Ethiopia - የትራምፕ ከባድ ማስጠንቀቂያ ለኢትዮጵያ | ኢሳያስ ስለኢትዮጵያ ዝምታቸውን ሰበሩ | የኢትዮጵያ የጦር መሳሪያ ግዢ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 86

  • @workudessie6121
    @workudessie6121 Час назад +2

    ቅሌታምነት ነው ለእምነታዊ ጉዞ በሚያደርጉላይ ዋጋ መጨመር በኋላ ያስተዛዝባል ቀን ያልፍና

  • @mesfinadonay2187
    @mesfinadonay2187 3 часа назад +4

    የብሪክስ አገራት አሜሪካንንና ትራምፕን ስለምን ቆሞ ይጠባበቋቸዋል???

  • @awolworababo2724
    @awolworababo2724 3 часа назад +2

    አይ ሀገሬ 🇪🇹 ሁሉም እየተነሳ ያስፈራራሻል
    አላህ ካችጋር ነው🎉

  • @kedirMohammadikedirmMohamm-b7y
    @kedirMohammadikedirmMohamm-b7y Час назад +1

    MY Allah bless ethiopia and its people

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 часа назад +13

    ኢትዮጵያ ምንም አትሆንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃታል ❤❤❤❤❤❤❤የኢትዮጵያ ጠላቶች እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ላይ ያጥፋቸው
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 3 часа назад +11

    ህገ መንግስቱ መቀየር አለበት

  • @didumukuwot6822
    @didumukuwot6822 5 минут назад

    ከእስከዛሬው/እስከአሁን በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ከተከሰተው ችግሮች እና መገደል የበለጠ ምን የሚፈጠር ችግር ይኖር ይሁን ?

  • @tirunehnuru
    @tirunehnuru 2 часа назад +2

    ፈታ በጣም የሚገርመኝ እየሞተ ወይንም እየተፈራገጠ ካለ ኻይል ጋር እኔም ልሙት ልፈራገጥ ማለት እውነት ኢትዮጵያ ስላለችበት ብቻ ብሪክስን ልቋወም ማለት አያስተዛዝብም። መጥኔ ለጥላቻችሁ ግን ዝም ብሎ ከመርህ ከእውቀት ወጥቶ ሀገርን ያጠለሹ መምሰል ለፈታህ ዋነኛው ሥራ ነው።

  • @getachewtefera8897
    @getachewtefera8897 Час назад +1

    አየር መንገድ የቢዝነስ ድርጅት ነው። የዋጋ ጭማሪው ለአንድ ክልል ብቻ ሳይሆን ከአንድ መነሻ ተሳፋሪ በሚበዛበት ቦታ ሁሉ የሚደረግ ነው። የምን ማስፈራራት ነው?

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 Час назад +3

    ራሺያን መጠጋት ለመንግስቱም አላዋጣውም

    • @YenahunA
      @YenahunA 7 минут назад

      ትክክል

  • @embaye-kp7he
    @embaye-kp7he 2 часа назад +3

    Feta Daily News: ስለ ኢሳያስ መጠይቅ ስታቀርብ ብዙ ስለ ኢትዮጵያ ክፉ ነገር ደብቀሃል ሰው መስማቱ አይቀረውም ይሰማዋል አንተን ግን ችግር አለህ

  • @freweyniGhebrekidan
    @freweyniGhebrekidan Час назад +1

    Ebakachu yaltenagherew Aetchemru.

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 Час назад +2

    JEGNAW YE ERITREA 🇪🇷 MERIYACHIN KUBUR ESAYAS AFOWERQI ETHIOPIA 🇪🇹 YEMITBAL ALECH ENDI ALE

    • @HEGDEFAWIT
      @HEGDEFAWIT 19 минут назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mulualem9885
    @mulualem9885 2 часа назад +2

    ግጭት?

  • @KhudirChamsu
    @KhudirChamsu 2 часа назад +1

    የኢትዮጠላትመፈልፈያነችብሎምአሁንአገራችንወረሩኢሳያስሚናገረው በተቃራኒነው የዛሬ5ኝአመትአየነውትጥቅታኮችምንቀረውዘረፈ

  • @MelakuMelese-wz8tg
    @MelakuMelese-wz8tg Час назад +1

    ብሪክስ አሜሪካንን ብቻ ነው የሚጎዳው አሜሪካኖች በዛቻ የኖሩባቸው ዘመናት አብቅቶለታል እንደውም በኢኮኖሚ ማዕቀብ የሚሽመደመዱት አሜሪካኖች እንደሆኑ ምስራቃውያኑ በስሌት ብሪክስን እንደመሰረቱት ትራምኘም ያውቁታል አሜሪካውያንንም ያለቻይና ምርት አንድ ቀን አያድሩም ትራምኘ እንደው ላውራ ብለው ያውሩ እንጂ የምዕራባውያን እንፈራለን እያሉ የሚፎክሩት ፍከራ ከሽፏል።

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 Час назад +1

    ለዚህ ነው ፋኖን ኦነግን ወዘተ የሚያሰለጥኑት?

  • @bkale6181
    @bkale6181 49 минут назад

    ምኞት።

  • @Muaaz-y5y
    @Muaaz-y5y 2 часа назад

  • @TegegniBelete-x2v
    @TegegniBelete-x2v 3 минуты назад

    አማራ ከትግራይ ጋር ያለው ማህበራዊ ትስስር እንዳይጠናከር በመፈለጉ ነው

  • @mesfinadonay2187
    @mesfinadonay2187 3 часа назад +1

    ትራምፕን ሲገባ አስገባችሁት?

  • @123hpsonic7
    @123hpsonic7 Час назад

    Etun be DHL

  • @MouhamedAbdu
    @MouhamedAbdu 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 часа назад

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ❤❤😂😂

  • @tomk5529
    @tomk5529 2 часа назад +2

    ለኤርትራው ጋዜጠኛው አንድ ጥያቄ አለኝ- በእውነቱ ከሆነ ስለኢትዮጵያም ሆነ ስለ አለም ፖለቲካ:ስለኢኮኖሚ:ህገመንግስት:የኘሬስ :የሀይማኖት ነፃነት ወዘተ ...ሊቅ የሆኑትን ኘሬዝደንት በነዚህ ጥያቄዎች ብቻ ማድከምህ አግባብ ነው በዬ አላስብም:ባይሆን እሳቸውን እንድትጠይቅ የምፈልገው:ማርስ ላይ ህይወት አለ የሚባለው እውነት ነው ወይ?አለ ስለሚባለው ኘላኔትx ጉዳይስ? ነጮቹን ብቅ ጥልቅ እያለ ስለሚያስቸግራቸው uap ጉዳይ:ወዘተ .. ነው መስማት የምንፈልገው እንጂ ጥቃቅን ጉዳይ እያነሳክ ሳይቲስታችንን አታሳንስብን::

  • @red_3232
    @red_3232 Час назад +1

    የኢትዮጵያ እየር መንገድ ዘራፊ ድርጅት ነው። ይህ ዘራፊ ድርጅት ማንም ሰው ልረዳው ይገባል። እኔ ሳላቅ ከመቀለ ቀጥታ ወደ ካናዳ ለመሄድ ትኬት ስቆርጥ 198 ሺ ብር ስከፍል ከአዲስ አበባ ግን 136 ሺ ነበር። እና እንዴት ይሆናል ብየ እንደጋና ቼክ ሳደርግ ማነኛውም ተጓዥ ከክፍል ሃገር ወደ ውጭ ከቆረጠ በጣም የተጋነነ ብር እንደሚዘርፍ አረጋገጥኩጥኩ። እና ማነኛውም ተጓዥ ወደ ውጭ ሲያቀና ሊጠነቀቅ ይገባል ብየ ምክርየ እለግሳለሁ።

  • @CrazyTimelikeYouTube
    @CrazyTimelikeYouTube 2 часа назад

    ብርክ በጣም የተጓተተ እንደሚወራለት ጥርስ ያለው አይመስልም። ጥርስ ካበቀለም አዝጋሚ ነው እንጅ ነገ የሚሳካ አይደለም።

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Час назад +1

    Feta daily መቅደድ አይስለችህም አስፋው

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA 2 часа назад +2

    ኢትዮጵያን ሊያስፈራራ የሚችል ምድራዊ ሀይል በጭራሽ በጭራሽ በጭራሽ የለም ፤ ትራምፕን እምቢ ካልክ እንደ ህዳሴው ግድብ ሌላውንም በድል እንወጣዋለን ዩሮን ካስነሳህና ፓውንድን ከከለከልክ ያኔ ብሪክስም ያቆማል ካለበለዚያ እንዳታስበው ። አይ ኢሶ ምነው ስንወድህ ?በህወሃት ላይ ምነው ዝምታው?😅😅😅

    • @HEGDEFAWIT
      @HEGDEFAWIT 17 минут назад

      😂😂😂😂😂

  • @lulaabraham3686
    @lulaabraham3686 Час назад

    WENDEM AHUN GEBTOWACHU ENDIHON TESFA ENADERGALEN,ERTRA ALESELAM LEMANEM SERTA ATAKEM,MESARIYA BEZAT LEBCHAW AYSERAM KEBESTEJERBA NEW MISERAW,MESARIYA MEBZAT TRGUM AYNOREWM,

  • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
    @Omarabdikariimshaftaag-es7bh 3 минуты назад

    ኢሳያስ ገና አቢቹን በቦቅስ ይደፍዋል አቢቹ በሰገራውን የሚጫወት የሚድህ ህፃን ልጅ ነው አቢቹ ገጣባ አህያ ነው ወደኋላ ነው የማያስበው ወደ 13 ክፍለ ዘመን ነው አሰተሳሳቡ

  • @HuluHulu-ls7wz
    @HuluHulu-ls7wz 29 минут назад

    ትራንፕዬ ውሳኔህን አፍጥነው እና ገላግለን አቦ

  • @freweyniGhebrekidan
    @freweyniGhebrekidan Час назад

    Aere,Aetwashu 70 Rocket wenchefu Aeltesakalnm Aelalem Wshetamoch nachu.

  • @yhdegomichael6924
    @yhdegomichael6924 2 часа назад +1

    Trump ye issaya interview kesema bohala gobtotal 😂😂😂😂😂😂

  • @yhdegomichael6924
    @yhdegomichael6924 2 часа назад

    Ke 70 missile 1 bicha Nat shiluk bla asmera ye gebachi hulu temeto wedkewal. ❤ 🎉🎉

  • @DenekeDarilo-l5h
    @DenekeDarilo-l5h 2 часа назад

    ለምንድነው ህ ገ መንግስት መይቀያረው የምን እሽሩሩ ነው ?

  • @gudetaedao245
    @gudetaedao245 2 часа назад

    Jemerew degmo

  • @alazarshalom2198
    @alazarshalom2198 36 минут назад

    ኢሳያስ ተናገረ አልተናገረ ምን ያመጣል ? አንባገነን መሪ ነው

    • @HuluHulu-ls7wz
      @HuluHulu-ls7wz 24 минуты назад

      ካንቺ መሪ በላይ አባገነን አይደለም ምድረ ዝቃጭ ሁላ የራሱን ህዝብ በድሮን የሚጨፈጭፍ በአለም ላይ የመጀመሪያው እብዱ መሪሽ ዘንዶው 666 አብይ አህመድ የሚባለው ሰይጣናዊ አምልኮ ያለው ነው ።

  • @mesfinadonay2187
    @mesfinadonay2187 3 часа назад +4

    ኢትዮጵያ አትፈርስም።

  • @FAFENET
    @FAFENET 3 часа назад +2

    ይሄን አናውቅም የበሻሻው ከውስጥ የመጣበትን ተቃውሞ ወደ አባይ እና ግብፃ ለማዞር ነው እንደዚህ የሚያራግበው 😢

  • @DenekeDarilo-l5h
    @DenekeDarilo-l5h Час назад +1

    ትራፕ ዝም ብሎ ጥሩባ ይነፈል ምንም አያመጠም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 2 часа назад

    ት/ወበሩ ላይ ሣቀመጥ ወሬ አበዛ።

  • @DanishaDaniel-cf4yy
    @DanishaDaniel-cf4yy 3 часа назад +4

    ስለ ኢትዮጵያ ኢሳያስን ምን አገባቸዉ? ምንስ ልያወራ ይችላል? ምንም።

    • @sarajoh313
      @sarajoh313 2 часа назад +2

      Way ethiopian Eritrea Eritrea?

    • @simonghebru7176
      @simonghebru7176 2 часа назад +7

      እናንተ ግን ስለ ኤርትራና ባህሯ ስታወሩ ችግር የለውም አይደል?
      ከብቶች 24 ሰአት ሰለ ኤርትራ እየለፈፋቹ ኣይደላቹም

    • @DanishaDaniel-cf4yy
      @DanishaDaniel-cf4yy Час назад

      @@simonghebru7176 እኛ ስለማንም ያወራንዉ የለም ትዝም አይለኝም። "ባህሯ" ያልከኝ ግን ግልፅ አይደለም። ባህር የተፈጥሮ ሀብት እስከሆነ ድረስ ለሁሉም እኩል ነዉ ኢትዮጵያን ጭምር ማለቴ ነዉ። አንዱ የባህር ባለቤት ሌላዉ ግን ባህር አልባ! እንዴት ? የማይሆን ነገር ነዉ።

    • @HuluHulu-ls7wz
      @HuluHulu-ls7wz 20 минут назад

      ​@@simonghebru7176ዝም በላቸው ባህሩ ህልም ሆኖ ይቀርባቸዋል ህልም አይከለከልም

    • @HEGDEFAWIT
      @HEGDEFAWIT 13 минут назад +1

      Mezmurachu ko Eritrea 🇪🇷 Eritrea 🇪🇷 meqeyer tneshe new yeqerachu aetafrem 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Pitanc
    @Pitanc 2 часа назад

    Wishetam, wishetam sile hiwehat kififil tengruwal isaias afowerk yalew mindinew ? 12:33

  • @tedyengida2821
    @tedyengida2821 2 часа назад

    I think ke aksum zehon yetebakachehuten berr atachu ? Mebere selama new kesesulen yalachu? Yekes hodamoch zerengoch. Andeneten Ena fekeren yemetelu kese alawekem seyetan engi.

  • @nunupleschke644
    @nunupleschke644 43 минуты назад

    አንተ ሰውዬ ለምን ሜዲያህን ኤርትራ ሜዲያ አትለውም ኤርትራዊ ነህ

  • @wegengemechu
    @wegengemechu 3 часа назад

    Kkkkk

  • @aschalew-uy9ze
    @aschalew-uy9ze 3 часа назад

    p

  • @Sami_tube
    @Sami_tube 3 часа назад

    🎉

  • @DubalaSirgafs
    @DubalaSirgafs 3 часа назад +1

    Really no one trust you

  • @deltaethiopia2937
    @deltaethiopia2937 2 часа назад

    ye Title mircha sihtet new ....! le Ethiopia bicha sayhon le BRICS new.

  • @HasanKadir-c4b
    @HasanKadir-c4b 3 часа назад +4

    አቶ እሳያስ የኢትዮጵያን ሕገ መንግሥት ላይ አስታያየት መስጣት ራሱ የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት መንካት አይደለም እንዴ?

    • @Finfine672
      @Finfine672 2 часа назад

      😂😂😂😂😂😂 issayes eko new l ege mengest yetegelelelechew kez ayewtem sele l meles altekblutem

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 32 минуты назад +1

      አንተ አስር ጊዜ የሌላዉን ሉዓለዊ ስትነካ ግን ትክክል ነህ

  • @SebleGetachew-wo9wq
    @SebleGetachew-wo9wq 3 часа назад +1

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ አስገድዶ የጫነው ሰው የለም የሚያዋጣውን ገንዘብ ሲተምን በዛብኝ ያለ ሰው በሌላ ትራንስፖርት መሄድ አይችልም?ምንብሎነው የሚከሰው?

    • @wendekebede4739
      @wendekebede4739 2 часа назад

      ወሬ ሲያጣ ምን ብሎ ያውራ