"ሕዝባችንን ይዘን የማናሸንፈው ትግል አይኖርም።"- አቶ ክርስትያን ታደለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 989

  • @enat-i5f
    @enat-i5f 4 года назад +174

    አንደበተ እረቱው ጀግናዉ ክረሰቲያን ታደለ ሁሌም አሸናፊ ነህ እንኳን ደና መጣህ

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 4 года назад

      woooooooooooow anbswe wnedma ylsrh abiy 8wre yskyh

    • @NA-nq8lc
      @NA-nq8lc 4 года назад +2

      የእንጂባራ ዋ ህወሃት ከአብይ አህመድ ጋር የክፍለ ዘመኑን ምርጥ ስምምነት አድርጋ በስልታዊ ማፈግፈግ ወደ መቀሌ ተደበቀች!!!
      የአብይ ምላስ ስንት ነው? የኢትዮጵያን ህዝብ አታለለ:: የሚሰማው ቢያገኝ ገና ብዙ ይቀባጥራል:: የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ሁሉንም ስለሚያውቅ አይሰማውም::
      ሰውን አቅርቦ ስልጣን ሰጥቶ አብልቶ አጠጥቶ መግደል እባብነት ነው!!!!
      ስለተሰውት ባለስጣናት ዝም አንልም!!! መልስ እስክናገኝ እንታገላለን!!!!
      ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የፌዴራል እና የአማራ ክልል ባለስልጣናትን ነፍስ የበላ ህወሓት የሚጋልበው የቀን ጅብ ነው!!!
      ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
      ዘር እየጨፈጨፈ በምትኩ ችግኝ የሚተክል ብቸኛው ጠቅላይ ሚንስቴር ህወሓት የሚጋልበው የቀን ጅቡ አብይ አህመድ ነው!!!
      Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹is the killer of Federal and Amhara regional government officials including general Asaminew!!!
      #ReturnTheNobelPeacePrize
      Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the killer of engineer Simegnew Bekele!!!
      #StopTheKillings
      Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the kidnapper of University Students!!!
      #FreeOurKids

    • @tilahunalemu6599
      @tilahunalemu6599 4 года назад +1

      እንኳን ለዚህች ዕለት አደረሰህ ዉድ የስራ ባልደረባዬ ክርስቲያን ፤ አማራ ለአማራ ጅብ መሆን እንዲያቆም በድርጊት የተደገፈ እንቅስቃሴ ማድረግ ወቅት የሚጠይቀዉ ሃላፊነትህክን ከባልደረቦችህ ጋር እንደምትወጣ ተስፋ አለኝ!! ደ/ር ደሳለኝ በወጣት መምህርነቱ ወቅት እቅፍ ድግፍ አድርጋ ለዛሬዉ ማንነቱ ያበቃችዉ የአማራ ዕምበርት በሆነችዉ ሞጣ የደረሰዉ ጥፋት በፍጹም ሊደገም አይገባም፤ ጤና ጥበቃ በባልደረባሕ ላይ የደረሰዉ አማራ ጅቦች የፈጸሙት በደል፤……. በቂ ማሳያህ ነዉ!!

    • @ethio8774
      @ethio8774 4 года назад +1

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው።

  • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ

    አቶ ክርስቴያን የኛ እንቁ በድጋሚ እንኳን ደስ አለህ አለን የኛ ወንድም ጠላትህ እግር ይዉደቅ

    • @mastwale..704
      @mastwale..704 4 года назад +1

      አሜን

    • @badreyanaga4292
      @badreyanaga4292 4 года назад +1

      amen

    • @samsungsamsungg565
      @samsungsamsungg565 4 года назад +1

      አሜን

    • @NA-nq8lc
      @NA-nq8lc 4 года назад +1

      Mini Cooper ህወሃት ከአብይ አህመድ ጋር የክፍለ ዘመኑን ምርጥ ስምምነት አድርጋ በስልታዊ ማፈግፈግ ወደ መቀሌ ተደበቀች!!!
      የአብይ ምላስ ስንት ነው? የኢትዮጵያን ህዝብ አታለለ:: የሚሰማው ቢያገኝ ገና ብዙ ይቀባጥራል:: የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ሁሉንም ስለሚያውቅ አይሰማውም::
      ሰውን አቅርቦ ስልጣን ሰጥቶ አብልቶ አጠጥቶ መግደል እባብነት ነው!!!!
      ስለተሰውት ባለስጣናት ዝም አንልም!!! መልስ እስክናገኝ እንታገላለን!!!!
      ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የፌዴራል እና የአማራ ክልል ባለስልጣናትን ነፍስ የበላ ህወሓት የሚጋልበው የቀን ጅብ ነው!!!
      ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
      ዘር እየጨፈጨፈ በምትኩ ችግኝ የሚተክል ብቸኛው ጠቅላይ ሚንስቴር ህወሓት የሚጋልበው የቀን ጅቡ አብይ አህመድ ነው!!!
      Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹is the killer of Federal and Amhara regional government officials including general Asaminew!!!
      #ReturnTheNobelPeacePrize
      Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the killer of engineer Simegnew Bekele!!!
      #StopTheKillings
      Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the kidnapper of University Students!!!
      #FreeOurKids

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @etiovoa5260
    @etiovoa5260 4 года назад +56

    ክርስቲያን ምርጥ ከአማራ ክልል የተገኘ ጀግና ኢትዮጵያዊ ወጣት እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 года назад

      በትክክክል

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 года назад

      እኔልክሳ እኔ ልጥቆር የክርስቲያን እኖድሀለን። ምስዋትነት ከፍለሀል።

    • @sammybaheru3863
      @sammybaheru3863 4 года назад

      Why he is a hero? Because he was arrested?? Come on @

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @YouTubeYouTube-jj5bo
    @YouTubeYouTube-jj5bo 4 года назад +148

    የኔ ፍቅር የኔ ልዩ የኔ ሁሉ ነገር ስወድህ ከልቤ ነዉ የአማራን ልብ አዋቂ ውድድድድድድድ ክርስቲያን ታደለ የኔ ወንድም

  • @dagitube3173
    @dagitube3173 4 года назад +57

    ከአብን ጋር ወደፊት !!!💪💪💪💪

  • @EastAfrican918
    @EastAfrican918 4 года назад +60

    አማራ አማራ አማራ forever!!!!!

    • @NA-nq8lc
      @NA-nq8lc 4 года назад +1

      Birhan Getaneh ህወሃት ከአብይ አህመድ ጋር የክፍለ ዘመኑን ምርጥ ስምምነት አድርጋ በስልታዊ ማፈግፈግ ወደ መቀሌ ተደበቀች!!!
      የአብይ ምላስ ስንት ነው? የኢትዮጵያን ህዝብ አታለለ:: የሚሰማው ቢያገኝ ገና ብዙ ይቀባጥራል:: የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ሁሉንም ስለሚያውቅ አይሰማውም::
      ሰውን አቅርቦ ስልጣን ሰጥቶ አብልቶ አጠጥቶ መግደል እባብነት ነው!!!!
      ስለተሰውት ባለስጣናት ዝም አንልም!!! መልስ እስክናገኝ እንታገላለን!!!!
      ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የፌዴራል እና የአማራ ክልል ባለስልጣናትን ነፍስ የበላ ህወሓት የሚጋልበው የቀን ጅብ ነው!!!
      ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
      ዘር እየጨፈጨፈ በምትኩ ችግኝ የሚተክል ብቸኛው ጠቅላይ ሚንስቴር ህወሓት የሚጋልበው የቀን ጅቡ አብይ አህመድ ነው!!!
      Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹is the killer of Federal and Amhara regional government officials including general Asaminew!!!
      #ReturnTheNobelPeacePrize
      Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the killer of engineer Simegnew Bekele!!!
      #StopTheKillings
      Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the kidnapper of University Students!!!
      #FreeOurKids

    • @سعدتبلقائك.منفضلك
      @سعدتبلقائك.منفضلك 4 года назад

      @@NA-nq8lc nonesense

    • @NA-nq8lc
      @NA-nq8lc 4 года назад

      سعدت بلقائك. من فضلك Fuck yourselves Idiots

    • @سعدتبلقائك.منفضلك
      @سعدتبلقائك.منفضلك 4 года назад

      @@NA-nq8lc እየውልህ nonsense ያልኩህ ባህርይህን ከፅሁፍህ ተረድቼ ነው። እኔ የአብን በጣም ደጋፊ ነኝ፣ ህመሙ ያመኛል። ነገር ግን ዓቢይን አልሳደብም። ምክንያቱም ዓቢይ perfect ባይሆንም ወያኔ የቀማንን ኢትዮጵያዊነት ኩራታችንን ለመመለስ እየታገለ ያለ ሰው ነው። ከራሱ ሰዎች አካባቢ ካሉ ፖለቲከኞች ጀምሮ ያለበትን ትግል ልንረዳለት ይገባል። በዚያ ላይ ደግሞ እኛ ስንጨመርበት ገምተው። አማራነትና ኢትዮጵያዊነት አይጋጭም። እሰን መቃወማችንን ትተን ሥራችን ላይ እናተኩር።

    • @NA-nq8lc
      @NA-nq8lc 4 года назад

      سعدت بلقائك. من فضلك እኔ የማንም ደጋፊ አይደለሁም :: በቃ ሞት ይቁም ነው ያልሁት!!!

  • @እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ

    ትክክል አኛ ድንቅ ነን ከፈጣሪ በታች ፍቅር የሆንን እየገደሉን የምንበዛ አሁንም አማራ ዘራችን ይብዛ ይለምልም 😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍

    • @eyerusalemdawit3999
      @eyerusalemdawit3999 4 года назад +2

      ♥♥

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад +1

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

    • @JdJg-d6p
      @JdJg-d6p 3 месяца назад

      አማራሁሌም ዴስተኛትሁን❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 4 года назад +50

    የኔ ጄግና ከስተሐል ጠቁረሐል ለአማራ ስትል ከአማራ ብሔር ውጥ ለገንዘብ ብለው ካዲ መጥፎ አማራ አለ አሳፍሪዋች ፈጣሪ ይቅጣቼው የአማራን ትግል ወደሖላ የሚጎትቱት እናተንም ለስር የዳረጎችሁ በዚያው ልክም አሉ ምርጦች

    • @hayatmohammad1716
      @hayatmohammad1716 4 года назад +5

      ክርስታን እንኮን በሠላም ወደአማራ ትግል ተመለስክ ደስይላል

    • @hayatmohammad1716
      @hayatmohammad1716 4 года назад +2

      እረባካችሑ የታገቱት ልጆች መጨረሻዉ ተረሣ ምነዉ ያንድሣምት ጭሆት ሆኖ ቀረ

    • @muddhutlady5760
      @muddhutlady5760 4 года назад

      Exactly there are some who do that. There are also foolish ones who get tricked by others in to stabbing other Amhara's back plus those who betray others for benefits from Tplf , the government , or foreign groups or other groups within the region including stupid activists. This I have personally experienced.
      Amharas need to enlighten themselves on the threats against them from every direction.

    • @DayiboXasan-uq5ml
      @DayiboXasan-uq5ml Год назад

      ❤❤❤❤

    • @tigisttekle2445
      @tigisttekle2445 Год назад

      እውነት ነው

  • @waletechno979
    @waletechno979 4 года назад +15

    አቶ ክርስቲያን የኛጀግና ኑርልን

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @YeshalemKefg
    @YeshalemKefg Год назад +2

    የኛ እዉነተኛ ወንድም እንኳን በሰላም መጣህ❤❤❤❤❤❤ እመብዙሐን እያሉ ሊቃዉንቱ የሚያመሰግኖት እመብረሐን ሁሌ ከጎናችሁ ትሁን❤❤❤❤

  • @mastwale..704
    @mastwale..704 4 года назад +65

    እንኮንበሰላም፣ደምፀህን፣ሰማነው፣ጀግናየ፣እንባየነው፣የሚያቀኝ፣ሰሰማህ፣ፍጣሬ፣ይጠብቅህ፣አማረአማረአማረጀግናየህይውትህጠበቅ፣ፀሀ፣ውቶ፣የምታይበት፣ቀን፣ቅርብነች፣አይዞህ፣ጀግናየ፣አማረነት፣ኩራትነው።

    • @sebledesta4377
      @sebledesta4377 4 года назад

      Amen amennnnn

    • @henokfentahun7677
      @henokfentahun7677 4 года назад +1

      ወይ ክሪስ እሂ አነጋገርህ ነው የናፈቀኝ የኛ ጀግና

    • @mastwale..704
      @mastwale..704 4 года назад

      @@henokfentahun7677 ሀቅይዘን፣ሰለምንጎዝ፣ይጠሎናል፣የውሸት፣ታራኪውቾ ፣አብይንም፣ያፍቶ፣ነፍጠኛነውያገባውእኮ ያውምጎደሬ፣ጎድበልጎደረ

    • @BirhanMamush
      @BirhanMamush 6 месяцев назад

      ተፈቷል አረ ንገሩኝ😢

    • @شغالة-ه6ط
      @شغالة-ه6ط 6 месяцев назад

      እውነትነወይ

  • @muhamedhusen3599
    @muhamedhusen3599 4 года назад +49

    ያአማራ እቁ ልጁ ውድድድ ነው የማረግህ

  • @fatimayoutube2164
    @fatimayoutube2164 4 года назад +37

    እንኳን ዲምፅህን ሠማን የኛጀግና ኑርልን

    • @HuaWei-pi7tz
      @HuaWei-pi7tz 4 года назад

      እውነትቃልየለንምእንወዳችሁአለን

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @wagayealebachw7549
    @wagayealebachw7549 4 года назад +54

    ወይ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተፈታህ ቆራጡ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ በጣም ደስ ብሎኛል ክርስቲያን ታደለ ጀግና የአማራ ልጅ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ድል ለአማራ ህዝብ

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 Год назад

      በአላህተፈታደ

    • @MeremDaneya
      @MeremDaneya 6 месяцев назад

      የቆየ አደለ? ተፈታ እንዴ?

    • @CobraKobra-mr8do
      @CobraKobra-mr8do 6 месяцев назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉bemareyam negery benatachi

    • @TeshomeWerke
      @TeshomeWerke 4 месяца назад

      እረ፡መቸነው፡ተፈቶ፡የምናየው፡እጱብ፡ድንቅ፡ፋጡር፡ለውነት፡የቆመ፡እውነተኛ፡ጀግና፡አይዞሕ፡ፈጣሪ፡ይጠብቅልን፡ክርስቲያን፡እንወድሃለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 4 года назад +50

    እንኳን ለዚህ አበቃህ የኛጀግና እውነት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ አማራነት አወ ኩራት ነው አማራ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ በለን እንነሳ አስራቶች በርቱልን

    • @mediakindalemyoutube8726
      @mediakindalemyoutube8726 4 года назад +1

      eqani dagimi
      teweledikilin yegn wedim

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 4 года назад

      እናም የመጨረሻ ንውያለቀስኩት።

    • @zoherasa5698
      @zoherasa5698 Год назад

      ተፈታደበአላህየምታቁንገሩኝ

  • @bbbb-ci3id
    @bbbb-ci3id 4 года назад +27

    የአማራ አንበሳ ነህ የኛ ጀግና እንካን ለዚህ አበቃህ

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @abiyeskinder6254
    @abiyeskinder6254 4 года назад +23

    Welcome back Christian! Thank you for all your sacrifices for this forgotten people. You are not alone!

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 3 месяца назад +2

    ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በመጀመሪያ እንኳን ተፈታህልን የኛጀግና ሳተናው የአፄ ቴዎድሮስ ፤የበላይ ዘለቀ፤የሚኒሊክ እስትንፋስ እንኳን ደህና መጣህ
    ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ 💚💛♥️

    • @ክርሢታንታደለ
      @ክርሢታንታደለ 3 месяца назад

      በማራም ተፈታል በትክክል መልሺልኚ ወይም መልሥልኚ

  • @abyssiniamedia7701
    @abyssiniamedia7701 4 года назад +11

    አማራ አማራ አማራ
    እየገደሉን የምንበዛ

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @mahamrapl5879
    @mahamrapl5879 4 года назад +17

    ጀግናው ክርስትያን ታደለ /ገብርዬ በድጋሜ እንካን ደስ አለህ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 4 года назад

      @@josybelaytube ይመቺህ የኔ ነፍጠኛ 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @maryamawittarekegn1423
    @maryamawittarekegn1423 4 года назад +59

    እንዳንተ አይነቱ ሽህ ይወለድ አቦ እምባዬን መቆጣጠር አቃጠኝ 😢

    • @NA-nq8lc
      @NA-nq8lc 4 года назад

      Maryamawit Tarekegn ህወሃት ከአብይ አህመድ ጋር የክፍለ ዘመኑን ምርጥ ስምምነት አድርጋ በስልታዊ ማፈግፈግ ወደ መቀሌ ተደበቀች!!!
      የአብይ ምላስ ስንት ነው? የኢትዮጵያን ህዝብ አታለለ:: የሚሰማው ቢያገኝ ገና ብዙ ይቀባጥራል:: የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ሁሉንም ስለሚያውቅ አይሰማውም::
      ሰውን አቅርቦ ስልጣን ሰጥቶ አብልቶ አጠጥቶ መግደል እባብነት ነው!!!!
      ስለተሰውት ባለስጣናት ዝም አንልም!!! መልስ እስክናገኝ እንታገላለን!!!!
      ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የፌዴራል እና የአማራ ክልል ባለስልጣናትን ነፍስ የበላ ህወሓት የሚጋልበው የቀን ጅብ ነው!!!
      ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
      ዘር እየጨፈጨፈ በምትኩ ችግኝ የሚተክል ብቸኛው ጠቅላይ ሚንስቴር ህወሓት የሚጋልበው የቀን ጅቡ አብይ አህመድ ነው!!!
      Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹is the killer of Federal and Amhara regional government officials including general Asaminew!!!
      #ReturnTheNobelPeacePrize
      Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the killer of engineer Simegnew Bekele!!!
      #StopTheKillings
      Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the kidnapper of University Students!!!
      #FreeOurKids

    • @SEP2922
      @SEP2922 4 года назад

      Maryamawit Tarekegn 😭😭😭

    • @yonatanakalu-tk2xl
      @yonatanakalu-tk2xl 4 года назад

      Maryamawit Tarekegn Amhara kizenam shintam Ahya zer. Viva great Tigray lekiso be lekiso aregachu lol

  • @swswit2309
    @swswit2309 Год назад +1

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅክ

  • @hayal2284
    @hayal2284 4 года назад +26

    እንኳን ተፈታህልን ገብርዬ

    • @NA-nq8lc
      @NA-nq8lc 4 года назад

      dan nad ህወሃት ከአብይ አህመድ ጋር የክፍለ ዘመኑን ምርጥ ስምምነት አድርጋ በስልታዊ ማፈግፈግ ወደ መቀሌ ተደበቀች!!!
      የአብይ ምላስ ስንት ነው? የኢትዮጵያን ህዝብ አታለለ:: የሚሰማው ቢያገኝ ገና ብዙ ይቀባጥራል:: የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ሁሉንም ስለሚያውቅ አይሰማውም::
      ሰውን አቅርቦ ስልጣን ሰጥቶ አብልቶ አጠጥቶ መግደል እባብነት ነው!!!!
      ስለተሰውት ባለስጣናት ዝም አንልም!!! መልስ እስክናገኝ እንታገላለን!!!!
      ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ የፌዴራል እና የአማራ ክልል ባለስልጣናትን ነፍስ የበላ ህወሓት የሚጋልበው የቀን ጅብ ነው!!!
      ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!!!
      ዘር እየጨፈጨፈ በምትኩ ችግኝ የሚተክል ብቸኛው ጠቅላይ ሚንስቴር ህወሓት የሚጋልበው የቀን ጅቡ አብይ አህመድ ነው!!!
      Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹is the killer of Federal and Amhara regional government officials including general Asaminew!!!
      #ReturnTheNobelPeacePrize
      Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the killer of engineer Simegnew Bekele!!!
      #StopTheKillings
      Prime minister Abiy Ahmed of Ethiopia 🇪🇹 is the kidnapper of University Students!!!
      #FreeOurKids

    • @amabdrhmn
      @amabdrhmn 8 дней назад

      ተፈታ እዴ

  • @መኖርበተስፋነው
    @መኖርበተስፋነው 4 года назад +21

    ክሪስ ስላየሁህ ደስስ ብሎኛል

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @ነኢማአህመድ-ቘ4ኸ
    @ነኢማአህመድ-ቘ4ኸ 4 года назад +39

    አላህ በራህመቱ ይጠብቅ ከሽረኛ

    • @lahelenamanore9362
      @lahelenamanore9362 4 года назад +2

      አሜን 😍🙏

    • @tegsttegst8844
      @tegsttegst8844 4 года назад +1

      አሜን የኔ ውድ እህት እነዚህ ትንንሽ ልጆች ሲያሳዝኑኝ ስንቱን ቻሉት

    • @ወርቅዬ-አ2ዐ
      @ወርቅዬ-አ2ዐ 4 года назад

      አሜንንንን ማር

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 4 года назад

      አሜን የኔ እህት

  • @YouTubeYouTube-jj5bo
    @YouTubeYouTube-jj5bo 4 года назад +18

    ትክክል ወንድሜ እግዚአብሔር ከጎናችን ነዉ

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @mamiyenate6352
    @mamiyenate6352 4 года назад +41

    እንኳን በሰላም ተፈታችሁልን እራስክን ጠብቅ ሙያ በልብ ነው ብዙ መናገር አያስፈልግም ፈጣሪ ከናንተጋ ይሁን

    • @sebledesta4377
      @sebledesta4377 4 года назад +1

      Amen amen amen

    • @genitube1438
      @genitube1438 4 года назад

      ትክክል እንደአሣምነው እንዳይነጥቁን

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @fogjhhjjhjjgigjh3981
    @fogjhhjjhjjgigjh3981 4 года назад +10

    የኔ ጌታ የኔወንድም ይህ ድምጽህ ነበር የናፈቀኝ ዘመንህ ይባረክ ክሪሰዬ

  • @salambelete1298
    @salambelete1298 4 года назад +17

    እንኩአን ለዚህ አበቃህ ጀግናቺን

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @Terefe7811
    @Terefe7811 4 года назад +2

    ይህንን ብርቅዬ ልጅ በጣም ነው እሚወደው።የደቡብ ሰው ነኝ ነገር ግን በአማራ ወንድሞቻችን ላይ እየተደረገ ስላለው ሴራ እጂግ በጣም እቃወማለሁ✋ከራስ ወዳድነት አልፎ ስለ ህዝቡ፤ስለ አገር መብትና እኩልነት እየጮሁ ህይወታቸውን ደማቸውን ያፈሰሱት ስንቶቹ እንደሆኑ ከልባችን እስከ መቼም አይጠፉም። ትክክል ነው በርቱ እውነት ዉሎ አድርዉ አንድ ቀን ""የብርሃን ጸሐይ መውጣት አይቀርም ""

  • @ሞህፍህንንግህጅፍህን
    @ሞህፍህንንግህጅፍህን 4 года назад +16

    ዋውውውውውውውውውውውውውውው ማሻኣላህ

    • @dawitmesfin3885
      @dawitmesfin3885 4 года назад

      ሞህፍህንን ግህጅፍህን amhara is orthodox

    • @eyerusalemdawit3999
      @eyerusalemdawit3999 4 года назад

      @@dawitmesfin3885 ባለጌ ዘረኛ ምን አገባህ አማራ ላይ እንደ እናንተ የበታችነት የለም ሙስሊሙ ክርስቲያኑ ተዋዶ ተፋቅሮ ነው የሚኖር ምድር ለቃቃሚ ምን አገባህ እዚህ ውስጥ

    • @dawitmesfin3885
      @dawitmesfin3885 4 года назад

      Eyerusalem Dawit anchi komata enatishin libidalishi viva tigray

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 года назад +30

    ክርስታን ትልቅ ጥበበኛ ሰዉ ነውፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ ጀግና አይዞህ ከጎንህ ነህ

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @እናቴኑሪልኝፍቅርያሽንፍል

    እናሽንፍለን እናንተን ይዘን አማራ ፍቅር አንተም ስለተፍታክ ደስተኛ ነን

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @ቤተአማራነኝ
    @ቤተአማራነኝ 4 года назад +3

    ሁላችንም አማራዎች ሳንከፋፈል አማራሁነን ከጓናቸው ልንቆም ግድይለናል

  • @danielalemu4068
    @danielalemu4068 4 года назад +27

    ክሪስ ድምጽህ ሰለሰማሁ በጣም ከመጠን በላይ ደስ ብሎኛል!!

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @دانهعمر-ز1ج
    @دانهعمر-ز1ج 4 года назад +27

    እሰይ እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን በርታ

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 года назад +16

    እኳን ለዝህ ቀን አደረሰን አደረሰህ ወድማችን እንወድሀለን የአባቱቻችን ልጆች ነን ።

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @saminegn__1492
    @saminegn__1492 4 года назад +8

    @#ክሪስ_ነፍጠኛው_ሰላምህን_ያብዛልን_ባባ

  • @ማህተቤንትዩቢማህቴቤንትዩ

    የአማራ ተወላጆች በሙሉ እኳን ደስ አላችሁ ክርስቲያን ተፈታልን አስራትን ሸር ላይክ እያረግን እናበረታተን

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 4 года назад +2

    አማራ እና የአማራ ደም ያለብህ ሁሉ ትልቅ አላፊነት አለብህ።ይህውም የምርጫ ጊዜ አብንን ok ማለት።tnx ethiopia lezelalem tinur.

  • @muhdinmuhdn781
    @muhdinmuhdn781 4 года назад +5

    ይህን ንግግር ስንቴ ደጋግሜ አየሁት ምንም አይጠገብም!!!ክርስቲያን ታደለ ብርቱ ሰው ክበርልን!!

  • @abebaa8056
    @abebaa8056 4 года назад +23

    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ ከእስራትህ አስፈታህ።

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 4 года назад +8

    የኛ ጌታ የኛ ልዩ የኛ ውድ እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ያኑርልን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @msaisha-je3vz
      @msaisha-je3vz Год назад

      የኔጀግና ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ የምትናገራቸዉ ቃላቶች በጣም የረካኛን ክብር ለናት አገራችን ሰላም ናት አገራቺን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ወለተኪዳን-ቨ4ገ
      @ወለተኪዳን-ቨ4ገ Год назад

      @@msaisha-je3vz ተፈታደ ወገኖቸ አሁለት ታስሯል ሲሉ ሰምቸ አዝኜነበር

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 4 года назад +2

    አመቤቴ ትጠቡቅህየኛጀግና ❤❤❤❤❤❤😍😍 ሰላማቹሁይቡዛ ቤተአማር❤❤

  • @እግዚኦማህረነክርስቶስእመ

    እፍፍፍፍፍፍ እዳንተ አይነቱን ያብዛልን
    አቦ ሙስኞችን ያጥፋልን
    ጥላታችሁ ይጥፋልን
    እናተን ያብዛልን

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @belayaynalem8226
    @belayaynalem8226 4 года назад +8

    ጀግና የጀግና ልጅ የአማራ ኩራት my king

  • @mahamrapl5879
    @mahamrapl5879 4 года назад +8

    አይዞህ ጀግኖች አብን ተጎንህ ነን

  • @Zfrkwwwqw
    @Zfrkwwwqw 7 месяцев назад +2

    ሀገኛ ስልጣኑን እራሱን ሳይወድ ሀገሩን ወዶ ለሀገሩ የሚኖር ጀግናውየአማራ ልጅ እግዚያአብሄር ይጠብቅህ የኔጀግና አንድ አማራ ድል ለፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ፍኖ ድል ልልልልልልልልል

  • @amanuelamanuel6931
    @amanuelamanuel6931 4 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን የአማራ ተስፋ የሆንከው ጀግናችን መሪ ድምፅህን ስለሰማን እግዚአብሔር እጅ እናመሰግናለን እንወድሀለን ክርስቲያን

  • @guzalamguzalam3369
    @guzalamguzalam3369 5 месяцев назад +1

    ተመስገን እኳንም እግዚአብሔር አስፈታክ ክርስቲያን ታደለ የአማራ ህዝብ ዋልታና ማገርነህ ወድማችን ስለተፈታህ ደስ ብሎኛል

  • @peacewishes6627
    @peacewishes6627 4 года назад +12

    እንኳን ድምፀህን በደጋሜ አሰማን አምላክ ይመሰገን የሴረኞች ሰራ ምንጊዜም በሀሰት ነው ይህም በሀዘናችን ላይ ሀዘን ለመጨመር ታሰቦ እንጅ ለሰዉ ህልዉና የቆመ አንኳን የወንድሙን የእንሰሳት ሲገደሉ ያሰቆማል

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @Gebreeyessus
    @Gebreeyessus 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።ያቀድነው ፕላን ይፈፀም ዘንድ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሁን ።

  • @deresemamo2058
    @deresemamo2058 4 года назад +11

    እንኳን ደህና መጣህልን ገብርዬ

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @Worku-ql5mw
    @Worku-ql5mw 4 месяца назад +1

    አለይታ የት ነህ ናፈከኝ ናልኝ የኔ ብርቱ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤😂❤😂❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Universe12_234
    @Universe12_234 4 года назад +5

    Welcome back bro. Christian Tadele you are a real hero like your ansesters.They tried to stop you but they couldn't because you are Amahra, Amhara never give up of its dream. YES you came back with new energy and enthusiasm as you ever had that's what you need to do and that's who you are. We love and respect you bro, keep it up. 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @mahletm829
      @mahletm829 4 года назад +1

      @Proud Ethiopian - Well said !

  • @Sada-qn6fd
    @Sada-qn6fd 4 года назад +2

    እኳንን ተፈታህ ገን ሚዛናውይ ሁን ለክርስትያኑም ለኢስላሙም ለአማራውም ለኦሮሞውም ለትሬውም በሚዛን

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 4 года назад +15

    አማራን ፈጥናችሁ አደራጁት! ኢትዮጵያ እንድትቀጥል ።አማራ አትከፋፈል :በአንድ ጎራ ቁም! አሽናፊነትህ አያጠያይቅም :በአማራ ኢትዮጵያዊነት ቅንጣት አንጠራጠርም ።

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @SelinaTubeAsdfghxm
    @SelinaTubeAsdfghxm 4 года назад +8

    ክሪስ ድምፅህ ናፍቆን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አንደበቱ እርቱ ከባድ ሰው በርታልን

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

    • @derejesoressa
      @derejesoressa Год назад

      ​@@josybelaytubeል

  • @ሉሉነኝወሎየዋሉሉነኝወሎየ

    እንኳን በሠላም ወደህዝቦችህ ተቀላቀልክ

  • @AssamenAbeje
    @AssamenAbeje 7 месяцев назад +1

    እውነት ነው ደስ ይላል

  • @HiraAtaye
    @HiraAtaye 4 года назад +16

    ገብርዬ።

  • @seblewengeltefera5225
    @seblewengeltefera5225 4 года назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃህ ጀግናው!!

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @ትዕግስትአላምረው
    @ትዕግስትአላምረው 4 года назад +3

    እኳን ደና መጣህ እግዚአብሔር ለዚህ ስላብቃህ ድስ ብሎኛል እውነት ይዙ ጉዙው ቀላል ነው ብርታ የኔ ጀግና ዳግማዊ አፂ ቴዎድሮስ ነህ ለእኔ

  • @haidarcell4237
    @haidarcell4237 7 месяцев назад +1

    እልልልልልልልልልልል እንኳን ደህና መጣህልን

  • @tesfayebaraki4166
    @tesfayebaraki4166 4 года назад +3

    ክርስቲያን ታደለ ጀግናችን ማንንም ሺግዜ ሺ ትቦንሳለህ ዕውነት ብለሃል የተናገርከው መሬት ጠብ አይልም እንኳን ከአማራ ተፈጠርክ ተወለድክልንም እናት ጀግና ወልዳልናለች አሁንም እንዳንነት ትድገምልን በግሌ እወድሃለሁ አከብርሃለሁ ጀግናችን ነህ

  • @zenabali2846
    @zenabali2846 4 года назад +1

    እንኳን ደናመጣህ የኝ ወንድም እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @zinnachx1597
    @zinnachx1597 4 года назад +7

    እመብርሃን ከጎናችሁ ትቁም ያሰባችሁትን ጥሩ ነገር ሁሉ ታሳካላችሁ ክፉ ነገር ሁሉ ታርቅላችሁ መልካሙን ሁሉ ታቅርብላችሁ በቅዱስ ገብርኤል ስም አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙏🙏🙏

    • @Kali-qk2gu
      @Kali-qk2gu Год назад

      amen amen amen yena konjo

  • @MA-uc1dl
    @MA-uc1dl 4 года назад +1

    ❤️💚🌹💛ሥወድሕእኳንደሕናመጣሕወድምአለምትክክክል

  • @semiraalemu2278
    @semiraalemu2278 4 года назад +5

    ጀግና ክርስትያን አማራ ያብባል ስወድክ እኮ

  • @ኖርብለን
    @ኖርብለን 4 года назад +1

    Ejeg jegnah chrstian tadele ayzoh berta yetgl mesmrh awo kelal adelem ejeg merra new ate gn lehulu medehanit nhe besera engi manem wede defro fith aykomem. Ayzoh my brother we are with you

  • @haregeweinagonafr6927
    @haregeweinagonafr6927 4 года назад +7

    እንኳን በደህና መርህ ወንድም አለ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @AbebaAbeba-q8w
    @AbebaAbeba-q8w 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ድምጽህን ሰማን እግዚአብሄ ር ይጠብቅህ የአማራው ባለአደራ በጣም ደስ ብሎናል

  • @Dani.boy.23
    @Dani.boy.23 4 года назад +9

    በጣም ደስስስ ብሎኛል በድጋሜ ስላየውህ ታላቁ ክርስቲያን ታደለ የአማራ እንቁብ

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 года назад

    አማራ የዋህና ጀግና ነው ከርስቲያን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ህዝባችንን ፈጣሪ ከመከራ ያውጣልን። እንፀልያለን ፈጣሪ። ይርዳን አሜን

  • @SEP2922
    @SEP2922 4 года назад +12

    አንበሳው❤️

    • @etaferahutemesgen3332
      @etaferahutemesgen3332 4 года назад

      Yega Jegena le ewnet kum e/r ale ayezohe

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @tesfayemengistu3941
    @tesfayemengistu3941 4 года назад +1

    ክርስትያን ታደለ ስለተፈታህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ግን አደራ የምልህ ህዝባችን በዙርያው አያሌ የፈተና ጋሬጣ ተደቅኖብናል
    ይህን ፈተና ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከስሩ ነቅለን ለመጣል ወጣቱ ላይ መስራት ያስፈልጋል በርቱልን!!!

  • @tilieksewmequanint1630
    @tilieksewmequanint1630 4 года назад +4

    እባካችሁ በየገጠሩ ያሉ ወገኖቻችን አብንን ብቻ እንዲመርጡ በእያንዳንዳችን የሚጠበቅብንን ስራ እንስራ!!! አዴፓን/ብልጽግናን እንዳይመርጡ እናድርግ!!!! አዴፓ/ብልጽግና የአብይ ቅቤው መንግስት ነው:: አዴፓ/ብልጽግና አማራን አይወክልም!!!

  • @መሲየተዋህዶልጅነኝ
    @መሲየተዋህዶልጅነኝ 4 года назад

    ውድ አማራየ እንኳን ደስ አለን አንበሳችን አየነውኮ ለኛ ዋጋ ከፍለሀል እናመሰግን አለን በእውነት አማራ በማለትህ ተገፋህ ግፍ ሆነብህ ግን አይዞን እናሸንፋለን ጀግናየ

  • @Jemalseid57
    @Jemalseid57 4 года назад +19

    ድምፅክ ናፍቆን ነበር

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @addisiekassaw7750
    @addisiekassaw7750 4 года назад +15

    እንኮን በሰላም፣ደምፀህን፣ሰማነው፣ጀግናየ፣እንባየነው፣የሚያቀኝ፣ሰሰማህ፣ፍጣሬ፣ይጠብቅህ፣አማረአማረአማረጀግናየህይውትህጠበቅ፣ፀሀ፣ውቶ፣የምታይበት፣ቀን፣ቅርብነች፣አይዞህ፣ጀግናየ፣አማረነት፣ ኩራት ነው።

  • @seadaali3384
    @seadaali3384 4 года назад +6

    እንኳን ደስአለህ ወንድም
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tttthhhy3456
    @tttthhhy3456 Год назад

    አማራ ለዘላለም ይኑር እምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ጠላቶቻችን እግዚአብሔር ይገስፅልን

  • @zizigebeyehu555
    @zizigebeyehu555 4 года назад +3

    Christian we love you !!!!!

  • @gazazgazaz268
    @gazazgazaz268 4 года назад +1

    እንኳንስ በሰላም ለዚህአበቃህ

  • @ethiopiabirhan6848
    @ethiopiabirhan6848 4 года назад +5

    ገብርዬ ደሜ ዛሬ እዚህ መድረክ ላይ ቆመህ በማየቴ ተደስቻለሁ!💚💛❤

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 4 года назад +1

    Congratulations crstean thanks viva amara 💚💚💚💚💚👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 4 года назад +4

    እንክዋን በሰላም ወጣህልን ጀግናው ክርስቲያን

  • @meharisisay3408
    @meharisisay3408 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተፈታህ ቆራጡ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ በጣም ደስ ብሎኛል ክርስቲያን ታደለ ጀግና የአማራ ልጅ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @halenahalena7143
    @halenahalena7143 4 года назад +9

    እውነትም ክርስቴን

  • @GetachewWende
    @GetachewWende 3 месяца назад

    እግዜብሔር እንኳንም ዴስ አለህ ወንድማችን የአማራው ኩራት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @mdanin4169
    @mdanin4169 4 года назад +5

    Jeginaye gebirye 💪❤

  • @Andualem-vi7ds
    @Andualem-vi7ds 6 месяцев назад

    እግዚያብሄር ለዚህ ያበቃህ አምላክ መገፋትን ይመሥክር ድል ለተገፋው አማራ ሙህራን

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 года назад +4

    የኔ ጀግና አደበተ እርቱ እንኳን እግዚአብሔር አስፈታሕ ፈጣሪ ይጠብቅሕ

  • @MIkItube
    @MIkItube 4 года назад +2

    ይህን ሰው ልንጠብቀዉ ይገባል ። በተለይ ከጎጠኛ አማራዎች። የእዉነቴን ነው። በተለይ ከደቡብ ጎንደር ጎጠኞች። አደራ አደራ አደራ። ክርስቲያን ታደለ ፀጋየን የሚወድ በሙሉ ። ልታስቡት የሚገባ ነገር ቢኖር ራስህን ጠብቅ በሉት አደራ

    • @beyubeyu3541
      @beyubeyu3541 4 года назад

      Ante dedeb amharan atekefafl

    • @MIkItube
      @MIkItube 4 года назад

      @@beyubeyu3541 ክርሲን የእኔን ያክል አትወደውም። አማራነትክን የእኔን ያክል አትኮራበትም

    • @madesign21
      @madesign21 4 года назад

      ወንድምየ ፍቅርህን መርዝ በመርጨት አትግለፅ ጎንደር ጎጃም እያልቅ አታልቅስ እርግጠኛ ነኝ አስመሳይ ሌባ ነህ ..ስለ አማራ እየተናገረ በጎጥ ታስባለህ አሳዛኝ

    • @MIkItube
      @MIkItube 4 года назад

      @@madesign21 እውነት ለመናገር ከልቤ ነበር አስተያየት የሰጠሁት ምክንያቱ ደግሞ የአምባቸው ቡድን ።የላቀ አያሌው ቡድን እያሉ የሚከፋፉሉ ስላሉ ነው። አይ ካላችሁ ደግሞ ይቅርታ በሁላ እንዳይቆጨን ነበር እንደዛ የፃፍኩት

  • @EthioAddis82
    @EthioAddis82 4 года назад +4

    እንኩዋን ፈጣሪ በሰላም ድምፅህን አሰማን

  • @SaraEthiopia-gx4vd
    @SaraEthiopia-gx4vd Месяц назад

    እግዚአብሔር አምላክከክፉይጠብቅሽ እድሜህንያርዝምልህአማራ መቼምአያልቅድልለአማራ ፋኖ

  • @amilamil1889
    @amilamil1889 4 года назад +12

    የኔ ጌታ ፈጣሪ እሺ ጊዜ ይጠብቅህ

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 года назад

      #ሀይ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ፍቅርንም #ፍቅር ያሸነፈዋልና የማንረሳሳ ልዩ #ቤተሰብ እንሁን

  • @ethiopianorthodoxtewahedol1678
    @ethiopianorthodoxtewahedol1678 4 года назад +1

    ክብር ላንተ ይሁን መዳንያለም እንኩዋን ለዚበቃህ ክርስትያን እሰይ እልልልልልልል እግዚአብሔር ሆይ ምን ልስጥህ የኔጌታ ምን አልኝ እና እሰጥሀለው ተመስገንልኝ ልልልልል

  • @aaass1884
    @aaass1884 4 года назад +7

    እንኮን በስላም መጣህ የኔ ጀግና

  • @TsehayMola-c4o
    @TsehayMola-c4o 3 месяца назад

    ድምፅህ ናፍቆን ነበር የኛና የአማራ ጀግና ኑርልን እንደማቱሣላ