Ethiopia - ፊልድ ማርሻሉ ስለፋኖ ድርድር፣ ከአዲስ አበባ የተሰማው አስደንጋጭ ዜና፣ ከአስመራው ምክር የተገኘው ፍንጭ፣ ህወሓት ጉባኤውን በድንገት አቋረጠ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 июл 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 192

  • @user-ni2kf8vx4m
    @user-ni2kf8vx4m 14 дней назад +21

    ያረብ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
    ሰላም ናፈቀን ያኢላሂ

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 14 дней назад +2

      አሚን ያረብ

  • @user-zm9xo7ds8z
    @user-zm9xo7ds8z 14 дней назад +19

    ሰላም ለሀገሬ❤

  • @Mule0411
    @Mule0411 14 дней назад +2

    መከላከያ የህዝብ መሆኑን የሚያሳየው ከማንኛው ሀይል ጋር ችግሮችን በንግግር በመፍታት ጭምር ነው። ስላም ለኢትዮጵያ

    • @zahraa3088
      @zahraa3088 13 дней назад

      ማንሆነና ችግር ፈጣሪዉ

  • @TesfawuMikru-zx5on
    @TesfawuMikru-zx5on 14 дней назад +43

    ድል ለጀግናው የአማራ ፋኖ💪💪

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 11 дней назад +1

      ምድረ ውሸጻሞች ቅዠታም ሁላ ኪዳነምሕረት የልባችን ተንኮል አይታ አታሳካላችሁ የአማራ ገበሬ አርሶ አንዳይበላ ህዘቡን ማስጨነቅ ውይ

  • @sarasolemon597
    @sarasolemon597 14 дней назад +10

    ሰላም ናፈቀኝ በጣም ይርብሻል በየቀኑ የሚሰሙ ነገሮች

    • @user-xh4dp6ij4r
      @user-xh4dp6ij4r 14 дней назад +1

      ሠላም ፡ ዋጋ ታስከፍላለች እንጂ በስጦታ መልክ አትገኝም 😢😢

  • @samuelakalewold4870
    @samuelakalewold4870 14 дней назад +8

    Thank you Haile Gebreselassie !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @DaniFkru
    @DaniFkru 14 дней назад +25

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅ አንድ 💪

  • @sarabd6657
    @sarabd6657 14 дней назад +8

    ያረብ ሰላም አውርድልን

    • @user-xh4dp6ij4r
      @user-xh4dp6ij4r 14 дней назад

      ሠላም ፡ ዋጋ ታስከፍላለች ፡ እንጂ በስጦታ መልክ አትገኝም 😢😢

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n 14 дней назад +15

    ሠላም ለአማራ🎉❤

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 14 дней назад +5

    Yechenekelet seyakebetew amara kelele gebeto teketket end ebabe yewlegaw chefchefa endaybeka bekelelu menoreya asatut💚💛❤💚💛❤💚💛❤FANO yashenefal🥰🥰🥰🥰💚💛❤

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 14 дней назад +6

    ስላም ነፍቅን

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 14 дней назад +2

    ሰላም ያርግልን

  • @ekramyoutube3878
    @ekramyoutube3878 14 дней назад +17

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል💚💛❤💪💪💪👍👍ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 11 дней назад +1

      ምድረ ውሸጻሞች ቅዠታም ሁላ ኪዳነምሕረት የልባችን ተንኮል አይታ አታሳካላችሁ የአማራ ገበሬ አርሶ አንዳይበላ ህዘቡን ማስጨነቅ ውይ

  • @BIRUKASSA
    @BIRUKASSA 14 дней назад +1

    Good news for our country. Iskender's response to the BBC regarding the conflict in Amhara region is positive and constructive to put an end the war.

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 14 дней назад +4

    ያኢላሂ ሠላምን አስፍንልን

    • @user-xh4dp6ij4r
      @user-xh4dp6ij4r 14 дней назад +1

      ሠላም ፡ ዋጋ ታስከፍላለች ፡ እንጂ በስጦታ መልክ አትገኝም 😢😢

    • @aesaaa1616
      @aesaaa1616 13 дней назад

      @@user-xh4dp6ij4r ان الله ميشا
      አላ ከሻው ሁሉም ይሆናል

  • @EAT321
    @EAT321 14 дней назад +2

    አካባቢውን ለማተራመስ ሚሽን የተሰጠው ከማን እንደሆነ አሁን በግልፅ ወጥቷል ለዚህም ነው ለአሜሪካ እሞታለሁ ያለው የኛው ኮረኔል ።።።

  • @ramandebene1131
    @ramandebene1131 14 дней назад +1

    ማይክ ሃመር የ እትዮጵያ ገታ ነውን፡፡

  • @enanu7590
    @enanu7590 14 дней назад +9

    ጁላ አንተ ለፍርድ ሳትቀርብ ማን አባህ ከእንተ ጋር ቁጭ ብሎ ሚደራደር የለም ገደል ግባ

    • @be-liever
      @be-liever 14 дней назад

      ጁላ ጁላ ከምትሉ መጀመርያ እርስበር ከመባላት የራሳቹጰመሪ ይኑራቹ 😂😂😂😂 እነደዝንጀሮ መንጋ በየ ቡድናቹ ከምትጓዙ እነድሁኑ መጀመርያ😂😂

    • @enanu7590
      @enanu7590 14 дней назад

      @@be-liever መሪ የለንም አላልነህም መሪ አለን በመንጋም ሄድን በተናጠል አይመለከትህም የጁላ መንጋ ካድሬው

  • @SalamawtSada-de1zh
    @SalamawtSada-de1zh 14 дней назад +4

    በምን ቋንቋ ነው የሚደታደሩ ያው በደንብ እንዲግባቡ በእንግሊዝኛ መሆን አለበት in this post😂😂

  • @user-gy9nv5jc7n
    @user-gy9nv5jc7n 14 дней назад +8

    ድል ለአማራ ፋኖ ድልልልልልል

  • @seadi5
    @seadi5 14 дней назад +1

    ድልፋኖእምትሉያማችኋልፍንፍንያርጋቸውፋኖዎችምብልፅግናም፡ለኢትዮጵያ ህዝብ አይበጁም
    ኪሳራ እጅምንትርፍአለጦርነትአፈርብሉና
    አላህሰላሙንያውርድል
    ጦርነት ሰልችቶል
    ኔቶርክምበተከፈተልን

  • @yonasnigussie3208
    @yonasnigussie3208 14 дней назад +1

    Fano andi newe birhanu jula aidelem yemimera Keshim wegegna chirashe

  • @tesfaytadii
    @tesfaytadii 14 дней назад +1

    የfeta ዜና አርስት አንዳይነት ከአ.አ የተሰማው አስደንጋጭ ጠ/ሚ የሳኙን ትእዛዝ አስተላለፉ ከቤተመንግስ የተሰማው ወሳኝ ጉዳይ ጠ/ሚ ለባለስልጣኖቹ ቅጭን ትዛዝ ሰጡ
    የሚል አሰልቺ አርስት

  • @user-dm6qp7ud6m
    @user-dm6qp7ud6m 14 дней назад

    ሰላም ለሀገሬ

  • @songohan7170
    @songohan7170 14 дней назад +1

    አላላኪዊ እና ተላላኪው በጋራ እይስሩ ይገኛለ ::
    ተላላኪው ከጏረቤት ሀገራት እፈንግጧ ከአላላኪው ጋራ በለመደው መንገድ ለመሰራት ደፋ ቀና እያለ ይገኛል ::

  • @mekedesfentaw3864
    @mekedesfentaw3864 13 дней назад +1

    ድል ለፋኖ ፋኖ ለነጻነት ❤❤❤💛💚❤👌👌

  • @user-zr2uv1pk2r
    @user-zr2uv1pk2r 14 дней назад

    ብልጽግና እዴነህ

  • @mareabe419
    @mareabe419 13 дней назад

    Pretoreya Amhara ayeaklm tadabkae yafaramuten ferma manem aykabalm!!! Fano strong

  • @user-tg8yv4zh9j
    @user-tg8yv4zh9j 14 дней назад +1

    ይህ እዉነት ከሆነ በዚህ ጉዳይ ፑቲን ጠልቃ ሳይገባ አይቀርም

  • @jessicajone2229
    @jessicajone2229 14 дней назад +15

    ድል ለአማራ ፋኖ ወላሂ እውነት አለው አማራ ድል ለአማራ ፋኖ።።።

    • @teka1528
      @teka1528 13 дней назад

      ANTE WUSHA , FESAM, DENKORO,KOMOKER, KOMATA!

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 11 дней назад

      ምድረ ውሸጻሞች ቅዠታም ሁላ ኪዳነምሕረት የልባችን ተንኮል አይታ አታሳካላችሁ የአማራ ገበሬ አርሶ አንዳይበላ ህዘቡን ማስጨነቅ ውይ

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 14 дней назад +15

    እሯ የምን ድርድር ነው አንዴ ገጥመን መስሎኝ ጀግናው የነፃነት ታጋይ የህዝብ ልጂ ፍኖ ላይመለስ የሚችልበት ጊዜ እና ወቅት ላይ ነው ። የህልውና ትግል ነው መዳረሻው አራት ኪሎ ነው ምርኮኛው ብርሀኑ ጂሉ እስከነ ግብረ አበሮቹ በጀግናው ፍኖ ለፍርድ የምትቀርብበት ቀን ቅርብ ነው አታስብ አስታጥቄ
    Victory for AMHARA FANO
    FANO king of king army
    FANO is freedom army 💚💚💛💛❤️❤️💚💚💛💛❤️❤️

    • @be-liever
      @be-liever 14 дней назад +3

      😂😂😂ቱሪናፋ ዝምብላቹ እነደ አህያ መናፋት ብቻ🤔 4 ኪሎ መግባት አይደለም የጎንደሩን ኦና አትይዙም😂😂😂 ባዶ ቀረርቶ ከምታቅራሩ ለራሳቹጨመሪ ይኑራቹ እነደ ዝንጀሮ መንጋ በየ ቡድን ከምትባሉ እርስበርስ😂😂

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 14 дней назад

      ​@@be-liever❤🎉

    • @Hiwet-dd2eo
      @Hiwet-dd2eo 14 дней назад

      😅😅😅😅

    • @DawaDawa-zz7vg
      @DawaDawa-zz7vg 14 дней назад +1

      ​@@be-lieverአንተ ተውሳክ ካድሬ🤮🤮🤮

    • @Omarabdikariimshaftaag-es7bh
      @Omarabdikariimshaftaag-es7bh 14 дней назад

      ​@@be-lieverአንተ ዲቃላ በድሮን ነው የናንተ ወንድነት ኑ እሰኪ በክላሽ በሰናይበር በዲሽቃ በዙ 23 እንጋጠም

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 13 дней назад

    I love your program keep it up! Just make sure focus on Ethiopian internal issues! Stop 🛑 focusing on Eritrea 🇪🇷!

  • @user-ty4cz5qd2b
    @user-ty4cz5qd2b 14 дней назад +2

    ድርድር እስክ ድር ጋር ይደራደሩ ሌላው እስክድር የአማራ ህዝብ አይወክል

  • @AbramFire
    @AbramFire 14 дней назад

    ❤❤❤

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 14 дней назад

    ያረብ ለድሆች ለገበሬወች ሲባል ጦርነት ይበቃ😢😢😢😢😢 መደራደራቸው ላይቀር ሰው አይለቅ

  • @Ethiogung
    @Ethiogung 14 дней назад +1

    Wagwan 🎉

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 14 дней назад +2

    እስክንድር ነጋ የሚባል ተለጣፊ ከአማራ ህዝብ ታሪካዊ ትግል አይወክልም

  • @rahmaha
    @rahmaha 14 дней назад +1

    አላህየ አብይ ንቀልልና ሠላሙን አመጣልን ይህመርዝ ኦሮሞክልል ሲሄዲ ሌላሠዉ አማራክልል ሲሄዲ ሌላ አላህ በላያዉርዲበትና

  • @abejedaba
    @abejedaba 14 дней назад +2

    am z first

  • @user-sp9hy2hw8x
    @user-sp9hy2hw8x 13 дней назад

    ይድረስ ለሚያየውና ለሚያነበው ሁሉ ስማርት የመታወቂያ ድብቃዊ ሚስጢርን የምናውቀው ሰንቶቻችን ነን ?
    የየእለት እንቅስቃሴዎቻችን ንግግራችንና ምግባራችንን የበጎም ሆነ መጥፎ በቁማችንም ሆነ ተኝተን የምንፈጽማቸው ድርጊቶቻችንን ሳይቀር ገበናችንን ወደንም ሆነ በግድ ሳናውቅ በመታወቂያ ሸፋን ስም እራሳችንም ሆነ ቤተሰቦቻችን እንዲሁም አካባቢ ያችንን ሳይቀር ሰለጠንን በሚሉት አካሎች እየተሰለልን መሆናችንን የሠማ ላልሠማ አሳውቅ !
    ለልማት ስራ አበድሩን ስንላቸው ዞር ብለው ያላዩን አካሎች ግን በመታወቂያ ስም እርዳታ አድርገዉል በሚል እሳቤ አእየሰለሉንና እርስ በራሳችን እንድንሳለል አድርገውናልና እያንዳንዱ '' ኢትዮጵያዊ ''
    ይሕንን የድብቅ ሴራ ማውገዝና ለድርጊቱ አለመተባበር አለበት ብዬ አምናለሁ !!
    በዚሕ አጋጣሚ ለነጻነት ሕልውና ትግል ላይ ለሚገኙ ወንድሞቼ '' ሠላሙን '' እየተመኘሁ በምርኮ ' በስለላ'
    እንዲሁም በስራና በዘመድ ጥየቃ ስምም ሆነ ያካባቢው ነዋሪ ይህንን መታወቂያ በቴሌ በመንግስታዊ መስሪያቤቶች ቢሰጥ እንዳትወስዱ!! ምክንያቱም እራሳችሁንና አካባቢያችሁን ታሰልላላችሁና ነዉ !!
    '' ጂ ፒ ኤ ስ ''
    እንደማለት ነው
    ስለዚሕ ይሕ መታወቂያ በክልሉ እንዳይሰጥ !!
    የተሰጠውም ካለ ሰባብር ያቃጥለው !
    '' ይሕንን በማድረግ ''
    '' አማራዊ '' ግዴታዎን ይወጡ !!!,,,,,,

  • @mareabe419
    @mareabe419 13 дней назад

    Tultula ! Fano fet aysartavhum !! Dereder yalam!!

  • @meseret6459
    @meseret6459 14 дней назад +1

    ሱሪበሳምንት እናስወልቃለን አላለም ነበር? ምርኮ ኛው ፌክ ጄኔራል( ፊልድ ማርሻል)

  • @godblesstheworld6367
    @godblesstheworld6367 13 дней назад

    The opening sound is too loud!!

  • @klieben9942
    @klieben9942 13 дней назад +2

    ከፋኖ በኲል ማንም ከዚህ መንግሥት ነኝ ባይ መንጋ ጋር የሚደራደር የለም ።

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 11 дней назад

      ምድረ ውሸጻሞች ቅዠታም ሁላ ኪዳነምሕረት የልባችን ተንኮል አይታ አታሳካላችሁ የአማራ ገበሬ አርሶ አንዳይበላ ህዘቡን ማስጨነቅ ውይ

  • @user-hh3sd6ex1w
    @user-hh3sd6ex1w 14 дней назад +6

    Amhara Fanoking❤️💛💚🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅ደልላአማ🐅Amhara 👑King 💚💛ራፋኖFanoking❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤️💛💚💪💪💪💪💪💪💪💪🙏❤️🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @bereketkiflu8825
    @bereketkiflu8825 14 дней назад

    ግብጥ ግብጽ እንዳልሆነ ጸለምትም ጠለምት አደለም

  • @Befrduam
    @Befrduam 13 дней назад

    Does Eskndir is fano leader ?? I don't think so !!!

  • @user-lm6dy8md4y
    @user-lm6dy8md4y 14 дней назад +3

    ያረብ ሠላም ለኢትዮጵያ 😢😢😢

  • @hussenyesuf-ve2he
    @hussenyesuf-ve2he 13 дней назад +1

    ድል ለፋኖ ዘጋኝኝኝኝ😂
    ድል ለመንግስት

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 14 дней назад +1

    ድርድር የለም፤ብልፅግና የሚባል መንግስት ተብዬ 4 ኪሎ አስካለ ድረስ ድርድር የለም።

  • @super__star6823
    @super__star6823 14 дней назад

    In Ethiopia still singl handedly Amhara students are kidnapped but non of Ethiopia gov mention . Jula want to negotiate? For what ?

  • @ZerihunAlemayehu-lo9cg
    @ZerihunAlemayehu-lo9cg 14 дней назад

    ወትሮስ ከአሚሪካ ምንሊገኝ ግዜመፋጀት ነው ለጠላት እድሜ መስጠት ነው

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 14 дней назад +3

    ምድር ላይ በጣም የረከሰ አነጋገር ድል ለፋኖ የሚል ዘጊ አረፍተነገር ነው።

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 14 дней назад +3

      ድል ለፋኖና ለኢትዮጵያውያን ሞት ሀገር መምራት ላቃተው ደንቆሮው አገዛዝ 😂

    • @meskelhailenew9358
      @meskelhailenew9358 13 дней назад +2

      የእንተም ጉሮሮ ይዘጋላ ለዚህ ነው የዘጋህ

  • @lulaabraham3686
    @lulaabraham3686 14 дней назад

    Mr,FETA EZIH 5000 SELTNEW TEMELSEWA LELA ADADIS SELTAGNOCH ERTRA EYASELETENECH NEW ,BEKUTER YALTAWEKU YEMADENAGER WERE TEWOWO ,YEHON BELACHU METAWERUT TETACHU TENEGNA WERE BETAWERU YMEKERAL,WSHET TEWU,

  • @yonatanhailu8772
    @yonatanhailu8772 13 дней назад

    Oh really?

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 14 дней назад +1

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ የጭንቋአማላጃ እመቤታችን ቅድስት ድግልማርያም የጭንቅ ቀን ትድረስላቹህ ፈጥኖ ደራሹ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹህ ድል ለፋኖ ሞት ለጥብጋላ መግስት❤❤❤

    • @be-liever
      @be-liever 14 дней назад

      😂😂😂😂😂😂 እንዋጋ እንዋጋ በለው ብላቹ ጦርነቱን የጀመራቹት እራሳቹ ናቹ 😂

  • @girmazeleke8819
    @girmazeleke8819 14 дней назад

    ትንሽ የብልፅግና አለቅላቂነት ይታይባችሃል ሚዲያ ለህዝብ ድምፅ መሆን ያለበት

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 14 дней назад +1

    ብራኑ ስለ ድርድር ምን አገባው ?" እሱ ተዋጋ ሲባል መዋጋት ተው ሲባል መተው እንጂ እንዲህ ሲል እነዚህ በቁም የሞቱ የአማራ ክልል መሪዊት አውጥተው ደግሞ ያወራሉ?

  • @MulugetaHailay-b9j
    @MulugetaHailay-b9j 13 дней назад

    KAEDADA WUSHETA

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 14 дней назад +1

    ETHIOPIA YE MICHAEL HAMER KARPIT

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 14 дней назад +1

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤

  • @BIRUKASSA
    @BIRUKASSA 14 дней назад

    Bad news for our nation is the appearance of Woyane on the political platform.This is really disastrous and tantamount to the disintegration of our beloved Ethiopia.

  • @teka1528
    @teka1528 13 дней назад

    Selomedamtaw! ANTE WUSHA! KOMATA sebseb, besbasa, zerafe nehi!!

  • @user-dm1xt8fe8b
    @user-dm1xt8fe8b 14 дней назад

    Fano yelem

  • @zmack1830
    @zmack1830 14 дней назад +1

    FANO FES ESKINDIR FES.......4 MILION HIZB KALEQE BEHUWALA DIRDIR MIN YBALAL...LELA BEADEN LIMETA NEW........AY AMARA YEMIGERM DENEZ DNGAY FERI HIZB !!

  • @Mule0411
    @Mule0411 14 дней назад

    "ፈታ" ለመረጃህ ጥራት ከፍ ያለ ክብር !!!ስምህና ሎጎው አገርኛ መሆኑ ሩቅ አሳቢ መሆንህን ያሳያል

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 14 дней назад +2

    Fano freedom
    amhara Fano king of king
    Fano power
    Fano king💚💛❤

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 11 дней назад

      ምድረ ውሸጻሞች ቅዠታም ሁላ ኪዳነምሕረት የልባችን ተንኮል አይታ አታሳካላችሁ የአማራ ገበሬ አርሶ አንዳይበላ ህዘቡን ማስጨነቅ ውይ

  • @fasiltesfamichael6535
    @fasiltesfamichael6535 14 дней назад +1

    ANTE DONQORO QOMATA AMERICA 🇺🇸 MINM AQIM YELATIM LINGERIH
    AMERICA 🇺🇸 RASAWA TEKEBIBALECH

  • @user-gr4oe6tl2e
    @user-gr4oe6tl2e 14 дней назад

    ኣሚሪክ በኣለም ላይ የበላይነት እንደ ማታ ጻሃይ እየጠለቀባት ነው

    • @JonNati
      @JonNati 14 дней назад

      አረእ የበላይነቱስ በአማሪካኖች እጅ ይቆኝ ሌላ ቀርቶ ቋንቋቸውም እንኳ ባንሰማዉም ደስ ይላል ደግሞ የቻይና እኝኝኝኘ እንስማ እንዴ ዎቾጉድ አሜሪካየ ለዘላለም የበላይነትሽን ተጠብቆ ይኑር አሜን

  • @user-mz1lg5lc5h
    @user-mz1lg5lc5h 14 дней назад

    እና ምኑ ነው አስዳንጋጭ ነው ምትለው ባንዳ እንኳን ደስ አለቹ አትልም ኢትዮጵያውያን አትልም ሆዳም 😂😂

  • @HayliDingle
    @HayliDingle 13 дней назад

    የትግራይ ተፈናቃይ ወደ ፀለምት እንጂ ወደ ጠለምት የተመለሰ የለም

  • @adanechwoldegabriel7558
    @adanechwoldegabriel7558 14 дней назад +3

    ድል ለፋኖ

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r 14 дней назад

    Ethiopia > Egypt + Eritrea + Somalia

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 13 дней назад +1

    #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 11 дней назад

      ምድረ ውሸጻሞች ቅዠታም ሁላ ኪዳነምሕረት የልባችን ተንኮል አይታ አታሳካላችሁ የአማራ ገበሬ አርሶ አንዳይበላ ህዘቡን ማስጨነቅ ውይ

  • @AsterAligaz-gh5th
    @AsterAligaz-gh5th 13 дней назад

    ብርሃኑ ምን አባቱ አገባው ስለ ፋኖ ድርድር ማድረግ ይህ ገዳይ😏😏👉👹👹👹👹🤮🤮

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 14 дней назад +5

    ሱሪ ማስወለቁስ ?

  • @user-cc5cq4jz1h
    @user-cc5cq4jz1h 14 дней назад +3

    ኢትዮኦያ ለሶማልያ ላንድ እውቅና ከሰጠች ያለም ሕግ ኣፈረሰች ማለት ነው ኢትዮፕያ ለትግራይም እውቅና ሶላል ከሰጠች ትግራይ ራስዋ ችላ ከኢትዮፕያ ትገንጠላለች ማለት ነው ኣማራም ኦሮሞም ተገንጥለው ራሳቸው ችለው እውቅኛ ካገኙ ይገንጠላሉ ማለት ነው ኣብይስ ምን ላርግ ነው ወደ ሱዳን የሀደ የርትራ ድንቅ ኣድርገህ በውሸት የምትቀደድ ውሸተኛው 😂😂😂😂

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 14 дней назад

    ይሄ ድምፅ አይቀየር

  • @selamgizachew531
    @selamgizachew531 14 дней назад +4

    ድል ለግዙፉ የአማራ ህዝብ💚💛❤✌️

    • @abebakinfe2073
      @abebakinfe2073 11 дней назад

      ምድረ ውሸጻሞች ቅዠታም ሁላ ኪዳነምሕረት የልባችን ተንኮል አይታ አታሳካላችሁ የአማራ ገበሬ አርሶ አንዳይበላ ህዘቡን ማስጨነቅ ውይ

  • @aberhamkinduy5887
    @aberhamkinduy5887 14 дней назад

    ሱሪ እናስወልቃለን አልተባለ😅😅😅

  • @be-liever
    @be-liever 14 дней назад +2

    💪🇪🇹ENDF💪💪
    ድል ለጀግናው ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ነው ሁሌም💪🇪🇹💪

    • @user-hh3sd6ex1w
      @user-hh3sd6ex1w 14 дней назад +2

      ጀዝባመከላከያ🇪🇹🐏🇪🇹🐏🤛🤣🤣🤣

    • @DawaDawa-zz7vg
      @DawaDawa-zz7vg 14 дней назад +3

      ከራሱ ወገን ጋር ሲዋጋ የሚኖር የሃገር መከላከያ ሳይሆን የግለሰብ ስልጣን መከላከያ ነው ደሞ ተሰላችቷል አያሸንፍም ካድሬው 😜

    • @be-liever
      @be-liever 14 дней назад

      @@DawaDawa-zz7vg 🤣😂 እራሳቹ ና ግጠመን ፤ እንዋጋ እንዋጋ በለው ብላቹ ጦርነት ጀምራቹ ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ መፈናፈኛ ሲያሳጣቹ " ከራሱ ወገን ጋር ሲዋጋ..." አላቹ ኪኪኪኪ🤣😂😂😂 ግጠመን ስትሉት የራሳቹ ወገን አልነበረም እናነተ ባንዶች🤣😂🤣😂

    • @DawaDawa-zz7vg
      @DawaDawa-zz7vg 14 дней назад

      @@be-liever ባንዳማ ማን እንደሆነ እየተዋወቅን ካድሬው ተዉንጂ tdf ን ከደብረሲና የመለሰልህ አማራ ነበር... ዛሬ ትጥቅ አስፈታለሁ ብለህ ትጥቅህን እያስታጠቅከን አፈርጥመኧናል እናመሰግናለን አስታጥቄ 😜

    • @be-liever
      @be-liever 13 дней назад

      ​​@@DawaDawa-zz7vg😂😂😂😂😂 TDF ከትግራይ እሰከ ደብረብርሃን ሲገርፋቹ ነበር እነጂ ሲያሰቃያቹ ረሳቹ እነዴ😂😂😂 TDF ን ከደብረ ብርሃንማ የመለሰው ጠቅላዩ ነው የጦር ሃይሎች ጠቅላይ አዛዡ ጦሩን እየመራ ሂዶ 6 ወር ቂጣቹን ሲገርፍ የነበረን TDF በአንድ ሳምንት መቶ ነፃ አወጣቹ 💪አቢቹ🇪🇹 💪 እናነተ እነደ አህያ ከናፋቹ መች አነሰ🤣🤣🤣

  • @user-ky4mo9sg4j
    @user-ky4mo9sg4j 14 дней назад +2

    የማአባቴ ድርድር በማንደም

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 14 дней назад

    የምን አባህ ካዉሰል ነዉ

  • @TizazuDawit
    @TizazuDawit 9 дней назад

    TlZAZU2016

  • @BereketTadele-s6j
    @BereketTadele-s6j 13 дней назад

    ዐበይ ከ አል ቡርአህ ሳውዲ ከ ሄሚቲ አልሃሙዲ coming soon so...

  • @user-gz5fs3xo3z
    @user-gz5fs3xo3z 13 дней назад

    አማራ,ንቃ,በድርድር,እንዳጥለፋ,የባሰታልቃለህ,

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 13 дней назад

    TEKEKELEGNA AGELALESE NEWENA HEGENE MAKEBERE YE TEBEBEGNOCE MEREHO NEWENA YE HEGE YE BELAYENETE YEMIKEBEREBETE HAGERE HULU YE METANE HABETU YE LAKE NEWENA:BELOME KE BEZU ALASEFELAGI ASEKEFI,SEYAFE KE HONU HUNETAWOC YETADEGALE,!

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 14 дней назад

    አማራ ላይመለሰ አምሯል በማንንም ልቅምቅም ድርድር

  • @Mengshaile
    @Mengshaile 14 дней назад

    ኣትዋሽ

  • @user-xh4dp6ij4r
    @user-xh4dp6ij4r 14 дней назад

    በኢትዮጵያና በሶማሊላንድ መካከል ታቅዶና የተደረሰበት ስምምነት ፡ ድሮም ቢሆን የጂኦ ፖለቲካ ጉዳይ ነውና ፡ የአሜሪካ ተልእኮ ነው እንጂ ፡ መች በአቢይ ጭንቅላትና ድፍረት ሆነና !

  • @mulgmymom1384
    @mulgmymom1384 14 дней назад +1

    አሪፍ የብልፅግና ቻናል ነው በርቱ

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 14 дней назад

    Hiliy stande stop hntrnationale showe compation amd publices hiliy economiy no rilation so stop this atked atlitces

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x 14 дней назад +4

    ብርሀኑ ጁላ ስለ አማራ ፋኖ አያገባውም ጥላት ነው

  • @tedlamakonnen3019
    @tedlamakonnen3019 13 дней назад

    እንተ እያላችሁ ምን ዓይነት ድርደር?

  • @bekelechbalcha8309
    @bekelechbalcha8309 14 дней назад

    ልብ ካለህ አፈሙዙን ወደአብይ አዙረው ያኔ ወንድነትህን እናረጋግጥለሃለን።

  • @dawitselemun6124
    @dawitselemun6124 14 дней назад +1

    የብልጽግና ቻናል

  • @Abdulhaq5353
    @Abdulhaq5353 14 дней назад

    አድማጭህ ኢትዮዽያዊያን ሳይሆኑ ሶማልያዊን ይመስል አስደንጋጭ ዜና ብለህ መዘገብ ምን ይባላል?? ሱማልያዊን ይደንግጡ እንጂ፣ለእኛ አስደሳች ዜና ስለሆነ ደስ ብሎናል።

  • @samiclick6753
    @samiclick6753 14 дней назад

    ፈታ በጣም ስለምድብርኝ ስብ አርጉኝ ስራ ላይ ነኝ።

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r 14 дней назад +1

    ተወደደም ተጠላም ኢትዮጵያ ወደብ ታገኛለች !!!!!!!!!

    • @user-hz2bf2km4k
      @user-hz2bf2km4k 14 дней назад +3

      አሁን እኛን ያስጨነቀን በሰላም ወቶ መግባት ከቦታ ቦታ በሰላም ሳንታገት መንቀሳቀስ ነው የካድሬ ወሬ አታውራ

    • @user-pg9tu7qm5w
      @user-pg9tu7qm5w 13 дней назад

      E don't need port

  • @user-um3dr6hg7n
    @user-um3dr6hg7n 14 дней назад

    ወንድሜ ታሪክን መለስ ብለህ ብትመለከት ፦ ግርማዊ ቀ /ሓ/ሥላሴ ( ጃንሆይ ) የአፍሪካ አንድነትን ለማቋቋም ደፋ ቀና በሚሉበት ጊዜ ዩ ኤስ ኤ አይሳካም በሚል (በንቀት ) ይስቁባቸው ነበር። ምክንያቱም ዩኤስ እንደፈለገው ለመበዝበዝና ለመጫን የሚመቸው የተበታተን ሐይል እንጂ አንድነት ያለውን ሐይል አይደለምና ነው። ስለዚህ የዚህ የአንድነት ድርጅት ዋና ማጠንጠኛ የሆነውን የአንድነት አጀንዳ መናዱ ለነሱ ወሳኝና አስፈሊጊ ነውና ነው። አበቃሁ