Ethiopia: ዶ/ር ደሳለኝ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት ጥያቄ አነሱ - Addis Daily

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 48

  • @HabtamuTekto
    @HabtamuTekto 2 дня назад +3

    ጀግና ነህ ድል ለአማራ ፋኖ #አማራ-ታሪኩን ያድሳል ✊✊✊

    • @saved1580
      @saved1580 День назад

      አንተ ደነዝ ፋኖ የጓደኛዬን እናት ከደብረ ታቦር ቤቷ ልጇን ደብድበው በጩቤ ወግተው አፍነው ወስደው 800 ሺ ብር ጠይቀው ከዘመድ አዝማድ ተሰባስቦ ተሰጣቸው። እኔ የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ ሰገጤ ኢትዮጵያን ከሚገዛ ኢትዮጵያ ብትፈርስ እመርጣለው።

    • @wubalem-p5c
      @wubalem-p5c День назад

      ዝም ብለህ አትቃዢ ፋኖ የነፃነት ታጋይ ነው ድል ለአማራ ፋኖ​@@saved1580

  • @AbebeZeleke-t5q
    @AbebeZeleke-t5q День назад

    በጣም ደስ የሚል እንደ ምሁር የተቃኘ ግልፅነት የታየበት ለሀገርና ህዝብ ዘላቂ ሠላም መፈጠር እንደ ዜጋ የተመከረበት መፃኢ የሀገራችንን የፀጥትና ደህንነት ለማረጋገጥ ያለመ በመግባባት ላይ የቀረቡ ሀሳቦች በመሆናቸው ቀጣይም እንዲሀ ጊዜ ወስዶ በጨዋነት መወያየት ልምዳችንና ባህላችን ይሁን።ፈጣሪ አመትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ

  • @ZemeneYismaw
    @ZemeneYismaw 2 дня назад +2

    ጀግና ነህ

  • @mercato967
    @mercato967 День назад +1

    የምክክር ኮሚሽን የሚባለው የካድሬ ጨዋታ ሆኖ የጊዜ መግደያና ማስመሰያ እንጅ ሌላ አይደለም።

  • @antZJacob
    @antZJacob 3 дня назад +4

    In Ethiopia, we want peace first!!!!!!! We want food security, low inflation, and high employment opportunities second!!!; we also want development (roads, hospitals, schools, clean water, irrigation, etc) second!! We want prosperity last; prosperity will only come if peace as well as food security, low inflation, high employment opportunities, and basic development needs of Ethiopian people mentioned before are secured. We Ethiopians want peace first, we want to travel and work across all parts of Ethiopia freely.

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 3 дня назад +1

    በግፍ ለሚገደሉት ንፁሀን አላህ ነስሩን ያቅርብልን መግስት ተብሎ ሰውን አማራ ስለሆነብቻ በገዛ ሀገራችን የሚገል መግስት የንፁሀን ደም ጎርፍ ሁኖ ይውሰዳቸው

  • @EthiopiaFirst-dt6tf
    @EthiopiaFirst-dt6tf 3 дня назад

    የእኔአባት ኑርልን

  • @ፋኖዘመነካሴደጋፊ
    @ፋኖዘመነካሴደጋፊ День назад

    ደሳለኝኑርልን

  • @Fabne-q3t
    @Fabne-q3t День назад

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @AwokeAbere
    @AwokeAbere 2 дня назад

    I love you

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 4 дня назад +6

    ስለ ሠላም እንነጋገር ፣እንደራደር እና በጋራ መግባቢያ ላይ እንድረስ የሚል ምርጥ አሳብን እንደ ሥጋት ማየት ምን የሚሉት ሥጋት ነው?

  • @tadesakenesa9244
    @tadesakenesa9244 4 дня назад +1

    Really your voice it self violet your party.

  • @EthiopiaFirst-dt6tf
    @EthiopiaFirst-dt6tf 3 дня назад

    ድል ለአማራ ፋኖ!!

  • @husseinhamid-w7c
    @husseinhamid-w7c 4 дня назад

    The only person!!

  • @EmwedewMelkam
    @EmwedewMelkam День назад

    Ewnetn midrlay menager bezih time berad hiyot mefred new gn mechereshaw betam betam destegna new

  • @ashenafiwale
    @ashenafiwale День назад

    የፓርላማው አንበሳ የሚሊኖች ኢትዮጵያኖች ድምፅ ነህ ፓርላማው አንተ ባትኖር ምን ይሆን

  • @joeldejene7621
    @joeldejene7621 4 дня назад +1

    ከባድ ጥያቄ ለመጠየቅ ዶ/ር መሆን ወይም ጉብዝና አይጠይቅም። ከአንድ ሺህ የመንግስት ክፍተቶች መካከል መርጦ መናገር (መለፍለፍ) ነው።
    የሚከብደው
    አንድ ችግር መፍታት ነው።

  • @firewbezea
    @firewbezea 2 дня назад

    Jeginaw❤❤❤

  • @SenayitBekele-w7q
    @SenayitBekele-w7q 2 дня назад

    ብልፅግና ሲወርድ ተግዳሮት ይቆማል

  • @الحمدالله-ش6غ3ض
    @الحمدالله-ش6غ3ض 3 дня назад

    አጠገቡ የተቀመጠው ሰውዬ እንዴት ነው የሚያየው ሲያስፈራ ጅብ ይመስላል😅😅😅😅😅

  • @FateAhmad
    @FateAhmad 2 дня назад

    አንተ ብቻ ነህ የህዝብ ተወካይ

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 6 часов назад

    ቂቂቂ አይ ሰብሳቢ እውነትም ያገኝውን ሁሉ ሰብሳቢ

  • @TenawMelkie
    @TenawMelkie День назад

    ሁሉ እንዳተ ቢሠራ ኢ/ያ ከ አሜሪካ በምን ማነሥ

  • @yimm9742
    @yimm9742 4 дня назад +3

    ከስጋት ውጪ ሌላ የለህም

  • @YacobHailu
    @YacobHailu 4 дня назад +2

    ከዚህ በፊት ዶ/ር ጌድዮንን ብቃት የለውም ስትለው ነበር።እንዲህ ባለው መልኩ አንድን ሰው መናቅ አግባብ የለውም።ዛሬ ከዶ/ር ጌድዮን ጋር ተቀራራቢ እይታ ካለከው።

    • @mixaction5269
      @mixaction5269 11 часов назад

      አስተያየቱን በደንብ ስማው አቅም እንዳለው ተናግርዋል ግን በሱ ባታ ሆኖ ነገሮችን አደባብሰዋል ነው ያለው

  • @TewodrosKumsa-mf1dm
    @TewodrosKumsa-mf1dm 2 дня назад

    Dishika betachew midebiku wedajochihis minalibatim antem yameletikibet menged asamagn bayihonim gin....bizu bizu ... Atibetirek bizu! Dishika tekuashu wedajih ye tadele lij binegirih taminaleh!

  • @enathager920
    @enathager920 4 дня назад +2

    The solution is not a fake dialouge with the OROMUMA MAFYA GROUP. ETHIOPIAN SHOULD MOBLIZE WITH FANO AND REMOVE THE ENTIRE MAFYA GROUP FROM POWER. GANEL EFERET, YOU'RE A SAMEFULL "KERESAM" YOU WILL FACE JUSTICE FOR ALL THE CRIMES AND WARS YOU SUPPORTED
    🎉🎉🎉FANO FORWARD🎉🎉🎉 GOD BLESS FANO🎉🎉🎉❤

  • @Gudifecha-y7b
    @Gudifecha-y7b 3 дня назад

    ደንቆሮው ሰብሳቢ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 3 дня назад

    አይ ወዘሮ ዳኔል እንደዚህ ቅሌት

  • @AsefaAshebo
    @AsefaAshebo 4 дня назад +4

    ጦርነትን ናፋቂ ስለሆንክ በመጀመሪያ ጦርነትን ወደዘመዶችህ ወርደህ አስቁመው ።ያንተ ሠላም አፈላላጊ መሆንህን በትንሹም አሳይ።

  • @paulosselassie3220
    @paulosselassie3220 3 дня назад

    አቅራቢ የት ልክ ሰው እናትህ ቀዘነች ጂ አራችም ልልክ አልችልም ።

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 2 дня назад

    Abn dog give legitimacy for beshasha kid government that all but it's all about time the kid government will collapse.

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 3 дня назад +1

    ይህ ዶክተር ተብየው ሰው እኔ ሁሌ የምሰማው በተሰራውና ዐለም እውቅና በሰጠው ሥራ ላይ አቃቂር ሲያወጣና ውኃ የሚቸልስ "Fault finder" ሰው ነው ። ይህ ሰው መቼ ነው የሚረካው? ይህ ሰው ጥቁር ድንጋይ ውኃ የማይቋጥር ነውና የፓርላማውን ጊዜ ባይበላ ጥሩ ይመስለኛል።

    • @TilahunTiruneh-q6c
      @TilahunTiruneh-q6c 3 дня назад

      ጥጫ ራስ

    • @magujemasa5039
      @magujemasa5039 3 дня назад

      At you ordinary level of thinking its is hard to do SWOT analysis of the country ahead of any plan and policy. Just listen and learn from those who educated well.

  • @abaybekele5839
    @abaybekele5839 3 дня назад +1

    ደሳለኝ ... ዘመዶችህ አንደራደርም ያሉትን ( በህይወት ያለውንም የሌለውንም) ኢትዮጵያላይ መተኮስህን አቁም, ተደራደር በለው