❤️💯🙏amen

  • @ltube3110
    @ltube3110 2 года назад

    ፈታችን በርቱልን እናመሰግናለን ለምታቀርቡት መረጃ

  • @habibahassen5295
    @habibahassen5295 2 года назад +1

    አልሀምዱሊላ ድል ለኢትዮጵያውያን

  • @Hነኝያአላህባሪአልሀምዱሊ

    ኢትዮጰያ ሁሊም ታቸንፋለች ይሽአላ በአላህ ፍቃድ አላህ ሰላም አድረግልን አሜን

  • @ዘይነብሱልጣን
    @ዘይነብሱልጣን 2 года назад

    አላህ አገራችንን ሰላም ያርጋት ያረብ በቃ በላቸው ያረብ 🇪🇹💚💛❤🇪🇹

  • @patrick6222
    @patrick6222 2 года назад

    ከእንግዲህ ወድያ ወድ የለም በዉጭ ሀገር ያላችሁ ኢትዮጵያዊያን ለኢትዮጵያ መከላከያ በገንዘብ ድጋፍ እናድርግ እዉነተኛ ኢትዮጵያን የቁርጥ ቀን ልጆች በሙሉ ሀገራችን በምጥ ላይ ናት ጀግኖች ሀገር ከለላ ምንም የለም እባካችሁ እንተባበር ዉድ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад +3

    ድል ለጭቁኑ ለየዋሁ ህዝብ 👍🇪🇹🇪🇹ኢትዩጵያ ሀገሬ ጥላትሽ ይውደም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @gfe3146
    @gfe3146 2 года назад +3

    ሁላችንም ባንዳን ለማጋለጥ እንተባበር እመኑኝ እናቨንፍለን🇪🇹💪🏿

  • @belaywelalaw6310
    @belaywelalaw6310 2 года назад

    ፈታ በል ፈታ ሠራዊታችን እንዲበረታ እንቁምለት እኛም ለርዳታ

  • @Ra.com65
    @Ra.com65 2 года назад +2

    አምላኬ ሆይ!!ኢትዮጵያን አደራህ🙏🏾ውድሜ በርታ ድምፂህ በጣም ደስይላል የሙዚቃው ቃናደግሞ ውኔ ይቀስቅሳል አቅፋህ የምታድር ሴት ታድላ💚💛❤️🌹🌹🌹

  • @yayaabesha8167
    @yayaabesha8167 2 года назад +15

    ዘይገርም ተከዜ የንፁሀን ደም ሆኖ እንደጎርፍ ወሰዳቸው የማይካድራ የደም ጎርፍ ነው ።የወለጋው ደግሞ ይቀጥላል እግዚአብሄር የበቀል አምላክ ነው

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 2 года назад +1

      Tekekel fetari hulunim yejun yesetal

  • @f7rghf39
    @f7rghf39 2 года назад +2

    ድል ለአማራ

  • @ሲሀምነኝአብድሪዋ
    @ሲሀምነኝአብድሪዋ 2 года назад +1

    የአሏህ ሰላምን አዉረድልን ያረብ😢😢😢

  • @hiwotkassa2558
    @hiwotkassa2558 2 года назад +7

    ሞት ለትል ትግሬ ደምመጣጭ ሸለምጥማጥ ዘር
    ድል #ለኢትዮጵያ ልጆች

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 2 года назад +16

    በጠዋት ተነስ!
    "ሺ አመት አይኖር ለምን ረፈድ አርጌ እንቅልፌን አልተኛም" ብሎ ውስጥህ ሊነግርህ ይችላል። እንዲህ በለው ሰበበኛውን ድምፅ "ልክ ነህ ህይወት ስታበቃ ማንም አይከለክልህም ሺ አመት ትተኛለህ፤ አሁን የምትኖረው እድሜ ግን የተገደበ ነው ስለዚህ በጠዋት ተነስ!!"

  • @blackink9
    @blackink9 2 года назад +2

    እመኑኝ ኦነግ ሸኔና ወያኔ አንድ ቀን አይደለም ለኢትዮጵያ ለዐብይ የሚሰግዱበት ቀን ይመጣል::

  • @zenebekassa2461
    @zenebekassa2461 2 года назад +1

    Thank you for the perfect news but we don’t need any more war God please keep Ethiopian

  • @Yeergi
    @Yeergi 2 года назад

    ፈታየ መረጃህ ልዩ ነው እናመሰግናለን

  • @genagirl3684
    @genagirl3684 2 года назад +2

    ሰላም ለሀገራችንንን

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 2 года назад +3

    ፈጣሪ አገራችን ጠብቅልን እነዜ እባባች መወገድ አለባቸው ሰላማችን ፈጣሪ ይመልስልን

    • @tesfamidea8284
      @tesfamidea8284 2 года назад

      ወንድሜዋ ለምን ትዋሻለክ እኔ የቆቦ ከተማ ነዋሪ ነኝ እና እስካሁን ድረስ ማለትም 28/11/2014 የ ህዉሀት ሀይሎች አሉ .... እና እባክህ አትዋሽ!!!!!!!

    • @ayshaalshamsi3283
      @ayshaalshamsi3283 2 года назад

      @@tesfamidea8284አሁ አሎ ታዲዬ እኔምን አልኩኝ ሰላማችን ይመልስልን ነው ይልኩት