Ethiopia - የድርድሩ ሂደት ይፋ ሆነ 15 አደራዳሪ! የፋኖ ሃይሎች እየተጠበቁ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 302

  • @yayeneberhan3099
    @yayeneberhan3099 7 месяцев назад +19

    የአማራ ህዝብ ለሁለተኛ ጊዜ ቁማሩን አይበላም ፋኖ የአማራን ታሪክ በደሙ ያድሳል❤❤❤

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal 7 месяцев назад +39

    ፈጣሪ ያሳካን እኛ ኢትዮጵያውያንየምንፈልገው ሠላምነ አንድነት ብቻ ነው በጦርነት እያላቁ ያሉ የአማረ ወጣቶች ሞት ይብቃ😢😢

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 7 месяцев назад +2

      በኢትዮጵያ ታሪክ ምርጥ ፕሬዝዳንት ናቸው። የኦሮሞ ብሔር ተወላጅ ነው።

    • @SanaEthyobia
      @SanaEthyobia 7 месяцев назад

      Tbatam​@@Yusufxasann

    • @tesashom5835
      @tesashom5835 7 месяцев назад +1

      @@Yusufxasannምን ማለት ነው

    • @michaelmulugeta5842
      @michaelmulugeta5842 7 месяцев назад +1

      ፈታ ክሽን ተደርጋ ተሸፋፍና የተሰራች የ ብልጽግና ድምጽ

    • @MotiJemal-lr6no
      @MotiJemal-lr6no 7 месяцев назад

      ​@@Yusufxasannx

  • @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ
    @ሳራወሎየዋ-ዸ6ዘ 7 месяцев назад +16

    ኢትዮጵዬ ሰላምሽን በቅርብ ያሰማን ያረብ ❤❤❤❤❤

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 7 месяцев назад

    ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!

  • @Alemey-w6x
    @Alemey-w6x 7 месяцев назад +10

    ድል በግፋ ለሚታረደው ለተገፋው ለአማራ ፋኖ😢💚💛♥💪

  • @tootshreef1064
    @tootshreef1064 7 месяцев назад

    ድልል ለአማራ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @fantish7680
    @fantish7680 7 месяцев назад +27

    ብልፅግና የጀመረውን ጦርነት በብልፅግና ፍላጎት ይቆማል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው አማራ ፋኖ ወጥር ይህ የድርድር ወሬ እውነትነት የለውም የእባብ ለማዳ የለውም

    • @Mohamed-wollo
      @Mohamed-wollo 7 месяцев назад +2

      ወጥሮ የትሊደርስ ህዝባችን በድህነት በጦርነት ያልቃል እንጂ

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 7 месяцев назад +3

      ውጭ ተቀምጦ በለው ወጥር የሚሉት እነሱ ምን አለባቸው ህዝቡ ተሰቃየ ገበሬው ማረስ አልቻለም፡፡ ፈጣሪ ሐገራችንን ሰላም አድርግልን፡፡

    • @ayeleworshiferaw3068
      @ayeleworshiferaw3068 7 месяцев назад

      Eskinder Nega he is an enemy of the Amhara people he divided the Amhara people there is an organization “fano” why he make Amhara people front, and Later force he is an enemy of the Amhara peoples

  • @Dagimanyegeberallij
    @Dagimanyegeberallij 7 месяцев назад

    ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪💪

  • @getachewmichael6572
    @getachewmichael6572 7 месяцев назад

    በ እውነት እግዚአብሔር ሠላም ያድረግ በ እውነት መስማማት የሁን ሃገረን ክፉ አይንካሽ ሁሌም እዎድሻለው ❤️❤️❤️❤️❤️ ሠላም ለ ኢትዮጵያ ሠላም ለ ዎጋኔ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤️❤️❤️❤️

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 7 месяцев назад +2

    ፍኖ አራት ኪሎ ይገባል ድርድር ብሎ ነገር የለም😊

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 7 месяцев назад +7

    ፋኖ አንድ ካልሆነ፤ይኸ መንገድ ዘረኞች በሰላምና ድርድር ሥም ድብቅ ፋኖን የመከፋፈያ መንገድ እንዳይሆን፤ፋኖ አንድ መሆን አለበት፤የአንዱ ቀጠና ለብቻው ተነጥሎ እኔ የፋኖ ተወካይ ነኝ እንዳይልና ለዘረኞች መሳለቂያ እንዳይሆን ይጠንቀቅ።

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 7 месяцев назад

    ድርድር የለም ይህ አውሬ ባለየ ኦሮሞ ሀይል አራጅ ሒትረል ሀይል አቢይ ተገርስሰው መውደቅ ብቻ ነው ያለባቸው እነዚህ አውሬ ጭራቅ ኦሮሞ ሀይል እድሜአቸው ይነቀል አሜን ድርድር የለም

  • @DeerMoose
    @DeerMoose 7 месяцев назад +1

    አቢቹ መገድልና ሀገሪቱ ሰላም መሆን አለባት!!! አብይ ተብዬው ፀረ-ኢትዮጵያ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 7 месяцев назад +11

    ድርድር ለብልጾግና እድል መስጠት ነው ብልጽግና ከአራት ኪሎ መውጣት አለበት🇪🇷

    • @dawittaye1668
      @dawittaye1668 7 месяцев назад +1

      🎉🎉🎉🎉🎉😢😢ውው😢😢

  • @መዲየከላላዋይቱብ
    @መዲየከላላዋይቱብ 7 месяцев назад +13

    Myፋኖ💪💪💪

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 7 месяцев назад

    ለድርድሩ መጀመሪያ አብይና መሰሎቹ ስልጣናቸዉን ለህዝብ ይስጡ ፋኖ የኢትዮጵያ ዋስትና ነዉ

  • @חיהסמאי
    @חיהסמאי 7 месяцев назад

    ካአቢይ ጋር ድርድር ሳይሆን በጥይት ነው መመታት ያለበት ይህ አውሬ አረመኔ አላጋ ጭ ቡዳ በኦሮሞ አሽመደመዳቸው የአማራን ህዝብ እግዚያብሔር ነቅሎ ይጣላቸው በሀይሉ አሜን አሜን አሜን

  • @ZetunahMoh
    @ZetunahMoh 7 месяцев назад +1

    ፋኖ ትጥቅ ይፍታ ካላሉ ለሌላው ችግር የለውም ቢሉም ማን ሊሠማቸው ይሄ ድርድር ሳይሆን መደላደያ ለማገኘት እና ሀይሉን ለማጠናከር የተቀመመች መርዝ ናት ።ስለዚህ !!!!!!!!!!!

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 7 месяцев назад +1

    ዬምንአባትሕን ድርድር ነው ሕዝቡ ን ጨርሳችሁ በአማራ ደም ፈሶ አይቀርም ጀግናው ፋኖ ፋኖ 💪💪💪💪💪አሳይ ፋኖ እዳትሞኝ ❤ፋኖ 💪💪💪💪

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 7 месяцев назад +11

    አላህዪ እባክከክ ሰላሙን አምጣልነ እና ሀገሬን ልግባ እኔ ሰራተኚነት አስጠልቶኛል 😢

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 7 месяцев назад +2

      እኔም ወላሂ😢😢

    • @Yusufxasann
      @Yusufxasann 7 месяцев назад

      በኢትዮጵያ ታሪክ ምርጥ ፕሬዝዳንት ናቸው። የኦሮሞ ብሔር ተወላጅ ነው።

    • @HabtamuAlemu-m1z
      @HabtamuAlemu-m1z 7 месяцев назад

      Debereshi

  • @LamrotTamer
    @LamrotTamer 7 месяцев назад +3

    ድል ለፋኖ❤

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 7 месяцев назад

    ስልጣንህን ልቀቅና ከዛ ሁሉም ሰላም ይሆናል ሰይጣኑ አብይ ድርድር የለም ለነፃነታችን እንታገላለን ጥላቻቹህን አሳይታቹህናል ስለዚህ ከኛ ምንም አጠብቁ

  • @wondimubiru5662
    @wondimubiru5662 7 месяцев назад

    ጥያቃችን ይመለስ

  • @chuchu-hl2xk
    @chuchu-hl2xk 7 месяцев назад +1

    ከዚህ በኋላ ብልፅግና መወገድ ነዉ ያለበት የሽግግር መንግሥት ያስፈልጋል

  • @MohammadAhmed-g4n
    @MohammadAhmed-g4n 7 месяцев назад +4

    መጀመሬ መከላከያ ሳይወጣ ድርድ የለም

  • @AhmedGeses
    @AhmedGeses 7 месяцев назад

    ጠያቂው ትክክል

  • @kahsayemehare804
    @kahsayemehare804 7 месяцев назад +1

    የምን ድርድር ነው ፋኖ ጨርሶ ያስወግደዋል እንጂ ከዚ ሰይጣን ሰውየ መደራደር ጨርሶ አስፈልግም ::

  • @kahsayemehare804
    @kahsayemehare804 7 месяцев назад

    አቢይ የሰይጣን ቁራጭ ማስዎገድ ብቻ ነው አማራጩሁ ፋኖ አይዳራደርም

  • @hailulemma6714
    @hailulemma6714 7 месяцев назад

    ድርድር የለም። ህውሓት ከደርግ ጋር አልተደራደረም። ፋኖ በክንዱ ታሪክን መፃፍ አለበት። ከኦሮሞ ጋር ድርድር የለም።

  • @abebemelse4906
    @abebemelse4906 7 месяцев назад +2

    ምክርቤቱ ነፃ አይደለም ሁሉም የስርአቱ ካድሬዎች ናቸው
    ሰላም ለሀገራችን
    ለእውነት እንቁም

  • @እንድሪስአደም
    @እንድሪስአደም 7 месяцев назад +19

    ምግስት ድርድር እሚለው ክረምቱ አለፍ እስተሚል የግዜ መግዣ ነው

    • @danielsintayehu2203
      @danielsintayehu2203 7 месяцев назад

      በትክክል 100% በፍፁም ለአምሓራ ላይ ያላቸው ጥላቻ ይህን አይፈቀድላቸውም ፥

    • @FirahiwotMarkos
      @FirahiwotMarkos 7 месяцев назад

      አይደለም ሰላማዊው ሰው ነው የሚጎዳው የሚሞቱትም እያለቁ ያሉትም ህዝቡ ነው በራስሽ በኩል እየተጎዱ እያለ አስቢ

  • @እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ
    @እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ 7 месяцев назад +24

    መከላከያ ይውጣልን እረ ገበሬው ይሰራበት ወጣቱ አለቀ😢

  • @LidetGberaselassie
    @LidetGberaselassie 7 месяцев назад +2

    በሆድ አደሮች የተቀናጀ ድርድር እንዳይሆን ጥንቃቄ ይደረግ!!
    10:28 10:28 10:28

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 7 месяцев назад +9

    ድርድር የለም ❌❌❌❌ እኛ አማሮች መስሚያችን ጥጥ ነዉ 4 ነጥብ

    • @zamzamali8900
      @zamzamali8900 7 месяцев назад +2

      ሰላም ስበኩ 5 አመት ተገደልን😢

    • @teka1528
      @teka1528 7 месяцев назад

      ENDE DUKET BININ EYALK NEW! BATEDRADERU MELKAM NEW! MULU BEMULU TEDEREGALACHU!

    • @እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ
      @እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ 7 месяцев назад

      እና ዘላለም በጦርነት እንኑር እረጉድ እረ ሰላም ይሻላል የጦርነት መጨረሻው ድርድረነው መጀመሬ እወቁ

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 7 месяцев назад

      @@እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ ተባለ እንዴ ሾርት ሚሞሪ 😏😏🧐

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 7 месяцев назад

      ምነው ጦርነት ሰርግ መስለህ ስንቱን ወገኖቻችንን አሳጣ ህዝብ በረሀብ በጭንቀት ወንድም ለወንድሙ እየተጋደለ ምነው መስሚያችን ጥጥ ነው ትላለህ 😢

  • @TesfishNegni-zw6pv
    @TesfishNegni-zw6pv 7 месяцев назад +14

    የአማራ ህዝብ ከማንም ህዝብ ሆነ ክልል ጋር ጥላቻ ኖሮት አያቅም ነገር ግን አሁን ላይ ከፍተኛ ክፍተት አለ እሱም በትግራይ ሀይሎች ጦርነትና በኦሮሚያ በደረሰዉ ጭፍጨፋ እኛ ድርድርም ይሁን ሰላም ስምምነት ላይ ተቃርኖ የለንም ነገር ግን አገዛዙ ድርድር እሚለዉ አሁንም የእባብ መርዙን በምላሱ ደብቆ ሰዉነቱን አለስልሶ የአማራን ህዝብ በድርድር ሰበብ ማድቀቅ ነዉ አላማዉ ስለዚህ አማራ የራሱን እጣ ፈንታ በተወከሉ ካድሬወች ሳይሆን በራሱ ልጆች ነዉ ይሄን ለማድረግ ደሞ በነፍጡ ብቻናብቻ ነዉ ድል ለፋኖ ድል ለተገፋዉ የአማራ ህዝብ💚💛❤

    • @golbit4168
      @golbit4168 7 месяцев назад +1

      በትክክል! አሁን ድርድር የሚባለው ለበለጠ ጣፋት እንጂ ለሰላም አይደለም! በክንዳችን ብቻ!

  • @tibletmotbaynor3830
    @tibletmotbaynor3830 7 месяцев назад +1

    በናትህ ሁሊም አንተ አቅርብልን ድምፅህ በጣም ያምራል

  • @wendeharer1828
    @wendeharer1828 7 месяцев назад

    የእርስ በእርስ ጦርነት ማለቅያ የለውም የሚሻለው ድርድር ብቻ ነው

  • @Zaneb-fu7nr
    @Zaneb-fu7nr 7 месяцев назад +3

    ያረብ ለመላው ሀገራችን አላህ ሰላሙን ያውርድልን የአላህ ቦርነት ይብቃን

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 7 месяцев назад

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @BirukGetachew87
    @BirukGetachew87 7 месяцев назад +3

    ድል ለተገፋው ህዝብ
    ድል ለአምሓራ ፋኖ 💚💛❤️

  • @samuelgiosue1017
    @samuelgiosue1017 7 месяцев назад +2

    ተመስገን መልካም ዜና።

  • @محمدعشان-ه1ب
    @محمدعشان-ه1ب 7 месяцев назад +2

    የምን ድርድር ድል ለፋኖኖኖ

  • @WalelignKetsela
    @WalelignKetsela 7 месяцев назад

    መካም ያሰማን.

  • @HIBAAAHIBAA123
    @HIBAAAHIBAA123 7 месяцев назад

    ሰላም ለኢትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 7 месяцев назад

    ሲፈልግ ሊገለን ሲጠቃ ደግሞ ድርድር እያለ ይዘባርቃል! መቸውም ከዚህ ስይጣን ኦሮምማ ወንበዴ ጋር ድርድር አይታስብም! ብዙ ታግስን ያተርፍነው ሞት ነው! በቃ ነፃነታችን በክንዳችን ነው!! ድል ለፍኖ💪🏾💪🏾💪🏾

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 7 месяцев назад

    የሚያወጣው እና ትርፍ ያለው መቼም ቢሆን ከሰላም እና ከፍቅር ነው።!!!

  • @Nigus616
    @Nigus616 7 месяцев назад +5

    መጀመሪያእስካሁን የገደሏቸውን የንፁሀንን ህይወት መልሰው ህይወት ይዝሩባቸው እና ፍኖ መጥቶ ይደራደራቸዋል ; ካልሆነ ፍኖ እስከመጨረሻ የአማራን መብት እስከወዲያኛው ድረት ካላስጠበቀ አይመለስም!!!
    ድል ለፍኖ!!!

    • @teka1528
      @teka1528 7 месяцев назад

      DENKORO! ENDE DUKET BININ BLACHWAL! TENFRAGETU! GOJAME BUDA!

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 7 месяцев назад

      ምን አይነት ጥያቄ ነው ወንድም ለወንድሙ እየተጋደለ ህዝብ በረሀብ እየተሰቃየ ጦርነት ይብቃ ይደራደሩ

    • @AbenezerHailu-sx4wc
      @AbenezerHailu-sx4wc 7 месяцев назад

      @@FreihaYaissnleba hula eske Zare amara simot yet neberu . Zare amara akmun siyasay dereder belo yelem

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 7 месяцев назад

      @@AbenezerHailu-sx4wc ሀዘንተኛን የሚረዳው ሀዘተኛ ነው ገባህ ማሸነፍም መሸነፍም የለለው ጦርነት ህዝብን ነው የሚጎዳው አንተን አራበህ ይሆናል አንተን የከባድ መሳሪያ ድምጽ አላሰለቸህ ይሆናል የኛ ቤተሰቦች ግን ምንገድ ከወዳም ከወድህም ተዘግቶባቸው በራብና በጭንቀት እያለቁ ያሉ ናቸው

    • @firewarega-y8z
      @firewarega-y8z 7 месяцев назад

      ​@@teka1528 ከብት

  • @HabiWonda
    @HabiWonda 7 месяцев назад +1

    አብይ አህመድ ኢትዮጵያን እየመራ መቸም ሰላም አይመጣም

  • @gsshihabte4027
    @gsshihabte4027 7 месяцев назад

    የኢትዮጵያ እድገት መሰረት የልጆቿ አንድነት ነዉ። ለጥቁር ህዝብ ነጻነት መሰረት የሆነ ህዝብ ለራሱ ደህንነትና አንድነትን መፍጠር ሊያቅተዉ አይገባምና ሰላም መፍጠሩ ለሁላችንም ይጠቅማልና ሁሉም ወገን የበኩሉን ቢያደርግ እጅግ በጣም አስፈላጊ ይሆናል። በዚህ ጦርነት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ተጎድቷል። በበለጠ ግን የአማራ ወጣቶች፣የአማራ እናቶችና ገበሬ እጅግ አድርጎ የተጎዳ በመሆኑ ለሰላም ሁሉም የበኩሉን ቢያደርግ እጅግ በጣም ይበጃል።

  • @dkm1666
    @dkm1666 7 месяцев назад +2

    የአማራ ፋኖ የትጥቅ ትግልን አማራጭ ያደደረገው ድርድር ፍለጋ አይደለም

  • @saratube8487
    @saratube8487 7 месяцев назад

    ቱሪ ናፋ ወይ ፍክች አትበጥረቁ ይሄሚዲያ የመንግስት ነው ሁለዬ ቱሪናፋ ነው የሚነፋው ፋኖ ያሼንፋል አትበጥረቅ👎👎👎👎👎

  • @abduabate-hf4uj
    @abduabate-hf4uj 7 месяцев назад

    የአሏህ ሰላሙን አውርድልን

  • @mengistabarega7448
    @mengistabarega7448 7 месяцев назад

    ዶሮን ሲያታልሏት ባይሆን ነገሩ ሠላምን ማንም የሚወደዉ የዘወትር ህልሙ ነዉ

  • @mamlove7193
    @mamlove7193 7 месяцев назад

    አባቴ ቅዱስ ገወረጌስ በለት ቀንህ ይመር ሆኑ ሰላም ላገራላገራቸ መልስልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tiyakewchuhetmelisuzimita-yy8c
    @Tiyakewchuhetmelisuzimita-yy8c 7 месяцев назад +2

    ወንበርህን ሲነቀንቀው አስጨንቆህ ትጮሃለህ እንጅ እውነት የአማራ ህዝብ በየአደባባዩ እንደደረሰ አዝመራ ሲታጨድ መልስህ ዝምታ መሆኑን እያንዳንድህ ልቦናህ ያቀዋል
    እባቡ የአማራን ህዝብ ጥያቄ ለመመለስ ሰው መሆን ይኖርችሗል
    ደናቁርት

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 7 месяцев назад

    ድርድር ለማድረግ በመጀመሪያ አሁን በሥራ ላይ ያለው ሕገ መንግሥት ይሰረዝ።ሁለተኛ ነገዶች ሁሉ ኢትዮጵያነታቸውን ተቀብለው የነገድ ጥያቄ እንዳያነሱ የሚከለክል ሕግ እንዲወጣ መስማማት።

    • @JonNati
      @JonNati 7 месяцев назад

      ህገ መንግስቱ ከፈረሰኮ ክልል የሚባል የለም

  • @Mahi1630
    @Mahi1630 7 месяцев назад +1

    አረ ወገን ለሀገሬ ሳስብ እኔ በቢሩት ጦር ተጨነኩኝ ዛሬ ማደር አደለም ያደርነው 😢😢😢

    • @Jesusmylord-e8u
      @Jesusmylord-e8u 7 месяцев назад

      የት አካባቢ ነሽ እህቴ

  • @nebelettube8796
    @nebelettube8796 7 месяцев назад

    እንዳሰበው ሳይሆንለት ሲቀር ድርድር ይላል እንጂ አማራን እድሜ ልኩን ለማኝ ሊያረገው ነበር ሀሳቡ በሶስት ቀን ትጥቁን አይደለም ሱሪውን አስፈታዋለው ብሎ ነበር ግን አልሆነለትም አሁንም ድርድር ብሎ አለም ሳያውቀው ሽግግር መንግስት ሳይደረግ ፋኖ ከተደራደረ የህውሀትና የብልፅግና ባርያ ገረድ ነው አማራ ሚሆነው

  • @mimigirma7238
    @mimigirma7238 7 месяцев назад

    ድርድር ፍኖ አይቀበልም !!!

  • @Allamehara
    @Allamehara 7 месяцев назад

    የአማራህዝብበ5አመትውስጥተጨፍጫፏል፡ተፈናቅሏል፡በመላሀገሪቱ፡በጂምላተቀብራል፡ይህንምያደርጉት፡አብይኦሮሞማውብልፅግናእና፡የትግራይወራሪወች፡ምስለኔውብአደንናቸው፡ድልለተገፋውየአማራህዝብፋኖ፡ጠላቶቹ፡ህውሀትወያነ፡አብይብልፅግናይውደሙ።

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 7 месяцев назад

    ከስው በላ ወንበዴ የኦሮምማ መንጋ ከዝንጀሮ ጥርቅም ጋር የምን ድርድር ነው? የስይጣኑ ኦሮምማ ጥርቅም መፍርስ መወገድ አለበት!

  • @SemiraGetahun
    @SemiraGetahun 7 месяцев назад +3

    አላህ ሆይ የሰላም ባለቤት የሆንከው ጌታ የአማራ ህዝቦችን እንባ አብስልን ያረብ 😢😢😢😢

  • @TsigeAdal
    @TsigeAdal 7 месяцев назад

    Stop civil war

  • @Brhannguse-ph3tg
    @Brhannguse-ph3tg 7 месяцев назад +1

    አጠፋቸዋለሁ መሳሪያውን አይደለም ሱሪውንም አስወልቀዋለሁ ብሎ ከገባ ምን ያስለፈልፈዋል ፋኖ ማሸነፉ 100% እርግጥ ነው

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 7 месяцев назад

    እረ አላህየ በቃ በለን በጦርነት ማሸነፍ የለም እናት ያለልጅ ልጅ ያለ ቤተሰብ ቀር ጉዳት እንጅ ጥቅም የለም

  • @politicalcrimessurveillanc7941
    @politicalcrimessurveillanc7941 7 месяцев назад

    የት ደርሳል የተባለ ፋኖ ድርድር ላይ ተገኘ! አስቂኝ ነው! አሁን ማሸነፍ ሲችል ምንድን ነው የሚያልከሰክሰው! ለትርክት ነው ይሄ ሁሉ እልቂት! አሁን አማራው አሸንፎ የሀገሪቱ ችግር ካልተፈታ አማራ ተጠያቂ ነው የሚሆነው፤ ሀገሪቱ ላይ ለደረሰው ኪሳራ ሁሉ ! ይሄንን ማወቅ አለባቸው፤ መከላከያውም ተጠያቂ ሊያደርጋቸው ይችላል!

  • @ZenebeAbebe-t4x
    @ZenebeAbebe-t4x 7 месяцев назад

    My fano Amhara togethers fano meeting noh noh not 💚💛❤️💪💪💪💪💪💪💪✊✊✊👍🌹🌹🌹🌹

  • @hannakebede5823
    @hannakebede5823 7 месяцев назад +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንላት

    • @hailulemma6714
      @hailulemma6714 7 месяцев назад

      ኢትዮጵያ በእናት ትተከል። የሌባ ልጅ ሁላ።

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 7 месяцев назад +3

    ምን አይነት ጋዜጠኝነት ነው?
    15 አደራዳሪ? ራሳቸው እንኳ አደራዳሪ ነን አላሉም። በአብይ አህመድ hand pick ተደርገው "አደናጋሪ" የሆነ ቡድን ተቋቁሟል። የአማራን ችግር ለይስሙላ እያነበነቡ፤ እስከ እዚች ስዓት ድረስ የሚፈመውን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ ዘለውታል።

  • @masreshareta4355
    @masreshareta4355 7 месяцев назад +1

    የሚገርመው ነገር
    ይህ የእርቀ ሰላም ምክር ቤት ከተቋቋመበት እንስቶ በጥቂት ቀናት ውስጥ ብቻ የብዙ አማራ ህይወት ጠፍቷል ።
    ስለዚህ ሿሿ ነው

  • @fantayguhey1146
    @fantayguhey1146 7 месяцев назад

    አማርያዋን ሰላም ያሰማን

  • @MeskeremEshete-k1i
    @MeskeremEshete-k1i 7 месяцев назад

    አማራ ጥንቃቅ ጥበብ ያስፈልጋል። በድርድር መንፈስ እጁ ከገባችሁ አንድሞ ለታሪክ አትተተርፍሞ።ማን በድርድር ተጠቀመ።ስንቱ እንዳሰደድና እንቅስቃሴ መሪዎቾ ከሀገር እንዳወጡ እንደተደረገ ለፋኖም ሆነ ለአማራ የተሰወረ አይደለም።እንዳትበሉ ማሰብ አለባችሁ።

  • @abushbelay-ln2oo
    @abushbelay-ln2oo 7 месяцев назад

    ይሔ እኮ ተነስቶ እንደራደር ይባላል በድፍን ኢትዮጵያ በዘሩ ያለቀውስ አማራ

  • @aulathaula1616
    @aulathaula1616 7 месяцев назад

    ፋኖ ብትደራደሩ ያልቅላቹሀል እዳትደራደሩ

  • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
    @መዲናሠይዲአልብኮዊ 7 месяцев назад

    እንሻአህ ያረቢ

  • @HdhxGdxb-cr9tm
    @HdhxGdxb-cr9tm 7 месяцев назад

    ይሔ የወረደ መንግስት ካልተገረሰሰ ሰላም አይመጣም ።

  • @HabteAmdeeyesus
    @HabteAmdeeyesus 7 месяцев назад

    ወንድሞቼ አገራችንን ከውድቀት እድትድ ማዳን ትችላላችው ታረቁልን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @bedelludesta5508
    @bedelludesta5508 7 месяцев назад

    ድርደር የሚደረግ ከሆነ ደርድሩ ስለሺግግር መንግስት አመሰራርት ብቻ ነው መሆን ያለበት። አረመኔዎች በስልጣን ላይ እያሉ ደርድር አይጠቅምም።

  • @SikoSilo-ij7ce
    @SikoSilo-ij7ce 7 месяцев назад +1

    ብልፀግና ከሀዲ ነው

  • @adualex
    @adualex 7 месяцев назад +1

    ወልቃይትን የዲሞግራፊ ለውጥ ነው
    የተሰራበት ሰማህ ያልቃሀው አማራ

  • @AminaAmina-be1mj
    @AminaAmina-be1mj 7 месяцев назад +2

    አላህ ሰለምን አወርድልን

  • @SeadaEthio-l7v
    @SeadaEthio-l7v 7 месяцев назад +8

    አላህዬ ሰላም አድርገህ አሳዬኝ ሀገሬን 😥😥

  • @GarumaDada
    @GarumaDada 7 месяцев назад

    ይሄን ባታነሳ ጥሩ ነው የአማራ ህዝብ መቼ ነው የመረጠው?
    አለም አቀፍ ገለልተኛ አደራዳሪ ይፈለግ ሌላ ፉገራ አይሰራም

  • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
    @መዲናሠይዲአልብኮዊ 7 месяцев назад

    ሰላምን ያመልሰልን

  • @tadessehaile1503
    @tadessehaile1503 7 месяцев назад

    የአገሪቱ ህዝብን ደህንነት ማስጠብቅ ያልቻለ መንግስት ነኝ የሚል ድኩም
    እንዴት በመንግስትነት ተቀብሎ ፋኖ ወይም ሌሎች የቃዋሚ ይደራደራሉ?
    ብቃት የለውም።

  • @hailulemma6714
    @hailulemma6714 7 месяцев назад

    የፋኖ ሀይላት እያላችሁ የነቀርሳውን እስክንድርን ፎቶ እምታሳዩት የውሸት አንድነት ሀይሎች አርፋችሁ ተቀመጡ። እስክንድር የአማራ ብሔርተኛ አይደለም።

  • @Allamehara
    @Allamehara 7 месяцев назад

    የአብይስልጣንአስጠባቂ፡ሚሊሻከክልላችንይውጣ፡ሴትደፋሪውመከ፡

  • @MissSamira-gf3kw
    @MissSamira-gf3kw 7 месяцев назад +3

    አውነት ይሁን ሠላም ለአገራችን ወሬ ብቻ ሁኖእንዳይቀር ከጦርነት ምንም አይገኝም ወደ ፈጣሪ በየሀይማኖታችን ፆለት እናዲርግ እስኪ እስከመቸ መገዳደል

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 7 месяцев назад +1

    ተመሰገን ጧረነትን ከሀገር አጥፊል😢

  • @GodistheAlfaandOmega
    @GodistheAlfaandOmega 7 месяцев назад +6

    15 አደራዳሪ...🤣🤣🤣🤣....15 የብልጥግና ግልገሎች ብትላቸው ይቀላል።

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 7 месяцев назад

    ሌሎች ብሔረሰቦች የአብይን አገዛዝ እነዳይቃወሙና እንዳይተነፍሱ አብይ ሰላማዊ ሰልፍን አጥብቆ ከልክሎአል ያም ሆነ ይህ የኢትዮጵያ ሖዝብ መቶ ተሟሙቶ ልብነ‍እ ጀግንነትና ቆራጥነትን ከኬንያ ህዝብ መማርና እራሱን ከገዳዩና ጨፍጫፊው የአብይ መንግስት ነፃ መውጣት አለበት

  • @TerefeSodano
    @TerefeSodano 7 месяцев назад

    በሰለማዊ መንገድ በድርድር ይፈታ መንግስት ትኩረት ሰጥተው ይፍታ

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 7 месяцев назад

    ሰላም ይሆናል

  • @MesfinMes-n1g
    @MesfinMes-n1g 7 месяцев назад

    የበሻሻ ልጅ አእምሮው የተናወፀ፣ ሰላምና መረጋጋት በወሰጡ የሌለው፣ ተደራድሮ ሰላም ያወርዳል ብሎ ማሰብ ጭልጥ ያለ የዋህነት ወይም ድንቁርና ነው።

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 7 месяцев назад

    ፋኖ በስመ ድርድር በብልፅግና ወጥመድ ላለመግባት መጠንቀቅ አለበት ብልፅግና ሸረኛ ነው

  • @LulieFikr
    @LulieFikr 7 месяцев назад

    እውነት

  • @esmilsultan
    @esmilsultan 7 месяцев назад

    በማዳራደር ማፍታት ሚቻል ከናበራ ይህን ሁላ ማኣት ለምን አዎራዱብን ዎይስ ፈኖን ታርቃን ከንደጋና ከትግራይ ልያዋጉን ይሁን

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 7 месяцев назад

    አደራዳሪ ምክርቤት ካላችሁ፣
    እነማን ትሆኑ ፍኖ አያውቃችሁ
    ከታች ድርደር ከላይም ድርድር
    ከቀኝም ድርድር ከግራም ድርድር
    የኦሮሞው ሠራዊት መች ጠፍከምድር
    ሠራዊትን በገፍ በሰልፍ እያሥገባ
    ድርድር ይሉና የመንግሥት ገብጋባ
    በአማራ ምድር ሠው እየገደለ
    ድርድር ይለናል ሠራዊታቸው ሠው እየበደለ

  • @JamelaJamela-ti5yv
    @JamelaJamela-ti5yv 7 месяцев назад

    እፍፍፍ ምን ነው ፈጣሪ ባየን በሰማን. ምርርርርር ብሎናል የሰላም ማጣት ይህው ያዳመት ልጅ ነው ጥየ የመጣው ወደስደት ሰላም በማጣት ብቻ. የጥይት ድምፅ መስማት ስልችት ብሎኝ

  • @dagmawigezahegn6487
    @dagmawigezahegn6487 7 месяцев назад +1

    ትጥቅ ፍቱ ካለው ያስቃል ሁለተኛ ኤርትራ ትጎዳለች 3ኛ ወልቃይትና ራያ ይሳካል 10 በመቶ