አለምን ያስደነገጠው የሶስቱ ሀገራት እቅድ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 июн 2024
  • አለምን ያስደነገጠው የሶስቱ ሀገራት እቅድ በአቡ ጃህ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ ሃብቴ ታደሰ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 17

  • @ma9546
    @ma9546 Месяц назад +2

    thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤❤

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 Месяц назад +3

    ጋዜጠኛው በጣም የምወድህና የተረጋጋህ ሰው ነህ በርታ የዛሬው ዘገባህ ግን አልተመቸኝም የምዕራባውያን የዜና ተቋሟት የሚያራግቡትን ገልብጠህ የምታነብልን ነው የሚመስለው ሩሲያ ሃያልና ጠንካራ የራሷን ባህልና ሃይማኖት የምታከብር ግብረ ሶዶማዊነትን የምትጠየፍ ቤተሰባዊ ተቋማቶች ተፈጥሮዋዊ ይዘታቸውን ይዘው እንዲቀጥሉ የምትፈልግ ሀገር ናት የፈንጆችን ቅራቅንቦና አዳዲስ ልምምዶችን የማትቀበል የኩሩና የታታሪ ህዝቦች ሀገር ናት ለወደፊቱ ያንተንም ሃሳብ እንድታቀርብ እመክራለሁ

  • @DABTA0421
    @DABTA0421 Месяц назад +1

    Powww

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 Месяц назад +2

    #አህለን_የሳሎ_ቤተኞች😍❤🙏

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Месяц назад +3

    ሰላም ሰላም ሚድያ እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤

  • @berhanugebrie662
    @berhanugebrie662 Месяц назад +4

    ትክክለኛ ዘገባ ነው ። ግን ራሺያ ብዙ ተፈጥሯዊ ሐብቶች ስላሏት ችግሮች ቢኖሩኳ መቋቋም አያቅታቸውም ብዬ አስባለሁ ። ራሺያኖች የወደፊቱን የመገመትና የመተንበይ ችግር የለባቸውም ፖለቲካሊ ሩስኪዎች ጎበዞች ናቸው ። አመሰግናለሁ ።

  • @primoethiopia777
    @primoethiopia777 Месяц назад +1

    ላይክ አድርጉ እንጂ 🤔

  • @adaneadego9328
    @adaneadego9328 Месяц назад +10

    ራሽያ ከለየትኛውም የአለመሠችን አገራት ሀያልና ጠነሰካራ ሕዝብ ያላት አገር የምራባዊያን ዲስኩር ነው የምትዘግበው

    • @NeverGiveUp-pu3ub
      @NeverGiveUp-pu3ub Месяц назад +2

      ለትችት ስትጋጋጥ ቃላቶቹን እራሳቸውን እስኪስቱ ድረስ ሰባበርካቸው እኮ 😮come down bro

    • @AlemTadese-bk8zm
      @AlemTadese-bk8zm Месяц назад

      😂😂😂😂​@@NeverGiveUp-pu3ub

  • @linaomer9306
    @linaomer9306 Месяц назад +1

    "ታር ታሪያን " tiktok ላይ ሰርች ብታረግ ስለ ሶቬት ታላቅነት ማንም መካድ የማይችለው አስደንጋጭ እውነታ ነው........!!!!!!!!!!

  • @addisabeba5623
    @addisabeba5623 Месяц назад +2

    በበኩሌ አልስማማም ምክንያቱም ራሻ ከቻይና በተሻለ መልከሐ የምራባውያንን ማዕቀብ ትቋቋማለች ምክንያቲ ግልጽ ነው ራሻ ከቻይና የተሻለ ሪሶርስ ስላላት በነዳጅ በማዕድን በምግብ ሸብል ወዘተ
    በዛላይ ቻይና ታይዋንን ለሠጨቅለል የራሻ ሠኖር ግድ ይላታል ለዛ ነው ሁሉን አቀፍ ነሆነ ስምምነት ነተፈራረሙት

  • @ummaymen5354
    @ummaymen5354 Месяц назад

    Totally disagree because the one wrote this documentary enemy of them unfair description for me one side

  • @user-tr8kk6io9v
    @user-tr8kk6io9v Месяц назад

    russia endiet ke china mesaria twesdalech mayhonow

  • @NeverGiveUp-pu3ub
    @NeverGiveUp-pu3ub Месяц назад +3

    Putin ምርጥ ሰው ❤

  • @alexdemele6205
    @alexdemele6205 Месяц назад +1

    ፑቲን በዚህ ዓመት እንደ ራሲም ይወገዳል።