ዳኞችን ያስለቀሰችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ ድንቅ ብቃት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • #ፋና_ላምሮት, #fana_lamrot
    ዳኞችን ያስለቀሰችው ያለም ወርቅ ጀምበሩ ድንቅ ብቃት

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @habseid2101
    @habseid2101 2 года назад +126

    የአለም ወርቅ ጀንበሩ። ስምሽ በራሱ ማማሩ። ድሮም ጎንደሬ ምንም ነገር ላይ ልቆ መገኘትን ያውቅበታል። ወንድማችሁ ሀብታሙ ሰይድ ነኝ ከወሎ።
    ድንቅ የሙዚቃ ብቃት። ድምፅሽ ሃገርኛ፣ ቃናሽ የሚያባብል፣ ምናባቴ ላርግሽ የኔ አንጀት አርስ።

    • @congrahorizon1632
      @congrahorizon1632 2 года назад +2

      እውነት ነው እናመሠግናለን

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 2 года назад

      ሙስሊም በማረድም ተክነው አይተናል ይጨምርላችሁ እኛም ሰው አልመስል እያለን ነው ጎንደር ሲጠራ ህጻናት መደንገጥ ጀምረዋል

    • @congrahorizon1632
      @congrahorizon1632 2 года назад +2

      @@abdiabdi4900 ፖለቲካ አትቀላቅል

    • @congrahorizon1632
      @congrahorizon1632 2 года назад +4

      @@abdiabdi4900 ከቻልክ የተሠማህን ለልጅቷ መልካም ምኞት ግለፅላት

    • @wawaasrs5431
      @wawaasrs5431 2 года назад +1

      @@abdiabdi4900 ነፍጣም አራጂማ አንተ ነህ የሺታም ዘር

  • @mikiman6670
    @mikiman6670 2 года назад +80

    በውጭ እና በአገር ውስጥ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ለዝች ብርቅየ ተወዳዳሪ ትልቅ ትኩረት እና ትልቅ sapor ብናዱርግላት እኔ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ትልቅ ደረጃ የእንደሚደርስ ያለምንም ጥርጥር ለመናገር እፈልጋረሁ ።

  • @socialdarwinsm3313
    @socialdarwinsm3313 2 года назад +796

    ኦሮሞ አማራ ትግሬ በማይባልበት ግዜ የተዘፈኑ ምርጥ ዘፈኖች አንዱ። ድምፆም የተሰጣት ነች።

    • @tadessealemu4225
      @tadessealemu4225 2 года назад +6

      የሚገርም ፐርፎርማንስ ያስጨበጭባል ቀጥይበት

    • @impacttube1
      @impacttube1 2 года назад +2

      ይህስ ruclips.net/video/3X_EEjZseRg/видео.html

    • @romi2171
      @romi2171 2 года назад +1

      ❤️😘😘😘

    • @teklitbarba
      @teklitbarba 2 года назад

      Hamlemal abate astawschen betiam gobze neahe🥰

    • @hayatmusa4483
      @hayatmusa4483 2 года назад +1

      በትክክል

  • @girmaggk3110
    @girmaggk3110 2 года назад +38

    የሆዴን ያንጀቴን ትዝታዬን ነው ያስታዎሽኝ ደጉን ዘመን ደርግ አለምን ያን የዋህ ጊዜ ከፊቴ ዱቅ ያደረግሽው የአለም ወርቅ እንደ ስምሽ ወርቁን ጊዜ ያምጣልን።

  • @alemuworkie1066
    @alemuworkie1066 2 года назад +194

    ምንም እንኳን የሙዚቃ እውቀቱ ባይኖረኝም ግን ዝም ብሎ ሰውነትን ይወራል ድምፅሽ በስማም እድሜና ጤና ይስጥሽ እውነትም ያለምወርቅ

  • @kidauto2000
    @kidauto2000 2 года назад +53

    አንድ ሀቅ ላይቭ ሙሲቃ ብዙም አይጥምም የዝች ልጅ ድምፅ ገራሚ ነው ሽልማቱን ከወሰደች ቆየች እንኳን ደስ አለሽ እህታችን

    • @jemalhussein4203
      @jemalhussein4203 2 года назад

      ስለ ዘፈን አታቅም

    • @የዴሴዋነኝ
      @የዴሴዋነኝ Год назад

      @@jemalhussein4203 የማታውቀው አንተ ነህ ሞሀይብ ጂል

  • @Asmera-1
    @Asmera-1 2 года назад +196

    እንደዚ ዓይነት የድምጽ ብቃት ኣይቸ ኣላቅም። ከኣለባበስዋ መድረክ በትህትና መቀጣጠርዋ በጣም ይመቻል።😭😭

    • @yoditsahle2046
      @yoditsahle2046 2 года назад

      @@dawitmulugeta5053 ሰነፍ አህያ🇪🇷

    • @azmerawerat7473
      @azmerawerat7473 2 года назад +3

      ልጅቱ ተፈጥሮዋ ደርባ ናት ለማስመሰል አይመስልም ገና ኤርትራ ሒዳ ትዘፍናለች
      💚💚👍

    • @azmerawerat7473
      @azmerawerat7473 2 года назад

      @@yoditsahle2046 ቂሽን አሽችዉ 😤😤😈

    • @azmerawerat7473
      @azmerawerat7473 2 года назад +3

      @@yoditsahle2046 እርግጠኛ ነኝ ጁንታ😤😈ትግሬ ነሕ😤😈

    • @ethiopia6030
      @ethiopia6030 2 года назад +1

      @@yoditsahle2046 Banda

  • @keberedejene1047
    @keberedejene1047 Год назад +7

    ብዙውን ጊዜ የምናደንቀው ድምፃዊዎችን ብቻ ነው ።እኔም የዚህች እንቁ አድናቂ ብህንም የመሳሪያ ተጫዋቾቹን ለጆሮ እንዲጥም ላበረከቱት እጀባ ሳላደንቃቸው ማለፍ ንፍገት ይሆንብኛል እና ከልብ አመሰግናቸዋለሁ ።

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +185

    የእውነት እሚገርም ብቃት ነው ያለሽ ሰሞኑን ሱስ ሑነሽብኛልፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ያለምወርቅየ❤😘

  • @msaratm1234
    @msaratm1234 2 года назад +20

    1 አቤት አለባበስ
    2 አቤት ድምፅ
    3አቤት ቅላፄ
    4 አቤት ዜማ
    5 አቤት ስሜት
    በቃ ምን ልበልሽ ትችያለሽ ትለያለሽ ፋና ይቼልጅ አደኛ ካሎጣች ፋና ቴቭ ወደሚባል ቻናል ፊቴን እደማላዞር አስረግጬ ነው የምነግራችሁ 👌👌👌አስለቅሰሽኛል

  • @habtamuseifu9219
    @habtamuseifu9219 2 года назад +38

    ለመጀመሪያ ጊዜ የአሰፉ ደባልቄን ዘፈን ሌላ ሰው ሲጫወት ሳይ ብዙዎቹ ዘፈኞች የማይደፍሩት ምርጫ ዋው አንደኛ

  • @SAADMOUSSAx
    @SAADMOUSSAx 2 года назад +7

    ፋና ቴሌቢዥን አይቸው አላውቅም ይችልጅን አይቸ ለሳ ስል ሰብስክራብ አድርጌለሁ ያለም ወርቅ ውድድድ 😍😍😍😍

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 года назад +383

    የግጥምና የዜማ ደራሲው የሙዚቃ አቀናባሪው አበበ ብርሀኔ ይችን እንቁ በቆንጆ የራሱዋ ስራ ለህዝብ እንዲያበቃት ጥሪ አቀርባለው

    • @mahletaemiro
      @mahletaemiro 2 года назад +1

      Awo endzi aynt bekat zm belo yemiyalf sw aydelm abebe birhana.

    • @yaatube6456
      @yaatube6456 2 года назад +1

      አንቺ ማን ነሸ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 2 года назад

      @@yaatube6456 ሃሃሃሃ ምናለበት ብታዝ

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 года назад +4

      @@yaatube6456 እኔ ማአዛ አንተስ ማነህ በሆነው ባልሆነው ጓ ማለት አይደብርም

    • @meaziwendemumeaziwendemu7012
      @meaziwendemumeaziwendemu7012 2 года назад +5

      @@yeshumethiolove275 ማዘዝ ሳይሆን መመኝት ነው አስቢው እስኪ ግጥምጥሞሹን የፋቅር አዲስና ያለም ወርቅ የድምፃቸው ከለር አንድ ነው አቤ ሲጨመርበት ደሞ ዋው ነው

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 2 года назад +1

    ከዘንድሮ ራፕ ገላገልሽን። ለዛ ያለው ዘፈን በምርጥ ድምጽ። ምን ልበልሽ ያለምዬዬዬዬዬዬዬ። ጌታ ቢረዳሽ ካንቺ ብዙ በጣም ብዙ እንጠብቃለን ጌታ ይርዳሽ።

    • @abelsahle7956
      @abelsahle7956 2 года назад

      🖐🖐💋💋🖐💋💋💋

  • @esubalew6222
    @esubalew6222 2 года назад +225

    ደስ የሚለኝ ዳኞቹ ምንም ስሜታቸውን ሳይሰስቱ የሙያ ሞራል ለሙዚቀኞች በመቸር የሚያደርጉት በገንዘብ የማይተመንስጦታቸው:: ምርጦች::!

  • @workuemebet7106
    @workuemebet7106 2 года назад +12

    የምትመርጫቸው ዘፈኖች በሙሉ መልካም እና ተወዳጅ ናቸው በይበልጥ ለአሰፉ ደባልቄ ልዩ ቦታ አለኝ በልጅነቴ ስሰማት ነው ያደኩት ብዙ ትዝታዎችም አሉኝ ፡፡ አስታወሽኝ 💚💛❤ ፈጣሪ ጤና እና ዕድሜ ይስጥሽ💯💯💯

  • @mamushhawaz9691
    @mamushhawaz9691 2 года назад +198

    ራስሽን ብቻ ሳይሆን ብዙ ነገሮችን ከፍፍፍፍ አርገሻል።
    $ የሙሉ ባንድን ሞገስ
    $ ባህልን
    $ ድብቅ ጥበብን
    $ ፋና ላምሮትን ከፋና ዝግጅቶች ሁላ
    $ ተዘርዝሮ አያልቅም
    ልዩ ነሽ በቃ ያለም ወርቅ

  • @yalem
    @yalem 2 года назад +134

    ስላከበራችሁኝ ስላበረታታችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏ፋና ይህንን እድል እንዳገኝና ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር እንድገናኝ የእናንተ አስተዋጽኦ ላቅ ያለ ስለሆነ ክብረት ይስጥልኝ 🙏🙏

    • @mulukengetnet6813
      @mulukengetnet6813 2 года назад +3

      በጣም ገራሚ ልጅ ነሽ። ኦፍፍፍ ከዓመታት በኋላ ድንቅ ዘፋኝ አገኘን። እስኪ የእንደልቤ ማንደፍሮን ዝፈኝልን።። ድምፅሽ ከሷ ጋርም የሚመሳሰል ቃና አለዉ። እንደምታሳምሪዉ አልጠራጠርም

    • @yohannismekasha1791
      @yohannismekasha1791 2 года назад

      ኩልልልልልል ያለ ድምፅ 🤗

    • @mamamami1307
      @mamamami1307 2 года назад +2

      ፍልይቲ ፍጥረት ኢኪ ኣጆኺ በርትዒ ሓብተይ።❤️🇪🇷

    • @mekdesabeje307
      @mekdesabeje307 2 года назад +1

      ትለያለሽ ከአይን ያውጣሽ

    • @tilahunmariam5884
      @tilahunmariam5884 2 года назад

      berch gobzenshe

  • @mintesinotesuma6613
    @mintesinotesuma6613 2 года назад +275

    በጣም ድንቅ ሥራ ነው የሠራሽው ፣ ከዛሬ 34 ዓመት በፊት አሰፉ ደበልቄ በዚህ ዘፈኗ ጠቅላላ የሀገሪቷን ሙዚቀ ቶጣጥራ ነበር፣ ከዳር እስከ ዳር ይሰማ የነበረው የሷ ካሴት ብቻ ነበር ለምሳሌ እነ ክብረት ዓለም ፣ ቴፕ እንኳን ያሌላቸው ሰዎች ቴፕ ስንገዛ እናዳምጠዋለን እያሉ ኦሪጅናል ቅጂውን በ 12 ብር ገዝተው አስቀመወጠው ነበር ፣ የዚህ ዘፈን ገጣሚ ፀጋዬ ደቦጭ እና የዜማው ደራሲ ደግሞ አበበ ብርሃኔ ሊመሰገኑ ይገባል ፣ ያኔ አሰፉ ደባልቄ ለዚህ ዘፈን የተከፈላት ወደ 15 000 ሺህ ብር ነበር ፣ በዛ ጊዜ ትልቅ ብር ነበር ያውም ለመጀመርያ ጊዜ፣ ፀጋዬ ደቦጭ እና አበበ ብርሃኔ ግን እኔ እንጃ ያኔ የተከፈላቸው ለእያንዳዳንቸው ከ 5 ሺ ብር በታች ነበር ። ያው የእኛ ሀገር የዘፍን ገጣሚ እና ዜማ ደራሲዎች በጣም አነስተኛውን ክፍያ ነበር የሚያገኙት ፣ ግን ያው በጨው ደንደስ በርበሬ ተወደስ ነገሩ ሁሉ። ለማንኛውም የዓለም ጀንበር ጥሩ አድርጋ ተጫውታዋለች ፣ ፈጣሪ ከፍ ያለ ደረጃ የምትደርሺ ያድርግሽ።

    • @habtamulemma976
      @habtamulemma976 2 года назад +8

      I appreciate thank you for your clarification!!!!

    • @bluesky7634
      @bluesky7634 2 года назад +7

      እናመሰግናለን

    • @haymanotroda8504
      @haymanotroda8504 2 года назад +3

      Enamesegnalen

    • @adonisadonis340
      @adonisadonis340 2 года назад +3

      ow we love u❤

    • @luluhide5828
      @luluhide5828 2 года назад +6

      እኔም አክስቶቼ አፍቅረው ስያለቅሱበት አስታውሳለሁ 😂😂

  • @enderasieaneteneh230
    @enderasieaneteneh230 2 года назад +1

    እረ ምን አይነት ድምጽ ነው እመብርሀን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ

  • @mitikumamo9444
    @mitikumamo9444 2 года назад +348

    በልጅነት ትዝታ ውስጥ ህይወት አለ፣ ጥቅምና ዘርን መሰረት ያላደረግ ጓደኝነት አለ፣ እነኛን ጣፋጭ ጊዜያት ለዛ ባለውና በሚያባብል ውብ ድምፅሽ አስታውሰሽ ዐይናችንን በዕንባ ልታፈርጪብን ነው። ኡፍፍፍፍ እኔ አልቻልኩም ።

    • @abebayoutube
      @abebayoutube 2 года назад +9

      በትክክል የልጅነት ትዝታ ዘርን ጥቅም ያላደረገ ነው።

    • @geteethiopiawit4642
      @geteethiopiawit4642 2 года назад +7

      ልጂነቴ ንፍቅ አለኝ 💔😭😭😭

    • @zebibamohammedmohammed8661
      @zebibamohammedmohammed8661 2 года назад +1

      Betam

    • @israelabebe9850
      @israelabebe9850 2 года назад +3

      በጣም የሚያባቡል ውብ ድምፅ እኛንም በትዝታ ወደኋላ ወደ ልጅነታችን ስለመለሽን እና መስግናን!!!

    • @EAZy-Bzy
      @EAZy-Bzy 2 года назад +4

      በትክክል ያን ወርቃማ ሰላማዊ ሰዋዊ ዘመን እንዴት እንደራቀንም ነው የምታስታውሰኝ 🙏🙏🙏

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 2 года назад +2

    የሁሉንም ስሜት በሚነካካካካካ መልኩ ነው የተጫወተች በጣም ደሰ የሚል የሚስረቀረቅ ድምጽ፣ ዳኞቹ ራሳቸው እኮ የሉም እኮ በራሳቸው አለም ገብተዋል በቃ ነጥቧ በኛ ድምጽ ይያዝላት 1ኛ ብያታለሁ።

  • @israelabebe9850
    @israelabebe9850 2 года назад +50

    እውነትም የአለም ወርቅ ነሽ አንቺ አቤት ድምፅሽ ውበቱ እንዴት እንደሚያምር እዉነት ሳላስበው ሱስ ሆንሽብኝ የድሮዎቹን የ 70 - 80 ዘፋኞች ነው ያስታወስሽን አንቺ ሁሌም አንደኛ ነሽ በርቺ!!!!!

  • @AhmedAli-jy9ps
    @AhmedAli-jy9ps 2 года назад +28

    It is simply phenominal memory of my childhood in the 1980th and 1990th best Ethiopian songs!!!
    Simply Amazing
    keeep it up.

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 2 года назад +72

    ድጋሜ በዚህ ዘመን አሰፉን የሚተካ ሰው መገኝቱ በራሱ የሚገርም ነው ድንቅ ብቃት

  • @paulosgirma9692
    @paulosgirma9692 2 года назад +4

    ገላቸውን በማሳየት ዘፋኝ ለመሆን በሚጣርበት ጊዜ አንቺ በዚህ ድምፅና ችሎታ ስለመጣሽ እናመሰግናለን የማይነጥፍ ችሎታ አለሽ በርቺ

  • @mesiyabatelji5385
    @mesiyabatelji5385 2 года назад +84

    በሂወቴ በሙዚቃ አልቅሽ አላቅም ግን ዛሬ እየደገምኩ አዳምጨ አልቀሸ ልሞት ትችያለሽ wow ሚገርም ድምፅ ነው ልቤ ተረበሽ

  • @meseretanteneh9982
    @meseretanteneh9982 2 года назад +2

    ያለምወርቅ እጅግ በጣም ነው ደስ የምትይው ሱስ ሆንሽብኝ እኮ ውስጥ ድረ
    ስ ዝልቅ የሚል ድምፅ እናመሰግናለን

  • @tesfu1230
    @tesfu1230 2 года назад +41

    የኔ ጀግና በጣም የተረሱ በጣም ደስ የሚሉ ስራዎችን በመስራትሽ ደስ ይላል👍👍👍👍❤️❤️❤

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 2 года назад +3

    ተወዳዳሪይ ሳይሆን Experience ያላት ነው የምትመስለው

  • @hag-wig9815
    @hag-wig9815 2 года назад +33

    ዘፈኖቹ ከተኙበት ቀሰቀስሻቸው ያንን ዘመን ዘፈን ከዚህኛው ዘመን ዘፈን ጋር በሚገርም መልኩ አወዳጃሻቸው ዋው ድንቅ ነሽ💖😘

  • @habari9063
    @habari9063 2 года назад +8

    አንቺ ልጅ ከሰሞኑ የፍርድቤት መጥሪያ እንደሚጎርፍልሽ አትጠራጠሪ:: የብዙ ሰው ቀልብ ሰልበሻል:: በዚያላይ ይስንቱን ልብ በጠራራ ፀሓይ ሰርቀሽ ወስደሻል:: ይሄ የእድሜ ልክ ተወዳጅነትንፍርድ እንደሚያስፈርድብሽ አትጠራጠሪ👏🏽👏🏽👏🏽

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 2 года назад +16

    አንደኛ ጎበዝ ልጅ ነች ሁለተኛ ሙዚቃው በጥሩ ዘመን የተዘፈነ ስለሆነ የብዙዎቻችን የልጅነትና የወጣትነት ግዜአችንን ስለሚያስታውሰን ልብ ይነካል የትዝታ ጉዳይ ነው ነገሩ

    • @hellsget6034
      @hellsget6034 2 года назад

      ነገርየዉ ተከድኖ እየበሰለ ነበር ።
      ለኛ የሚነግረንም አልነበረም የደፈረም የለም ነበር።
      አሑን ፈነዳ እዚሕም እዚያም ሚሰበስበዉ ጠፋ።
      መጨረሻ ዉ ምን እደሆነ አላዉቅም ።

  • @NebiyatGirma
    @NebiyatGirma 2 года назад +2

    ውርርርርር የሚያደርግ ምርጥ ድምጽ እና ዘፈን!
    አጨብጭቤያለው! ይሄን አይነት ሙዚቃ እና ሙዚቀኛ ነው ምን ፈልገው💚💚💚💚💚💚💚

  • @mulunehyohannes5058
    @mulunehyohannes5058 2 года назад +345

    A NEW superstar is born! Yalemwork rocks! ከሆዷ ፍቅራዲስን፣ አሰፉን፣ የሽመቤትን፣ ሐመልማልን...እያወጣች ትጠበብባቸዋለች! ተስረቅራቂ ልዩ ቃናዋ የሰማኒያዎቹን አደሳቸው!

  • @ayelebekalucherie4680
    @ayelebekalucherie4680 2 года назад +5

    ወይ ፋና ወራዶች ለዚች ልጅ 200,000 በቻ ይሽለማል በልጀቷ ነገዳችሁ የምርጦች ምርጥ እኮ ነሽ “የኔ ውድ እውነት ነው ብዙ ነው ነገሩ”

  • @beshawazemeraw8922
    @beshawazemeraw8922 2 года назад +110

    እንደዚህ ያለ ተሰጥኦ ያላቸውን ሰዎች ያብዛልን የሀገር ፍቅር ስሜት ያስተሳሰሩን እና አለኝታ መሆን ትልቅነት ነው ዕድሜ ጤና ይስጥልን።

    • @nigusumuluadam6866
      @nigusumuluadam6866 2 года назад +1

      በእውነት ቃል ያንሠኛል አችን ለመግለጽ

  • @fentiebirhan503
    @fentiebirhan503 2 года назад +5

    የምር ድምጧ የተለየ ነገር ነው የሆነብኝ የሚገርም ድምጽ ነው::ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ያለምወርቅ

  • @mulukensahilu2551
    @mulukensahilu2551 2 года назад +7

    እውነትን ለመናገር ፋና ላምሮትን በዬናታን ምክንያት ደብሮኝ ነበር ለካ ብዙ ዬናታኖች አሉ...ያለም ግን ድንቅ ናት።ጋሽ ጀንበሩ እንደ ያለም ያሉትን 10 ቢወልዱ አይቆጭ!!

    • @fatimaahmed5822
      @fatimaahmed5822 2 года назад

      እሱነዉ፤አችናፍ፤አትልፍ

  • @AG-bu4cd
    @AG-bu4cd 2 года назад +3

    በጣም ልብ የሚነካ እና ብዙ ትዝታዎችን የሚቀሰቅስ ሙዚቃ ነው።
    What a Memory!!!!

  • @voiceoffano8325
    @voiceoffano8325 2 года назад +18

    እንደዚህ አይነት የዜማ ውቅያኖስ በኔ ዘመን መስማት መታደል ነው
    ❤ ያለምዬ ትችያለሽ ❤❤❤

  • @abrhamkassa4321
    @abrhamkassa4321 2 года назад +29

    ውይ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እናትየ ቃላት ያጥረኛል፤የኢትዮጵያን ሙዚቃ ወደ ቀልቡ መልሰሽዋል።thanks so much.

  • @khalidmohammed4304
    @khalidmohammed4304 2 года назад +100

    ይት እንድረስ ጎበዝ፣ በእንባ አጠበችንኮ ። የአሏህ አቤት ድምፅ ፣ ትውልዳችን ገና ኢትዮጲያን ይጠግናል። ድንቅ ኢትዮጲያዊ

    • @sahadauae9589
      @sahadauae9589 2 года назад +2

      ረተው ካሊድ አንተም ሾይጧን ገባብህ ድንገት አይቻት ሙዚቃ ከሠማሁ ቆየሁኝ ግን ወሠወሠችኝ አይ ትዝታ

    • @የሃጋርልጅነኝ
      @የሃጋርልጅነኝ 2 года назад

      በሙዚቀ ነው የሚጠግነት?????

    • @sahadauae9589
      @sahadauae9589 2 года назад

      @@የሃጋርልጅነኝ እ ምንአልከኝ

    • @birhanuatsebha6726
      @birhanuatsebha6726 2 года назад

      👏👏👏👍🇪🇹✌️

    • @asterbelachew2381
      @asterbelachew2381 Год назад

      ትክክለኛ commente new gin betam new yasakegn

  • @teshageradmasu352
    @teshageradmasu352 2 года назад +40

    It is so geogeous, You make us to track 30-40 years back to our life. The memory of that beautiful past life of the Ethiopians.

  • @tifishetemebratu3349
    @tifishetemebratu3349 2 года назад +13

    ሳምንት የሺመቤት ዛሬ ደሞ አሰፉን አስታወሽን በኔ ዘመን ያለሽ ድንቅ ልጅ ነሽ በርቺ

  • @solomonyalemzewde6132
    @solomonyalemzewde6132 2 года назад +15

    የተስረቀረቀ ድምፅ የሚገርም የጉሮሮ ውስጥ ንዝረት ስሜትን ሰራቂ የማዜም ብቃት። ዕጽብ ድንቅ ስጦታ።

  • @atrsawkinde5555
    @atrsawkinde5555 2 года назад +113

    ዓመታት ወደ ኋላ ተጉዞ የሚያዳምጥ ባለምርጥ ጆሮ ባለቤት ነሽ።እንዲሁም በኮምፒውተር ታገዘው ማስረቅረቅ የማይችሉትን የዘመናችን እንቶፈንቶ ዘፋኞችን አንገት የሚያስደፋ ምርጥ ድምፅ🙏1970,80,90ዎቹ የቀረ አስደማሚ ድምፅ በአንቺ አገኘን🙏ራስሽን ጠብቂ ብልጥ ሁኚ ራስሽን ጠልፈሽ እንዳትጥይ ጠንቀቅ በይ❗️ጃዝ መጣሽባችው ምድረ ኮልኮሌ...

    • @sahadauae9589
      @sahadauae9589 2 года назад +1

      አይ ዘንድሮ ትዝታብቻ ጭሥየለለው እሣት

  • @fasikatesfaye2998
    @fasikatesfaye2998 2 года назад +1

    Yezefenu balebet enquan endezi arga alzefenechiwim bonesechat eko 😍😍😍😍😍😍 kemayimechugn zefagnoch andua asefu nat gin echi lij 😍😍😍😍😍echi konjooooo betam endiwedew argagnalech 😍😍😍😍😍😍

  • @mikiman6670
    @mikiman6670 2 года назад +12

    እውነትም ያለም ወርቅ ልክ እንደስምሽ በጣም የምትችይ ደስ የምትይ እና የምትናፈቂ ልጅ ነሽ በጣም ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሽ ተስፋ አደርጋለሁ ድምፅሽ አለባበስሽ ደሞ ዋው ሌላ ነው ገለቶማ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 2 года назад +1

    አህለን እህታች ምርጥስራ በርቺ እርጋታሽ አለባበስሽ ሁሉም ባህሉን የጠበቀነዉ አለማድነቅ አይቻልም

  • @tigist1669
    @tigist1669 2 года назад +8

    ህዝቡ ምን አይነት ሙዚቃ እንደሚፈልግ ገብቶታል የኔ ጎበዝ የሀገሬ ልጅ ትችያለሽ

  • @haregadinokatar8035
    @haregadinokatar8035 2 года назад +2

    አቤሎ ተመስጧል ምርጥ ድምፅ ነው ያለሽ የኔ አለም ትዝታዬ አይይይይይይይይ 💔💋💋💋💋💋💋💋💋

  • @ardiboardibo583
    @ardiboardibo583 2 года назад +33

    የፈጣሪ ያለህ ሰውነቴን ወረረኝ !!!!!!!!! እኔ ምንም አንችን የሚገልፅ ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ቅመም!!!!!!!

  • @zx9713
    @zx9713 2 года назад +1

    ወይ ተሰጦ የኔ ቆንጆ አንደኛ እደምትወጭ አልጠራጠርም በርች

  • @astermekuria6938
    @astermekuria6938 2 года назад +11

    በስመአም በወልድ የለሁም እኮ የሙዚቃ ሰሚም አድናቂም አይደለሁም አንቺን ግን እስከመጨረሻው ሰማሁሽ አቤት ስጦታ፣ አቤት ውበቱ ይዘሽኝ ሀገሬ ገባሁ ልቤም ተረበሸ አንቺ ግን ብሩክ ሁኚ

  • @ክንዴፈንታ
    @ክንዴፈንታ 2 года назад +5

    እወነቴን ነው ብደጋግመውም አሰለችኝ ሱስ ሆነሽብኛል ገራሚ ተሰጦ ፈጣሪ አድሎሻል በርችልን 👌👈💪💪

  • @biseratetadesse6744
    @biseratetadesse6744 2 года назад +12

    የሚገርም ድምፅ ህዝብን ልብን የሚያንፅ ድምፐ አለሽ አንድነትን የበፌቱን ፍቅ ያሥታውሣል እና ይሄ ከእግዚአብሔር ነወ የተሠጠሽ ያለምወርቅ እግዚአብሔር ያሣድግሽ ልብ ሥብር የመመያረግ ድምፃ አለሽ እናመሰግናለን

  • @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
    @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ 2 года назад +20

    ባንዶቹንም አለማድነቅ ንፉግነት ነው።🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gashogasho1859
    @gashogasho1859 2 года назад +62

    ሁሉንም ስራወቿን እየደጋገምኩ ማዳመጥ ሆነ ስራየ ሱስ ሆነችብኝ😭🌹❤

  • @gosafebengo5896
    @gosafebengo5896 2 года назад +2

    በጣም ይገርመኛል ይሄን ዘፈን ስሰማ ሰሀሌ ሶልኩኩ ን አስታዉሳለሁ ድንቅ የሆነ ደግ ለታሪ ሰራተኛ የሚረዳ ነበር ካዛንችስ ዙዲ ሙዚቃ በት ነበረኝ በዱቤ ካሴት ከመስጠት ጀምሮ የማያረግልኜ ነገር አልነዘረም እነ የሺመቤትን ያስተዋወቀ ከልቡ ሰዉ ነበር ነፍሱን ይማረዉ ዘዉዱ ይልማ

  • @hanabitwoded2241
    @hanabitwoded2241 2 года назад +14

    የኔ ጣፋጭ በቃ ትችያለሽ ሙዚቃ ምርጫሽ እራሱ ከበቂ በላይ ነው💚💛❤

  • @reyanabera7944
    @reyanabera7944 2 года назад +1

    እዚህ ሙዚቃ ላይ አልደረስኩም ግን ስሰማው ሆዴ ቦጭ ይላል 🥰😂👌

  • @dontforgetyouwilldie9801
    @dontforgetyouwilldie9801 2 года назад +50

    I am listening to this music for 14th time. And i will keep listening all my day!
    Have a nice Sunday!

    • @sami-hh5so
      @sami-hh5so 2 года назад

      እዚህም እንደዛው ነው 😊

    • @mahidawed8016
      @mahidawed8016 2 года назад +1

      እኔምምምም

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 2 года назад +1

    ፀጋዬ ደቦጭ የችሎታውን ያህል ያልተነገረለት

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 2 года назад +6

    ይገርማል ኩልል ያለ ድምፅ በርች እባክሽ ጥሩ ስራ ይዘሽልን ነይ💚💛❤🙏🌺💕🌹

  • @malefia-music
    @malefia-music 2 года назад +2

    እያለቀስኩ ነው ያየሁት በእውነት ተሳክቶልሽ አንደኛ ብትወጪ መልካም ካልሆነም ደግሞ መንገድሽን አሳምረሽ ከፍተሻልና ሰኬትሽ ጥርጥር የለውም መልካም እድል አመኝልሻለሁ::

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 2 года назад +22

    ፈጣሪሽን አመሥግኚ ምርጥ ጉሮሮ የፈጠረልሽን

  • @solomonnuri8379
    @solomonnuri8379 2 года назад +28

    She is Very talented, listening this song takes me way back to my high school days.

  • @efratam7995
    @efratam7995 2 года назад +16

    ከኢትዮጵያ ጠፍቶ የነበረው ቅርስ(ድምጥ) ተገኝ።

  • @jemberuarega1365
    @jemberuarega1365 2 года назад +141

    You rolled my memory 34 years back to 1980 EC when I was a 12th Grade student in Tagel Senior Secondary School, Simada, South Gondar. While listing to your amazing music, I felt that I am with my high school friends of that time. Thank you Yalemwork, my heroine of the season in this regard !!

    • @Zuz725
      @Zuz725 2 года назад

      iam also simada tagel tmhert bet awkewalew 🥹

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 2 года назад +2

      👍

    • @meseretasfaw3444
      @meseretasfaw3444 2 года назад +2

      Support Fano! With all mighty! Do everything possible for your people!

    • @alemyimam9391
      @alemyimam9391 2 года назад

      Àaq¹¹

    • @hanaeshete9388
      @hanaeshete9388 2 года назад +3

      I can't control my tears , same here

  • @hementube7948
    @hementube7948 2 года назад +12

    ምንም ማለት አይቻልም ከማድነቅ በስተቀር። ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ።

  • @belachewgebreyes7791
    @belachewgebreyes7791 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ያንን ደግ ዘመን ስላስታወሽን እድልሽ ያመረ ይሁን

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 2 года назад +11

    እህታችን ያለም ወርቅ ጀንበሩ ድምፅሽ ማለፊያ ነው👌👌👌🙏🙏🙏

  • @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
    @የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ 2 года назад +8

    አገር እንደ አሁኑ ድምጥምጧ ሳይወጣ ሰው ከሰው የሚዋደድበት ፣ ሰው ለሰው የሚከባበርበት ፣ ሰው ሰሰው የሚያዝንበት ዘመን። አብዛኞቻችን ህፃናት ነበር ደኞቹን ጨምሮ። ነገር ግን የዚህ ዘመን መዓዛው ለዛው በሁላችንም አይነ ህሊና ውስጥ ተተራመሰ። ያለምወርዝ ጌታ ይባርክሽ።

  • @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ
    @ቲጂነኝየአባቴናፋቂ 2 года назад +1

    ከዘፈኑ አይቀር እንደ አንች ነው የእኔ ቆንጆ ፈጠሪ ይጠብቅሽ አንደኛ እንደምትወጭ ምንም ጥርጥር የለኝም።

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 2 года назад +8

    እቤት ድምፅ !!!!!! ውስጤን ነው የነዘረኝ 👍🏾 👏🏾

  • @manishnathaliya1863
    @manishnathaliya1863 2 года назад +35

    I appreciate her performance but I don’t have words for the band’s outstanding performance and their combination.

  • @neftegnaamhara4468
    @neftegnaamhara4468 2 года назад +7

    live ብቃት👌👏👏👏 በዚህ ዘመን የሌለ ነው። በርችልን🙏

  • @hambaricho7775
    @hambaricho7775 2 года назад

    ደሳለኝ አንደኛ ፈትህ እና እውነት ከለ ደሳለኝ በጣም ደኞችንም ይበልጣል ይገርማል በእውነት በሰው አገር እየኖሩኩ ስሜታዊ አረጎኛ ሸንበል አፈወርቂ አላቃቸው በደሳለኝ አይተነል ግን አቤል ከይቅርታ ጋር ሌላ ሰው እንዲወጣ ነው ሚትፈልገው መልከም ነገር ቢሆንም የመጀመሪያ የሰጣ ውጤት ለእሱ አይገባም። ሸልማቱን ሰጡት። እውነት እና justice ከሌ።

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 2 года назад +22

    *OMG* 😲 _Amazing vices_
    _በቃ እያስደመመችን ትዘልቃለች_ (ታሸንፋለችም)
    🤔 _ፍቅር ድሮ ቀረ_😒 _በዚህ ሙዚቃ የማያለቅስ አፍቃሪ የለም_ !!🥺 _ትዝታዬን ቀሰቀሽብኝ_ 😥😭

  • @ethiolink2346
    @ethiolink2346 2 года назад +1

    በእውነቱ ልጅቷ በጣም ነው ምትችይው ከሷ ባሻገር ግን ባንዱ አንደኛ ናችሁ የምር በጣም ነው የምትለዩት 👏👏👏

  • @abdulkerimoumer3607
    @abdulkerimoumer3607 2 года назад +12

    ዋዉ!! ነዳጅ እንደማዉታት ያክል የከበደዉ የሃገራችን የእንስቶች ዘመን አንድ እንቁ 'ያለምወርቅ ' ...ትችያለሽ💚💛❤🙏👌👏👏👏ለክብርሽ ሽልማትሽን 'ከንጉሱ/ቴዲ' እጅ ብትቀበይ ደስ ይለኛል። ብዙ ይጠበቅብሽል....ልዩ!!

    • @AfendiAb1102
      @AfendiAb1102 2 года назад

      ሙስሊም ሆነ fana tv ተከታህ መሆንህ አፈርኩ

    • @abdulkerimoumer3607
      @abdulkerimoumer3607 2 года назад

      ​@@AfendiAb1102 ሰላም 🖐1st Thanks 4ur comment ....አመሰግናለሁ። ሙስሊም ሆኖ ፋና ቲቪ ማየቱ ሳይሆን ለሙዚቃ ትኩረት መስጠቱ ቢሆን ሃሳብክ/ሽ መልካም ነበር። ሲቀጥል Maali Maali sa ፋና ቲቪ ምንትሰራለክ/ሽ?? ማስተዋል ብዙ ርቀት ያስጉዛል!! ​ከ መናገር መጠየቅ...

  • @EAZy-Bzy
    @EAZy-Bzy 2 года назад +45

    Who’s watching this many many times like me 😀, the judges reaction so mesmerizing … the power of music! What about her doing a global duo-concert with the original singers come on!

  • @amsalmolla6955
    @amsalmolla6955 2 года назад +11

    የሚገርም ድምፅ ነው ይህ ድምፅ በዚህ እንዲቀጥል ሰውነትሽን አስተካክይ በወፈርሽ መጠን ድምፅሽ ላይ ተፅእኖ እንዳያመጣ👏👏

  • @firstyearmsc4667
    @firstyearmsc4667 2 года назад +63

    we were kids when this song was published, and it was a great memory as it remained to give a sense of Ethiopian! I am happy to hear this song again, after a long time!

  • @mulugenetu6988
    @mulugenetu6988 2 года назад +15

    ዋዉ ከዘፋኟ እስከ ባንድ እና ዳኞች ሁላችሁም ምርጥ ናቸሁ ስወዳችሁ❤️❤❤️❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ayahlushwoldeyes9619
    @ayahlushwoldeyes9619 2 года назад +1

    በጣም፡የምወደው፡ዘፈን፡አመሰግናለሁ፡አቅራቢዉንም፡ዘፋኛንም፡እጀራይውጣልሽ።

  • @dagialax
    @dagialax 2 года назад +23

    በቃ አውቃበታለች የድሮ ዘፍኖች በተለይ 80c ገብቷቷል አይደል ላይ ተዘፍነው አያቁም 👏👌ደፍር ነሽ

  • @abelsahle7956
    @abelsahle7956 2 года назад +20

    In my opinion it is not competition for us just getting back that best old time ... she reminded us many things at once .. that is why the judges went far away .. I can't wait to see the final next week .. till then will listen it as much ad possible 10 times per day .. it is so much mean to us for those remembered that very particular time ...

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 2 года назад +22

    ያለምወርቅ 1111111111111ኛ
    ግሩም ድምጽ ከምንወዳቸው ዘፈኖች ጋር

  • @abazesrael1026
    @abazesrael1026 2 года назад

    እውነት እላለሁ ዳዊት ጽጌ ጥላሁንን ብቻ ነው የተካው ያለምወርቅ ግን ከ10የማያንሱ ድምፃዊያትን ነው የምትተካው ምርጥ ልጅ 10ሺህ ነጥብ ሰጥቻታለሁ አመሰግናለሁ

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 года назад +7

    ያለም ወርቅ ባህላዊ ውበትን አሳይተሻል በሚያሳዝንና እና በሚያሳሳ መልኩ እናመሰግናለን ውበትሽን ይበልጥ እንድናይ በባህል ልብስ ነይልን ከውድድር ግን አልፈሻል ከፍታ ላይ ነሽ 👏👏👏❤️❤️❤️

  • @zemenutesafa1244
    @zemenutesafa1244 2 года назад +17

    wooooow!!! She has got it ....her talent is superb!!! Never seen a live performance as beautiful as this one. May God keep you safe, Yelem Work!! Yes, you can!!!

  • @masalt1424
    @masalt1424 2 года назад +12

    እንዲህ መዝፈን ጥሩ ነዉ!""!!!!!!!!!!!!!!
    ለኛም እዘኚልን ሆዳችን ባባ
    ተገረምን ኡፍፍፍፍፍፍፍ!!!!""""""

  • @lilibelay8821
    @lilibelay8821 2 года назад +1

    ያለም ወርቅ ጀምበሬ ዋው ድምፃዊት ናት የአሰፉን ዘፈን አሳምራ ሰራችው አድናቂሺ ነኚ በርች👏👏👏👌👌👌💚💛❤

  • @tofiksultan4564
    @tofiksultan4564 2 года назад +6

    You are amazing,I was fall on your voice,I wish for you Good luck in future,my sweet sister.

  • @nuruebabu3367
    @nuruebabu3367 Год назад +1

    የአሸናፊወች አሸናፊ ውድድር ማሸነፍ ማሸነፍ አለብሽ የድምፅ ቅላፄዋ በጣም ውብና ጣፋጭ ነው አቦ ይመችሽ

  • @amengirma3953
    @amengirma3953 2 года назад +19

    ልጂቷ እኮ ሱስ ሆነችብኝኝ❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 2 года назад +17

    የሚገርም ብቃት ነው ! ለመሆኑ ስንት አመትሽ ነው ? በጣም ደንቆኝ ነው ። The music you have played used to be hot in the late 80's & early 90's. Well performed !

  • @eyobgizachew4335
    @eyobgizachew4335 2 года назад +27

    የ90ቹ ድምፅዊያን የሚስረቀረቅ ድምፅ ያለምወረቅ 🙏🙏🙏🙏