የአማራ ክልል ፓርቲዎች ጥያቄ እና የጠቅላይ ሚንስትሩ ምላሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 222

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele 7 месяцев назад +17

    ወንድማችን እናመሰግናለን።❤❤❤

    • @YasinAd-q7y
      @YasinAd-q7y 4 месяца назад +1

      يسنءحمد ❤

  • @henokbeyene6726
    @henokbeyene6726 5 месяцев назад +23

    ሀቅን መሠረት ያደረገ ውይይትና ምክክር
    መከባበር መደማመጥ ያለበት መድረክ ጨዋ መድረክ!

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele 7 месяцев назад +2

    ክቡር ዶ ር ጠ ም አመሰግናለሁ ።❤

  • @NurlignGetnet
    @NurlignGetnet 7 месяцев назад +13

    አነጋገርህ ጥሩ ሆኖ ተገኝቷል ለምን ካልከኝ የቀበሌ ካድሬ ተራ የቀበሌ ና የብልጽግና ካድሬ ብለህ ገለፅካት ተባረክ ባርያው

  • @DinkudinkuBekele
    @DinkudinkuBekele 7 месяцев назад +2

    ወንድማችን እንደአንተ እውነትንእውነት ሀሠትን ሐሰት ማለት የሠውልክነት ነዉ።❤❤❤

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 7 месяцев назад +2

    YES.WE MUST HEAR THE SOUND WORDS OF THE MAN, THE SOLID WORDS OF THE SERIOUS PROFOUND PROMINENT PERSONS

  • @abrahimAyalo-xj8zl
    @abrahimAyalo-xj8zl 15 дней назад

    አቦይመችህ አማራነት ኩራትነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TaytuYeuf-ie1xl
    @TaytuYeuf-ie1xl 6 месяцев назад

    ትክክል ወንዲማችን እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DesalegnewnetuGietahun
    @DesalegnewnetuGietahun 7 месяцев назад +5

    አንድ አማራ አንድ ኢትዮጵያ

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 6 месяцев назад +1

    ሁለተኛው ተናጋሪ ሐቀኛው እናመሰግናለን
    የጠላት መሰል ሪያ አጋሰሱን ስለአጋለጥክልን

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 6 месяцев назад +1

    የወያኔ ፡ ህውሓት ፡ እና ፡ የብአዴን ፡ ርዝራዥ ፡ አሁን ፡ ከፋኖ ፡ ጋር ፡ በመሆን ፡ ለነፃነት ፡ መታገል ፡ ነበረባቸው።

  • @e-l3w
    @e-l3w 7 месяцев назад

    አገው (አማራ) እየታገለ ያለውኮ እናንተ ከፋፍላችሁ የበታተናችኋትን ሐገር አንድ ለማድረግና ሐያል እንድትሆን ነው እንደ አባቶቹ እየተዋደቀ ያለው የእናንተ ሀሳብና የአማራ (አገው ) ሀሳብ አይገናኝም ምክንያቱም እሚያፈርስና እሚገነባ አንድ ላይ ሊሰራ አይችልም ወይ መገንባት ነው ወይ ማፍረስ አንዱ ማሸነፍ ግድ ነው እግዚአብሔር ደግሞ ከተገፉት ጋር ነውና የእናንተ ሰይጣናዊ የአፍራሽነት መንፈስ ይበተናል ። ፋኖ 💪💪💪

  • @getahunbelay8651
    @getahunbelay8651 4 месяца назад +1

    የዛሬው አውይ አገው ምድር በ1967 ዓ ም እድገት በኀብረት ይውቀትና የሥራ ዘመቻ ግምጃቤት ማርያም ነበር
    የዚህ ሕዝብ አኢትዮጵያውይነት ጥያቄ ወሰጥ የሚገባ አይድለም ችግሩ አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል ሆኖ ነው

  • @AntaguTilahun
    @AntaguTilahun 2 месяца назад

    ከጥላቻ ፍቅርን ከጦርነት ሰላምን አለመግባባትን በንግግር መፍታት የሚለውን የእድገት መርህን ምርጫ ያደረገ የአገው ህዝብ ላይ እውነት እንደ ኮሶ የመረረው አስመሳይ ትውልድ ታሪክ ይቅር የማይለውን ግፍና በደል አድርሰዋል። ለአገው ህዝብ ይዘገያል እንጂ መንጋቱ አይቀርም እውነትና ንጋት እየቆየ ይጠራል። እባካችሁ ሰዉ ከመምሰል ሰው ሁኑ

  • @DerejeLemma-lh9dy
    @DerejeLemma-lh9dy 6 месяцев назад +3

    በእውነት ሀለተነኛው መልካም ሀሳብ ጎበዝነህ የመጀመሪያው በንዳ ነውነዉ

  • @ቃልኪዳንYouTube-j5t
    @ቃልኪዳንYouTube-j5t 6 месяцев назад +2

    እግዚአቢሔር ይባርክህ ወንድማችን ያአማራግን ያስብከው😢😢😢😢😢

  • @Jsjsushshhdueu
    @Jsjsushshhdueu 5 месяцев назад

    እኔ የምለው መግሰት የሀገርን ሠላም ካላሰፈነ ለምነው የማይወገደው ምንም የማያቅ ምሰጊን እየተጨፈጨፈ ለምን አታሰወግዱትም ሠላም ለሀገራችን

  • @gezahegnabiye-bl6ou
    @gezahegnabiye-bl6ou 7 месяцев назад

    ችግሩ ምንድን ነው አንተ ካወቅህ እና አብረህ ከሰራህ አንተ አለህበት ማለት ነው ምስኪኑን ህዝብ ታጫርሳለህ
    ሁሉም የአዳምና የሄዋን ልጆች ነን።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 6 месяцев назад

    ይህ ግለሰብ ድሮም የወያኔ ቅጥኛ ዘንድሮም የአማራ ክልልን ለማዳከም ከሚሰፈርላቸው ቅጥረኞች ዋናው ነው እስኪ ሻኛውን ተመልከቱት

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 5 месяцев назад

    የኢትዮጵያ ሕዝብ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነው።በክልል በረት እያጨቁ የኢትዮጵያ ሕዝብ እያሉ መናገር አያስኬድም እላለሁ።

    • @ወለየዋf
      @ወለየዋf 4 месяца назад

      ዱሮም ትግራ ይ ጦርነት ጊዜ ትግሬ እሚባል የለም እክሱም እካባቢ እሚገኙ በበግ ነጋደነት የመጡ ኤርትራውያን እና እጋዚያን ተና ጋሪ እና ነባርእማሮች ናቸው ሲሉ ነበር እሑን ደሞእማራ እሚባል ብሔር የለም እያሉይገኛሉ ምዲርቅዠታም😂😂😂😂

  • @HabtamuHABT-td2xy
    @HabtamuHABT-td2xy 6 месяцев назад +3

    አገው አገው አትበል ጎጠኛ

  • @Zemeneyohanis
    @Zemeneyohanis 5 месяцев назад

    እንቅ ያድርግህ በለው እንዲህ እውነቱን ንገረው የኔ ጀግና

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 5 месяцев назад +2

    አብይ አህመድ ገዳይ ነው አብይ ይውደም

  • @eyobWorku-b1i
    @eyobWorku-b1i 3 месяца назад

    በአማራ ክልል እየተሰራ ያለው የፈፖልትካ አዝማማ እኛ እንመራለን እንጂ በሌላ አንመራም እንደማለት ነው እንጂ የሀገሪ ፍቅር አይደለም አለማወቅ ከትውልድ ይራቅ!!!!!

  • @AlemuAyalew-q9k
    @AlemuAyalew-q9k 4 месяца назад +1

    የመጀመሪያዉ ስለ አገዉ የተናገረዉ እዉነት ነዉ100%::

    • @fekadodesalen
      @fekadodesalen 3 месяца назад

      kkkkkk afer bla kedada wushtam

  • @SaidmiguilWais
    @SaidmiguilWais 5 месяцев назад

    አተ በጣም ትክክልነህ አገው በሚባል አማራ አልተጠቃም

  • @hagereyTigray-br1on
    @hagereyTigray-br1on 5 месяцев назад +2

    በአማራ ክልል የተጨፈጨፉ ቅማንት
    አገው ኦሮሞ ክልል ይሰጣቸው

    • @Jmila-y
      @Jmila-y 24 дня назад

      😂😂😂😂

  • @AbiTemesgen
    @AbiTemesgen 7 месяцев назад +1

    ጠቅላይ ሚኒሥቴር እርስዎ ራያና ወልቃይት የአማራ እንደሆነ አሳምረው ያውቃሉ ""

    • @ቃልኪዳንYouTube-j5t
      @ቃልኪዳንYouTube-j5t 6 месяцев назад

      መቸስያአማራ አይደል ምንም ያያገባው ወልቃይት እራያ አማራነው❤❤❤

  • @AsafaKinduu
    @AsafaKinduu 7 месяцев назад +3

    ዋው ትክክል

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 5 месяцев назад

      በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ🎉😂

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 7 месяцев назад

    ክቡር ተላይ ሚኒስተር
    በቀንም በግራም እባክዎ ይመልከቱ እባክዎን
    ዘር ለእህል
    ውፍረት ለከብት
    ማስተዋል ለመሪና ለህዝብ
    1) እትስዎ ሊያስተዳድሩት የሚፈልጉት ማንን ነው???
    2) ህዝቡ አያለቀ ነው የዶሮ ደም እኮ ያሳሳል
    3) የአመራ የእርስዎ ትላቻ እስከመቺ ነው???
    4) የአመራ ሞዲል የእርስዎ ቢተሰብ የወሰደችው በእርስዎ ስልታን ነው ወይንስ እርስዎ በወረዳና ነሚዲያ የአንድ ፍትቦል ቢተሰብ የአረብ ሙስት በግድ ስለተግባቡ ነው? ወይንስ?
    5) በኢትዮፕያ ሚዲያ እትስዎን ስናነጋግር የፈረንሳይ ቹሀት የእርሰዎ ልጅ የፈረንሳይ ቢተሰብ ስሆነች ??
    ወይንም በኢትዮፕያ ታልካ ገብነት ፈረንሳይ አላት ወይ?
    6) የሚዲያ ውርጅብን
    የእትስዎ ሚዲያ ትርጉም ሊላ ነው ህዝቡ ኢንግሊዝና አያወረቅም ብለው ነው???
    እርሰዎ

  • @AmenewAmenew
    @AmenewAmenew 5 месяцев назад +1

    በዚህ ሰዓት እንደ አንተ አይነት የእውነት ሰው መገኜቱ ጥሩ ነው

  • @GemechuGudaye
    @GemechuGudaye 4 месяца назад

    ድንቅ ውይይት ነው።

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 7 месяцев назад +2

    ወድማችን በደብ ገለፅከው እድሜና ጤና ይስጥልኝየአማራ የአገውየቅማት ችግር አይደለም ያአማራ ፋኖ የምታገለው በአማራነቱለሚታረደው ህፃናት ሳይቀር ለሚአርዳቸው ለሰው በላ አብይነው ፋኖ በጀግንነት ወደትግል የገባ ፋኖማለት አገውም አማራም አልፎም ኢትዮጵያውይነው

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 5 месяцев назад +1

    #BBC NEWS WORLD NEWS NOW ERITREA OUT AND TPLF OUT AND SO ON

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 5 месяцев назад

    በትክክክል😢😢😢😢

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 4 месяца назад

    በወያኒንም የገዉችሸንጎም የተቓቓመንም ቡሄርንም ዘርንም እያለም ያቓቓመዉ ህዎሀትም ።

  • @BetyTolaa
    @BetyTolaa Месяц назад

    ችግሩ አዋጅ ሳይሆን መጥፎ አስተሳሰብ ነዉ

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 5 месяцев назад

    በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ😮😢

  • @DekaAli-tf1gq
    @DekaAli-tf1gq 5 месяцев назад

    Tebarek.wudu.wondimachin.idimena.tenayistih.

  • @AgezeGebremedhin
    @AgezeGebremedhin 6 месяцев назад +2

    ጠቅላይ ሚንስትሩ ስለ አገው ያነሱት አጠር ያለ አስተያየት ትክክለኛ እና ትክክለኛ አገላለፅ ነው።

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 7 месяцев назад

    ግልፅ አድርገህ ተናገር ወይ ለትግራይ ወይ ለአማራ ይገባል ብለህ ተናገር ግን ስጠራጠር ወልቃይትን በሙሉ ህዝቡን ጨርሠህ ዛፍ ልተክልበት ነዉ የሚመስለኝ። አስጠላኝ ያተን ድምፅ በመስማት እጪጪጪጪ!!!!!

  • @yonasgetachew6482
    @yonasgetachew6482 5 месяцев назад

    እኔ ያልገባኝ ትጥቅ ትግል ውስጥ በኤርትራ በረሃ ያስገባው ነገር ተመልሶለታል ማለት ነው ጥያቄው ስልጣን ነበር ማለት ነው አቶ አለምነህ ጥያቄ ተመልሶል

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 месяца назад

    ትሩ እንደሰራ አገው አማራ ክልል እርስዎ አማራተል ለምን አነሱት እእእእእእእየይይይይ እረ በስንቱ

  • @BamlakiSisay
    @BamlakiSisay Месяц назад

    እዉነት ነዉ

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w 5 месяцев назад

    ጀግናበትክክል❤❤❤❤

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 5 месяцев назад

    Abi Ahemed Yeminagerewe Hulu Nefase Newe Beno Yetefale .Tegebar Yeleme Because Abi Tplf Newe Ewenet Yeleweme .

  • @asmamawgetachew5980
    @asmamawgetachew5980 22 дня назад

    እውነት ተናጋሪ በጠፍ ከባድ ነበር

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 5 месяцев назад +1

    #ETHIOPIA AMAHRA SAVE NOW ANNOUNCE TV WORLD NEWS #EBC NEWS NOW ETHIOPIA PM AMAN NEW STOP WAR ETHIOPIA PM ABIY TRUE SAVE AMAHRA MILTRAY SOIDLER AND NOW ALL AMARHA GIVE FOOD SALARY BAGET AND FOOD AND SO ON NOW TPLF OUT FROM AMHARA PEOPLES GONDAR WILITKE CITY AND RAYA CITY NOW ERITREA OUT FROM ETHIOPIA PARLMA SUME MEETING

  • @ጌታሁንጥላሁን
    @ጌታሁንጥላሁን 7 месяцев назад

    ተስፋሁን አዳነ ቢሮ ለማግኘት ነበር ኤርትራ በርሃ ወርደህ አማራ አማራ ስትል የነበረው ይገርማል

  • @GoshuAlem-tw7od
    @GoshuAlem-tw7od 2 месяца назад

    ጀግና ሸንጎ መሪ በጠቅላይ ሚኒስተር ፊት ሙገሳ ተቸረው

  • @GebermikalAyalw
    @GebermikalAyalw 5 месяцев назад

    መልሡንመለሠለትእንጅ ሌላ ጉዳይ አምቶነበር

  • @SdsssFddf
    @SdsssFddf Месяц назад

    አረ የአገራችን ሠላም ናፍቆኛል

  • @hadiyamollatube6921
    @hadiyamollatube6921 7 месяцев назад +2

    🙏🙏🙏🙏👍👍👍

  • @AsenaksheMulate
    @AsenaksheMulate 2 месяца назад

    እይ ምንነው ሰዋ ዘር ለእህል ነው እንጂ ለማብራሪያ አይደለም ገራየገባው ንጉስ የለአንድ አመት አይነገስ mines ??!!!!!
    only cut

  • @endrismohamed-nq8yk
    @endrismohamed-nq8yk 5 месяцев назад

    የተንግግር ይሻላል....አገውየሚለውነውነው የምገርምነው

  • @saloanabas
    @saloanabas 7 месяцев назад

    በጣም ❤❤❤❤❤

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 7 месяцев назад

    ❤ከብትምንይቃልእሱታልሞተሀገርአይለማሞ

  • @MikiyasTadesse-ip8yi
    @MikiyasTadesse-ip8yi 7 месяцев назад

    ያሣዝናል

  • @hxhdbxxbhx4486
    @hxhdbxxbhx4486 7 месяцев назад

    ኧረ እናት ወልዶሀል ወድሜ እደጥቅል የአማራን ክልል ቺግር በደብ ነዉ ያስረዳኸዉ
    ምን ዋጋለዉ አብይኮ እሚቀብረዉ አቶጂ ከሞተ ቆይቷል በዛላይ ጨልሏል የምር

  • @pipa5197
    @pipa5197 29 дней назад

    wuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amdetenachannel1789
    @amdetenachannel1789 3 месяца назад

    አገው የሚባል ህዝብ የለም ,ጥያቄህን አስተካክል ወይም አዊ ወይም ኸምጥ ብለህ ተይቅ

  • @GeSK214
    @GeSK214 Месяц назад

    ፋኖ ይመቸው ገና ያንጫጫሻል💪💪💪💪

  • @hagosGebrehaweria
    @hagosGebrehaweria 7 месяцев назад +1

    ማቃጠር ይሉይ እንዳህ ነው

  • @Genetneguses
    @Genetneguses Месяц назад

    Yne ❤koshasha ❤governance ❤agew❤amara❤wusiti ❤tekemito❤gotegna❤mehon❤aydelemi ❤ethopiaw❤mehon❤alebeti

  • @zamzam5373
    @zamzam5373 2 месяца назад

    ምግስት እያለህዝብእደትብሎ እአብዪአህመዲ አገራቺን ተጎዳ

  • @addisuTemeselew
    @addisuTemeselew 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 7 месяцев назад

    ይህ የአገው ሸጎ የተናገረው የውሸቱ ምልክት ምራቁ አቆትነበር እደፀጉሩ ሀይምሮው የተመለጠ ፋኖ የሚገለው እዳተያለውን አጋሰስነው አይቀርልህ እሻ አላህ

  • @tkyohanes
    @tkyohanes 7 месяцев назад

    I like much more የአብይ 7ኛ ጨ አወዳሾች እርስ በእርስ ሲጋጩ አብይ አጫዋች ዳኛ ነው

  • @GetachewGubo
    @GetachewGubo 5 месяцев назад

    ዘማር ወንድሙን ሹልጋዶ 5:01

  • @ሰፊነውአዳነ
    @ሰፊነውአዳነ 2 месяца назад

    በሚያስደንቅ ሁነቴ ባዳን እየቀጣ ነው

  • @AlemuAyalew-q9k
    @AlemuAyalew-q9k 4 месяца назад +1

    ክቡር ተክላይ ሚኒስተር በአገዉ ህዝብ ላይ ያለዉ ስቃይ ሰቆካ አንድ አማራ እየተባለ አማራ ዉስጥ ያለዉ ብሔር ህገ መንግስታዊ መብቱን እንዳይጠይቅ ብዙ አፈና እየተረገ መሆኑን ከፌድራል ብልፅግና ሰዉ እስከ ቦታዉ በመላክ እዉነታዉ ቢረጋግት የተሻለ ነዉ!

  • @GetachewGubo
    @GetachewGubo 5 месяцев назад

    ዘማር ወንድሙን ሹልጋዶ

  • @ZeynabAhmed-i9n
    @ZeynabAhmed-i9n 7 месяцев назад +2

  • @Zemeneyohanis
    @Zemeneyohanis 5 месяцев назад

    እንቅ ያድርግህ

  • @YaredMeseret-m5q
    @YaredMeseret-m5q 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MartinLionel-es8ih
    @MartinLionel-es8ih 6 месяцев назад +1

    Liki

  • @BantayehuJku
    @BantayehuJku 6 месяцев назад +1

    the 2 is right

  • @NebereMekonnen
    @NebereMekonnen 7 месяцев назад +1

    በርታ ግን ችግርነው

  • @aminaamina-oo1oi
    @aminaamina-oo1oi 3 месяца назад

    ትክል

  • @hunegnawsharew6954
    @hunegnawsharew6954 Месяц назад

    አገውና አማራ እንዲህ አይ ያገው ሸንጎ?

  • @modinamodina4305
    @modinamodina4305 4 месяца назад

    መፈትሔ፣አረእባክህ፣መግስት፣ተብዮ፣ሠው፣በሂይው፣የመኖር፣መብቱ፣ያግኝ፣ሌላው፣ይቅርብህ፣ግድያ፣አስቁም፣

  • @AbelSeid-q7l
    @AbelSeid-q7l 7 месяцев назад

    Kemant felasha nw weyes. Agew somalie mertun leoromo keset manegne blo nw kethiopia tesedo israel yevebaw keba felashe sigemer 1997 nanenetachen yeteyekachute lelochu wedyaw siteyku

  • @veracity8968
    @veracity8968 24 дня назад

    ቀጫጫው እኔ ፖለቲከኛ ነኝ አላለም 😂😂😂 ብልጽግናም ቢሮ ሰጠኝ 😂😂😂 አይ ሆዳም ካድሬ ሁልሽም ትጠረግያለሽ ! ድል ለፈኖ !!!

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 5 месяцев назад

    Hawi zone is an Agew Origin. This is why the whole Amhara hate Agew.

  • @Anseewaw
    @Anseewaw 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 5 месяцев назад

    #RAYA CITY NOW revolution ALL ASK ETHIOPIA PM AMAN NEW #CNN WORLD NEW S

  • @zamzam5373
    @zamzam5373 2 месяца назад

    ኢቶቢያሰላምአታለቺ

  • @AsamnewAkalu
    @AsamnewAkalu 6 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉ጭ🎉

  • @TemesgenFentahun-y2t
    @TemesgenFentahun-y2t 5 месяцев назад

    ፅንፈኛዉ ሀይል ማለትክ አልተመቸኝም

  • @abebe7532
    @abebe7532 4 месяца назад +1

    Shrek is Gojjam‼️

  • @מנגשההאתיופי
    @מנגשההאתיופי 5 месяцев назад

    ሰድስት አመት ሞላህ መቸነው ምትመልሰው

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 7 месяцев назад

    temechegn ene enkuan simachun alawkim

  • @MihretMihret-tu7ko
    @MihretMihret-tu7ko 7 месяцев назад

    Seel Agwe Yelemefenakele Yeansawe yeparelama Abale Ejeg Beetame Yesazenal !! Werede Belo Wede Abela Bey Yeteshale.Nebre ? Yealyewn Negre Bemedrek Mawerate Sehetete New Edegena Godayoun Teyko Bereda yeteshale New :: Abeelamebale Agre Ahoune Beayn yemetay Bate All? Safety Bemedreke Mawerat Tamagnenten yesatale : Yekereta metyke mechale Alebehe ?

  • @SolomonDesie-x7k
    @SolomonDesie-x7k 2 дня назад

    ቢመሽም ይናጋል

  • @BrukeBasazn
    @BrukeBasazn 6 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ካተጋ ይሁን

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 5 месяцев назад

    #ETHIOPIA PM AMAN NEW ANNOUNCE TV WORLD NEWS NOW TPLF OUT FROM GONDAR religion STATES AND CITY NOW SAY ERITREA MILITARY SOIDLER OUT FROM OFFICES NOW #CNN WORLD NEWS

  • @hagereyTigray-br1on
    @hagereyTigray-br1on 5 месяцев назад +1

    አገው ክልል ይሰጠው

  • @maryamid9734
    @maryamid9734 7 месяцев назад +4

    ወላሂ እውነት ነው የተናገርከው ግን ምን መነግስት አለ እና ነው

    • @ZeynebaSeid-r8o
      @ZeynebaSeid-r8o 7 месяцев назад

      አይ አላምረው ይርዳው አር ንግግርህን አሳየኸን

  • @حليمهمعيضالثبيتي
    @حليمهمعيضالثبيتي 7 месяцев назад

    ማነውነጠኛእዳረሣእርሜልክእሥራትአብይበድሮናያጠፋውንነፍጠኛትላለ

  • @YbeltalAshebr
    @YbeltalAshebr 2 месяца назад

    💚💚💚💛💛💛♥️♥️💪💪💪